የዩክሬን መፈንቅለ መንግስት ... | ማክሮን የገቡበት አጣብቂኝ!NBC አለም-አቀፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #putin#brics#g7countries#rusiawar#erdoğan #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 30

  • @MulugetaAbebe-nj7lb
    @MulugetaAbebe-nj7lb Před 6 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤.NBC

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 5 dny +1

    The this ture news thank you

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před 5 dny

    ጀግኖች በርቱልን ትለያላችሁ

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 5 dny

    Good analysis . World 🌎 World must give priority to peaceful solutions to war conditions

  • @teferimandefro7133
    @teferimandefro7133 Před 5 dny +3

    ጥሩ ዘገባ ነዉ አንግሊዝኛ ባይበዛበት ብዙ አድማጭ ይኖራችኋል

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 Před 5 dny

    Best media and journalist's 🎉🎉😍❤

  • @user-so1em4px2v
    @user-so1em4px2v Před 3 dny

    ምን አገባን እኛ ምጨቀጭቁን

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 Před 6 dny +1

    ዝግጅታችሁ ጥሩ ነው....የሀሳብ ፍሰት የተበታተነ እንዳይሆን ለመሥራት ሞክሩ። ሌላው የእንግሊዘኛ ቃላት ለመቀነስ ሞክሩ።በርቱ !

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Před 5 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf1jr4bm7h
    @user-bf1jr4bm7h Před 5 dny

    አቤት ሰትመቹኝ ❤

  • @Mussiewedbereket
    @Mussiewedbereket Před 2 dny

    Lemenwasebet malet now wesawoche

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z Před 5 dny

    የቅዳሜለታው ግን የለምሳ?

  • @user-cd5ss7pe1m
    @user-cd5ss7pe1m Před 5 dny

    ውይይታችሁ ያስጠላል በሪዎለደ ነው ሚዛናውይ ለማድረግ ተቸግራችዀል

  • @kirubelgetachew3999
    @kirubelgetachew3999 Před 6 dny

    What about wiliam ruto

  • @KedirYasmin-l4w
    @KedirYasmin-l4w Před 6 dny +1

    ትለያላችሁ

  • @abdelkafeumer3605
    @abdelkafeumer3605 Před 4 dny

    እግሊዝኛ ብሮግራም አርጉት ወይም...!!!!

  • @dawitzewde9068
    @dawitzewde9068 Před 5 dny

    የቀጠናው ተንታኞች❤

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 Před 3 dny

    አውሮፓ ለራሳቸው እንጂ ለአፍሪካ ሀገሮችና ለሌሎች ሀገራት የማይመቹ መጥፎና ክፉዎች ናቸው አንተ ለራስህ ብቻ ስለተመቸህ እነሱን ማድነቅ ተገቢ አይደለም ለዚህ ሁሉ አለም መተራመስ እና አለመረጋጋት የኤሮጳውያን ተፅእኖ ነው ስለዚህ አውሮጳ በደንብ መተራመስ አለበት እነሱ ሌሎች አገራት ላይ የሚለኩሱት እሳት በራሳቸው ቤት ላይ ማየት አለባቸዉ

  • @user-gf8eo5kl7z
    @user-gf8eo5kl7z Před 6 dny

    ሉካ ሼንኮ

  • @messya7125
    @messya7125 Před 3 dny

    ሀያል ነን ብለዉ የሚጎርሩ የዓለም መሪዎች መዉደቂያቸዉ ደርሷል ጦርነቱ ሁለት ዓመት አለፈዉ ምን አመጡ ሕዝብ ችግር ዉስጥ የገባበት ፡በሽታ ፍቅር የሌለበት የወረደ ክብራቸዉ የተወሰደባቸዉ ወቅት ነዉ ከፈጣሪ ፊት ጠፍተዋል ገና ይዋረዳሉ አያሸንፉምም።

