የቀረ አለኝ እመቤት ካሳ / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2021
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 8K

  • @hannayohannes-6724
    @hannayohannes-6724  Před 2 lety +3950

    czcams.com/video/mRXKghnHFZE/video.html

    • @fafimagnatube143
      @fafimagnatube143 Před 2 lety +227

      የእሙ ቻናል ነው ሊንኩን ተጫኑ👆👆👆👆

    • @user-zc4vl7gj1g
      @user-zc4vl7gj1g Před 2 lety +133

      ሰብስክራይብ እናድርጋት እናሳድጋት እሙየን

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety +99

      ሀኒ ጀማሪ ነኝ እባክሽ አበረታቺኝ

    • @Alhamlilah971
      @Alhamlilah971 Před 2 lety +54

      የሙየ ቻናል ነው አብሽር መተናል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety +51

      ከፈተች እንዴ ዋው

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před 2 lety +1896

    እኛ የመዳም ቅመሞች ተደፍረናል። ልኳን ማሳየት አለብን ትልቁ የጦር ሀይል ውስጥ ገብታለች ተምር ተብዬዋ። 🙄🙄ይች እባብ እኔ አንስቻለሁ ማርያምን በጣም ነው ያናደደችኝ

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 Před 2 lety +855

    ሀኒዬ ምርጥ አርቲስት እንደ ሌሎች አርቲስት እራሷን ማትቆልል አንደኛ ነሽ ሺ አመት ኑሪ❤❤❤
    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 lety +2

    ደሞ ደሞ ፍፄን መናገርም አምሯት ነበር እንዴዴዴዴ ምን አይነት ትንሽነት ነው እሷ ፍፄን የመናገር ቀርቶ ስሙን መጥራት አትችልም እሙዬ ፈጣሪ በፍፄ ሆኖ ነው ለዚህ ያበቃሽ ፡፡፡፡፡፡ ፍፄ የሰው ማኛ ልዩ የሆነ ልጅ ነው ጠላቱ ድብን ይበል፡፡

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před 2 lety +32

    ሃንዬ ተባረኪ
    እግዚአብሄር
    አብዝቶ ይባርክሽ
    ቃል የለኝም
    የተከፍን ያፅናና እንባን ያበሰ ዋጋው ትልቅ ነው
    በምድር ሳይሆን በሰማይ
    አፅናኝ መላእክት ይላክልሽ
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
    ከጎንሽ ትሁን

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ አህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏

  • @ter2065
    @ter2065 Před 2 lety +1094

    ወላሂ እራሴን ነዉ ያመመኝ ያረብ ሀገር ገረድ ስትል ግን ብሆንም አይቆጨኝ ለራሳችን ሳንጨነቅ ለሠዉ የምንጨነቅ ጀግናነን 👍👍

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Před 2 lety +29

      አይመምሺ ማማየ እራሶ ገረድ ነቺ የወረደ አስተሳሰብ ያላት ዝቃጭ ጭቃ ናት

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 Před 2 lety +9

      ረ ተያት ትመናቀር ማንም አይሰማትም ቀውስ ነገር ናት ልጅቱ

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety +6

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

    • @soleyanagitu8142
      @soleyanagitu8142 Před 2 lety +6

      በትክክክል የኔ ቆጆ ያሰተሳሰብ ጎዶሎም አይደለንም ግን የዋህና አዛኝ ብቻነን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety +3

      እህቶቸ ደምሩኝ

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Před 2 lety +1026

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ለሚሰቃዮ ወገኖች ድምፅ እንሁናቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety +1

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

    • @user-kw9hh6zh3z
      @user-kw9hh6zh3z Před 2 lety +1

      አትቀባጥር ሰው አወቀኝ ብለሽ አፉሽን አትፈቸ

    • @user-zq8qr5en9i
      @user-zq8qr5en9i Před 2 lety +1

      Tikikil😭🇪🇹

    • @user-gv6wl4sf7g
      @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety

      😭😭😭

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

  • @zedtube5722
    @zedtube5722 Před 2 lety +9

    የአረብ ሃገር ሴት ጀግና ናት

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የእሙዬን ፈገግታ የመለስኸዉ ጌታ። ሀኒም ተባረኪ።

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 Před 2 lety +1176

    ሁለት ውቦች ፍልቅልቆች❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demetuge wud yegere ljiche

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety +1

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 Před 2 lety +1

      teyaka ahonibg negr all tamr meni absachat hana emun metakw ?

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 Před 2 lety

      I donot kenow subhani allah lejetwan meni honesh belew metykat ayzosh amillat sew magegtwa metykeachew aletmechatim lebill tamirn ? Lemin ? Eswa beflgchw taymi kesraw lay sellaswtachat lala sew lalwchmi metelwt wymi edtlwat teflgalech lebil i dont keniw?

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 Před 2 lety

      Hananin menim menager albatmi nebir yeha astesasebo atebidlw sewch ytafenu metyki alebachewm bella edmfrd new .... so selerasw bechana becha eniji lalwch sewch la negrun mewsd alenibrbatmi........batekallay emu yawerachwn wesht new bellalech adrd pirst washud esw eninim washsh new metlgi

  • @mariz5053
    @mariz5053 Před 2 lety +553

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እደኔ ደስ ያለው እሙ ስመጣ አኒዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ የምር ቃላት አጣውልሽ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @tsigealemu886
    @tsigealemu886 Před 2 lety +1

    Hanni the humble woman ever ❤️❤️ may God bless you!

