"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም" ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2024
  • #reading #zenebe #wola
    #reading #zenebe #wola
    #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Komentáře • 41

  • @elnatajoseph7619
    @elnatajoseph7619 Před měsícem

    live long Sir Zenebe

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 6 měsíci +5

    ዘኔ አክባሪ እህትህ ዘውድነሽ ነኝ አንተን ሳደምጥ ከባዱን ትዝታዬን 1972ዓም የተለየ ነን አጎቴን ሻምበል አፈወርቅ ዮሀንስን ታስታውሰኛለህ አናም ደስ ይለኛል ።

  • @endrislemma1052
    @endrislemma1052 Před 2 měsíci

    ስለ ሁሉም ጋሽ ዘነበ እናመሰግናለን

  • @LikunAlem
    @LikunAlem Před 6 měsíci +3

    ጋሽ ዘነበ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @user-ee6wc4jz4o
    @user-ee6wc4jz4o Před 6 měsíci +4

    እናመሰግን አለን ጋሽ ዘነበ እድሜና ጤና ይስጥልን ።
    በዚ ሳምንት እጅግ ድንቅና ታላቅ ሰው አተናል እጅግ በጣም አዝኛለሁኝም በጣም የዛሬ ፕሮግራምህም ስለ ገነነ መኩሪያ ይሆናል ብየ ጠብቄ ነበር እባክህ ትንሽ በለን ስለሱ🙏

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 3 měsíci

    ፈጣሪ የጠብቅ

  • @dagmawialexander975
    @dagmawialexander975 Před 6 měsíci +2

    ጋሽ ዘነበ በጣም አድማጭህ ነኝ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 Před 6 měsíci +1

    ዘኔ ሁሌምአንተስትናገር በልጅነቴያነበብኳቸውመፅሐፎችብዙናቸውአንተንማዳመጥደስይለኛልሰላምሁንልኝ

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለንወንድማችን 🙏
    ቸኩለናል ስለባህር ለመስማት
    ሁሉም በጊዜው እንዲሉ አፍጥነው 🙏💪

  • @WudaseMariamMedia
    @WudaseMariamMedia Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @flexlyrics9291
    @flexlyrics9291 Před 4 měsíci

    በጣም አደንቅሀለሁ

  • @user-we9to8fg5g
    @user-we9to8fg5g Před 5 měsíci

    Ewent betam gobeze nehe

  • @Kalopian94
    @Kalopian94 Před 6 měsíci +1

    እንዳንተ ያለ ታሪክ አዋቂ ጥዑምንግግር ያለው አባት እኛ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ስላለን የእውነት ያኮራል

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 Před měsícem

    ዘኔ የከሳቴ ብርሀኑ የልጅነት ጓዴ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @genbaw542
    @genbaw542 Před 2 měsíci

    አስገራሚ ወፍ ነች ነገር ግን ወደ ጨረቃ አራት ጊዜ የተባለው ጥያቄ ያስነሳል።

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před 5 měsíci

    ጋሸ እድሜ እና ጤና ያብዛልህ፤ ጥሩ አድርገህ እየመከርከን ነው እና ቀጥልበት። በብዙ እየለወጥከን ነው።

  • @afremaddis8001
    @afremaddis8001 Před měsícem

    ምን አለ ዩቱብን ጋሼ እንዳንተ ለመልካም ስራ ቢጠቀሙበት ጋሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋይ እመኝልሃለሁ

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 Před 6 měsíci

    Welcome back my generation heroes ❤

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @NuredinAwelNura
    @NuredinAwelNura Před 6 měsíci

    መፅሐፍ አለ...

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 6 měsíci +1

    እባክህ በርታልን ብትችል በየቀኑ ቪዲዮ ልቀቅልን

  • @yosefasheber9014
    @yosefasheber9014 Před 6 měsíci

    🙏🙏

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 6 měsíci

    አስተማሪዬ ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ።

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun Před 6 měsíci

    Thanks you sir

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 Před 6 měsíci

    Thank you

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @yonasegezawe6862
    @yonasegezawe6862 Před 6 měsíci

    wow

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 6 měsíci

    😊🙏😊🙏❤

  • @michaelkebede142
    @michaelkebede142 Před 6 měsíci

    😍❤🙏

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun Před 6 měsíci

    I see you sir in arbaminch

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 Před 6 měsíci

    ዘኔ ላይብረሪው ምርጡ ዕውቁ ኢትዮጲያዊው ምሁር

  • @workemukulo5543
    @workemukulo5543 Před 6 měsíci

    Please teach us about doestoyesky

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 Před 6 měsíci +1

    ዘነበ ራሱ ኢንሳይክሎፒዲያ ነው።

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 6 měsíci

    እረ ዘኔ የት ጠፍተህ ከርመህ ነው ሁሉ አማን ነው።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 6 měsíci

    ብልህ ማነው አነባቢያን ወይስ ተደራሲያን ሁለቱም ከስረዋል

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 Před 6 měsíci

    እኔ አክባሪህ ዎንድምህ ግዛቸው መልኬ ነኝ ከባህርዳር አንተን አብዝቸ ከመውደዴ የተነሳ ጓደኞቸ እኔን በአንተ ስም እስከመጥራት ደርሰዋል በሚገርም ኩራት ዘነበ ብለው ሲጠሩኝ አቤት ነው የምለው !!!!!❤❤

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 Před 6 měsíci

    የሰው ልጅ እንደ በግ ተጋድሞ በሚታረድበት አገር... የሰው ልጅ እግሮቹ ከሞተር ሳይክል ኃላ ታስሮ ከተማ ለከተማ በተጎተተበት አገር... ህፃን ልጅ በሜንጫ የተቆረጠ የእናቱን አንገት አቅፎ ባለቀሰበት አገር... ስለ አእዋፍ? ሌሎቹን ምሁር ነኝ ባዮችን ስለምፀየፋቸው... ምንም አይመስለኝም!! ጋሽ ዘነበ.. አንተን ስሰማ ውዬ ስሰማህ ባድር የማትሰለቸኝ ሰው ነህ... ተናድጄ የፃፍኩት... እንዴት ሁሉንም ሰው እንጣችሁ... ያለ empathy የተፈጠራችሁ እስኪመስለኝ ድረስ!!

    • @EphremAmsale
      @EphremAmsale Před 6 měsíci +1

      Please calm down wendme don't be emotional & also don't expect everyone to talk about what you want to hear.
      We have more than enough platforms/ individuals which talks those issues, full of negative topics which does not contribute anything for the community. Sir Ato Zenebe wolla he is an intellectual person who knows/ read a lot and his mission is to teach the next generation (us) and spread his knowledge to others. why you expect him to talk about negative thoughts ? Betam eko yigermal hulu sew sle politics and chiger/ roro mawerat alebet ? my goodness!

    • @Zero-zero80
      @Zero-zero80 Před 6 měsíci +1

      ስለዚህ እነዘነበም ተነሳና እረድ ግደል ተጋደል ይበሉ ይሄ ትንሽ ጭንቅላትህ ለምንድነው ሰዋች ሚገደሉት ለማለት የሚያስችል እውቀት ስለሌለው ለማወቅ ብዙ ጣር።

  • @addistamirat
    @addistamirat Před 4 měsíci

    ጋሽ ዘኔ በሬዲዮው እና በቴሌብዥን ለምን እንደ ከዚህ ቀደሙ አያሰተምሩንም ?

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io Před 13 dny

    ጋሼ