ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • This video is about brake first or clutch first? It will clearly show you when to press the brake or clutch or both, depending on the condition/speed of the car.
    በዚህ ቪዲዮ የማሳያችሁ በማሽከርከር ላይ እያላችሁ መኪናዉነ ለማቆም ስትፈልጉ ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን ይቀድማል ስለሚለዉ ነዉ፡፡
    more video
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ" on CZcams
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር. How To Drive An Automatic Car FULL Tutorial" on CZcams
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3 #መኪና #መሪ #መንዳት #ለማጅ
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 319

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 4 lety +14

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
    telegram
    t.me/gkybro_32
    Instagram
    instagram.com/?hl=en
    Facebook
    facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
    ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡

    • @merrymerry5385
      @merrymerry5385 Před 3 lety

      Telgeam

    • @rehimaayalew6743
      @rehimaayalew6743 Před 2 lety

      ለመግዛት አስቤነው ዋጋው ንገረኝ እስኪ ወድም 🥺

    • @abdiradi5087
      @abdiradi5087 Před 2 lety

      እኔ ጥያቄ አለኝ ማጃፍቃድ ለማዉጣት መስፈርቱ ምንድ ነው እስቲ በዝርዝር መለሰልኝ

    • @abdiradi5087
      @abdiradi5087 Před 2 lety +1

      እዉነት እኔ ማጃፍቃድ ለምዉጣት በጣም እይትጨ ነኩነዉ

    • @emeneshademe8350
      @emeneshademe8350 Před rokem

      ተገቢ ይመስለኛል

  • @ashenafikiros4475
    @ashenafikiros4475 Před 4 lety +13

    እግዚኣብሔር ይባርክህ ሁሉም ፖለቲከግኛ በሆነበት እንዲህ ምርጥ ቱቶርያል ማዛጋጀትህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @saratube1230
    @saratube1230 Před 4 lety +3

    መንጀፈቃዳ ለሚውጡ ልጆች በጣም ሀራፍ ነው በቀላሉ ቶሎ ይረዳሉ 👌👌

  • @ahmedapptube563
    @ahmedapptube563 Před 3 lety +36

    ወንድሜ እኔ ሳኡድ አረቢያ ነው ያለሁት ገጠር ላይ ያንተን ትምህርት በመከታተል ብቻ አንድም ቀን ሳልማር መኪና አስነስቼ ከጓዴኞቼ ቦታ ዴርሸ ተመለስኩኝ ግን በራሀ እና ሜዳማ ነው ቦታው ይመቻል።ግን በዴንብ ስለተከታተልኩህ አንድም ነገር አላስቼገረኝም ትንሽ መሪ ላይ ያስቼግራል። አሁን በዴንብ እየነዳሁኝ ነው አረቦች መቼ እንዴት ለመድክ ሲሉኝ የአንተን ቻናል ሳሳያቼው በጣም ገረማቼው ግን ስራየን ላበላሸው ነው ሁልግዜም ትከረቴ መኪናዋ ላይ ሆነ😂😂😂በህልሜ እንዴት እንዴሚነዳ ስለማመድ አድራለሁ ብልህ ታምናለህ❓ለማንኛውም በርታ በርታ በርታ አህመድ ነኝ ከሳኡድ ከመድና 500 k.m ወጣ ብየ ከተቡክ በራሀ።

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +7

      አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏👍👍👍👍👍

    • @ahmedapptube563
      @ahmedapptube563 Před 3 lety +3

      @@JIJETUBE OK ymechk broye

    • @rehimaayalew6743
      @rehimaayalew6743 Před 2 lety

      በዱሁላ በጂንጂን እዳውን ያያል አተጥሩ ስራ ይዘሀል በርታ 👌👌👌

    • @qalkidaantafara426
      @qalkidaantafara426 Před rokem

      ❤❤❤

  • @weldemaryamhaileslassie3172

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ዜጋ እያፈራህ ነው ።ሳላም ለናታ ይሁን ወንድሜ።

    • @dagnachewfekede364
      @dagnachewfekede364 Před 2 lety

      ከባድ ማርሽ መጠቀም ከዛ የእጅ ፍሬን መጠቀም ኑርልን ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ይሁን

  • @ethiopiaberhanu9988
    @ethiopiaberhanu9988 Před rokem +2

    hi hi very helpful videos👏👏👏
    የመሪ አጠቃቀም ማለት ወደ ኋላ ስንነዳ የመኪናው አቅጣጫ እና የመሪው አቅጣጫ በvideo ብታሳየኝ በጣም ደስ ይለኛል thank you!🙏

