ንጉስ (ቶ)ቴዎድሮስ ማነው? መነሻውስ ከየት ነው? መቼስ ይመጣል? (ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2019
  • ንጉስ (ቶ)ቴዎድሮስ ማነው? መነሻውስ ከየት ነው? መቼስ ይመጣል?

Komentáře • 976

  • @kidistfitur7024
    @kidistfitur7024 Před 3 lety +16

    አምላካችን ሆይ ፍቃድህ ሆኖ ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉስ አድርሰን!!! ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ተለመነን!!! አሜን!!!......

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f Před 4 lety +96

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን እናይ ዘንድ መልካም እና ቅን ሰዎች አድረገን አንተን የሚፈራ ልብ ስጠን አሜን ፫

    • @hailiyelemma7718
      @hailiyelemma7718 Před 4 lety +2

      አቤቱ እግዛብሔር የአለም ሁሉ ጌታ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ከደጉ ዘመን አድርሰን አሜን

    • @tdsdf5335
      @tdsdf5335 Před 2 lety +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-or1lj8bl3v
    @user-or1lj8bl3v Před 3 lety +9

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ለንስሀ ምት አብቃነ አሜን //፫
    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህወድም አለምየ👏👏👏

  • @biniyamdejene2456
    @biniyamdejene2456 Před 2 lety +5

    አቤቱ አምላኬሆይ ኢትዮጲያ ሀገሬን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት አድርግልን🙏ለንሰሀሞት እንድንበቃ መልካም ፍቃድህ ይሁን🙏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 4 lety +56

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔረ ለንሰሃ ምት አብቃኝ

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      አቤቱልዑልእግዚአብሔርለንሰሃምትአብቃኝበሠዉአገርየሉትንለንሰሃያብቃነ

    • @user-hd8lc2ps9z
      @user-hd8lc2ps9z Před 3 lety

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @desutadele9263
    @desutadele9263 Před 3 lety +35

    እንደ ስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያብቃን አሜን!!

  • @tiqasmohd1402
    @tiqasmohd1402 Před 4 lety +12

    አሚን ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉስ አድርሰን ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያን ትንሳኤ እንድንናይዳይ! ጠመማው ልቤን አቃንተህ ለንስሀና ለስጋው ለደሙ አብቃኝ አሚን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +70

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜንንን
    ቃለሕይወትን ያሰማልን

    • @meseretweruqu386
      @meseretweruqu386 Před 3 lety

      አቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ቃለህይወት ይስማልን

    • @mesheshag6404
      @mesheshag6404 Před 3 lety

      አሜን አሜን ኧረ በጣም አሜን

    • @robajoni8265
      @robajoni8265 Před 2 lety

      አሜን

    • @dasthadastha7887
      @dasthadastha7887 Před 2 lety

      አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 Před 4 lety +199

    አቤቱ አባት ሆይ ለኔ ለሐጥያተኛዋ
    የንስሐ ቀን ስጠኝ
    እንደሐጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety +180

    ቴዎድሮስዬ ቶሎ ና ገላግለኝ ከስደት ኢትዮጲያዬ ትንሳኤሽ ደርሷል ተመስገን ፈጣሪ

    • @user-qo2cm7sh6w
      @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +4

      እንሞታለን እኮ 😥😥😇😇😂

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      @@user-qo2cm7sh6w ቴድሮስ ሲመጣ እንሞታለን ወይ ???? ምንም አልገባኝም ቴድሮስ ማለት እነ ሙሴ ነብይ ነበርዴ

    • @user-qo2cm7sh6w
      @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +1

      አላዳመጠሽም ማለት ነው ትምርቱን ከእንደገና አድማጭ በደንብ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      @@user-qo2cm7sh6w ሙሉውን አዳምጫለው ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ቴድሮስ ማለት በፊት የሚትዮጵያ መንግስት የነበረው ነው ወይስ ቴድሮስ የሚባል ነብይ ነበር ከሁለቱ አንዱ ቴድሮስ የቱ እንደሆነ ከነገርሽኝ ይገባኝ ይሆናል

    • @user-qo2cm7sh6w
      @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +2

      @@samsunggallery2358 ክክክክክክክ

  • @bitewlgntesfaye2114
    @bitewlgntesfaye2114 Před rokem +2

    እባክህ አምላኬ ሆይ ቶሎ ግለጥልን🙏🙏🙏🙏🙏ቴድሮስ ሆይ ቶሎና

  • @adanchifikireee2779
    @adanchifikireee2779 Před 2 lety +3

    አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሆይ ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉሰ አደረሰን

  • @user-yu4si3di5x
    @user-yu4si3di5x Před 4 lety +197

    ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደኔ አፂያት ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ መጠን ከዛ ከደጉ ንጉስ በሂወት አድርሰኝ ብቻ በተስፋ ልቤ ደስ ይለዋል ተስፋም የምናደርግበትን አላሳጣሃንም እና ተመስገን አምላኬ

    • @AliAli-kx2ff
      @AliAli-kx2ff Před 4 lety +1

      አሜን

    • @hiwetyemareyamewedaje8578
      @hiwetyemareyamewedaje8578 Před 4 lety

      አሜንንን እህቴ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +1

      አረ ጌታዬ ሆይ ለንሰሀ ሞት ሳንበቃ አሳልፈስ ለአህዛብ አትስጠን እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን ምህረቱ በእጅህ ነውና እባክህ አምላኬ ከበደሌም ከሀፂያቴም አንፃኝ እኛ እዚህ ብር እናሳድዳለን የምፅአት ቀን ግን ቀርቧል

    • @user-wj3fu6bs3x
      @user-wj3fu6bs3x Před 4 lety

      አሜን

    • @user-np5dj5kt3d
      @user-np5dj5kt3d Před 4 lety +2

      @@samsunggallery2358 አሜን በስው ሀገር እደውጣን እዳንቀር ለንስሀ ያብቃን

  • @AmanYouTube2024
    @AmanYouTube2024 Před 4 lety +40

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ እንደ ችርነትህ ይቅር በለኝ ከደጉ ዘመን አድርሰኝ አሜን

    • @AshGenet1628
      @AshGenet1628 Před 4 lety

      A

    • @mmas567jh4
      @mmas567jh4 Před 4 lety

      አቤት ኣምላክ ሆይ

    • @abebemulu2968
      @abebemulu2968 Před 2 lety

      እግዛብሔርጥርሩስራመልካሙንነገርይመራንዘንድእኛምመልካምእንስራ

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Před 2 lety +2

    ኣብየተ ይቅረ የለን እንደቸርነትህ ኣሜን

  • @tube-ty8pq
    @tube-ty8pq Před 4 lety +9

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አቤቱ መልሙን ጊዜ አምጣልን እንደ ሰራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😭🙌💚💛❤

  • @shambelewnetu9926
    @shambelewnetu9926 Před 2 lety +15

    ትንቢቱ ሁሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው
    አምላካችን እግዚአብሐር ሆይ ኑሮአችን በምድር ሳይሆን በሰማይ ነወና ቤትህ ለዘለአለም እንኖር ዘንድ አንተው ፍቀድልን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 4 lety +16

    ማራናታ። ጌታ ሆይ ቶሎ ና። አቤቱ አምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በለን።ፈተናውን አቅልልን።አሜን።

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety +17

    አቤቱ አባት ሆይ እደኃጥያቴ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትክ ከዛ ከደጉ ዘመን በፍቃድክ አድርሰኝ ምንም አይሳንክም አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምራችን

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t Před 4 lety +13

    አቤቱ አምላከችን ሆይ ደጉን ዘመን ደጉን ንጉስ አምጠልን ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘንድ ስለ ሀጥያታችንም ለሞታ ንስሃ አብቃን አሜን ፫👐👐😭😭😭😭

  • @user-mq5bj4gv8g
    @user-mq5bj4gv8g Před 4 lety +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ በስደት ያለነዉን ልጆችህን ለሀገራችን አብቅተህ ለንስሃ ሞት አብቃን የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን በአሁኑ ሰአት እኮ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነዉ ጌታ ሆይ ከደጉ ዘመን አድርሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bitodedsami4891
    @bitodedsami4891 Před 4 lety +5

    አቤቱ ጌታሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ
    አስበን ደጉን ዘመን እናይ ዘንድ በፆም እና በፀሎት ምናስብህ
    አርገን በስደት ያለነውን ከክፉ ሁሉ ጠብቀን

  • @hewanetsay2975
    @hewanetsay2975 Před 3 lety +6

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሃጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ከደጉ ዘመን አድርሰን

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 Před 4 lety +5

    ጌታ ሆይ ሀፃተኛ ነኝና እባክህ ለንስሀ አብቃኝ ድጉን ዘመን አምጣልን ከስድት እንመለስ ሀገራችንም ሰላም አድርግልን

  • @tetetete8279
    @tetetete8279 Před 4 lety +19

    መምህራችን ወንድማችን
    ቃለ ህይወት ይሰማልን
    አቤቱ ልዑል አምላክ
    እግዚአብሔር ጠማማ
    ልባችንን አንተ በቸርነትህ
    ቀይርልን ።አሜን ከተቀደሰው
    ከደጉ ዘመን አድርሰን አሜን

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 4 lety +46

    አሜን!!!ከደጉ ዘመን ፈጣሪ እንደኛ በደል ሳይሆን በቸርነቱ ያድርሰን።ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-fz7xy3ul1x
    @user-fz7xy3ul1x Před měsícem

    ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በቸርነትህ በይቅር ባይነትሕ ብዛት ይቅርታህን አድለኝና ከዛ ከደጉ ንጉስ ሳታደርሰኝ አትግደለኝ አአድርሰኝ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 4 lety +10

    አሜን ጌታ ሆይ አንተ ቸርነትህን አብዛልን እድሜና ጤና ስጠን 🙏🙏💚💛❤። 💚💛❤ 💚💛❤💞💜💜💜

    • @solomonstegaye2768
      @solomonstegaye2768 Před 4 lety

      አቤቱ አቤቱማረን አቤማረን ፡ ። ፡ ። ።

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 Před 4 lety +16

    አሜን። ያድርሰን እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @heavenbishew7985
    @heavenbishew7985 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መጀመሪያዬን ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @Roha1221
    @Roha1221 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን ⛪⛪⛪

  • @user-em4mo3pw2o
    @user-em4mo3pw2o Před 4 lety +3

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ልቡና ይሰጥ ችርነት እና ምህረት ይላኩልን በቃችሁ ይበለን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @leteslasehailu8362
    @leteslasehailu8362 Před 3 lety +5

    አቤቱ ልዑል እግብሄር ሆይ የቅር በለን ለንሳሃ ሞት አበቃን😭😭😭😭😭

  • @አሻራ
    @አሻራ Před 4 dny

    አምላኬ ኢየሡሥ ሆይ እንደ በደላችን ሣይሆን እንደ ቸርነቱ ያኑረን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 4 lety +17

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን :እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ:አምላካችን ሆይ:እንደ ቸርነትህ እንደ በደላችን አይሁን/3/: ወደ ደጉ ዘመን አድርሰን :አሜን አሜን አሜን ።

  • @AaaaBbbb-sk9ff
    @AaaaBbbb-sk9ff Před 3 lety +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎና መምጨህን ነፍቀናል ከአንተ ዉጭ ሰላምና ደስታ ጥገብም የለም!!!!!

  • @BalaFanetw
    @BalaFanetw Před 7 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ስለቸርነትህ ና ስለፍፁም ፍቅርህ ብለህ ከደጉ ዘመን አድርሰን!

