ከመንጃ ፈቃዴ በስተጀርባ ያለው ጉድ | ቃሊቲ ውስጥ ምን እየተሰራ ነው || How I got my Driver's License | VLOG + STORYTIME

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • In this vlog, Meski shares how she got her driver's license in Ethiopia. Her experience will show you what to expect if you are planning to get your driver's license. If you already have your license, comment down other things you experienced at Kality. It will be helpful to others.
    ከመንጃ ፈቃዴ በስተጀርባ ያለው ጉድ | ቃሊቲ ውስጥ ምን እየተሰራ ነው || How I got my Driver's License | VLOG + STORYTIME
    More fun videos to come, Subscribe if you didn't.
    Follow me on Instagram :
    / biteofmeski
    TikTok:
    www.tiktok.com...
    Music
    [no copyright music] 'Here And There' lofi background music
    • Video
    SUBSCRIBE
    #መንጃፈቃድ #addisababa #ethiopiavlog
    Addis Ababa,Addis Ababa vlog,Ethiopia vlog,ethiopian,ethiopia,ethiopian CZcamsr,አዲስ አበባ,መንጃ ፍቃድ,ቃሊቲ የአውቶሞቢል መንጃ ፍቃድ መፈተኛ ቦታ,ምድብ2,Addis Ababa Automobile Test,ምድብ 5,መንጃ ፈቃድ ባወጣችበት ቀን መኪና ተሰጣት,የዳጊን ቤተሰብ ተቀላቀልኩኝ,የመንጃ ፍቃድ ፈተና ጥያቄዎች,የመንጃ ፈቃድ የዕሁፍ ፈተናን ባንዴ ለማለፍ,የመንጃ ፍቃድ ፈተና መሰናክል አሰራር,የቃሊቲን የመንጃ ፍቃድ ፈተና በአንዴ ይለፉ,አዲሱ የመንጃ ፍቃድ ፈተና,እንዴት መንጃ ፍቃድ በቀላል ማውጣት እንደምንችል,መንጃ ፈቃድ,ከመንጃ ፈቃዴ በስተጀርባ ያለው ጉድ,ቃሊቲ ውስጥ ምን እየተሰራ ነው,How I got my Driver's License,VLOG + STORYTIME

Komentáře • 254

  • @redis3501
    @redis3501 Před 9 měsíci +11

    በጣም ሚቆጨኝ ነገር ማሠልጠኛ አከባቢ መኪና ሚያስነዱ በ ሜትር 30 ብር ይሏችሁና ካስገቧችሁ በኃላ 100 ሜትር አዉቀው ያስነዶችኃል ከዛ 3000 ብር ትጠየቃላችሁ endene br satyzu tinsh mesluachu endateshewedu hulet giza yebkagn beyew enkuan endakom alfekedelgnm dersen memeles albn blo asgededegn btm chenkogn nbr ena ebakachun yan yemekfrl akim kelelachu endateshewedu

  • @ReyanShemsedin-wj8ze
    @ReyanShemsedin-wj8ze Před 10 měsíci +8

    ያጋጠመሽን ነገር ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን

  • @goodkuw1508
    @goodkuw1508 Před rokem +13

    ጎበዝ አስደስተሽኛል እንኳን ደስ አለሽ ሼር ማድረግሽ መልካም ነው ብዙ ሰዎች ይማሩበታል ♥️♥️♥️♥️👍

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Před rokem +29

    ሁሉም አሰልጣኞች አንድ ናቸው ዲሲፕሊን የሚባል ነገር የላቸውም ማመናጨቅ ይወዳሉ በጣም ያሳዝናል ገንዘብ ከፍለን ተምረን ትንሽ ክብር የላቸውም ያሳፍራል

    • @Redwanseid
      @Redwanseid Před 9 měsíci +2

      ገንዘብ ስለሚፈልጉ ነው የሚንጫጩት። 5 ሳልሰጣቸው ተፈትኜ አልፌያለሁኝ። መኪና አበላሽቶ ሰጥቶኝ ሁላ መልሼበት አስተካክሎ እንዲሰጠኝ አድርጌ ነው በስርዓት ተፈትኜ ያለፍኩት። አሰልጣኞቹ ግን ባለጌዎች ናቸው። በተለይ ሴት ሰልጠኝ ሲያዩ "በቃህ" ይልሃል።

    • @Redwanseid
      @Redwanseid Před 9 měsíci

      ገንዘብ ስለሚፈልጉ ነው የሚንጫጩት። 5 ሳልሰጣቸው ተፈትኜ አልፌያለሁኝ። መኪና አበላሽቶ ሰጥቶኝ ሁላ መልሼበት አስተካክሎ እንዲሰጠኝ አድርጌ ነው በስርዓት ተፈትኜ ያለፍኩት። አሰልጣኞቹ ግን ባለጌዎች ናቸው። በተለይ ሴት ሰልጠኝ ሲያዩ "በቃህ" ይልሃል።

  • @lomitube1
    @lomitube1 Před rokem +30

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሁሉም ለመክፈል ዝግጁ ነው አሰልጣኞቹ ራሱ እንደማትችይ ነው የሚነግሩሽ ያዋክቡሻል እኔም የጽሁፉን አልፌ የተግባር እየጠበኩ ነው ምንም የመክፈል እቅድ የለኝም ለተፈታኞች ምክር
    1,ከፈተና በፊት ግቢውን ዞራቹ እዩት ግቢ ውስጥም ሙሉ ፈተናውን የሚያለማምዱ አሉ በብር እሁድ ሙሉቀን
    2,THM tube ላይ ገብታቹ የሁለቱንም ምድብ በደንብ የሚያሳይ ቪዲዮ አለ ደጋግማቹ ተመልከቱ መልካም ፈተና

    • @coco-ir3yt
      @coco-ir3yt Před rokem

      እሮብ ፈተና አለኝ እና ቃሊቲን አላውቀውም ጭራሽ አሰልጣኜ ሊወስደኝ ፍቃደኛ አይደለም በዛ ላይ በግድ ትችያለሽ ብሎ 10 ቀን መንገድ 2 ቀን መሰናክል ብቻ እንደተለማመድኩ ነው ፈተና ያስቀጠረልኝ ግን ገና 8 ቀን ይቀረኝ ነበር....am so worried ብር በግድ ሊያስከፍለኝ ነው

    • @lomitube1
      @lomitube1 Před rokem +4

      @@coco-ir3yt እሮብ ፈተና ከሆንሽ ማክሰኞ ቃሊቲ ሙሉውን የማሳየት ግዴታ አለበት ያሳይሻል ከዛ በፊት ግን ነገ ራስሽ ቃሊቲ ሄደሽ የሰለጠንሽበት አይነት መኪና መርጠሽ ሙሉውን በብር ያሳዩሻል ዛሬ ደግሞ እነዚህን ቪዲዮ ዳውንሎድ አድርገሽ በደንብ ተመልከቺ www.youtube.com/@THMTube czcams.com/video/8VU1llH5cbU/video.html
      መልካም እድል

    • @coco-ir3yt
      @coco-ir3yt Před rokem

      @@lomitube1 እሺ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ አሁንም እዛው ነው ያለሁት ጠይቄ ሄድኩ ቢያንስ ልየው ብዬ ከፈተና በፊት እሱ እሮብ ጠዋት ታያለሽ ነው ያለኝ ጭራሽ

    • @linaabesha6428
      @linaabesha6428 Před rokem

      @@coco-ir3yt እንዳትከፍይዉ አረ ለትምህርት ቤቱ አሳዉቂ አላሳይም ካለሽ

    • @foziamehamed6290
      @foziamehamed6290 Před rokem

      Ehud lemelemed set yelalu ? Beseat nw wey eheta?

