አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How To Drive An Automatic Car FULL Tutorial in

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 4 lety +104

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
    telegram
    t.me/gkybro_32
    Instagram
    instagram.com/?hl=en
    Facebook
    facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
    ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡

    • @tazmatube6479
      @tazmatube6479 Před 4 lety +1

      P

    • @tirhasshishay9199
      @tirhasshishay9199 Před 3 lety

      Wowww aglaltk tnx so much

    • @adnanmohammed338
      @adnanmohammed338 Před 3 lety

      Begil atalemamidim??

    • @senayitgetachew3160
      @senayitgetachew3160 Před 3 lety +1

      በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አብክህ ወንድም የት ነው አድርሻህ አኔ መንጃፍቃድ አውጥቼ ግን ገና መለማመድ አፈልጋለሁ ከ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Begil Alalemamidem 👍👍

  • @comptonentertainmentoffici2642

    ይቅርታ አድርግልኝ እና በጣም ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ነኝ ነገር ግን እንደ አንተ ፅድት ያለ ነገር ፖስት የሚያደርግ ሰው አልገጠመኝም መንግስት ሊሸልምህ ይገባል በርታ ወንድም ምርጥ ምርጥ ምርጥ ስራ ነው 👏👏👏

    • @user-sg5wy3vi8o
      @user-sg5wy3vi8o Před 10 měsíci +2

      Ena yekertaw lemen new😢

    • @MDRakib-mg2wx
      @MDRakib-mg2wx Před 9 měsíci

      ቂጥራም ምን ትሰሪያለሽ ሶሻል ሚዳላይ😂😂

    • @user-ir3ju2im2j
      @user-ir3ju2im2j Před 4 měsíci

      ትክክል፣ለሃገርምለህዝብምነዉየሚጠቅምስራየሚሠራዉ❤❤❤

  • @kotmubemarz
    @kotmubemarz Před rokem +22

    አንተ መልካም ሰዉ ነህ ምክንያቱም ለኔ ነፃ ዕዉቀት አካፍለልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-np6zy5dl4r
    @user-np6zy5dl4r Před 2 lety +24

    ተባረክ ጎበዝ በግዜህ መልካምነት ለሰዎች ጥለህ እለፍ አላህ ይጠብቅህ

  • @EphremSewunet
    @EphremSewunet Před 2 měsíci +2

    እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ፀጋህን እንደ ዳዊት ጥበብህን እንደ ሰሎሞን እውቀትህን እንደ ቅ/ ያሬድ ዘርህን እንደ አብርሃም ሕልምህን እንደ ዮሴፍ ሌሊትህን እንደ ያዕቆብ መስዋዕትህን እንደ አቤል ያድርግልህ አንተና አንተን መሰሎች ን ቅድስት ሀገር ማሕፀነ ኢትዮጵዮ ትውለድ ዘርህን ይባርክ

  • @ethioabyssiniyatube1940
    @ethioabyssiniyatube1940 Před rokem +26

    በተከታታይ ለአዲስ ተማሪዎች የሚሰጠውን ልምምድ ብትሰራ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ይማርበታል

  • @EphremSewunet
    @EphremSewunet Před 2 měsíci +2

    ከቤ በመጀመሪያ ድንግል ትባርክህ በመቀጠል እኔ ስለመኪና ምንም ዓይነት እውቀቱ የሌለኝ ሰው ስሆን እና መንጃ ፈቃድ አሁን በ30ነው የጨረስኩኝ ከመስክ አሰልጣኞች በይበልጥ አንተ በሠራሀቸው ሕዝብ 1 ወይም ቅጥቅጥ አነዳድ በሚለው እጅግ በጣም በቂ እውቀት አግኝቼ ቃሊቲ ስፈተን የለምንም ችግር Listens ወስጃለሁ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ማርያም ትከተልህ እላለሁ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +54

    ሰላም ወንድማችን ጅጄ በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፉጹም በጎነት ነው በርቱ👍

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před 3 lety +32

    You are a good teacher! thank you so much 🙏🙏🙏

  • @selamalemu7057
    @selamalemu7057 Před měsícem +1

    በእውነበጣም ጠቃሚ ነገር ታስተላልፋለህ ተባረክ

  • @alimuhammad2024
    @alimuhammad2024 Před 4 lety +7

    በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው
    ቀጥልበት ማስተማርህን
    ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @wa.1173
    @wa.1173 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ። ቀጥልበት.; ስመኘው የነበር ነው!!! በሂደት ደግሞ ትልቅ ነገር እንሰራለን

