"የትኛው ትውልድ ነው ተጠያቂ ?" | አንጋፋው ፓለቲከኛ እና ጸሐፊ ፋሲካ ሲደልል | ነገረ መጽሐፍት |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2023
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    አለማየሁ ገላጋይ#alemayehu_gelagay #እንዳለጌታ ከበደ#ነገረ መጽሐፍ #Negeremethihaf#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 113

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 8 měsíci +20

    የኔ ትውልድ ማንበብ መጠየቅ ማሰብ አለበት ያትውልው እንደ "ሻምላው ትውልድ" አይነት መፅሀፎች በብዛት ሊያስነብቡን ይገባል አቶ ፋሲካ ሲደልል እናመሰግናለን 🎉

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 Před 8 měsíci +14

    Huge huge respect sir. I watched all your magnificent truthful interviews with dereje and started your book. What an Ethiopian you are. Thank you for showing us real history 🙏

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 Před 8 měsíci +11

    ጓድ ፋሲካ ሲደልል' በምሁርነቱም ዘርፍ አሉን ከምንላቸው አንቱታ ከሚገባቸው ጥቂት ምሁራኖቻችን አንዱ ናቸው። በይበልጥ ደግሞ ግልጽነታቸውና፣ ሀገሪቱ በወቅቱ የገጠማት ችግር ውስጥ አንዱ እኔም ነኝ ብለው ራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው በሀገራችን ውስጥ ያልተለመደውን ተሳስቻለሁ የማለት ቋጥኝ የጣሱ ሰው ስለሆኑ ሊመሰገኑ ይገባል። እኝህን ታላቅ ምሁር አባት ደግሞ ደጋግሞ ማድመጥ ያስፈልጋል።

  • @rado7282
    @rado7282 Před 7 měsíci +3

    I can listen to the Honorable Mr Fasika all day every day , Tank you for your service.

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 8 měsíci +24

    የሻምላው ትውልድ በሀቀኝነት እና በሚዛናዊነት የተጻፈ ምርጥ መጽሀፍ ይሰመስለኛል። እናም ደራሲው ፋሲካ ሲደልል ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Před 7 měsíci +3

    ዶ/ር እንዳለ ጌታ ታላቅ ሰዉ ጋብዘህ እዉቀታችንን አንድ ደረጃ ከፍ ስላረከዉ ምስጋና ይገባኀል።እኚህን ብርቅ የአገር ሀብት ብልጽግናዎችም ሆኑ ተፎካካሪዎች ትክክለኛ ማንጸርያ ማመሳከሪያ አማካሪያቸዉ አርገዉ ቢጠቀሙባቸዉ!!ሌሎችም ብርቆች አሉና እባክህ ቆፍረህ ወደፊት አምጣቸዉ።

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Před 7 měsíci +2

    በጣም ደሰ የሚለኝ ዝግጅት ነዉ

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 8 měsíci +6

    ጓድ ፋሲካ ለሰጡን ታላቅ መፅሀፍ እና በውስጡም ለፈነጠቁልን ብርሀን ምስጋናዬ ይድረስዎ ……………….ሁለተኛው መጽሀፍዎ እጅግ እየተናፈቀ ነውና እርስዎም ያፍጥኑልን ........

  • @SeyoumTeferi-up9vf
    @SeyoumTeferi-up9vf Před 19 dny

    Deeply educative . Thanks .

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Před 8 měsíci +5

    የውይይት መድረኩ ከባለፈው የአሁኑ ይሻላል። Well designed!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před 7 měsíci +2

    Thank you Mr Fasika Sidalili for sharing the 1966 ethiopian revolution and the 17 years of Derge time . I was hearing this respectful and Gentil man name During the Derge all the time on Ethiopian Radio. Im happy that you are alive still now !! God bless you.

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Před 7 měsíci +1

    እባክዎን የመጽሀፉን ቅጽ ሁለት ያውጡልን ።

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 Před 4 měsíci

    ከ60ዎቹ ትውልድ this guy is the most humble ,knowledgeable and genuine guy,,he is full of human ,i have watched his interview with dereje..he was gentle.. respect

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru622 Před 7 měsíci +1

    Thank you Endale and Grate respect for Gash Fasika 🙏

  • @afeshatadesse5620
    @afeshatadesse5620 Před 8 měsíci +4

    Thanks for your opinion on nation building world passes through this process.

