"አባቴን በመግደላቸው ሊቀመንበር መንግስቱ ይቅርታ ጠይቀውናል!" | ምርጥ የሐበሻ ጀግና! | Negere metsehaf | ነገረ መጽሐፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 12. 2023
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #ነገረ_መጽሐፍ #negere_metsehaf #endalegetakebede #tereka #newethiopianbook
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 117

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 Před 7 měsíci +9

    በጣም ክቡር ጀግና አባት ሰው የማስታወስ ችሎታዎ ማራኪ ነው 💚💛❤ እድሜና ጤናን እመኝልዎታለሁ !!!አበርትተውናል!እርስዎ ሲተርኩ ኢትዮጵያ የምታወራ ነው የመሰለኝ::

  • @woldu100
    @woldu100 Před 6 měsíci +2

    አንደኛ እንግዳ!! ድንቅ ግለሰብ:: ታሪክ አፍ አውጥቶ ሲናገር እንሆ!! ሰው በዚህ ልክ ይህንን ያህል ማስታወስ መቻል ተዓምር ነው::

  • @GedionZewdu
    @GedionZewdu Před 7 měsíci +6

    ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ዋጋ ለከፈሉ ጀግኖቿ በሙሉ

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 Před 7 měsíci +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኘልወታለሁ ❤🙏🙏🙏 ዶ,.ር እንዳለጌታ እናመሠግናለን ተባረክ። 🙏🙏🙏

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 Před 7 měsíci +1

    ስንቱ ወንድ ተኩል ተረስቷል እኮ በኢትዮጵያ ። ጎዘዞች እና ባለ ራዕዮችን ያብዛልን።

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 Před 7 měsíci +4

    ዶክተር ታለጌታ ስምን መልዕክ ያወጣዋል ይላል ያገሬ ሰው የሒወት ታሪክህን ቅርብ ጊዜ ከሚዲያ ላይ በወላጅ እናትህ ሰምቸው ተፈጥሮህ ቅን ነው ይሄ ደግሞ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ነው አሁንም ይጨምርልህ ስለ ሻለቃ ጳውሎስ የሰማሁት የመንፈሳቸውን ጥንካሬ እንዲሁም የሐገር ባለውለታ ሆነው ማንም ዘወር ብሎ ያላያቸው ግን ሐገር ሲያቃጥሉ ሲዘርፉ ሲያወድሙ የኖሩት እነ ሌንጮ ለታ እንዲሁም የኦነግ አመራሮች በሙሉ የሐገርና የወገን ሸክም ሆነው መንግስት ጥበቃ እያደረገላቸው ሲጦሩ ማየት እንዴት ያማል ከምድራዊው ፍርድ ቢያመልጡም ሰማያዊው ፍርድ ይጠብቃቸዋል ሻለቃ ጳውሎስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና የስጦት።

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 7 měsíci +7

    ምን ያህል መልካም ሰዉ ናቸዉ ዛሬም ያባታቸውን ገዳይ አክብረዉ ይጠራሉ በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ ያሳጣዉ መንግስቱ የተማሩና አዋቂ የአፄ ሃይለሥላሴ ጄኔራል እንደነበሩ ልጅ ሆኜ እሰማ ነበር

  • @Sile-economics_abouteconomics
    @Sile-economics_abouteconomics Před 7 měsíci +4

    ሻለቃ ጳውሎስ በዚህ እድሜዎ ትውልዱ የአባቶቹን ታሪክ እንዲያውቅ ላደረጉት ተግባር በጣም እናመሠግናለን! ዶ/ር እንዳለ ካንተ ጋር ዘመንን መጋራት ኩራት ነው!

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p Před 7 měsíci +1

    እድሜ እና ጸጋውን ያድልዎት ሻምበል ጳውሎስ ጌታቸው ዶክተር እንዳለ በርታ ብዙ መስራት የምትችል ሰው ነህ ተስፋ አስቆራጭ ትውልድ ቢገጥምክ እንኳን ፅናቱ ሰጥቶህ ህዝብን ለማስተማር ህዝብን ለመለወጥ የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před 7 měsíci +6

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በ ሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ አንዱ ምክንያት እናንተ ጊዚያችሁን ሰጥታችሁ ይሄንን ትምህርት ሰጪ ለ ትውልድ ጠቃሚ ነገርን የምትመለከቱ እውነተኛ ሰው ናችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ጠብቃት

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 Před 7 měsíci +2

    ዶ/ር እንዳለ ጌታ የዘመናችን አስትማሪና ትልቅ ሰው እናከብርሀለን ሻለቃ ጳውሎስ ለኢትዮጵያና ለትውልድ አባታቸው ጭምር ላደረጉት መስዋእት እናመሰግናለን እናከብሮታለን ትውልድ አይረሳቹም ።

