ህዝብ 1 /ቅጥቅጥ/ አነዳድ how to drive bus in Amharic.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች ክፍል 1B
    • የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶ...
    ሞተር ሳይክል አነዳድ
    • ቦክሰር ሞተር ሳይክል አነዳድ how...
    ባጃጅ አነዳድ
    • Tvs ባጃጅ አነዳድ 1 how to ...
    ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል
    • ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል wh...
    የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ...
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ...
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ...
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ...
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ...
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ...
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ...
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ...
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ...
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ...
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ...
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ...
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.co....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

Komentáře • 300

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 3 lety +25

    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች
    czcams.com/video/1z03LB8vAng/video.html

    • @user-zz8dm8db8f
      @user-zz8dm8db8f Před 2 lety +1

      በናትክ የዚህ መኪና ዋጋ ንገረኝ ስንት እንደሚገዛ አዲሱን ሳይሆን ያገለገለ የሚሸጥ ካለ ኮመንቴን ካየህ መልስልኝ በእናትህ 🙏🙏🙏

    • @mazarat1238
      @mazarat1238 Před 2 lety +1

      እሲኪ ዋጋውን

    • @martayedingilllgimartayedi9353
      @martayedingilllgimartayedi9353 Před 2 lety +1

      በጣም ደስ ትላለህ አገላለፅሕ በራሱ በርታ ወንድማችን ጥሩ ነገር ነው

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 Před rokem +1

      ግዜው ያለፈበት መንጃ ፍቃድ እንዴት እንደሚታደስ ንገረኝ በናት መንጃ ፍቃዴ ተቃጥሎብኛል ኢትዮ አይደለሁም ባለሁበት ሆኜ ማሳደስ እችላለው ከተቻለ ምን ያህል እንደሚያስከፍሉም ጠይቅልኝ

    • @user-cg8zc4gf5f
      @user-cg8zc4gf5f Před rokem

      ሰልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @liyasolomon-kg9zm
    @liyasolomon-kg9zm Před 4 měsíci +2

    ከምልክ በላይ ጎበዝ ነክ እኔ ሰሞኑን ተግባር አልኝ መስክ ሂጀ ከተማርኩት ያንተ ከጠፍ በላ ገብቶኛል አይዞክ በርታ ከዚም በላይ እጠብቅ አለን ወድሜ

  • @husseinmohamed5592
    @husseinmohamed5592 Před 3 lety +15

    ምርጥ አሰልጣኝ ነህ አንተ አይደለም መኪና ፕሌን በ አንድ ቀን የማስለመድ ጥበብ አለህ በርታ😍😍😍

  • @fikirteadd4354
    @fikirteadd4354 Před 3 lety +4

    አንተ ነበርክ አሰልጣኜ የምትሆነው በጣም ምርጥ ነህ

  • @befekadualulla961
    @befekadualulla961 Před 3 lety +8

    በጣም በጣም ምርጥ ነዉ !!! በቀጣይ እንግዲህ መሰናክሎችን እጠብቃለሁ

  • @tesfaaddis8787
    @tesfaaddis8787 Před 2 lety +1

    ግልጽ የሆነ ገለጻ ነዉ ተባረክ ፤ዘይት በምን ያህል ጊዜ ነዉ የምቀየረዉ።

  • @birishdechu5366
    @birishdechu5366 Před rokem +11

    መኪና የሚያስተምረኝ መምህር እራሱ እንደዚህ አላስተማረኝም በጣም ጠቅሞኛል

  • @user-sh8bk6wu7s
    @user-sh8bk6wu7s Před 3 lety

    ምርጥ አንደኛ ሌሎችንም ማለትም ከአሁን በፊት የሠራሃቸውን መሠናክል 3 ቁጥር፣8 ቁጥር፣ድልድይ እና ጋራዥ እንዲሁም ባላንሶችን በአንድ ላይ አሰባስበህ ብታሳየን ይበልጥ ያምራል። በጣም አድናቂህ ነኝ።እኔ ህዝብ 1 ባህርዳር ላይ ጥር 2012ዓ/ም ነበር ያወጣሁት ያኔ እንዲህ እንደአንተ ምርጥ አጋዥ ነገር ቢኖር ጥሩ ነበር።የክፍለሀገር አሰልጣኞችንም እራሳቸውን እንዲፈትሹ ያግዛቸዋልና አጠንክረህ ብትሰራበት።በተረፈ በድጋሜ 1ኛ ብየሃለሁ።በርታልኝ

  • @EfremEfiman
    @EfremEfiman Před 10 měsíci +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 Před 2 lety +1

