ረድፋችንን እንዴት ጠብቀን ማሽከርከር እንችላለን? How to stay centered in your line mekina anedad

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 97

  • @zewditubekele5323
    @zewditubekele5323 Před 3 lety +15

    ባንተ ምክንያት ትምህርቱን ወደነዋል ነገር ግን ፓርኪግ የሠራህበት video የለህም ብትሠራልን ወይም በትንሽ በትንሹ ብታብራራልን በተረፈ ግን ለጥሩ ስራህ የሚከፍልህ አምላክ ነውና እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏

  • @yohannesd.
    @yohannesd. Před 2 lety +5

    እጎዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሥራ እየሰራህ ነወ! ተደራሸነትህን ከዚህ በበለጠ ብታሰፋው መልካም ነው radio, Tv etc ሌላው ሀገራችን ኢተየጵያ ውስጥ ረድፍ ጠብቆ መንዳረት ፈጽሞ የሌለ መሀኑን ልብ በል ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮቾ እኖኳን በጣም ይበሎጡናል በጣም በጣም በተለያየ መልክ አስተምረው እባክህ መሠረታዊና ከአደጋ የሚጠብቦንም ነገር ነው:: ትራፊኩም እኖኳን ቸልተኛ እንኳን ቸልተ ኛ ነው እኛ ሀገር:: አደራ! አደራ! ማንም ትኩረት ያልሰጠው ነው:: ማን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ረድፍ ሲቀይር ፎሬቻ የሚያበራ :: ቀድሞ ለመሄድ በመሞከር አንደኛ ነን ግነ በግራና በግራ ብቻ መቅደም እንዳለብን የምናውቅና የምናደርርገው ስንቶች ነን ? አደራ አደራ ሳትሰለች አስተምርልኝ:: አምላክ ይባርክህ በርታ! በርታ!

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795

    ማሻአላህ well done 👏 I’m so proud of you 👍 በርታ እኔ በጣም እየጠቀመኝ ነው thanks so much brother 🙏🙏🙏🙏

  • @birhanualex2193
    @birhanualex2193 Před 2 lety +1

    ከቤ ምትሰጠን ትምርት አዲስ መጃፋቃድ ላወጣን የሚገርም ትምህርትነው በዚው ቀጥል እናመሰግናለን

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 Před 3 lety

    በጣም ነው የማመሰግነው ተማሪ ነኝ ሁሉም ነገር ያስደነግጠኝል አንተ ስታስተምር ይቀላል ።👍

  • @cr7da745
    @cr7da745 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየኸኝ አመሰግናለው ሌላው በሃይሩፍ መኪና አነዳድ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል

  • @hayeleysusememememehayelye2396
    @hayeleysusememememehayelye2396 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ባንተ ትምህርት በደምብ ማሽከርከር ቻልኩ አመሰግናለሁ

    • @shemeleshaylu9607
      @shemeleshaylu9607 Před 27 dny

      እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ❤❤

  • @birkiealemayehu6611
    @birkiealemayehu6611 Před 2 lety +1

    የኔን ችግር ነው የተረዳሁት ተባረክ

  • @abrhamwolde4445
    @abrhamwolde4445 Před 3 lety

    It was nice explanation. I have been watching your video for my license process.

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j Před 5 měsíci +1

    በጣምቆጆነዉጡሩነዉ❤❤

  • @yeshimebetdamte9214
    @yeshimebetdamte9214 Před 10 měsíci

    ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @unify9481
    @unify9481 Před 2 lety +1

    ብሩክ ነህ ወንድሜ 🙏🙏🙏 በርታልን 👍👌🙏

  • @alebachewtadesse6134
    @alebachewtadesse6134 Před 2 lety

    ተባረክ ለመልካም ነገር ተጠቅመኽበታልና።

  • @mikitaye4146
    @mikitaye4146 Před 3 lety

    ምርጥ ልጅ እስኪ ስለ ህዝብ 1 አነዳድ በደንብ ሰፋ ያለ video ሰራልን ከመጀመሪያው ለየት ያለ ነገር 🙏🙏🙏

  • @birhanualex2193
    @birhanualex2193 Před 2 lety

    ከቤ በጣም ነው የማመሰግነው በተለይ ለለማጅ ምርጥ ትምህርት ነው ሌላ ቪዲዮ እደዚሁ ስራልን

  • @liyakibebe1262
    @liyakibebe1262 Před 3 lety

    Yanten video ayiche kaliti Zare tefetegne alefeku Yemer betam teru sera new meteseraw yimecheh aba tnxxxxx

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Congregations!!!!!! Enaneseginalen.

