ልጄን አድኑልኝ Hanna Yohannes: አጭር ድራማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayoha...
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Komentáře • 740

  • @hannayohannes-6724
    @hannayohannes-6724  Před rokem +254

    የኔ ውዶች ሁላችሁንም እወዳችሁለሁ አከብራችሁለሁ ፍቅራችሁን አየሁት❤❤❤ ከትወና ጠፍሸ የሚል መልዕክት ሰለበዛ አጫጭር ድራማ ይዘን መጥተናል ፈጣሪ ይርዳን በየሳምንቱ እናደረሳለን ከአጫጭር ወደረጅም እንቀጥላለን 😂 አከብራችሁለሁ የኔዎች❤❤

    • @aayyuutube2457
      @aayyuutube2457 Před rokem +1

      Indet inda dengtku 😭

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před rokem +2

      ሀኒቾዬ 😘❤️🥰 ጎጂዬ ስወድሽ እኮ 😘

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Před rokem +1

      ሀኒዬ እኛም ዉድድድድድድድ ነዉ ምናደርግሽ ❤❤❤❤❤ የምር ደግጫ ነበር

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před rokem

      እንኳን በሰላም መጣሽልን ሀኒቾዬ ርዕሱ ግን ሳየው ተይኝ።🙄🙄
      እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን

    • @enawgatube
      @enawgatube Před rokem

      Haney mejemery dengeeche neber lkea derama new gobez nesh ekoo berch atetfey sery bez melko besery yasetemeral

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +109

    ፊልቱሩ ቀልቡን የገፈፈዉ ልቡ ቀጥ ያለ እንደኔ ማነዉ ግንኮ ሀገራችን ላይ ያለ እዉነታ ነዉ ቤት ይቁጠረዉ💔😢

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 Před rokem +61

    በሥማም ሀንየ እደት ደነገጥኩ እፍፍፍ ፊልሙም ኑሮዉም ዘረኝነቱም ተደማምሮ የኔን ሣቅ ነጠቁኝ 😢😢😢

  • @yordanstube8287
    @yordanstube8287 Před rokem +29

    በስመ ስላሴ በጣም ደንግጫለሁ ሀንየ እንኳንም ድራማ ሆነ አስተማሪና ድቅ ድራማ ነው ትችያለሽ እናትኮ ለልጆ የማኮነው የለም🥺

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +73

    እርሱን አይቼ እንዴት እደደነገጥኩ ሐኒዬ በርች የኔ ፍልቅልቅ አስተማሪ ነው

  • @akilcell4388
    @akilcell4388 Před rokem +42

    በሰማም ትወናው የሚገርም ነው በእንባ ነው የጨረስኩት በየሰፈራችን ያለን ችግር ነው የተውንሽልን እናመሰግናለን እንወድሻለን

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před rokem

      Enem 🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 Před rokem +42

    በኢየሱስ ስም እንዴት ተወርውሬ እንደገባሁ በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ልጅሽን 🙏👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ😭

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před rokem

      Yemen new eskahun lben dngate lay new 💔 gen hani 🙄🙄🙄😌😌😌

    • @user-tt3ir4mf6p
      @user-tt3ir4mf6p Před rokem

      የኔውድ 😅እኔም ባየሽ እደት እደሆኩኝ

    • @zewdtobojaa
      @zewdtobojaa Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +34

    ሀኒዬ አክቲንግ እኮ አደኛ ነሽ ማንም አይደርስብሽም በርቺልኝ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😭😭😭😭 ስቱ ቤት ይቁጠረው በገዘብ እጦት ልጆቻቸውን የሚያጡ 😭😭😭

  • @Sabit33
    @Sabit33 Před rokem +6

    እስኪ ማነው ርዕሱን አይቶ እንደኔ የደነገጠው 👍 ላይክ አርጉኝ ሀና ምነው አስደነገጥሽን

  • @meronfikir3385
    @meronfikir3385 Před rokem +100

    በጌታ ስም ድንጋጤ ልቤን ሰነጠቀው 😭😭

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem +11

    ሀኒ እናቴ አስታወሽኝ ገንዘብ በማጣት ልጇን ሞት ሲቀበላት 😭ጊዜ እረጅም ነው ዛሬም ያለው ታሪኪ ይህ ነው 🙌ለሰው ዘር ሁሉ ሰላም ይብዛለት ❤🕊

  • @dagmawitsemeneh5889
    @dagmawitsemeneh5889 Před rokem +6

    ምነው ሀንዬ በድንጋጤ ልቤን ቀጥ አረግሽው ማርያምን በጣም ነው የደነገጥኩት በፈጣሪ❤❤

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Před rokem +5

    ወይኔ በእመብርሃን እንዴት እንደደነገጥኩ በስላሴ ስም እህህ ስንቶች እናቶቻችን ናቸው በችግር ምክንያት ልጆቻቸውን እያጡ ያሉት ወይኔ ድንጋጤው አለቀቀኝም በስላሴ ስም 🤭😭😭 ሀኑናዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ አበባ 💐😘😍💋💚💛❤️💪💎👌🙏

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +16

    አሁላይ ሀገራችን ያለው ሁኔታ በደብ ገልፀሻዎል በተለይ ከመኖሪያ ከሞቀ ቤታቸው የተፈናቀሉ ይህነው የሚያሳልፉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-jr1ui5ej3l
    @user-jr1ui5ej3l Před rokem +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ካለመጠየቅ የተነሳ የስንት ቤተሰቦቻችን ሂወት አጣን ሀኒዬ ትችያለሽ 😢😢😢

  • @amhara74
    @amhara74 Před rokem +9

    ሃኒቾ አስደነገጥሽን እኮ ርእሱ😌😌😌ያስተምራል🙏

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +4

    በጣም ነው ያስለቀሺኝ ሀናዬ ተይ በማልቀስ አይኔ አመመኝ እንዴት እንደምነዉድሽ ቲቃልሽ አይደል የኔ ፈልቅልቅ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔😭

    • @zczc5433
      @zczc5433 Před rokem

      የኔ እህት እኔም 😭😭💔💔💔💔

    • @user-pu7fh5kw2q
      @user-pu7fh5kw2q Před rokem

      😭😭😭😭😭😭
      😭😭😭😭😭💔

    • @rerf-wu5kr
      @rerf-wu5kr Před rokem

      😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +3

    በመዲኒያለም ውይ ሃንዬ
    ሰማይ ምድሩን ነው ያዞርሽብኝ
    አይ እሱስ እውነት ነው
    በጣም ልብ ይነካል 😭😭😭

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +6

    የኔ ሀነዬ ጥሩ ትምህርት ነው የእናቶቻችን ጤና ና እድሜ ይሰጣችሁ ያረብ አላህ ሀገርችን ሰላምና አደረገልን ያረብ ያረብ

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws Před rokem +1

      አሚንንንንን ዬእኔ ውድ በያለን በተ ሰላማችን ይብዛ ስደተኞች ሁሉ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @aynalemsarah
    @aynalemsarah Před rokem +3

    😢ከባድ ነው ዋውውው አኒ ቆንጆ 😢ሁፍፍፍፍ የምር በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እውነትም መቶ ብር 😢

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p Před rokem +1

    ወይኔ ሐኒቾ አንች ለድራማ እኔን የእዉነት አስለቀሽኝ በጣም ነዉ የምወድሽ
    ሲጀመር ልጀን አድኑልኝ እሚለዉን ሳየዉ ዉሀ ነዉ የሆንኩት እንኳን ድራማ ሆነ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem +1

    አይ ሀኒ እኛ ስደተኞች በሰቀቀን ማለቃችን ነው ማርያምን ተኝተን ስንነሳ አመስግነን ሳንጨርስ ጆሮ ጭው የሚያረግ ሰበር ዜና ብለው ስብር ያረጉናል ደግሞ አቺ ምን ሆንሽ ልጅሽን ምን አረጉብሽ ብዬ ማርያምን የደነገጥኩት ድንጋጤ እመቤታችን ታውቀዋለች በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳንም ቀልድ ሆነ እህት አለም ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ቸር ያሰማን በእውነት 🤲

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +4

    ጥሩ አስተማሪ ነው ስንት ሰው ቤተሰቡን በትንሽ ነገር ያጣው እግዚአብሄር ፍቅሩን ያድለን

  • @selamtube3675
    @selamtube3675 Před rokem +2

    ሀንዬ የኔ መልካም እርእሱን አይቼ በጣም ደግጨ ነበር ማርያምን ድራማ ስለሆነ ደስ ብሎኞል🙏🙏🙏😍😍

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 Před rokem +2

    ውይ የፊልም ተዋናይ መሆንሽን እረስቸው ጌታ ን እርእሱን ሳይ በጣም ደነገጥኩ አይ ሀኒቶ የኔ መልካም ስወድሽ

  • @elsabethhailu1380
    @elsabethhailu1380 Před rokem

    ሀንቾ የኔ ምርጥ በጣም ነው የማከብሪሽ አምላክ በምየቀው ልቤ ለሁለት ነው የተሰነጠቀው ስለ ልጂች ማየትም ሆና መስማት አልችልም ምክንያቱም በጣም ነው የምፈራው ለሊት እንኳን ስንቴ መሰለሽ ተነስቼ የማየው ፈጣሪ ልጆቻችን ይጠብቅልን እንደዛ ስታለቅሽ ኣልቻልኩም በርቺ ሀኒዬ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před rokem +5

    በድንግል ስም ሃኒ😢😢😢😢እውነተኛውን የእናቶቻችን አለቃቀስ ነው ያለቀሽው😭😭😭😭😭😭እረ በድንግል ሃኒ ሆዳችንን አታባብይው 😢😢😢

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +11

    በስመ አብ እርሱን አይቼ እንዴት እንደ ደነገጥኩ ሀኒቾ

  • @user-jq2yl7us9t
    @user-jq2yl7us9t Před rokem +2

    ኡፍ እርሱን አይች እንዴት እደደነገጥኩ😢😢😢ሃኒዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ😍😍😍

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +4

    በስመሀም እርሱን አይቼ እንዴት እንደ ገነገጥኩኝ 😭😭😭😭💔💔 ሀኒዬ በርቺ

  • @amarechkonjo3205
    @amarechkonjo3205 Před rokem +3

    ሀኒ ድራማ ቢሆንም አስለቀሽኝ 😭😭😭😭😭😭የብዙ እናቶች መከራ ነው😢😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም ያድርግል 😊😊😊

  • @user-jh7mh8vj7z
    @user-jh7mh8vj7z Před rokem +4

    ምንድነው የሰው ቆሌ መግፈፍ ሀኒ እየተሳሰብን እንጂ አይ😥

    • @seadakebede6195
      @seadakebede6195 Před rokem

      በጣም ገፈፈችን ብቻ አይገልፀውም

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    ሀንዬ ምን ስትይ አሰብሽዉ እረ መከራ አይንካሽ በዚህ ዘመን
    ኑሮዉ በከፋበት ዘመን ፈጣሪ እንደቸርነቱ እንጅ እንደሰዉ
    ሞተን ነበር ለማንኛም በጣም ደንግጨ ነበር
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @mesimesi4190
    @mesimesi4190 Před rokem +4

    በስም አብ 😔😔እረ ተው በስቱ ደግጠን እንሙት 😕😕😕

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f Před rokem +2

    አስተማሪ ሆኖ ሳለ በሌላ መንገድ ማስተማር ስትችይ ልጅ እያለሽ በዚህ መልኩ መሆኑን አልወደድኩትም እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን እናት አትዘን

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před rokem +3

    ጨምላቃ ኤጭ ሰዉ ማሰደገጥ የእኔ መደገጥ ሞን ይሉታል ቱቱ አለይኪ

  • @nasirhabeshawi9674
    @nasirhabeshawi9674 Před rokem

    ዛሬስ እርገምኩሽ ሀኒ እዴት ቆሌየን ገፈፈችው እህህ ልጄን አድኑልኝ የሚለውን አይቸ የልጇ ምስል ፊቴ ላይ ድቅን አለ በዚያ ላይ አንዱ መሆኑን እያሰብኩ አለቀስኩ ዳታ እቢ ብሎኝ መጨረሻ ላይ ድራማ መሆኑን ሳይ ብረጋጋም ተናድጄ ተራገምኩ እህህህህ😭😭😍😍😘

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem

    የልጅ ነገር ከባድ ነው እናት የሆነ ያቀዋል አቤት ሀኒዬ አንደኛ እኮ ነሽ የኔ ተዋናይ

  • @madinam4674
    @madinam4674 Před rokem +6

    አላህ ያሽርልሽ ልጂሽን ሀናየ በጣምነውያስደነገጥሽኝ ሀቢበቴ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +1

    😢😢😢😢እርዕሱን አይቸ ምን ያክል እንደደነገጥኩኝ ድንቅና አስተማሪ 😢😢😢😢😢ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ በርችልን

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před rokem

    በስመአብ በጣም ነው የምትችይው በሁለም ቤት ያለው ገረ ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን በጣም አሰተማሪ ነው 😭😭😭😭 በጣም ሰው ነው ለሰው መድሐኒቱ እውነት ብለሻል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Před rokem

    ሌላ ሌላ ነገር ስሪ በኢየሱስ ስም አስደነገጥሽኝ በኢየሱስ ስም የሰው መድኃኒት እግዚአብሔር ነው ለክፉ ቀን ደረሽ ሰው ክፉ ነው በደስታህ ቀን አላለም በመከራህ ቀን ጥራኝ እመልሳሁ ነው ያለው እግዚአብሔር የክፉ ቀን ደራሽ ለእኔ ብር አይደለም ሰው አይደለም ሁኔታ አይደለም አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።🥺🥺🥺🥺🥺

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Před rokem +1

    ግን ወላሂ ለተመልካች ብታስቡ ስልክ እያወራሁ ነበር ርእሡን ያነበብኩት የሀና ልጅ ምን ሆነባት ብየ ብገባ ድራማ እጭ

  • @Hbibaand-nb3gv
    @Hbibaand-nb3gv Před rokem

    ወይኔ ሀኔ ሠራሺልኝ ወላሂ ርእሱን አይቼው የባንክ አካውት እየፈለኩኝ ነበር ግን ድራማ መሆኑን ሣቅ የተደሠትኩት ደሥታ ግን ቆሌይን ነበር የተገፈፈው ሀኔ ልጅሽ አላህ ይጠብቀው 💞💞💞

  • @ckgkrifjdjdu8023
    @ckgkrifjdjdu8023 Před rokem

    የእውነት በጣም ደነገጥኩኝ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před rokem

    በሰመአብ በጣም ነዉ ራሴን የታዘብኩት ሁሉ ነገር የሚያስደንግህ ሰለሆነ የምንሰማው ሀናን እያየኋት እንኳ ድራማም አልመሰለኝም እዉነት መሰሎኝ ደነገጥኩኝ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem

    ዋውውውው ሀኒዬ የተረሳ ተዋናይ አመጣሽ ዶክተሩ ዘክዝኬ የሚል ድራማ በ90ዎቹ ፖሊስ ፕሮግራም ላይ ይሰራ ነበር ደግመሽ አምጪልን 🥰🥰🥰🙏

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +4

    በጣም የሚያሳዝነው አስተማሪ የሆነ ነው ሀንዬ በርቺ

  • @emebetkebede1917
    @emebetkebede1917 Před rokem +6

    ሀኒዬ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem

    ሀንዬ የእኔ ምርጥ እመቤቴ ትጠብቅሽ በርቺ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤👍ግን አስለቀሰኝ ጌታን😢😢😢ስቶች ተቸግረው ልጆቻቸውን አጡ በአይን እያያቸው እኔ በአይ አይቻለው አሰላ ሆስፒታል ውስጥ😭😭😭

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 Před rokem

    ወይኔ ምንልበልሺ ሀና ልጀን አድኑልኝ የሚለወን ብቻ አይቸ እንደት ደነገጥኩኝ

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Před rokem

    ወላሂ እንዴት እንደደነገጥኩ ልጄን አድኑልኝ የሚለውን ሳይ ሀኒ እንኳን የደነገጥኩበት አልሆነ እንኳን ድራማ ሆነ አልሀምዱሊላህ ❤

    • @user-th8md4jl3c
      @user-th8md4jl3c Před rokem

      ሀንዬ ምርጥ ስወድሽ ጥሩ መልክት ነው ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 Před rokem +7

    I can’t stop crying hannya 😭😭😭😭

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před rokem +2

    የአላህ ሀንቾ ወላሂ እንደት እንደደነገጥኩ😭😭😭 ያረብ የምንተዛዘን አላህ ያድርገን🌺

  • @kt4068
    @kt4068 Před rokem

    ድግልማርያም ድረሽ ምነው ሀንዬ አትወጅንም እዴ ሰውነቴ ሁሉ ተቀጠቀጠኮ ወይኔ ድንጋጤዬ !!

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +7

    ርእሱን አይቼ እዴት እደደነገጥኩኝ ብቻ ልጅሽ አላህ ይጣብቅልሽ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před rokem

    ውይ ምነው ሐኒ በስመ ስላሴ በድንጋጤ አደረቅሽኝ እኮ በዛ ላይ ለማየትም ለማለፍም አስጨነቀኝ እግዚአብሔር ከአንች ይሁን ።መጀመሪያ ግን ካሁን ቦሀላ ከጠር ያለ ድራማ ምናምን እያለሽ ማስታወቂያ ለጥፊ

  • @ehtenashbayilutamesgen9607

    ውይ በማርያም እዴት እደደነገጥኩ መጅመርያላይ እርእሱን ሳይ ሀንየ የኔ ቆጆ እወድሻለሁ💖

  • @ysha3343
    @ysha3343 Před rokem

    ሀኒዬ ምን በደልኩሽ እፍፍፍፍ ወላሂ በድንጋጤ ልቤ ሸተት አለች
    የኔውድ ከክፉ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před rokem +1

    ያአላህ ከላይ ሲመጣልኝ ፎታዋና እርእሱ እደት እደደነገኩ እውነት መስሎኝ ይህን ፕራንክና የውሸት ድራማ ይቅር እሚል 👍 እኛ ሸቃሎች እውነት እመሰለን ቀልባችን ተገፈፈ

  • @assa-ue4wb
    @assa-ue4wb Před rokem

    ሀና የወናስ በመጀመራ በጣም ነው ከልጅ ነቴ ነው የምከታተልሽ በጣም ልብይነካል ከስተማሪ ነው እወድሽ አለው አከብርሽ አለው ወድምሽ ከሳኡድ እሪያድ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +1

    በስማም የኔ አብሮ ማልቀስ😥😥 ሃኒቾ ትችያለሽ እኮ

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 Před rokem +2

    ሀኒዬ በጣም ነው የደነገጥሁት የእዉነት ታሪኩ በጣም ያሳዝናል

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 Před rokem

    የስራሽን ይስጥሽ ሃኒ የእውነት ልጅሽ ምን ሆነ ብዬ የኔ እርጎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሃኒልጅ

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 Před rokem

    ወይ ሀንዬ በጣም ያስለቅሳል ስንቶች ችግራችን ባለመናግር እራሳቸውንየሚጎዱአለ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +1

    እውነት መሰለኝ ነበር ግን አልሃምዱሊላህ

  • @HjHj-fp6fm
    @HjHj-fp6fm Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍ ሀኒዬ አንቺ እኮ አተዉኝ የልብ ነ ነዉ እምታደርሽዉ አንቺ ገኒ እረ ስንት አላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ😍😘

  • @abudabiuae1903
    @abudabiuae1903 Před rokem +2

    ኡፍፍ አሰደነገጥሽኝ😭😭አስለቀሽኝ😭😭

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +4

    ውይ እደት እደደነገጥኩኝ ለካ ፊልምነው አይ 😥😫😫😫😫

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem

    በስመ ስላሴ ሰም በድንጋጤ ልቤ 🙄🙄🙄 ሀኒቾ ልጅሽ ምን ሆነብሽ ብዬ ደነገጥኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ይጠብቅልሽ አንቺንም ሰላ ቤተሰቦችሽንም በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልሽ።💕💕🕊🕊

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 Před rokem +1

    ውይ ሀንዬ አስደነገጥሽኝ እርዕሱ መች እንዲህ መሰለኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ኡፍፍ ኤረ በስማም ርሱን አይቼ እንዴት እንደ ደነገጥኩ ሃንዬ እኔ ደግሞ ልጅሽ የሆነ ነገር የሆነ መስሎኝ ደነገጥኩ እንኩዋንም ድራማ ሆነ 🙏

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Před rokem

    በስላሴ ስም በጣም ነዉ የደነገጥኩት ከላይ አይቸ እንኳንም ትወና ሆነ 😢ሀኒዬ ምርጥ ብቃት ያለሽ ተዋናይ የተዋህዶ እንቁ 😍💙💘👍👍👍👍👍

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +3

    ማነዉ በርእሱ የደነገጠ 👍😥

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +3

    😭😭😭የወሎ ሰው ባአሁኑ ሰአት

  • @emebetteshala7000
    @emebetteshala7000 Před rokem

    አስታመር ድራማ ነዉ እግዚአብሔር ንፁ ህልውና ይስጣን በቶኮል ያልቆሻሻዉን በርች ሀንቾ❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před rokem +4

    ዋውው ሀኒዬ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነውው 👍👍👍👍

  • @adenyoutubeethiopia7680

    በስማም ሀንየ በጣም ነው የደነገጠሁ ልጀ ስትይ ምንሆነብየ በመብርን ስም ስታለቅሽ ደሞ አልቻልሁም እውነትነውየመሰለይ ብዙ ያስተምራል ልብብለን ከተመለከትነው ሀንየ ግን ለምን አትወልጅም አንድ እኮ አንድነው እረተይ ሀንየ የጎደለሽ የለ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በምነታችንም ዘርን ማጥፋት ምንያህል እደሚያስጠይቅ ሀንየ አንች ወልደሽ ማየት ምኞቴነው ካለህት ካለወንድም አታስቀሪው ልጅሽን የሴትልጅ የተሰጣት በሳይንሱ የእድሜ ገደብአለ በሁአላ ይቆጭሻል እማየ ነገ ሁላችንም ወደማያልቀው መከዳችን አይቀርም እናም ለነገ አስቢለት አንችንም የሚነቅፍሽ ግዜ ይኖራል ሀንየ ❤

  • @user-cz3dn5jy9v
    @user-cz3dn5jy9v Před rokem

    አየ አናት የኔ ከርታታ ስንት እናት ተከራተተ ምርጥ ትወና ሀኒቾ ግን አስደግጠሽኛል

  • @seadamohammed-nb7pd
    @seadamohammed-nb7pd Před rokem +1

    ዉይ ሀኒየ እዉነት መስሎኝ ደነገጥኩህ አረ አላህ ይጠብቅሽ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před rokem

    ትምህርታ ድራማ ነውጋሃድ አለም በገንዘብ እጦት ምክያት ቤተስብ በሞት ሚነጠቁ ስዎች ስባዊነትእንዲስማን የሚያደርግ ምርጥ ድራማ ነው

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem

    በሰማም ትወናው የሚገርም ነው በእንባ ነው የጨረስኩት በየሰፈራችን ያለን ችግር ነው የተውንሽልን እናመሰግናለን እንወድሻለን haniye ersun ayche gen ye ewunet meslogn endet endedenegetku

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 Před rokem +3

    ሀኒቆንጆ.አስደነገጠን.አስተማሪ.ፊልምነው❤❤❤

  • @Masie145
    @Masie145 Před rokem +2

    በጣም አስለቀሰሽኝ, ሰው ነው ለሰው መድሀኔቱ!!

