በእሳቱ መሀል አንበሳው ይመጣል - ጨለማው ተገፎ ብርሃን ይሆናል : አንበሳ! ትንቢት ደገኛው ንጉሥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2023
  • #ethiopia #orthodox #church በእሳቱ መሀል አንበሳው ይመጣል - ጨለማው ተገፎ ብርሃን ይሆናል : አንበሳ! ትንቢት ደገኛው ንጉሥ ‎@zaristalab

Komentáře • 128

  • @firehiwotseblegiorgis301

    እግዚያብሔር ያበርታህ 🤲
    አሁን እያለፍንበትን ስላለው የጭንቅ ወቅት ልታፅናናን ልታበረታን በተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ልታፀናን ስለወደድህ እግዚያብሔር በመንገድ በነገርህ ይቅደምልህ ( መምህር ) ወንድሜ አንተ በማለቴ ከድፍረት አትቁጠርብኝ ይቅርታ
    የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትንሳኤ ቀርቧል ብለው ከሚያምኑት መካከል እኔም ነኝ እውነተኛው ዳኛ ህያው እግዚያብሔር በማይመረመር ምህረቱ ቸርነቱ ከዛች ቀን ያድርሰን 🤲
    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን 🤲

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Před rokem +12

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሁንስ ተሰፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን አሜን ያን ደግ ዘመን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ቅርብ ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem +7

    ቃለሕይወት. ያሰማልን. ! ምንም. የማይሳነዉ. አምላካችን. አይዘገይብን. ! ተናዉጠናልና. ይታደገን. ! አሜን. !

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Před rokem +1

    አሜን ይዱረግልን የምንሰሙ ሀለ የሚስፈረ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před rokem +5

    አሜን ቶሎ ይምጣልን ደገኛዉን ንጉሥ ለማየት ያብቃን።

  • @chalachewbinalifew1267
    @chalachewbinalifew1267 Před rokem +6

    የአለም መድሐኒያለም በቸርነቱ ለዛአች እለት ያድርሰን የትንሳየው ባለቤት ያድረገን አሜን

  • @workneshseyfe8085
    @workneshseyfe8085 Před rokem +2

    እግዚያብሔር አምላካችን ሆይ እባክህ ሀጢያታችንን ይቅር ብለህ የሰዉልጅን እልቂት አስቁምልን

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před rokem +2

    አባታችን ለትምሕርቶት በጣም እናመሰግናለን ጌታ ትልቅ እድሜ ይስጦት ይበርቱ::

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem +2

    ቃላሂይወት ያሠማልን አምላኬ ሆይ እንደቻርነትህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem +1

    ቃለህይወት. ያሰማልን. !
    አቤቱ. ተጨንቀናል. ፈጥነሕ. ድረስልን. !
    ይሕንን. የሰቆቃ. ዘመን. ፣ የጨለማ. ዘመን. የዳቢሎስ. ዘመን. የሚቻልሕ. አንድዬ. ልኡል. እ/ር. ብቻ. ነሕና. ደርሰኽ. ታደገን. ወደ. ብርሃንሕ. አሻግረን. !

  • @ውብየ
    @ውብየ Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉

  • @user-zz8gj9df4u
    @user-zz8gj9df4u Před rokem +1

    እህህህህህህህህ አሁንስ መረረን አምላኬሆይ ምረትህን አምጣልን እስከመቸ 💔💔💔💔😭😭😭 በለቅሶ እንኑሩ አቤቱ ማህረነ ይቅርም በለነ እኛን ሀጥያቶዮችን መከረዮችህን ምታረገን ከቶ በምህረትህማህረን ይቅርም በለን አቤቱ ወዳተ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Před rokem +1

    አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +4

    አሜን። ሁሉም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Před rokem +3

    ወንድሜ ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ
    ያቺን ቀን እሩቅ አትሁን እኛም ያድርሰን ✋

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před rokem +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Před rokem +1

    አዎ እኛ ሀጢእታችን እጅግ ብዙ ነው ግን አባታችን ቸር ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበለን ይህ እንደሚሆን አምናልሁ እሜን አሜን እሜን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

    አሜን።

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 Před rokem +15

    በቸርነቱ የሀገሬን የኢትዮጵያ ትንሳዔ ያሳየን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem +1

      አሚን የኢትዬጲያን ትንሳኤ ያሳየን እመብርሄን ትጠብቀን ታማልደን ከልጆ

    • @werkemelese4557
      @werkemelese4557 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ውብየ
    @ውብየ Před 10 měsíci +1

    አሜን

  • @shemelesbogale3266
    @shemelesbogale3266 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. አቤቱ ይቅር በለን ማረን እደቸርነትህ የኢትዮጵያ ን ሀገሬን ትንሳኤ አሳየን።

  • @showantasew293
    @showantasew293 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን የ እግዚአብሔር መንግሥቱም ትምጣ 🙏🙏🙏
    💚💚💚
    💛💛💛
    ❤️❤️❤️

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +1

    የሚገርም ታሪክ ነው፡ የኢትዮጵያ ታሪክ የማይጠገብ አስደናቂ ሁልጊዜ በፈጣሪ ተአምር የታጀበ ነው ተመስገን ፡

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @HailuNigussie-gc3dt
    @HailuNigussie-gc3dt Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያከማልን!

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Před rokem +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete2478 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ይሁንልን😇😇😇🙏🙏🙏

  • @youngbous2979
    @youngbous2979 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ያድርሰን. የስጋ ልብ ይስጠን ይለውጠን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
    ሰላም ይቆዩ

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před rokem +3

    🙏💒🙏🙏
    ቃለ ሂወት የስምዓልና
    🙏💒🙏🙏

  • @asmam3491
    @asmam3491 Před rokem +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ህይወትን የሚያለመልም ነው አባታችን

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg1260 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebaidris6690
    @zeynebaidris6690 Před 8 měsíci

    እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tekateka7280
    @tekateka7280 Před rokem

    አሜን አሜን በእውነት

  • @user-dx5dp4ss1c
    @user-dx5dp4ss1c Před 3 měsíci +1

    በቸርነቱ የኢትዮጵያ ትንሳዔ ያሳየን💚💛❤️

  • @emubekl46
    @emubekl46 Před rokem +1

    አሜን ስምህ ይብዛ ትችት ስው እናመሰግናለን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 9 měsíci

    አሜን በተሎ ይድረስልን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Před rokem +2

    🙏💒🙏🙏
    እዝግዮ ማሓረና
    ማሓረና ክርስቶስ
    ብጹእ ኣቦና
    ጸሎትኩም ኣይጋደፈና
    🙏💒🙏🙏

    • @demekechmeshesha4948
      @demekechmeshesha4948 Před rokem

      መጀመሪያ ከመተቸት እውነቱን እንዲገልጽልህ የእውነትን አምላክ በጸሎት ጠይቀው ተከታይ
      ለማግኘት በለህ ያልሆነ ንግግር መናገር ጥሩአየደለም ።

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před rokem +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን:::
    አሜን አሜን አሜን::

  • @maazaababu1796
    @maazaababu1796 Před rokem

    እስኪ ፈጣሪ እዲምረን ደህናደህና እናውራ ጨቀት በዛ ምህረት ይስጠን

  • @luckyt8767
    @luckyt8767 Před rokem

    Kale hiwote yasemalen

  • @alohay1476
    @alohay1476 Před rokem +1

    ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @astergebreegzabher405

    amen amen ❤❤❤

  • @mma-iu1vk
    @mma-iu1vk Před rokem

    Amennnnnn

  • @merhawidebesaymerhawidebes9285

    Egzabher ymesgen abaye

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g Před rokem

    በቃቺሉ ይበለን 🙏🙏🙏

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit Před 2 měsíci

    Enamenalen sentebekew neber ahunem enetebkewalen.negusu kedus tiyoda,negus salsawi tewodros limeta yegebawal netsam yawetanal..❤

  • @tenamulsu2180
    @tenamulsu2180 Před rokem

    Amene

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před rokem +1

    Amen

  • @TfycukchyGhvdt
    @TfycukchyGhvdt Před 3 měsíci

    Egziabiher lezeh yabikan

  • @deme1094
    @deme1094 Před rokem +2

    ይመጣል ሳልሳዊ ቴዎድሮስ

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před rokem

    አሜራ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahderbanti9154
    @mahderbanti9154 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh Před rokem

    Amen. Amen. . Amen.

  • @wudenehtaye200
    @wudenehtaye200 Před rokem

    Kale hiwot yasemalin !!

  • @merrYaGetta
    @merrYaGetta Před rokem

    Amen.....👑🇪🇹🕊🙏🏽
    Samechalew... atedabbadabu. Gizzaw darssawual. Ebattacuh gabtacuh sahleyou. Massahaf Kidus ambubu. Temerte bat Ena Bata krestiannun asegu. Malaktocu talakawual ka egzabh

  • @nigistwoldemanuel2462

    🙏 🙏 🙏

  • @tsigetesfagigorgis7379

    Amen Amen Amen

  • @dest567
    @dest567 Před rokem +2

    ትክክለኛ ክርስቲያን ከሆንክ እግዚአብሔርንና እመቤታችንን በሱባኤ ጠይቃችሁ ተረዱ :መልሱን ከእግዚአብሔር እናገኛለን:

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ermiastareke-sl5dc
    @ermiastareke-sl5dc Před 9 měsíci

    ይህ የፈጠራ ታሪክ ትክክለኛ ታሪክን ያጣምማል እባካችሁ ኡነተኛ ታሪክን ናስተላልፍ ከግራኝ መሓመድ ጋር የተዋጋ በ12 ክ/ዘ የነበረ ኣጼ ዘርኣያቆብ እንጅ በ17ኝ ክ/ን የነበረ ኣጼ ገላውዲዎስ ኣደለም ግራኝንም ያጠፋው የዘርኣያቆብ ልጅ ይኩኖ ኣምላክ ነው በትኽኽል ቤተክርስትያኖች ኣቃጥላል ካህናት ኣርዳል እስልምናን ግን ኣላስፋፋም በግራኝ ግዜ የተሰራ መስጊድ ወይም በግድ የሰለመም የለም ኣምሓረኛ ቋንቋም መጥፋት ኣደለም የተዳከመበት ግዜ የለም ግራኝ ለማጥፋት በድብቅ ሱባኤ የገቡ የኣክሱም ና የ ደብረ ዳሞ መነኮሳት እንጂ ንጉሱ ኣይደለም ታሪኩን ፈልጉት ኣንብቡ የሚሰማ ህዝብ ስላለ በኣእምሮኣችን ያለ ጠማማ ምኞታችንን ታሪክ ኣስመስለን ነግረን በጠማማ መንገድ ኣንምራው የሓጥኣት ሁሉ የከፋ ሀጥያት ትውልድን ማጣመም ነው ቀጥሎም ኢ/ያዊ ማነው በዘመነ ነብያት ከሄኖክ እስክ ራኢ ዮሓንስ ግዜ የነበረች በትንቢት የተጠቀሰች ኢ/ያ የተባለስ ከየት እስከ የት ነው መርምር ፈልግ ኣንብብ በግምትና በፈጠራ ህዝብን ኣታደንቁሩ።

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    🙏✝️💒✝️💒❤❤🙏🙏😭

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q Před rokem

    ለዛችቀን ያድርሰን እግዜቤር የሚሳነው የለም

  • @motamanmohamed4841
    @motamanmohamed4841 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 Před rokem +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @muluethio1974
    @muluethio1974 Před rokem

    Amen amen amen yasrwet gata malkamun egza yamtalen 😢😢😢😢

  • @AmalAmalo-pv6tj
    @AmalAmalo-pv6tj Před 11 měsíci

    Amono

  • @woldesemaetkindu-ut7vk

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Memyou-oy8hb
    @Memyou-oy8hb Před rokem

    Yes u are right... Gin betam kebade new elikitu bizu new E/r becherenetu leza yabekan yetegnaw Sirachen .....

  • @salama4116
    @salama4116 Před rokem

    Amen.amen.amen..saelhealmea...naegera..eagzaebhera...yeamseagane..abetea..yeahealalea..lhaelmea..qaenea..alweaea..teamsaegaenea

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před rokem

    ፖለቲከኛከሆክእራስህንሳትደብቅስበክውሸታምሴረኛእኛይህንያለመግስትእንድትነኩአፈልግምሀገርየሚመራእንጂሀይማኖትየሚመራአደለእግዛብሄርያነገሰውንእግዛብሄርነውየሚያወርደውሺውሸትቢደረደርዘፈንአያልፍምሰውይሁንዘርህ

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 Před rokem +3

    አቤት ምላስ አቤት እውቀት እናንት የጋን ውስጥ መብራቶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን በቅርቡ ይስጣችሁ አሜን !!!

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @user-gn2vl7wc2p
    @user-gn2vl7wc2p Před 9 měsíci

    የጌታፈቃድይሁንብለንዝምአልንደጉንጉስንለማየትየእግዚአብሔርፈቃድይሁንአሜን

  • @millionyemane1170
    @millionyemane1170 Před rokem +1

    አንበሳ ውን አውርዶ ፒኮክ ያደረገው ይህንፍራቻ ነው

  • @user-hk5ln9if9s
    @user-hk5ln9if9s Před rokem

    ይሄን ዘመን ሳላየው እንዳልቀር

  • @bellaciao1887
    @bellaciao1887 Před rokem +1

    መጣ እኦ ስንቴ ይምጣ ወንድሜ....!!!

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 5 měsíci

    እውነት ነው ቴዎድሮስ ይነግሳል

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před rokem

    ክቡር፣ንጉስ፣ዶክተር፣አብይ፣ሚሊየን፣መቶ፣ሺ፣ዓመት፣ንገስልን።ንጉስ፣አንተን፣የሚቃወሙትን፣ እግዚአብሔር ይበቀላቸው። ቅኔህን፣ ላላወቀህ፣በለው።የዝንብ፣ጠንጋራ፣እናውቃለን። ኢትዮጵያን።

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Před rokem

    አማን አማን አማን

  • @TsehayMulugeta-qv6dc
    @TsehayMulugeta-qv6dc Před rokem

    Fetar klhywt ysemaln regem edema ketana ysteln

  • @user-ft1cc6dw8g
    @user-ft1cc6dw8g Před rokem

    መረጃዎችህንና የተስፋ ትምህርቶችህ ምንጫቸው እውነተኛ ነው ማለት ይቻላል?

  • @giziyawiadrasha1193
    @giziyawiadrasha1193 Před rokem +1

    አንበሣው ፒኮኩን ይበላዋል

  • @AbebeKasa-te5vw
    @AbebeKasa-te5vw Před rokem

    አዎ ቀጣዩ 2016የሰሎሞናዊ ዘውድ ቅብአ መንግስት ይሆናልና የአውረውን ሰራዊት ይጠራርጋል።

  • @nanenane1250
    @nanenane1250 Před rokem

    KAL HIWAT YASMALEN YA ETHIOPIA TENSAYA KERB NAW FATARE ALAN

  • @tesfayet442
    @tesfayet442 Před rokem

    አባ አምሃ እየሱስ የት ነው ያሉት ስልክ ቁጥራቸው ካለህ

  • @hiruttekle3130
    @hiruttekle3130 Před rokem

    😂

  • @bezatesfy8478
    @bezatesfy8478 Před rokem

    ዘ አርስጣላብ ማለት ምን ማለት ነው ?ወንድም ካላስቸገርኩህ ትርጉሙን ብትገልፅልኝ።

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Před rokem +1

    ስለንጉሱ ታወራለክ ንጉሱ እኮ እዚሁ ነው ከባህር ማለት ከህዝብ መሀል ይወጣል እንጅ ከውሃ አደለም።ንጉሱን አሉ እያስተማሩ ናቸው የዋሀን ይሰሙታል አዋቂ ነን ሊቅ ነን የሚሉ ግን መቀበል አይፈልጉም።ሀሳዊ ነው እያሉ ብዙዎችን ያስታሉ አይመረምሩም ሱባኤ ገብተው አይጠይቁም በጭፍን ይቃወማሉ።

    • @user-ft1cc6dw8g
      @user-ft1cc6dw8g Před rokem

      መረዳትሽ ይገርማል የተሻለ እውቀት ያለሽ ይመስላል።

    • @ውብየ
      @ውብየ Před 10 měsíci

      አትፈላሰፉ ከአሉ ታድያ የት ናቸዉ እራስን ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ እንጂ ያ ንጉሥ አያድንም መቼ እንደሚነግስም አይታወቅም ።

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Před rokem

    ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጉ ዘመን ያድርሰን ራእይ ዮሃንስ 20 ብለው የከፈቱት ነጋደዎቺ እኔንም ጨምሮ አጃጅለውኛል ብርም ልኬ ተብለቻለው በያለንበት እንፅና ።

    • @EdenQueen
      @EdenQueen Před rokem

      Eneman nachew bereshen yebelushe?

  • @tinsaetiruneh0169
    @tinsaetiruneh0169 Před rokem

    ንጉሡ ከአአ ይመስለኛል

    • @user-ft1cc6dw8g
      @user-ft1cc6dw8g Před rokem

      እንዴት እንደዚህ አልክ/ሽ?

    • @tinsaetiruneh0169
      @tinsaetiruneh0169 Před rokem

      2009 አካባቢ የሆነ መንፈስ እስከዛሬ እየሆነ ያዉን ነገር መስክሮ እየተፈፀመ ያለዉ እዉነት እየተፈፀመ ነዉ ።ስለ ንጉሱ ማንም አያዉቀዉም አአ ነዉ ያለዉ ብሏል።

    • @ውብየ
      @ውብየ Před 10 měsíci

      አአ ማለት ምን ማለት ነው 😂😂😂😂😂

  • @deme1094
    @deme1094 Před rokem +1

    አለመታደል ሆኖ በ 11 ስአትም ትተቻለህ ለንስሀ ያብቃህ!

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před rokem

      Ante Tsedkehal Malet new ??
      Be sew lay Atefred Yeraseh Hatiyat Temelket Mejemeriya Keza Antem Niseha Geba eshi
      Neseha Le hulachen new
      Manem Netsu yelem bezi alem lay
      Egziabher Lebona Yesten
      Yeh lij betam Deg ena Tehut new

    • @deme1094
      @deme1094 Před rokem

      @@iamchristian5735 I guss. You don’t understand where this person stands. እዉነትን እዉነት ማለት ስላለብኝ ነዉ ትንሳኤ ይላል ጥሩ ነዉ ነገር ግን ትንሳኤዉ ምእመኑ በተኩላ ላስበላ አይደልም, ህዝብ በማንነቱ ተለይቶ ሲጨፈጭፍ ዝም ላለ አይደለም ለፀጋ ለቅባቶች አይደለም ለዘተኛች ለጉቦኞች አይደለም ለገንዘብና ለስልጣን ጥመኞች አይደለም ይህን ገዳይ ቤተክርስቲያን አፍራሽ ለዘመናችን ግራኝ ለሚደግፍ አይደለም ለ እዉነተኞች ነዉ እንጅ እንደ ቫቲካን የሲኖዶስ የበላይ ፓትርያርኩ ነዉ ላለ አይደለም። አባቶቻችን የሲኖዶስ የበላይ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ብለዉ ለዘመናት የኖሩበትን ባለጊዜ የነበሩት የካቶሊኩ አባ ጳዉሎስ የቀየሩትን አሁንም አባ ማትያስ በማናለብኘት ቀጥሎ ይገኛል ታዲያ ችግሩ የቤተክህነት ነዉ ሀገርንም ጫፍ ላይ ያደረሳት።
      ከ አንተ እሚጠበቀዉ እኮ በንስሀ ታጥቦ ከተከፋዉ አምላካችን ጋር መቆም ነዉ። ዘመኑ የፍርድ ነዉ ተጠቀምበት።

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před rokem

      ወንድምህን ሳትወድ ፈጣሪ እወደዋለሁ ብቻ እዳትለኝ::
      If you have the fear of God first love you Brother.
      Egziabher le hulum Mekniyat Alew.
      Ye Ethiopia Tensae Aykerem yemetal.
      Deg Zemenem yemetal.
      I have seen no wrong with this young humble man who preaches about God in the honest and correct way.
      God bless him 🙏
      He preaches the True Faith of Christianity and the fear of God and the love the compassion and the discipline and Humility.
      Don't hate people brother
      First love God so you Can love other people don't judge no body
      No one is perfect
      Also yourself you have weaknesses that you can not control in life but you ask God to help you to be free
      God bless you be happy for others and for yourself to feel Gods love and to see his true path and light 🙏

    • @deme1094
      @deme1094 Před rokem

      @@iamchristian5735 I don’t hate anyone and I don’t judge no body however I stand for truth. እዉነት ነዉ የ ኢትዮጵያ ትንሳኤ እዉን ሊሆን ጥቂት ቀርቶታል ነገር ግን መንገድ እየዘጉ ሰዉን እሚያሰናክሉ አጥብቄ እቃወማለሁ።
      የ አለቃ አያሌዉን ዉግዘት ምልትል ነዉ እንደ ቨቲካን ፓትርያርኩ የሲኖዶስ የበላይ ሆኖ የመንፈስ ቅዱስን ቦታ ጣኦት ሆኖ ትቀልዳለህ። አሁንስ አይታያችሁ በቅባት በፀጋ በካድሬ በዘረኛ የተሞላችዉ ተዋህዶ ትፀዳለች። ለምን ብለህ አትጠይቅም ሀገር እዚህ ደረጃ ደርሳለች ዝማሬዉ ስብከቱ ማንን ለወጠ ማንንም መንፈስ ቅዱስን የተለየዉ ቅዳሴ ስብከት የትም አላደረስንም ይልቅስ ወደ እዉነት ተመለሱ በንስሀ ታጠቡ

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 Před rokem

      @@deme1094
      Ahunem Elehalehu Rasesehen Fetish
      Yelela sew Hatiyat Endetemeremer Endetekonen Seltan Altesetehem.
      Antem Sew Neh
      Tewedkaleh Tesasataleh Tatefaleh Haytiyatem Teseraleh selezi be sew Lay Atefred Eyalkuh Eyemekerkuh new..
      Tsadiik Satehon Lelaw Hatiyategna Wonjelegna Atasbelew.

  • @beletechendalamaw2041

    መልክት ተመሳስለ ለማስተማር መሞከር ይገርማል በቅርቡ እስከተከታይ ትጠረጋለህ

  • @unknownhuman3434
    @unknownhuman3434 Před rokem

    ስለ ቴውድሮስ ወይም ስለ ደጉ የኢትዮጵያ መሪ እንዲሁም አለምን ይገዛል ተብሎ ሚወራለት መሪ ምንጩ ከምንድነው ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው ከምንድነው ምክንያቱም ከኢትዮጵያ ከ100/10% ፓንሰንት የሚኑት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው ያሚውቁት- በግምት /ምንጩን ብነግረን ጥሩ ነበር ወንድሜ

    • @yenefesmegeb5266
      @yenefesmegeb5266 Před rokem +1

      አዎ መፃህፍ ቅዱሳዊ ነው ራዕይ ዮሐንስ ምዕ 20 ትርጎሜ ነው።የቅዱሳን መፃህፍትም በፍካሬ ኢየሱስ፣በገድለ ፊቅጦር ድረሳነ ኡራኤል ተገልጦል።

  • @teshomedebebe2176
    @teshomedebebe2176 Před rokem +1

    ሟርተኞች እንኳን አንበሣ ዝምብ አይመጣም እንደው አታዛጉ። የእናንተ የቀን እና የሌሊት ቅዠታችሁ እንጂ ምንሞ የሚመጣም የሚሄድም የለም።

  • @deme1094
    @deme1094 Před rokem

    ድብልቅልቅ ገና እየመጣልህ ነዉ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před rokem

    ወሬ በዛ የሚታየው የሚወራው አይገናኝም ዝም ብንል ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን ሰው ሰላም ሆኖ አያውቅም በረሀብ በጦርነት እየተሰቃየ ያለው ማንም አይመጣም ህዝቡ አታደንዝዙ ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ናት የሚሉ አሉ እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ያለው እግዚአብሔር ነው የእውነት ለመናገር እየሱስ ክርሰቶስ ሲመጣ ለአለም እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ አይደለም

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Před rokem

    ወንድሜ በጣም እከታተልሀለሁ ግን አንድ ፍርሀት ነበረኝ ምን መሰለህ መታወቂያ ያዙ ለመንግስተ ሰማያት መግቢያ የሚሉ የነሱ አባል ትመስለኝ ነበር ዛሬ በመጠኑ ተቀርፎልኛል።

    • @mulualemfedessa3070
      @mulualemfedessa3070 Před rokem

      ደነዝዘህ ነው ማለት ነው ከየት ሰማህ ወይም አመጣህ ይሄን አባባል በአሉ አሉ አታዉራ

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Před rokem +1

    የአለም ብርሃንም ዮሐንስ ራዕይ አንድ ናቸው አጭበርባሪዎች ናቸው

  • @beletechendalamaw2041

    አንተ ሰይጣን አንተነ ምታስትተን አትቀላቅል ስለራስ መርምር