ማኗል ማርሽ መኪና አነዳድ ለመጀመሪያ ቀን.how to drive manual transmission car in Amharic mekina anedad

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2021
  • የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ... ​​​​​​
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ... ​​​​​​
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ... ​​​​​​
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ... ​​​​​​
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ... ​​​​​​
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ... ​​​​​​
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ... ​​​​​​
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ... ​​​​​​
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ... ​​​​​​
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ... ​​​​​​
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ... ​​​​​​
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.com/watch?v=nuFNs....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር... ​​​​​​
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T... ​​​​​​
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 374

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 3 lety +16

    ለሀይል አስተላላፊ ክፍሎች ምን ያክል ጥንቃቄ ያረጋሉ 👇👇👇
    czcams.com/video/IkDwPRJugz0/video.html

    • @haimibrtu5970
      @haimibrtu5970 Před 3 lety +1

      Ere silk kuter

    • @misbahhadiya9309
      @misbahhadiya9309 Před 2 lety +1

      ለዚህ መልካምነትህ ስራህ አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ስለኮሜንቴም መልስ ስለሰጠህኝ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እኛ ጠንካራ ከሆን የማንደርስበት ነገር የለም

    • @misbahhadiya9309
      @misbahhadiya9309 Před 2 lety +1

      እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እንደምትመልስልኝም ተሥፋ አለኝ የት ነው ያልህው ዱባይ ኢትዮጵያ የት ቦታ ነው በርታ በተረፈ መልካም ልጅ ነህ እሽ

    • @selmagetachew6593
      @selmagetachew6593 Před 2 lety

    • @thamuruthamuru4507
      @thamuruthamuru4507 Před 2 lety +1

      Gelsake gelse new gobeze

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Před 3 lety +23

    በጣም አረፍ ነው ገለፃው።በተለይ አጭር መሆኑ ተመችቶኛል።

  • @user-lo9fl5jr7p
    @user-lo9fl5jr7p Před 7 měsíci +1

    እየተማርኩ ስለሆነ ተጨማሪ ዕዉቀት አግኝቼበታለሁ፡፡ በጣም ጥሩ አሰልጣኝ ነህ፡፡

  • @nebiyumohammed307
    @nebiyumohammed307 Před rokem +1

    እርጋታህ እና አጭር መሆኑ አሪፍ ነበር ጥያቄ ለመጠየቅ እንኳን አትመችም ምክንያቱም እንዲገባን አርገህ ስላብራራከው እናመስግናለን

  • @tigisttumsa5972
    @tigisttumsa5972 Před rokem +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ሚዲያን ለቁምነገር መጠቀም ማለት እደ አተ ነው ተባረክ

  • @ethiopia1st209
    @ethiopia1st209 Před 2 lety +2

    በርታ በርታ ወንድማችን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ።
    ለህዝብም ቢሆን በነፃ በማገልገል የድርሻህን እየተወጣህ ነው 👍👍👍

  • @feryaalex3233
    @feryaalex3233 Před 3 lety +1

    የእውነት አንተ ስታስረዳ እንደሚገባኝ ስነዳ እንኳን እንደዚ አይገባኝም የምር በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ 😂

  • @NahuSenayi-gx4ub
    @NahuSenayi-gx4ub Před 2 měsíci +1

    ዋው ወንድሜ ስታብራራ በጣም ግልፅ ነው አያሰለችም

  • @MesuMesu-ym3oo
    @MesuMesu-ym3oo Před rokem

    ስሜ መሳፍንት ይባላል እኔ መንዳት የምወደው ፒካፕ መኪና ነው እና ስለሱ በጣም ማወቅ እፈልጋለው ወንድሜ እና ትኒሽ የሆነ ነገር ብትለኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @genetagonafer7001
    @genetagonafer7001 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ ስታሥተምር የተረጋጋሕ ነሕ።

  • @yasinabdulhkim5113
    @yasinabdulhkim5113 Před 2 lety +2

    ከቤ ስራወቺህ ባጣም ጥሩ ናቸው በዚው ቀጥልበት በርታ

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo Před 2 měsíci +5

    አሰልጣኜ ይቆጣል ለምን ሞተር ጠፋ ብሎ ይበሳጫል ልማር ላውቅ ነው ገንዘቡን ከፍየ የመጣሁት ስትቆጣ ያወቅሁት ይጠፋብኛል ስለው የባሰ ይቆጣል የሚያግዘኝ ያንተ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ከቤ!