  • @Mamashusha
    @Mamashusha Před 2 lety +1

    Thank you hanye you did a great job for emuye

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +118

    እኛ የአረብ ሀገር ቅመሞች ከማንም ከምንም በላይ ነን እቺ ባዶ ጭቅላት እደዚ ስላለችን አይሰማን እኛ እንቁ ነን ሀኒቾዬ የኔ ፍልቅልቅ ከልብ እናመሰግናለን እሙ የኔ የዋህ አብሽሪ ትልቅ ደረጃ ትደሽላለሽ ትክክል ሀኒቾ ለሙዬ ዩሉታ ምናምን አያጥቃሽ ከዚ በላይ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety +2

      ደምሪኝ ማሬ

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Před 2 lety +2

      አይዞቸህ እህቶቸ እሶ ናት ገረድ ግም ክሀድ ናት ያስተሳሰብ ድሀ ናት የግራችን እጣቢ አትሆንም ይች ሸሌ ግም ሰብሰክራይብ እያነሳቹህ ውጡ ከቤቶ ይች ሰገጤ እሶም እኮ ገርድ ናት ያውም

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 2 lety +3

      ቅሌቷን ትቻለው እንግዲህ

    • @martayedingilllgimartayedi9353
      @martayedingilllgimartayedi9353 Před 2 lety +2

      😀😀 እ

    • @yenatoub4205
      @yenatoub4205 Před 2 lety +2

      እየገባችሁ አንሱባት ሰብስክራቦን።

  • @Geni790
    @Geni790 Před 2 lety +140

    የሀረብ ሀገሮ ሴት ግን በስንቱ ነው እምንሰደበው እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ማርያምን ትልቅ አእምሮ ያለን ነን ዝቅ ብለን ብንሰራ ቤተሰብ ለማስተዳደር ነው ሁልሽም አረብ ሀገር እምትኖሩ ሴቶች ቴምርን ሰብስክራይባችሁን አንሱ ደንቆሮ ተብለን ተሰደብን 😢😥😢😥😢😥😢😥 ቀን ይወጣል ለእኛም

    • @user-sj3xk2km2r
      @user-sj3xk2km2r Před 2 lety +11

      እውነት ነው እኔ አንስቻለሁ

    • @user-ti1oq5de5j
      @user-ti1oq5de5j Před 2 lety +3

      Enam anschalhu

    • @awolaleye3851
      @awolaleye3851 Před 2 lety +6

      እኔም አንስቻለሁ ይቺ ነጭ አምላኪ

    • @user-ok1jy8dr5u
      @user-ok1jy8dr5u Před 2 lety +2

      አብሺሩ ውድ እህቶች ጀግና ስለሆን ነው ያርብሀገር ሴት የሚሉን ሰነፎቹ እርጦቹ ክርቶቹ ሰወች ሌቦቹ ሰወች ናቸው የሚሰድቡን እነዚህ ሰደብ አልሰደቡ በቁማቸው የሙቱናቸው እኛ ያርብ ሀገር ሴት ጀግናነን ጀግናነን በጀክንነታችሁ ኩሩ እኛ አሰርቅም ብልግና ሰርተን አናመጣም ገዘብ በጉልበታችን ሰርተን አገር የሜንርዳ ቤተሰብ የምንርዳ ጀግኖችንን የማይረባ ሰው ቢሳደብ አይድነቃችሁ

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j Před 2 lety

      እውነት ነው ፍጥርት በይቱብ ካፍ ቢሉ በኛ ነው

  • @wolduwoldu413
    @wolduwoldu413 Před 2 lety +1

    Thank you haneya egzer waga yekfaleshe.

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 Před 2 lety +1

    Good job Hanna May God Bless you

  • @mcell1734
    @mcell1734 Před 2 lety +361

    ያረብ አገር እህቶች ተረጋጉ እንዳትናደዱ እንኳን ለራሳችሁ ለሰው ትተርፋላችሁ የወረደ ሰው አመለካከት አይድነቃቹ❤

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před 2 lety +43

    ሃና ዮሃንስ ከእኔ ቀንሶ ላንቺ እድሜ ይስጥሽ ምን እንደምል አላውቅም የደንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደሃኒያለም ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ተወልዶ ማደግ ጥቅሙ በአጭሩ ኢትዮጵያዊ መሆን ነው ይሉኝታው ተግባቢነት በመጠን መኖርን ሰውን ማክበር ተጠቃሽ ናቸው

  • @stube3784
    @stube3784 Před 2 lety +18

    ዋናው ነገር ትዕግስት ነው ብዙ ዝናብ ጥሎ ፀሀይ ይወጣል! ብዙ መከራ አልፎ ደስታ ይመጣል! እና በርች like sher 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 Před 2 lety +114

    የአረብ ሀገር ሴቶች የሚሰደቡ ሳይሆኑ የአረብ ሀገር ሴት ማለት የምትበረታታ ጀግና ለሀይማኖቷ ለታመመ ለተጎዳ ለታረዘ ለቤተሰብ ለሀገር አጠቃላይ አዛኝ እሩሩ ጀግና ለብዙ ትምርት እና ተምሳሌት ብሎም ግዜና ገንዘቧን ሂወቶን መሳዋት እስከ መሆን ድረስ ናት ጀግንነቷ ብርታቷ ጥንካሬዋ ለተቸገረ ደራሽ የሁሉ ብረሃን,,,,የአረብ ሀገሯ ሴት ናት💪

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety +2

      Betekekele demerege wud 🔴🔴🔴

    • @user-qp8xd6mw2q
      @user-qp8xd6mw2q Před 2 lety +3

      ገበትን unsubscribe መደረግ አለብን

    • @hawamuhamed8070
      @hawamuhamed8070 Před 2 lety +2

      እደኛ ማንም የለም ስለማታውቀን ነው

    • @user-xt1jo9ep8y
      @user-xt1jo9ep8y Před 2 lety

      ታደሪጁነ ግጠማቱ

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Před 2 lety

      በትክክል ከፋ ብለን የናቁን አንገታቸውን ይደፋሉ

  • @worknesh_209
    @worknesh_209 Před 2 lety +188

    ሀና ዮሀንስ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ አርቲስት ነሽ ከጓኗ ቁመሽ ስላገዝሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ እሙዬ የኔ ፈንድሻ እንደዚህ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛል በአዳድስ ስራ እጠብቅሻለን በርችልን 💚💛❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige wud 🔴🔴

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐

    • @tedybirru9881
      @tedybirru9881 Před 2 lety

      አቃጣሪ

  • @birhananega2843
    @birhananega2843 Před 2 lety +1

    ሐንቾ እመቤት አኮ ፈጣሪ ነዉ የሰጣት ማንም አይነጥቃትም በአሰማት ካልሆ በሰተቀረ መጠንቀቅ አይከፋም አንቺ ግን ተባረክ ብዙ ችግሮችን ተቋቁመሸ ያለፍሸ ሰዉ ነሸ አንቺ

  • @lemlemkassahun8588
    @lemlemkassahun8588 Před 2 lety +1

    ሀንዬ የኔ ቆጆ በጣም ነዉ እምወድሽ ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራሽ ያለሺዉ በርቺ

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Před 2 lety +102

    የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግና ናቸው። ህይወታቸውን እንደሻማ እያቀለጡ ለሌላው የሚኖሩ።
    ይቺ ደነዝ።
    ሀኒቾ እግዚአብሔር ያክብርሸ።

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

      ባለጌ ነች ስድ የናቀቻቸው ባዩት ነው እንደዚህ ትዕቢት የያዛት የስው ልክ አታውቅም

    • @godisgoodallthetime6183
      @godisgoodallthetime6183 Před 2 lety +1

      @@godisgoodallthetime836 ተያት ለባለጌ መልሰ አይሰጥም ነበር።

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

      @@godisgoodallthetime6183 እውነት ነው

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před 2 lety +1

      ትክክለል👍👍👍👍👍

    • @tesfasami6189
      @tesfasami6189 Před 2 lety +1

      እኛ የአረብ አገር ገረዶች ሰብስክራይብአችንን እናንሣ ጎበዝ

  • @umuAmartube
    @umuAmartube Před 2 lety +279

    ያረብ ሀገር ቅመሞች የምር ተደፍረናል ይች ማነኝ አለች ተምር ተብየዋ አዋረደችን ተዋረድን እች የማትረባ

    • @anshaahmed3184
      @anshaahmed3184 Před 2 lety +21

      እኛ እንደእሷ ለማኝ አደልንም ዝበያት እህቴ ይች የዩቱብ ጡረተኛ እኛ የመዳም ቅመሞች ጀግኖችነን💪

    • @bitobaltcha6056
      @bitobaltcha6056 Před 2 lety

      Kkkk eko

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety +10

      እኔነኝ በሉ,ኑ ተንቀናል መንገድ እንዝጋ እንግዲህ😳😳😳

    • @umuAmartube
      @umuAmartube Před 2 lety +1

      @@anshaahmed3184 ትክክል

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 2 lety +2

      እዉነት ነዉ ይች የባይደን አሸርጋጅ

  • @abebekebede77
    @abebekebede77 Před 2 lety +2

    Haneye God bless you you are very helpful lady we all love you my dear ❤😘😍🤩🤩❣❣❣❣❣❣

  • @menberealemu6436
    @menberealemu6436 Před 2 lety +1

    Haney really nice and brave .

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Před 2 lety +302

    ሀኒዬዬዬ እና ኡሙዬዬ ስወዳችሁ ከልቤ ነው 😍😍😍 ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 😥😥😥

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety

      ኑ እንደማመር መልካምነት ለነገ ሥቅነው

    • @user-ls4vk9wm8i
      @user-ls4vk9wm8i Před 2 lety

      ወላሂየአረብ ሀገር ገረድሥትል አለቀስኩ ያሳዝናል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

  • @user-iw7ef2hk5g
    @user-iw7ef2hk5g Před 2 lety +91

    ያረብ አገር ገረድ እኮ የሰው ሀቅ የማትበላ ሽንት ቤት አጥባ የተቸገረ የምንረዳ ጀግና ነን እቺ አውሬ

  • @amkonjo9721
    @amkonjo9721 Před 2 lety +2

    ሀንዬ ፈጣሪ ይባርክሽ የዝች ሚሢኪን እውነት አደባባይ ያወጣሽላት አንቺ ነሽ ደሥ ብሎኛል በጣም እሙዬ እንኩን ደሥ አለሽ መልካም የሥራ ዘመን ፈጣሪ ይርዳሽ አለንልሽ ከጎንሽ ነን 😍
    በዚህ አጋጣሚ እሙና ቲ የሚለውን ቻናል አንሥብሥክራይብ በማድረግ ያቺኛዋ ያሥቀረችውን ቻናል ከቤቶ ውልቅ በለን እንውጣ እኛ ያረብ ሀገር ልጆች

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😍😍

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před 2 lety +2

    ምን አይነት ዘመን ነዉ ። እግዚአብሔር የሚወደዉ ሰዉን ማስታረቅ ነዉ ። በዚህ ምድር ላይ ማን ንፁህ አለ ። እርቅ ላይ አተኩሮ መስራት ለምን አቃተን ። መቼም ክርስቲያንም ሆነ ሌሎች ሀይማኖቶች የሚሰብኩት ይህን ነዉ ።

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 2 lety +192

    አፍ ሲከፈት ባዶ ጭንቅላት ይታያል የአረብ አገር ሴት ጀግና ነን💪💪💪💪💪

    • @user-xk3zj6su4b
      @user-xk3zj6su4b Před 2 lety +2

      ትክክል ውዴ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@user-xk3zj6su4b እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንድማመር በቅንነት

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 Před 2 lety +1

      ዝም አትያትም ንፍጥ ነው ጭንቅላቷን የሞላው ባለየ ሴት ነች እኔማ ማነች ብየ እኮ ገብቸ ሳያት አፉን ስትከፍት ጭንቅላቷ የሞላውን ንፍጥ አየሁ

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před 2 lety

      በትክክክክል ይች ቀፎ ጭቅላት😏

  • @aletasebarage5223
    @aletasebarage5223 Před 2 lety +38

    ሃኒ የልጅሽ እናት ያድርግሽ ተባረኪ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዋል❤

  • @adugnatemesgen5099
    @adugnatemesgen5099 Před 2 lety +11

    መልካምነት መልሶ ይከፍለናል"
    የምርም ጀግና ኢትዮጵያዊት ነሽ ! ሃኒቿ ውድድድድ❤❤.

  • @abayabebaw724
    @abayabebaw724 Před 2 lety

    Egziabhere yibarkish Haniye

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 2 lety +576

    እንጠብቃለን ሁለት ፍልቅልቅ እመዬ ሀኑዬ ድንቅ የኢትዮጲያ ልጆች🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety

      መልካምነት ዋጋ አይጠይቅምእህት ደምሬኝ

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 Před 2 lety +1

      @@-againyoutube5771 እኔ እደምርሽ እለሁ ነገ በዝህ ስኣት እንድትደምሪኝ ቃል

    • @zikra-q9v
      @zikra-q9v Před 2 lety

      እንደማመር

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety +1

      @@-againyoutube5771 ደምሪኝ ዉዴ

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety

      @@zikra-q9v ደምሪኝ ዉዴ

  • @user-vk7tz2bk1f
    @user-vk7tz2bk1f Před 2 lety +53

    አይ የረብ ሀገር ሴት ቆይ ምን ነው የረብ ሀገር ሴት የረጋን አራ እኛ ምርጥ የልተዘመረልን ምርጥ ጀግኖች ኢትዮጵያውያኖች ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

    • @abrehetabrehet1407
      @abrehetabrehet1407 Před 2 lety

      Btekekel

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😍😍

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @mesertalemu3793
    @mesertalemu3793 Před 2 lety +1

    እንኳን ሳቅሽን እግዚአብሔር መለስለሽ እሙ በርች ሀኒ እግዚአብሔር ያክብርሽ ተባርኪ

  • @richeseid996
    @richeseid996 Před 2 lety +863

    ልጅቱ ሽ ብትቀባጥር እሙ እናሀኒን እናምናችህዋለን እንወዳችዋለም የኔየዋህወች

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety +1

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety +1

      እማ በቅንነት ደምሪኘ ውዴ

    • @lailanasroo7001
      @lailanasroo7001 Před 2 lety

      🌹🌹🌹🌹✅

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety +1

      ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

    • @naniyoutube-iq9tu
      @naniyoutube-iq9tu Před 2 lety +2

      @@feventube288 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @melakugetachew19getachew32
    @melakugetachew19getachew32 Před 2 lety +87

    ሃኒቿ እመቤቴ ዋጋሽን ትክፈልሽ ።
    "መልካምነት መልሶ ይከፍለናል"
    የምርም ጀግና ኢትዮጵያዊት ነሽ !!!
    "ኢትዮጵያ ለዘለአለም ተከብራና ታፍራ ትኑር"

  • @helenassefa6333
    @helenassefa6333 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እሙዬ ዋናው እድሜና ጤና ነው ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ከሰሪን እናገኛለን ሀንዬ አንችም ስለሁነት ስለምታወሪ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @abeba2tube
    @abeba2tube Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ሐኒዬ እግዚአብሔር ያክባረሽ ክባሪልን

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 Před 2 lety +46

    በሆነ ባልሆነ ያረብ አገር ሤት የሚሉት ማንም አይደርሥብንም ቆራጥ ጀግና በማናውቀው አገር ፀባይ ቋንቋ ሥራ ሁሉን ነገር ሣንሸነፍ ከጥገኝነት የፀዳን ንቁ ሠራተኞች ነን በርቱልኝ ወገኖቸ

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 2 lety +146

    ሸቃሎች አይዞን አትናደዱ እኛ ከራሳችን አልፈን ለቤተሠቦቻችን የተረፍን እቁወች ነን በሸቃላነታችን የማናፍር የማንደራደር ሴቶች ነን 💖💪💪💪

    • @gatabuzayu4783
      @gatabuzayu4783 Před 2 lety +2

      እሙዬ አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ ሀኔዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @user-yx2eh1jf5l
      @user-yx2eh1jf5l Před 2 lety

      ንገሪልኝ እማ ለዚች ደቆሮ ጭቅላት

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 2 lety

      ማ ሰድቦን ነውግን እ ጉድ እኮ እኛ ተሰደብን

    • @zabilon100
      @zabilon100 Před 2 lety

      Yesssssss......yesssss....True

    • @elfineshmola4222
      @elfineshmola4222 Před 2 lety

      Tikili nesh

  • @yeshalemabu8084
    @yeshalemabu8084 Před 2 lety +2

    ሀንዬዬዬዬ የኔ ፍልቅልቅ( yene kimemmm) ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ሰዉ😍😍😍😍😘😍😍 💛❤ ቅን አሳቢ ; ምርጥ ኢትዮጵያዊ ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀኒ በእውነት አይዞሽ ማለት ምን ያህል እንደሚያነሳ ምንም አልልም እግዚአብሔር አንችንም ይርዳሽ ❤️

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Před 2 lety +63

    የዋሀ ሰው እኮ ፈተና ይበዛበታል መጨረሻው ግን በጣም ያምራል ።።ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ቀና ልብ ያድለን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety +1

      የኔውድ ደምሬኝ

    • @bosenayoutube3971
      @bosenayoutube3971 Před 2 lety +1

      ሃኒየ በጣም ነው የምወድሽ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕትዎየየ

    • @jdjjfjjr4379
      @jdjjfjjr4379 Před 2 lety

      ከጥሩ ሰው። ላይ። ፈተና ይበዛል። አይዞሺ። እሙየ። ያልፍል። ለለቱ። ይከብዳል። እኔ

  • @sa_kokeb15
    @sa_kokeb15 Před 2 lety +117

    ታያለሽ በአንዴ ትልቅ ሰብስክራይብ ታገኛለች እንኳን ደና መጣሽ እሙ በጣም ትልቅ ስራ ነው ሀንዬ ፈጣሪ ይጨምርልሽ🥰👏

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😘😘

  • @user-pk5hm2xr3i
    @user-pk5hm2xr3i Před 2 lety +2

    ካፍሽ የማትለያት እመብርሀን ሁሌም፣ላንቺም ለልጅሽም ጥላ ከለላ ትሁናቹ። የኔ ገራገር፣የኔ ንፁህ።
    አይ እማማ ኢትዬጵያ እንደዚህ ያለች እውነታም ባላገር ፣1%እንኳን ብትኖርሽ የት እንደርስ እንደነበር።

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 Před 2 lety

    እሙቲ አይዞሽ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስሽ በርችልን ሀኒቾ ስወድሽ የእውነት ምርጥ እንቁአችን ነሽ
    በጣም ተሳስታለች እኛ የአረብ ሀገር ገረድ ብንሆንም ለሰውች ፈጥኖደራሾች እኛ ነን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልልን ለተሳሳተችው እህታችን ግን በጣም ባለጌ ነች

  • @amnaammon6276
    @amnaammon6276 Před 2 lety +54

    ይች ድንጋይ ያረብ ሀገር ሴት ጀግናናት ለሰዉ የምናስብ እንቁወችነን ገረድ የምትለዉ ብር የሚፈልግ ሁሉ ገረድነዉ ብታዉቅ ሰርቶ መኖር መታደልነዉ አልሀምዱሊላህ

    • @arsemabirhanu8545
      @arsemabirhanu8545 Před 2 lety

      Hi jelsa selame ne geter megebate new yemishaleshe yeketema sew kebade new

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety

      Zim beyat ....kimal fit beyat !!!!

    • @user-iu1km1ww1i
      @user-iu1km1ww1i Před 2 lety

      ሙኳ ለቋል ይች ደረቅ ቀበሮ ቡሀቃ አፍ ናት

    • @zabilon100
      @zabilon100 Před 2 lety

      Yesssss Right

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u Před 2 lety +73

    ሃንቾዬ የኔ ፍልቅልቅ
    ስወድሽ ♥
    እሙቲዬ በርቺ ከፍጹም ጋር እዳታጣላሽ ይቺን
    ነቀርሳ እራቂ !
    የአረብ ሃገር ሴቶች እኮ ክብር አለን በይልኝ እሙሻዬ እኛ ቀልጠን ቤተሰብና ለህዝባችን የምንኖር የአረብ ሃገር ሸቃላዎች ነን እንከባበር በያት !።

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 Před 2 lety

      እግዚ አብሔ ርይባርክ 🥰🥰🥰🥰

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 Před 2 lety +1

    ሀንቾ በጣም ደስ ትላላችሁ እሙ በርች ሁሉም ለበጎ ነው ሀንዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @mazetube8415
    @mazetube8415 Před 2 lety +2

    ሰውን የሚያኖረው እግዚአብሔር ነው። የዋህነት ጥሩ ነው አንድ ቀን ይከፍልሻል። እርሷ ግን አወዳደቋን አላሳመረችውም። በብልጠት ህይወት አትመራም። እናም ሁሉን ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጭ መልስ ከእርሱ ታገኛለሽ። ሃኔቾ እግዚአብሔር ያክብርሽ ለተበደሉት ድምፅ መሆን ያስከብራል በረከትም አለው ። ይብላኝ ለክፉ ሰዎች ፍፃሜያቸው ጥሩ አይደለም።

  • @zedkitchen
    @zedkitchen Před 2 lety +13

    የኔ እናት የኔ ቅን አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ አልጣለሽም ❤❤ አርቲስት ሀንዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤🇪🇹❤

  • @solomon2242
    @solomon2242 Před 2 lety +108

    እሙዬ ልቧ ንፁህ ነዉ ሐኒቾ የራሷ ቤት እንዲኖራት ስላደረግሽ እናመሰግናለን
    ያች የተረገመች ሰዉ ናት የ አዞ እንባዋን አሳይታናለች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት።

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube3658 Před 2 lety +1

    ሀንዬ መልካም ሰዉ ፈጣሪ ያሠብሺዉን ሁሉ ያሳካልሺ ውድድድድድ 😍በማያልቀ

  • @liuelwassiehun8244
    @liuelwassiehun8244 Před 2 lety

    tanks hani

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 2 lety +224

    የአረብ አገር ገርድ ማለቱ በጣም የዘቀጠች ሰው ናት ልሳኑ ይዝጋ ሀኒ እና እሙ እወዳቹሀለው ውዱቼ ዛሬ ደስ ብሎኛል

    • @swfeqereskmeqaber7689
      @swfeqereskmeqaber7689 Před 2 lety +1

      Yehonech mogaga ekonat teyat

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety +1

      እሱዋስ ገረድ ሁና አይደል ወይ የኖረችው ይች ከይሲ ውዶች ስው ያለውን ይበል አይዞን

    • @salmaalkaldy9395
      @salmaalkaldy9395 Před 2 lety

      Tekekl nesh balgy btam aybalm eyandanda man new yzachew yal kero ayt nat

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Před 2 lety

      አይዞቹህ እህቶቸ እሶም ገረድ ናት እኮ ይች ሌባ ሰገጤ ያስተሳሰብ ድሀ ዘጊ

  • @user-qc9wl2yg7d
    @user-qc9wl2yg7d Před 2 lety +245

    የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ተወዳጅ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ሞቸ ነው እምወዳችሁ

    • @Geni790
      @Geni790 Před 2 lety

      ቤተሰብ አድርግኝ ውዴ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety +1

      ኑ ውዶች እንደማመር

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

    • @azima4837
      @azima4837 Před 2 lety

      ሀንየ የኔምርጥ አሰተዋይ እኮ ነሽ እሙየ የኔ የዋህ አይዞሽ ሀንየ ውፍረት ለመቀነስ ሞክሪ ውፍረትሽ ያምርብሻል ግን ውፍረት በሽታነው ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety +1

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

  • @abebayehubitew1667
    @abebayehubitew1667 Před 2 lety

    Big respect Hannicho!

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 2 lety +5

    ጎጅዬ አክባሪሽ ነኝ፣ይሕ ነዉ እዉነት
    ተቆሪቋሪ ነት፣የጥንካሬ ምልክት ነሽ።
    ፍፁም ፣ሰዉ ነዉ የልጂቷ የሕይወት
    መሰረት ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነዉ።

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 Před 2 lety +47

    እሙ እራስሽን ጠብቂ የገንዘብ ፍቅር ያለበት ሰዉ ምንም ከማድረግ አይመለስም በርች ጠንክሪ የኔ የዋህ ሀንቾ የኔ ፍልቅልቅ እንወድሻለን❤️❤️

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ አህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😍

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 Před 2 lety +106

    እሙዬ የኔ የዋህ አብሽሪ የኢትዮ ህዝብ ከጎንሽ ነው የኔ ቅን
    አርቲስት ሀናን እናመሰግናለን እችን የዋህ ሀሳቧን እንድትገልፅ ስላደረግሽ😍😍😍
    እሙ ተበድላለች ፍትህ ለእሙ 😢

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ደምሪኝ ማሬ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      አሰላም አለይኩም እህት በቅንነት ደምሪኝ ስወድሽ አረታቺኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 Před 2 lety

    Thank you Haney.

  • @anaalubu2209
    @anaalubu2209 Před 2 lety

    Haniye edew egiziybher yestesh tebareki

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +18

    ነፃነት ደስታ ፊትሽ ላይ ይነበባል በራስ መተማመንሽ ሁሉ ጨመረ እንዴት ደስ ይላል ካንች የተማርሁት ቢኖር በዝምታዬ መፍትሄ እንደማላገኝ ። የውስጤን መናገር እንዳለብኝ ተሰምቶኛል ።እኔ አብዝቼ ዝም በማለቴ እራሴን ነው የጎዳሁት ።
    መልካም ላደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    ሐናም ተባረኪ 👏👏👏💕

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 2 lety +1

      እዉነት ነዉ እህቴ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ አህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😘

  • @han4813
    @han4813 Před 2 lety +63

    ሀኒየ በጉጉት ነዉ የምጠብቅሽ የኔ ፍልቅልቅ የሠዉን መስፈርት ያሞላሽ እስከ ጥግ ነዉ የምወድሽ ማራኪየ ከጎደር

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety +1

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      ደምሪኝእሕትዎየየየየ

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 Před 2 lety

    ሀኒዬ ሁሌም እንደወደድንሽ ኑሪልን።
    መልካም ሰው በራስሽ የምትተማመኚ ጎበዝ ሴት።

  • @miko_Tube7
    @miko_Tube7 Před 2 lety +1

    ሀኒየ መልካምነትሽን እና ለእዉነት ያለሽን ተግዳሮት አድናቅሽ ነኝ

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Před 2 lety +41

    ውይ እሙየ ስትስቅ ሳይ ደስ አለኝ እያለቀስኩ ነው የሳኩ የኔ የዋህ😭😭😭😭አይዞሺ እሙዬ ሀንየም ፈጣሪ ይባርክሺ🇪🇹😘

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Před 2 lety +35

    ማነው የስው ደስታ የምያስደስተው እሙየ ሳቅሽ ተመለስ አለማወቆ ነው እጅ ያርብ ሀገር ሴት ጀግና ናት

  • @onelove2401
    @onelove2401 Před 2 lety

    Anbsa Nash eko hannya good job keep up we love you.

  • @user-vs8fp9jj5v
    @user-vs8fp9jj5v Před 2 lety

    ይገርማል ተባርኪ Hanna ሀቅ ምንግዜም ይመነምናልእንጅ አይቆርጥም አብሽሪ ከጎንሽመን

  • @tirsitzewge9869
    @tirsitzewge9869 Před 2 lety +40

    የመዳም ቅመሞች በላባችን እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ለሰራን ስድብ አዎ ገረድ ነን አጭበርብረን ሳይሆን ለፍተን በላባችን ሰርተን የምናገኝ ኩሩ የዋሆች ፈጣሪን ፈርተን የምንኖር ይብላኝ ለሚያጭበረብር ደሞ እኛ ነን ቻናሉን ያሳደግነው እስቲ ለተቸገረ ቀድሞ የሚደርስ ማን ነው አውሮፓ የሚኖሩ ወይስ የማዳም ቅመሞች? ይሄን ስል አውሮፓ የሚኖሩ የሚረዱ አሉ ግን ከማዳም ቅመሞች አይበልጡም ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን የድለን

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Před 2 lety

      ማሚ ለተቸገሩ የምንደርስ የሀረብ ቅመሞች ነን አውሮፓ ያሉት አይረዱም ላልሽው ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቹ ዱቦሎ አታወጡም ከናት ካባት ከስጋ ዘመድ አታልፍም ለዛውም ተለመናቹ ምትልኩት በየሀይማኖት ስፍራ በየከተማው በገንዘብና በቁሳቅስ የሀረብ ሀገር ያላችሁት ለኢትዮጵያ አምሳቲም አትረዱም አረዳችሁም መረጃው አለን ውሸታሞች ቅመም የሚል ስም የያዛችሁት ቅመምነታቹ ለሀረቦቹ ነው ደሞ እኛነን ደራሽ ትያለሽ ድራሻም

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 Před 2 lety +84

    ሀኒቾ ጌታ ይባርክሸ ❤️❤️❤️

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před 2 lety +2

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety +3

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety +1

      እህት ደምሬኝ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety

      ደምሩኝ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @Birhan swalme 😍😘 ደምሪኝ ማማዬ

  • @hawiikebede723
    @hawiikebede723 Před 2 lety +1

    Thanks hanna 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @blackman3470
    @blackman3470 Před 2 lety

    ሀንዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እሙዬ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው፡፡

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 Před 2 lety +70

    ያርብ ሀገር እሴትን ያላወቀች ከቱ ማንም አያያትም እኛ የመዳም ቅመመሞች ውድ ነን ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን

    • @user-fw5bm2xu4w
      @user-fw5bm2xu4w Před 2 lety +2

      ሰብስክራይብ ያደረጋት ሁሉ ማንሳት አለበት ይቺ ከንቱ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety +1

      ደምሩኝ ስወዳችሁ

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Před 2 lety +1

      አይዞን ገረድ እሶ ናት

    • @user-lc8of7ir8q
      @user-lc8of7ir8q Před 2 lety +1

      ከመቤት አፍ ነው የሰማችሁት ግለሰቧ ስትል አልሰማንም በቀላሉ ማመን ከባድ ነው

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 Před 2 lety

      ይች ጂል ዝበይማ ሀገራችን እንገባለን ማን ያይላታል

  • @user-wm7vq9zc3k
    @user-wm7vq9zc3k Před 2 lety +53

    ያረብ ሀገር ገረዶች kkkkkk እድሜ ለኛ ይበሉ ላይክም ሼርም እያረግን እምናፈምሰውም እምንኮምተውም እኛው ነን አሙዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ

    • @rabab9116
      @rabab9116 Před 2 lety +1

      እኛን እሚሳዴቡትን ሰብስክራይብ አታርጉ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety +1

      እንድማመር በቅንነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@rabab9116 እንድማመር

  • @tigistmenigesha149
    @tigistmenigesha149 Před 2 lety

    በጣም በርች

  • @user-xx9ci9lk6y
    @user-xx9ci9lk6y Před 2 lety

    አቤት እውነት መናገር እንዴት ደሥ ይላል እግዚአብሔር የሥራዋን ይሥጣት

  • @Mulu16
    @Mulu16 Před 2 lety +93

    እሙየ በራስሽ ቻናል ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከተጎዳ ጋር መቆም ዋጋ ያሰጣል

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube Před 2 lety +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @user-ig3tg2jk5t
      @user-ig3tg2jk5t Před 2 lety +1

      ውዶችየ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ🙏

    • @jasmine8163
      @jasmine8163 Před 2 lety

      @@hanaethiotube okአሁንም እሙ አድነገር ብትሆን እቺልጅነች

    • @Mulu16
      @Mulu16 Před 2 lety

      እሺ ውዶቸ እናንተም ደምሩኝ

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Před 2 lety +49

    ኮመት ትኮምት የመጀመሪየ ነው ወላሂ የሙየን ሳቅ ስለመለሽልን እህታችን ሀና በጣም እንወድሽ አለን እናከብርሽ አለን እሙየ እኳን ስቀሽ አየሁሽ😢😢❤❤

  • @seblefentaw2807
    @seblefentaw2807 Před 2 lety

    እግዛብሄር ይስጥሽ ሀኒየ, እሙ ደግሞ አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ።

  • @tadessedesta8966
    @tadessedesta8966 Před 2 lety +25

    ሀንየ እግዛብሄር ይባርክሽ ከእግዛብሄር እና ከፍጹም ቀጥለሽ የደረስሽላት አንች ነሽ እሙየ ግልጽ እና የዋህ ልጅ ናት

  • @user-in9mw4qg2y
    @user-in9mw4qg2y Před 2 lety +72

    ያረብ ሀገር ሰው ክክክክክክክ ይች እርኩስ🤔🤔🤔እምናሳድገው እኛ ነን እሙየ እና ሀንየ በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤

    • @lubabakitaw5003
      @lubabakitaw5003 Před 2 lety

      አትባልጉ በአድ መሥመር አትዩ አሥታወሉ አገትንየሠራው አዟዝሮ ለመየቻ ነው

    • @user-in9mw4qg2y
      @user-in9mw4qg2y Před 2 lety

      @@lubabakitaw5003 አቺን አሁን ማን ነካሽ ማን ደረሰብሽ ነው ወይስ የቴምር እግር አጣቢ ነሽ አሁንም ቢሆን ስንሰደብ ዝም አንልም የሰው ሂወት ከመቀማት ያረብ ገረድ መሆን 100 ፐርሰት የሻላል አይዞሽ እግሯን ደህና አድርገሽ እጠቢ እርኩስ