  • @tekleliki4804
    @tekleliki4804 Před 23 dny

    በዝህ ዘመን የሚያስፈልግ የዚህ አይነት ሰዉ ነዉ ።የዛ ዘመን አብያተኞች ተሰብስበው ጥፋተቸውን ተማምነው ለዚህ ትዉልድ ምክር ቢሰጡ ከፍተኛ መከከሸ ይሆናል።እኔም የዚህ ትውልድ አበል በመሆኔ በተሰረ ስርነቀል ለውጥ እኮራበተለሁ

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 8 měsíci +24

    መፃፋቸውን የማንበብ እድል አግኝቻለሁ
    ከደረጄ ሀይሌጋ ያረጉት ተከታታይ ኢንተርሺ ሰምቻለው.
    በቃላት የማይገለፁ በጣም ትልቅ የትምሕርት ተቋም ናቸው ማለት እችላለሁ.

    • @tajedinmohamed3939
      @tajedinmohamed3939 Před 25 dny

      በቃላት የማይገለጽ ሀቁን በግልጽ የሚናገሩ ሰው ናቸው
      አቶ ፈሲካ አመሠግናለሁ

  • @tkuretbeyemeskumedia5378
    @tkuretbeyemeskumedia5378 Před 7 měsíci

    እድሜና ጤናን ተመኘሁልዎ

  • @hilufdawit4825
    @hilufdawit4825 Před 7 měsíci +1

    Thank you dr Endalegeta kebede for the amazing discussion and also am appreciate gwade Fasika for his work.

  • @Hop930
    @Hop930 Před 8 měsíci +5

    Endale thanks for hosting Gash Fasika. It puzzles why he is not advice Abiy. He would have reduced the wrong decisions letting a mess on a nation.

  • @DailyHabits001
    @DailyHabits001 Před 8 měsíci +3

    You nailed it!! Merci!!

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Před 8 měsíci +4

    Ato Fassika,
    This interview was very genuine. This is redemption for you. I hope to meet in person with you.

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Před 2 měsíci

    Much respect for being open and transparent. I know many of the Dergue and EPRP members are writing and telling us only piece of information while hiding the important part. Im sad colonel Addis Tedla&Fisha Desta also did the same.

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 8 měsíci +5

    አቶ ፋሲካ እውነት ለዛሬው ኢትዪጵያ የመውደቂያ መስረት የተጣለው በደርግ ነው።

  • @teferigashaw8909
    @teferigashaw8909 Před 7 měsíci

    Thank you so much. very fair enough

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 7 měsíci +1

    አቶ ፋሲካ ሲደልል በእዉነት ሙሕራዊ ምስክርነት በመሥጠትዎ እናመሠግናለን በእይወትሆ እንዳይቆጭሆ 2ኛ መፅሀፍዎ መታተም አለበት የማሳቸሚያ ችግር ቢገጥምዎት እንኳ በገንዘብ መዋጭዎ እንተባበራለን::

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před 8 měsíci +6

    ጋሽ ፋሲካ ከምትላቸው ጏድ ፋሲካ ብትላቸው ደስ ይለኝ ነበር ::

  • @121416BAA
    @121416BAA Před 7 měsíci +1

    የሰማሁቸውን በአቅሜ ስመዝነው ካሉት ይህ ልክ ነው ወይም ልክ አይደሉም ማለት ባልፈልግም ፍፁም ራሳቸውን ሆነውና በግልፅ ያቀረቡ በመሆናቸው አደንቅም አከብርማቸዋለሁ።

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler Před 8 měsíci +2

    Wow Mr Fasika salute🎉❤

  • @gobezgobez4448
    @gobezgobez4448 Před 7 měsíci +3

    በውነት ጋድ ፋሲካ ትልቅ ትልቅ ፀሃፈና ሙሁር እወነተኛ ኢትዮጺያዉ ናቸው ለትውልድም ትልቅ ትምህርትና እውነቱን ያስቀመጡ ናቸው ሁሌም እደቃቸዋለው

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 7 měsíci

    We are Lukey to know the first hand information

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 7 měsíci +1

    ይህ ትውልድ የሞላውን ፅዋ ዋጋ እየከፈለ ይገኛል በቃ ይበለን !!

