"የመንግስት ነሽ" / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | - በላይ በቀለ ወያ | Belay Bekele Weya |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2022
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +188

    አቤት እርጋታ እግዚአብሔር ይባርካቸው ያሳደጉ እናት እና አባት

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 2 lety +1

      የኔ ጌታ እንኳን ወጣህልን ብቻባገራችን ላይ እየተካሔደ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል እመቤቴ ትጠብቅህ ከነዚህ ከክፎች

  • @user-wq6ci3lg7l
    @user-wq6ci3lg7l Před 2 lety +164

    ወላሂ ይኸ ልጅ ከዘረኝነት የፀዳ የግፋአኖች ድምፅ
    ግጥሙን ስወድለት. አላህ እድሜህን ያርዝምልህ

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 2 lety +133

    ጀግና ኢትዮጵያዊ በያ አንተ የንፁሀን ድምፅ ነህ ዘር ሳትለይ ለተጎዱ ድምፅ የምትሆን ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል

  • @amhara74
    @amhara74 Před 2 lety +215

    ወይኔ ሃኒቾ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን🙏🙏 በላይ ጀግናችን እንደጨለመ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል😢💚💛💖💪💪💪😍😍😍

  • @mebirtaedise373
    @mebirtaedise373 Před 2 lety +137

    የኔ ብርቱ በላይ እወድሀለሁ ❤
    አመሰግናለሁ ሀኒቾ👏👏

    • @galaxyhuawei6665
      @galaxyhuawei6665 Před 2 lety +1

      Hanyichio sewodeshe

    • @rahilzaro4548
      @rahilzaro4548 Před 2 lety +1

      ምን አይነት የስቀቀን ግዚ ሆነብን እግዛአብሔር እባክህ ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን

  • @mulu1621
    @mulu1621 Před 2 lety +103

    ሲናገር እርጋታው እንኳን ለቤተሰቦችህ አበቃህ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 2 lety +28

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደ እናትና አባት ሆነው ሲያስቡት ከባድ ነው የልጅ ነገር ያስጨንቃል ሀንዬ የኔ ጎበዝ ተባረኪ

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy Před 2 lety +47

    አይ ኢትዮጵያ የቱርክ ድራማ በእውን ይሰራብሽ ጀመር የእግዚአብሔር የምህረት አይኖች ይመልከትሽ ሀገሬ
    በላይ በቀለ ወያ እንኳን በሰላም መጣህ አሁንም የአምላክ ጥበቃው አይለይህ ሀኒዬ እናመሰግናለን

  • @zerihunnegn4336
    @zerihunnegn4336 Před 2 lety +78

    ከጥበብ ሰዎች ንፁህ ኢትዮጵያዊያን በላይ በቀለ ወያና ቴዲ አፍሮ ናቸው በተሰጦአቸው የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት በሃገር ፍቅር ስሜት የሚታገሉ😘 ክበሩልን በእርግጠኝነት ነገ የተሻለች ኢትዮጵያን እናያለን❤ በላያችን ለሀገራችን የከፈልከውን መስዋትነት አንረሳውም❤

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před 2 lety +29

    የቤተሰቦችህ ልቅሶ የሁላችን ልብ የነካ ነበር እንኳን ከጠባቡ ጎሬ አወጣህ ወንድማችን ምንም እንኳን የሰቀቀን ኑሮ ውስጥ ብንሆንም

  • @oneethiopia7689
    @oneethiopia7689 Před 2 lety +24

    በላይዬ ለእናት ና ለአባትህ ኑርላቸው የነሱ ሀዘን ከባድ ነው የኢትዮጵያን ነገር መድሃኒዓለም ይፍታው 🙏🙏💚💛❤

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 Před 2 lety +20

    ብቻህን መንግሰት ነህ😍😍😍✌️
    ማይ በግጥም ብቻ ነው ውጋት የሆንከው
    የኢትዮጵያ እንቁ ነህ💚💛❤️👏

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od Před 2 lety +59

    ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዊ አይዞህ እውነት ይዘገያል እንጂ ምንጊዜም ያሸንፋል ግፈኞችና አፋኞችም ከምድረገፅ ይጠፋሉ እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ሀኒቾ ምርጥቷኢትዮጲያዊ ኑሪልን