    • @dallolapp356
      @dallolapp356 Před 2 měsíci +3

      Hulum aseltagn rasu simar eyatefa temero esu siastemer gin lemen atefah bilo liqota yimokeral, yasekegnal. Migermew kelemedkew behwala yehe naw wey tiliq ewqet meslot minechanechew maleteh aykerem.

    • @khedijaali2077
      @khedijaali2077 Před 8 dny

      Hulum nachew ende mikotut

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo Před 8 dny

      @@khedijaali2077 ሁሉም አላልኩም ያጋጠመኝ የተግባር አሰልጣኝና የማሰልጠኛውን ተቋም ነው ለማለት የፈለኩት

  • @genitube3976
    @genitube3976 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነዉ

  • @user-bi1yj1tp5g
    @user-bi1yj1tp5g Před rokem +2

    አንተ በእውነት. ጀግና ነህ ብዙ ሰወች እውቀታቸውን ማሳየት አይፈልጉም

  • @user-po7et3of8t
    @user-po7et3of8t Před rokem

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ማብራርያ ነው ።አመሰግናለሁ

  • @abnetmatebe2136
    @abnetmatebe2136 Před 3 lety

    ገለፃህ በጣም ተመችቶኛል እኔ መኪና ነድቼ አላውቅም ግን ቦክሰር ሞተር ሳይክል አራት አመት ነድቻለሁ መኪና ለመንዳት ብፈልግ የምቸገር አይመስለኝም ከሞተር ጋር መመሳሰል ስላለው ማለቴ ነው :: ደስ ብሎኛል ቪድዮውን በማየቴ አመሰግናለሁ!!!

  • @eliastesfaye9759
    @eliastesfaye9759 Před 2 lety

    Kebe is a good trainer. Thank you.

  • @user-bh8yc1wc1n
    @user-bh8yc1wc1n Před 2 lety

    ወንድማችን በእውነት እነናመስግናለን ትምህርትህን አሪፍ ነው እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @user-se8uo2kd4f
    @user-se8uo2kd4f Před 5 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ቆንጆ ትምህርት ነው የምሰጠን

  • @user-lh4yo5dc8l
    @user-lh4yo5dc8l Před 5 měsíci +1

    ገለፃህ ተመችቶኛል በርታ

  • @weldemaryamhaileslassie3172

    ወንድሜ ሰላም ላንታ ይሁን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @SelemonAbebaw-uw3vy
    @SelemonAbebaw-uw3vy Před 2 měsíci +1

    ይመችህ አባቴ

  • @yordanosyordanos379
    @yordanosyordanos379 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ ቀጥልበት
    ተመችቶኛል በእርጋታ ነው የምታስረዳው

  • @sebeledemeke7791
    @sebeledemeke7791 Před 3 lety +1

    በርታልን መልካም መስራት ለራስ ነው ደሞ ደስ የምትል ቅን ልጅ ነህ 👍👍🙏🙏

  • @teshomeburka7917
    @teshomeburka7917 Před 2 lety

    Smart instructor .let God increase your knowledge!

  • @gashawkefie9228
    @gashawkefie9228 Před 8 měsíci

    በጣም ነው የተመቸኝ መምህር

  • @masrachsemamasrachsema-kz4xd

    በጣም ጥሩ እውቀት እያካፈልከን ነው በርታ

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 Před 2 lety

    you are kind person. thank you too dear.

  • @MimiMimi-zb2kh
    @MimiMimi-zb2kh Před rokem

    ወንድሜ ተባረክ በተረፉ ፋሪሲውኑን የምንጠቀመው የመንገድ ሰሰመሮቺን ለመቀያየር ነው በእነትን እየነዳህ ሌላ ቪዶ ሰራልን በተረፈ እግዚብሄር ይጠብቅህ

  • @pawulosebirhanu8528
    @pawulosebirhanu8528 Před 9 měsíci

    ምርጥ ሰዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @yoseffekede5648
    @yoseffekede5648 Před 2 lety

    በጣም አመሠግናለው !!እያንዳንዱ ንግግርክ በወረቀት እየፃፍኩኝ ነው ; የተከታተልኩክ !! በቅርቡ ህዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ የማውጣት እቅድ ሥላለኝ ! ቀድሜ ሥለ መኪና አነዳድ ግንዛቤ እንዲኖረኝ አድርገሃልና በጣም አመሠግናለው ; ወደፊትም እንደምትረዳኝ ተሥፋ አደርጋለው ።

  • @user-jw4ck4fj2g
    @user-jw4ck4fj2g Před 8 měsíci

    Thank you very much your are better than the teacher

  • @tsiontube1065
    @tsiontube1065 Před 2 lety +1

    ዳገት ላይ መንዳት አሳየን ተባረክ

  • @christsonteshe3126
    @christsonteshe3126 Před 3 lety +1

    thank you my brother.very nice practical training.

  • @aser4609
    @aser4609 Před rokem

    👏 keep up the good work !
    we need more detailed description on the inner workings of the automobile.

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 Před 3 lety

    በርታልን ወንድማችን ብዙ ተምሬለሁ ካንተ

  • @user-tx7ty8iv3c
    @user-tx7ty8iv3c Před měsícem

    Esua Erasua Alechegn Kechalik Bitalamidegn Bro Sate Kaleh!

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před rokem

    እጅግ አመሰግናለሁ በንተ ቪዲዮ እርዳታ አግንቻሁ

  • @danielsimie7298
    @danielsimie7298 Před 2 lety +1

    Interesting Nice One Keep in Going...

  • @user-ds7ps4ju9c
    @user-ds7ps4ju9c Před 2 lety +1

    በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት ነዉ ብራቦ

  • @alembekele6132
    @alembekele6132 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ በርታ

  • @miki-yo3273
    @miki-yo3273 Před rokem

    ጥሩ አገላለፅ ነው ክበርልን

  • @mahdershiferaw1576
    @mahdershiferaw1576 Před 2 lety

    Its very helpful bro.. keep up the good work

  • @basedteklu8492
    @basedteklu8492 Před 2 lety

    Perfect explanation!

  • @fitsumbelay9940
    @fitsumbelay9940 Před měsícem

    You so nice trainer,pls keep it up!!!❤❤

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 Před rokem

    በጣም ግልፅ ተባረክ

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @wassyeyitagess1076
    @wassyeyitagess1076 Před 8 měsíci

    በጣም አሪፍ ነው፣ በርታ።
    አውቶማቲክ መኪና ከ2 አመት በላይ እየነዳሁ ነው፣ ማኑዋል መኪና ለመንዳት ኮንፊደንስ አጠረኝ ምን ትመክረኛለሁ

  • @miki-yo3273
    @miki-yo3273 Před 11 měsíci

    በጣም ምርጥ አገላለጽ

  • @user-kd1ss1rf3q
    @user-kd1ss1rf3q Před 9 měsíci

    abate yimechesh bezih video temrebetalehu thank you

  • @tsigebekele6634
    @tsigebekele6634 Před 8 měsíci

    እናመስግናለን መስናክል አሳየን

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን!!!

  • @elroigirma4105
    @elroigirma4105 Před 2 lety

    Nice nw bra des yelal....ketay video bihon emelew petrol ena diesel mekonochen endet meleyet endemnchel betnegren ena madeya heden endet mekdat endemnchel video betseralen betam arif nw 👍

  • @yordanoshailemariam3121
    @yordanoshailemariam3121 Před rokem +1

    Tebarek wendime endet ederedaheng linegrih alichilm

  • @wollansaashenafi6357
    @wollansaashenafi6357 Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድም

  • @user-um4ue8ud9r
    @user-um4ue8ud9r Před 2 lety

    በጣም የምትገርም ሠዉ ነህ ዋዉ አሪፍ ነዉ

  • @muluyeabate3770
    @muluyeabate3770 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ

  • @user-um1pb7ul4n
    @user-um1pb7ul4n Před 2 lety

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @mulugetagmedhin3787
    @mulugetagmedhin3787 Před 2 lety +1

    bewentu konjo aregeh astemerhaile

  • @bulabortola
    @bulabortola Před 2 měsíci

    V.good explanation!

  • @user-lh7kfuadman4455
    @user-lh7kfuadman4455 Před 6 měsíci

    betam enamsgnal bro yemcheh

  • @user-ze9cv2xy1b
    @user-ze9cv2xy1b Před 2 měsíci

    Very good... tnx alot ❤

  • @jhonnyzone9598
    @jhonnyzone9598 Před 2 lety +1

    Bro we love you thank do more vedios

  • @amanuelmulugeta8952
    @amanuelmulugeta8952 Před 3 lety +1

    Tnx love and respect bro

  • @MDRakib-mg2wx
    @MDRakib-mg2wx Před rokem

    ይመችሽ አባቴ በጣምነው የተመቸኝ

  • @zakirusultan809
    @zakirusultan809 Před rokem

    እናመሰግናለን ጎደኛየ

  • @ermyasbezabih5623
    @ermyasbezabih5623 Před 2 lety

    thanks God bless you

  • @user-ir6pd2nm2p
    @user-ir6pd2nm2p Před 10 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @habibahadji8756
    @habibahadji8756 Před 2 lety

    አገላለፅህ ግልፅ ነው። ጎበዝ።

  • @alembekele6132
    @alembekele6132 Před 8 měsíci

    በእውነት በጣም ሃሪፍ መምህር ነህ በርታ ወንድሜ ግን የበለጠ በአካል ብታለማምደኝ ደስ ይለኛል ስልክ አስቀምጥ

  • @ibnuyasin8107
    @ibnuyasin8107 Před rokem +1

    በርታ ጠንክር ያንተን ቪድዮ በማየት ብቻ አውቶማቲክ መኪን ለመንዳት ችያለሁ

  • @yeab_azytube7782
    @yeab_azytube7782 Před 2 lety

    በጣም የሚመች አሪፍ ገለፃ ነው:እባክህ በ 5L sraln

  • @abigyakefyalew3068
    @abigyakefyalew3068 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @simegntaddese2572
    @simegntaddese2572 Před rokem

    Wow betam yatargagaa,galxa

  • @hailemichaelbethelhem6663

    thank you for u kindness

  • @temesgenworku7898
    @temesgenworku7898 Před rokem

    Thanks bro respect

  • @tubu3524
    @tubu3524 Před 2 lety

    ሽኩራን ወድም. እኔም መማርእፍልጋለሁ. ኢሻአላህ

  • @addisfekade7107
    @addisfekade7107 Před měsícem

    አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል የህዝብ 2 ካለ ብትሰራልን

  • @yordanosgebre9023
    @yordanosgebre9023 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ በርታ

  • @user-wf5br3ce7q
    @user-wf5br3ce7q Před 3 měsíci +1

    Thank You brother

  • @genitube7337
    @genitube7337 Před 9 měsíci

    በውነት ጎበዝ ነህ

  • @fantatigst4161
    @fantatigst4161 Před rokem

    እናመሰግናለን❤

  • @weldemaryamhaileslassie3172

    ዜጋ እያፈራህ ነው ወንድሜ መድሀኒአለም ይጠብቅህ

  • @forlast7319
    @forlast7319 Před 9 měsíci

    በጣም አሪፍ ነው

  • @hundaolqebena6646
    @hundaolqebena6646 Před 2 lety

    በጣም ዪመቻል

  • @abdulwasimohamed5468
    @abdulwasimohamed5468 Před 3 lety

    Thanks 👍 biro

  • @hanaolani5668
    @hanaolani5668 Před rokem

    berta betamm enamsgenalen wendem

  • @mihretteshager3255
    @mihretteshager3255 Před 2 lety +1

    ምሪጥ ልጀ በሪታ

  • @justicetube9611
    @justicetube9611 Před 3 měsíci +1

    Thank You bro!

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Před rokem

    Thanks blessed

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 2 lety

    ጎሽ በርታልን

  • @kassabelay4805
    @kassabelay4805 Před rokem

    በጣም አሪፍነው

  • @user-ny3ve9ps8u
    @user-ny3ve9ps8u Před 7 měsíci

    በጣም ጥሩ

  • @amaamm2896
    @amaamm2896 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @degifedaye8694
    @degifedaye8694 Před rokem

    betam gobez neh!!!!!!!
    ergatah bicha menfesin yimarkal
    keep it up bro!!!!!

    • @degifedaye8694
      @degifedaye8694 Před rokem

      100,000 shih gize subscribe madreg bichal noro aderg neber gin aychalim meselegn min madreg echilalehu!!!

    • @degifedaye8694
      @degifedaye8694 Před rokem

      you are so smart for me!!!!

  • @FikirtubeF
    @FikirtubeF Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ ነክ በዚኩ ቀጥል

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 Před 4 měsíci +1

    Thank You ❤❤❤

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 5 měsíci +1

    Thanks bro❤❤❤

  • @binageta9934
    @binageta9934 Před rokem +1

    Berta arif nw bro

  • @kanafikir2184
    @kanafikir2184 Před 2 lety

    ሀሪፍ ነው።