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 Před 23 dny

    1. መሀሪ ዮውሐንስ 2. አጥናፉ አባተ እና 3. ፋሲካ ሲደልል ምን ዓይነት አንድነትና ልዩነት ነበራቸው?

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 8 měsíci +2

    Bring the coffee ceremony out of the shadow in more frequent to shine life to the interview platform.
    Tx

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 Před 7 měsíci

    Sad to learn the passing of Dr Sintayehu. May his soul rest in peace 🙏
    I value his acquaintance.

  • @enactfaa
    @enactfaa Před 7 měsíci +2

    ትልቅ ምሁር ትልቅ ሰው።ጋኖች አለቁ እና ምንቸቶች ጋን ሆኑ።እነዚህን የመሰሉ ምሁራን ቁጭ ብለው እነ ሽመልስ አብዲሳ ሸኑብን ።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 8 měsíci +4

    ጉደኛ ውይይት ሰማሁ።ትልቅ ሰው።

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 8 měsíci +2

    ጓድ ፋሲካ ሲደልል ለአጠራር ይሄ ያምራል

  • @tewahedogenene9850
    @tewahedogenene9850 Před 8 měsíci

    Mr Fasika.......I pray that..hageroten saykeyeru... ewketwon sayakafelu endanatawot.

  • @susuki4693
    @susuki4693 Před 8 měsíci +1

    Ebakachihu ktilubet endzih aynt mderk abzuna hilenachin yimored hager endza new ytgnbawu

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Před 7 měsíci +2

    ጏድ ፋሲካ ሲደልል በBoston Massachusetts Williams college በdevelopmental Economics ከተመረቁት ጥቂት ኢትዮጵያውያን ውስጥ ናቸው ከእርሳቸው ጋር ከተመረቁት ውስጥ ወሌ ቸኮልም አንዱ ናቸው በተጨማሪም የዊሊይም ኮሌጅ በኢትዮጵያ የማስተርስ ዲግሪ ዋና ዳይርክተርም ነበሩ ታላላቅ የኬንያ የፓኪስታን ሀገር ባለስልጣኖችም ከእርሳቸው ጋር አብረው ተምረዋል ::

  • @tkuretbeyemeskumedia5378
    @tkuretbeyemeskumedia5378 Před 7 měsíci

    ክቡር ሰው

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 6 měsíci

    Derg had committed many regrettable crimes. But of all those crimes nothing has a lasting and harmful effect on the national level like the crimes committed against Meson. They were visionary group who were able to see the situation we are in today way in advance. Had they been given the opportunity they could have helped us avoid many of the painful paths down which we came. This man deserves respect for his honesty unusual in our national discourse.