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před 7 měsíci +5

    ትልቅ ሰው ትልቅ ነው
    ሻለቃ በማየቴ በመስማቴ ደስ ብሎኛል እረዥም እድሜ ለሻለቃ🙏🙏🙏🙏

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 4 měsíci

    እጅግ በጣም ውድ የሆነ ስብስብ ነው። ደራሲው ደግሞ ይለያሉ። ዶ/ር እንዳለ እና ዶ/ር ዘላለም እናመሰግናለን።

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen8462 Před 7 měsíci +1

    ድንቅ ፕሮግራም ነው አዘጋጁን እናመሰግናለን
    የኢትዮጵያን ታሪክ ብዙ ጊዜ ለመቅበር ይሞከራል ነገር ግን በጭራሽ አይቻልም ብርቅ ኩሩ ጀግኖች ህዝቦች ታሪክ አዋቂዎች አሉዋት

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 Před 6 měsíci

    በእውነት እኝህ ሰው ምን ያህል በታሪክ እና በተለያዩ እውቀት የተሞሉ እንደሆኑ መረዳት ይቻላል። ማንበብ ሰውን ሙሉ ያደርጋል። እንኳን ለቤተሰብዎና ለሀገር አምለክ እረድቶት ለትውልድ ይህን በመጽሐፍም በሃሳብም እንዲያስተላልፉ አበቃዎት። ታሪክ ሲያወሰዎት እንደሚኖር ጥርጥር የለኝም። ይበል እላለሁ። ከደረጀ ኃይሌ ጋር ያረጉትን ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታትዬዋለሁ። አሁን ደግሞ ይህን ስሰማ ለካ "ሰውየው የልብ ሰው ናቸው " አልኩ። እግዚአብሔር የሰጠዎትን እድሜ በከንቱ ስላላባከኑትና በመክሊትዎም ሰለነገዱበት እንኳን ደስ ያለዎ እላለሁ። እድሜ ከጤና ጋር እንዲበዛልዎ ተመኘሁ። ወንድሜ እንዳለ ሥራህ እጅግ ያስደንቀኛል በቀደም በነይልማ ደሬሳ ቤተሰብ የተገኘው የመጻህፍት ሰጦታ ፕሮግራም ተከታትየለዋለሁ። ትልቅ ሥራ እየሠራህለት ነው ለተተኪው ትውልድ። አደራህን ተስፋ በሚየስቆርጠው የሀገሪቱ ወጀብ ሳተበገር ተረካቢዎች እሰክትተካ በሥራህ ጽና እላለሁ።

  • @mesfinmekonnen3090
    @mesfinmekonnen3090 Před 7 měsíci +3

    ዶ/ር እንዳለ ጌታ ሰለምታደርገዉ ሁሉ እግዚያብሔር ዉለታህን ይክፈልህለመፅሀፍ ያለህ ክብር የተለየ ነው መጪው ትዉልድ በመልካምከሚያነሳቸዉ ኢትዬጲያውያኖችአንዱነህ ሌላው ሁሌም የሚገርመኝ EBS የሚሉት ትዉልድ አምካኝ የtv ጣቢያ የተሰጠው የአየር ግዜ ሰለፀጉርና ቅንድብና ሰለመሸቨታቤት ግዜውን ያቃጥላል ያንተ ፕሮራም ደግሞ ሳንጠግበው ያልቃል ሰዓት ንበተመለከተ ትንሸ ቢጨመር ለማለት ነው ዶ/ር አክባሪህ ነኝ ከሎስ አንጀለስ ።

  • @TrunehYirga
    @TrunehYirga Před 7 měsíci +1

    ክብር ምስጋና ለሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው
    ፍፁም አርበኛነት ትልቅ የሐገር ፍቅር እና የሚደነቅ ጀግንነት

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 Před 7 měsíci +5

    ወገኖች ከተያዝንበት ነገሮች ወታችሑ ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስን አስተላልፋ ።የሚደንቅ ታሪክ ነው ።

  • @atrsawandualem7674
    @atrsawandualem7674 Před 7 měsíci +3

    እውነትም አስተማሪ ተሞክሮዎች ያላቸውን ሰው ነው ያቀረብከው። Thank you so much Dr. Endalegeta.

