Video není dostupné.
Omlouváme se.

" አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል !" ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • #reading #zenebe #wola
    #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Komentáře • 46

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 Před 7 měsíci +8

    በጣም ነው የማደንቅህ 🇪🇹ያዌ ከምላቸው ታላላቅሰዎች አንዱ አንተ ነህ በስፋት ለማህበረሰቡ ተደራሽ የምትሆንበት መንገድ ቢገኝ አሪፍ ነበር ሰላምህ ይብዛ🙏

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Před 7 měsíci +4

    በርታ ዘነበ ወላ ምርጥ

  • @Noor-e9r-2
    @Noor-e9r-2 Před 7 měsíci +1

    ዘኔ የእውነት በጣም ነው የምወድህ ለሁሉም programocheh ትልቅ አክብሮት አለኝ።

  • @endalkachewtaye2880
    @endalkachewtaye2880 Před 5 měsíci

    የማልጠግው ወግ አዋቂ ጋሽ ዘነኔ ....ጦሲ ሞ ማራማ ኩንሶ 🙏🙏🙏

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Před 6 měsíci +1

    በቃ ምንም የምልህ ነገር የለኝም አድናቂህ ነኝ አምላክ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 Před 6 měsíci

    ጋሽ ዘነበ ስላየሁክ ደስ ብሎኛ እድሜ ይስጥህ

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k Před 7 měsíci +3

    Wow,Zene May GOD Guve You long age with Health

  • @yonasegezawe6862
    @yonasegezawe6862 Před 6 měsíci

    ኑርልን እድሜክ ይርዘም ተባረክ

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 6 měsíci

    ▪️▫️ቃላት የለኝም… በጣም በጣም ጎበዝ… ተባረክልኝ❗

  • @danielgirum4228
    @danielgirum4228 Před 7 měsíci +2

    ብዙ አስተማሪ ቪዲዮ እጠብቃለሁ

  • @apliwosdamtew7242
    @apliwosdamtew7242 Před 6 měsíci

    ሰላም ጥሩ ሀሳብ ነው በዚህ መምጣትህ ብዙ ደራሲዎች ታታላላቅ ሰዎች ጋዜጣ በቀዘቀዘበት ሰአት በዚህ ኘላት ምጣትህ ይበል የሚያስብል ነው በርታልን እድሜ ከጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 Před 6 měsíci

    ወላ የምታነሳቸው አሳቦች በማስታዋል ለሰማህ ብዙ ነገር ይጠቁማል

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 Před 6 měsíci

    Amen 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 Před 25 dny

    Thank you!

  • @davinchifan8899
    @davinchifan8899 Před 7 měsíci

    በጣም ከማከብራቸው ሰዎች መካከል 1 ዱ.. ዘነበ ወላ....ድምፅህ እና እርጋታህ ብቻ ይማርካል.. ግን የጋሞ እዝብና አንበሳ ለኔ በጣም የተቀራረበ ነው አ/አ የታሰረ አንበሳ አይቶ ይደነቃል ብዬ አላስብም ይህንን በተግባር አቃለው ማዜ ፓርክንም አይቻለው
    የጋሞ ሰው እኔን አንበሳ ካስጎበኘ እንጂ እኔ ለጋሞ እዝብ ስለአንበሳ ኧረረረረ ደግሞም በተግባር አንበሳን ጨምሮ ሌሎችን የዱር እንስሳትን ለዛውም ያልታሰረ ያስጎበኙኝ
    የጋሞ ሰዎች ናቸው ፍቅር ናቸው ...አከብርሀለው ❤

  • @tesfayekifle1969
    @tesfayekifle1969 Před 7 měsíci

    ዘነበ ወላ አቀራረብህ የሚጥምና ነገሮችን በቅጡ ማየት እንድንችል የሚፋፋ ነው፡፡

  • @AbeselomAssefa
    @AbeselomAssefa Před měsícem

    ክበርልን 🙏🙏🙏

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 Před 7 měsíci +1

    ትምህርታዊና አዝናኝ ወግ፣ ግሩም ዝግጅት ነው። እጅግ አመሰግናለሁ። በአካል ተገናኝተን ቡና እየጠጣን ይሄን ወግ እና ጨዋታ ብንቀጥል እንዴት መልካም ነበር! ምን ያደርጋል፣ እኔ በጸሐይ መግቢያ፣ አንተ በጸሓይ መውጫ ተራርቀን እየኖርን ይሄን መሳይ ምኞት እንዴት ይፈጸም? በል ዘኔው በቸር ያገናኘን። አንተ እንዳልከው ሰላም ለአገራችን ይሁን። በቸር እንሰንብት።

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 Před 6 měsíci

    Enamesegnalen 🙏

  • @user-yu7er2vx3w
    @user-yu7er2vx3w Před 7 měsíci +1

    betam enewodekalen gash zenebe

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun Před 7 měsíci

    Thank you sir

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ።

  • @efremgetaye-hh9ll
    @efremgetaye-hh9ll Před 7 měsíci

    Zene bertalen

  • @Israelxox
    @Israelxox Před 7 měsíci

    You Amharic is one of the most beautiful I heard for radio or TV ❤

  • @wondye8200
    @wondye8200 Před 7 měsíci

    Welcome

  • @yadugna
    @yadugna Před 7 měsíci

    ቤተ መንግሥቱን የቀብር ቦታ ያለው ግን በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Před 4 měsíci

    ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጋሸየ ,,,ግን ቢያንስ የአንድ ሰአት ሁለት ሰአት video ቢሰራልን እላለሁ to be wisdom full ❤

  • @Hagere251
    @Hagere251 Před 7 měsíci

    Zene kebad mizan 🙏🙏

  • @melakuteshome5947
    @melakuteshome5947 Před 7 měsíci

    Zeni edmee ketenaa yistilignn !!!

  • @bruktawitdawit6605
    @bruktawitdawit6605 Před 7 měsíci

    💚💛❤️💐💐💐

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky Před 7 měsíci

    Salute You Sir!

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 Před 7 měsíci

    አልማዝ,,,,,

  • @mesfinmulgeta6060
    @mesfinmulgeta6060 Před 7 měsíci

    Nurilen gash Zane.

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před 6 měsíci

    ጋሽ ዘኔ በሳምንትማ አንድ ያስፈልገናል

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 7 měsíci +1

    እረ ዘኔ በምን ኮንታክት እናድርግህ?

  • @yosefsolomon2325
    @yosefsolomon2325 Před 7 měsíci +1

    አንተ ስታወራ አባቴ ስለ ጋሞ አርሶአደር የሚተርክልኝን ያስታወስከኝፀ😮😮😅

  • @melataklilu1095
    @melataklilu1095 Před 6 měsíci

    Tewachew Tegbew new kkkkk Temechey

  • @berhanukebede6606
    @berhanukebede6606 Před 7 měsíci

    Please Increase Your Voice

  • @selomongabiregzabiher575
    @selomongabiregzabiher575 Před 7 měsíci

    ዘነበ ወላ ትልቅ ፀሀፊ ትመስለኝ ነበር

    • @yared2112
      @yared2112 Před 7 měsíci +2

      ትመስለኝ ነበር ስትል?🤔 አንብበሀል የጻፋቸውን?

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 7 měsíci +1

    እንደ አብይ ተወዳጅ መሪ ከቶ ከወዴት ይገኛል?

  • @danielwondimu7465
    @danielwondimu7465 Před 7 měsíci

    GMO ሰለ ጄኔቲካሊ ሞዲፋይድ አዝርት በነካ እጅህ ሂድበት። ሊዲንግ ሲ ማን ከሰሜን ቀይ ባህር ለትዝታ ነው።