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Před 8 měsíci

    ለመሆኑ ግንባታ ምን ማለት ነው? በነበረ ላይ መጨመር አይደለምን? የቀደመውን ማጥፋት ግንባታ ነውን? ማነጽስ ጨርሶ ማጥፋት የነበረውን እንዳልነበረ ማድረግ ነውን? መሠረትን መናድ እራስን መሆን ነውን? እራስን እየካዱ ሌላውን ለመሆን መመኘት ሁሉንም አለመሆን ነው የመጨረሻው ውጤቱ። ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያም ለራሳቸውም ለቤተሰቦቻቸውም ሀገር አጥተው ሀገር አሳጥተው ያልሆኑትን የሆኑ በፀፀት እድሜአቸው የሚገፉ ራስ ወዳድ ሰው ናቸው።
    ጋሼ ፋሲካ እጅግ የማከብረውና የምወደው እንደ ታላቅ ወንድሜ የማየው ሰው ነው። ኮ/ል መንግሥቱ ኃይለማሪያም እነ ሜ/ጄ ተፈሪ ባንቲን እንዴትና ለምን እንዳስገደሏቸውና እንደገደሏቸው የኮ/ል ፍስሐ ደስታን አንብበን የተረዳነውና የምንረዳው ነው። ኮ/ል አጥናፉ አባተ 60ዎቹ ሰዎች እንዲገደሉ በራሳቸው ተነሳሽነት ይሁን በሌላ አራጊ ፈጣሪ የነበሩ ዋነኛው ተዋናይ እንደነበሩ አብረን ያዳመጥነው መረጃ ነው። የሰውየው መገደል አግባብ ነው እያልኩ አይደለም በበኩሌ ለዚያ ውሳኔ የደረሱበትን ምክንያት ለማወቅ እስከ ትውልድ ቀያቸው ድረስ የዘለቀ ጉዞ ሳይሆን እዚሁ ሆኜ እዚያው በትውል ቀያቸው የሚያውቋቸውን ሰዎች አወያይቼ የአገኘሁት ነገር የነበረው ሥርዓት በግል የአደረሰባቸው በደል የለም። ከደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዝምድና ይኖራቸው ይሆን የሚልም ጥያቄ አቅርቤ ነበር ምንም የደም ትስስር የለም። ደጃዝማቹ የሞቱትም ቢሆን በቢትወደድ መኮንን ዘመነ መንግሥት ነው። በአደባባይ ሲሰቀሉ አስፈጻሚው እነቢትወደድ መኮንን የገደሉና ያስገደሉት ሜ/ጄ መንግሥቱ ነዋይ እኮ ነበሩ። ያም ሆነ ይህ ኮ/ል አጥናፉ 60ዎቹን እንዲገደሉ አራጊ ፈጣሪ የነበሩት አንዳች ቂም ይኖራቸው ይሆናል ብዬ ለማረጋገጥ ያደረግኩት ጥረት ድምዳሜው ምንም አልነበረም ርካሽ ተቀባይነትና እውቅናን ለማግኘት ያደረጉት ከጊዜ በሁዋላ ያካበቱት ጥላቻ መሆኑን ነው የተረዳሁት። በኮ/ል መንግሥቱ የትግላችን መጽሐፍ ግን አንድ ነርስ አሰር አለቃ ላይ ወንጀሉ ተደፈደፈና ሁለቱንሞ ነፍሰ በላዎች ከደሙ ንጽህ ነን አሉን። ኦ ታሪክ በስምሽ ስንት ግፍ ተሠራ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 7 měsíci

    ያን ትውልድ ተጠያቂነትማ በአንፃሩ ተጠይቋል ቁም ነገር ከዛ ትውልድ ተምረን መማርና ለወደፊቱ መሠረት መጣል ነው አሁንም እንዳይደገም

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 7 měsíci

    Hulum eyetenesa points his finger at mengè leba hula. Viva mengè

  • @john7630
    @john7630 Před 7 měsíci

    Ahunim yferalu

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 Před 7 měsíci +1

    ፋሲካ፣ ጥላሁን የመንግሥት provocation መሆኑን እያወቅን class boycott አድርገን ሰላማዊ ሰልፍ ብንወጣ ይህንን ሁሉ ሺህ ተማሪ እናስጨርሳለን ሲል ይ"ቀኃሥ መንግሥት paper tiger ነው በሚል ቼ ጉቬራን ሳይቀር በመጥቀስ መድረክ ላይ ወጥተው የተቃወሙት ዋለልኝ መኮንን፣ ፀሎተ ህዝቅያስና ገብሩ መርሻ ነበሩ። እኔ ከhigh school. መጥቼ ያንን Christmas Hall የተደረገውን ስብሰባ አዳምጫለሁ።

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Před 7 měsíci +1

    Ahun new Ethiopia bezih be seletene Alem ye stone age dergit Mengest be Mibal ግዑዝ Feturoch yemiyasafer dergit eyetesra yalew::