  • @kotmubemarz
    @kotmubemarz Před rokem +2

    በጣም ተመችቶልኛል ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልክ ፈጣሪ

  • @powerentertainment719
    @powerentertainment719 Před 3 lety +3

    በጣም አሪፍ bro።
    ። ፍሬን ስዮን ላይ ጥያቄ ያላችው ሰዎች ። ስዮን ሞተር እና ማርሽ(gear) መቆጣጠሪያ ነው።
    አጠቃቀም በደንብ ካወቃችው ከፍሬን በፊት ያዙ። ነዳጅ አይሰጥም።
    ስለቁ ቀስ ብላችሁ ከነዳጅ ጋ ልቀቁ። አመንጭቁ።
    ስዮን መያዝ ማለት ሞተሩ effect yelewm malet new.

  • @lijeyassumenilik375
    @lijeyassumenilik375 Před 3 lety +2

    ከቤ! ጎበዝ ልጅ ነህ፡አይዞህ ጠንክር!!!

  • @rabiajemal9951
    @rabiajemal9951 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ለብዙ ግዜ የምፍልገው ትምህረት

  • @mubmedia9512
    @mubmedia9512 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ 1 ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለኛል። "ሞተር በምን በምን ስህተቶች ሊጠፋ እንደሚችል"
    አመሰግናለሁ

  • @mikykahsay9382
    @mikykahsay9382 Před 2 lety +1

    ናመስገና እና ሐወይ አነ ናትካ ትምህርቲ ብጣዕሚ ይምቸወኒ እዩ።

  • @user-cs4dd9qo3k
    @user-cs4dd9qo3k Před rokem +3

    ማጥፋት ተገቢ አይደለም ምክንያቱም መኪናውን ለመቆጣጠር ያስቸግራል ማርሽ በሠቀናነስ 0ላይ በማድረግ ጉልበቱ ሲቀንስ በሗላ ማርሽ ለማቆም መሞከር ነው

  • @Ageri2
    @Ageri2 Před 4 lety +1

    Ameseginalehu share seladerkeleni daniyeeee.

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አገርዬ አመሰግናለሁ

  • @rehimaayalew6743
    @rehimaayalew6743 Před 2 lety +4

    ህልሜነው መኪና ማሸከርከር ካገሬየወጣሁት ለዝሁብየነው ኢሸአላህ ደሞ በላህ ፍቃድ አሳካዋሁ 🙏🥺

    • @user-ir3ju2im2j
      @user-ir3ju2im2j Před 5 měsíci

      ጀግናመድሃኒአለምይርዳሽ❤ይዘገያልእጂአህያየጀብናት❤ቢቆይምይሣካል

  • @sofihasse7218
    @sofihasse7218 Před 4 lety +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ዳኒየ በርታ

  • @mihrethaadhashumbee5914
    @mihrethaadhashumbee5914 Před 4 lety +1

    ቀለል ያለ, አጭር እና ግልፅ ነው። እናመሰግናለን! በርታ! ካላየሁ ይቅርታ ግን " ስለ ባላንስ" ዳገት ላይ ለማቆም......

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      🙏👍
      እዚህ ላይ ስለ ባላንስና ዳገት ላይ አነዳድ
      czcams.com/video/ep3OvPJJERQ/video.html

  • @DukaTube16
    @DukaTube16 Před 4 lety

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን , very informative

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @yodityoutube5950
    @yodityoutube5950 Před 3 lety +2

    Thank you for sharing information about car

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ጥሩ ት/ት ነው

  • @aaaaakk4151
    @aaaaakk4151 Před 3 lety +3

    ሰላም ጤና ይስጥልን አዲስ ተለማማጅ ነኝ ሳምት ሆኖኛል እና አስተማሪዬ በጣም ጎበዝ ነው እኔ ግን አልገባ አለኝ እሱም እየለመድኩ መሪ ዥዋዥዌ እየሆነብኝ አስቸገርኩ ምን ይሻለኛል

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      ሳምንት አጭር ጊዜ ነዉ በሂደት ይስተካከል 👍👍

