ማርሽ በስንት ኪሎ ሜትር በሰአት ይቀየራል.እና ጥቅሞቹ gear change based on the speed.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል
    • ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል wh...
    ማኑዋል መኪናን በዳገታማ መንገድ ላይ አነዳድ
    • ማኑዋል መኪናን በዳገታማ መንገድ ...
    የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ...
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ...
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ...
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ...
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ...
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ...
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ...
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ...
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ...
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ...
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ...
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ...
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.co....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

Komentáře • 135

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před 3 lety +12

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
    telegram
    t.me/gkybro_32
    Instagram
    instagram.com/?hl=en
    Facebook
    facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
    ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡

  • @asegedechabate
    @asegedechabate Před 2 lety +5

    አንተ ቀና ጎበዝ ሰው አመሰግንሃለሁ እንድናውቅ ስለምታደርገው ጥረት ተጠቃሚ ስለሆንኩኝ ፈጣሪ የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ሳትሰስት ዕውቀትህን ለኛ ስለምትሰጥ፡፡

  • @meskita4082
    @meskita4082 Před 3 lety +3

    በነገራችን ላይ ማርያምን መኪና መንዳት ህልሜ ነበር ይህ ለኔ መልካም አጋጣሚ ነው

  • @senpermintesnot1634
    @senpermintesnot1634 Před 3 lety +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰለጠንኩ ነው ያንተ ትምህርት ደሞ በጣም እየረዳኝ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @birukdereje6474
    @birukdereje6474 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ይገባኛል ስታስረዳ በርታልን ።የህዝብ1 ብታሳየንም መልካም ነው ወይስ ልዩነት የለውም።

  • @tube4508
    @tube4508 Před rokem +7

    መንጃ ፍቃድ እያወጣው ነው ያንተ ትምህርት እንዴት እንደጠቀመኝ ብታውቅ ከአሰልጣኜ በላይ በአንተ እማራለው እዛ ሄጄ በተግባር ስሞክረው ይቀለኛል በቃ አመሰግናለው ሌላ ምን ልበልህ አሰልጣኜ አንቺ ከወንዶች ትሻያለሽ አለኝ

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 Před 3 lety +1

    ስለ ትብብርህ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ።።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigebekele6634
    @tsigebekele6634 Před 10 měsíci

    እናመስግናለን በጣም ግልፅ አርገህ
    ነው ምታስተምረው

  • @user-cs7ii6im2c
    @user-cs7ii6im2c Před 3 lety +2

    ይመችህ የኔ መልካም አስተማርከኝ

  • @firdosethiopia9407
    @firdosethiopia9407 Před 3 lety +2

    የጎን ፓርኪንግና በተጨናነቀ መንገድ ላይ መስመር ለመቀያየር ብትሰራልን ብቻ ማንዋል ከባድ ነዉ

  • @nizarmusa1464
    @nizarmusa1464 Před 3 lety +1

    woow amaizing useful idea.thank you for your sharing

  • @terechegetnet149
    @terechegetnet149 Před 3 lety +1

    it nice trend to share knowledge in youtube . keep it going.

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 Před 3 lety +2

    Selam edme late temrth betam tekmognal amesgnalew enema ketelant jemro le2 sat eyelemedku new zari 2 ken honegn eskahun alewawki erasu betam new ykochgn amesgenalew bro bezi agatame jeddah honachu lemelmed yemtfelgu betam arif arif botawch alu lemelmed giza kalachu
    Betam new yemamesgnew bro🌹🌹🌹

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      አሪፍ መልእክት eman. 👍👍👍

  • @user-qw3wb6ix8g
    @user-qw3wb6ix8g Před 5 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ትንተና ነው ነየምሰጠው በርታ

  • @zahaa1894
    @zahaa1894 Před 3 lety +2

    1 ቁልቁለት ላይ አነዳድ?
    2 ኩርብ ላይ አነዳድ?
    በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርታልን bro
    THANK YOU

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      @zaha በቀጣይ ቪዲዮ መጣልሁ 👍👍 አመሰግናለሁ 😊

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před rokem

    አሪፍ ነው ብሮ ምርጥ ገለፃ ነው እናመሰግናለን!!