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 8 měsíci +2

    J'espère qu'Abiy Ahmed prend des notes pendant que vous parlez et les met en œuvre. il veut enseigner à tout le monde mais je ne sais pas s'il est un bon élève. ጠ/ሚ ማስተማር ብቻ ሳይሆን እርሳቸውም መማርም ይኖርባቻዋል:: አገርን የሚያጠፋው እኔ ብቻ አውቃለው ማለት ይመስለኛል:: የእርሶን ምክር እህ ብለው ቢሰሙ ጥሩ ነበር:: በበኩሌ በጎሳ ፖለቲካ በሚናወጥበት አገር አንድ ዜጋ ከክልሉ ውጭ መሬት የመግዛት ድፍረት ይኖረዋል ማለት ያስቸግራል:: ያደግሞ የኢኮኖሚ እድገትን ሙሉ በሙሉ አያረጋግጥም ህዝብንም ያራርቃል እና regionalismን ያጠናክራል:: በአሁኑ ወቅት ትግራይ ክልል ውስጥ ሄዶ እንኳን invest ለማድረግ ለምኖርም የሚደፍር ያለ አይመስለኝም::

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 8 měsíci +1

    መንግሥቱ በልቡ አምባገነን መሆኑን ያውቃል - ለዚህም ነው እስከመጨረሻው ስልጣኑ ይዞ የወደቀው።

    • @user-up7ky7ry5d
      @user-up7ky7ry5d Před 8 měsíci

      መንጌን እግዚአብሔር ይወደዋል ።

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 Před 2 měsíci

    ኣጥናፉ ኣባተ እንደተባለው የዋህ ሰው ኣልነበረም። እንዳውም የደርግን በታች ሹማሙንቶችን ኣሰባስቦ ስብሰባ ውስጥ ሚኒስተሮቹ ዛሬውኑ ካልተረሸኑ 4ኛ ክፍለጦር ሊጨርሰን ነው ብሎ ነበር መንግስቱን ለማሳጣት የሞከረው። መንግስቱ ሳይወድ ችግር ውስጥ የገባዉ ስልጣኑን ለመጠበቅና ህይወቱን ለማዳን ስለነበረበት ነው።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 24 dny

    አሜረካኖቹ የኢትዮጵያ ኤምባሢ ተደበቅዉ ነዉ የጋናዉ መረ ጣሊያን ኢትዮጵያን ሢወር በምድረ እንግሊዝ ተቃዉሞ ሠልፍ ....ኡኡ..ያለን ኢትዮጵያን ኤምባሢ ሥለማይሠል....ተባበርን ወይሥታልን?

  • @mulugetahailu7280
    @mulugetahailu7280 Před 8 měsíci +1

    አሁን የሀገራችን ነገር እቃ እቃ ጫወታ ይመስላል

  • @oneethiopia7767
    @oneethiopia7767 Před 4 měsíci

    አንደበታቸው ሲጣፍጥ!! እኝህ ሰው በርግጥ የደርግ አባል ነበሩ???

  • @derestesfaye9240
    @derestesfaye9240 Před 7 měsíci

    What was Addis Ababa before Haileselassie? A few institutions in his time, meager by any standard, and in his name, wouldn't merit a blame.

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 Před 7 měsíci

    ብዛት ያለው ምሁራዊ ትንተና ሰምተናል።
    ግን ተግባራዊ ሆኖ እንዴት ሀገራችንን እናሻግራት?

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 3 měsíci

    ከቀ/ ኃ / ሥ ፣ ከደርግ ፣ ከኢህአደግ ዛሬም ከ... የሥሩ እየሰሩ ያሉት የኢትዮጵያ " ምሁራን " አቶ ፋሲካን ጨምሮ አድር ባይና የድል አጥቢያ አርበኞች ነበሩ ናቸዉ
    ለሕልናው በዕውቀት የሠራ የሚሠራ ምሁር ገና አልተፈጠረም ማለት ይቻላል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 2 měsíci

    Lewtteee enametalen bello kehadii tewlede yefeterew ye dergu tewlede teteyaqi naw !!!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 24 dny

    የብሔረሠቦች ጥናት ኢንሥትቱይት....በቀና ልቨቡና ነዉ ደርግ ያቐቐመወ ካርታም ተሠራ ወያኔ ካርታዉን ያገኜዉ ከደርግ ነዉ ብሔረሠብ ደርግ ነዉ የሾመዉ ..ወያኔለዕቨቡይ ተግባረ አዋለዉ
    ወያኔ ከአማራ ሣይኾን ከሸዋ ጋር ነወ ባላንጠነቱ..ገብረመሥቀል ሐይለሥላሴ ወልደስለሤዎችም ትግረይና ሴመን ሽዋ በዛ ይላለ
    የማይተዋወቅ አይጣላም ልበልን?