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před rokem

    በመዳኒአለም ስም ሀኒዬ እርህሱ ገና ሳየው እንዴት ክው እንዳልኩኝ ልጅሽ ምንሆነብሽ ብዬ ኡኡኡኡ

  • @asss9426
    @asss9426 Před rokem +3

    ሀንየ ጀምሬ እስከምጨርስ እያለከስሁ ነው መጣም እውነተኛ ድራማ ነው ስቱ ነው በገዘብ ምክኖያት ቤተሰቡን ያጠው።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍

  • @Tube-qg7ne
    @Tube-qg7ne Před rokem

    እርዕሱ አስደንግጦኛል❤ የኔ ውድ ስወድሽ

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem

    የእውነት በጣም ልብን ይነካል በየሰፈራችን ያለውን ችግር ነው ሃኒቾ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን ሰው ለሰው መዳኒቱ ነበር💔 አሁን ግን ጥላቱ ሰው ሆኖ ሀገራችን እንደ ክረምት ውሃ ደፍርሳ በጭንቀት የተዋጠችው ይሄ ጭካኔ ስለ መጣ ነው ።ልብ ይስጠን እናመሰግናለን🙏😭😭😭😭

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před rokem

    ሀኒቾ በጣም አድናቂሽነኝ በብር ምክንያት ሥንት ወገኖቻችን አለቁ በጣም ያሣዝናል ሀኒ ኑሪልን ከሚዲያም ጠፋሽ ሀገራችን ሠላም ያርግልን❤❤❤

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před rokem +1

    በስመአብ እዴት እደደነገጥኩ ሀንዬ የምወድሽ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem

    ወይኔ ሀንዬ እንዴት እንደደነገጥኩ ሀንዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před rokem +1

    😭😭😭😭😭ወላሂ እንባየ ፈሰሰ ያአላህ እዉነት መስሎኝ አሩጨ ፖርሳየን ማየቴ 😭😭😭

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +1

    ሀኒዬ የምር እንዴት እንደደነገጥኩኝ በእመቤቴ🤔🤔🤔🤔

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Před rokem

    በልጅ ቀልድ አሎድም እኔ በህፃኗ አሟረተችባት ውይይይ ፈጣሪ ይጠብቃት ❤❤

  • @Helu460
    @Helu460 Před rokem +3

    ምንድነው? ድራማ ነው? አታስደንግጭን ባክሽ 😏😏😏

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ሀንዬ ትችያለሽ የምር በጣም ነው የሚያምርብሽ ደሞ አገራችን ላይ ያለው ነው እውነት ነው

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Před rokem

    ሀና ድራማ ነው የሚለውን ሳላይ ልጄን ወላሂ ልጅሽን ስወደው ማሻአላህ ደርባባ ነገር

  • @user-uu5kr7vk5f
    @user-uu5kr7vk5f Před rokem +2

    በድንጋጤ ልሞት ነበር እፍ ምን አይነት ነው በእግዚአብሔር

  • @user-jk9yg2ps9e
    @user-jk9yg2ps9e Před rokem

    ማርያምን ደንግጫለሁ እውነት መስሎ መጀመራ😥 ሀኒየ የኔመልካምሰው💗💗💗💕💕❤

  • @user-kq1kn1xp4w
    @user-kq1kn1xp4w Před rokem

    ሀኒቾዬ ሀገራችን ላይ ያለው ችግር ነው ሀኒዬ አላህ እዝነቱን ምህረቱን ይለግሰን