Sheger Cafe - ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር Alemayehu Gelagay With Meaza Birru Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2023
  • #ShegerCafe #AlemayehuGelagay #Gebrekristos_Desta
    Sheger Cafe - ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር በ ሰዓሊ እና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የግጥም ሥራዎች ላይ Alemayehu Gelagay With Meaza Birru Part 1
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 17

  • @yahagarefkr3829
    @yahagarefkr3829 Před rokem +3

    Meazi ሁሌም የካፌሽ እንግዳ አያመልጠኝም ነገር ግን ዘነበ ዎላን ስታቀርቡ አልሰማሁም ። እባካችሁ ዘነበ ይቅረብ እና ስለ ዶክተር ተወልደ ያጫውተን እባካችሁ መኣዚ

  • @capt.tarikugenete7032

    ደስ የሚል ውይይት።የጂፕሲዋ ነገር ይማርካል።የዓለማየሁ ገላጋይ የእርጅና አገላለፅ በጣም ደስ ይላል።የሰለሞን ደረሳን የግጥም መፅሃፍ አነባለሁ ፈልጌ።የመዓዛ ብሩን ችሎታ አደንቃለሁ።ከእንግዲህ ይህን ፕሮግራም እከታተላለሁ።

  • @ababageda557
    @ababageda557 Před rokem +1

    አሌክስ እንዴት ነህ ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ነጋሪ በቃ አሪፍ....

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před rokem +1

    አቤት መአዚና አሌክስ ስወዳችሁ

  • @endalksahle630
    @endalksahle630 Před rokem

    Wow, both of you have got eagle eyes

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Před rokem +1

    አሌክስ እንወድኃለን አደራ አንዳንዴ ፈጣሪን የንግግር ዘለፋ አይብኃለሁ እባክህን ለራስህም ጠቀቅ በል እሱን ዘልፎ ልቡ ሞቆ ደስታ አግኝቶ የሚኖር አላየሁም የግሌ አስተያየት ነው
    እዚ እንተርቢው ላይ አይደለም ሌሎች ላይ !!!

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 Před rokem

    ዋው አሌክስ እና መአዚ

  • @akmebush199
    @akmebush199 Před rokem

    Alex hulem andebetih yitafital abo tebarekilign

  • @getahunmendis3376
    @getahunmendis3376 Před rokem

    Meaza and alemayehu respect

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll Před rokem

    Sheger እናመሰግናለን

  • @hanokhabtu3533
    @hanokhabtu3533 Před rokem

    አሌክስ

  • @sami-zv3um
    @sami-zv3um Před rokem

    Alemayew gelagay 1 legend

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před 11 měsíci

    8:55
    One of the best reading, fantastic!

  • @user-ee1ks9yr5f
    @user-ee1ks9yr5f Před rokem

    Yetale dimtsu

  • @mesfintesfaye7080
    @mesfintesfaye7080 Před rokem

    ድምፅ የለውም

  • @user-of2sh9rm8f
    @user-of2sh9rm8f Před rokem

    ገብሬ ያ ምድር በአረመኔው ኦነግ እየጠፋ እንዳለ ብታየው