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 8 měsíci

    No shame in Ethiopian politics it looks like there is no regrets no apology no sorrow in Ethiopian culture

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Před 7 měsíci

    ቅይጥ ኢኮኖሚውን ከመሸ በኋላም ቢሆን ተቀበሉት እኮ!የኛ ነገር የጠላነውን ሀሳብ በመውደቂያችን ዋዜማ የመቀበል በሽታ አለብን እና ዛሬም በሀሳብ የበላይነት የመረታት ችግራችንን ባንተው እንቀንስ። ሽንፈት አይደለም።

  • @user-mp4hr8jb6c
    @user-mp4hr8jb6c Před 8 měsíci

    iwinet new yih yenem hasab new hagerituwa betesasate menged temerta neber besime fiwidal hulunim ikul deha adirgewachewal meret larashu bilew minim lemayawik meret tesetitot sayaris asaderew

  • @workusalia7734
    @workusalia7734 Před 7 měsíci

    በ50ዎቹ እና 60ዎቹ ላይ የነበሩት ናቸው ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቋት

  • @user-sz3fc6xt5v
    @user-sz3fc6xt5v Před 7 měsíci +1

    Ye hulet bisil sewoch weg!!!

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 Před 8 měsíci +5

    እነሱ ሀገር ለመገንባት ሰው ገድለዋል። ያንተ ትውልድ ግን ሀገር ለማፍረስ ሰው ያርዳል፣ ያቃጥላል በቁም ይሰቅላል። ያን ትውልድ ለመክሰስ ወይም አቶ ፋሲካን ለመገሰፅ ዊዝደም ያለው ትውልድ የለም

    • @zerihundesalegn166
      @zerihundesalegn166 Před 8 měsíci +1

      የሚገርመው ሥራችሁን እንኳን ሠርታችሁ ያጠፋችሁት ህዝብ ለዚህ ውጥንቅጥ ከጣላችሁት በኃላ አሁን እራሳችሁን ነፃ ለማውጣት የምትላላጡት ነገር መጥፊያችሁን እንጂ መዳኛችሁን አያመጣም:: ይሄ ትውልድማ እየመጣላችሁ ነው::

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 Před 7 měsíci

      ትክክል!

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 Před 7 měsíci

    "አብዮት" ከቃሉ ontology ስንነሳ "አበዬ" ፣ "እምቢ አለ"፣ " "አመፀ":ከሚለው የተገኘ እንጂ የአብዮቱን ውጤት (outcome) አይቀሬነት አያረጋግጥም። ቢሆንም የኢትዮጵያ አብዮት ለውጥ አልተገኘም ማለት አይደለም።

  • @tesfayeyimam3700
    @tesfayeyimam3700 Před 7 měsíci

    There is no and has never been 'nation-building' in Ethiopia.

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Před 7 měsíci

    አሁንም ስልጣኑን እንደገና በያዛችሁት ደርግ

  • @addistedla
    @addistedla Před 24 dny

    ፋሲካ ሲደልል ወያኔን ሲጠላያስቀኛል

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 Před 18 dny

      ወያኔ ጭራ ቀረሽ ሰይጣን ነው ለምን አይጠሉትም ብለህ ታስባለህ

  • @henokgirma3197
    @henokgirma3197 Před 3 měsíci

    ጓድ ፋሲካ ሲደልል እራሱን ያሸነፈ ሰው ነው።።

  • @john7630
    @john7630 Před 7 měsíci

    Endale geta garage newi Amara???¿?? Your Mindi set

  • @john7630
    @john7630 Před 7 měsíci

    How about china 😂😂😂😂😂e😂😂🎉🎉🎉

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před 7 měsíci +1

    እናንተ የሮታሜ ትውልድ እግዚአብሔር ደፍቶ ወደሲአኦል ይወርውራችሁ። ደሞ መፅሃፍ ፃፍኩ ይላል እንዴ! በትውልድ ደም ኡተፃፈ መፅሃፍ ምንቦጣኝና ነው እንደናንተ ያለውን የአዕምሮ ሽባ የምጦረው።

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 Před měsícem

    ይሄ ትውልድ እነዚህ ሽማግሌዎች መስማት ትቶ: ሁሉንም 1960 ማለቴ ነው። በራሱ ማሰብ ማሰላሰል ካልቻለ ዋጋ የለውም። እባክህ እነዚህ እያቀረብክ ትውልዱ እንደ አህያ አትጫነው።

  • @john7630
    @john7630 Před 7 měsíci

    Steel they fear ??????😂😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 7 měsíci

      Steel or still? ምንድን ነው ፈርተዋል ያልከው?