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety +1

    ሰላም ጅጄ እናመሰግናለን አርፍ ትምህርት ነው

  • @user-hc5yd9xw4e
    @user-hc5yd9xw4e Před 4 lety +1

    ጩጭየ የኔ ውድድድድድድድድፍፍ ሀሪፍ ትምርት የኔ አንደኛ🚘

  • @mekdessamuel3739
    @mekdessamuel3739 Před rokem

    በጣም እጅግ በጣም ጓበዝነኸ ይኸው ካንተ ትምርት ሱስ ይዞኞል ከምር ከ class Thierry ካንተ practice ሆኖል ስራዪ በዚሁ ቀጥል አንበሳ

  • @seidkedir-mq8bn
    @seidkedir-mq8bn Před 3 měsíci

    ምርጥ ነው ቀጥልበት ❤❤

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před rokem

    thank you.u speak slowly and clearly.ጎበዝ ነክ

  • @ephiremshiferaw5820
    @ephiremshiferaw5820 Před 3 lety +2

    አመሠግንሀለሁ ወንድሜ

  • @feleke1283
    @feleke1283 Před 3 lety +2

    By the way i really like your mind

  • @habibahabiba8496
    @habibahabiba8496 Před 4 lety +1

    በጣም ጡሩ መረጃ ነው👍👍👏

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን ዳኒዬ መኪናውን ብቻ ባገኘሁት😂

  • @kkss2237
    @kkss2237 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው

  • @user-vy8ru1lz9i
    @user-vy8ru1lz9i Před 4 lety +2

    በጣም ወንድም እናመሰግናለን

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od Před 4 lety +1

    በርታልኝ ከቤ በጣም አሪፍ ነው

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      ትዝዬ አመሰግናለሁ

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy Před rokem

    selam kebe bante video egeza menja fekaden beje asgebchalehu thank you! keep up the good work

  • @kiyaethiotube1253
    @kiyaethiotube1253 Před 4 lety

    Selam dani wow biyalehu me ኢንትሮ ansto eske mechereshaw turu new ketlibet👌👌

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ኪያየ አመሰግናለሁ

  • @user-po8fk4og6x
    @user-po8fk4og6x Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ሁሉም እየቻልኩት ነው ግን በኮምብተር ስልጠና የምሉት ፈተናው ምቻልክ ከሆነ ኣሳየን

  • @salahtube9887
    @salahtube9887 Před 4 lety +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ጎበዝ በርታልኝ የኔ ---------- ተመችቶኛል

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 Před 4 lety +1

      ጩጨው ማሻአላህ ሀሪፍ ነው በርታልን በቅርብ የቤት መኪና ይዥ ከች እላለሁ😂

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 Před 4 lety

      ድንች ባለመኪና ነው_______ታድለሽ

    • @LOVE-wd7ji
      @LOVE-wd7ji Před 4 lety

      @@hikmatube106 አንቺ ሴቲዬ ከ ልጄ እና አማቼ ላይ ውረጆ ክክ

  • @asche-tv
    @asche-tv Před 4 lety +1

    አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ዎንድሜ አመሰግናለሁ

  • @abdoadembuser
    @abdoadembuser Před rokem +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ የትኛው በምን ሁኔታ ላይ ቀድሞ እንደምረገጥ ለአሠልጣኜ ያቀረብኩት የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበር መልሱን አግንቼአለሁ።

  • @dabianesredin6835
    @dabianesredin6835 Před 4 lety +1

    Wow I watched every video you made and it’s really helpful,, I live in AA and I want to take license the problem is I only read and write English I can’t read Amharic so do you know any good school teaches in English ?

  • @monalizamonaliza1891
    @monalizamonaliza1891 Před 4 lety +1

    Yene wid agote vid weddd new yarekut 😘

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 Před 4 lety +1

    ህልም ዳኒየእይደት ነህ በጣምሀሪፊ እናመሠግናለን

  • @MimiMimi-zb2kh
    @MimiMimi-zb2kh Před rokem +1

    በማሪያም ወንድሜ የመሪውን መጠን ማለቴ ከግራ ወደቀኂ ሰታዘዋውር ቪድው ሰራልን ወይም በውሰጥ መሰመር ብታሰተምረን ??? በተረፈ እግዚብሄር ይባርክህ

  • @teodorecity
    @teodorecity Před 3 lety +1

    nice info bro byzway

  • @elsahelamo4184
    @elsahelamo4184 Před 2 lety

    ከቤ አስተማሪዬ አመሰግናለሁ

  • @zolaa_266
    @zolaa_266 Před 4 lety +1

    ጥሩነው በረታ ወንድም

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ🙏

  • @bman9965
    @bman9965 Před 3 lety +1

    Betam amesegnalew bro ketlibet

  • @jenberasefa8550
    @jenberasefa8550 Před 4 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-jt6co8iu5r
    @user-jt6co8iu5r Před 4 lety +1

    ጂጂየ ወንድሜ ሰላም ብያለሁ እናመሰግናለን

  • @hassanendries9002
    @hassanendries9002 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ውድማችን

  • @emebetseyoum3735
    @emebetseyoum3735 Před rokem +1

    ምን ዓይነት ልምምድ ነው መንጃፈቃድ የተቃጠለበት የሚለማመደው?ፈተናው ምን ምን ያካትታል?

  • @netsanettsegaye2013
    @netsanettsegaye2013 Před 5 měsíci

    በጣም ጥሩ አመሠግናለሁ

  • @mamen4688
    @mamen4688 Před 4 lety +1

    mekinaw iyehed firen embi bilen motor maxfat tegbi aydelem chigrun yababisewal madreg yalebn bane isabe mengedun bemayet tolo bilen firsyon bemergex marshachinin mekenes nw maletm kebad marsh lay sinaregew fixnetu biyans 20km/hour akkababi yihonal yane i think be balance makom inchilalen
    mengedun sanay gn firsyon sinregix yibelx fixnetun silmichemrewu adega alewu

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Wow! barifu new yetebrarawu👍👍✔️✔️

  • @anwarmohammed1669
    @anwarmohammed1669 Před 3 lety

    tegebi ayidelem
    mareg yalebin spead lay kehonin wede kebad marshi enkeyirena maletim wede 1 marshi befitinet enmelisina ye kegni egrachin ye nedaji pedalun or achiraterun kaldegefnew wedyaw moter yitefana yikomal minalbat betam limenechiken yichil yihonal

  • @demmelashlemma3980
    @demmelashlemma3980 Před 9 měsíci

    It good bro, keep it up

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před 4 lety +1

    Jijeye arife new

  • @idressyoutube9998
    @idressyoutube9998 Před 4 lety +1

    ተባረክ

  • @georgehabte2941
    @georgehabte2941 Před 3 lety

    በርታ አሪፍ ነው ብራ።

  • @user-wf5br3ce7q
    @user-wf5br3ce7q Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን በርታ

  • @1love429
    @1love429 Před 4 lety

    በርቱልኝ የኔ ውዶች 😘
    ለጥያቄው መልስ ደሞ ባውቀው ምን አስደበቀኝ 😂

  • @belomark3680
    @belomark3680 Před 2 lety +1

    ሞተር መጥፋት የለበትም። ማርሽ መቀነስ በፍሪሲዮን እና በነዳጅ ባለንሰ ማምጣት

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Před 3 lety

    Tebarek broye

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 Před 4 lety +1

    ሰላምክ ይብዛ

  • @Habi0126
    @Habi0126 Před rokem

    ጥግ ድረስ መርገጥ እና በትንሹ መርገጥ useዉ ምንድነዉ.And I Wana To Say Tnx For Your Best Teaching Method

    • @Habi0126
      @Habi0126 Před rokem

      እና የእጅ ፍሬን ምንድን ነዉuseዉ

  • @tsinugetaneh6768
    @tsinugetaneh6768 Před 4 lety +1

    bertu yemewedachuu 😘

  • @meron7563
    @meron7563 Před 4 lety +2

    inde iyehede moter matfatko memot new meselegi slezi matfat tegebi aydelem new melsu aydel?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      Betikikikl temelisoal 👍🤙👍👍

  • @yenehabesha7486
    @yenehabesha7486 Před 4 lety +1

    wawoo harif new dani bro berta.

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሠግናለሁ ወንድም 🙏🙏

    • @omermahmude1346
      @omermahmude1346 Před 4 lety +1

      የግርፍሬን እቢቢል ሞተርከማጥፋት ፈጥኖ የጅ ፍሬንማንሳትይመስለኛል

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Betikikil temelisowal letesatfo 🙏🙏🙏🙏🙏👍lebelet ayayazun ezihlay mulu geletsa arhgeamehu czcams.com/video/vHVoYzegu9I/video.html

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 Před 8 měsíci

    Oww it’s important thank you

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 Před 3 lety +1

    Betme Arife

  • @glow3407
    @glow3407 Před 4 lety

    ዳኒዬ መንጁዬን ባወጣሁ በ ወሬ ሀገር ለቀኩ ። ምን ለማለት ነው ብዙ አልነዳሁም እና እስከገባኝ ግን ሞተር ማጥፋት ሳይሆን ማርሽ እያቀናነስን በፍሪሲዬን ማዳከም ነው ከዛ እጅ ፍሬን ምናምን ትላለህ እንዳትስቅ ሁለት አመት ሆነኝ ከነዳሁ መርሳት የሚባል ነገር አለ ክክ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Glow በጣም ጎበዝ አንደኛ ሺልማት አለህ እሺ 🙏🙏

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 Před 4 lety +1

    እናመስግናለን ።በዚቅተኛም ፣በመካክለኛም እና በከፍተኛ ፍጥነት ሲነዳ ለማቆም ስንፈልግ ሁሌም መጀመርያ የምንረግጠው ፍሬን ነው ማለት ነው ?ከፍሪሲዎን በፌት እና ደግሞ እንስሳ ወይም ስው ወይ መኪና ቢገባብን እኩል ነው የምንረግጠው ፍሬኑንም ፍሬሲዎኑንም? መኪና መንዳት እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ ምን ይሻለኛል ምከረኝ ።ሌላው ጥያቄህን ልሞክር ፍሬሲዎን እንረግጣለን መስለኝ እርግጠኛ አይደለሁም

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +7

      መኪናዉን ለማቆም ሁልጊዜ አሚረገጠው ፍሬን ብቻ ሳይሆን ፍሬንና ፍርሲዎን አብሮ ነው. ለማቆም ሲፈለግ እኩል መርገጥ ይቻላላ ትንሽ እጅ አስኪፈታ አብዛኛው ሰዉ እሱን ይጠቀማል ፍሬን እና ፍርሲዎን አብሮ ማለት ነው. እየለመዱ ሲመጡ እኔ ያሳየሁትን በ ቪድኦ አይነት በቀላሉ ማድርግ ይቺላሉ. ማለትም👇
      1. መኪናው ቀስ እያለ ከሆነ ሚንቀሳቀሰው መጀመርያ ፍርስዎን ጥግ ድረስ ይረገጣል ከዛ ፍሬን ቀስ ብሎ መርገጥ
      2.በከፍተኛ ፍጥነት ከሆነ መጀመርያ በፍሬን ብቻ ፍጥነቱን መቀነስ ከዛ ሙሉ በሙሉ ለማቆም ፈርሲዎን ይረገጥና ፍሬን በደንብ ይረገጣል ለማረጋጋት ነው ቅድሚያ ፍሬን እሚረገጠው.
      3. በድንገት ለማቆም ፍሬን ፍርስዎን አብሮ 👍👍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +2

      ምንም አያስፈራ ሰው መኪና የሌለበት ቦታ አንድ ዎይም 2 ቀን ዉስጥ ፍርሃቱ ይለቃል መሞከር 👍

    • @tihunyilma4347
      @tihunyilma4347 Před 4 lety

      @@JIJETUBE አመስግናለሁ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 Před 4 lety +1

    ዳናችን ብሮ

  • @tzazukassa5670
    @tzazukassa5670 Před 11 měsíci

    ምርጥ በርታ

  • @sanitulu6341
    @sanitulu6341 Před 3 lety +1

    best man thanks

  • @tngtn3977
    @tngtn3977 Před 4 lety +1

    Arif timhrt new Bro...... 1 tiyake liteyik menga fikad complete minyahil Birrr yichersal ?Amesginalo

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +1

      Yemin lemawutat new? Malet 1degna 2tegna woyim derek? Ameseginaleh🙏

    • @tngtn3977
      @tngtn3977 Před 4 lety

      JIJE TUBE Thanks 🙏 Bro 2tegna ?

  • @situtiyashimelis4173
    @situtiyashimelis4173 Před 3 lety +1

    Mecheresha yasayehen lay sew sigebaben fren frisiyon keregeten behuala lemehed senfeleg frisiyon kes eyalen nw yemenelekew weyes zmblen benlekewem yechalal?

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Před rokem +1

    ገበዝ ቡዙ እውቀት ኣግኝቻለው

  • @michealscofiled2172
    @michealscofiled2172 Před 3 lety +2

    አይደለም

  • @salamlove3886
    @salamlove3886 Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @mercya5898
    @mercya5898 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @workneshdemie3864
    @workneshdemie3864 Před 2 lety

    Thank you so much

  • @bengiman5130
    @bengiman5130 Před 4 lety

    ጎበዝ በርታልን

  • @tadesseabreha5016
    @tadesseabreha5016 Před 3 lety +1

    RPM - Rate per minute. Thank you

  • @phillospherpqa
    @phillospherpqa Před 29 dny

    aydelem

  • @behjaabdlbasit6922
    @behjaabdlbasit6922 Před 2 lety +1

    aydelem!

  • @saddistvabiyyilma72
    @saddistvabiyyilma72 Před 4 lety +1

    ምርጥ ነው ብራዘር ስሌላ ጉዳይ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብሮ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ዎንድሜ.. ጠይቀኝ👍

    • @saddistvabiyyilma72
      @saddistvabiyyilma72 Před 4 lety

      የኔ ዩቲዩብ ቻናሌ 1000 sub እና 4000 ሰአት ሞልቶ ነበር የይከፈለኝ ጥያቄ ለመጠየቅ ስል ፖስታ ሳስገባ እንቢ አለኝ እና ምን ላድርግ ብራዘር

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      ገንዘብ እምታዎጣበት ሀገር የሞላው ሀገር የት ነው የሞላው ኢትዮጵያ ከሆነ ፖስታው የ ኢትዮጵያ መሆን አለበት.

    • @saddistvabiyyilma72
      @saddistvabiyyilma72 Před 4 lety

      የኢትዬጲያ ነው የሞላውት ሀገርም የመረጥኩት ኢትዬጵያ ነው ግን ፖስታው 5 ዲጂት አልቀበል አለኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      Postal code ሞልተሃል ለምሳሌ አዲስ አበባ ከሆነ 1000 አስገብተህ አንደ አለህበት ቦታ ይለያያል

  • @kalguade3053
    @kalguade3053 Před 10 měsíci

    መኪና ከፓርኪንክ ለመውጣት ወደሗላ በምንልበት ጊዜ ከጎናችን ሌላ መኪና ላለመንካት መሪውን እንዴት እናዙረው

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 Před rokem

    Thank you bro🥰🥰🙏🙏

  • @kaleabtamene9836
    @kaleabtamene9836 Před 4 lety +1

    KULKULET LAY FITNET LAY FREN FRISION BINREGT MEKINAW WODEFIT AYHEDIM TENSHERATO?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety +2

      Yemekinaw fitnet ena ye ayeru tsebay yiwosinewal gin beatekalay kulukulet lay firen firisiwon biyaz minim ayihon yikomal kekutitir wuchi yehone fitnet lay kalhone besteker minim ayihon yikomal yefelege kulikulet bihon., 👍👍👍 lebelet bevidyo asayalehu

  • @shetutsegabi9330
    @shetutsegabi9330 Před 3 lety

    Ena mesegenalen aref temert new egzabher yebarkhe

  • @leullh4400
    @leullh4400 Před rokem

    የእጅ ፍሬን እንጠቀማለን ነገር ግን ቁልፍ ለመጠቀም ብንሞክር በፈለግነው time ልቆምልን አይችልም ይንሸራተታል

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 Před rokem +2

    ሞተር ማጥፋት ተገቢ አይደለም

  • @yodtube6677
    @yodtube6677 Před 3 lety

    By the way i appreacite you.astemari vidieo new

  • @koketmelkamu7237
    @koketmelkamu7237 Před 3 lety +1

    Manual mekina lay kehone kebad marsh lay madreg (1)

  • @demmelashlemma3980
    @demmelashlemma3980 Před 9 měsíci +3

    ተገቢ አይደለም በማርሽ ማቀዝቀዝ አለብን

  • @antenehblata5345
    @antenehblata5345 Před 4 lety

    abo betam enamesegenalen mirt sew motor cycle anedad betastemren betam des yelegnal

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 4 lety

      እሺ ዎንድሜ በቅርቡ ጠብቀን🚲🛵🛵 አናመሰግናለ👍👍

  • @ADE-GOYTA
    @ADE-GOYTA Před 10 měsíci

    Thank you

  • @AbrehaleyWeleargay
    @AbrehaleyWeleargay Před 11 měsíci +1

    አደጋው ለመቀነስ መጀመሪያ በመሪ ለመቆጣጠር መሞከር ካልሆነ እንደአማራጭ ኢንጂን ማጥፋት ይቻላል

  • @monalizamonaliza1891
    @monalizamonaliza1891 Před 4 lety +1

    Be lela show isheretal

  • @kaleabtamene9836
    @kaleabtamene9836 Před 4 lety +1

    marsh akeyayer asayen mekinaw dimtsi sikeyir and kulkulet lay lemakom endet nw