    ምርጥ አገላለጥና ምርጥ አስተማሪ ነክ ተመችቶኛል ይመችህ ብሮ

  • @habibguta
    @habibguta Před 2 lety +4

    አገላለጽህን ግልጽ አድርገህ ስለ ሆነ ለለማጅ ይመቻል፡ በርታ ፡፡

  • @zindibbattle9497
    @zindibbattle9497 Před 2 lety

    ከማርሽ አቀያይር ከምትጀምር ከሞተር አነሳስ ብትጀምር አሪፍ ነው።

  • @sahrakebede663
    @sahrakebede663 Před 11 měsíci

    ያንት አስተምሮ በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን❤❤❤

  • @user-vo8ix3xw6w
    @user-vo8ix3xw6w Před 2 lety +2

    ምርጥ አሰልጣኝ ነህ ❤❤❤❤

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 2 lety +2

    ጎበዝ ልጂ ነክ ሀላፊነት በተሞላበት መገድ ነዉ ምታስተምር

    • @yeshubiru-um6vt
      @yeshubiru-um6vt Před rokem

      የመሪው ነገር ከብዶኛል መላ በለኝ ዚክዛክ ነው ሚሄድብኝ መኪናው

  • @ReinventYourself.
    @ReinventYourself. Před 3 lety +1

    Waooo ! Superb Sharing keep it up and look forward to see more videos, Im always there to support you, Loved it 🙂

  • @babajr2585
    @babajr2585 Před 10 měsíci +2

    ይመችክ ወንድሜ ✌️😎

  • @dawdshimls
    @dawdshimls Před 9 měsíci

    ጀግና ነህ የማስረዳት ብቃት አለህ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 Před 3 lety +1

    በርታ ወነድሜ ቤተሰብ ነኝ የነዳውት እስኪመስለኝ ነው የገባኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @EthiomerejaOfficial
    @EthiomerejaOfficial Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ አቦ ይመችህ በርታ በርታ ምርጥ ሰው ብዬሃለሁ እንዳንተ አይነት ችግር ፈቺ የሆነ ቻናል ነው የምንፈልገው

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 Před 9 měsíci

    በጣም ነው የምትችለው ትክክለኛ አሰተማሪ አንተ ነክ መሰናክል ከ 1_4 አሳየን

  • @Calllmesamu
    @Calllmesamu Před 8 měsíci

    Wow berta wendima
    Don't stop Upload videos
    ስለ መኪና አደጋ ቪዲዮ ብትሰራ ጥሩ ነው

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz Před rokem

    አናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው

  • @alemudegu-bc5cp
    @alemudegu-bc5cp Před 20 dny

    በጣም ደስ ይላል ወንድም ተባረክ

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን አሪፍነው

  • @user-ns3us9hc7f
    @user-ns3us9hc7f Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን..ቀጥልበት..በርታ

  • @petrishmels6757
    @petrishmels6757 Před 3 lety +3

    የህዝብ አንድ ፈተናውችን ብታሳየን አሪፍ ነበር

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +1

      በቅርቡ 👍

    • @mercy_ethio7331
      @mercy_ethio7331 Před 3 lety

      Tadeya yet ale. Asayen enji. Ye hizb andea fetena. Benateh

  • @user-rv7jh3in5l
    @user-rv7jh3in5l Před rokem

    ❤በጣም እናመሰግናለን ከልባችን።

  • @merry7022
    @merry7022 Před 3 lety

    Betam enameseginalen wendime ewketun yichemirilih, geraj ena mesenakilim bitseralin keyikirta gar

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Před 10 měsíci +1

    I thank you for your training🤩🤩🤩🤩🤩

  • @FikiradisTilahun-lv9pl
    @FikiradisTilahun-lv9pl Před 2 měsíci

    Betam mirtu astemari selamik bizit yibel 👌👌👌

  • @yoyobekele6522
    @yoyobekele6522 Před 3 lety

    አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ወንድም!

  • @TamiratBirhanu-to5hl
    @TamiratBirhanu-to5hl Před 9 dny

    Thanks God bless

  • @aminatseid7047
    @aminatseid7047 Před 3 lety +2

    አሥተምርልንወድሜ
    ሠውንጨረሱትበትራፊክአደጋ

  • @jamiabdulkerim2956
    @jamiabdulkerim2956 Před 3 lety +1

    Bro በጣም ነው ማመሰግነው

  • @tsegayelema1576
    @tsegayelema1576 Před měsícem

    Excellent teacher

  • @Kalayu_Niguse
    @Kalayu_Niguse Před 9 hodinami

    Bravo👍

  • @biruktadesse8397
    @biruktadesse8397 Před rokem

    በጣም ኣርፍ ነው የforce Bajaj ኣነዳድ ኣሳየን

  • @sintusuye9424
    @sintusuye9424 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ልጅ ነህ በርታ

  • @yemataweyasu-w2x
    @yemataweyasu-w2x Před měsícem

    ምርጥ ልጅ ይመቺክ እሺ

  • @YasinShemsu-y6g
    @YasinShemsu-y6g Před měsícem +1

    አነማሰግነለን

  • @zahaa1894
    @zahaa1894 Před 3 lety

    በርታ በጣም አሪፍ ትምርት ነው

  • @AmanuelEshetu-kn8oc
    @AmanuelEshetu-kn8oc Před 7 měsíci

    Wow betam mirt temhert new beziw ketl bizu sew yektatlehal

  • @muhamedali6448
    @muhamedali6448 Před 2 lety +1

    በጣም አድናቂህ ነኝ ሌላ የምፈልገዉ TOYOTA አነዳድ አምጣልን እሺ

  • @petrishmels6757
    @petrishmels6757 Před 3 lety +1

    waw kebe sifeligew yeneberew timihrt new

  • @Toli_Man
    @Toli_Man Před 3 lety

    Enameseginalen Kebi

  • @abelchala5027
    @abelchala5027 Před 3 lety

    ብሮ እግርክ ይባረክ

  • @wollotube781
    @wollotube781 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ 👍

  • @esakotube.
    @esakotube. Před 3 lety +1

    Wow thanks so much this z best

  • @eyumayth6457
    @eyumayth6457 Před 2 měsíci

    Enem memar efelgalrhu mekina mendat betam ewedalehu

  • @YoditMesele-kp1ec
    @YoditMesele-kp1ec Před 28 dny

    በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @alihajji1513
    @alihajji1513 Před 3 lety

    Wooow baxami inaa masaginalleni bahunati baxami yimi faligi nagarno

  • @admasuzeman4956
    @admasuzeman4956 Před rokem

    Betaham Arifi Honor Eyale

  • @yonasgirma8797
    @yonasgirma8797 Před 2 lety +3

    አቦ ይመችህ እውነት እውነት ቀጥልበት አሪፍ ነው

  • @abrishzegreat9558
    @abrishzegreat9558 Před 24 dny

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Lovetub-
    @Lovetub- Před 3 měsíci +1

    በጣም ትለያለሽ የማስተማር ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፈም

  • @YisakBelay
    @YisakBelay Před 4 měsíci

    አሪፍ ነው በዚው ቀጥል

  • @user-hs9vs3vj4s
    @user-hs9vs3vj4s Před měsícem

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @saratube1230
    @saratube1230 Před 3 lety

    እነዚህ ባሶች ከክፍለሀገር ወደ አዳስ አበባ ለመምጣት ይመቻሉ ለመመለስ ግን በጣም አድካሚ ነው ችግሩ ከባሱ ሳይሆን ከህዝቡ ነው

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      ሳርዬ 😂❤️❤️

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      አሁን በብዛት በሚኒባስ አየተተኩ ነዉ

  • @hulye5539
    @hulye5539 Před 3 lety

    ማሻ አላህ በርልን ወንድማችን

  • @mammar3766
    @mammar3766 Před rokem

    ምርጥ አሰልጣኝ ሌላም

  • @netsanetlegesse2534
    @netsanetlegesse2534 Před 2 lety +2

    Ante tastemiralek inde begil?please kehone negeregn.

  • @user-kf4vs8jm2l
    @user-kf4vs8jm2l Před rokem

    አሪፍ የማስተማር ዘዴ

  • @fiyonan_942
    @fiyonan_942 Před měsícem

    ይመች ብሮ 🙏

  • @user-ev1ew2ku3u
    @user-ev1ew2ku3u Před 3 lety

    ጥሩ ት/ት ነው ቀጥልበት

  • @user-ze9cv2xy1b
    @user-ze9cv2xy1b Před 4 měsíci

    Nice your thanks very much❤

  • @hussainhh6390
    @hussainhh6390 Před 3 lety

    ይመችህ ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 3 lety +1

    Wonderful video!

  • @tarekegnmeshesha6358
    @tarekegnmeshesha6358 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ነው ግን አንድ ቁጥር ስምት ቁጥር በምቀጥሎው ቭድዮ እንጥብቃለን

  • @dagnewakjira7377
    @dagnewakjira7377 Před 2 lety

    Bexaaaam thank you 💕! Excellent!

  • @MitikuJemal-td7ik
    @MitikuJemal-td7ik Před 7 měsíci

    መልካም ሰረ ወዳጄ

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 Před 3 lety +1

    ሁለት ምቀኛወች ይድፋችሁ አሁን ምኑ ነው ድስላይክ የሚያስደርገው ነገሩ ምቀኛ ከሌለ ሰው አያድግም ከቤየ እናመሰግናለን😍😘

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      ሂክምዬ የኔ መልካም 😘❤️

  • @user-mu1cf8lk5q
    @user-mu1cf8lk5q Před měsícem

    ይመችህ

  • @helensamson1676
    @helensamson1676 Před 3 lety

    Betam arif nw berta🤗 ena parking asayen eski

  • @aminni8131
    @aminni8131 Před rokem

    Betam arif nw yetraker anedad asayena

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Před rokem +1

    ምርጥ ኣስልጣኝ

  • @yohanis_solomon
    @yohanis_solomon Před 3 lety

    Betam new mamesegnew kebe ke sament behala fetena neberebgn ye hezeb 1 ena anten say bemigeba gebtognale betam new mamesegnew

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 Před 3 lety +5

    እረረ እኔ ቅጥቅጥ መንዳት መከራ ሆኖብኛል መሪ ታበዣለሽ አየተባልኩ ለማቆም ስል ሙሉ በሙሉ ሞተር ይጠፋብኛል እስኪ አንድ ነገር በለኝ 😔😔😔

  • @Ali-dj8ng
    @Ali-dj8ng Před 3 lety

    ወንድሜ በጣም ነው የተማርኩበት

  • @meharimewa3041
    @meharimewa3041 Před 23 dny

    thank you.

  • @matitube2494
    @matitube2494 Před 2 lety +3

    bro ተባበረኝ ደረቅ 1 አለኝ እጄን ላፍታታ አለማምደኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoni9482
    @yoni9482 Před 3 lety

    good job temechetonal

  • @gebreamlakhntsab4961
    @gebreamlakhntsab4961 Před 2 lety

    Great bro continue ❤️❤️❤️

  • @shabatshalom693
    @shabatshalom693 Před 3 lety

    Isuzu ma betam kelal nat enye sijemir beza new yelemedkut.

  • @firdosmuhammed4951
    @firdosmuhammed4951 Před 9 měsíci

    Betam arif new enamesegnalen

  • @Muller45
    @Muller45 Před 3 lety

    Nice......info.....keep it up!!!

    • @abduhiru4169
      @abduhiru4169 Před 3 lety

      በጣም አመሰግናለሁ ቡረዘር በሪታልን
      ካንተ ቡዙ ነገር ነው እምንጠቡቀው

  • @danbdm4394
    @danbdm4394 Před 2 lety

    U are hero man

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 Před rokem +1

    ህዝብ 1 መንጃ ፍቃድ አለኝ አሁን ግዜው አልፎበታል ሀገር ቤት የለውም እዚ ሆኜ የማሳደስ እድል የለኝም እስኪ ንገረኝ ካወቅክ ስመጣ እንደ አዲስ ማውጣት አልፈልግም

  • @davekingbelay1330
    @davekingbelay1330 Před 3 lety

    ስለ መሪ አጠቃቀም እና ከመንገዱ ጠርዝ በምን ያክል እንደምንርቅ እንዴት ማወቅ እንደምንችል ብትሰራልን

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před rokem

    እናመሰግናለን❤❤

  • @user-vl6ku6yb7f
    @user-vl6ku6yb7f Před 3 lety

    tank you haref temhret nw

  • @ephremhailmariam7298
    @ephremhailmariam7298 Před 3 lety +1

    በሕዝብ 1 የቃሊቲ ውስጥ ሙሉ ፈተናን አሳየን

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před rokem

    God bless you🙏

  • @user-vq1ib5nn8j
    @user-vq1ib5nn8j Před 6 měsíci

    ቅጥቅጥ መኪና ላይ የሞተር ዘይት የፍሬን ዘይት የሚጨመርበትን አሳየን

  • @yasinnury3088
    @yasinnury3088 Před 3 lety

    ሀርፍ ነው በርታ

  • @HamadaOmer-g9h
    @HamadaOmer-g9h Před 2 dny

    ህዝብ 1 በቅጥቅጥ ብቻ ነው ?በታክሲና በዶልፊን ምናምን ልምምድ የለም ወይ?

  • @user-wf6wo1sy5t
    @user-wf6wo1sy5t Před 3 lety

    በጣም እወድሀለሁ

  • @tsigebeyene3486
    @tsigebeyene3486 Před rokem

    ጎበዝ በርታ

  • @bengiman5130
    @bengiman5130 Před 3 lety

    በህዝብ አንድ መሰናክል አንድ ቁጥር ሁሉንም ፈተናዎች አሳየን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      በቅርቡ 👍

    • @bengiman5130
      @bengiman5130 Před 3 lety

      @@JIJETUBE እንጠብቃለን ግን ስለ አፕሩቫል ፈተና ምንን ማሞላት እንዳለብን ለሱ ቪዲዮ ብሰራ ደስ ይለኞል ብዙ ሰው ጥያቄም ነው አመሰግናለሁ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 3 lety

    bertalign konjo new mastawekiya ke 8 min belay chemireh asigeba abate atasansew