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před 2 lety +27

    ይሂ ልጅ እድለኛ ነው በጣም የሰው ፍቅር አለው በጣም መተደል ነው በላይ በቀለ ወያ አክባሪህ ነኝfbላይ ተከተይህ ሰለሆንሁ ደስብሎኛል ለበተሰቦችህ ኑርላቸው

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Před 2 lety +27

    ሀኒ ስላቀረብሽው በጣም ነው ድስ ያለኝ እግዚአብሔር ኢትዬጵያንና እዝቦቻን ይባርክ!

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘርህን ያብዛው
    አንተ የንፁሃን ድምፅ ነህ

  • @semiradawudesemiradawude5429

    ሀኒ እና በላይ ልዪ ናችሁ ለሀገር ያላችሁ ፍቅር ይለያል እወዴችሗለሁ ❤❤❤🌷🌷🌷🌷 ወንድሜ እኳን በሰላም መጣህ

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 Před 2 lety +24

    ሀኒ ወቅቱን የጠበቀ እንግዳ ገጣሚ በላይን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 🙏

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Před 2 lety +47

    በላዬ አንተ ጀግና ነህ በግፋ ለሚታረደው የአማራ ህዝብ ሁሌ ድምፅ ስለምትሆን እናመሰግናለን

    • @inspirekids8328
      @inspirekids8328 Před 2 lety

      Lik new belay ayzoh benatih tewew beka lenesu bicha aydelem antem min bewetah Egziabhear yeteshale ken yametal

  • @user-kt1ou1cm4x
    @user-kt1ou1cm4x Před 2 lety +24

    እንኳንም በሠላም ተፈታህልን አይዞህ ድጅየኔብርቱ ከልብእንወድሀለን😍😍😍😍💚💛❤️🇨🇬🌹🌹🌹

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n Před 2 lety +9

    አባትህ ኦሮሞ እናትህ ትግሬ ስምህ የአማራ ግብርህ የኢትዮጵያ በላይ ወያ አብሽር

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 Před 2 lety +53

    በላይ በቀለ ዎያ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ለቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ❤️❤️❤️🙏

  • @hiwotabejemhirete9210
    @hiwotabejemhirete9210 Před 2 lety +20

    ሀንዬ አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን በቀለ ወያ እንኳን ለቤትክ አበቃህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንደመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 Před 2 lety +5

    በላይ የእናትና አባትህ ለቅሶ ያስጨንቅ ነበረ አንተን ሳይ እውነተኛ ኢትዮጵያን አስታወስከን እንኳን ለቤትህ አበቃህ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +10

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለሜዋ።

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +8

    የማፊያ ስራ ነዉ። በግፍ ለተገደሉ ወገኖችህ ሀዘንህን በፅሁፍ መግለፅህ ወንጀል ሆኖ መገላታትህ መታፈንህ መደንገጥህ ወላጆችህ በጭንቀት መዋጣቸዉ በጣም የሚያሳዝን ነዉ። ከአሁን በኃላም አፍህን መሸበባቸዉ ግፍ ነዉ።ለወላጆችህ ኑርላቸዉ። እኛም መሞታችንን እንቀጥላለን። አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድምአለሜ🙏

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 2 lety +17

    ሀኒቾ ዛሬ ትልቅ እንግዳ ነው ያመጣሽልን
    በላይየ ከልቤ ነበር ያዘንኩት ስለ ሁሉም አልሀምዱሊላህ
    ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ አንተ💚💛❤

  • @user-tv5sy9vo7o
    @user-tv5sy9vo7o Před 2 lety +5

    ሀኒ በላይ በቀለ ወያ ስላቀረብሽልን ክብረት ይስጥሽ 💚💛❤️በላይ አንተ ጀግና ነክ ሀገር ወዳድ እናትክን አባትክን አክባሪ ነክ እግዛቤር ረጅም እድሜ ይስጥክ ደሞ የነሱ ፀሎት አሳልፎ ለሠይጣን አይሰጥክም አይዞክ በብእርክ እንደዚ ማንቀጥቀጥ የቻልክ ጀግናችን ነክ ለኔ ፋኖ በላይ ነክ በጣም ምርጥ ልጅ ነክ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @gman9628
    @gman9628 Před 2 lety +10

    በላያ ምርጥ ሰው ኑርልን !