  • @beleteassefaw3213
    @beleteassefaw3213 Před 2 lety +3

    ከደጉ ዘመንና ከደጉ ነሸጉሰ አድርሰን ወሠብአት ለእግዚአብሔር

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ሆይ እሂን የትንሳኤ ዘመን እንድናይ እርዳን እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት እርዳን እሂን ክፍ ስደት ገላግለን

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před 4 lety +7

    በመጪው የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንካን የሰው የእንጨት ጠማማ ለማይታይበት ጊዜ እግዚአብሔር ያብቃን💚💛❤️

  • @user-np8wm7he5x
    @user-np8wm7he5x Před 3 měsíci

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስሆይ እደቸርነትህ ማረን

  • @EyalemEyalem
    @EyalemEyalem Před měsícem

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ከዚህ ሁሉ መከራ እና ስቃይ አንተው ጠብቀህ እና ሰውረህ አሳልፈን የሚሳንህ የሚያቅትህ የለም እና አቤቱ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 Před 4 lety +9

    አሜን ደጉን ዘመን እንድናይ ቸርነትህ አይለየን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před 4 lety +5

    የዘወትር ፀሎቴ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየኝ ነው፡ ይህን የሚአይ ሰው የታደለ ነው፡ በምድር ላይ ከዚህ የበለጠ የሚስደስት ነገር ይኖራል ብየ አልገምትም፡ እግዚአብሔር መከራን ያቅልልን።

  • @user-hp7hf9xx1s
    @user-hp7hf9xx1s Před 2 lety +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እንደኔ ሀፃት ስይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤
    ከደጉ ዘመን እና ከደጉ ንጉሥ ያድርሰን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚❤❤

  • @user-hl4bg6jh2t
    @user-hl4bg6jh2t Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @fikrebekele144
    @fikrebekele144 Před dnem

    የትንቢቱ ፍፃሜ ይፈፀም ዘንድ ሁላችንም በፀሎት ተበርክከን በመለመን ይህንን ዘመን እንለፍ እግዚአብሔር ይህንን ይፈፅምልን ዘንድ እንለምናለን

  • @nadoaabboud4665
    @nadoaabboud4665 Před 4 lety +2

    አቤቱ እማላኬ ሆይ እንደሀፅያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበኝ😢😢😢

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen Egziabher Yemesegn 🌼✝️ Hagery Ethiopia ye Alem Bierhan
    Negus Tedrwos Teluu Metaaa. ⚖️

  • @demekemeles
    @demekemeles Před 3 měsíci

    አምላኪ ሆይ ከአስከፊው ጊዜ (ዘመን ) አንተ የሰማይ የምድር ፈጣሪ ጠብቀን

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Před 2 lety +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሣይሆን እንደምህረት እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን በስደት ያለነውንም ለሀገራችን በሰላም አብቃን

  • @hamufikir4491
    @hamufikir4491 Před 4 lety +3

    ጌታ ሆይ ፈቃድ ከሆነ ይህንን ቅዱስ ንጉስ ለማየት አብቃን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የኛ ፈቃድ አይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ho3ig8nh7j
    @user-ho3ig8nh7j Před 4 lety +22

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከደጉ ዘመን ያድርስን የአባቶቻችን አምላክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @nevastyles5670
    @nevastyles5670 Před 2 lety +1

    Amen 🙏 Kedegu zemen Adrsen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @psychtube-5359
    @psychtube-5359 Před 2 lety +2

    አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ፡በቸርነትህም ማረን ፡ደጉን ዘመንም አሳየን ፡አቤቱ ማረን ።አሜን አሜን አሜን

  • @tsegaaragawi1958
    @tsegaaragawi1958 Před 4 lety +10

    ፈጣሪ ሆይ የህን ኩፊ ዘመን በቁደሳን አባቶች ፀሎት አሰጠረልን ምህርት የበዛ ቁጣህን የራቀል ልኸል አምላክ

  • @Ak-hs5qt
    @Ak-hs5qt Před 4 lety +10

    ልኡል ኢግዚኣብሔር ሆይ ስደተኛ ነኝ እና ለንስሀ ሞት ኣብቃኝ😢😢😢😢

  • @user-tj6gb2zi5t
    @user-tj6gb2zi5t Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ሃጢያት እጅግ ነውና በምህረትህ አስብኝ
    😢😢😭😭

  • @tigistabeje8449
    @tigistabeje8449 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን...!!! አብሮ ያድርሰን በቸርነቱ በፆሎት ያበርታን...! አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ ተንሣኤን አሣየን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Před 4 lety +8

    አምላካችን አባታችን እግዛአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን ይደረግልን ፡ከደጉ ዘመን ከደጉ ንጉስ አድርሰን አሜን አሜን አሜን ።

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ከደጉ ዘመን አድርሰን ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያድርስልን

  • @user-mg3cn4rs6w
    @user-mg3cn4rs6w Před 4 lety +2

    ምህረትህን አብዛልን ፈጣሪ እባክህ እደኛ ሀፅያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይደረግልን ይቅርበለን ሀፅያታችን በዝቷል አምላኮይ ማረን ማረን ማረን

  • @mahelttadele9939
    @mahelttadele9939 Před rokem

    እንደበደላችን ሳይሆን እዳንተ ቸርነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ አብቃን

  • @genetbekele2015
    @genetbekele2015 Před 4 lety +33

    ከደጉ ኑጉስና ከደጉ ዘመን እግዛብህር ያድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @helina123
    @helina123 Před 2 lety

    amen. kale hiwet yasemalen.

  • @asmeromweldgedriel6048

    Amen. Amen. Amen. Kalehwet.yesemalin

  • @santhamulatu5856
    @santhamulatu5856 Před 4 lety +5

    እግዜያብሄር ሆይ አንተ ይቅርባይ ነህና አንተ ከዜህ ሁሉ ፈተናና መከራ አሳልፈን አባ ይቅርባይና አዛኝ ቸርነህ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 Před rokem

    እግዚአብሔር ጠብቅን አሜን አሜን እግዚአብሔርጠብቅንአሜንአሜንአሜን

  • @user-cy6yx3cs7o
    @user-cy6yx3cs7o Před 2 lety

    አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔😥😥😭😭😭😭😥😥💔💔💔😥😥😭😭😭😭😭😥💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥💔💔💔🙏🙏🙏🙏💔💔ድንቅን ዘመን አሳየን😥😥😥😥😥

  • @user-lc8yy3hn5z
    @user-lc8yy3hn5z Před 4 lety +10

    አሜን ከደጉ ንጉስ አድርሰን!!!

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን። ለደጉ ዘመን በጤና እና በሰላም አድርሰን።

  • @burte-lh5oc
    @burte-lh5oc Před 2 lety

    አቤቱ ፈጣሪይ ሆይ በኔ ኃጢያት ምክናት አጋራቺን አታጥፋ ደጉን ዘመን አምጣልኝ እንዴ ቸርነቲክ ብዛት ማሬ ይቅር በለን

  • @user-st4cg6dk5l
    @user-st4cg6dk5l Před 3 lety

    አቤቱ የስራዊትጌታ ልኡል እግዚሀብሔርሆይ ማረንይቅርበለን። 😥😥🙏

  • @user-ed3vt7ou7s
    @user-ed3vt7ou7s Před 4 lety +43

    አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ ተንሣኤን አሣየኝ

  • @wagayeshiferaw7329
    @wagayeshiferaw7329 Před 2 lety +3

    ኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ እግዚአብሔር!
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር!
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ!

  • @MolashTemsgen
    @MolashTemsgen Před 3 měsíci

    የድንግል ማርያም ልጅ ደጉን ዘመን አሳየን አሜን

  • @user-vj5tu7yr7m
    @user-vj5tu7yr7m Před 4 měsíci

    አሜን ያድርስሽ የእኔእናት

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Před 4 lety +45

    ወገኖቼ ለዛ ጊዚ ያብቃን

  • @demissieshitaye851
    @demissieshitaye851 Před 3 lety +4

    “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 7

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 Před 4 lety +2

    ጌታዬ ሆይ ለንስሃ አብቃን እንደሀፃያታችን ሳይሁን እንደምህረትህ ይቀር በለን

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አምላክ እንደ ቸርነቱ ለደጉ ዘመን ያብቃን።

  • @ayalewdegu7967
    @ayalewdegu7967 Před 4 lety +15

    ታዳ ወገኖቼ እዴት ነው ይህን እየሰማን ተኝተን ካደር ያው የሰማነው ትቢት ይጸምብናን ጠንክርን ከጸለይን በረከቱን እናያለን

    • @bekelefrehiwot
      @bekelefrehiwot Před 4 lety

      ልክ ነው በንስሐ ታጥበን በፃም በፀሎት በምግባር ፀንተን እንጠብቅ።

  • @user-qo2cm7sh6w
    @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +51

    ጌታዩ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ

  • @iloveyoumama7755
    @iloveyoumama7755 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን እባቴ ሆይ

  • @user-wt6gi1kr2z
    @user-wt6gi1kr2z Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ ሐጢያታችን ብዛትሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለንንን ከደጉ ዘመን ታደርሰን ዘንድ ፈቃድህ ይሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @godblessethiopianegeya3313

    EGZIABHER YEMESGEN. KALE HIWOT YASEMALN. AMEN. AMEN. AMEN.

  • @helengessesse616
    @helengessesse616 Před 4 lety +4

    አሜን ይሁን ይደረግል❤❤❤

  • @f7390
    @f7390 Před 3 lety +2

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ልኡል ሆይ ይህንን ኩፋ ዘመን ኣሻግረህ ከ ደጉ ዘመን ያድርሰን

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 Před 4 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የንስሀ እንባን ስጠኝ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ከደጉ ዘመንም አድርሰን አሜን፫

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety +8

    ኡፍፍፍ መዳህናለም ያስፈራል ማስተዋል ይስጠን ለሁላችንም

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 4 lety +5

    አሜን🙏🙏 እውነት ነው ከደጉ ዘመን አድርሰን::

  • @bisazgo4423
    @bisazgo4423 Před 3 lety +1

    አቤቱ እንደ ሀጢአታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +1

    አምላኬ ሰለናትህ ብለህ ሰለ ሀጢያታችን ሳይሆን ሰለ ቸርነትህ ሰለ እናትህ አማላጅነት ሰለ ቅዱሳን ብለህ ይቅር በለን ግዜውን አሳጥርልን አሜን

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 Před 4 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Film_production1134
    @Film_production1134 Před 4 lety +4

    አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ የምታቀርባቸው ትምህርቶች ሰፋ ቢሉ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ምዕራፎች ትንታኔ በዛ እርገክ ብታስተምረን ከቤቱ ባለማወቅ እንዳንጠፋ ይረዳናል :: እግዚአብሔር ያበርታክ🙏🙏🙏

  • @fekeryashenfal3215
    @fekeryashenfal3215 Před 4 lety +1

    አምላከ ቅዱሳን የአብረሀም የያዕቆብ የደጋግ አባቾች አምላክ ይታረቀን ይህንን ዘመን እንደ ችርነቱ እንደ ይቅርታው ያሳየን ኢትዮጲያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን😥😥😥😥

  • @alem6447
    @alem6447 Před 4 lety +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔን ሃጥያተኛዋን በደለኛዋን ባርያህን ለንስሃ ሞት አብቃኝ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @jscomputer2789
    @jscomputer2789 Před 4 lety +5

    ፈጣሪ ቅርብ ያርግልን

    • @betelhemteshom816
      @betelhemteshom816 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ፍጣሪሁይ ይቅርታ አድርግልን