  • @goodkuw1508
    @goodkuw1508 Před rokem +7

    የእኔ ቆንጆ ከባድ Obstacles አለ ብቻ የኢትዮጵያ ከትምህርት ቤት 🏡 ስልጠና ጀምሮ አሰልጣኞች ከሚባለው ነገር በላይ ነው ጉበኞች ውሽታሞች ብቻ ማለፍሽ እና መንጃ ፍቃዱን ማግኘትሽ ነው

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Před rokem +5

    Thank You for sharing ur experience and for being Honest!! It helps many people.

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 Před rokem +5

    Many thanks for sharing your practical experience!

  • @alemumekuanent-zl1ii
    @alemumekuanent-zl1ii Před rokem +5

    ተመሳሳይ ነገር ነዉ የገጠመን ግን ቀጣይ እንደማልፍ ተስፍ ሰጥተሽኛል እናመሰግናለን

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      Good luck

    • @Yab.
      @Yab. Před rokem

      ​@@wub_lifeplease give me the phone number of ur አሰልጣኝ።

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 Před 8 měsíci +5

    ጠዋት 1.30 ፈተና ሆኜ ነው ለሊት 25 ጉዳይ ለ6 እያየሁሽ ያለሁት ቦታውንም አላሳየኝም በጣም ጨንቆኛል በደንብ አልሰለጠንኩም ምኑም አልገባኝም የፁሁፉን 88 ነበር ያመጣሁት እንደማላልፍ እንደሚጥሉኝ ጀንጅኖ 5000 አስከፍሎኛል ያንችን ቪዲዮ ቀድሜ ባይ አልከፍልም ነበር ግን አሁን ላይ ድጋሜ ለመፈተን 2900. አድርገውታል ህዝብ አንድም 19.810 ብር ሆኗል ብቻ ልጄንም ጥዬ እየሄድኩ ስሰለጥን ስለነበር ወድቄ ድጋሜ መንገላታቱን አልፈለኩትም ከፍዬም የሚያስጨንቀኝ ነገር😢 ብቻ ከባድ ናቸው ሃይ የሚላቸውም የለም

    • @user-oy1sv6py5d
      @user-oy1sv6py5d Před 4 měsíci

      እንዴት ሆንሽ?

    • @Bemnet947
      @Bemnet947 Před 4 měsíci

      @@user-oy1sv6py5d 86 አምጥቼ አለፍኩ

  • @Kebii4242
    @Kebii4242 Před rokem +5

    Thank u for sharing❤❤

  • @user-yi1bk4os4x
    @user-yi1bk4os4x Před 11 měsíci +2

    Thank you meskia konjo demo tamrialesh

  • @merontolosa9313
    @merontolosa9313 Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን እውነትሽኝ ነው እኔም ያጋጠመኝ ነገር ነው።

  • @elisabethgmedhin5127
    @elisabethgmedhin5127 Před rokem +2

    It was helpful thankyou

  • @betiseid5117
    @betiseid5117 Před rokem +5

    The one thing i REGRET from "መንጃ ፍቃድ"!
    I wanted to have an extra time to practice and went to Kality on Sunday. I called the person that agreed to help me practice by 350 br; when i reached there somebody else was in the car and the person i talked with told me to practice 70% with the other guy and 30% with him. Long story short the other guy showed me stuff i already knew and told me it costed 2, 157 and i was shocked and i even didnt get the chance to practice the "mesenakel"😢.... Anyways dont be fooled by the guys around the doors asking to show u in low praice ጉድ እንዳትሆኑ!

  • @ruthmulat9809
    @ruthmulat9809 Před 6 měsíci

    Thank u sister for sharing ur experience እባክሽ 2ኛ ጊዜ ብር ከፍለሽ ያስለምደሽን ሰው ስልክ ላኪልኝ ተቸግሬ ነው recommend ስላረግሽን ነው

  • @mekbehailu8074
    @mekbehailu8074 Před měsícem

    Its good information thank you cute lady!

  • @saronshiferaw6502
    @saronshiferaw6502 Před rokem +1

    ጎበዝ ነሽ ጥሩ ትምርት ወስጃለሁ ካንቺ
    የቃሊቲውን ሰውዬ ስልክ እባክሽ

  • @ReyanShemsedin-wj8ze
    @ReyanShemsedin-wj8ze Před 10 měsíci +2

    እና ስለ የፅሁፍ ፈተና ያለውን መረጃ ብትነግሪን ይጠቅመናል ብዬ አስባለዉ

  • @user-pc9fs7gh3q
    @user-pc9fs7gh3q Před rokem +1

    በጣም ጎብዝ ነሽ ኮራሁብሽ. የሰውየውን ስልክ ብትሰጭኝ። አመሰግናለሁ

  • @kalkidanJ
    @kalkidanJ Před rokem +1

    Thank u for shareing dear

  • @user-xl1ow7dj5w
    @user-xl1ow7dj5w Před rokem +1

    ጎበዝ ውብ ኢትዮጵያዊት ነሽ ሰውዬውን ጥሩ አሰልጣኝ ነው ብለሽ ካመንሽበት እባክሽ ስልኩን

  • @tarikubekele6071
    @tarikubekele6071 Před rokem +5

    I had z same experience

  • @trsutirsit8693
    @trsutirsit8693 Před rokem +2

    Yenem the same Situation new yagatemegn yawerashew hulu yemeyamenachekut negeres🤔 gen ene 76 ametiche bemejemeryaw alfeyalehu

  • @Genetbesufkad-cr5he
    @Genetbesufkad-cr5he Před rokem

    ተባረኪ

  • @Beza7197
    @Beza7197 Před 7 měsíci +1

    After the exam lisenceun lemwsed MN yahel endmikfel betngerige ,THANK YOU

  • @user-xd4sw8sb6q
    @user-xd4sw8sb6q Před rokem

    ehitachin enameseginalen gin ye sewuyewn silki tebaberinaa

  • @degfusemani237
    @degfusemani237 Před 11 měsíci +2

    በመጨናነቅግን መፍቴ አለዉእኔ ነጌ የፁፍፈተናአለብኝ

  • @keri6611
    @keri6611 Před rokem +3

    በጣምምምምምም አሳፋሪ ነገር ነው የሚያደርጉት እኔ ከታዘብኩት:-
    ፩. ሆን ብለው መብራት አጥፍተው ሰውን ቴንሽን ያደርጋሉ። (መሰናክል ሜዳ ውስጥ)ካሜራ ስለማይሰራ ብለው
    ፪.ከእናንተ በፊት መሳንክል ላይ ጉቶ የጣሉ ካሉ እስኪያነሱት ይጠብቁ።
    ፫ መሰናክል ውስጥ ያሉ ፈታኞችን በጣምምምምም በትዕግስት ለማለፍ መሞከር መኪና ይደበድባሉ ለማደናገር የወደቀውንም ጉቶውን ሲያስቀምጡ በትክክል ልኬትቱን ጠብቀው አያስቀምጡምና በጥንቃቄና በእርጋታ ለመሥራት መሞከር።

  • @andualembizuneh3797
    @andualembizuneh3797 Před 6 měsíci

    እናመሰግነለን

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 Před rokem +2

    የት ነው የተማርሽው?

  • @linaabesha6428
    @linaabesha6428 Před rokem +1

    ከወራት በፊት እኔም እንደዛ ሆኛለዉ ዋናዉ ማለፍሽ ነዉ አዉቀዉ ነዉ ሚያደናብሩት ብር ለዉደዉ

  • @tsegayesiraneh7850
    @tsegayesiraneh7850 Před rokem +1

    Contactun Lakilign Beseat Yemiyaseletinewun Sew Beterefe Gobez neshi

  • @henazakaroya
    @henazakaroya Před 11 měsíci +1

    አረ ወገን በ አውቶ ኮድ 3 የቤት መኪና መንዳት ይቻላል እንዴ??

