Video není dostupné.
Omlouváme se.

" ለንቁ ፈረስ ያለንጋ ጥላ ይበቃዋል " ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Komentáře • 57

  • @yared2112
    @yared2112 Před 6 měsíci +11

    ጋሽ ዘነበ ረጂም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
    እባካችሁ እናንት ትልልቅ ሰዎች እምንወዳችሁ መንግሥትን ተቆጡልን የራሱን ሕዝብ ፈጀኮ 🙏 ገድሎ ለአሞራ የሚሰጥ መሪ ጣለብን።

  • @fitsumzelalem461
    @fitsumzelalem461 Před 3 měsíci

    ጋሽ ዘነበ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጡን ያሉት❤❤❤

  • @AshenafiAshenafi-dw2hl
    @AshenafiAshenafi-dw2hl Před 6 měsíci +5

    ጋሽ ዘነበ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።

  • @tewfiqsiraj9131
    @tewfiqsiraj9131 Před 5 měsíci +1

    እኔ የምለው አንድ ነገር ብቻ ነው፣ ከጤና ጋር ረጅም እድሜ ኑርልን።

  • @TemsegenGelan
    @TemsegenGelan Před 4 měsíci

    ጋሽ ዘነበ በጣም ነው የምወድህ

  • @abdulrezakbahaja2595
    @abdulrezakbahaja2595 Před 6 měsíci +1

    ዘንዬ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እድሜህንም ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘንልህ💯

  • @BinyShferaw-zy5rt
    @BinyShferaw-zy5rt Před 6 měsíci +5

    የገነነ ብቻ አይደለም ቀብር ያላማረው በአማራ ክልል ያሉት ወንድም እህቶቻችን ስጋቸው አፈር ሳይለብስ የአሞራ መጫወቻ ሆኖ እያየን እንደዋዛ ይመሻል ይነጋል ፈጣሪ ጨለማውን ያንጋልን

    • @AshenafiAshenafi-dw2hl
      @AshenafiAshenafi-dw2hl Před 6 měsíci

      ዘረኛ በአለም ሁሉ ጦርነት ነው አንተ ግን ጎጥሕ ነው የሚታይሕ ዘረኝነት አይንሕን የጋረደሕ ጎጠኛ።

    • @AshenafiAshenafi-dw2hl
      @AshenafiAshenafi-dw2hl Před 6 měsíci

      ጋሽ ዘነበ የእውቀት ቀንዲል እነዚሕ ደፋር ዘረኞችን አትስማ ማስተማርሕን ቀጥል እኛም እንከተልሐለን።

    • @AshenafiAshenafi-dw2hl
      @AshenafiAshenafi-dw2hl Před 6 měsíci

      ለምን አንተ ሔደሕ አታለብስም ወረኛ የጠብ ነጋዴ

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Před 6 měsíci

      ዘኔ ስለ ሊብሮ ስላነሳኸው ደስ ብሎኛል

    • @zintonkbur
      @zintonkbur Před 6 měsíci +2

      ወንድሜ ስለምን እንደዚህ ትላለህ እየተደረገ ያለውን ነገር በዐይንህ ስላላየህ ነው፤ ስለምንስ ተሳደባለህ? ወገኖቼ ተጨፍጭፈው የአሞራና የጅብ ቀለብ ሆኑ ብሎ መናገሩ ክፋቱ ምንድንነው? እውነቱን ስነግርህ ወንድምዓለሜ እኔ በቅርቡ እዛ ነበርኩኝ፤ ስቃዩና መከራውን በአንደበት ለመግለጽ ይከብዳል። እኔ መንግስትንም ይሁን ፋኖን ደግፍ ሳይሆን እያልኩህ ያለሁት ነገርየውን ከሰብዓዊነት አንጻር ብቻ ብትመለከተው በእውነት የሚያስነባ ነገር ነው። በአንድ ወቅት​ጎንደር እያለሁ ዩንቨርስቲው ባሳተመው በአንድ የመጽሐፍ ውይይት ላይ ተካፍዬ ነበረ፤ የነበሩት ተወያዮች ታላላቅ ፕሮፌሰሮችና የከተማዋ አዛውንቶች ብቻ ነበሩ፤ በእድሜ ትንሹ እኔ ነበርኩ፤ ውይይቱ ዩንቨርሲቲው ያሳተመው ስለትኅነግ እና ስለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ እና ራያ የመሬት ሁኔታ የሚያትት ጥናታዊ መጽሐፍ ነበረ፤ ወንድሜ እውነቱን ስነግርህ ውይይቱ ላይ በትኖር ኖሮ የእውነት ሰብዓዊነት የሚሰማሽ ከሆነ አንዱ ተዋጊ አንተ ነበር የምትሆነው፤ በውይይቱ አልቅሼ ነው የወጣሁት። በጥቅሉ ግን የምልህ ነገር የጥንት ሮማውያን " እውነት ከሁለት አፍላጋት ይቀዳል" ይላሉ ስለዚህ እውነቱን ለማወቅ ከሁለቱም በኩል ያሉትን ጉዳዮች መረዳት ደግ ተግባር ነው። critical thinker ማለት ለተለያዩ ሀሳቦች የተጋለጠ ማለት እንጂ ነጠላ ሀሳብን ይዞ ዟሪ አይደለም። አንተም ወንድሜ እንደዛ እንደምትሆንም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!@@AshenafiAshenafi-dw2hl

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 Před 6 měsíci +1

    እጅግ በጣም ያማል ።ክብረ ፀጋ የሚሰጠው እግዛቤሔረ ቢሆንም በዚህ መጠን ቲፎዞ የሌላቸው ዝቅ ማድረግ ለሀገረ ማገሮች።

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 Před 5 měsíci

    እውቀትህን እንዲህ ስለምትመግበን እናመሰግናለን ጋሸየ❤

  • @nathan_mamo
    @nathan_mamo Před 5 měsíci

    ሊዲንግ ሲ ማን ዘነበ ወላ ከቀይባህር : የጥንቱ የጥዋቱ ሀገርወዳድ እና ፀሀፊ ረጅም ዕድሜ ኑርልን ❤

  • @berihunbelay3529
    @berihunbelay3529 Před 6 měsíci +1

    Z ስለ ሚዘንበው በረከት ክብረት ይስጥልን

  • @tzerfa5852
    @tzerfa5852 Před 6 měsíci +1

    ዘኔ በፊት የነበረዉን በስተጀርባ ክላሲካል ጨምርበት በዚ ስለመጣክ ደስ ብሎናል

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 Před 5 měsíci

    ጋሽ ዘኔ ድሮ በጣም የምወደው የአየር ሰዓት ነበር ድጋሜ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 3 měsíci

    በቅርቡ ነው ያወኩህ ጥሩ እውቀት ከጥሩ ድምፅ ጋር ፈጣሪ ሰጥቶሃል:: 🙏 🙏

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 6 měsíci +1

    ጋሽ ዘኒ እንዲህ ያሉ ነገሮች ስታቀርብ በሃሳብ ወደ ተፈጥሮ ትስበኛለህ አመሰግናለሁ ለምትሰጠን የእውቀት ጭልፍታ።

  • @nebiyou6334
    @nebiyou6334 Před 2 měsíci

  • @Brookbaba
    @Brookbaba Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @amareeyob354
    @amareeyob354 Před 6 měsíci +1

    My favorite person ዘኔ👍

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 Před 6 měsíci

    ሰላም ነን ጋሽ ዘነበ ወላ አንተ ያነበብከውን፣የፃፍከውንምታታህዊንግግርህ ስለሚያስደነግጣቸውነውመልካምቀን

  • @fikirGJa
    @fikirGJa Před 6 měsíci +1

    ሠላሞ ጋሼ ዘነበ በዩቲዩብ ስላገኘሁክ በጣም ደስ ብሎኛል። ህይወት በባህር ዉስጥ የሚለዉን መፅሐፍህን በጣም ልጅ ሆኜ ነው ያነበብኩት ምናልባት አምስት ወይም ስድስተኛ ክፍል ሆኜ። ላገኘዉ ስላልቻልኩ ደግሜ ላነበው አልቻልኩም ።ግን እከዛሬም ከመፀሀፉ ላይ ካነበብኩት የዶልፊንን ጓደኝነት የሻርክን ሀይለኝነት እና የወፎች መታየት ከመሬት መቅረብ ጋር ያለውን ግንኙነት አስታውሳለሁ።በምን አይነት ጉጉት እንዳነበብኩትም። አሁን የሶስት ልጆች እናት ነኝ።መፅሀፉን ልጆቼ እንዲያነቡት ብፈልግ ላገኘዉ አልቻልኩም። ድጋሜ ታትሞ ይሆን?

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 Před 4 měsíci

    Our Ethiopian fathers lost Eritrea and Djibouti

  • @wendwesenzewdu9730
    @wendwesenzewdu9730 Před 6 měsíci

    Keep shining my Hero

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Před 6 měsíci

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤ long life ZW

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 6 měsíci

    Gash Zenebe, May Allah bless you !

  • @user-wl7su7hz3e
    @user-wl7su7hz3e Před 6 měsíci

    Gash zenebe u r the most enlightened writer

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 Před 5 měsíci

    ❤❤❤thankyou so much

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Před 6 měsíci

    Zene Respect 🙏

  • @zintonkbur
    @zintonkbur Před 6 měsíci +2

    ጋሽ ዘኔ ምናልባት እንዳነበብከው ተስፋ አደርጋለሁ.. ጥንታዊ ስለሆነው መጽሐፈ ፊስአልጎስ ጥቂት ብትለን፤ አንተ እያወጋኸን ካለው ነገር ጋር ስለሚያያዝ፤ ካርል አህሬንስ፣ ጀምስ፣ ማክስ ዌልማን፣ አልአን ስኮት የተባሉ ተመራማሪዎች መጽሐፉ የተጻፈው በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ወይም በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሊኾን እንደሚችል ጽፈዋል። በመጽሐፉ ላይ 43 የእንስሳት፣ የአራዊት እና የአዕዋፍ
    ዝርያዎች ከተፈጥሯቸውና ከምሳሌያቸው ጋር የተጠቀሱ ሲኾን፤ ዳግመኛም ኤጴስክዮ እና ቋርምስ (የሾላ ዛፍ) ስለሚሳሉ የዛፍ ዐይነቶች፤ በተጨማሪም የአድማስ ዕንቍ፣ ድንጋይ፤ መጐንጢስ ድንጋይ፣ የአድማስ ድንጋይ በምሳሌነት ተተንትነዋል፡፡ ትንሽ ስለዚህ መጽሐፍ ብትለን ጋሽ ዘኔ😊

  • @wedibchlo635
    @wedibchlo635 Před 6 měsíci

    Thanks gashe zenebe

  • @AbenezerZewdu
    @AbenezerZewdu Před 6 měsíci

    Am 20 and you're helping a lot,respect

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 6 měsíci

    ዘኔ ሰላም ህ ይብዛልኝ ከነቤተሰብህ የሁልጊዜምአክባሪህ ነኝ ዘውድነሽ ።

  • @user-wl7su7hz3e
    @user-wl7su7hz3e Před 6 měsíci

    The top enlightened writer

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 6 měsíci

    Respect you are a legend

  • @HudaMohamed-jc4zs
    @HudaMohamed-jc4zs Před 6 měsíci +1

    ዘኔ ድምፅህ ሙዚቃ ነው

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 Před 6 měsíci

    Zenebe wella berta ante tilik sew nek

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 Před 6 měsíci

    Well come zena

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun Před 6 měsíci

    Thank you sir

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Před 6 měsíci

    አመሉ ከከፋ ላከው ጋሞ ጎፋ የዛኔ አኮ ገሞጎፋም አርቁ ነበር አኮ አሁን መደርተኛ ሆነን ከሰፈር መቼ አርቀን አናስባለን ሰላም አና ፍቅር ላንተ ጋሽ ዘኔ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @user-wl7su7hz3e
    @user-wl7su7hz3e Před 6 měsíci

    Melhike

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 Před 6 měsíci

    ህይወት ውጣ ውረድነው!

  • @workemukulo5543
    @workemukulo5543 Před 6 měsíci

    Make it long hours, we need your reviews! 🙏

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před 6 měsíci

    Gash zone wella endebeteseb hinge litrah
    Tsihufochih nefis tizerabachewaleh
    Hiwot alachewu
    Zinash yibiza ketena gar

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před měsícem

    How much is to publish a book ?

  • @mislutadesse4191
    @mislutadesse4191 Před 6 měsíci

    ጋሽ ዘነበ እዉቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @Amen-cj4pe
    @Amen-cj4pe Před 6 měsíci

    ዜኔ እስቲ ስለ ግርማሜ ነዋይ የመንግስቱ ንዋይ ወንድም አንዳንድ ነገር ነገር ሀገርን በውስጡ የተሸከመ ትልቅሰው እኮ ነው?

  • @AbissiniaGtsadik
    @AbissiniaGtsadik Před 4 měsíci

    YEMELW ATATAHU REJM EDEM KE TENA GA TEMEGNHU ZM ATEBL HULM TERKL ...... SELAMN TEMEGNHU

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 Před 6 měsíci

    ዘኔ ክላሲካሏ በJ tv የነበረችውን ትሁን

  • @ydabebe8430
    @ydabebe8430 Před 2 měsíci

    Kate bzo lememare zegonege wendem

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943

    ጋሼ አንተ ከፀሀይ በታች ብቻ አይደለም ከውቅያኖስ በታችም ከጥልቁ የሆነ እውቀትን ነው የምትሰጠው