Alemneh Wasse ሰ በ ር!የኤርትራው ብስክሌተኛ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 258

  • @ghezaesebhatu6163
    @ghezaesebhatu6163 Před 22 dny +77

    ኣንጋፋውና ዝነኛው ጋዜጤኛ ኣለምነህ ዋሲሁን የደስታችን ተሳታፊ በመሆንህ እናመሰግንሃለን።

  • @birhanetesfu5873
    @birhanetesfu5873 Před 22 dny +95

    ምክንያቱም የኤርትራ ድል ለኢትዮጵያም ተርፎ ለኣፍሪቃም ይዘላል።🎉

    • @fireart3077
      @fireart3077 Před 22 dny +1

      Ewnet niew

    • @Korra-e2e
      @Korra-e2e Před 22 dny +2

      ⁠absolutely

    • @user-jh1ys8xg2v
      @user-jh1ys8xg2v Před 22 dny +6

      ​@@Goodthing1009 አይ አጋሜ በቃ በራሳችሁ አትተማኑም አጋሜ ምን ትሆን ትመኛለህ ቢባል ኤርትራዊ ትላችሁ የበታችነት ስሜት ያሰቃያችሆል

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 22 dny +2

      ​@@Goodthing1009ምናለ ለተጨፈጨፉብ አንድ ሚሊየን አጋሜዎች ዝም ብለህ ብታለቅስ ንፍጦ

    • @Horn_of_Afrika
      @Horn_of_Afrika Před 22 dny +2

      @@Goodthing1009ሃሃሃሃሃ ሁሁሁሁ ሆሆሆሆ -- ዐጋሜ ፊደል ሲቆጥር 😂

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 22 dny +55

    ቤንያ ወንድማችሁን እንኳን ደሰ አለህ🇪🇹 🙏🇪🇷❤🇨🇦

  • @birhanetesfu5873
    @birhanetesfu5873 Před 22 dny +81

    ቀና ኣስተሳሰብ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን🇪🇷🙏🇪🇹

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před 22 dny

      ኢትዮጵያውያን ምን ግዜም ቀና አስተሳስብ ነው ያለን ሁሌ ስለጦርነት ከበሮ አንመታም የዛሬ 30 እመት የተገኝውን ድል አሳቦ በሎ ብሎ ከበሮ መደለቁ ቢቀር የጦርነት ዘፈን ሁሌ ባታዘፉኑ ለጤናችሁም መልካም ነው ኢትዮጵያ እንደተቀየረች አዲስ አበባ ኒዮርክ እስክትመስል አምራ እይያችሁ ነው ብዙ ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ እዩሄድ እየተዝናኑ ነው እስቲ ያረጀችውን አስመራን ቀይራችሁ አሳዩን ከጦርነት ኢትዮጵያውያን ጥላቻ ነፃ ውጡ ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች ሁሌ ፕሮግራማቸውን ሲጀምሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ወገኖች ብለው ይጀምራሉ የእናንተ የትኛው ዩቱዩበር ቲክቶከት ነው ኤርትራና ኢትዮጵያውያን ወገኖች ብሎ የሚጀምረው እንድም ክከኛ ተማሩ ጥላቻችንን አጥብበን ፉቅርን እናስፋ ቢንያም እንኩዋን ደስ አለህ ለአፍሪካ ኩራት ነህ በርታ

    • @kibrom3656
      @kibrom3656 Před 22 dny

      ጋዜጠኝነት እንዲህ ነው እናንተ ግን ኢትዮጵያዊያን ሲያሽንፍ እንዳላያችውህ ነው እምታልፍት ይቀራችውሃል ተማሩ ከኛ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 22 dny

      ​@@kibrom3656ንፍጥ ጭንቅላት አለምነህ ዋሴ እነደዳንተ አይነቱን ጀዝባ አይወክልም በተጨማሪ ያንተ ማጨብጨብ አያስፈልገንም አለም መስክሮልናል ይልቁንስ ለታገቱት ሁለት ባስ ሙሉ ተማርዮች ፀሎት አድርግላቸው ንፍጣም

    • @E1991.
      @E1991. Před 22 dny +1

      @@kibrom3656you’re very wrong that’s not true stop with lies plus as you said this guy is a gazetegna::