  • @senaityohannesgebrezgabiher
    @senaityohannesgebrezgabiher Před 11 měsíci +2

    እንዴ ኢትዮጵያውስጥ ለዚ ነው አደጋ የበዛው ምን አይነት ፈተና ነው መሰናክል ምናምን ለዛውም የሆነ ቦታ ላይ ብቻ ይገርማል

  • @tsigeredaalemayehu4710
    @tsigeredaalemayehu4710 Před rokem +3

    Pls ye aselutagnun silk lakiling thank u

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      Can you DM me on Instagram @biteofmeski, so I can send there.

  • @user-rk7er6gi5f
    @user-rk7er6gi5f Před rokem +1

    Tnxs

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Před rokem +2

    ❤ጀግኒት!❤

  • @ztadess669
    @ztadess669 Před 6 měsíci

    ሚገርም ነው እኔም ልማር አስቤ ነበር ግን ሙሉ ክፍያ ካስከፈሉ በኋላ ፈታኞቹ ብር መቀበል ስለለመዱ አውቀው ይጥላሉ በጣም ያሳዝናል

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD Před 3 měsíci

    ለድጋሚ ፈተና ምንም አይከፈልም እንዴ!? ለትምህርት ቤቱ 3150 ብር ተከፍሎ አይደል እንዴ እንደገና ለፈተና የሚያስቀጥሩት አልገባኝም!? Please tell me

  • @MariamawitAwash
    @MariamawitAwash Před měsícem

    I was in the same boat with you too, exactly happened to me like u said, my trainer asked me money even before the test assuring me that i'll fail if i don't pay but i was against him. But unfortunately like he said i got 67 and didn't pass the test, I am now practicing with another trainer hoping to pass on the next round this friday.
    I couldn't agree more on what you said such things should be BANNED absolutely, VERY DISAPPOINTING! ! !

  • @zola_man
    @zola_man Před rokem +1

    እኔም በቅርቡ ተፈታኝ ነኝ ቪዲዮውን ሳየው አብዛኛው ውስጤ ማስበውን ነገር ነው የተናገርሽው እኔም ብር ላለመክፈል ወስኛለሁ 😊

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm Před 10 měsíci +2

    Can you give me the contact of Guy at kaliti?

  • @menabameha7085
    @menabameha7085 Před 8 měsíci +1

    😂😂asazenshegn ewnt 😂enema begchew hula mude nebr yehon shemagel ale 😂😅😅😅😂

  • @tsigeredaalemayehu4710
    @tsigeredaalemayehu4710 Před rokem +4

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን እባክሽን በግል ያሰለጥናል ያልሽውን ስልክ ።

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem +1

      ያሰለጥናል ። I think he owns his own school too, I am not sure.

    • @mariyamawitkasa4406
      @mariyamawitkasa4406 Před rokem

      Thanks so much and can u give me the gay number plc

    • @berekethaileselassie1829
      @berekethaileselassie1829 Před rokem

      Nice info
      Can you Give me the Gay phone number pls?

    • @seadakemal1815
      @seadakemal1815 Před rokem

      Hi! እባክሽ የቃሊቲውን አሰልጣኝ ስልክ ካለሽ ላኪልኝ !?

  • @gamingbombm
    @gamingbombm Před měsícem

    selam ihite manga fikad la waxa neber ina grade 10 naw 12 naw mixayikut documunt

  • @CRRSAKOLFE
    @CRRSAKOLFE Před 26 dny

    እስኪ የአለማማጁን ስልክ ቁጥር ላኪልኝ እባክሽ

  • @mesku78
    @mesku78 Před rokem +1

    እኔም በቅርቡ ተፈታኝ ነኝ ቪዲዮውን ሳየው አብዛኛው ውስጤ ማስበውን ነገር ነው የተናገርሽው እኔም ብር ላለመክፈል ወስኛለሁ, እባክሽ እዛ የሚያሰለጥነውን የመልካሙን ሰው ስልክ ላኪልኝ ቀደም ብዬ ሄጄ እንዲያሳየኝ፤ አመሰግናለሁ!

