SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn On Notification for New videos ቪዲዮችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና LIKE ያድርጉ ለአዳዲስ ቪዲዮዎች ማሳወቂያን ያብሩ czcams.com/channels/VF6gh19ovrCrlii7dgHYAQ.html
Thanks so bro for your interesting accessories support to your communities Please show us another trucks also for instance Tractor Wheel loader Bull loader Material handler JCB Roller loader , forklift etc If it is possible we are expecting you all in all Nb I am tigrigna speaker currently living in Israel , who is being Eritrean I appreciate you all your clarity on your video way of technical teaching
Best Teacher Thank you
ብሮ አገላለፅክ ምርጥ ነው ገብቶኛል ያልገባኚ ጣልቃ ነዳጅና ደብል ፍሪሲዬን ነው ያልገባኚ tanx bro...
እሱን በሌላ ቪዲዬ እሰራለዉ
Excellent guy! I love hard workers specially loving their career like you bro!
SUBSCRIBE and LIKE our video & Turn On Notification for New videos ቪዲዮችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና LIKE ያድርጉ ለአዳዲስ ቪዲዮዎች ማሳወቂያን ያብሩ czcams.com/channels/VF6gh19ovrCrlii7dgHYAQ.html
tinish detail enifeligalen
talika nedag sitasgeba hulunim camerawn kereb arigeh bitasayen
Thanks so bro for your interesting accessories support to your communities
Please show us another trucks also for instance
Tractor
Wheel loader
Bull loader
Material handler
JCB
Roller loader , forklift etc
If it is possible we are expecting you all in all
Nb
I am tigrigna speaker currently living in Israel , who is being Eritrean
I appreciate you all your clarity on your video way of technical teaching
ሰላም ሰላም nati busi ሰላምታ አንተ ይሁን ወንድማችን የምያስተላልፎ ቪድዮ ትምህርት በጣም በጣም ጡሩ ጠቃሚ ነው በርታ ቀጥል እኔ ሁሌ ያንተ ቻናል ተከታታይ ነኝ በርታ አንድ የ ሚጠይቅህ ወንሜ አንድ ጥያቄ አለኝ የባክ ሎደር የሎደር የእስካባተር የምትችል ኮኮነ እንድ ትለቅቅ ተስፋ ናደርግ ወንድሜ የምተስተላልፎው ትምህርት በጣም ደስ ይላል ከነ መብራርያው እንደ ሲኖትራክ የምያስተምረን ከነ መብራርያው እንደ ምትለቅቅ ተስፋ ናርጋለህ
እናመሰግናለን
ኧረ በጣም ትመቻለህ ወንድማችን በርታ እኔ ግን መኪና መንዳት ውስጤ ነው የት ነው እምታስተምርበት አድራሻህ?
Absolutely its really good condition
nice ymech abate ❤❤
ማርሹን ስትለዋውጥ ካሜራው አያሳይም እባክሕ ፍሪሢዮን ስትረግጥ ማርሽ ስትለዋውጥ ዳግም ተቀረፅ
በርታ ጎበዝ
nice bro
❤❤❤❤
Amazing brooo
ሠላምየኪራይአለየሚከራይ
ደብል ፍሪሲዮን ሲሆን በፍጥነት እየነዳን ከሆን ቆመን ለመነሳት አይከብድም?
ሰላም ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ ማርሽ ስናስገባ ከ5 ወደ 6 ስንቀይር ፉለሩን እናነሳለን ስንቀንስ ፉለሩ እስከመጨረሻው አንደዛው እንዳለ ነው ሚሆነው ወይስ 5 ላይ ስንደርስ እንመልሳለን እባክህ እቺን ብትነግረን።
Fuler mekena na zedef bemendenew meleyayut benatik video seralen
barta bro
lesew bemgeb agelalets new astemari new tyake alegni 5amst eyale spliter snsb andandu yemicho kanbiyo alealet zero sayhon spulter sisap ychohal lemndnew
ናት የማስተማር ሁነታ እንዳንተ ጡሩ ነው ግን ለአንድ ለማጅ አይሆንም ምክያቱም አንተ በራስ ፍጥነት ነው ብቻል ማርሽ ስታስገባ በካሜራ ብታስደግፊ ፑለር ስትቀይር ብታሳይ በእርጋታ ብታረግና ስለንፋስ አጠቃቀም ብናገር እንደ u tube
ትምህርቱ አሪፍ ነው ደስ ይላል ግን ማርሽ ስናስገባ ደብል ፍሪስዮን መጠቀም አሪፍ ነው ግን ፍሪ ስዮን አንዴ ረግጦ በዶፔ መጠቀም ይቻላል??
አመሰግናለሁ
selam wendm , ye tesabiwoch kebad mekinoch menja fkad kaleh Sinotrak ena mangnawum Derek teshkerkariwoch yasdelal ende .
ገና ድሮ ኤሌመንተሪ ስማር አስተማሪ ወደፊት ምን መሆን ትፈልጊያለሽ ሲለኝ ሲኖ መንዳት እላቸው ነበር😢አይይ እንዳለምኩት መሞቴ ነው በቃ
በጣም ወዳጀል
ክሬን አጠቃቀምን ብታጋራኝ ስል እጠይቃለሁ?! አመሰግናለሁ።
Betam Arif yehone timirt 1ngaa
ደብል ፍሪሲወን እምንጠቀመውን አብራራልን
ከአስረኛ ማርሽ ዜሮ አድርጎ መቆም ይቻላል?
በላንድክሩ ዘር🙏🙏🙏🤗🤗🤗
በሎቤድ እና በሀይቤድ ተሳቢ ስራልን
የሲኖ ግልባጭ እንዴት ነው የምናነሳው?
ከማርሽ አኳያ የትኛው ነው ተመራጭ
ከማኑዋል እና ከአውቶማቲክ
wendme memar betam new yemfelgew gn set bemehone lmar alchalkum
Techiyalesh bedenb endetmari abertatashalew
Grizedale Madagascar sint both alaw
ማርሹን ብታሥረዳኝ ከ1እሥከ 5ያለውን ዎድሜ
Berta
kulkulet siwered besntegna marshi new baba
Be 4 frena motor abrteh ena fren degfeh
Endet nw ahun ke 10 marsh wede 2 marsh tolo blen mekenanes minchilew marshuko betam buzu nw ende land cruser adelem
Fiirsion AANA Marsha axaqaqam
ስለ እንጂኑ ንገረን
መኪናው ስት ገባ የሰራ 2020
18 19 ሞዴል
በ10 ማርሽ እየነዳህ መኪና ቢገባ እንዴት እንቀናንሳለን
ende pickup lemakom asebkutinaaa😂😂 be fole
አብዲ እባላለው.
ሲኖ ትራክ ተቀጥሮ እሚሰራ ስንት ነው እሚከፋለው ማለቴ ለአሽከርሪው❤
ስለ ንፋሱ አምላል ንገርን
ስልክ አሰቀድሞ
በ3 ለምን
ሌላ ስራልን
የተሳቢ አሳየን bro tank you
Bro lemn ke3 gemrek
የንፋስ አሞላል አሳየን
ሀይ እንዴነህ እኔ ደረቅ ሁለት አለኝ ግን ስራ ላገኝ አልቻልኩም ምናልባት ቢያንስ በረዳትነት ስራ ብትፈልግልኝ ብትተባበረኝ
Isuzu car
Galbac lamansat
ሠላምየኪራይአለየሚከራይ