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze Před 2 lety +9

    ሲናገር እራሱ እርጋታው ልብን ይገዛል ጀግና ወንድማችን እግዚያቤሄር ይጠብቅህ🙏

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Před 2 lety +18

    በለይ እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ቤተሰብህ መለሰህ መለሰህ።🙏🙏🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +1

    ሃና. እህታችን. የወንድማችን. የበላይን. መልካም. ሃሳቡን. እና. በሰላም. መገኘቱን. ይፋ. በሆነ. መልክ. ስላስማሽን. በጣም ነዉ. የማመስግንሽ. !
    ወንድማችን. በላይ. እረጅም. እድሜ. ከጤናጋር. ፈጣሪ. ያድልህ. !
    ቀሪህይወትህን. አብዝቶ. ይባርክልህ. !
    አዎን. ሰዎች. ስዉበመሆናቸዉ. ብቻ. እንጂ. የትኛውም. ብሄር. ከትኛዉም. ብሄር ሳይበላለጥ. የምንኖርባት. አገር. እንድትሆን. ምኜቴነዉ.
    ፈጣሪ. በቃችኹ. ይበለን. አንድነታችንን. ይመልስልን. !

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 2 lety +11

    ወንድሜ በእርግጥ ነፃነትህን ማንም ሊነፍግህ አይገባም ይሁንና ለእናት አባትህ ስትል ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ እናት ሁሌም ለልጆቻ እንዳለቀስች ነው አባት በዚህ እድሜ ሲጨነቁ ሲያነቡ ማየት ያሳብዳል ለእነሱ ብለህ አስተውል

  • @mesi370
    @mesi370 Před 2 lety +13

    ሀኒቾ የኔ መልካም ትለያለሽ እኮ የምወድሽ
    ጀግናችን እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰

  • @yeshisimegn9895
    @yeshisimegn9895 Před 2 lety +2

    የወንድ ልጅ መለከያ ትሆናለህ ምን አለ እንዳንተ ያለ እርጋ ያሉ ወንዶች ቢበዙልን ተንቀዝቃዠ በዝቶ በላይዬ በጣም ነው የምንወድህ ግጥሞችህ ልብን ያርሳሉ ሀኒቾ እናመስግናለን ስላቀርብሽልን one love Ethiopia💚💛❤💐🌺

  • @tmaniacell
    @tmaniacell Před 2 lety +5

    እመቤቴ።ማርያም።ክብር ምሰጋና ይገቦቮል።ተመስገን ተው ለናትና ለኣባትህ ለቤተሰቦችህ ብለህ ተዋቸው ወድሜ ሆሎም ያልፋል ሰለእውነት ኣባትህ ለቅሶ እቦ ያሶዝናል

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 Před 2 lety +10

    አይዞን በላያ ሁሌም እውነት ነፃ ታወጣለች

  • @JomikTG
    @JomikTG Před 2 lety +40

    ሃንዬ የኔ መልካም የምወድሽ...በላይ ማለት በጣም የምወደው የጥበብ ሰው ነው...በላይ ማለት ለኔ እራሱ ጥበብ ነው. ..ስላስተነፈሽልን በጣም እናመሰግናለን....አንዷ ወዳጅህ ነኝ አባቴ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 2 lety +2

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ጀግና በላይ በቀለ ወያ

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b Před 2 lety +3

    እንዴት እንደምወደው በጌታ!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 2 lety +7

    በላይ ድንቅ ሰው ነህ ጀግና ነህ ብዕርህ አይንጠፍ 💚💛❤🙏

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 2 lety +7

    አቤት እርጋታ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ያስታዉቃል የኛ ምርጥ ሁለታችሁም ለኔ ምርጥየ ናችሁ💚💚

