ፓርክ አደራረግ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 33

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 2 měsíci +8

    ሀሳብ ጥያቄ እና እንዲሰራላችሁ የምፈልጉትን በቴሌግራም ንገሩን ተቀላቀሉን
    t.me/jijetube23

    • @AbyssiniaEnglish
      @AbyssiniaEnglish Před 9 dny

      መርሽ እንዴት አድርገን ነው የምንቀንሰው በማንኛውም አይነት መኪና ላይ?

  • @fevenhabtamu2610
    @fevenhabtamu2610 Před 2 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለሁ ለማጅ ሹፌር ነኝ በጣም በቪዲዩችህ እየተጠቀምኩ ነው ስለኤሌክትሪክ መኪና አነዳድ ስላለው ነገር ብትሰራልን
    በማታ አነዳድ
    ግራውንድ ውስጥ ያሉ የፓርኪንግ ቦታዎች ላይ እንዲሁም ሌሎች የፓርኪንግ አገባብ እንዲሁም ደሞ አወጣጡንም ጨምረህ ብትሰራልን እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 19 dny

    አሰገራማ መምህር አመሰግናሐሁ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Před 2 měsíci +1

    በጣም ቆንጆና ካንተ የሚጠበቅ ገለፃ ነው እናመሰግናለን ። የእኔ ጥያቄ parallel parking ላይ መኪኖች ሁልግዜ ተመሳሳይ size አይኖራቸውም ያኔ እንዴት እንደምናረግ ብታሳየን, ከቻልክ አንዳንዴ በ ፒክ አፕ መኪኖች ብታሳየን እላለሁ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ሳሚዬ በጣም ደስ ይላል በርታልን ❤❤❤

  • @ABJMekina-l9u
    @ABJMekina-l9u Před měsícem

    Betam Arif.....berta...gobez

  • @eyerus-ei1yd
    @eyerus-ei1yd Před 2 měsíci

    በርታልን ሳሚዬ ጡሩ ትምህርት ነዉ

  • @amanfeysel8131
    @amanfeysel8131 Před 2 měsíci

    Gobz Berta bro
    Qetay demo kechalk lela aynt parking ena yemekina size endet endmnly lmsale ehe yasalfnal ehe yegchbnal milwn endt maw endmnchl bisera👏

  • @sofanihs3336
    @sofanihs3336 Před 2 měsíci

    👏👏👏a great video

  • @mikiasmulugeta-xl5jh
    @mikiasmulugeta-xl5jh Před 2 měsíci

    You are my mentor I really wanna say 10q my driving license teacher rasu endante endigebagn argo alastemaregnim

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Před měsícem

    good job

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 19 dny

    አሰልጣኝ ከሆንክ ግን ሰልክህን ብቶለቅ ጥሩ ነው

  • @melekamenet
    @melekamenet Před 2 měsíci

    Enamesegenalen wendma kechalki 90 deger parking betasayen❤

  • @mequanintkegne9048
    @mequanintkegne9048 Před 2 měsíci

    Welcome back

  • @KASSAHUNASFAW-d9l
    @KASSAHUNASFAW-d9l Před měsícem

    በጣም አመሰግናለሁ ፊት ለፊት ገብቶ እንዴት እንደሚቆም ቪዲዮ ብትሰራልን ጥያቄዬ ነው

  • @ABJMekina-l9u
    @ABJMekina-l9u Před měsícem

    Subscribed

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 2 měsíci

    አመሠግናሐሁ

  • @biniyambiniyamlegend9443
    @biniyambiniyamlegend9443 Před 2 měsíci +1

    አረ ወንድሜ በማርያም የሀይሩፍ አነዳድ አሳየኝ በማርያም

  • @Otello-pe9ye
    @Otello-pe9ye Před 21 dnem

    ሰልክህን እንዴት ነው ማግኝት እምችለው

  • @ImaBabi
    @ImaBabi Před 13 dny

    እባክህን ፓርኪንግ ማድረግ ከብዶኝ እሄው ሶስተኛ ዙሪያ እየተፈተንኩት ነው

  • @biruktawitzebene535
    @biruktawitzebene535 Před měsícem

    በግል አለማማጅ ፈልጌ ነበር ሳይ ያለኸው ፀሀይ ሪል ስቴት አካባቢነው እኔም እዛው ስለሆንኩ በምን ላገኝህ እችላለው pls

  • @engdashettibebe1552
    @engdashettibebe1552 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadernegash827
    @nadernegash827 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️

  • @besufekadtesfaye9828
    @besufekadtesfaye9828 Před 2 měsíci

    Bro ij lemaftata talemamdaleh inde?

  • @meliyoneyasu
    @meliyoneyasu Před měsícem

    ወንማች ከዚህ ቀድም የተሰሩ ቪድዮችን በመመከታተል ጥሩ ትምህርት አግቼበታለው
    አሁን ደግሞ ስለ ፎርሰ ባጃጅ የማርሽ አጠቃቀም ብትሰራልን

  • @tewodrosshimeles251
    @tewodrosshimeles251 Před měsícem

    Old driving method.... please update yourself

  • @user-eo3bi1xb8t
    @user-eo3bi1xb8t Před 2 měsíci

    ፍሪሲዮን አጠቃቀም ብትሰራልን

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 Před 2 měsíci

    ከቤ አልገባኝም አቶማቲክ መኪና ላይ መኪናው ስናቆም D ነው ወይስ N ላይ አድርገን ነው ማቆም ያለብን ሌላው ባለፈው ጠይቄህ አልመለስክልኝም ፍሬን ተጭነን ሞተር ብናጠፋ የሚያመጣው ማለትም መኪናው ላይ ጫና ይፈጥራል እንዴት ነው ማድረግ ያለብን ስለፓርኪነጉ እናመሰግናለን!

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 2 měsíci +4

      አውቶማቲክ ላይ P ካለ p ላይ ከሌለ D ዎይም R ላይ ማድረግ ይቻላል. አዲሶቹ ሱዙኪ መኪና ላይ p የለም. ፍሬን ተረግጦ ሞተር ቢጠፋ ቺግር የለውም ምንም ቺግር አያመጣም. የበለጠ በቪድዮ እመጣለሁ 👍👍

    • @kassuabrham4291
      @kassuabrham4291 Před 2 měsíci

      ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @user-vs8qx1ih1o
    @user-vs8qx1ih1o Před měsícem +1

    Tele namber

  • @MekdiYekiristosbariya
    @MekdiYekiristosbariya Před 2 měsíci

    እኔ ብዙ videoችህን ተመልክቼ ነዉ ወደዉሳኔ የገባሁት አሁን ላይ ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሮብህ የተግባር ፈተና አለብኝ እና አጠር ያለ የአደባባይ ላይ ማሽከርከር ብትሠራልኝ WhatsApp ላይ text አስቀምጬልህ ነበር የማማክርህ ጉዳይ ነበረኝ