ይመጣል ስለተባለው ንጉስ የሚናገሩ 8 ጥንታዊ መጻሕፍት አሉ! መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እና ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2022
  • #ትምህርቱን_ቢያንስ_ለ10ሰው_Share_ያድርጉ
    #ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ
    Henok_Haile
    ሄኖክ ኃይሌ
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahdo Sebket 2021/2014
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket 2021
    Eotc
    Mahibre Kidusan
    ሔኖክ ኃይሌ
    Henok Haile 2014
    Henok Haile 2022
    Henok haile new
    Aba Gebrekidan new
    Aba Gebrekidan 2014
    Aba Gebrekidan 2022
    አባ ገብረኪዳን
    አባ ገብረ ኪዳን
    አባ ገብረኪዳን 2014
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    ተዋሕዶ ስብከት
    Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited copyright ©️

Komentáře • 122

  • @yilakmuluneh6514
    @yilakmuluneh6514 Před 2 lety +5

    መምህር እሮዳስ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ!! እውነታውን አስከምትችለው ነውና የተናገርኸው እንጅ ሰለሌላውም ጊዜ ይፍታው ብለሀልና ። የበለጠ በዚህ አስተዋይነትህ እንድትቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ።
    ሁላችንም ህዝበ ክርስቲያኑን እግዘብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን። አሜን።

  • @tsadiketesfaye6319
    @tsadiketesfaye6319 Před 2 lety +3

    ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን ገልጠሐል ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před měsícem

    አሜንን አሜንንንን አሜንንን አሜንን🙏🙏🙏🙏

  • @kulchotube8576
    @kulchotube8576 Před 2 lety +3

    መምህራችን ሮዳስ ቤተከርስቲያን የምትናገረውን ነገር በመናገሮ ትልቅ ነቶን ነው የሚያመልክተው።ጊዜ ይፍታው ማለቶ እንደኔ እንዳከብሮ አድርጎኛል።

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    መምህሮቻችን የህውይት ቃለ ያሰማልን በእውነት እንደ እናተ ያልሁትን ለቃውት አባት ያብዛልን እግዚአብሔር🙏

  • @user-bf4di4ww7d
    @user-bf4di4ww7d Před 3 měsíci

    እግዝሐብሔርንና ቃሉን ሚስጥሩን ማንም በፍፁም ሊመረምር አይችልም "
    ሰው ዝም ብለህ ድከም ሲለው ይመራመራል *:

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 2 lety +8

    "ይመጣል…" የተባለው ንጉሥ፥ የነገስታት ንጉሥ፣ የጌቶችም ጌታ የሆነውን መድኃኔዓለምን ብቻ ከፍ የሚያደርግ የመድኃኔዓለም አገልጋይ ነው፤ ክርስቶስ የሚገለጥበት፣ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ንብረት ነው፥ ለምስክርነት ይገለጣል።

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 Před 2 lety +2

    እውነት እንደው እውነት ናት፣ ለፈለፍክ አለፈለፍክ እግዚያብሄር እንደው ያላት አንድ አትቀር፣ የኢትዮጵያ ምቀኞች ሁላ፣ መምህር ሮዳስ ግን የኢትዮጵያ የአለም ብርሃንን ከመንቀፍ ተቆጥበሃልና እናመሰኛለን።

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety +2

    መምህሯቻችን እርጀምእድሜና ጤናእናየአግልግሎት ዘመን ያረዝምል

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 Před 2 lety +3

    በመምህራን አድሮ የአስተማረን የመከረን የነግስታቶች ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ለመምህራኖቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራኖቼ ውይ መምህር ብርሃኑ እንዴት እንደምወድክ ግን ምን ያደርጋል አይናችን ታውሮ ጆሮዋችን ተደፍኖ ይሄው እንዳክራለን ሁፍፍፍፍፍፍ ትክክል እራስ አልኩኝ በማይጠፋ ቃሉ ያረስርስልኝ ሺ አመት ኑሩልኝ

    • @belayabdo3289
      @belayabdo3289 Před 2 lety

      እውነት ነው ግን ምን ያደርጋል የኛ ሰው ግን ማንን መስማት እንዳለበት አላወቀም አሁንም ያሳዝናል

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 Před 2 lety +2

    መምህር ብርሃኑ እንድዚህ አፍረጥረው ስለነገሩን እግዚሃብሄር ጸጋውን ያብዛልዎት!!!!! እኛ ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክሳያውን በሌለን ነገር የሌሌ ትዕቢት ሰፍሮብናል ክርስቶስን ሳንለብስ አመጻ በዝቶብናል

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን!

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 Před 2 lety +2

    ውድ መምህራኖቻችን እግዚአብሄር አምላክ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 2 lety +3

    መምህሮቻችንን፥ እግዚአብሔር ያክብራችሁ። የተናገራችሁት፥ በትክክል 'መስመሩን' የጠበቀ ነው። እጅግ የተደሰትኩበት፥ በግሌ፥ የመምህር ብርሃኑ ትንቢተ ሕዝቅኤል፥ ምዕራፍ 34፥ ቁጥር 24 ጥቅስ ነው፦ "እኔ እግዚአብሔር አምላክ እሆናቸዋለሁ፥ ባሪያዬም ዳዊት በመካከላቸው አለቃ ይሆናል።" ስራው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው፥ በራሱ ሠዓት ያረጋግጠዋል።

  • @meklitbekele3626
    @meklitbekele3626 Před 2 lety

    “ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።”
    - ማቴዎስ 23፥10

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 Před 2 lety +1

    Egiziabiher Yistilin!!! Kalhiyiwot Yasemalin!!!

  • @mulugetamelese2878
    @mulugetamelese2878 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ!!

  • @danadd1544
    @danadd1544 Před 2 lety +1

    በእዉነቱ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን
    ለኛም ማስተዋሉን ያድለድ

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @derejeabel3147
    @derejeabel3147 Před 2 lety +1

    መምህራን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን! መንግስቱን እና ፅድቁን እጠብቅ ዘንድ መድን አለም ክርስቶስ ይርዳን ጠንከር ያለ ትምህርት ነው!