  • @selamgebremedin1666
    @selamgebremedin1666 Před 2 lety +2

    ሀኔየ በላይን በማቅረብሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግንሻለሁ አሱንም እመቤቴ ትጠብቀው አይዞክ በርታ አንድ ቀን የነፃነት ቀን ይመጣል እውነት ተሸፋፍና አትቀርም ጀግና

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před 2 lety +3

    አይዞክ ውንድሜ ያልፍል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ግዜው ለባል ግዜው ነው አንተ ግን በረታ ሀላፉንትህን እየተውጣክ ነው

  • @abebamidya7573
    @abebamidya7573 Před 2 lety +3

    አባ ሰላምህን ያብዛልን ጥሩ ሰው ሁሌም ይፈተናል💚💛❤

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety +3

    ለእናትና ለአባትህ ሲል ፈጣር ይጠብቅህ

  • @youtubia7406
    @youtubia7406 Před 2 lety +9

    እሰይ እንካን በሰላም አገኘሽው ሀንዬ ጀግና ወንድማችን የናትህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Před 2 lety +1

    እስቲ ልጁን ተዉት ቢያንስ ይሄ ጊዜ እስኪአያልፍ ቃለመጠይቅ ባታረጉለስ ባታናግሩት ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ለማንኛውም በላይ።

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Před 2 lety +7

    በላይ የምወድክ በመምጣትክ ደስብሎኛል !

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Před 2 lety +5

    በላይዬ ማኛዬ በጣም ነው የማከብርህ! ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አብሽር! ሀንኳ❤

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před 2 lety +4

    ከመልካም ቤተሰብ መወለድ ማለት እንደዝህ ነው ፍርሀ እግዚአብሔር ያደረበት ሰው ሆኖ ለሰው የሚያስብ እንደ በላይ በቀለ ወያ ነው በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ሀንዬ💚💛❤😍🙏

  • @maki4428
    @maki4428 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ሀኒዬ በላያን ሰላቀረብሺልኝ እንኳን በሰላም ተመለሰክለቤተሰቦች እናትከፍቷትማዬትከባድነው

  • @Abeymandfro1199
    @Abeymandfro1199 Před 2 lety +11

    Belay you’re an amazing man and humble. I really Love your poem. Yeah take your time. One day everything is gonna be alright and you will write ✍️ what you feel! Hannye thank you! for inviting him. God blessed our beloved country Ethiopia 🟩🟨🟥🟢🟡🔴

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +7

    ሀንየ በላይን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @Sebrina5820
    @Sebrina5820 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ እንኳን እረዳክ ጀግናው አንተ የተለየክ ሰው ነክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ሀንዬ እናመሰግናለን

  • @user-mp6bg4cp2x
    @user-mp6bg4cp2x Před 2 lety +3

    ሀኒ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስወድሽ
    ያን ሁሉ ጪንቅ አልፈን አሁን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፀባዩ ደስ ሲል

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 Před 2 lety +5

    በላያ በጣም ደስ ብሎኛል ሳይህ....አንድም ቀን ከአይምሮዬ አልጠፋህም ነበር:: እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ🙏🙏

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 Před 2 lety +20

    በላይ የኛ ዘመን ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሃንቾ አንችንም አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ መልካም የሴቶች ተምሳሌት

  • @user-ex9vv5ub7x
    @user-ex9vv5ub7x Před 2 lety +2

    ሐንዬ....አንቺም ጠንክረሽ ጠብቂው ለአንቺም አይተዉሽም ሰዎቹ አትተንፍሱ ብለው መሞታቸው ነው ። በላይ በቀለ ወያ እንኳን ለእነዛ ምሰክኒ አና የዋህ ቤተሰቦችህ በሰላም ወደ ቤተሰብህ ተቀላቀልክ 🙏🙏🙏