  • @kidesitkienda1260
    @kidesitkienda1260 Před 3 lety +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 Před 3 lety

    ጎበዝ በርታ ይሄን ትምህርት ቀጥልበት ።

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 Před 2 lety

    Thank you very much, I have a problem with staying on the line

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 Před 2 lety +1

    አሪፍ ነው ትምህርት። ግን መንገድ ቢዚ ሲሆን እንዴት ረድፊን መጠበቅ እችላለው አርቂ ማየት ስለማልችል

  • @MereraGirma
    @MereraGirma Před 9 měsíci

    betam amesegenalew wandime bewanet ❤

  • @kalababebe2269
    @kalababebe2269 Před 3 lety +1

    Betam andeha neh Berta Berta berta

  • @zewditubekele5323
    @zewditubekele5323 Před 3 lety

    በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏❤

  • @alexaherrera255
    @alexaherrera255 Před 3 lety

    ይመችህ አቦ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @RealEstateInformation23

    Kebye thank you so much bro.
    Sele hazared atekakeme eski andande negerie .noted bro!

  • @user-hh6xy4wj8g
    @user-hh6xy4wj8g Před 6 měsíci +1

    እናመሰግአለን

  • @zemasenmulugeta2783
    @zemasenmulugeta2783 Před 2 lety

    አገግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ

  • @genettesfaye5061
    @genettesfaye5061 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቱ ረድቶኛል
    1ቁጥር፣ 8ቁጥር ፣ፓረኪንገ ፣ ገራጀ የነዚህ ልምምድ ቪዲዮ ቢኖር

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před 28 dny

    KIDUS EGZEABHER YBARKEHE 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @BABIBOY
    @BABIBOY Před 3 lety +2

    አቤ ይመችሽ

  • @sosinamezgebe3050
    @sosinamezgebe3050 Před 3 měsíci

    gobez neh setasreda enamseginalen

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x Před 3 lety +2

    አንደኛ

  • @omerblali3511
    @omerblali3511 Před 2 lety

    የዉስጥአድርስ ነህ ይመችህ

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 3 lety

    እናመሰግናለን በርካታ

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ዮባርክህ

  • @user-kq1ub6rc3t
    @user-kq1ub6rc3t Před měsícem

    Waw thanks wondimachin!!

  • @meserethagos2897
    @meserethagos2897 Před rokem

    Thank u wendma slower driver right sid new myez balhubt hagr ena mesmr metbk echgralhu yellow line kenkah ketat selalw eyfrahu wed nechu egbalhu salasbw thanks

  • @amanuellegese8276
    @amanuellegese8276 Před 3 lety +2

    ሰላም የላዳ ባላንስ አስተምረን

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před 3 lety

    Thank you🙏

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 Před 2 měsíci

    Thanks

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ

  • @kidesitkienda1260
    @kidesitkienda1260 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-bf7ht9fp1l
    @user-bf7ht9fp1l Před rokem

    Good tips

  • @askrufask2973
    @askrufask2973 Před 2 lety +1

    የአጅ ፍሬን ባላንስ ማረግ በጣም ከበደኝ

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 Před 3 lety

    Thanks 🤴🤴🤴

  • @abebebarassa1835
    @abebebarassa1835 Před 2 lety

    በተጨማርም የአይሱዙ መኪና አነዳድና አጠቃቀም ብታስተምረን?

  • @alumitealu2904
    @alumitealu2904 Před rokem

    ❤❤❤ጎበዝ

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Před 3 lety

    Thanks sss bro

  • @habtamumechal9871
    @habtamumechal9871 Před rokem

    betam tichilaleh

  • @ttmtube9731
    @ttmtube9731 Před 11 měsíci

    thanks

  • @dglmaryamwahsey8562
    @dglmaryamwahsey8562 Před rokem

    Good job

  • @BitanyaBito12345
    @BitanyaBito12345 Před 2 lety

    Btme amsgenlhu teru tmhert new

  • @user-kv4od6kh1b
    @user-kv4od6kh1b Před rokem

    Ymachsh Aba

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 2 lety

    Berta Tnx

  • @abdulmajidbugdad3302
    @abdulmajidbugdad3302 Před 3 lety

    ስለ ፍሪሲዮን አጠቀቀም እን መኪናዎች በበዙበት ጊዜ ቀስብለን ስንሄድ ፊሪሲዮን እዘን ስንቆም ብተስተምረን!