  • @wintadawit4449
    @wintadawit4449 Před 2 lety +1

    ተባርክ ወንዲሜ
    እኔ በጣም እየከበደኝ ያለዉ ወደ ሁላ ማሺከርከር ነው ጎማዉ ትክክል አይመጣልኝም

  • @user-ls3vr5hj8l
    @user-ls3vr5hj8l Před 3 lety +2

    ዲሥላይክ የምታረጉ ጤንነታቹ ያሣሥበኛል🙄🙄 በርታልን ጎበዝ እን አተን እያየሁ መንዳት ችያለሁ ተባረክ🌹🌹🌹

  • @felekgobena5954
    @felekgobena5954 Před rokem

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አመሠግናለው

  • @amriyaamrita2996
    @amriyaamrita2996 Před rokem

    ወንድም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-bs6jv1yi9r
    @user-bs6jv1yi9r Před 7 měsíci

    Betam new mamesgnh wollah yihe march guday gira gebtogn neber gin ahu teredahugn thanks

  • @sebeledemeke7791
    @sebeledemeke7791 Před 3 lety +5

    እኔ እኮ ግርም የሚሉኝ ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው

    • @ubuama1449
      @ubuama1449 Před 3 lety

      mikegnoch nachew, midire kinategna.

  • @kemertalemayehu2428
    @kemertalemayehu2428 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ አሥተማሪ

  • @firdosethiopia9407
    @firdosethiopia9407 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ልጅ በርታልን

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Před 3 lety

    በርታ ወንድሜ ግዴታዬን ተወጥቻለሁ ብዙ እማራለሁ ካንተ

  • @tirualemnew2738
    @tirualemnew2738 Před 3 lety

    እይውልህ ወንዲሚ። ስታስተምር ጎበዝ ነህ ግን አንተ ታሰለጥናለህ ወይም ታለማምዳለህ ብትመልስልኛና ብታሰለጥነኝ ጥሩ ነበር ያው ክፍያውን ---

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 2 lety

    በጣም ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @amilemohammed
    @amilemohammed Před 18 dny

    God bless you bro❤❤

  • @mitu4533
    @mitu4533 Před 3 lety +1

    Wawwww thanks so mach jujeye good bulsse you.

  • @kedijaaman7994
    @kedijaaman7994 Před 3 lety +3

    Parking asayen

  • @fekadumollaye8128
    @fekadumollaye8128 Před rokem

    HI Dear,
    Do you know about CASE IH maxxum 125 operation system?
    Ex. power transmission

  • @user-gc9fm2dt8h
    @user-gc9fm2dt8h Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን ~~~~~~

  • @amaric8340
    @amaric8340 Před 3 lety

    ይመችህ ባባየ

  • @cceccimc7996
    @cceccimc7996 Před 3 lety

    አቦ ይመችህ ስታስረዳ ደስ ይላል በርታ

  • @eshetukure665
    @eshetukure665 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 Před 3 lety +2

    ጂጂየ በርታልኝ ሽር አድርግልኝ

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku8243 Před rokem

    ገለፃው ጥሩ ነው።

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 Před 3 lety +1

    እንካን በሰላም መጣህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ አለምዬ 👍

  • @ameenaameena2556
    @ameenaameena2556 Před 2 lety

    ወድም አለም እሄን ሀሳብክዬት አገኘህው በጣምነውድስያለኝ

  • @abifuza893
    @abifuza893 Před 3 lety

    ክልብ.እናመሰግን.አነን.ለጀማሪዎች.ለምትሰጠንትመረት.በጣም.ይረዳናል.እናመሰግን.ከለን.ከ.አበበች

  • @user-lq4tc3pg9g
    @user-lq4tc3pg9g Před 3 lety

    በጣም ነው እምናመስግነው

  • @ReinventYourself.
    @ReinventYourself. Před 3 lety +1

    Nice sharing keep it up im always here to support you , please stay connected ! Like 75

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      Thank you bro 🙏🙏🙏

  • @samuelsteve007
    @samuelsteve007 Před 3 lety +1

    Tebarek

  • @esayassahile9166
    @esayassahile9166 Před rokem

    ከአምስተኛ በላይ ማርሽ ያላቸውን መኪኖች አቀያየር ብታሳየኝ

  • @BELAYZELEK-gj3oi
    @BELAYZELEK-gj3oi Před rokem

    ገለፃው ጥሩ ነው ለጀማሪ ምን ትመክረናለ

  • @mafigsps1739
    @mafigsps1739 Před 3 lety +1

    YE HIZIB 1 SILITENA ASAYEN YESUN KIFILOCHIM ENDET ENDEMINAYACHEW CHIMIR

  • @user-cs7ii6im2c
    @user-cs7ii6im2c Před 3 lety +1

    መኪና ስገባ እገዛለሁ ብያለሁ ጥሩ መሆኑንና አለመሆኑን በምን አውቃለሁ ቁጥርህን ብትሰጠኝ ትተባበርኝ ነበር ካላስቸገርኩህ

  • @oromiadaily1895
    @oromiadaily1895 Před 3 lety

    Tnx bro desi yemil siranow iyesarak yalekow

  • @beimnetmassebo
    @beimnetmassebo Před 2 lety

    Vehicle service type A, B, C, D vedio siralin please!!!!

  • @bemlctmamesgenchlenal7425
    @bemlctmamesgenchlenal7425 Před 7 měsíci

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ቦታው የት ነው ስልክ ቁጥር

  • @milkiyashabtamu8614
    @milkiyashabtamu8614 Před 3 lety

    Thank you brother for your service. It really helps a lot.
    Can I get your number for more questions? Thank you.

  • @saratube1230
    @saratube1230 Před 3 lety

    እናመሰግናለን 👌👌እወቀቱን ያብዛልህ

  • @yaredbirkneh1157
    @yaredbirkneh1157 Před 2 lety

    እጅ አንተጋ መፍታት ይቻላል እንዴ ማሠልጠኛ አለህ እንዴ አድራሻህን ባዉቀዉ ደስ ይለኛል

  • @elishamasreshatesema1963

    ስታስነሳ እንጂ በአንደኛ ብዙ መጎዝ ትክክል አይደለም ወዲያው ወደ ሁለት መቀየር ነው ሌላው እና ዋናው ድምፅን ስምተህ ነው የምትጨምረውም ሆነ የምትቀንሰው እኔ በርዶ ባለበት ሀገር ነው የምኖረው ግን 2 እና 3 ነው የምንጠቀመው 1አስነስቶ መንቀሳቀሻ እንጂ መጏዝ አይመከርም ነዳጅ ስትሰት የመኪናዉን ድምፅ ትሰማለህ ሲጨነቅ ያኔ ማርሽ ትጨምራለህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +3

      ጥሩ ነው በድምፅም ይቻላል:: ግን ለምሳሌ ሌላ ከፍተኛ ድምፅ ባለበት ቦታ ማርሽ ላትቀይር ነው ማለት ነው ለምሳሌ ዝናብ/ የሌላ ከባድ መኪና ድምፅ. ቪድዮው አልገባህም አንተ የተረዳሀው በሌላ መንገድ ነው.
      ቪድዮዉን በትክክል እየው በ 1ደኛ ረጅም ይነዳል አይልም 20km/hr ሲባል 20 ኪሎሜትር ርቀት ይጉአዛል ማለት አይደለም ዳሽቦርድ ላይ እስከምያሳስይ ለማለት ነው . እንጅ በ 1ኛ ማርሽ 20 ኪሎሜትር ሙሉ ይነዳል ማለት አይደለም.
      ለበለጠ ግን rpm እና km/hr ምን ማለት እንድሆነ ማዎቅ ከዛ ከ 1 ወደሁለት ሲቀየር ዳስቦርድ ላይ ስንት rpm ዎይም km/hr ላይ አንዳለ በማየት ማረጋገጥ ይቻላል::

  • @endalewbelaynhe4705
    @endalewbelaynhe4705 Před 3 lety

    በጣም አሪፋ ቪዲዎ ነው

  • @akkasumakoo759
    @akkasumakoo759 Před 3 lety

    How to use Caltech and beark pls በደንብ አስረዳኝ ለምሳሌ break አጠቃቀም

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      czcams.com/video/nuFNsf80cZE/video.html

  • @user-nn7fv8kd2u
    @user-nn7fv8kd2u Před 2 lety

    እናመስግናለን

  • @user-ci5ok7gy3y
    @user-ci5ok7gy3y Před 7 měsíci

    ጎበዝ❤😊

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku8243 Před rokem

    ገልፃ ጥሩ ነው።

  • @eyuelmelesse9928
    @eyuelmelesse9928 Před 3 lety

    Thanks. its helpful

  • @user-jl6nt4gs3b
    @user-jl6nt4gs3b Před 3 lety

    Gobez good job bro

  • @amiinedaoo6808
    @amiinedaoo6808 Před 3 lety +1

    Tnks bra

  • @zakariyamusa7653
    @zakariyamusa7653 Před 3 lety

    Thank you bro 😀

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ

  • @messikossa3672
    @messikossa3672 Před 2 lety +1

    Thanky

  • @aeae6195
    @aeae6195 Před 3 lety

    እናመሰግን አለን

  • @tsiontube1065
    @tsiontube1065 Před 3 lety +1

    መሬ መጠቅል አሳየን

  • @teodorecity
    @teodorecity Před 3 lety

    TNX BRO

  • @adisview5445
    @adisview5445 Před 3 lety

    Important video

  • @tekolahailu2540
    @tekolahailu2540 Před 3 lety

    ከአንድ እና ከሁለት የቱ ጉልበት አለው

  • @user-qw3zd8gu5v
    @user-qw3zd8gu5v Před 3 lety +1

    Batme nwe mnmsgnwe bro batme nwe mekatatlke kebrlnge manja fekde lawta selhona kata bezu tamrlu barta

  • @yiseyisehakmeskele4898

    Arifinew lelem

  • @beytulnuri972
    @beytulnuri972 Před 9 měsíci

    ያስቸገረኝ ማርሽ ነው

  • @NoName-xp7th
    @NoName-xp7th Před 3 lety

    ባጃጅ አነዳድ አሳየን

  • @TinaTina-mk1sv
    @TinaTina-mk1sv Před rokem

    yefiker sew neh ewuket yicemirelh

  • @user-pz1mt6uq7x
    @user-pz1mt6uq7x Před 11 měsíci

    መቆሚ ብተሲታሚ ድሲ ይላኛል

  • @fftt6373
    @fftt6373 Před 2 lety +1

    you are awesome ❤

  • @samuelmarkos1406
    @samuelmarkos1406 Před 3 lety +1

    Endat nw balance mdrgw

  • @sanitulu6341
    @sanitulu6341 Před 2 lety

    Wonderfull

  • @tsigebekele6634
    @tsigebekele6634 Před 10 měsíci

    እባክህ አድሪሻህን

  • @shakurhabeb3571
    @shakurhabeb3571 Před 2 lety

    ወንዴሜ ባጣም መሳጊነለዉ እኔም ጋነ ጃመሪነኚ

  • @kibrometesfaye3517
    @kibrometesfaye3517 Před 2 lety

    በግል ማየት ይቻላል እንዴ ከተቻል ስልክህን

  • @bitiyesu
    @bitiyesu Před rokem

    wowww

  • @girmaykiros
    @girmaykiros Před 11 měsíci

    ከበደ ስልክህ ብትልክልኝ ጥያቄ ነበረኝ

  • @user-li5du3nk1i
    @user-li5du3nk1i Před 3 lety

    Bantke kafya astmrnge selkhne lklnge

  • @kaildabdulselam7109
    @kaildabdulselam7109 Před 3 lety

    3marsh fitnet yisetal ?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety +1

      3tegna marash ke 2 yebelet ke 4 yanese fitnet new yalew lekefitegna fitnet ayhonim ke kebad marsh wede fetan marsh meshegageriya marsh new.

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Před 3 lety

    ማለማመድ ትችላለህ ? ከቻልክ እባክህ

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 Před 3 lety

    bereta

  • @user-um1pb7ul4n
    @user-um1pb7ul4n Před 2 lety

    ወንድማች ን

  • @abaynehteferi9320
    @abaynehteferi9320 Před 3 lety

    👍👍👍👍

  • @tesfayemekuriawtemesgen7866

    masiresha

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 Před 3 lety +1

    አልገባኝም ብዙም

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 lety

      👍👉እሄ ቪድዮ በ አንደኛ ማርሽ እስከ ምን ያሀክል ፍጥነት ይነዳበታል በ 2 በ 3... እያለ ሰለ ሁሉም ማርሽ ነዉ ሚያሳየው
      ለምሳሌ በአንደኛ ማርሽ ከ 0-20km/h ባለው የመኪና ፍጥነት ይነዳበታል....

    • @zahaa1894
      @zahaa1894 Před 3 lety

      Dngay eras

    • @zahaa1894
      @zahaa1894 Před 3 lety

      Endet aygebahm endi fetfto asredtoh

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samuelgetnet4554
    @samuelgetnet4554 Před 3 lety

    Mirt sew yimechik

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-cc1jm5vy8r
    @user-cc1jm5vy8r Před 3 lety

    🌹🌹👍

  • @user-fh2fk3wu2h
    @user-fh2fk3wu2h Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @isrexgamer7687
    @isrexgamer7687 Před 2 lety

    Temechehegn

  • @user-hs3cj9dt9b
    @user-hs3cj9dt9b Před 3 lety

    😘😘😘😘

    • @kadir2735
      @kadir2735 Před 3 lety

      በጣም እነማሳግነላን

  • @muhammedmamnoor496
    @muhammedmamnoor496 Před rokem

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