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 Před 2 lety

    በላይ በቀለ ወያ ቆራጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ የማትልመጠመጥ ደሞ በዚ ጀግንነት ላይ ስነ-ስርዓትህ አቦ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከጎንህ አይለይህ እመቤቴ ትጠብቅህ የኒያ አሳዛኝ እናትህ አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ሃኒዬ የኔ ፍልቅልቅ አንቺን ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ የምትጠይቂያቸው ጥያቄዎች አግባብ ያላቸው ናቸው በርቺ የኔ ውድ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před 2 lety +3

    በላያ ሰባት ቀን ሙሉ አልቅሻለው ስላየሁ ወንድሜ ደስስስ አለኝ😂❤❤❤❤

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 2 lety +4

    በላይ እናመስግናለን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለሆንክ ሁሌም በልባችን አለህ እውነት ቢዘገይም ያሽንፉል

  • @kenantelene
    @kenantelene Před 2 lety +1

    የእውነት ኃይል ያሸንፋል::

  • @hatlib6717
    @hatlib6717 Před 2 lety +32

    ጀግና ቁፍጣና ኩስታራው ድንቅ ኢትዮጲያዊ ፈጣር ለቤተሰብችህ ይጠብቅ የኢትዮጲያህዝብ ፀሉት ይጠብቅህ❤😍

  • @asala3714
    @asala3714 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ሀና በላይዬ ለእውነት የቆምክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ይጠብቅህ ስላየንህ ደስ ብሎናል💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤️❤️❤️

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 Před 2 lety +3

    እም አምላክ እንኳን ለቤትእ አበቃችህ፣ አቤት እናት አቤት አባት አንጀቴ ልውስ ነበር ያለው !! አይዞን ወንድም አለም ቀን አለ ለሁሉም፣ አስረው ነፃነቴን ከነፈጉኝ በዃላ ደግነት ባይታየኝም?

  • @betobelo56
    @betobelo56 Před 2 lety +11

    ሀኒቾ እናመሰግናለን ጀግኒት👸🏾💚💛❤💪🏾 .. በላይ አንበሳችን🤴🏾💚💛❤💪🏾 እነዚህ ሽንታሞቻ ብእህርህ እንዲህ ያስፈራቸው ጧር ብታነሳባቸው የት አባታቸው ሊገቡ ነበር😂

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 Před 2 lety +3

    በእውነት እግዚአብሔር ለአገራችን የሚበጀውን ያምጣልን።

  • @emubilaltubeemubilaltube8410

    አቤት ትህትናህ በቪድዮ ሳየዉ ለመጀመሪያ ጊዜ የኛዉድ ኢትዮጲያዊ🇪🇹 ወንድማችን ክፉ አይካህ❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před 2 lety +21

    ሥላቀረብሽዉ እናመሠግናለን ሃንቾ መሀተብሽ ደሞ ሢያምር አማምላክ ከክፍ ትጠብቃቹ በላይ አንተ ጀግና ነክ ምርጥ ሠዉ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር እንኳን በነፍሰ ስጋ ከቤተሰቦችህ ጋር አገናኘህ ስርአት እንዳለህ ያስታውቃል እርግት ያልህና በአነጋገር የበሰልህ ነህ ያለበደልህ ጥቃት ላደረሱብህ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ሀኒዬ የኔ ልዩ ሴት እንኳንም አቀረብሽው 🥰🥰🥰

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety +3

    በላይዬ ፈጣሪ እንኳን ለሚስኪን እናትና አባትህ አተረፈህ

  • @yamizewudu3243
    @yamizewudu3243 Před 2 lety +3

    ሀኒየ የእውነት ደስ ነው ያሠኘሽኝ ስላቀረብሽው አምላኬ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @habibasauid7756
    @habibasauid7756 Před 2 lety +1

    ሀኒ ብዙ ይተበክብሻል በርች በላይ ሀገራችን ለኢትዮጵያ በማይገባ የቢሄር መግስት እየተመራች ነው አሁንም ለናትና ላባትህ ስትል በተቻለህ እራስህን ተብቅ ግን አሁንም ሀገራችን በማስፈራ ነገር ላይ ናቾ

  • @munatube7030
    @munatube7030 Před 2 lety

    በላይያ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ እናት አባትህን ፈጣሪይ እድሜ ጤና ይስጥልህ አንተን ለመግለፅ መንደፋደፍ ፍደሎቹን ሀይል ማሳጣት ነው ስለዚህ በላይ በቀለ ወያ ማነው ቢባልና ግድ መመለስ ከለበት ግን ትልቋ ኢትዮጵያ ነህ በአባት ኦሮሞ በእናት ትግሬ አንተ ግን ፍፁም ኢትዮጵያዊ😍🙏 የኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ስቃይ ሚያመው የእኔም ነው ብሎ ሚያምን ልዩና የተለህ ሰው ነህ እውነት ወንድማለም ኑርልን ሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም እናትና ልጁ አይለዩክ ወንድማለም💚💛❤በላይያ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ እናት አባትህን ፈጣሪይ እድሜ ጤና ይስጥልህ አንተን ለመግለፅ መንደፋደፍ ፍደሎቹን ሀይል ማሳጣት ነው ስለዚህ በላይ በቀለ ወያ ማነው ቢባልና ግድ መመለስ ከለበት ግን ትልቋ ኢትዮጵያ ነህ በአባት ኦሮሞ በእናት ትግሬ አንተ ግን ፍፁም ኢትዮጵያዊ😍🙏 የኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ስቃይ ሚያመው የእኔም ነው ብሎ ሚያምን ልዩና የተለህ ሰው ነህ እውነት ወንድማለም ኑርልን ሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም እናትና ልጁ አይለዩክ ወንድማለም💚💛❤

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +6

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችንን አላህ የንፁሀንን ምት ና ደም በቃ በልንን ያረብ🤲💚💛❤️
    ይብላኝ ለገዳዩ ክፉ ዘር ለዘራው🖤🖤🖤❓

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +3

    በላይዬ የኔ ጀግና የኔ አንበሳ አይዞህ የሚጠብቅህ አምላክ አይተኛም 🙏🏾በርታልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Před 2 lety +2

    እንኳን ቅዱስ እግዚአብሄር በሰላም ለዚህ ቀን አደረሰህ እኔስ ብዙ ነገር አሰብኩኝ!!!ስለት አለብኝ!!!እመ አምላክ አሁንም ከክፋ ነገር ትጠብቅህ !!!!

  • @bahirdar1554
    @bahirdar1554 Před 2 lety +7

    ለቤተሰብ ማሰብህ ትክክል ነው! ከምንም ነገር በላይ የእናት ሀዘን እያየዩ ችላ ማለት ከባድ ነው! በእርግጥ ወንድሜ ኢትዮጵያ እናታችን እያነባች ነው እናም አለመፃፍ ከባድ ይሆንብሀል!

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d Před 2 lety +14

    እኔ እኮ ገና ሳየው ምንም ሳይናገር በሳቅ ነው የሚገድለኛል💎💎

  • @godislove4716
    @godislove4716 Před 2 lety +3

    ማሪያምን ስወድህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ደግሞም ኦርቶዶክስ
    እግዚያብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ እውነተኛ ሰው ነህ

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 Před 2 lety

    ሀኒ በላይን በጣም አድናቂው ነኝ ከፊላንድ በጣም ቁጭ ብድግ ነው ያልነው መንግሥት ታርጋ በሌለው ሢያፍነው እጅግ ውርደታም ናቸው።እሡ ፅኑ ጀግና ሁሌም የምንወደውነን።አባቱ ደሞዎ አንጀቴ ተላወሠ ንግግራቸው የአባት አንጀት ፈልጉልኝ ሢሉ።እናቱ የናት ነገር ለልጆዋ የምትከፍለው ከባድ ነው።እህቱም አሣዝናኝ ነበር በሚድያ ያሥተላለፋችው።አባቱ ግን ከውሥጤ አልወጡም።ረጅም እድሜ ለወላጆችህ።

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Před 2 lety +2

    ጀግና ሌላ ቃል የለኚም ሀኒ ስላቀረብሽው እናመሰግናለን 😢❤❤❤❤

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před 2 lety +4

    ቤላዬ ጀግና ነህ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁለ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 2 lety +4

    ሀንቾ ባለማተቧ ስወድሽ ❤❤❤🌺❤❤❤ እረ እንኳን እግዚአብሔር ወደቤተሰብክ ተመለስክ ወንድሜ አረ ጉድነው አረ አሁንም ደሞ አችን ሃኒ ተይ አገራችን ዘቅጧል ወይኔ

  • @sewnetgashaw173
    @sewnetgashaw173 Před 2 lety +1

    ሃኒዬ ስላቀረብሽልኝ በጣም እናመሰግናለው ውዴ በላዬ የኔ ጀግና አይዞኝ ሁሉም ሰላም ይሆናል ሰላም ማይሆንበት ግዜ የለም ፈጣሬ ይጠብቃችው ይጠብቅክ ወድሜ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +2

    እውነት እመአምላክ ክብር ምስጋና ይግባት በጣም ነበረ የአለቀስኩት ለእናት እቅፍ ስለአበቃክ ስሙ ይመስገን በላይዬ አይዞክ ውሉም ያልፋል 💚💛❤️

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 2 lety +6

    ሀና በጣም እናመሰግናለን ስላቀረብሽው🙏በላይ እንኳን ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦችህ ቀላቀለህ አይ የኛ ሀገር ነገር😢

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +14

    አቤት እርጋታሕ ደስስ ሲል በላይዬ እንኳን ሰላም መጣሕል😍

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Před 2 lety +2

    በጣም ይገርማል ማንም ሰው የፈለገውን ፖርቲ መደገፍ ይችላል ሰውን በማፈን በመግረፍ ማቆም አይቻልም ድንቁርና ካልሆነ
    ወንድሜ አንተ ጀግናነህ ልብህን ሞልተ ወንድነትህን በግልፅ አሳይተሀል ለዚህም ስራህ እናከብርሀለን ለአሸባሪና ለወንበዴ መዳህኒት ነህ አንድ ሰው ጀግና ለመባል ጦርሜዳ መሄድ አይጠበቅም አንተ የብእር ጀግና ነህ
    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
    ሀንዬ ተባረኪልኝ

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před 2 lety +2

    ሀንዬ ተባረኪ።በላይ ትልቅ ሰው ውድድር እናደርግሀለን።በፊት ስራህን እወድ ነበር አሁን ግን ድምፅ ግን ስሰማ ልዩ ነህ።አይዞህ ወንድሜ።አይዞን

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu6988 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና ሆንህልን ምስጋና ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +7

    በላይ በቀለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety

      ብዙዬ ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 Před 2 lety +1

    የኔ መልካም እርጋታህ ስያስደስት ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ ሐንዬ እናመሰግናለን ወድማችንን ስላቀረብሽልን ወድማችን ደሞ እናትህን እና አባት አዳምጣቸዉ እኛ ሐገር መግስት የለም

  • @tesfayekassaw6499
    @tesfayekassaw6499 Před 2 lety

    Respectfully , I appreciate for what you have shared in here . Great personality. The last poem “mengist yashenefal” is very impressive and wonderful way of expressing observations of everyday reality in that nation! Thanks dear Belay Bekele Weya

  • @aidahailu2419
    @aidahailu2419 Před 2 lety +3

    Thank you Hancho for the program!

  • @raheldire7850
    @raheldire7850 Před 2 lety +4

    ጀግና አይዞህ ወድሜ🙏🙏

  • @hannaGtube
    @hannaGtube Před 2 lety

    በላያ ምርጥ ልጅ ነህ አክባሪህ ነኝ ተስፋ እንዳትቆርጥ ብዕርህ ከጦረኞች በላይ ተዋጊነው እናመሰግናለን እህትህ ሰላምን እንደምወዳት ንገርልኝ ሀኒቾ የኔ ሳቂታ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን አንድሳምንት ሙሉ ስናለቅስ ከርመን እንኳን ለቀቁልን አሁንም በብዕርህ ተዋጋልን።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል የተረጋጋ ጨዋልጅ ጌታ ይጠብቅህ ወንድሜ ክፉአይንካህ ሀኒዬ ተባረኪ