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 Před 7 měsíci +1

    አቶ ፋሲካ ሲደልል:
    1. ጃንሆይ ለእያንዳንዱ ገበሬ 10 ሄክታር ይስጠው ብለው ፓርላማው 3 ጊዜ እንደተቃወማቸው እያውቃችሁ ለምን ከሕዝብ ደበቃችሁ?
    2. የዚችን አገር የቁልቁለት ጉዞ በተለየ የተፈጥሮ ወደቧን ቃሮራን ለሻቢያ ስትለቁ አ የጀመራችሁ እናንተ አይደላችሁም?
    3.ለአገር የተዋጉትን አርበኞች አድሃሪ እያላችሁ ወጣቱን አናርኪ እያላችሁ የገደላችሁ እናንተ አይደላችሁምን? ሃፍረት የላችሁም?
    ለዘመናት ተከብራ የኖረች አገር አፍርስህ ወሬህን ስታወራ አታፍርምን??

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 7 měsíci

    የደርግ ርዝራዦች ይቅርታ እደ ይቅርታ ፈንታ ያለ የሌለ በመዋሸት መፅሐፍ እየሸጡ ገንዘብ በማግበሰበስ ላይ ይገኛሉ።

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 Před 3 měsíci

    አንድ ዶክተር ኢኮኖሚስት ከአሜሪካ መጥቶ ለተወሰነ ጊዜ ሠርቶ የአብዮቱ አካያሄድ ልክ ስላልመሠለው ጠፍቶ ከአገር ወ። እርስዎ ግን ወያኔ እስኪያወርድዎ ድረስ የድሎት ኑሮን መርጠዋል።

  • @zm645
    @zm645 Před 7 měsíci

    Yenezi tiwld dafa nw ezignaw zemen lay Myacharsen

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 21 dnem

    ይሄ corny ጭብጨባ ቢቀር ጥሩ ነው:: አጨብጫቢ ያበዛብን እሱ ሳይሆን አይቀርም::

  • @47sh01
    @47sh01 Před 21 dnem

    ላለፈውም ሆነ ለአሁኑ ትውልድ ውድቀት ደራሲው ከተጠያቂዎች አንዱና ግንባር ቀደም ናቸዎ።

  • @tajedinmohamed3939
    @tajedinmohamed3939 Před 25 dny

    አቶ ፋሲካ የአቋም ሰው ግልጽ ሊመሰግኑ ይገባል

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 Před 8 měsíci

    ሼባው ገንዘቡን ከየት አመጡት ከህዝብ የሰበሰቡት የግል ንብረታቸው አይደለም

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 8 měsíci +5

      የእውቀት ፆመኛ ነህ? ምን ታውቃለህ! መጀመሪያ ተማር! ዱቄት!

    • @tsegaye4444
      @tsegaye4444 Před 8 měsíci

      @@davehm1825 ጀላ ራስ አነደድተም ሰው ሆነህ አፍህን ትከፍታለህ ብድ ጭንቅላት

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Před 7 měsíci

      @@davehm1825 👍👍👍

    • @solomonezezew7948
      @solomonezezew7948 Před 7 měsíci +1

      አስተያየት ለመስጠት አትመጥንም።።

    • @tsegaye4444
      @tsegaye4444 Před 7 měsíci

      @@solomonezezew7948 ላይመለስ መንጌ ወደ መቃብር ሸኝቶታል ተረት ተረት እያወራህ ተፅናና

  • @ethioethio1748
    @ethioethio1748 Před 7 měsíci

    እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት መባል እንዳለበት ያሳዩ ትልቅ ሰው ሁለተኛውን ቅጽ በጉጉት እየጠበኩ ነው