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይውትን ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Před 2 lety

    በዉነቱ ለመምህራኖቻችን ቃለሆይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም አይነልቦናችንን ይክፈትልን

  • @mengistutekle9791
    @mengistutekle9791 Před 2 lety

    የማያልቅበት ቸሩ ፈጣሪ አምላክ ጥበቡን የገለጠላቸን መምህራን ዕድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 6 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @joyfulangel2065
    @joyfulangel2065 Před rokem +1

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው በ እውነት

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! ዕድሜ ይስጣቹ!!!

  • @azmerawyotorawi684
    @azmerawyotorawi684 Před 2 lety +1

    AMEN kale hiwot yasemaln. be memhrochachin lay adiro yastemaren ye abatochachin amlak yegnam amlak yikber
    yimesgen

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 Před 2 lety

    መምሕር ሮዶስ ቃለሕይወትየሠማልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 Před 2 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-vq5te8gd4d
    @user-vq5te8gd4d Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-jn9pj1pq7i
    @user-jn9pj1pq7i Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-fm7tp3un5h
    @user-fm7tp3un5h Před rokem

    ኑሩልን

  • @user-ne8vk5vn8u
    @user-ne8vk5vn8u Před 2 lety +2

    Kale hiwot yasemalen

  • @gadisaalemayehu6932
    @gadisaalemayehu6932 Před 2 lety +1

    Kale Hiwet yasemalin memhirochachin

  • @henyafro4210
    @henyafro4210 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ርስተ ድንግል ማርያም።
    ተብሎ መጠራት ሲጀምር የሚያንቀጠቅጣችሁ ለምን እንደሆነ ስለምናውቅ አይገርመንም ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር መሆኗን በወሬ ሳይሆን በተግባር ሚገለፅበት ግዜ ቅርብ ነው አታስቀሩትም እያየን እየተመለከትን ነው ምኑንነው ምታስተባብለው ለማንኛውም ጊዜው አልቋል አቶ ሮዳስ ታደሰ ለሰጠሀኸን አዋልድ መፀሀፍትን መሰረት ያደረገ ገለፃና ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ሌሎቻችሁም ልክእንደ አቶ ሮዳስ እውነትን ተጋፈጧት።
    ፃድቃን ሰማእታት የፀለዩባት የደከሙባት በሰማይም በምድርም ንግስት ወላዲተ አምላክ የመቤታችን እርስት ኢትዮጵያ ተብሎ ሲነገር እውነት እቺአገር የአጭበርባሪዎች የሌቦች ጥርቅም ሆና የምትቀር ይመስላችኋል?????
    አስተውሉ !!!!

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 Před rokem

    ❤❤❤❤❤አቤት እዉቀት ከትህትና ጋር ሲገጥም እንዲሕ ነው ። ቃለ ህየወትን ያሰማልን ።

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 Před 2 lety +4

    በእኔ እምነት ቴዎድሮስ እንደሚመጣ አምናችሁ ግን ልንጠብቀው አይገባም ማለት ተገቢ ነው አልልም መጋቢ ሮዳስ ታደሰ ስለሰጠኸን ማብራረሪያ ከልብ እናመሰግናለን ይምጣል ጊዜው ግን አይታወቅም ጊዜ ይፍታው ማለትህ ብስለትህን ያሳያል ።ሁለተኛውም መምህር ትንቢቱን እቀበላለሁ ይፈፀማልም አይቀርምም ካሉ በሃላ ነገር ግን አልጠብቅምና አትጥበቁት ማለትዎ ተገቢ ነው አልልም ።
    የተለያዩ ሀሰተኛ ቴዎድሮሶች መኖራቸውንና ከ300 በላይ መሆናቸውን ምእመናን በደንብ እናውቃለን ይሁንና ትክክለኛውን ትንቢት መርምራችሁ ለምእመናን የማስገንዘብ ግዴታ እንዳለባችሁ ማወቅ አለባችሁ ።
    ከዚህ ውጪ ማንም ይሁን ማንን ብትተቹ እኛን አታስተምሩንም ።
    ከዚህ በተጨማሪ ስለ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩን ውግዘት ሳትፈሩ በግልፅ መምህራንን ሰብስባችሁ ጠይቃችሁ መልስ ስጡ ።
    ከቤተክርስቲያን ቅዳሴ ከካህን መስቀል አለመሳለም ያወገዘው የሊቁ ውግዘት ነው ስለዚህ አንድም ሰው ሊደፍረው ያልቻለውን በግልፅ ወደ ሚዲያ አምጡት ያን ግዜ ምእመናንን እውነትን እንዲያውቁ ልታደርጉ ትችላላችሁ ።

  • @ayinebogale5679
    @ayinebogale5679 Před 2 lety +1

    Sagalee jireenya isin haa dhageessisuu

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +1

    ያልተጠመቀ አይድንም ታቦት ምን አደሆነ መረዳት የማትፈልጉ ጴጤወች አትንጫጬ ዝምብላችሁ ዝለሉ የት መሔድ ትፈልጋለህ ቻው በላቼው ተገልጦልኛል ብር በባንክሽ ይገባል አሰገቢ ያለሽን ማነው አጭበርባሪ ጌታ ገለጠልኝ ደፋሮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @hmoges2924
    @hmoges2924 Před 2 lety

    Thank you!! God bless you all!!

  • @keybirhanu7982
    @keybirhanu7982 Před 2 lety

    kalehiwot yasemaln

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610 Před 2 lety

    ሁሉም እናቃለን ባዮች ይበዛሉ ይላል ቃሉ በዛቹሁ በጣም በዛቹሁ ከፈጣሪጋር ያልተገናኘ ትርክት ትተርካላለቹ ማነው ንጉሱ ? ይመጣልስ የምትሉት አዘጋጅታቹሁ ያስቀመጣችሁትን ንጉስ እናተው ታውቁታላቹሁ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem

    ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለገብርኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
    ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X

    አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
    ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
    ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
    czcams.com/video/i84-vo-y74E/video.html

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hannamekonnen5173
    @hannamekonnen5173 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weldesenbetasmare2774
    @weldesenbetasmare2774 Před 2 lety +3

    በሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ተወግዛችሆል።
    ምነው እሱን አያነሱ¿¡
    መምህር ሮዳስን ግን በእውነቱ ሰፋ አድግ አርቆ የሚያስብ ሰው መሆኑን ተረድቻለሁ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 2 lety

    የእመቢታችንም መወለድ የእናትዋንም መምከንም ያለመዉለድም ሀናንም የቂስንም ሚስትም ነበረሽ ልጅም የላትም ለቢተክርስትያንም ንም ተስላም ባልዋም ቢተክርስትያንም አገልጋይ ነበር አብረዉም ከቢተክርስትያንም ልጅንም እንዲያገኙ። ተሳልዉም ተማጠንዉ በፀሎትም ሰባትንም ቀናትም ስመዉንም ለቢተክርስትያንም ንም ልጅም እናስረክብንም አለን ብለዉም ለፈጣሪ ተሳልዉለትም በንፅህና ንም በቃላቸው ንም ይችንም ወደሰማይ አረገሽ የፈጣሪ ንም ቃልም የሚገባትን ላዳም ከልጅንም ልጅህንም ተዋጀም አድንህም አለሁይንም ስላለውንም ቃልዉም ሰመረሽ የአዳምንም ነብስንም ሰላትም ቀናትም እየተፈራገጠንም አልወጣም ብላም ነብስዉም ፈጣሪንም አየዉ ትፕናገረዉ አዳ አዳም አለዉ ከልጅንም ልጅህንም ተወልጀም አድንህ አለሁይ እመልስህ አለሁይ ከሙታንም ብልዎንም ቃልም የተገባለትን ቃልዋም በመቢትየንም መጣሽ በገብርኢልም አበሰራት ልጅንም ትወልጃለሽ ስምዉንም እየስዉስንም ክርስቶስንም ትይዉንም አለሽ ወንድልጅንም ይወለዳል አላት ይባላል ያንም ቃልም ተፅፎንም ቆየም በኦሪትንም ዘፍጥረትም ያባርህንም ዙፋንም ትወርሳለህም የሚለዉንም ቃዉወም ካስራሁለትዉንም ሀዋርያትም አዲስንም ቢተክርስትያንም በዳዊትንም መንግስት ትወርሳለህም ያለዉም ያንም ቃልም ወዲስንም ኩዳንም የዳዊትንም ቃለም ለፈጣሪው ንጉስንም ፀላይም የነበረዉንም ዳዊትንም ወደክርስቶስንም ስምንም ወዳዲስንም ኪዳንም ቃልም ተቀየረም ክርስቶስንም ንግስናዉንም በፈጣሪ ንም ፀሌትም ተፃፈበት ይህንም እንድትረድዉትም ነዉ የፃፍኩላችሁንም ንም ካዲስንም ኩዳንም የቀረዉንም ሳይፃፍንም በቢተክርስትያንም ንም እንዲፀለይበትም የቀረዉንም መፃህፍም ፈቀደም እራስዉንም ክርስቶስንም በአዲስንም ኩዳንም አለም ትሰበክ አለሽ አደቢተክርስትያንም ይመጣልዉም ያልን ግዝየም አብረዉንም ከዝችንም ቢተክርስትያንም ይፀልያልዉም ብልዎም። ክርስቶስንም ገልፅዋል ተናግርዋል ተፅፍዋል እና ስለዚህንም ቲድሮስንም ንጉስም ሲመጣም እስዉንም አላም በዘንግም ይገዛታል ህዝብዉንም ወደድምዛችንም ቡተክርስትያንም ህዝቦችዉንም በህብረትም ይሰግድዉላታል እና ይህንም ተስፍዎንም ተቀምጥዋል ። በሰባም ሁለት አመተምህረት
    ጅራታም ኮከብንም ወጣ ከደቡብንም ወደስሚንም ፊትዉንም ነበር ያየነዉም የሊትም ትምህርትንም እየተማርንም የፈለገም ሂወትም ስንማርም አይተነው ለመምህራችንም ስንነግረዉም በልጅነታችንም እስዉም በእድምየንም የሸመገለም መምህርም ነበረም እና አስረዳነም በስምንተኛው ሽንም ጅራታም ኬከብንም ይወጣል ይባላል ደረሰም አለንም ያልምንም ግዝየም የፍካሪንም እየስዉስንም ቃልዉም ደረሰም አለም ተጎንብሶ ንም አዘነም ልጄችን ስሞትም ገዳም ዋልባም ወስዳችሁንም። እንድትቀብርዉይም ብልዎም። ቃልም አስገባንም አስተዉሰዉም አለሁይም ።

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 Před 2 lety +4

    አንድ ነገር እንወቅ እግዚያብሔር ያለውን ማንም ተሰብስቦ ሰላወራ አይሽረውም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የሚያምን ከፍታዋን አይጠላም ያልተባለ ተባለ አይልም መጀመሪያ መልክቶቹን አንብቡ መርምሩ እንደቦለቲካ ደጋፊ ጫፍ ይዛችው ሕዝብን አታወዛግብ በሱባኤ ድንግልን ጠይቁ ለራሳችው አትዋሹት ምክንያቱም መድሐንያለም የተናገረው ማንም ልያከቀረው ሊያዘገየው ሊስቀድመው አይችልም ጊዜ ባለቤት ፈጣሪያችን ነውና

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 Před 2 lety

    Jesus is comming soon

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 3 měsíci

    Megabi Addis yetnagerew tekikilll naw ye diyaqonu gin ke tensehuu letselottt yalefe sebket aydelem

  • @nouveaune5396
    @nouveaune5396 Před 2 lety

    አለም በክፋት እየባሰባት ይሄዳል። በመጨረሻው ዘመን ብሎ መፅሃፍ ቅዱስ የሚነግረን ነገሮች እንደሚከፉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ እምነትን ያገኝ ይሆንን ይላል። የሰው ችግር በሰው አይፈታም። ለዚያ ነው መድሐንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ዙፋኑን ትቶ ለሃጥያታችን ዋጋ ለመክፈል የወረደው በአብና በሰው መካከል መካከለኛ ሆኖ በመስቀል የሃጥያታችንን ዋጋ የከፈለው በደሙ ሊያነፃን ነው። በስጋ የተገለጠው ከድንግል ማርያም የተወለደው ቤዛችንን ትተን ዋጋ ያለከፈሉልንን ገፀ ባህርያትን ከተረት መፅሐፍ እያነበብን እንፀድቃለን ብንል እንደኛ ያለ ምስኪን ሰው በምድር ላይ አይኖርም። እግዚአብሄር ሰው ሁሉ ሐጥያትን ስለሰራ እራሱ ሊያድነን በኢየሱስ ክርስቶስ የተገለጠው። ሰው ሰውን ቢበድል እግዚአብሔር አለ ሰው እግዚአብሔርን ስለበደለ እራሱ ሰው ቤዛ ሊሆን አይችልም ነበር። እባካችሁን ሞኞች አትሁኑ የሰው ፅድቅና ቅድስና የለም በፀጋ በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነትና አማላጅነት ብቻ ነው ወደ አብ መግባት የሚቻለው። ይህነ እውነት ክደው ብዙዎች ወደ ፍርድ ትንሳኤ ሄደዋል።

  • @meklitbekele3626
    @meklitbekele3626 Před 2 lety

    ለምን ከቃሉ መውጣት አስፈለገ “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ እኅቴም እናቴም ነውና አለ።”
    - ማቴዎስ 12፥50

  • @user-cc5od9qh4x
    @user-cc5od9qh4x Před 24 dny

    ቱዎድሮስ ከሰማይ ነው የሚወርደው ወይስ ከጉድጓድ ይፈልቅ ይሆን?

  • @user-nq3eh8tm8l
    @user-nq3eh8tm8l Před 2 lety

    ማስያስ ተዩብ ስለምታቀርቡልን ፕሮግራም አመሰግናለሁ ግን ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ ና የምታሳየው ምስል አይመሳሰልም ለወደፊቱ ብታስተካክለው ጥሩ ነው

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 24 dny

    መቼ ነው ከጥንቆላ ወጥታችሁ የምትድኑት። ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።

  • @haileyesusmersha432
    @haileyesusmersha432 Před 2 lety +1

    Wonderful replies. King Theodros will come to preach EOTC, one religion, one world,........if all people return to EOTC by repentance, then Theodros will be exposed by God Himself. By the way Top politicians and Top MK members who live in Ethiopia and USA know ....When he comes he will proclaim the only religion in the world -EOTC and other oriental churches......Dn Birhanu Admas has clearly stated what is expected from us.So pls dear Ethiopians ignore racist ideology and love Christ who died for the world. King Theodros is still living in Ethiopia......Amanuel will decide when we return to EOTC. Don't expect being racist,glutton,heretic,selfish, greedy,careless in our christian lives ..........19 Ginbot 2014 Eve of Gebreiel Friday...To your surprise,let me ask u one question,Is there a christian in Ethiopian land??????????

  • @aviavi1287
    @aviavi1287 Před 2 lety

    Eyesus erkusu dikalaw esek enatu mariam shermutayitu lezelalem bsiol yinoralu .yihe new ewntu .enat erkusoch andem ewent yelachuhim .

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Před 3 měsíci

    ባዶ መሬት እና ሰው አልባ ምድር ለመውረስ ነውዴ የሚመጣው !?

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Před 2 lety

    Aman aman aman betelotachu asebghe

  • @mooamo4997
    @mooamo4997 Před rokem

    ለአምታቲሆን

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 Před 2 lety +2

    እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።
    ይህን ወንድማችን ሊበረታታ የሚገባ እና ሊደገፍ የሚገባው ወንድማችን ነው አግዙት
    czcams.com/video/U-nhs9Qu-JU/video.html

  • @wolde.getachew1216
    @wolde.getachew1216 Před 2 lety +2

    እባካችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናችሁ ሁሉ ቤተክርስትያናችን አገር አሸፍ ምህላ እንድትጠራ ጠይቁልን። ይህን የጥፋት ጊዜ ማለፍ የሚቻለው በማህበራዊ ምህላ ጾምና ፀሎት ነውና የፌስቡክ እንካ ሰላምትያው ወደ ፈጣሪ የሚቀርብ ማህበራዊ ፀሎት አይደለም በእመብርሀን ስም እለምናችኋለሁ !!!
    ውጤቱንም በቅፅበት እናየዋለን እንመሰክራለን እናመሰግናለን !!!

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 2 měsíci

    Ahunis ye Israel ye biluy kidan kahinat timeslalachihu qurit enesun abatochachihun kaba eyegotetachihu muse ,muse ,timtam zibazinke qiliqil yetemereze ewinet.

  • @henokkassaye8535
    @henokkassaye8535 Před 2 lety

    ቀጣዩ ሰው የት ነው

  • @zekiwosedemeke4539
    @zekiwosedemeke4539 Před 2 lety +1

    እኔ ሐጢያተኛው ብነግስ ቢያንግሰኝ ድብቅ ጦር ነኝ እሺ ቀልድ ልክ አለው

  • @sintubirresaw8307
    @sintubirresaw8307 Před 2 lety +1

    iwukt mallaet yih new

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 3 měsíci +1

    መቼ ነው የትውልዶችን ታሪክ ተረት አጋንንታዊ ልምምድ ኮኮብ ቆጠራውን ትታችሁ የተሰቀለውን ክርስቶስን የምትሰብኩት 1ቆሮንቶስ 1:22_23

  • @yohannesmuluneh6463
    @yohannesmuluneh6463 Před 2 lety

    ???

  • @aviavi1287
    @aviavi1287 Před 2 lety

    Bseat ena be cerstyan ement yelem .ye aheya ena ye cerstyan sega 1 new yihe new ewentu erkus shermuta hula .ye eyesus abat pandira yibalal

  • @gizawabute807
    @gizawabute807 Před 2 lety

    ጻድቅ መሆን ....??? ይመጣል…" የተባለው ንጉሥ፥ የነገስታት ንጉሥ፣ የጌቶችም ጌታ የሆነውን መድኃኔዓለምን ብቻ ከፍ የሚያደርግ የመድኃኔዓለም አገልጋይ ነው፤ ክርስቶስ የሚገለጥበት፣ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ንብረት ነው፥ ለምስክርነት ይገለጣል።
    ሻወር መውሰድ ገላችን እንዲነጻ ይረዳል።ነገር ግን በማይታየውና በውስጠኛ መንፈሳችን ደሞ ሀጢያት የሚባል የውስጥ ገላን የሚያሳድፍ ነገር ተጣብቆ ይኖራል። ለገላችን ሳሙናና ውሀ ተጠቅመን እንደምንታጠብ ለመንፈሳችን መንጻት ደግሞ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ፈሶልናል።
    በጌታ ኢየሱስ ደም ውስጥ ሀጢያትን አጥቦ የሚያነጻ ሀይል አለ።
    👉1ዮሐንስ 1:7 የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
    ከሀጢያት መንጻትና የእግዚአብሔር ልጅ መሆን በጣም ቀላል ነው ምክንያቱም ከባዱን ስራ ጌታ ኢየሱስ ሰርቶ ጨርሶታል።
    ከሀጢያቴ መንጻት እፈልጋለሁ የምትሉ አሁን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ።
    "እግዚአብሄር ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ። ሀጢያቴን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም አጥበህ አንጻኝ።ስለኔ ሀጢያት በሞተልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኜ ተቀብየዋለሁ።ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ።በመንገዴ ምራኝ።ቃልህን አስተምረኝ።አሜን።

    • @user-iw2pr8sl4p
      @user-iw2pr8sl4p Před 2 lety

      መልዕክትህን፡ ስትጀምር፡ ስለፃፍከው፡ አሁን፡ መመልከቴ፡ ነው። እግዚአብሔር፡ ብቻ፡ መመልከት፡ ስለሚችለው፡ የሌላ፡ ሠው፡ 'ልብ'፡ የራሳችንን፡ 'ግምገማ'፡ ባናቀርብ፥ በእግዚአብሔርም፡ ሆነ፡ በሰው፡ መልካም፡ ይሆናል።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před rokem

    የፍካሪንም እየሱስንም መምጫዉንም ለቀረበም ሁልዉንም ህዝብንም ኢትዮጵያዊያንም ሊትም ከቀንም ፀልይዉ ብለናል ግዝየዉም የፀሎትም ግዝየም ነዉ ከትግርየም መንግስትም የሚመጣዉም ቀጥሎም ያማራም ህዝብንም ታጋይም ስልጣንዉ ሲረከብ ንም የቶድሮስንም ምንገድም ይጠርግለታልም ይነሳል በዛም ሰአይምትንም ይህንም ትግልም የሁላችሃም ፀሎትም ትግልም በመደገፍንም የሚመጣም ሰላም አምጭንም ታጋይም ከህዝብንም ነዉ ከፀሎትም ነዉ ታቦትም ይዛችሁንም ምትከተልዋቸዉ ጥርዉም ነዉ እና የቲድሮስንም መንግስትም ቀርብዋልም
    ያማራም ህዝብንም ስልጣንዉ ሲረከብንም ዉልዉም ነፃም ሰላም ይሰፍናል። ሀገርም ይረጋጋል ይህንም መንግስትወልም ይጠርግለታልም ሰላም ያረጋጋለተል ማለትም ነዉንገድዉ መጥረግም ማለትም ለቲድሬስንም ንጉስ። ወደየትኛዉም ወደእየሩሳሊም ይሄዳል ህዝብንም ክርስትያን የኢትዮጵያንም ህዝብንም ላለም ማህበርንም ወክሎም በእየሩሳሊም በንፅህናዉ በእምነትዉ በፀሌትዉም ብቃትም ላለም ያሸንፋል የኢትዮጵያንም እምነትም ላለም ያነግሳልም ይህንም ሰዉ ኢትዮጵያም በእዮሩሳሊም ትነግሳለስ ላለም እምነትም ታወርሳለሽም በዚህንም ፃዲቅንም ሰዉም አለም ይሰባሰባልዉ በፀሎትም በእምነትም ላለም ይሆናል የኢትዮጵያንም እምነትም እስላም ከሩስያ ንም ካተሊክንም ጲንጥየም ቡዱስትም ይሁዳም እምነትም ሁላቸዉ የፀሎትም ግዝየም በእየሩሳሊም ያስደርጋልም ይህንም የእግዝአብሄርንም መንፈስም እርግም ታርፍነትም አለሽ ካለም ፀላይም ሁልዉም ያችም መንፈስም ምታርፍበትም እርግብዋንም ከዚህንም ካማራም መንግስትም ታጋይም ቀጥሎም ሚመጣዉ ቲድሮስንም ነዉ ፓሸነፈዉ ንም የኢትዮጵያንም እምነትም ያለም እምነትም ይሆናልም ማለትም ለእስላምዉም ከይሁድዉም ለካተሉክዉም ለሜላዉም አለም ይሄናልም በቲድሮስንም ምእመናንም ፀሌትም መንፈሳዊያንም ሰዉም ነዉ ከቢተክርስትያንም ይነሳል ይህንም ሰዉም እሽይ

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 Před 2 lety

    አነጋገር አስተካክሉ የመስቀሉ ቃል ነው የሚባለው መስቀሉ መስቀሉ አትበል ግልጽ አድርገህ ተናገር

  • @abrahamdemissie6481
    @abrahamdemissie6481 Před 2 lety

    Please EXPLAIN THAT ETHIOPIA WAS MENTIONED OVER 44 times in THE OLD TESTAMENT!!! However, HOW COME ETHIOPIA was NEVER MENTIONED IN The NEW TESTAMENT anywhere? WHY?
    Specially, GENSIS, EXODUS, JERMY(Armias)…

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před rokem

    ታገልታገል አማራም ይህንም ግዝየም የፀሌልትም ግዝየም ነዉ ለአማራም ታጋይዎችንም ፀልዉላቸዉ ታቦትም ይዛችሁንም አብራችሁም ታገልዉ ምእመናንም ሁላችሁም ይወስናልም እሽይ ከትግርየም መንግስት ቀጥሎም ያማራም መንግስትም ታጋይዎችንም።ምንገድ ይጠግዉ ለታልም ይላልም ስልጣንም ይዘዉም ከገዝዉም ያማራም መንግስትም ቀጥሎም የቲድሮስንም መንግስትም ይመጣል ካማራም መንግስትም ቀጥሎም ቲድሮስ መንግስት ይነግሳል በኢትዮጵያም ላይም ወደየሩሳሊም በእምነትም ላለም ተወዳድሮም ከእየሩሳሉም ያሸንፋል እርብ ከእስዉም ታርፋለስ የፈጣሪም መንፈስንም ያለም እምነትም ተሰባስበዉ በህብረት ከኢየሩሳሊም ይፀልያልዉ ያሸነፈዉ በም9ንፈስንም ቅድዉስ እርብዋንም ያረፈሽበትም እምነትዉም ላለም በሙልዉ ይሆናልም የካተሉክም የእስልምናም ሊሌችም አማኞችንም ይሁዳኖችንም ያንም ግዝየም በፀሌትዉ የእግዙአብሄርንም እርብ መንፈ ከቲድሮስም ታርፋለሽ ለማም ዝብንም የእስዉንም እምነትም ይከተላልም ትክክለኛ ንም እምነትም ተገኝታለሽ እና የፈጣሪንም መንፈስም እርግብዋንም በዙህንም ነዉ ከኡትዮጵያንም ሚነግሰዉ ፃዲቅዉም ቲድሮስ በፈጣሪዉ በፀሌትዉ የፈጣሪንም እርግብ መንፈስ ሱፀልይም ካለም እምነቴችንም ስብስብንም በሙልዉም በፀሌትዉም እወርድለትም አለሽ የሰማይም መንፈስንም አለም የቲድሮስንም ፀሌት ፈጣሪም አሳይቴናልም ይነግሳም የእስዉም እምነትም

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 Před 2 lety +1

    አንተ ሮዳስ የምትባል ሰው ትገርመኛለህ አንድ ቀን ክርስቶስን ሳስብክበት ይሄ አፍህ እንዳይዘጋ ፍጠንንንን

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 Před 2 lety +2

    ቀልደኛ ነገር ናችሁ

  • @azebg328
    @azebg328 Před 3 měsíci

    ደሞ ንጉስ ይመጣል አላችሁ
    ንጉሱ ክርስቶስ ብቻ ነዉ የንጉሡንም መምጫ ማንም አያዉቀዉም

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931 Před 2 lety +1

    8 መፃሕፍታት ተናገሩ እያለሕ ምነው መቀበል አቃተሕ ወይስ መሦማት የምትፈልገው ለራስሕ እንደሚመች ነው የምትሰማው ከወገብሕ ደርሶል ጥፍቱ ሰጨርሰሕ ትነቃለሕ በኦርቶዶክስ ስም አትነግዱ ለጥቅማችው ነው

  • @jajah7767
    @jajah7767 Před 2 lety

    በግራና በቀኝም የተሰቀሉት .... ወንበዴዎች የነሱም መስቀል ነው

  • @aviavi1287
    @aviavi1287 Před 2 lety

    Matyos ena lukas sel mane zer harg new mizrzerut ????kkkkkkk adis kidan mezehafe lekitachuhe mabesha argut

  • @aviavi1287
    @aviavi1287 Před 2 lety

    Eyesus erkus yerkse dikala new enatu demo shermuta new yenbrchiw.kkk lashagulit seil tawet segaje hula kkkkkk andim ewent yelachuhim.

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610 Před 2 lety

    አይ እማማ ኢትዮ የማንም መጫወቻ ትሆን

  • @destamelakie6837
    @destamelakie6837 Před 2 lety +1

    ምነው የ ሊቀላቃውንት አለቃ አያሌውን ውግዘት ረሳችሁት።ጉዳችሁን ስለያዘ ነው ያላነሳችሁት።ክህነት የላችሁ ክህነቱ በውግዘት ከታሰረ ምን መስዋዕት አለ።በዚያው ላይ ሙስና ያለ እናተ ጋ ነው።ለአድ ዲያቆን ስንት ነው የምታስከፍሉት ? እና ከናተ ምንዓይነት ቅድስናና በረከት ይገኛል።ክርስቶስን ክዳችኋል።ተወግዛችኋል።
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸውመገለጫና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዥ።
    አሁን ይህ ያስደስታልጂ ያበሳጫል ያውም አባት ነኝ በሚሉት ።የልባችሁን አይን ያብራላችሁ

  • @zeamanueladdisu1174
    @zeamanueladdisu1174 Před 2 lety +2

    ተጫጫችሁ፡እዉነት፡ተደብቃ፡አትቀር፡ልትደብቆት፡ፈለጋችሁ፡ቀኑ፡ሲደርስ፡ትወጣለች፡የሊቀ ሊቃወት አለቃ፡አያሌዉን፡ያልተፈታ፡ወግዘት፡የሜያነሳ፡መምር ነይባየ፡የሚያነሳ፡የለም፡አላየሁም፡እሒ፡ሁሉ፡መከራ፡ለምን፡መጣብን፡የማትሉ፡ምትገርሙ፡ናችሁ፡ኢትዮጵያ፡የአለም፡ብርሀን፡ምልክት፡ነዉ፡እጅ፡እምነት፡አይደለም፡ያዉም፡የእዉነተኞቹ፡አባት፡ምልክት፡ነዉ፡በዚ፡አጋጣሚ፡ምልክቱን፡አብቡ፡ወይ፡አድምፁ፡እዲያዉ፡በደፈናዉ፡መተቸት፡ዋጋ፡የስከፍላል፡አወ፡እግዚአብሒር፡የሚሳነዉ፡አለ፡የለም፡ኢትዮጵያ፡የስላሴ የክብራቸዉ መገለጫ እና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ እርስተ ድንግል ማሪያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሐን ኢትዮጵያ የአለሙገዥ።ናት፡እሒ ያስከፍን፡ወይ፡አለመታደል።ኢትዮጵያዊ፡አደላችሁም፡አገሬ፡ከፍ ከፍ ከፍ፡ትላለች፡አምናለሁ።

    • @dawityilmahabtemariam8013
      @dawityilmahabtemariam8013 Před měsícem

      ክርስቶስ የዓለም ብርሀን ........ እንደ አይሁድ በትኖ እንዳያስቀርህ ከልክ አልፈህ አትመካ በማታውቀው ነገር ..... ባለ ሁለት ነጥቡ .... ጉረኛ

  • @maat6090
    @maat6090 Před 2 lety

    Debtera illuminati stop. Leba wait. ...

  • @tamirat04
    @tamirat04 Před 2 lety

    ውሸትን ውሸት ማለት ተገቢ ነው። የአባውን ጽሑፍ እውነት ለማድረግ ከመሞከር። ፍጡራንን የእግዚአብሔር ምስጋና አይገባቸውም ብሎ መናገር ይገባል። ከእግዚአብሔር ይልቅ እንደእግዚአብሔር ይመስገኑ ማለት ጣኦት ነው።

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 Před 2 lety

      አንተ እርኩስ ፕሮቴስታንት እዚህ ምን ታደርጋለህ?

    • @tamirat04
      @tamirat04 Před 2 lety

      @@marukebede4433 ማሩዬ እንደ ስምሽ ያጣፍጥሽ። ስለ ስድቡ አመሰግናለሁ ተስማምቶኛል። ንጹሕ ኦርቶዶክሳዊ ለመሆን ከሚጥሩት መካከል ልመደብ እችላለሁ። እውነትን የምቃወም አይደለሁም። ስድቡ ወደራስሽ እንዳይመለስ እፈራለሁ። መምህሩ "ለእነዚህ ሁለቱ ፍጡራን” ብለው ጀምረው መስቀልን የክርስቶስ መከራ ብለው ተረጎሙት። የክርስቶስ መከራ ብለው ተረጎሙት። ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” እያለ በዚህ ምስጋና ላይ ሁለት ተጨማሪ አካላት ማለትም እመቤታችንን እና ዕፀ መስቀሉን ጨመሩ። ይህ ክህደት ነው። ከጴንጤ የባሰ ምንፍቅና ነው። እንኳን አባ እገሌ አይደለም መልአክ ቢሆን ያለው አንቀበለውም። እግዚአብሔር ምስጋናውን ለማንም አያከፋፍልም። መሰረታዊ የተዋህዶ ትምህርት የተማረ ይህን ያውቃል። ከመምህሩ ጀምሮ እንደ እኔ ጨዋዎች አይረዱትም። እንክርዳድ እና ስንዴን ቀላቅለው ይመግባሉ ይመገባሉ። ማሬ ያጣፍጥሽ። ለዛሬ ይበቃሻል

  • @aviavi1287
    @aviavi1287 Před 2 lety

    Kkkkkkk erkus shermuta hula kkkkkk

  • @user-bp5qg8em3o
    @user-bp5qg8em3o Před 2 lety

    ምንም የሚመጣ ንጉስ የለም ህዝቡን አታጃጅል

  • @jajah7767
    @jajah7767 Před 2 lety

    ግእዙ ቀርቶ... ለአማርኛ ተናጋሪው... በአማርኛ ... ቢሰበክ...!!!

    • @emano5974
      @emano5974 Před rokem

      ለምን ከግዕዝ በላይ ምን አለ አቤት ነቀፊታ ማስተዋል አድለን😢

  • @antenehgetnetmulatu7226
    @antenehgetnetmulatu7226 Před 3 měsíci

    ይህ ቀጣፊ ዛሬ ደግሞ ምን ይዞ መጣ??? ጊዜው ወደ ማለቂያው እየመጣ ንጉሥ ይመጣል እያለ ህዝቡን በባዶ ተስፋ ባይሞላው!!!

  • @tedroskidane3179
    @tedroskidane3179 Před 2 lety

    ተረት ተረት ተረት ተረት ተረት

  • @politicalcrimessurveillanc7941

    አንድም የሚመጣ ንጉስ የለም! አሁንም ስለ ንጉስ ይወራል፤ ለምን ንጉሱን አወረድን! ዲሞክራሲ ብለን አይደለም! ያ እናንተ ይመጣል የምትሉት ንጉስ ስንት አመት እንዲገዛ ነው! በዲሞክራሲ ነው በዲክታተር ሺፕ! እስላም ይቀበለዋል ወይስ አይቀበለውም! ጰንጤ ነው ኦርቶዶክስ! ተረት አታውሩ! አያስፈልግም፤ አሁን ሰዋዊ ወሬ አውሩ ምን አይነት መሪ እንምረጥ በሉ! ቴድሮስ የሚባል ካለ አብይ ነው ከዛውጪ አትልፉ!

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 Před rokem

    አቤት ! አቤት ! ከየት መጣ ይህ ሁሉ ? ምንም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ የሚልብሎ ነገር የለም። መጽሐፍ ቅዱስ በሁሉ ላይ ኢየሱስ የማን ነው ከተባለ "አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ !!" ዮሐንስ 1:50 ፣ ዮሐ 1:18,34
    በዮሐ 2:4 ላይ "እናቴ ! ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ?" ለምን አላለም ?
    በሉቃስ 1:35 "... ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።" he is not belongs to her
    የእርሱ (ኢየሱስ) የሚለውን ተረድተው አያውቁም ሉቃስ 1:49-50 ተመልከት።

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Před 2 lety +1

    ደፍር ናቹ ስታጣሙ መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ እያለ እናንተ የፈጣሪ ምስጋና ለፍጡር እና ለግዑዝ እንጨት ስጡ ትላላቹ እናንተ ፈሪሳውያን አትገቡም የሚገቡትንም ታሰናክላላቹ አለ ጌታ ኢየሱስ እንዴት ነው የፈጣሪ ምስጋና ለፍጡር ችግር የለውም የምትሉ ??? አቤት ይኼ ሚስክን ህዝብ መፅሐፍ ቅዱስ አያነብም ብላቹ አደንዝዝሁት ለእንጨት አሰግዱት ከእናንተ ያስመለጠኝ ጌታ ኢየሱስ ሥሙ ይባረክ እናንተ 47 ታቦት ልተሸክሙኝ እኔ የሚሸከመኝ ኢየሱስን አገኘው እናንተ ጉድ አያልቅባቹም ለኢየሱስ ለማሪያም ለእንጨቱ ስግደት😭😭😭🙏 ምህረት ያድርግላቹ

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 Před 2 lety

      ደፋር አንተ እርኩሱ ፕሮቴስታንት ነህ፣ዐይነ ልቦናህ የታወረ ፣አእምሮህ የደረቀ ሉተራዊ

    • @emano5974
      @emano5974 Před rokem

      አቤት መታወር እስኪ ከመቀፍ መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ መዝ 30:አንብብ

    • @emano5974
      @emano5974 Před rokem

      እረ ቅጥል ትሉታላችሁ እንጅ ለድንግል ማርያም የፀጋ ስግደት ለቅዱሳን ሁሉ እንሰግዳለን ለክቡር መስቀሉ
      ለአምላካችን ደግሞ ከማንም ስለማናወዳድርው የአምልኮት ስግደት እሰግዳለን

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Před rokem

      @@emano5974 በጻድቂ ላይ ሽንገላ አትናገረ ነው የሚለው ጻዲቂ ማለት እውነተኛ ማለት ስለዚህ በእውነት፠ላይ ሐሰት አልተናገርጉም ሰው ከሞተ በዋላ ለስዕል አትስገጂ ስግደት ለፈጣሪ፠ብቻ በተረፈ ጻድቂ ማለት ክርስቶስ ስለ አጢያት ሞተ ስለ ጻድቂ ከሙታን ተነሣ ብሎ፠በልቡ ያመነ በአንደበቱ የመሰከረ ጻድቂ ነው ስለዚህ ፀድቂያለው እስቲ ይችን ሰይጣን እንቅልፍ ካላመጣብሽ ወይም የጴንጤ ነው እንዳቲነቢ ካላለሽ አንቢብያት ሮሜ 3-21ሮሜ 10_9

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Před rokem

      @@emano5974 እህቴ ለምሳሌ ተክልዬ ሙተዋል ለምናቸው ነው የምትሰገጅው? መቼስ አልሞቱም ሥጋቸው ከነፍሳቸው አልተለየም አትይኝም እግዝአብሔር አምላክ ብቻ ነው መንፈስ ነው ዬሐ 4-24 እግዝአብሔር በኢሳያስ መፅሐፍ ምን አለ መሰለሽ ለእስራኤል እስራኤል አመነዝራለች አለ ምንድነው ማመንዛራ ፈጣሪች ባልሽ ነው ተብላ ኢሳ 54 እርሳ ግን ለተፈጠረ ነገር ትሰግዳለች ለሞቱ ትንበረከክ ነበር ስለዚህ እህቴ እኔን አይደለም የምታቃጥይው አምላክ እግዝአብሔር ቀናተኛ ነይ ክብሬን ለተቀረፀ ለስዕል አልሰጥም ያለው ነው የምታዛዝኝው እኔ ለራስሽ ነገርኩች ይቺና ለማይመልሱ ለሞቱ ተደፍ ከወደደሸ እኔ እና ቤቴ ግን ኢየሰስን ብቻ እናመልካለን

  • @nouveaune5396
    @nouveaune5396 Před 2 lety

    ማንም አይመጣም። ይልቅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመላእክቱ ጋር ስለሚመጣ ለፍርድ በእርሱ እንመን በደሙ ከሐጢኣታችን እንታጠብ። በተረት ዘመን እንዳያልፍብን። እርግጠኛ ሆኜ ልንገራችሁ ተረት/ Fairy tale/ ነው። ብዙዎቹ ነገሮች ከትምክህተኝነት ከትዕቢት የሚመነጩ መላምቶች ናቸው። ዲያቢሎስ በዚህ ደስ ይለዋል ሳማያዊውን ትተን ለምድሩ ደፋ ቀና ስንል በድንገት ወይ እሱ ይመጣል ወይ እኛ ወደ እሱ እንሄዳለን። እንንቃ ወንድም ወንድሙን እየገደለ በርሰበርስ ጦርነትና ረሃብ አስሮ ያስቀመጠው ሰይጣን ነው። እሱን መቃወም ማሸነፍ የምንችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው። ሌዋታዊውን እባብ ገደልክ ለኢትዮጵያውያን ምግብ ሰጠሃቸው ተብሎ ተፅፏል።

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 Před 2 lety

      የድንግል ልጅ አያውቅህም ፣ከፈለግህ ጧ ብለህ ፈንዳ

    • @asterweldesilassie9109
      @asterweldesilassie9109 Před 2 lety

      የመዳን ምክኒቶን ጥሎ ስሙን አንጠልጥሎ መዳን የለም ገለል በል ክዚህ መናፍቅ !