  • @shimeliskiflome7871
    @shimeliskiflome7871 Před 2 dny

    በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ አውሩ ምን አይነት ቅልቅል ቋንቋ ነው

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 Před 5 dny

    እኔ የምኖረው ጀርመን ነው ነገር ግን እንደ አንድ ስደተኛ ተከብሬ በክብር ነው የምኖረው አገሬ ላይ አግኝቼው የማላውቀውን መብትና ክብር ኖሮኝ ነው የምኖረው ፣ አንድ ነገር ግን የምነግራቹ አውሮፓውያን እጅግ በጣም የሰው ልጅ መብት የሚከበርባቸው አገሮች ናቸው ነገር ግን ህዝቦቻቸው በስደተኞችና በእስላሞች ምክንያት መኖር አቅቶአቸዋል ፣እስላሞቹ እስልምናን ማስፋፋት ነው የሚፈልጉት የሼሬያን ህግ አውሮፓ ምድር ላይ ማስፋፋት ነው የሚፈልጉት ሌሎች ስደተኞች ደግሞ አገሪቷን በወንጀል አጥለቅልቀዋታል ፖሊስ እስከመግደል ሁሉ ደርሰዋል ሴት እስከመድፈር ብዙ አይነት ወንጀሎችን በመስራት አገሪቷን እያመሱት ያሉት እስላሞችና ስደተኞች ናቸው ስለዚህ አክራሪዎች የሚያነሱት ሀሳብና ጥያቄ ትክክል ናቸው። ጠራርገው ቢያባርሩን እኔ በግሌ ልክ ናቸው ብዬ ነው የማስበው። እየኖርኩበት ባለው አገር ላይ በአይኔ የማየውን እውነታ ነው የምነግራቹ ፣ ይሄን ስል ስርአት ያላቸው ስደተኞችና ሙስሊሞች የሉም ማለቴ አይደለም በህጉና በስርአቱ የሚኖሩ እንዳሉት ሁሉ አክራሪ ነን ባይ እስላሞች በጣም አስቸግረዋል እውነታው ይሄ ነው ፣ የአውሮፓ አገሮች የሰው ልጅ መብት የሚከበርባቸው አገሮች ናቸው ችግሩ ግን ያንን እድል እኛ መጠቀም አልቻልንም ያ ደግሞ የነሱ ጥፋት ሳይሆን የኛ የስደተኞቹ ስርአት አልበኝነት ነው፣ ከዛሬ ሶስት ሳምንት በፊት አንድ ጀርመናዊ ፖሊስን አንድ አፍጋኒስታዊ ስደተኛ በጩቤ ወግቶ ፖሊሱን ገደለው እስኪ አስቡት የኛን ሰላም ሊጠብቅ የቆመን ፖሊስ በጩቤ ወግቶ ሲገለው በገዛ አገሩ ላይ? ?? ይሄን የምነግራች ከብዙ ችግሮች አንዷን ነው ባጭሩ ስደተኛውና እስላሙ ስርአት የለውም ስለዚህ የአክራሪዎች እያደገ መምጣት ከሚደርስባቸው በደል አንፃር ነውና ልክ ናቸው ብዬ ነው እኔ የማስበው። 1:08:47 1:09:07 1:09:08 1:09:09

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 Před 4 dny

      islamophobia sdetegna honehm alekekehm bekuchth mut enji islam kemesfafat aymelesm but in peacefull way

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před 5 dny

    ቁጭ ብለህ ስለአሜሪካ ስለአውሮፖ ትፈተፍታላችሁ እስቲ ስለአማራው ስለአፋር ስለትግራይ ለምን አታወሩም አገር ውስጥ ምንም ችግር እንደሌለ ታስመስላላችሁ አታስቀይሱ በቅድሚያ አገርህን አስቀድም ብዙ ሰው ይፈናቀላል ይገደላል እስቲ የህዝብ ድምፅ ሁኑ

  • @behailubelay1621
    @behailubelay1621 Před 5 dny

    ኢንግሊዘኛ ነዉ አማርኛ ነዉ ፕሮግራሙ???
    ጥሩ ፕሮግራም ሆኖ ነጻነት የሚባለዉ ኢንግሊዝኛ ያበዛል።ይሔ ትክክል አይመስለንም ያለመብሰል ምልክትም ይሆናል።በመተላለፊያ ቋንቋዉ አማርኛ ለማብራራት እራሱን ያሳድግ።

  • @user-wj2le1fk1s
    @user-wj2le1fk1s Před 5 dny

    አታፍሩ ስለ ሀገርህ ሳታወራ የሰው ሀገር ገብተህ ስትቆነድል ቀሽሞች