    • @lubabakitaw5003
      @lubabakitaw5003 Před 2 lety

      ደደብ እደዛአይባልም በውሩአትፈርጅ አስቢ አሥታይ አርብሀገር ሥለመኖርሽአልተጠየቅሽም ዝምታወርቅነዉ ንግግርብርነው አዙሮያላየ ሢዞርአደርእደዶሮ አትሠቢእሺ

    • @user-in9mw4qg2y
      @user-in9mw4qg2y Před 2 lety

      @@lubabakitaw5003 ኧረ በህግ ከስልኬ ወጣ እኔ ደመወዝ እቆርጥልሻለሁ ለግር አጠባው ክክክክክክክ ደደብ አቺነሽ ሳይጠሩሽ እሰው ቤት ዘገደው የምትይ እደቀላዋጭ ውሻ ቱ አለይት ያ ጋህባ አርፈሽ ተቀመጭ የቴምር ተቀጣር እርኩ ከስልኬ ወጣ አረፈሽ ካልተቀመሽ ደግሞ ስድብ ሸምተሽ ትሄጃለሽ እሽ ያ ቀብይ

    • @lubabakitaw5003
      @lubabakitaw5003 Před 2 lety

      እከካም ቆሻሻ ከፈለግሽ እግርማጠብ አችም

  • @firezernegash5583
    @firezernegash5583 Před 2 lety

    ሀንዬ ይሄ ታሪክ በእኔም ተፈጽሟልና ህመሟ ህመሜ ነው። ለከሃዲው ግን ይብላኝለት እርግማን ነው። እንባ ጥሩ አይደለም መራራ ዋጋ ያስከፍላል። አይዞሽ እሙዬ በርቺ በተሻለ ትነሻለሽ እኔም በራሴ ቻናል ተነስቼ ድክድክ እያልኩ ነው። አይዞሽ

  • @purewater9479
    @purewater9479 Před 2 lety

    Hanna you did a great job, her experience is part of life experience because money is dirty, Emebet needs to move on and focus. she is smart got lots of potential … I am going to subscribe

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 2 lety +29

    ሀንዬ በጣም ትልቅ ሰው እግዛብሄር ይባርክሽ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ልጅሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ እሙዬ የኔ የዋህ የዋህ ስለሆንሽ እግዛብሄር ይጠብቅሻል አይዞሽ 😘

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 Před 2 lety +20

    ሀኒቹ ተባረኪ የኔ ፋኖ ጀግና ነሽ💪
    የዚችን ምሲኪን በደል ስላወጣችልን እናመስግናለን::🙏

  • @mulumg6853
    @mulumg6853 Před 2 lety

    ሀንዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ለእሙ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎቻችን ትምህርት ሆነሻል። እሙ በርቺ አይዞሽ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Před 2 lety +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ አህት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ🇪🇹🇪🇹🙏🙏😘😘

  • @sofemo7425
    @sofemo7425 Před 2 lety

    በጣም አወዳቹሀለሁ በርቱ

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 2 lety +16

    እሙዬ በዚ በየዋህ እና በንፁ ልብሽ ለአምላክሽ ስገጂ ፀልይ ትልቅ ትሆኛለሽ አንቺ በስራሽም ትባረኪያለሽ!!!

  • @user-mo7wh4zx2i
    @user-mo7wh4zx2i Před 2 lety +70

    እሙየ የኔየዋህ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ላቺ የማይበጀውን ሁሉ ያርቅልሽ ልጂሽንም አላህ ያሳድግልሽ ሀኒየ የኔ መልካም አላህ እረጂም እድሜ ይስጢሽ እሙየ ፈገግ ብላ ሳያት በጣምደስ አለኝ እሙየ ሁለየም ሳቅልኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 2 lety

      መልካምነት የህሊንን ቅንነት ብቻ ትሻለች እህታለም በቅንነት ደምሬኝ

    • @user-mo7wh4zx2i
      @user-mo7wh4zx2i Před 2 lety

      @@-againyoutube5771 ጠይብ

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

    • @tube-jp4ts
      @tube-jp4ts Před 2 lety

      ሀባይቢ የኔ መልካም ያገሬ የናቴ 🇪🇹ልጆች ገድፉኝ እሥበሣችን ካልተገዳደፍን መተዳዴግ አንችልምና እንገዳዴፍ እቤቴ መታችሁ ቤተሠብ ሁኑ ከአላህ በታች ያለናንተ ለዉጥ አላመጣም ለሀገራችን ሠላምንና መርጋጋትን እመኛለሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሠላምና ጤናን ይሥጠን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ 👐

    • @tigstniguse7926
      @tigstniguse7926 Před 2 lety

      ሀንየ የኔ የዋህ እግዛብሔር ይሰጥሸ እሙየ አይዞሸ እህቴ

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech2590 Před 2 lety +1

    የኔ ቅን ሀንዬ እግዚ አብሔር እድሜ ጤና ይሰጥሽ
    እሙ አይሾህ እውነት ሁሌም ይፈርዳል በርች ከጎንሽ ነን አድረገገናል ሀኒ

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep Před 2 lety

    ሀንቾ ከልቤ ነው የምወድሽ እም የዋህነትሽና ግልጽነትሽን እወድልሻለሁ ሁለታችሁም ለእኔ ምርጥ ናችሁ ከአሁን በኋላ ግን ስለሰው ባታወሩ ጥሩ ነው እውነቱ ከታወቀ ይበቃል ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን