የጌታቸው ሚስቶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ
    መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ ቤተሰብ ይሁኑ
    የጌታቸው ሚስቶች ll ከጳውሎስ ኞኞ ll አዝናኝ ታሪክ
    ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
    በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
    በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
    በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
    በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
    ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

Komentáře • 69

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ትረካ:: እናመሠግናለን::

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni7094 Před 2 lety +6

    በናትህ የ ጳውሎስ ሌሎችም ካሉክ ተርክልን ለ አራተኛ ግዜ ስሰማው ነው ሦስቱም በበጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን

  • @E.EstefanosFekadu
    @E.EstefanosFekadu Před 9 měsíci +3

    በርታ በርታ ወንድማችን አጫጭር ልብወለድም ብትሰራለን ና

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ጆን❤️

  • @newsdallo
    @newsdallo Před rokem +6

    አይ ጌታቸው እሱ ላገባቸው እኔ ልቤ ደከመ ጉድ ነው ደራሲውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ተራኪው ደሞ ከስረአት ጋር 👍

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Před 2 lety +2

    Ohhhhhhhhhhh amazing betam tezenanechebetalehu teleke mesegana le derasiwe ena le terakiwe

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 Před 2 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርታልኝ የኔጎበዝ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 lety +7

    አተራረክህ በጣም ደስ ይላል ጳውሎስ ኞኞ ምርጥ ደራሲ ነበር ያዝናናኛል

  • @selamserawu3125
    @selamserawu3125 Před 2 lety +2

    ተባርክ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před 2 lety +3

    Yene konjo yene mar yene wud yene teraki betam nw yemtaznanagn eko I feel like you are part of my life

  • @user-yh9el3hg1o
    @user-yh9el3hg1o Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን

  • @selam8990
    @selam8990 Před 2 lety +2

    😍😍😍❤yne tewdaj

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 Před 2 lety +2

    Thanks so much for this nice and enjoyable

  • @addishode1541
    @addishode1541 Před 2 lety +4

    Best ❤️❤️

  • @ezanatewlde1414
    @ezanatewlde1414 Před 2 lety +3

    Betam new yemketateleh wendem
    Wededede new yemnaregeh

  • @ewnetubelete8241
    @ewnetubelete8241 Před 2 lety +3

    ጥሩ ስራነው። 🎤🔊

  • @selam8990
    @selam8990 Před rokem +2

    እያደር እንደ ወይን የሚጣፍጥ ድምፅ የኔ❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 10 měsíci +1

    ዲምፅህ ዋዉ ትረካ መፅሀፋ ደግሞ በጣም ያሥቃል በተለይ ጫጉላቤቱ ዉዉዉዉ ሀሀሀሀ

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před rokem +1

    Very very very nice, thank u so much🤗

  • @senaitshimelis6048
    @senaitshimelis6048 Před 2 lety +2

    Wow thank you so much.God bless you.I enjoy it.so funny stories.

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 Před 2 lety +13

    የጋሽ ጳውሎስ ድርሰቶች ዘና ያረጋሉ እናመሰግናለን ጆን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 11 měsíci +1

    በጣም አሪፍ እና አዝናኝ ነው። እናመሰግናለን!

  • @yonasabebe8095
    @yonasabebe8095 Před 2 lety +2

    Well done bro. Keep it up

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Před rokem +2

    በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም

  • @user-vp3le6gd3p
    @user-vp3le6gd3p Před 2 lety +2

    Wow

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 Před 2 lety +3

    እንኳን ደና መጣህ ጆን

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 Před 2 lety +1

    በርታ ጎበዝ😍😍

  • @joneysebman9618
    @joneysebman9618 Před 2 lety +4

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው !
    ሁለት አስተያየት ለመስጠት ያህል ! 1ኛ/ Background ሙዚቃው ትንሽ ከፍ ብሏልና ምን ማድረግ እንዳለብህ አላውቅም !
    2ኛ/ መጽሃፉ የተፃፈበትን ዓ/ም አብሮ ቢለጠፍ ጥሩ ነበር ! Update ማድረግ ትችላለህ !

  • @GeremewYayeh
    @GeremewYayeh Před 9 měsíci +1

    ናፍቀኸኛል፣ በሙሉ መጽፍ ናልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 2 lety +7

    እናመሰግናለን ወንድማችን ታዲያ በነካ እጅህ የጭን ቁስል ትጨርስልን?🙏🟢🟡🔴 ውይ ጌቾ ሚስት አይውጣልህ ብሎ የረገመህ ማነው??

  • @sari6153
    @sari6153 Před rokem +1

    I appreciate you man!!👏👏

  • @selam8990
    @selam8990 Před 2 lety +1

    ❤❤❤

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 2 lety +7

    ድምፅ ራሱ ለመስማት ያነሳሳል!!!

  • @KfleGeremdihn
    @KfleGeremdihn Před 2 měsíci +1

    የዉሃንስ የዝና ስሳይ ትራካህ ለጡዑም ድምፅህ ክብር አለኝ የለቀቃቸዉ መፃሕፍት ደስ ይላሉ እያዳመጥክዋቸዉ ነዉ ግን ከቻልክ የዊልያም ሸክስፔር መፃሕፍት ብትተርካቸዉ እንዴት ይመስላሃል

  • @merdyamhd7561
    @merdyamhd7561 Před 2 lety +8

    አመሰግናለሁ እረዘም ባለ ብትመጣ ደስ ይለኛ ከተመቸህ

  • @selam8990
    @selam8990 Před rokem

    ደጋግሜ ስሰማህ ደስ ይለኛል🥰🥰

  • @bushirajemal
    @bushirajemal Před rokem +1

    አመሰግናለሁ ወደድኩት ተማርኩበት!!
    ሁሉም እውነት ነው!!

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 Před 2 lety +3

    እፍ በሳቅ ልሞት ነበር የጫጉላቤቱ ክርክር በጣም ያው ያሳቀኝ

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Před 2 lety +1

    am sorry for getachew 🙈 😅ግሩም ነው ። በርታ

  • @hiwothiwi7540
    @hiwothiwi7540 Před 2 lety +2

    amesegnalew jo

  • @firstme7067
    @firstme7067 Před rokem

    አተራረክህ ስሙኝ ስሙኝ ይላል😊 ሁልጊዜ ነው የምሰማው 😂 የጌታቸው ነገር።።።። ፀሃፊውን አለማድነቅ አይቻልም🙏 ሌላ ድርሰቶቹንም ብትጨምርልን

  • @etuethiopia7685
    @etuethiopia7685 Před 2 lety +3

    ምኑም አልታወቀኝም ብቻ በሳቅ ጨረስኩት ጌቾ ምስኪን ነፈር 😂😂😂

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před 2 lety +3

    Dmo tolo na I miss you already 💋💋💋💋💋💋

  • @selam8990
    @selam8990 Před rokem +1

    Lov u ❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 2 lety +2

    የጋሽ ስብሀትን
    ትኩሳትን እንደወረደ ትሞክረው እንዴ ወይም አምስት ስድስት ሰባትን?

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 Před 2 lety +3

    አይ ጌታቸውና ሚስቶቹ ያልታደለ🙆👌😀

  • @jesusislordwaqayyoogooftaa9893

    Getecho wife tinsh teganelil

  • @selambahru8922
    @selambahru8922 Před 2 lety +1

    💓💓💓💓😀😀😀😀😀

  • @kemersefa1488
    @kemersefa1488 Před rokem +1

    Wiy getachew siyasazn min aynet edl new 😢😅

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 Před rokem +1

    ጥሩ ትዝታ ሐገር ቤት እያለሁ መፅሐፉን አንብቤዋለሁ ባይገርምህ አጀማመሩን በቃሌ ይዤው እስካሁን አልረሳሁትም :: እርግጥ ነው ሳያት ደስ አለቺኝ በሽንጧ ማረከቺኝ በጡትዋ በሽተኛ አደረገችኝ ብታየኝ ቀበረችኝ ድምፅዋን ብሰማ ትንሳኤ ከሙታን እንደተነሱ ከእንቅልፌ ነቃሁ ቀይ አይደለችም ጠይም አሳ መሣይ ናት አፍንጫዋ በጣም የተገተረ አልነበረም ጊዮርጊስ ከነፈረሱ ያለፈበት ደፍጣጣ ጎራዳም አልነበረም በመጠኑ ሰልከክ ብሎ የወረደ መልካም ቅርፅ ያለው ነው እንደ በረዶ የነፁት ጥርሶቿ በስለት ፈለቅ - ፈለቅ ሲሉ እንኩዋን ጎልማሳን ሽማግሌንም ቢሆን ወከክ ያደርጋሉ ሎሚ የመሠለው ተረከዟ ጫማን ዋጋ የሚያሳጣ ነው ::

  • @hiyabsamy9507
    @hiyabsamy9507 Před 2 lety +3

    አተራረክህ ግሩም ነው

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 Před 2 lety +3

    አይ ጌቾ ሚስት አልተዋጣለትም

  • @selam8990
    @selam8990 Před 2 lety

    🥰🥰🥰

  • @jesusislordwaqayyoogooftaa9893

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @GeremewYayeh
    @GeremewYayeh Před 9 měsíci +1

    እንደ አሽማል ተወዳጅ ሁነህ ናልን፣ የኛ ተውዳጅ፣

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 Před 2 lety +4

    😂😂😂😃😃
    ጳውሎስን ሀንዱ ለመሆኑ አፈ ሰፊ ሰው ማንን ታቃለህ ብለው ቢጠይቁት ከመሀሙድ አህመድ ጋ ልታጣሉኝ ነው ብሎ ሀስቋል😂😂😂😂😂😃

  • @teshomeasrat2981
    @teshomeasrat2981 Před 2 lety +2

    ሞንእለ ሙዚቃው ቢቀር

  • @woldeamlakendale4823
    @woldeamlakendale4823 Před rokem

    the background

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 9 měsíci

    ችግሩ ከጌታቸው ነው. ወይ በደንብ አያስደስታቸውም. 😂😂

  • @woldeamlakendale4823
    @woldeamlakendale4823 Před rokem

    please do not use the music

  • @mekdismaru781
    @mekdismaru781 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂😂