ልጄ ጉድ ሰራኝ Hanna Yohannes: የኛ ቤት አምባሳደር ሞል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 719

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +161

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Před rokem +204

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?አሜን

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 Před rokem +41

    አየ እናትነት ከባድ እኳ ነዉ 😍ምንም ነገር አይኑራችሁ እናት ብቻ ትኑር ሙሉ ባለፀጋ ናችሁ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před rokem +112

    ሐኒ ለልጅሽ እሕትና ወንድም ዉለጅለት

    • @user-iv6cn4td9t
      @user-iv6cn4td9t Před rokem +1

      እኔም ይሄኑኑ ልኮምት ገባሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-iv6cn4td9t Mዬ ደምሩኝ

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 Před rokem +2

      @@ነኢመት I think she’s 40 years old , so she still have time to have another child 👧

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      @@user-iv6cn4td9t ደምሪኝ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +100

    ወይ እዳች የሚያሥደስተኝ ነገር የለም የኔ ፍልቅልቅ ጭቀቴን እምረሳብሽ ሀኒየ ❤👌😘🙏

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 Před rokem +37

    ሃኒቾ ኮመድያን ስንታየሁን ሁል ጊዜ ካንቺ ጋር ቢሰራ ደስ ይለኛል አንችንም ስንታየሁንም ልጅሽንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před rokem +55

    ይመቻችሁ ልቤ ቆሰለ በሳቅ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን የሳቅ ዘመን ይምጣልን 🙏🙏

  • @tube-pg1ze
    @tube-pg1ze Před rokem +44

    አይ ሀንየ የእናት ነገር ጨነቃት እኮ እናት ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +11

    ምንም አይኑርህ እናት ግን ይኑርህ ሀብታም ነህ በሳቅ ገደላችሁኝ
    😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +75

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +47

    ሃንዬ ልልጂሺ ሺ አመት ኑሪለት
    እናትነት ከባድ ነው ከዚህ በፊት አይመስለኝም ነበር እናት ሆኜ ሳየው ግን ስሜቱ ከባድ ነው
    እኔም ለልጄ ልዩ ፍቅር አለኝ
    ከሱ መራቅ ባልፈልግም ግን
    ችግር እደሰደድ አድርጎኛል 😥😥

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 Před rokem +8

    ሀኒቾ ልብ ድካም ያለባቸው ሰወች ባይሞክሩ ጥሩ ነው አንችም ልጅሽም ታምራላችሁ ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +12

    ባባዬ የሃኒዬ እንቁ አቤት ትህትና ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ ጌታ💜

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem +26

    😁😁😁😁😁 ወይ ሐኒቾ በጣም ደብሮኝ ነበር አሰሪዬ አበሳጮቶኝ ከጧት ጀምሮ በጣም ነዶኝ ነበር የኔ ፈድሻ መጥተሽ አሳቅሽኝ ደስ አለኝ😁😁😁

  • @asdffasdff5293
    @asdffasdff5293 Před rokem +14

    ሀኒ ለልጅሽ ወድምና እህት ውለጅለት አችም እዲህ እየሳሳሽለት ነፍስና ስጋሽን አትጨርሽ ውዴ ውለጅለት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚ

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 Před rokem

      ahun yanchi mkr eyetebeqech ymeslshal ? lemndnew besew hiwet ymngeba ? leswa bicha yemimeleketew guday new. lemn yemilew mknyat lswa new yemimeleketew.lji mewled hg aydelem ::

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před rokem +14

    አይናት ልባ እጥልጥል አለ እናት ለዘላለም ትኑር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saada9739
    @saada9739 Před rokem +4

    ማሻአላህ የሀኒ ልጅ ያሳሳል የፈጠረው ጌታ መጨረሻውን ያሳምርለት

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před rokem +14

    ሀንይ ❤የሣቂ ምጭ ረዝም እድሜ ይስጥሽ❤❤

  • @haymi410
    @haymi410 Před rokem +12

    ሀኒቾ ፈታ ያልሽ ይመችሽ ልጅሽ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +12

    ሀኒቾ ምርጥ እነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማኛዬ👌👍

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +33

    ሲአምርልጆሽ ሀኒ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ታምራላችሁ

  • @biniyamachene
    @biniyamachene Před rokem +12

    ሀኒዬ ዛሬም በጣም እወድሻለሁ ከሰው ለሰው እስከ ጎጂዬ tubeሽ ድረስ በመውደድ እና በማድነቅ ካንቺው ጋር ነኝ መቼም እንዳቆሚ❤
    ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሀቢቢ❤❤❤

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 Před rokem +18

    ሀና ለቤተክርስቲያን ድምፅ ሁኝ

  • @webalumfeqadi2066
    @webalumfeqadi2066 Před rokem +5

    ሀንዬ ማርያምን ሳይሽ በጣምምም ደስስስ ይለኛል ለምን እደው ባላቅም ብቻ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Před rokem +1

    ሐንዬ አንቺና ስንታየሁ ብቻ አይደለም የተዝናናቹሁት እኔም በሳቅ ሞትኩ በጣም ደስ ይላል

  • @kidu715
    @kidu715 Před rokem +14

    ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ልጆሽ ደስስ ሲል ወንዳወንድ ይደግልሽ💛💛💛

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +11

    ሃኒቾ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před rokem +4

    እናት ለልጇ መን እንደምትሆን መገመት ከባድ ነው በስስት ስፍስፍ ብላ ትመለከተው ጀመር🥺እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን

  • @farida1771
    @farida1771 Před rokem +8

    አንዬ ልጅሽ ሲያምር ፈጣሪ ይጠብቅልሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤

  • @lubabareshid5544
    @lubabareshid5544 Před rokem +2

    ወይ የናት ነገርርርርር እኔ እስዋአ ስትጨነቅ ገረመኝ ሁሉም እናቶች እረዥም እድሜኤ ይስጣቸው

  • @semiradesalegnyoutube1904

    እንተዋወቃለንዋይ የሚል ፕሮፋይል ስሪ እንደ በፊት እኛም ስናገባ እንመጣለን ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ 😍😍

  • @tegestdajane8158
    @tegestdajane8158 Před rokem +6

    አይ እናት ተሳቀቀች ሀኒዬ በጣምምምም እወድሻለው

  • @user-jq2vb4lk6z
    @user-jq2vb4lk6z Před rokem +6

    ሆደ ቆሰለ 😂😂😂የebs ጩኸትሸን አሰታወሸኝ ሀኒየ😍

  • @himanotkebede8119
    @himanotkebede8119 Před rokem +1

    አይ የእናት ነገር ሀኒዬ ስሜትሸ ያስታዉቃል የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ😍😍😍

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Před rokem +1

    እይ እናትነት እንዴት እንደተጨነቃት ያረብ ከልጆቻችን ጋ በስላም ያገናኘን

  • @user-rb9rm5yl6r
    @user-rb9rm5yl6r Před rokem +8

    አይ እናት ተሣቀቀችኮ😭😭እፍፍፍፍ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před rokem +4

    አይ እናትነት ሀኒ አድጎ ለወግ ማረጉ ያብቃሽ

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 Před rokem +5

    ወይኔ ሀኒ ሆዴ ቆሰለ 🥰🥰🥰ታምራላችሁ ማሻ አላህ

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Před rokem +10

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ አባት ሀንዬ ልጅሽ ትትናዉ ልዩነዉ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +7

    ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲
    ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před rokem +10

    ወይኔ ሀንየ በሣቅ ሆደ ቆሠለኝ ባባየ ጉዲ ሠራቹሁ
    ስንትየ ልጂቷን ጥሪያት እስቶቡን ንኩት 😂
    አሪፍ ስራ አሪፍ ጥምርት ነው በርቱ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +1

    ሀኒዬ በእውነት በጣም በሳቅ የገደልሺኝ የልጅሽ ድምፁ አይሰማም ደግሞ ግን ደስ የሚል አዝናኝ ነው😍😂

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Před rokem +8

    ሀኒ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +4

    እንባየን ጨረስኩ በሳቅ ሀኒቾግን ወላሂ ሥወድሺ በአካል አድቀን ባይሺ ታድየነበረ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 Před rokem +6

    ሃንዬዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Před rokem +1

    የወንድ አይደለም ተመቸኝ ሀኔ የኔ ፍልቅልቅ ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ

  • @saada9739
    @saada9739 Před rokem +3

    የኔ ፍልቅልቅ ሁሉ ነገር ያምርብሻል

  • @ifif7131
    @ifif7131 Před rokem +7

    ሃንዬ ልጅሽን አቤት ስነስርዓቱን እዴት እደምወድለት እደግ የአንድ ብዙ ያርግልሽ እህቴ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +5

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @naimakamal6599
    @naimakamal6599 Před rokem +5

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před rokem +7

    ክክክክክክክክክ የስንቴ እና የሀኒቾ ጓደኛ የሆናችሁ ታድላችሁ ስንቴ ወደ ማይቀረው እየሄድሽ ነው አለ ክክክክክክ ሁሌም ኑልን

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před rokem +1

    የኔ ፍልቅልቅ ይደግልሽ ❤ሀገር ስገባ አንችን እና ትግስት ግርማን ማግኘት እፈልጋለሁ ምኞት ነው❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem +1

    ማሻአሏህ ደሥ ትላላችሁ አዝናናችሁን ሀንየ ልጂሺንም አሏህ ያሣዲግልሺ በጣም እሚያምር ልጂ አለሺ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před rokem +1

    የኔ ማር ወላዲተ አምላክ ስትይ ኡፍፍ መጣፈጥሽ ሀኒቾዬ እወድሻለሁ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před rokem +1

    ሀኒቾ ጎጂዬ 😘❤️🥰 ልጅሽ እንዴት እንደሚያምር እኮ ውይ ወላዲተ አምላክ በፀጋ በሞገስ ታሳድግልሽ 😘❤️🥰

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 Před rokem +3

    ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ኑሪልኝ

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před rokem +4

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @halimahalima4368
    @halimahalima4368 Před rokem +1

    ሀኒ የኔውድ እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኘሰ ልጅ ውለጂ ማሻአሏህ ቆጆ ልጅ አለሽ አብሮ ያቆያችሁ ብቻውን አታድሪጊው ውለጅለት ፈጣሪ ይስጥሽ ውዴ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +4

    ይህ ነገር ልብ ህመም ላለበት አይመከረም እሷ ላየችው እኔ ልቤ ቀጥ ያለው

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Před rokem

    ሀንቹ እግዚአብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያድረሰልሽ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለው

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 Před rokem +2

    አቤት የልጅሽ ርጋታዉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @haymanot09
    @haymanot09 Před rokem +5

    ውድ ኢትዮጲያኖች በውጭም በሀገር ውስጥም የምንኖር ክርስቲያኖች ካባቶቻችን ጎን እንቁም

  • @zainabz9967
    @zainabz9967 Před rokem +2

    ሀንየ ስወዲሽ ወላሂ ሁላችሁም ታምራላችሁ ልጂሽም ትልቅ ደረጃ ያዲርስልሽ😍😍

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +12

    ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሑኝ የሐኒ ልጅ ሲያምር የኔ ማር እድግ በል ባባዬ❤😘

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j Před rokem +8

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Před rokem +2

    ሃንጮ 🤣🤣🤣🤣ልጅሽን እግዚአብሔር በቤቱ በጥበብ ያሳድግልሽ 💐💐😍😍😍

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +2

    ልጁ ጀግና ነው ይደግልሽ ሀኒቾ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +1

    ባባ ጎበዙ ሰራህላቸው

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Před rokem +1

    Kkkkkkkkkkkk
    በህይቴ እንደዚህ ሰቄ አላቅም ውይይይይሀኒቿየዬ ሰወድሸ

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም Před rokem +3

    እረ ሆዴን አመመኝ 😂😂 😂😂እያዞረኝነው አይስንቴ ሀንየ አይድለም ምክንያት አጌንተሺ ስቀሺ ነው የምታስቂኝ ባብየ የኔሸበላ እድግ በል አቤት ስነስራቱ 🥰🙏🏽

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 Před rokem +1

    ለቁም ነገር ያብቃልሽ ቋንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před rokem +1

    ሀኒ ዛሬ ነው ያየሁት ሆዴ ቆሰለ እመብርሃን ትጠብቅልኝ

  • @ArA-pi7dn
    @ArA-pi7dn Před rokem +5

    እኳን ሰላም መጣችሁ ሀንየ ስወድሽ እስከልጅሽ👍❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před rokem +1

    ስወድሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ እግዛብሄር ልጅሽን ያሳግልሽ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před rokem +4

    ወየውውው በሳቅ ሀና የእኔ ሳቅ ምንጭ እንደት እንዳሳቅሽኝ

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před rokem +1

    አይ እናት 💔😂 እንኳን እሷ እኔ ተንሰፈሰፍኩ. ማሻ አላህ ሲያምር ደሞ

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 Před rokem +1

    ሐንዬ ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ ልጅሽን ይባርክልሽ

  • @smeneshseyfe1572
    @smeneshseyfe1572 Před rokem +6

    ሃንዪዪዪዪ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před rokem +2

    ሀንየ ግፍ ነዉ ብዙ ሰዓት ነዉ የባልሽ ጌም
    አትፈሩ ክክክክክ
    ሀኒ ግን ባለፈ ልኮምት ፈልጌ ተዉኩኝ ለልጅሽ አንድ ልጅ እህት ወይም ወንድም ዉለጅለት ፈጣሪ ቸር ነዉ መታ ያርግለት እህትና ወንድም ዉለጅለትትትትትት

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Před rokem +1

    ብጣዕሚ ደስ በሃልቲ ዕድመን ጥዒናን ይሃብኩም ፈጣሪ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem +2

    ወይኔ ሀኒ ሆዴ ቆሰለ 🥰🥰🥰ታምራላችሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +2

    ሀንዬ እንዲህ ስትጨነቂ አስጨነቅሽኝ እንዴት ማሽኑን አያስቆሙም እንዲህ ስትሆኚ እኔ ይሄን መዝናናት አልለው መጨነቅ እንጂ

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před rokem +2

    ሐንዬ ስወድሽ የኔ ደስታ

  • @adenaayalew371
    @adenaayalew371 Před rokem

    የኔውድ ባባዬ እወድሻለሁ አለ ሀንዬ እየሱስ ክርስቶስ አንድ እሱ ተወለደ ነው የአለም መድሀኒት የሆነው ያንችም ልጅ እኔዲሁ በእምነቱ የፀና ለናቱ ላባቱ ለሀገሩ ታማኝ ሆኖ እንደሚያድግልሽገባለፅኑ እመነት አለኝ እድግበል እንዲሁም ስንቱዬ ኑርልን

  • @user-pz9ln3sp2s
    @user-pz9ln3sp2s Před rokem

    እኔ ግን የተማርኩት ነገር ልጂየው እጌሙ ላይ ሆኖ የሀኒቾ ፊት ልውጥውጥ አለ አቤት እናትነት ነፍስያዋ ተሳቀቀ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Před rokem +2

    የረይታ ቤት አረጋቺሁት እኮ😂😂😂😂ባባየ ብቻ ጀግና ነው😘

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před rokem +2

    እድግ ይበልልሽ አርቴስት ሐይዬ እግዜአበር በጥበቡ ያሳድግልሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +3

    😂😂አይ ሀንቾ ድራማሽ ፊልምሽ ጌምሽ ሁሉ አስቂኝ😂😂😂

  • @kal-YouTube
    @kal-YouTube Před rokem

    ሀኒ ስወድሽ እኮ የምር የኔ የሴት ደርባባ እስከልጂሽ እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +5

    ሀኒ የሣቅ ንጉስ ሁሌም ሣቂ ሠላም ለሀገራችን ይሁንልን😥🙏🙏🙏

  • @semiramohamed3924
    @semiramohamed3924 Před rokem +1

    ክክክክክክክክኧረ ወይኔ ሆደ ቆሰለ በሳቅ!!!! ሀንየ አላህእረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ !!!!አገራችንን አላህ የሳቅ ዘመን ያድርግልን ያረቢ

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Před rokem +5

    የኔ ማሮቾ😍😍😍😃😃

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +2

    ሀንዬ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @hnah4891
    @hnah4891 Před rokem

    ማሽ አላህ ስታምሩ ሀንዬ ከልጅሽ ጋር ያለሽ ቀረቤታ በጣም ደስ ይላል ክፉ አይንካችሁ

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Před rokem +5

    ሀኒዬ የኔ ምርጥ ክፉ አይንኳሽ ኑሪልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @woinshetchanyalaw3085

    ቀንሽ ይባረክ ሃንዬ ጎጅዬ እምባዬ እስከሚፈስ አሳቅሽኝ😅😅😅

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +3

    በእውነት በጣምነው ያሳቃችሁ ኑሩልኝ😬😬😂😂😂❤

  • @ysha3343
    @ysha3343 Před rokem

    ሀንዬ ስወድሽ እኮ
    አላህ እረጅም እድሜ ያኑርሽ
    ምርጥሰው

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 Před rokem +5

    አንቾ ሲንትሺ ባባዬ በጣም ነዉ የተዝናናዉት አመሰግናለዉ በርቱ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +2

    ርበመድሀኒያለም 🥰🥰🥰 እየተኮሥኩኮ ነው በሣቅ😂😂😂😂