  • @shimels2215
    @shimels2215 Před rokem +1

    ምንድን ነው የሚያስቅሽ

  • @getiyezekarias
    @getiyezekarias Před měsícem +1

    "Thank you for sharing all that information. Could you please provide the contact number of the person who helped you practice in the compound before the exam?

    • @wub_life
      @wub_life  Před měsícem

      @@getiyezekarias DM me on telegram @baewaco

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 Před 6 měsíci

    እባክሽ በሰአት ስንት ነው ስልኩን ላክልኝ ሲስተር

  • @እንግሊዝኛንበቀላሉ

    እኔንም ብዙ ጊዜ ተፈትኜ ጥለውኛል 4,000 ክፈል ሲለኝ ጨርሼ ትቸዋለሁ።

  • @user-hs9vs3vj4s
    @user-hs9vs3vj4s Před měsícem

    እኔም ህዝብ አንድ ነኝ እና እባክሽ ያሰልጣኙን የአሰልጣኙን ስልክ እባክሽ ላኪልኝ

  • @kalkidantadesse4565
    @kalkidantadesse4565 Před rokem +2

    Enem tilant tftenku camera teftual blo siyawakbgni tebkalew alkut midib 2 ykebdal gin alchil alalkum erasen alfalew biye asamgne nbr no more gubo 10 medgem yshalal berac ...... ena 88 amtiche alefku bngrachin lay yene aseltagni betam mirt lij nbr betam Kelby nbr yasragni ynbr

  • @user-ee7uf2tn5f
    @user-ee7uf2tn5f Před rokem

    ሀይ እዴነሽ ባለፈው ስለ እስኮላር ሺፕ የለቀቅሽውን ቪዲዬ አይቼ ነበር እና ቴሌግራም አካውንት ካለሽ ላኪልኝ ላወራሽ እፈልጋለሁኝ please

  • @BekaluBerhanu
    @BekaluBerhanu Před 23 dny

    ሳቅሽ ሲያምር!

  • @addisalemwondyfraw3939
    @addisalemwondyfraw3939 Před rokem +2

    የኔ ጐበዝ በግል ያሰለጠነሽን ስልክ ላኪሊኝ

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      DM me on Instagram @biteofmeski

  • @user-dk8wp6ht8i
    @user-dk8wp6ht8i Před 23 dny

    Ye astmari contact felge nebrr sister

  • @fikerteengdasew1809
    @fikerteengdasew1809 Před 11 měsíci

    ቃሌቴ ምን ያህል ከፈልሽ? ማለት በሰአት ሰንት ከፈልሽ?

  • @hamitsegaya8239
    @hamitsegaya8239 Před rokem +3

    betam enamsgnalen silkun lakileng

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem +1

      Can you send me a text on Instagram @biteofmeski . I will send it there 🙏

    • @worship84339
      @worship84339 Před rokem

      ስልኩን ላኪልኝ

  • @user-hs9vs3vj4s
    @user-hs9vs3vj4s Před měsícem

    እናት እባክሽ እገዛሽ ያስፈልገኛል የሰውየውን ስልክ ስጭኝ እባክሽ

  • @MisaelTesfaye-ql7hr
    @MisaelTesfaye-ql7hr Před 2 měsíci

    Thank you slkun please 🙏

    • @wub_life
      @wub_life  Před 2 měsíci

      DM ME on telegram @baewaco

  • @robel2297
    @robel2297 Před rokem +2

    Ye sewiyew silk lakilgn kechalshi

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem +1

      DM me on Instagram @biteofmeski . I will send it there.

  • @Merhawi213
    @Merhawi213 Před rokem

    Kesewyew gar mnm gingunet yelenm" 😂😂😂😂 😂😂

  • @ethiofunnys
    @ethiofunnys Před rokem

    yene konjo degami lemefeten kesent ken behuala new yetefetenshew

  • @yeabiamdie2635
    @yeabiamdie2635 Před 5 měsíci

    Thanks so much for sharing. Can I get the number of your teacher?

  • @BirukBiruktadse
    @BirukBiruktadse Před 3 měsíci

    እውነትህነው ከሚያሰለጥኑ ይልቅ ብር ነው ማጠይቁህ

  • @tarikwagebre3238
    @tarikwagebre3238 Před rokem

    Selkun please lakilign beqerebu enem alegn written exam chereshalew.Tnxs

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      Hello, please DM me on Instagram @biteofmeski

  • @alemtsehayabrha9414
    @alemtsehayabrha9414 Před rokem +2

    Yaseletenesh leg skin lakilgn amesegnalehu

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      DM me on Instagram @biteofmeski, will send it there

  • @abebekebede8607
    @abebekebede8607 Před rokem +1

    wait, are you in Addis?

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      Half of it was filmed a while back

  • @etsubdinkworkinehgebeyehu1550

    Thanks dear for such an informative content. Can you please share the trainer's no.?

    • @wub_life
      @wub_life  Před 4 měsíci

      DM me on telegram @baewaco

  • @abebekebede8607
    @abebekebede8607 Před rokem +3

    gobez

  • @nahomhayelom3143
    @nahomhayelom3143 Před rokem

    ስልካቸው ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ

  • @selamchimssa667
    @selamchimssa667 Před rokem +1

    ቆንጂዬ ጀግና ነሽ👍👍👍ስወድሽ የልጁን ስልክ ስጪኝ። በሰዓት የሚያሰለጥነውን ።

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem +3

      Thanks ☺️💜 DM me on Instagram @biteofmeski

    • @tsehaiabreham1578
      @tsehaiabreham1578 Před rokem

      ለኔምብትልኪልኝ ደስ ይለኛል

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Před rokem +1

      @@wub_life
      ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት በመጀመሪያ የምታውቅውን ና ያጋጠመሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን 💛🌹 ሲቀጥል አንድ ነገር ላስቸግርሽ ወንድሜ መጃ ፍቃድ ሊያወጣ ነበር እናም ጥሩ አሰልጣኝ እየፈለኩ ነበር እስኪ ቃልት ጥሩ አሰልጣኝ አለ ያልሽውን ስልክ ቁጥሩን ስጭኝ ላስቸግርሽ ውለታሽን ብችል እከፍላለሁ ባልችል ፈጣሪ በመልካም ነገር እንድ ከፍልሽ ድአ ወይም ፀሎት አደርጋለሁ

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      @@user-jp9xt8nm9g Selam, Instagram @biteofmeski lay contact ልታረገኝ ትችላለህ? I will send it there

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Před rokem

    Bzu setoch gelachewun cherchrewu new lemenja feqad yemiyalfut.

  • @WinFxtrading
    @WinFxtrading Před 2 měsíci

    anbesit bekefeya mianesaw call number bilakelegn ?

  • @neimabedewi2805
    @neimabedewi2805 Před rokem +2

    Gud eneya becha yemeslegn nbr segno negn🥺

  • @melatyenatwa7027
    @melatyenatwa7027 Před rokem

    💞ስልኩን ስጪኝ በናትሽ እነ ደሞ ምን ምንድነው የሚስፈልገው እስኪ ንገሪኝ በናትሽ የትምህርት ደረጃ ና ስንት ወር ይፈጃል ?

  • @eyob369
    @eyob369 Před rokem

    Ehudm muluwn medb yalemamdlu?

  • @befkadusahilu6554
    @befkadusahilu6554 Před rokem +2

    Ayzon gobez

  • @kaltilahun9783
    @kaltilahun9783 Před 7 měsíci

    Bekirbu enem tefetag neg ena please selk kutirun inbox adregileg please 🙏

  • @zikreabtarekegn5852
    @zikreabtarekegn5852 Před rokem

    Benatsh enam lik endachiw happen aderegebgn yekalitw aselitagn beseat min yahil kefelsh benatsh endatalfign

  • @ስንዱ
    @ስንዱ Před 10 měsíci

    ስልኩን እባክሽ 🙏

  • @yemariamermias5386
    @yemariamermias5386 Před rokem

    እኔም ነገ ተፈታኝ ነኝ ግን የሚሰማኝ ምንም እንደማልችል ነው የፅሁፉን ከ 95 በላይ ነው ያመጣሁት ግን ፕራክቲስ ላይ በደንብ አልተማርኩምም

    • @blen4354
      @blen4354 Před rokem

      how was the written exam dear?

  • @mesayayenew2060
    @mesayayenew2060 Před 2 měsíci

    Selkun lakilign

  • @ethiopiahouse1976
    @ethiopiahouse1976 Před rokem +1

    yesewuyewun silk sichign beteseb

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem +1

      DM on Instagram @biteofmeski

    • @ethiopiahouse1976
      @ethiopiahouse1976 Před rokem +2

      @@wub_life Thank you i will looking for there!

    • @ethiopiahouse1976
      @ethiopiahouse1976 Před rokem +1

      @@wub_life ሥልኩን እየጠበቅኩሽ ነበር ከይቅርታ ጋር Instagram ላይ አልመለሥ አልሽኝ

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 Před 6 měsíci

    በሰንት ዓመተምህርት

  • @ejigayehuterefe2288
    @ejigayehuterefe2288 Před rokem +1

    Ebskesh silk kutrun lakilegn

  • @HanaEsrael
    @HanaEsrael Před 15 dny

    Can i have the phone please ?

  • @ZinashMantegaftote-us2dj

    የአሰልጣኙን ስልክ እባክሽ

  • @nebaadi1
    @nebaadi1 Před 6 měsíci

    Ye melata lij ula nw eza yetesebasbut

  • @GanosBest-yk8bg
    @GanosBest-yk8bg Před 11 měsíci

    ኮታቱን ላክ

  • @wbhailu1386
    @wbhailu1386 Před rokem +1

    😊😊😊👍👍👍

  • @user-uh8oh5me5n
    @user-uh8oh5me5n Před 5 měsíci

    ወይኔ የጉድ ነው

  • @nahomhayelom3143
    @nahomhayelom3143 Před rokem

    ህዝብ 1 ነው ያወጣሽው??

  • @meazafirasebht4737
    @meazafirasebht4737 Před rokem

    Meski sel sengapore bete ngern ebakish ??

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      Bete? Sorry couldn't read it right. What do you want to know? Can you write it again

    • @meazafirasebht4737
      @meazafirasebht4737 Před rokem

      Oh sorry .can u tell me for sengapore

    • @meazafirasebht4737
      @meazafirasebht4737 Před rokem

      ???

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      @@meazafirasebht4737 sorry I forgot to respond. I will make a video about Singapore and my school very soon

  • @seadakemal1815
    @seadakemal1815 Před rokem

    Hi! የሚያለማምደው ልጅ ስልክ ያለው ሰው pls. ተባበሩኝ እኔም ብር ክፈይ ተብዬ ቁጭ ብያለሁ!

    • @wub_life
      @wub_life  Před rokem

      DM on Instagram @biteofmeski

  • @eyeruschekole3531
    @eyeruschekole3531 Před 8 měsíci

    እባክሽ ስልኩን በውስጥ ላኪልኝ እባክሽ

    • @wub_life
      @wub_life  Před 8 měsíci

      Talk to me on telegram @baewaco

  • @rahelshewangizaw1608
    @rahelshewangizaw1608 Před rokem

    are teqatelene semonune tefetagne negn endete new negeru

  • @marakihabtamualemu4840
    @marakihabtamualemu4840 Před rokem +1

    Gobez