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 Před 7 měsíci +7

    እድሜ ሰጥቶኝ እንደ እርሶ ያለ ባለቡርህ ኣዕምሮ ያልስማሁትን የሀገሬን ጀግኖች እንድናውቅ እትዮጵያዊነትእንድንረዳና እንድናውቅ የታሪክ ምስክርነትዎት በዝህ መልክ ስለኣበረከቱልን እግዝኣብሔርን ኣመሰግነዋለሁ ! ያሰቡትን ፣በቀጣህ ጊዜ ለመሥራት ያሰቡትን ከፍፃሜ ለማድረስ ረዥም ዕድሜን እግዝኣብሔር ይስጥዎት።

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před 7 měsíci +7

    የአቤል ጳውሎስ አባት:: መቼም ከደረጄ ሃይሌ ጋር በነገራችን ላይ የሚለውን ታሪካዊ ቃለ-መጠይቅ ማየት ግድ ነው::

    • @zerihundadi6591
      @zerihundadi6591 Před 7 měsíci

      እውነት ነው እሚገርም ትረካ ነበር እሚመስለው ከደራው ጨዋታ ጋ

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 Před 7 měsíci +2

    ጀግና የጀግና ዘር

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před 7 měsíci +6

    ምርጥ የኤትዮጵያ ወታደር 💚💛❤

  • @user-lq8np7sh4b
    @user-lq8np7sh4b Před 7 měsíci +4

    ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸውን ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ ቃለ መጠየቅ አድርጎላቸው እውነት በጣም ደጋግሜ አዳምጫቸዋለው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው በጣም ነው ያከበርኳቸው በጣም ነው የወደድኳቸው

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia9357 Před 7 měsíci +1

    ይህን ድንቅ ስራ ሌሎችም ኢትዮጵያውያ ያሉ ትምህርት ቤቶች ቢታደለ ነገ የሚመጡ ትውልድ ይጠቅማል

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh Před 7 měsíci +1

    መረቅ አይገልጸውም ወይም ጣፋጭ ወይን።
    በዕድሜዬ በሚዲያ እንዲህ ያለ ስሜት ተሰምቶኝ አላውቅም።ድንቅ ነው አንደበታቸው ይጣፍጣል የታሪክ ንግግር የማስታወስ ችሎታቸው ድንቅ ነው።
    ዕድሜ ይስጥዎት።
    ምስጋና ለዶ/ር እንዳለጌታ ይለፍልኝ።

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před 7 měsíci +4

    ጀግና

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 7 měsíci +3

    😭😭😭 ክብር ለናንተ ለሞት ለተዘጋጃችሁ ለኛ። ከደረጄ ጋዜጠኛ ጋር ቀርበው አይቻቸው ነበር። ጨዋ የአባታቸው ገዳይ አክባሪ በጣም ይገርማል። ቀላል ደንበኛ ስንቅ።
    ሻለቃ ተፈራ ፈታንህ በለው በመርፌ ወግተው ገደሉት ወያኔዎቹ። ሻለቃ ተፈራ በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ ሚና አለው ማስረጃዎች አሉኝ። ሻለቃ ተፈራ የእስርቤት አስተዳዳሪ ነበር ያቁታል ማለት ነው ። መታደል እኮ ነው የነበሩትንም አስታውሶ መፃፎት። እናመሰግናለን ጤንነት እድሜ እመኛለሁ ሁሉን ስላካተቱ አቤት የማስታወስ ችሎታ እግዜር ይሰጥልን ትክክል አበባል።
    አሜን አሜን። ስልካቸውን እንዴት አገኛለሁ ተባበሩኝ እኔም እወስዳለሁ።🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 7 měsíci +1

    ተማሪዎቹን ሳይ እንባዬን መያዝ አቃተኝ ሀገሬ ናፈቀችኝ።

  • @user-yb5fx6jl2v
    @user-yb5fx6jl2v Před 6 měsíci

    ሻለቃ ጳውሎሰ ጌታቸው የደቡብ ዕዝ መሀንዲሰ መኮንን ሆነው አቃቸዋለው ጀግና መኮንን ናቸው በጣም ማንበብ የሚወዱ መኮንን ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ተመኘው ።

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 Před 7 měsíci +1

    ሻለቃ ጰውሎሰ እድሜና ጤና ይስጥዎት ጌታየ ታሪክ ሰሪው ይሞታል ታሪክ አይሞት

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie1519 Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጦት

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 Před 7 měsíci +1

    ሻለቃ ጥንካሬው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይድለው መንግሥቱ የስንቱን ቤት ነው የዘጋው ።