    • @estifanosaskale1921
      @estifanosaskale1921 Před 21 dnem +1

      Yemaytegeb agelales

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 Před 22 dny +23

    አለምነህ ሁሌም ቅን ሰው ነህ ።
    ለረጅም ጊዜ ዝግጅትህን ስለምከታተል ለሚዛዊነትህና ለበሳል እውቀትህ ጥልቅ አክብሮት አለኝ።
    ኤርትራዊ ወንድምህ

  • @Ancor123
    @Ancor123 Před 22 dny +30

    ዜና በኣለምነህ ዋሴ ሲቀርብ ይበልጥ ይስባል። እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @EfremWeldekirestos
    @EfremWeldekirestos Před 22 dny +23

    በጣም ደስ ይላል ውንድሜ በጡሩ ድምጽህ ነው የገለጽከው እናመስግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 Před 22 dny +20

    እናመሰግናለን የኛ ደስታ ለመላ አፍሪካውያንም ኩራትና ደስታችን ናነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏👍🌍🌹❤️🌿☘️🌏🌍🌏🌹👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @moriya7174
    @moriya7174 Před 22 dny +18

    አለም አንተኮ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ አቀራረብ የማይሰለች እና ስሜት የሚፈጥር አዘጋገብ እድሜና ጤና እንመኝልሀለን! Eritrea prevails 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yosief-eri9302
    @yosief-eri9302 Před 22 dny +19

    👉Alemneh wasse you Amazing and best Journalist and Analysis big respect brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @habtomoqubatsion3307
    @habtomoqubatsion3307 Před 22 dny +29

    ምርጥ ኣቀራረብ ነው ኣለምነ: በጣም እናመሰግናለን:: የቢኒ ድል የሁላችን ድል ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @abrahamtesfazghi2395
    @abrahamtesfazghi2395 Před 22 dny +17

    እናመሰግናለን ይህ ድል ነአፍሪካ ድል ንውና እንኳን ደስ ያለን with subscribing your channel.

  • @michaelkt4669
    @michaelkt4669 Před 22 dny +17

    ❤❤❤ Dear Legend Jornalist Alemneh Thank you for amazing coverage. It’s time for Africa. Biniam is our Pride. God bless Eritrea, God bless Ethiopia God bless Africa.

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md Před 21 dnem +14

    ቢኒያም የኤርትራ የኢትዮጵያ ልጅም ነው አንድ ወንድም በዛአምናለሁ ሁሌም አሸንፍ

  • @mercyzmt1512
    @mercyzmt1512 Před 22 dny +17

    Thanks ALEMNE being part of our joyful moments!

  • @yonasgebre1726
    @yonasgebre1726 Před 22 dny +13

    Thank you Alemneh you are a real journalist.

  • @Picapico99
    @Picapico99 Před 22 dny +10

    ኣለምነህ ድሮ እውነተኛ ጋዘጤኛ መሆንህን እናምንህ ነበር እምነታችን ስለ ጠበቅክልን እናከብርሃለን እናመሰግናለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před 22 dny +10

    ዝነኛው ታዋቂው አለም ነዋሴ ኤናመሰግናለን

  • @Ddee-gu1fv
    @Ddee-gu1fv Před 22 dny +12

    👍👍👍❤️🍾🍾🍾🍾🍾🍾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷thank you alemnhe dele for all Africa ❤️❤️

  • @freweynimeles1953
    @freweynimeles1953 Před 22 dny +11

    ቢኒ ኤርትራን ብቻ ሳይሆን መላ ኣፍሪካን ብሎም መላ የኣለማችንን ጥቁር ህዝቦች ኩራት በመሆን ታሪክ እየሰራ ነው እናመሰግናለን ቢኒ የኣፍሪካ አንበሳ 👍✊❤🇪🇷❤🇪🇷❤

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane Před 22 dny +11

    አለምነህ እናመሰግናለን 🇪🇷✊

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 Před 22 dny +5

    Alem keber yegebahal thanks 🙏 bini congratulations you are a hero God bless you and your team intermarche 💚🇪🇷💚🍀yemecheh Alem 🙏🙏🙏

  • @Wedieritrea323
    @Wedieritrea323 Před 22 dny +3

    ያቀራረብ ጥበብና ችሎታህ የሚደነቅ ነው አለምነህ ዋሴ ! እንኳን ደስ ኣለን !