  • @sebsibieabera5038
    @sebsibieabera5038 Před měsícem +1

    thanks from the bottom of my heart because you shared best knowledge with out payment

  • @user-qu9jp8sl3g
    @user-qu9jp8sl3g Před rokem +6

    በጣም ደስ የሚል የሚገባ ትምህርት

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 4 lety +8

    እናመሰግናለንወንድም ::ሁሉም ነገር ስትጀምር ትንሽ ይከብዳል እንጂ አውቶማቲክ ግን እጅግ ቀላል ነው

    • @user-qs2rj7cs9z
      @user-qs2rj7cs9z Před 4 lety +1

      ሰላም ኪዱ አውቶማቲክ ቀላል ነው ብለሻል እኔጋር ያለው ፈርሀት ግን እንዳልጀምር አድርጎኛል እና ምክርሽን እፈልጋለው

    • @meleseanteneh2683
      @meleseanteneh2683 Před 3 lety

      Menja fekad bekirbu tefetgne Alefku. Gn Gena saljemr yanten Timhrtoch eketatel neber. Kelel adrgolgnal. Gobez Bertaln.

    • @meleseanteneh2683
      @meleseanteneh2683 Před 3 lety

      @@user-qs2rj7cs9z
      Practice serteshal(sertehal)...?

  • @kefiyalewnigatu7099
    @kefiyalewnigatu7099 Před měsícem +2

    Parking(P), I am not a driver but, I always watch your videos I liked it, I hope I will be a good driver.

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 Před 4 lety +2

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነዉ ሰዉም ይሄን የሚያስተምር አላየዉም እና ቆንጆ ትምህርት ነዉ

  • @Etaba1483
    @Etaba1483 Před 3 lety +5

    አስተምረህኛል መልካም ሰዉ ነህ!!!! አመሰግናለሁ !!

  • @genetresom2380
    @genetresom2380 Před 2 lety +4

    Good lecture with clear and precise clarification.

  • @getnetfasiladas7171
    @getnetfasiladas7171 Před rokem +2

    ወንድሜ እጅግ በጣም ጥሩ ነው:በርታ!!!።

  • @AyshaAESHAHMED
    @AyshaAESHAHMED Před 2 měsíci +1

    ለ ካልተሳሳትኩ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ በጣም

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od Před 4 lety +6

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ትዙ እህታቸን 🙏 እናመሰግናለን

    • @maduTube
      @maduTube Před 4 lety

      ቤተሰብ አደራኩሽ አርጊኝ

  • @wondimubekele6973
    @wondimubekele6973 Před 3 lety +6

    You are doing great. Appreciate your effort; well done and keep it up.

  • @matijake7986
    @matijake7986 Před 3 lety +2

    በጣም በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ዜግነትክን ለዜጎች ከፍተኛ አስተዋጾ እያደረክ ነው

  • @aliahmed-yx5ee
    @aliahmed-yx5ee Před 3 lety +1

    ወንድም እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እወድሀለሁ እኔም አውቶማቲክ መኪናነው ብዙ ነገር ትምህርት ወስጃለሁ

  • @tina-hl8ll
    @tina-hl8ll Před 4 lety +3

    አሪፍ ነዉ ተመቸኝ በቀላሉ ትምርት አገኘን ወድሚ በርታ ደስ የሚል ትምርት ነዉ

  • @dasashakale1557
    @dasashakale1557 Před 4 lety +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት።

  • @yeshimebetdamte9214
    @yeshimebetdamte9214 Před 10 měsíci +1

    ተባረክልን እናመሰግናለን ውጪ ሆኘ እየተከታተልኩህ ነው መጃ ፍቃድ ስወስድ አሳውቅሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @nahomkasa110
    @nahomkasa110 Před rokem

    ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ይመችሽ ከምንም በላይ የማስተምር ሰው ያንተን አይነት የማስረዳት ጥበብ ቢያውቅ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @temesgenhordofa8352
    @temesgenhordofa8352 Před 3 lety +10

    fantastic lesson, thanks

  • @topbouffe263
    @topbouffe263 Před 4 lety +3

    Good video my friend :) big like

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 Před 8 měsíci

    ትክክለኛና ጠቃሚ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ወድም

  • @zerihunabate2205
    @zerihunabate2205 Před 6 měsíci

    በርታ ወንድማችን ቆንጆ ትምህርት ነው እየሰጠህ ያለኸው በጣም ቀለል ባለ አገላለፅ ማለተ ነው 👏

  • @dawitejigu
    @dawitejigu Před 3 lety +4

    Very interesting! Continue please! Add all others needed!