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Před 7 měsíci +1

    የምለውን አጣሁ
    በ78 እድሜ ያስታወሱት ግዙፍ ተግባር ለመንገር በብዙ ፈተና አልፈው አባቶ በሾሙት ተገድለው አስታውሰው ትክክለኛ ታሪክ ነገሩን
    ባለፈው ራስ መንገሻ ስዩም በ97 አመታቸው ሲገልጡ እኔም አሁን 67 ሆኜ የራስ መንገሻን ተመኘሁ
    አሁን ቀንሼ የሻለቃን 20 አመት ተመኘሁ ጉዳት ደርሶባቸው እግርና አንድ አይን አጥተው ¡¡¡¡ ገራሚ!¡¡ ይሕም አለ¡¡¡
    ዶ / ር እንዳለጌታ ከበደ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ደግሜ አመሰግናለሁ

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 Před 7 měsíci +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yewoinshetmekonnen5013
    @yewoinshetmekonnen5013 Před 2 měsíci

    እራሳቸው መጽሐፍ ናቸው። ድንቅ የማስታወስ ችሎታ ። "ኢትዮጵያ ልጆችሽን አስቢ ። " እድሜ ይስጦት የሚቀጥለውን መጽሐፎን እንዲያበረክቱ። የሚገርመው በኛ አገር ታሪክ ባለታሪክ ድርጅቶች መለት የጦሩ ክፍል እንኳን ሰነድ አለማስቀመጡ ምሳሌ የኮሪያ ዘማቾች 6000 ከስድስትሺ በላይ የክብር ዘብ አባላት ዘምተው ከዋና አዝማቾችና ከሞቱና ከቆሰሉ በስተቀር የዘማቾቹ ስም የለም። ይህ በዚህ ትውልድ ሊበቃ ይገባል። ላቅራቢው ምስጋና ይሁን።

  • @samitesfaye3065
    @samitesfaye3065 Před 7 měsíci +4

    እናመሰግናለን ሻለቃ❤
    ነብስ ያለው ፕሮግራም ❤

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 Před 7 měsíci +4

    እኝህን የኢትዮጵያ ምርጥ አባት ማንነት በማወቄ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የተመኙትን ዕድሜ ከጤና ያድሎት ጌታዬ

  • @besemay
    @besemay Před 7 měsíci +1

    ግሩም ነው!

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Před 7 měsíci +2

    ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 Před 7 měsíci +1

    Major Paulos is an intelligent man . God bless you.

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Před 7 měsíci

    ጎበዝ ፀሐፊ ደርሶት አሪፍ ተራኪ
    እንደሚተርከው መፅሐፍ ቁጭ ብድግ የሚያደርግ የንግግር እና የማስታወስ ክህሎት ያላቸው ታላቅ ቅርስ የሆኑ የሀገር ባለዉለታ ናቸው
    እረጅም እድሜ 🙏

  • @yonasabate2831
    @yonasabate2831 Před 6 měsíci

    ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሻለቃ ጳውሎስ እግዚአብሔር አምላክ ኤድሜውን ከጤና ጋዜጠኛ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ❤🙏❤

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 7 měsíci +2

    This man is among the rarest of Ethiopian heroes. His memory is beyond belief. He speaks of things past so long ago as if he is reading a written note. The way his father stood for Menhistu H/Mariam only to be finally betrayed by Menhistu in such a cruel ways is heartbreaking and a riddle of human behaviour. Long life to this great man!!!

  • @demissieamose7921
    @demissieamose7921 Před 7 měsíci

    እረጅም እድሜና ጤና ለቀደምት አለቃዬየጀግናው የቀድሞ ሰራዊት አባልና የጀግናው ጄ ጌታቸው ናደው ልጅ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው እመኛለሁ ጀግንነት ሁሌም ለትውልድ የሚተላለፍ ህያው ምስክር የሚሆነው እንዲህ እውነተኛ የተጋደረሎ ታሪክ ሳይዛባ ለትውልድ ማስተላለፍ ሲቻል ነው
    እኒህን ውድ የሀገር ሀብት ጀግና ስራዬ ብላችሁ ያሉበት ድረስ ሄዳችሁ ይህን ድንቅ ታሪክ ያጋራችሁን እውነትም እማማ ኢትዮጵያ በፍቅር ውስጣችሁ እንዳለች ማረጋገጫ ነው እግዚአብሄር ለሀገራችን ኢትዮጵያ የምትመኙት መልካሙ ሁሉ እንዲሳካላችሁ ከምስጋና ጋር ልባዊ ምኞቴ ነው
    ለእናት ጀገራችን ኢትዮጵያ ለዛሬው ትውልድ ያደረሱ ጀግኖች የተጋደረሎ መስዋትነት ታሪክተዳፍኖ አይቀርም
    ኢትዮጵያችን ዛሬም እንደ ትላንቱ በቆራጥ ልጆቿ መስዋትነት በፍቅር በእኩልነትና በአንድነት ፀንታ ለዘላለም ትኖራለች።
    ሻለቃ ደምሴ ዮሃንስ
    ታህሳስ 16/2016
    December 26/2023

  • @eyosiyasematiwos1124
    @eyosiyasematiwos1124 Před 7 měsíci +1

    GOD Bless you
    All of you
    We love you 💓

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee3738 Před 6 měsíci +1

    Wow what a brilliant person he is. I have never seen a person at 77 with such a huge caliber. We really need part two, three four...of this panel. Thank you to those who made this program a reality. I am not impressed only with his brain but also his heart. A country with such an exceptional personality shouldn't find itself in such a messy internal situation. We should regret it really.

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን!! 🙏❤️

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před 7 měsíci +7

    Very very interesting History!!! Yes, shalka phawul is very Birilint man who did Greatest accomplishment for ethiopian people!! He explined the ethiopian History and written different Ethiopian History book . So many new generation can learn a lot of things from this amazing History book.

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 Před 7 měsíci +2

    Amezing couragea and ,determination this generation have to learn alot from shaleka paulose and keep his legacy too.

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 Před 7 měsíci +3

    What a great story. ❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 7 měsíci

    አባታችን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጦት ገና ብዙ የሚያደርጉ አባት የሚያኮሩ አባታችን ኖት እንዲህ አይነት አባቶችን የሀገር ተቆርቃሪዋችን ያኖርልን ድሮ ዘር ሀይማኖት ሳይባል ሀገርን ወደው የኖረ ህዝብ ነበር አሁን ያንን ለማጥፋት የተሰበሰበ ወንበዴ የበዛባት ሀገር ሆናለች ለሀገሪቱ ብ ያለው እኝህን አባት ሰምቶ እውነተኛውን መጵሀፍ ያንብቡ አባቴ ይኑሩልን እንደዚህ ያስደሰተኝታሪክ የለም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qu9us4pc9p
    @user-qu9us4pc9p Před 7 měsíci +3

    I am really impressed by the work of Shaleka Paulos. His detailed knowledge of Ethiopian heros at different times of history with practical answers is amazing.His direct participation and living in the process Nation building , most importantly his positive out look to any kind of hardship and challenge will educate the new generation Ethiopian Youth. Thank you very much and May the almighty God keeps you healthy and give you more years ,more time so that the young generation benefits from your incredible experience . Thank you,

  • @besemay
    @besemay Před 7 měsíci +1

    ግሩም ነው! እንደገና።

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 Před 7 měsíci

    ሻለቃ ጳዉሎስ እግዚአብሔር ዕድሜዎን ይባርክ እንደዚህ ሆነዉ ባየሁ ዕለት እጅግ ነዉ የደነገጥኩት የሐገር ባለዉለታ ጀግና መቼም የማያልፍበት መንገድ የለም በዉትድርና ዘመንዎ ትልቅና የጨከነ የሀገር ጉዳይ ነዉ ታሪክ ያስታዉስዎ ሻለቃ በሕይወት ዘመንዎ የማይቆጭ ዕድሜ በማሳልፍዎ ደስ ይበልዎ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ያዘጋጀዉን መንግሥቱ ያብቃዎ ።
    በተረፈ በተደጋጋሚ በየሚዲያዉ ላይ ሳገኝዎ በአክብሮት እያደመጥኩ ነዉ ዕድለኛ ነኝ ። ሻለቃ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን 20 ዋን አምላካችን እግዚአብሔር ይጨምርልዎ ፀጋ ይብዛልዎ።

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 Před 7 měsíci +1

    ፍሬ ጄኔራል ጌታቸው ናደው
    አሻራ መጣል የምር የሚያውቀው
    እሱ ነው ጀግና ጳውሎስ ጌታቸው
    ዘረ ጀግና ነው በፍቅር ተዋጊ
    ይቅር ባዩ ሰው የምር ተዋጊ
    የሃገር ግንበኛ ቀያሽ መሃንዲስ
    ኢትዮጵያዊነት በፍቅር የሚቀይስ
    የሆዱ ፍሬ አንጀት የሚያርስ
    ዘርህ ይብዛልን ላገር ይዳረስ
    በዘረኝነት ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ
    እድሜና ጸጋ አምላክ ያብዛልህ
    ውጥን ሃሳብህ ይፈጸምልህ
    ደቀ-መዛሙርት ከስር ያፍራልህ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal Před 7 měsíci

    ዋውውው💚💛❤
    ለተከበሩ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ለሻለቃ ጳውሎስ ጌታሁን ናደው፣ እግዚአብሄር የአብርሀምን እድሜ (120) ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት👏አሜን/3
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ እግዚአብሄር ይስጥልን🙏
    ኢትዮጵያ በቆራጥ ልጆቿ አንድነቷና ልዑዋላዊነቷ ተጠብቆ ለዘልዓለም በክብር ትኑር💚💛❤ 💚💛❤

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Před 7 měsíci +14

    NBC ትልቅ ምስጋና ይገባቹሐል በጣም በሚገርም ሁኔታ ትውልድን የሚያስተሳስር እጅግ ነብስ አድን ፕሮግራም ስላዘጋጃቹ ከልብ ደስ ብሎኛል። ለማታውቁት ይህ ዊልቸር ለይ ቁጭ ብሎ ትውልድን እንደ እስራስ የሚቀርፀው ሙሉ ስሙ ሻለቃ ፓውሎስ ጌታቸው ይባላል አባቱ ብርጋዴር ጀነራል ጌታቸው ናደው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው senior ጀነራሎች በግርማ ምገሱ ና በ እውቀቱ የሚታወስ ሲሆን የሻለቃ ፓውሎስ ልጅ ደሞ እውቁና ብርቅዬው ሙዚቃ አቀናባሪው አቤል ፓውሎስ ጌታቸው ነው በቃ ይህን ሁላ ያልኩት ትውልዱ ከዚ ቤተሰብ ኢትዮጵያዊነቱን ያጣጥማል ብዬ ስላሰብኩ ነው እረጅም እድሜ ለ ኢትዮጵያ ጀግኖች ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ቀሪ ዘመነዎትን ያርዝምለዎ ሻለቃ
    ታላቅ የታሪክ ሙዚዬም ለሀገር የጠቀሙ የሚጠቅሙ ሀገራቸው ያልጠቀመቻቸው አስደናቂ ባለብሩህ አዕምሮ የሀገር ሀብት ምንም ቃላት የማይገልጻቸው ታላቅ ሰውጨምሮ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @danielawraris5599
    @danielawraris5599 Před 7 měsíci +2

    I love the story! Thank you for presenting such a brave perseverant Ethiopian! Ethiopia needs these people more than any thing now.

  • @user-dp7oq4kj6i
    @user-dp7oq4kj6i Před 7 měsíci +1

    ይቺ ሀገር የጉድ አገር እኳነች ጀነራል ጌታቸውን ናደው የሚያቀው ነው የሚያቀው

  • @dkidane870
    @dkidane870 Před 7 měsíci +2

    እንዳለ ጌታ
    ፕሮግራምህን በጣም ነዉ የምወደው ፤ እንግዳህን ሰታቀርብ የመጸሀፉን ሰም አሰቀድመህ ንገረን , ጠረጴዘው ላይ ብታቆመው ለተመልካች ጥሩ ነው

  • @bubuabubu1
    @bubuabubu1 Před 7 měsíci +1

    I think it is much better and good lesson to present us such heroic father than those who deny God.

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před 7 měsíci +2

    ታሪልክን ከስም ግዜና ቦታውን ሳያዛንፉ ሲናገሩ ይገርማል:: ምን አይነት ባለትልቅ የአዕምሮ ባለቤት ናቸው?

  • @Hornland
    @Hornland Před 7 měsíci +1

    ሰው አላት ኢትዮጵያ። እኝ ሰው የሰው ልጅን ኃይል ልኩን እምናይባቸው ፣ እንዲሁም አምላክ ሰውን በመፍጠሩ እንዳይፀፀት የምህረቱ እና የቸርነቱ ቃልኪዳን እንዳይታጠፍ ምክንያት የሆኑ ናቸው።
    1) ጀግና አባታቸው በጎ በዋሉለት ሰው ፣ ያውም የአገር መሪ ተገደለ
    2)ለተፈፀመባቸው ክደት እና በደል በካሳነት መልክ ታሰሩ
    3)አባታቸው እና አያቶቻቸው ዋጋ የከፈሉላት አገር በዘር ተከፋፍላ ተበተነች
    4) ለ27 ዓመት የለፉለት ተቋም ጡረታ ከለከላቸው
    5)በስተርጅና ኑሮን ለመጋፈጥ ላይ ታች ሲሉ ሲደክሙ በነበረበት በአንድ የተረገመ ቀን ሁለት እግራቸውን ያሳጣ አደጋ ደረሰባቸው
    6) ይህ ብቻ አይደለም አንድ አይናቸውም በጉዳት ማየት ተስኖታል
    በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ህዝብ እና አገር ቸል ቢላቸውም እርሳቸው ግን አገራቸውን በቅንነት ከማገልገል አልቦዘኑም።
    ለአንድ ብርቱ ለአገሩ ቀናኢ የሆነ ጀግና በገዛ አገሩ እና ማህበረሰብ ቸል መባሉ ሳያንሰው ፣ ለውለታው ምላሽ በእስር እና በእንግልት የጡረታ ዘመኑን እንዲገፋ መደረጉ ተስፋ ቢያስቆረጥም ፣ እኚህ ሰው ግን ከማንም ብርቱ ነኝ ባይ የበለጠ ተስፋን የሰነቁ ናቸው።
    ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ናት የምትባለው እንዲህ ያሉ ለማመን የሚከብድ ባለታሪክ ሰዎችን ምድሯ ስለሚያበቅል ነው።

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 7 měsíci

    አባቴ ስንቅ ነዎት 💚💛❤️

  • @agergizatendeshaw5265
    @agergizatendeshaw5265 Před 7 měsíci

    ከእባቶት.የተማሩት.የሀገር.ፍቅርና.ታምኝነት.
    ይዘው.እሁን.ለእሉበት.ዓድሜ.በመድርስዎ.
    እጅግ.የሜያደንቅ.ታሪክ.በሆኑ.ትውልድ.
    የሜያኮራና.ለመሆን.የሚጋብዝ.መሆንም.
    የሜያችል.በእሁኑ.ጊዚ.የማይገኝ.ታላቅ.በርከት.ነው.የስጡን.ቅሪው.ዘመነዎትን.ይባርክ.!!

  • @belaywubetu7841
    @belaywubetu7841 Před 7 měsíci

    Hero

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u Před 7 měsíci +1

    ሃይ እትዮጵያ😂😂😂😂❤❤❤

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis Před 6 měsíci

    I would certainly read his book for its beautiful storytelling and educational value. An academician, a hero, a father, and the son of a general! His contribution to producing readers and scholars is impressive.
    I would certainly read his book.
    Side note: many in the east, particularly Somalis, have experienced discrimination at several levels, including the opportunity for education, simply for the land dispute with Somalia.

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Před 7 měsíci +3

    ይህች ሀገር የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ
    ጡርታ እንኳን መከልከል

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 Před 7 měsíci

    በእውነቱ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው የኢትዮጵያ ኢንሳይ ክሎፒዲያ ሆነው እንዲፈጠሩ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያን የፈጠራቸው የተባረኩ ቅዱስ ስውናቸው እሁንም 20 እመት እይደለም ከዛበላይ እደርቦ ደራርቦ ይስጦት እንዳለ ጌታ ከበደ እንዲህ እይነት የኢትዮጵያን ብርቅዬጀግና ስው በማቅረብህ እጅግ እመስግናለሁ እድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 7 měsíci

    WOW you bring metal man !! Long life for you Father. Shame of this generation politicians. Anti people, anti country.shaleka gifted mind ❤❤❤❤.

  • @eyosiyasematiwos1124
    @eyosiyasematiwos1124 Před 7 měsíci

    Good bless you
    All of you

  • @ahmedhassen6907
    @ahmedhassen6907 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @afeworkbiniyame8845
    @afeworkbiniyame8845 Před 7 měsíci

    Respect for those who sacrifice for Ethiopia.

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 6 měsíci

    Interesting story ! By the way, there used to be a picture in my parents home that showed General Getachew Nadew awarded a medal to my father who used to be an Airborn back then.

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 Před 7 měsíci +2

    ያገር ሃብት (እንቁ) ማለት እኝህ አንዱ ናቸዉ

  • @user-ub8dc7no2o
    @user-ub8dc7no2o Před 7 měsíci +1

    እኛም ኢትዮጵያዊ ነን??

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u Před 7 měsíci

    ❤❤❤😂😂😂ሃይ እትዮጵያ ዬጉድ ሀገር

  • @luluaual1873
    @luluaual1873 Před 7 měsíci

    10:31 Halmarm

  • @Bio650
    @Bio650 Před 7 měsíci +1

    ቦቅቧቃው መንግስቱ ጥላውን የማያምን

  • @user-lq8np7sh4b
    @user-lq8np7sh4b Před 7 měsíci

    እኔ እምልህ ዶክተር እንዳለ ጌታ

  • @user-mh2ps1ly2h
    @user-mh2ps1ly2h Před 7 měsíci +1

    እኚህ ሰዉ ሲያወሩ ሰምቼ አልጠግባቸዉም

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 7 měsíci +1

    አይ መንግሥቱ ለባለውለታውም መልካም አልነበረም ማለት ነው ይሄ ጨካኝ😡

  • @aryamche
    @aryamche Před 7 měsíci +1

    Well done!!! ሻለቃ!!!!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem

    ጀነራል ጌታቸው ናደው ኤርትራ ክ/ አገር አስተዳዳሪ ሆነው አቃቸዋለሁ። እጅግ በጣም በሳል ሰው የተማሩ፣ ሰለኤርትራ ሕዝብ ደሕንነት የሚያስቡ ነበሩ ፣ ለሰራዊቱ ሲናገሩ እኛ እዚህ የመጣነው የኤርትራን ሕዝብ ለመጠበቅ ነው፣ መሬት ፈልገን አልመጣንም፣ መሬት ከዚህ የሚበልጥና የሚሰፋ አለን። ብለው ሲናገሩ ሰምቻለሁ።

  • @Bio650
    @Bio650 Před 7 měsíci +1

    ወርቅ ላበደረ ጠጠር የሚለው ብሂል

  • @yokishmedia
    @yokishmedia Před 7 měsíci +1

    ትልልቆች

  • @zelekejebero8439
    @zelekejebero8439 Před měsícem

    ስለዚህ ነው መንግሥቱ ሙሉ ጀኔራሎች ሲያዙ በኤርትሪያ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ የታወጀባቸው ጠቅላይ ግዛት ዋና አስተዳዳሪና የጦሩ የበላይ አዛዥ አስደርገው ያሾሟቸው።
    ግን ጌታቸው ናደው በአድማ ተኝኝተው በኩዴታ ነው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው፡ ግንመንግሥቱ አልነበሩም የፈረዱባቸአ የደርግ ጠቅላላ ስብስባ ነው የተፈረደባቸው።

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 Před 7 měsíci +1

    ምነው በዚያን ጊዜ ተፈርዶበት በነበር ።ዛሬ የገጠመንን የመከራ ዘመን አይገጥመንም ነበር።

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 7 měsíci

    አባቴ (እሱም ጄኔራል ነው) እንደነገረኝ ለጄኔራል ጌታቸው ሞት ተጠያቂው ኮሎኔል ዳንኤል ነው ከአብዮቱ በፊት ጄኔራል ጌታቸው በማንአለብኝነት ኮሎኔል ዳንኤልን እንደማይሆን አድርገው አዋርደዉታል። በተገደሉበት ወቅት የመንግሥቱ ሥልጣን የተመረኮዘው ዳንኤል ላይስለሆነ መንግስቱ በግፊት ተስማምቷል ።

  • @tekle.teferygerechal697
    @tekle.teferygerechal697 Před 7 měsíci +1

    ጥንቸልና ኤሊ (🐢)ለማት ተረት ተረት።

  • @teemarmesfin2250
    @teemarmesfin2250 Před 5 měsíci

    የመፅሀፉ ርዕስ ምንድነው

  • @Bio650
    @Bio650 Před 7 měsíci +1

    በወቅቱ አለቃ አንተ አይባልም እየተስተዋለ

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 Před 7 měsíci

    አንድ ወቶአደር ምክትል መቶ አለቃ ከሆነ እርከን እየጠበቀ እስከ ጄኔራል ይሔዳል እንጂ ግለሰብ አይሰጠውም ይህ የሚሆነው ለበታች ባለ ማእረግ የተለየ ጀብዱ ሲሰራ ነው

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 Před 7 měsíci

    I think if I am not Mistaken Dejazemach Haileselasse Gugessa was imprisoned for life by Emperor Haileselasse in Gore city.

  • @zemehretweldemariamandehai6697

    The sad story of Ethiopia 🇪🇹 is designed by the west,because Ethiopia is a big country and rich in farming, but the west does not want Ethiopia to become self reliant state and the west created war between Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia.

  • @kemalhassenaman1249
    @kemalhassenaman1249 Před 6 měsíci

    መጀመሪያ ላይ ሲናገሩ "10ኛ ሜካናይዝድ ክፍለጦር" ብለው የገለፁት "10ኛ ሜካናይዝድ ብርጌድ" ተብሎ ቢስተካከል ምክንያቱም ደርግ በ1967 ሲቋቋም ኢትዮጵያ የነበራት 4 ክፍለጦሮች ብቻ ነበር በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሐረር ላይ የነበረውም የአንበሳው 3ኛ ክፍለጦር ነበርና።
    ሌላው በኢትዮጵያ ታሪካ ላይ ትኩረት አድርገው ፀሐፊያንን ስፖንሰር አድርገው ማሳተም ያለባቸው ዩኒቨርስቲዎቻችን ቢሆኑ

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 Před 7 měsíci

    This Guys knows history.But the total cost of property that was in Rama was too exaggerated.