  • @hussienibrahim6577
    @hussienibrahim6577 Před 21 dnem +3

    የቐንየልና ክቡር ጋዘጤኛ አለምነህ ዋሴ ብጣዕሚ ደስ ዘብል አገላልጻ 👏🌹🙏🇪🇷

  • @helenaki18
    @helenaki18 Před 22 dny +2

    Alemneh Wasie betam enamesegnalen. Bini our Eritrean Hero yante del le Eritrea 🇪🇷 bicha sayhon lemelaw Africa new. God bless you my beloved brother🙏🏻 Eritrea 🇪🇷 is proud of you🇪🇷❤️

  • @mehari_ffm
    @mehari_ffm Před 21 dnem +2

    እንደዚህ ብለን እርስ በእርስ በእዉነት ስንዋደድ ብቻ ነዉ የሚያምረን። ደስ የሚል የአገላለጥ ችሎታህን እናመሰግናለን።
    🙏🙏❤️❤️🎉🎉👍👍

  • @samsonh.michael9701
    @samsonh.michael9701 Před 22 dny +2

    አለምነዋሰ እግዝሄር ያክቡርህ! We love and respect you. You are an outstanding ethiopian journalist

  • @mike_assab6728
    @mike_assab6728 Před 19 dny

    Thank you so much Alemneh Wasse. You are one of the very best professional journalists. But you are not only professional, but you are a great human-being! History will remember this report forever. Thank you!

  • @rxlam2287
    @rxlam2287 Před 20 dny +1

    Bless you Alemineh. I truly admire ur dedication of journalism towards African heros like Biniam. You have a special place & huge respect from Eritrean followers who regularly listens to ur channel. Keep it our brother we wish you good health & success 🙏

  • @user-dk1jp5lt6t
    @user-dk1jp5lt6t Před 22 dny +3

    ETV mezegeb neberebet delu ye hulum Africawiya new ena Alemey Thanks.

  • @GameOver-il7vv
    @GameOver-il7vv Před 22 dny +3

    ኣናመሰግናለን ኣለምነህ ዋሴ የምወደው ጋዜጤኛ
    ድሉ የሁላችን ነው

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Před 17 dny

    ቢኒያም ግርማይ አስበነው የማናውቀውን የብስክሌት አሸናፊነት ለራስህ, ለኤርትራ, ለእኛም ለኢትዮጵያውያን, እንዲያውም ለአፍሪካና ለመላው የጥቁር ሕዝብ ልክ እንደ አድዋ ድል ብቻህን ያስመዘገብክልን ተአምራታዊ ታሪካዊ የማይረሳ ትልቅ ድላችን ነውና እናከብርሃለን እንወድሀለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ደስስስስስ ብሎኛል!!!
    ❤❤❤!!! Biny LO Y
    Thank you so much ❤❤❤!!!

  • @Ead77
    @Ead77 Před 22 dny +3

    Thank you. African can do anything!!🇪🇷🌟🇪🇷. Let's go 🙏

  • @berrimebrahtu7710
    @berrimebrahtu7710 Před 13 dny

    Thank you Alemneh for your positive attitude. You are a real professional and classy journalist.

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 21 dnem

    አለምዬ ዋዉ ከልጅነት ጀምሮ በአቀራረብህ የማደንቅህና የማከብርህ ድንቅና ሐቀኛ ጋዜጠኛ በማይጠገበዉ መረዋዉ ድምጽህ ዛሬም የኤርትራችን ጀግና ታሪክ ቀያሪዉ ኤርትራዊዉ የአፍሪቃ ኩራት በር ከፋች ጀግና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።ለዚህ ያበቃዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን ።በመንገዱም ይከተለዉ አሜን 🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍💪💪

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 Před 18 dny

    thank you Alemeneh Much Love and respect from #Eritrea . Together we rise. We need to lift each other up

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před 21 dnem +2

    አለምነህ ዋሲሁን አለም የመሰለ ነገር ተላብስ ስትመጥ በጣም ያምርብሀል ግፋበት ቀጥልበት ከማለተ በስተቀር ሌላ ማለት አይታስብም አይቻልም ጭምር !!!

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 Před 19 dny

    We are Eritreans.
    We like you and your program.
    Thanks a lot

  • @user-uv2xs6yt6z
    @user-uv2xs6yt6z Před 22 dny +2

    ክብር ና ፍቅር ሚገባዉ ጋዜጠኛ ኣለም ነ ዋሰ እናመሰግናለን

  • @HuruyMOSAZGHI
    @HuruyMOSAZGHI Před 22 dny +2

    Thanks dear journalist.

  • @Massawaeri8140
    @Massawaeri8140 Před 22 dny +3

    Biniam Girmay wins 12th stage tour de france 2024 and celebrates third daily victory. Congratulations Bini and his teammates Intermarche wanty amazing teamwork , great performance. Congratulations to Eritreans 🇪🇷 and all Africans 🌍 Bini king of sprint
    Peace and prosperity for Africa

  • @akberetsium3492
    @akberetsium3492 Před 21 dnem +1

    Omg Thank you for God blessed 👑all Africa all brothers -Sister keep up Eritrean 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🍾🍾🍾🍾❤️❤️❤️❤️

  • @mengszere838
    @mengszere838 Před 22 dny +2

    Eritrean
    ❤❤❤❤
    Thank You!!
    Alemnneh

  • @Holyspiritministry806
    @Holyspiritministry806 Před 22 dny +2

    ኣለምነህ ዋሴ፡የወትሩን ያንተን ፕሮግራሞች እከታተላው እግዚኣብሄር ኣምላክ ጸጋውን ያብዛልህ።we love you.

  • @53067
    @53067 Před 22 dny +3

    እግዚአብሔር ድል በድል ያድርገው ደጋግሞ በጣም ደስ ይላል

    • @helenaki18
      @helenaki18 Před 22 dny +1

      Amen🙏🇪🇷❤️ 🇪🇹

  • @sinatekle7846
    @sinatekle7846 Před 19 dny

    አለምነህ ዋሴ እንኳን ደስ አለን ለሁላችን ኣፍሪቃውያን ምክንያቱም ቢኒ ጠንክሮ ከሰራን ሁሉ ነገር ማሸነፍ እንደሚቻል አሳይቶናል።

  • @fitsumghebreselassie9600
    @fitsumghebreselassie9600 Před 22 dny +5

    Thanks for sharing your experience my dear brother god bless you ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏💪💪💪💪☘️🌿🍀🌳🌲🌴👍

  • @TFBk-gq5sx
    @TFBk-gq5sx Před 19 dny

    አናምስግንሓለን ዓለምነህ ዋሴ. 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @edenhailes754
    @edenhailes754 Před 19 dny

    Thank you, Alemneh. We have respect for you 💯 ❤️ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @AronAsefa-wn7sf
    @AronAsefa-wn7sf Před 22 dny +2

    እናመሰግናለን አቦ አቀራረብ ያምራር🇪🇷

  • @alemzebib1375
    @alemzebib1375 Před 20 dny

    እውነትም I feel good ያሰኛል።በዛ እግዝኣብሄር ባደለህ ድምጸ መረዋ ከሽነህ ስለ የአፍሪቃው ንጉስ ኤርትራዊው ቢንያም ግርማይ ስላቀረብከው ተባረክ ብለናል።

  • @yonaskeshi1863
    @yonaskeshi1863 Před 22 dny +3

    ኣኩሪ ዜና ብዝነኛ ጋዜጠኛ ሲነበብ እንዴት ደስ ይላል
    ኣለምነህ እናመሰግናለን

  • @Johnnyq123
    @Johnnyq123 Před 21 dnem +1

    Alemneh, the most talented and real journalist, we all love you, Alem!! pls all of us subscribed him ... Bini King of Africa , we are all proud of you.

  • @wediwelday
    @wediwelday Před 19 dny

    Thanks Alemneh Wase 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @issu23
    @issu23 Před 21 dnem +1

    Alemenhe Wassie is real professional journalist & analyst who is showing his journalsim ethics since Derg time. Others should learn from him that is "CONSISTENCY"

  • @da8387
    @da8387 Před 20 dny +1

    ይመችህ ኣለምነህ ዋሴ 👉ኣዋዜ✌️

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 Před 22 dny +3

    ኣለምነህ ዋሴ በጣም ጥሩ ዘገባ ነው
    ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ በ ብስክሌት ማለት ልክ አንደ ኢትዮጵያዊው ኣበበ በቂላ በ ሩጫ ኣፍሪቃን ያስጠሩት ማለት ነው አና ድሉ ለ ኤርትራ ብቻ ሳይሆን ለ መላ ኣፍሪቃም ጭምር ነው
    አንኳን ኣብሮ ደስ ኣለን 👍🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @gualabraha1192
    @gualabraha1192 Před 18 dny

    what a beautful voice !!!! Love from the land of Red Sea ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🕊️🙏🏽

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Před 19 dny

    ምርት ጋዜጠኛ ተንታኝና አቅራቢ አለም በርታልን ድንቅ ጋዜተኛ❤

  • @samuelbokre2307
    @samuelbokre2307 Před 21 dnem

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ጋሽ አለምነህ ዋሴ፡ l love your narration Technics and reminds me the late Demissie Damtew whom l admire him.Thanx Mr,Alemneh Wassie.The greate Journalist!

  • @MerhawiGhebrekristos
    @MerhawiGhebrekristos Před 19 dny

    ኣለምነህ ምርጥወንድማችን ምርጥ ኣገላለዝ
    ክብር ይስትህ

  • @michaelzerai279
    @michaelzerai279 Před 19 dny

    አለምዬ በእውነት ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ቀና ነህ ይህ ድል የኤርትራ ድል የኢትዮጵያ የአፍሪካ የመላው ጥቁር ህዝብ ድል ነው እግዚአብሔር ካአንተ ጋር ይሁን

  • @tesfaihaile4851
    @tesfaihaile4851 Před 20 dny +2

    ኣንጋፋው ፍጹም የማይሰለች ጋዜጠኛ ኣለምነህ ዋሴ (ኣዋዜ) ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @user-jw5lk6lm5z
    @user-jw5lk6lm5z Před 22 dny +3

    Thank you Alemneh wase!

  • @begooddogood8334
    @begooddogood8334 Před 22 dny +4

    Thank you awaze. Respect

  • @AdiEto
    @AdiEto Před 22 dny +2

    Thanks you this victory is for all of us and Africa.

  • @zerithadgu832
    @zerithadgu832 Před 22 dny +5

    Bini gigna anbesa💚🇪🇷💚🇪🇷💚🇪🇷💚🇪🇷💚🇪🇷💚🇪🇷🇪🇷

  • @danielberhane5622
    @danielberhane5622 Před 19 dny

    Alem...wow, I like your report about Bini. Thank you... God bless you 🙏

  • @bahrnameretna5687
    @bahrnameretna5687 Před 19 dny

    Alemneh wasse....beante...sigelx yemral ...Thanks ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ye Afika jegena Biniam

  • @Lilu10424
    @Lilu10424 Před 22 dny +1

    A unique reader, what a journalist 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-px7ie5rr1u
    @user-px7ie5rr1u Před 14 dny

    Oh yes absolutely your right thank you so much our dear Ethiopian brother Bini our hero Eritrea proud of her children as always and all African proud proud 🙏🙏🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌💯💯💯💯

  • @afewerkirussom4756
    @afewerkirussom4756 Před 19 dny

    ምርጥ ድምፅ ያለህ አለምነህ ንዋሴ በጣም እናመሰግናለህ 👍🇪🇷🇬🇶

  • @Mky330
    @Mky330 Před 19 dny

    Thank you alemneh and all Ethiopian cycling 🚴🏿‍♂️ fans 🙏💚🇪🇷🏆

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Před 19 dny

    አለም ንወሴ ምርጥ ሰው በርታ 🎉

  • @hanamelake6239
    @hanamelake6239 Před 16 dny

    እናመሰግናለን። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ghirmayalazar1658
    @ghirmayalazar1658 Před 19 dny

    ኣለምኔ ዋሴ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲህ ድርገህ ማንጸባረኣቅህብ ክብርይ ከ ውንድሞች ኣገር ኤርትራ ይድረስህ

  • @dsolomon7150
    @dsolomon7150 Před 18 dny

    Yemechhhhh Alemneh Wasse 🇪🇷♥️🇪🇷

  • @lulayoakin2499
    @lulayoakin2499 Před 22 dny +5

    ቢኒ🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh Před 22 dny +2

    Ata wedi nedadi haba Eritrea 🇪🇷 shabya 🇪🇷 for ever ♥️ ❤️ 👌

  • @user-jd9yc7oq3m
    @user-jd9yc7oq3m Před 19 dny

    እናመሰግናልን ስለክ ክብርህን❤❤❤

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 Před 20 dny

    Alemneh you are a real journalist Thank you so much 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Congratulations all Africa ❤️🎉🎉🎉🥂🍾

  • @mariamawit
    @mariamawit Před 19 dny

    Bini African black Diamond keep shining 👍🏾🌹🌹🌹🌹thank you Alemneh for sharing

  • @bibahoney
    @bibahoney Před 19 dny

    Thank you Alemu wase for amazing presentation. I wish there are more honest journalist like you in Ethiopia , and don't doubt that the success of bini will be repeated by other africans, In the short of time.

  • @hanamelake6239
    @hanamelake6239 Před 16 dny

    አቀራረብህ ደስ ይላል። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kiflutewelde445
    @kiflutewelde445 Před 20 dny

    Thank you legend giornalist Alemnh

  • @user-xi1sx7st4s
    @user-xi1sx7st4s Před 18 dny

    ወንዳታ አለም ነሆሴ ፡ስለዘገባው እጅግ እናመሰግንሀለን።

  • @MeleseDemowez
    @MeleseDemowez Před 13 dny

    ይህ ድል የመላው አፍሪካ ህዝቦች ነው ፣🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇩🇯🇩🇯🇰🇪🇰🇪🇰🇿🇰🇿

  • @danielhagos4597
    @danielhagos4597 Před 21 dnem

    በሀቅም አለምነህ ዋስህ ,ድንቅ ኣቀራረብ ,ለኣንበሳው ቢኒ ግርማይ,ግርማ ኤርትራ ,ግርማ ኣፍሪቃ የሚመጥን ክሊኘ
    እናመስግናለን.
    ኣድናቂህ ከ ኖርወይ.❤❤❤❤❤

  • @anna-mariaasfha9264
    @anna-mariaasfha9264 Před 19 dny

    Admena tena ysth. Aelemneh wase. ❤❤

  • @hidatteklom7281
    @hidatteklom7281 Před 18 dny

    Much respect for Alemneh Wasie

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 Před 18 dny

    ምርጥ ኢትዮጽዊ ጋዜጠኛ😍🇪🇷💚❤💛

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 Před 19 dny

    ላንተም ይመችህ እንላለን ምርጥ ተንታኝ ጋዜተኛ አለምንዋሴ እንላለን ❤ የቢኒ አገር ሰወች🎉

  • @samuelberhane3342
    @samuelberhane3342 Před 19 dny

    አለምነህ ዋሴ እናመሰግናለን የድሮ የኳስ ጋዜጠኛ ፀጋና የሚባል ነበረ የት ይሆን ያለው መልስ እጠብቃለሁ በአክብሮት❤

  • @yorutesfazion6295
    @yorutesfazion6295 Před 21 dnem

    Thank you! Amazing Biniam is a symbol of African unity. Proud to be Eritrean BINI 💗🇪🇷💗 African pride 💖💖💖

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 Před 19 dny

    Thank you our Ethiopian brothers.

  • @michaeltesfay3296
    @michaeltesfay3296 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤ i m from ERITREA,
    THANKS

  • @tesfalemtekie7871
    @tesfalemtekie7871 Před 18 dny

    Yemexhik Abo teru agelalex respect🙏🇪🇷

  • @downdownw7374
    @downdownw7374 Před 19 dny

    ደስ የሚል ኣገላሐጽ ዋሴ እናመስግናለን ኣብረን ብናድግ ደስ ይላል ቀጥልልን።

  • @mengstsegai8953
    @mengstsegai8953 Před 19 dny

    ኣለም ነዋሴ በጣም እናመሰግናለን አባቴ ከ ኤርትራ

  • @nazrawitshiden2569
    @nazrawitshiden2569 Před 18 dny

    Wel said Awaze!!!!