  • @hermela4279
    @hermela4279 Před 2 lety +4

    Useful content. Thank you!

  • @EndiresAlle
    @EndiresAlle Před 11 dny

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው በረታ ወድሜ

  • @atsedechali3211
    @atsedechali3211 Před 9 měsíci

    በጣም በጣም የምገርም አስተምህሮ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ዕድሜ ከጠና ጋር ይስጥ ያል ገባኝ መር ስታጠፊ ቦታዋቹን ብታብራራል ደስ ይለኛል አመሰግንሃለሁ።

  • @ensallahtube702
    @ensallahtube702 Před 4 lety +6

    አሪፍ ሙያ አለክ እኔንም ባስተማርከኝ

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 Před 4 lety +3

    ሰላም ን በሩርታ ወንድም ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንደኔቀላል ነው አዉቶማቲክ መኪናዎች
    እናመሰግናል።

  • @betibetii2635
    @betibetii2635 Před 2 měsíci

    በጣም አናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @orhanerden2028
    @orhanerden2028 Před 4 lety +4

    Hello nice friend likeee 61 thang you süper VİDEO teşekkür ederiz kendine iyi bak ıyi geceler 👏🔔👍

  • @yisopea
    @yisopea Před 3 lety +2

    Thank you for making this video, it is very helpful

  • @tirhasberhe7938
    @tirhasberhe7938 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ነህ አገላለፅህ ርግትና በሚገባህ መልኩ ነው እኔ ጠቅሞኛል በርታ ወንድሜ🙏🙏

  • @ekramabdu5330
    @ekramabdu5330 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ማንዋልነበር እምቺለዉ አሁን አተ ባልከዉ መሰረት አርጌ ሞከርኩት በጣም ቀላልነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od Před 4 lety +5

    ጓበዝ የኔ ወንድም በርታ

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 Před 3 lety +5

    እባክህ ይሄን ትምህርት ቀጥልበት ። በጣም አስተማሪ ነው ።

  • @kedirmohammed4740
    @kedirmohammed4740 Před 3 lety +28

    ስመኘው የነበረ ነዉ ቀጥለበት እድሉን ላላገኘነዎው እንማርበታለን

    • @solomonmulaw9140
      @solomonmulaw9140 Před 2 lety

      በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እድሉን ስላገኘነ እንማርበት አለን

    • @everygoodteacher7977
      @everygoodteacher7977 Před 2 lety

      @@solomonmulaw9140 እግዛሕብር የባረክህ በጣም ጡሩ ትምሀረትነው የሰጥህን

    • @everygoodteacher7977
      @everygoodteacher7977 Před 2 lety

  • @tube-tj4sp
    @tube-tj4sp Před 4 lety +3

    በርታ ወንድምሀሪፍነው

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před 3 lety +2

    በጣም ወሣኝ ት.ት ነው ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @hanabekel7410
    @hanabekel7410 Před 8 měsíci

    በጣም ጎበዝ ነህ ባንተ ትምርት ውጤታማ ሆኛለው ቀጥልበት

  • @HaydeHaydee
    @HaydeHaydee Před 4 lety +3

    እናመሰግን አለን ወድማችን

  • @selamTube
    @selamTube Před 4 lety +3

    ውይ አቶማቲክ ትቀልዳለህ ዳኒ?
    በስሜ ጋሪ የለኝም እኮ ሆ
    በርቱልኝ ውንድሞቼ ።
    ዳኒ ግን? ካሜራ ማኑ አቤ ነው
    መሰለኝ የስታውቃል ክክክ ውድድ ነው ኑሩልኝ።

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ሰላምዬ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @beshirlelamde9114
    @beshirlelamde9114 Před 3 lety +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 Před 3 lety +1