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 Před 4 měsíci

    Smart

  • @tamritmitiku7570
    @tamritmitiku7570 Před 2 lety +1

    መኪና እያሽከረክ ማርሽ ስትቀያይር ፍሪሲዮንና ፍሬን ጎበስ ብለው ለሚያዩ ሰዎች ምን ትመክራለህ

    • @MekdiYekiristosbariya
      @MekdiYekiristosbariya Před 6 měsíci

      እኔ እራሱ ብዙ ጊዜ ጠይቄዉ ነበር ግን እስኪ አንተ ከኔ ትሻላለህ እኔ ገና አንደኛ ዙር ለማጅ ነኝ እርዳኝ ምን ትመክረኛለህ ያለሁት አረብ አገር ነዉ የለሁት አስረዳኝ ወንድም

  • @gecholove9326
    @gecholove9326 Před 3 lety

    TANXMY B3ST

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 Před 3 lety

    ሰላም የእኔ ችግር ፈሪን ስረግጥ አሰነስቼ ከሄድኩ በኋላ ይለማል ምንድ ነው ችግሪ ? ሰለሱ ብስተምረን አመሰግናለሁ

  • @henokalemu2394
    @henokalemu2394 Před 2 lety

    Betame temecetogale ketelebete

  • @asegedcheethio7721
    @asegedcheethio7721 Před 2 lety

    Good

  • @josyalemu4256
    @josyalemu4256 Před 3 lety

    Bertaaaaaaaaaaaa bro

  • @naser884
    @naser884 Před 3 lety +1

    ፊሪስዮን መጠቀም እረ አስተምረን አያያዝ እና አለቃቅ

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanualex2193
    @birhanualex2193 Před 2 lety

    ከቤ በግል ታለማምዳለክ መጃፋቃድ ይዣለዉ ካለማመድክ አድራሻክስ የት ነዉ

    • @user-yj1bz9cu8r
      @user-yj1bz9cu8r Před 2 lety

      እንዴት መንጃ ፍቃዱን ሰጡክ ሳትለምድ ??

  • @almazmekonnen802
    @almazmekonnen802 Před rokem

    ᴛʜᴀɴᴋs

  • @gadesacancho4339
    @gadesacancho4339 Před 2 lety

    ❤❤

  • @kidusbir2330
    @kidusbir2330 Před 3 lety

    FSR Driving

  • @mikimaraki7315
    @mikimaraki7315 Před 3 lety

    ere be chenet mekina na derek 1

  • @user-vt2vf3pm4n
    @user-vt2vf3pm4n Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-te7cq1up9p
    @user-te7cq1up9p Před 3 lety

    እናማሰግነላን ግን ይቅርታ ፓርክኪ እንዴት እንደ ምቆም ብታሰያን

  • @finot2023
    @finot2023 Před rokem +1

    አረ አንተ ቀሽት ልጅ የት ጠፍተህ ነው ግን???? አረ አዳዲስ ቪዲዮ ስራልን በማሪያም

  • @hanaolani5668
    @hanaolani5668 Před rokem

    Tasetemralk ende selkn

  • @user-wt9ff1pp2w
    @user-wt9ff1pp2w Před 2 lety

    🌾🌿🌿

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795

    ታስተምራለክ እንዴ?? Busy ካልሆንክ?? I guess you are so busy? Anyhow let me know if you can ?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      ለጊዜው አላስተምርም

    • @ethiopiaethiopiaaddis6795
      @ethiopiaethiopiaaddis6795 Před 3 lety

      Ok no worries thanks for u reply my question. Thanks a lot I’m really appreciate you . Thanks again

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Lela aselitagn endagenagnachu Call me👉 0955434321

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Před 3 lety

    💯👌👍👍👍🇪🇹🇸🇪

  • @michaeltadesse7748
    @michaeltadesse7748 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ

  • @kbromtkue9601
    @kbromtkue9601 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @adisufekede8617
    @adisufekede8617 Před 2 lety

    እናመሰግናለን