    ከልብ አመሰግናለሁ። በጣም የምወድህ መምህር ነህ

  • @meaziyhabtamu4379
    @meaziyhabtamu4379 Před 4 lety +5

    እናመሰግናለን👍

  • @ሀበሻነቴኩራቴ

    ዋዉ ቀጥልበት ሀሬፍነዉ🙏👍👍👍👍👍

  • @seid876
    @seid876 Před 4 měsíci

    ጎበዝ ተባረክ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬለሁ🥰🥰

  • @Ageri2
    @Ageri2 Před 4 lety +3

    መኪናውን ለኔ ከሰጠህኝ እሳተፋለሁ.
    አመሠግናለሁ መርጃ ሰለሠጠህኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Kk እናመሰግናለን 🙏

  • @maduTube
    @maduTube Před 4 lety +3

    ወድሜ ቤተሰብ አደራኩክ፡አርገኝ እኔንም

  • @mammam8810
    @mammam8810 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ጥሩ በሆነ አገላለፅ ነው የምታሰተምረው በርታ

  • @user-be1dv3lt1w
    @user-be1dv3lt1w Před 9 měsíci

    በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያስተማርከኝ እኔም እየተለማመድኩ ስለሆነ ብዙ ነገር እያየሁ ነው ካንተ አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።

  • @user-qb9wr6ds4v
    @user-qb9wr6ds4v Před 4 lety +5

    ዱባይ ነኝ ላይሠንሥ ለማውጣት እየሞከርኩ ነው በፀሎት ኣግዙኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      እግዚያብሄር ይርዳሽ መልካም እድል ብለናል

    • @user-qb9wr6ds4v
      @user-qb9wr6ds4v Před 4 lety +1

      @@JIJETUBE ማኣረይ አሚን

  • @kalelove9945
    @kalelove9945 Před rokem

    ጎበዝ የኔ ወንድም እውቅትን ማካፈል ትልቅነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SaadaAyale
    @SaadaAyale Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Před 9 měsíci

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ነእ
    ፈጣሪ ምቹ ሂወት ፈጣሪ ይስጥህ

  • @wome8375
    @wome8375 Před 10 měsíci +2

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️በጣም በሚገባን መልኩ ነው ያስቀመትክልን እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትለያለህ

  • @gdhrhhxbrj8947
    @gdhrhhxbrj8947 Před rokem

    እኔ ማዳሜ ትማሬአለሽ እያለች ስለሆነ ከአንተ ብዙ ተማርኩ በርታ ወንድሜ

  • @jemalgebeyehu9821
    @jemalgebeyehu9821 Před 2 lety +1

    Strength on profession tank you my brother waw ! I am jemise from akakikallity

  • @gutagundo4677
    @gutagundo4677 Před 2 lety +1

    እግ/ር ይባርክ አመሰግናለሁ

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 Před rokem

    ስፈልገው የነበረው ስታስተምር ግልፅነትህን ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና 💪💪💪💪💪💚💚👍👍👍👍👍

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 Před rokem

    በጣም ነዉ የማመሰግ ነዉ ብዙነገር ነዉ ያስተማርከኝ ኑርልን ወንድሜ

  • @isakgebremikael9575
    @isakgebremikael9575 Před rokem +1

    እናመስግናልን ወንድም እጅግ ጽድት ያለ ምህሮ

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 Před 3 lety

    ጎበዝ ነህ ፈተና ስላለብኝ እያየሁ ነው እኛ ጋር አውቶማቲክ ነዉ ሁሉም መኪና

  • @alubelkassie111
    @alubelkassie111 Před 3 lety

    Jije tube ለሰጠህን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሠግናለን

  • @sabayoo2501
    @sabayoo2501 Před 4 lety +1

    ቀጥልበት እኔ በጣም ነው የተመቸን ምፈልገው ትምህርት ነው መፅፉ እያነበብኩን ምንም ሊገባን አልቻለም ነበር በአውቶማቲክ በጣም ቀላል ነው
    👌👌👌👌👌👌👌
    መልስ
    ሐ ) N ላይ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ.

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      በትክክል ጠመልሶአል👍👍👏👏👏👏 enamese

  • @tibebumylovejesus
    @tibebumylovejesus Před rokem

    ጎበዝ ቢሮ ቸምረ አያየን thanks❤️

  • @AderajewMersha
    @AderajewMersha Před 3 měsíci

    አሪፍነ፡ትምህርትህተመችቶኛል፡በዚ፡ቀጥል፡ጥሩነው

  • @sabayoo2501
    @sabayoo2501 Před 4 lety +2

    ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      አመሰግናለሁ ተፈትነሻል?

  • @user-ng7qo6vl9w
    @user-ng7qo6vl9w Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ወንድሜ፣በርታልን።

  • @tigistnigatu6853
    @tigistnigatu6853 Před 4 měsíci

    Tiru new betam tebarek fully automatic yehone akal gudategna new beij yemineda

  • @Zselase
    @Zselase Před 2 lety

    ጥሩ ትምህርት ነው፣
    የኢትዮጵያ አሽከርካሪዎች እንዳንተ ተጠንቅቀው ቢነዱ አደጋ ይቀንስ ነበር፣

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን በተለይ ለለማጂ ሠውች ይጠቅማል በርታልን

  • @ethiotube4798
    @ethiotube4798 Před 4 lety +2

    ጂጂዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን በርታልን ወድምዬ

  • @jsksjsjshs3036
    @jsksjsjshs3036 Před 9 měsíci

    ሰላም ወድሜ በጣም ጥሩ ትምርት ነው እና ሰለመሪ አዟዟር ብትሰራ

  • @Denametube
    @Denametube Před 4 lety +2

    ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 Před 2 lety

    አሪፍ ነህ ልክ እኔ እንደምነዳ ነው የተሰማኝ
    አመሰግናለው እንድጠነቀቅቅ የበለጠ ከመንዳቴ በፊት እንዳስብበት አድርገህኛል

  • @zuliha5901
    @zuliha5901 Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነወ ያወም አሰፈላጊ ብርታልኝ ቀጥልበት

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      eyorika fikir enamesginaln

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 Před 3 lety

    ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ማንዋል መኪና ነው የማሽከረክረው በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @gane1451
    @gane1451 Před 4 lety +1

    ኣሪፍ ነው ተመችቶኛል ቀጥልበት መትነዳቸው መኪኖች ግን ስማቸው ብቻ ሳይሆን ምስላቸው መጨረሻ ይሁን መጀመርያ መታየት ያለባቸው ይመስለኛል

  • @danielamensisa162
    @danielamensisa162 Před rokem

    ጎበዝ አሪፍነው አገላለፅክ ግልፅያለና ለመረዳት የሚከብድ አይደለም

  • @simretermias3681
    @simretermias3681 Před rokem

    በጣም በጣም አመሰግናለው በቅንነት እያሰለጠንከን ስላለ በትምህርት ላይ እነደዚ በግልጽ አልተማርኩም በአጠቃላይ ስለመኪና አጠቃቀም ስላሳወቅከን እግዚያብሔር ይባርክህ።

  • @sifanymamoo3946
    @sifanymamoo3946 Před 2 lety

    ወንድምዬ በርታ በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው እየሰጠኸን ያለኸ ውበርታልነ

  • @berhemesfin2024
    @berhemesfin2024 Před 8 měsíci

    This is very good and thank you for your initiatives for tutor and sharing this valuable skill with us freely.
    God bless you... ❤❤❤❤❤❤
    Keep it up...
    Looking you forward for more free videos
    I think the right answer for the question in this last video is at D with holding pressed the brake.
    Let's hear the correct answer from you

  • @TheRealtree3113
    @TheRealtree3113 Před 3 lety +1

    Thanks brother we need more your advice atomatic car specially we live many people thay don't understand they 1st time they sport us in general Europe good to our language.

  • @annapetter2777
    @annapetter2777 Před 3 lety

    ወንደሜ አንተ በአስተማርከኝ ብቻ መንዳት ችያለሁ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል፡፡

  • @ssdd1014
    @ssdd1014 Před 4 lety +1

    በጣም. አሪፍ. ትምርት. ነው.. ሜዳ. ተምርያሎ. ግን..... ተባረክ

  • @tzazukassa5670
    @tzazukassa5670 Před rokem

    ጎበዝ ብሮዬ እናመሰግናለን 👍♥️🙏

  • @dawitdamte
    @dawitdamte Před 2 lety

    መኪና ሥንነዳ ተጨማሪ በጣም ትኩረት መሥጠት ያለብን ነገሮችን እንዲሁ አሥቀምጥልን በተረፈ በጣም አሪፍ ሌክቸር ነው

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 Před 2 lety

    JIJE TUBE በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው።