"በትዳሬ ተፈትኛለሁ" አርቲስት ዳግማዊት ፀሀዬ | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2021
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 528

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Před 3 lety +31

    ሀንየ ዳጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ኮራሁባችሁ ለተበደለ ድምፅ መሆን መታደል ነው ተስፋ ቆራጨ ነበር በአበሻ አራትስቶቸ ስወች ከግፈኞች ጋር አትቁሙ እባካችሁ ይሂቀን ያልፈል ታሪክ ስሩ ☝🏽

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 3 lety +356

    ዉድ የኦሮቶዶክስ የተዋህዶ ልጅች ሀናን ዋልድባ ገድም የአባቶችን ስቃይ ሂዳ ትይ የምትሉ ወጩዉን እንችላለን ሁላችንም የምትሉ ከኔ ጀምሮ 💛💚❤

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 Před 3 lety +4

      እንረዳለን ❤

    • @user-dr7fd4el7s
      @user-dr7fd4el7s Před 3 lety +3

      አዎ

    • @kf4113
      @kf4113 Před 3 lety +3

      እኔም እንደ እግዚአብሔር መልኳም ፍቃድ ትወዳጆች

    • @SUNSHINE-hg5oz
      @SUNSHINE-hg5oz Před 3 lety +4

      ጥሩ ሀሳብ በገንዘብ እናግዛልን ሀኒዬ

    • @alemabera1653
      @alemabera1653 Před 3 lety +5

      ዋልድባ መንገዱ ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ብትችል ደስ ይላል ግን ለእሷም እንዘንላት

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 Před 3 lety +82

    ይቺን አርቲስት እወዳታለሁ ጨዋ ናት እዩኝ እዩኝ አትልም አንድ ሰሞን አርቲስቶች ያዙን ልቀቁኝ ብለው ነበር ጨዎ ባለትዳር ሴት ነች ❤

    • @hagereemeye3024
      @hagereemeye3024 Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 3 lety

      ትክክልጨዋ አርቲስት ናት ወደኔም ጎራ በይ ያገር ልጅ❤️🙏🏽

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Před 3 lety +49

    ዳጊ ልባም ሴት ናት 👏🏽👏🏽

  • @elelelelel3034
    @elelelelel3034 Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ደስ ትላላችሁ እሱ ይጠብቃችሁ ቆንጆዎች እወዳችኋለሁ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 3 lety +24

    ኮረናን በፀሎት እናጥፋው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን

  • @meseretdemem8696
    @meseretdemem8696 Před 3 lety +9

    ዳጊ የእኔ አስተዋይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነሙሉ ቤተሶችሽ ሀኒየ በእመብርሃን በማሪያም መሰረት መብራቴን አቅርቢልን💚💛❤️❤️❤️

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +27

    ዳጊዬ ኮንፊደንስሽ እኮ 100%👌ደስ ሲል ጠንካራ ሴት ውስጤ ናት እኔም እንዳንቺ እናቴን እሚሰድብ ሰው አሎድም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለሚሳደቡ ሰዎች 🙏

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety +73

    ሀንዬ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን ከቻልሽ ናፍቃናለች

  • @selammitiku9100
    @selammitiku9100 Před 3 lety +113

    ሀንዬ የኔቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ደሞ እስኪ አርቲስት ሙሉ አለምን ጋብዣት አንቺ ፕሮግራም ላይ

    • @user-ik2ub7ug8r
      @user-ik2ub7ug8r Před 3 lety

      ሀንየ የኒ ቅን የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው :: ኑሬልን አንችንም ዳጌንም 🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🙏🏾💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💚🇪🇹💋🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @user-qz6gp9rd2p
      @user-qz6gp9rd2p Před 3 lety

      ~

    • @kidisttesefahun4600
      @kidisttesefahun4600 Před 2 lety

      ልብሳን፡ምንድነው፡በጣም፡ያስጠላባታል፡መጥፈ፡ልማድ፡ነው

    • @user-sw9cd4pu4w
      @user-sw9cd4pu4w Před 2 lety

      እኔም በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ብታቀርብልን።

    • @MimiFisseha-rd4od
      @MimiFisseha-rd4od Před měsícem

      Ebet Donky

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 3 lety +21

    ሀንዬ ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብሽው:: ዳግዬ የተረጋጋች ጎበዝ ሴት ነች ከነቤተሰቦቿ ፈጣሪ ይባርካት🙏🏾ሀንዬ አንቺም ተባረኪ እናመሰግናለን::

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d Před 3 lety +83

    ዘረኝነት ጥምብ ናት ተዋት ብለውናል ረሱላችን የአላህ ሰላም ከነርሱ ጋር ይሁን ሁላችሁም ፀልዩ ዘረኝነትን ፈጣሪ ያጥፋልን ወገኖቼ

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 Před 3 lety +15

    She ia a role model for this generation girls

  • @user-ul7gb5vh9d
    @user-ul7gb5vh9d Před 3 lety +8

    ዳጊየ ጀግና ሴት ነሽ ለኛ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ ፍቅርየ እወድሻለዉ

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před 3 lety +10

    ጎበዞች ናችሁ! ለሀገራችሁም፣ ለህዝባችሁም፣ ለእምነታችሁም ያላችሁ አመለካከት ፍፁም ኢትዮጵያዊነት ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! አሜን!

  • @samira7639
    @samira7639 Před 3 lety +4

    💚🌹💚🌹💚🌹💚🌹💚🌹💚🌹ሀናዬ በጣም ከመወደዴ የተነሳ በሁለት ስልክ ነው የማይሽ በእዉነት እስከምትመጪ ይጨንቀኛል የኔ መልካም ሰው ሀገሬ ስመጣ ፈጣሪ ካለ አንድ ቀን አንቺን ማየት እና መኩዬን ዳጊዬ ማየት እፈልጋለሁ ሀገራችን ሰላም ፍቅር እህት ወንድሞች እወዳቸዋለሁ ለዘላለም💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ዳግዬ ልክ ነሽ ብሔር ከኢትዮጰያዊነት አይበልጥም ስለሀገራችን ድምፅችሁን አሰሙ ዳጊ😍😍😍😍

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 Před 3 lety +5

    ሀኒ ክፉኛ ስወድሽ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም ጥሎብኝ እረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሽን ያብዛው ልጅሽንም ሽ ያርግልሽ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 3 lety +30

    ደስ ስትሉ የእግዝያብሔር ን ስታመሰግኑ ተባረኩ

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 3 lety

      አሜን ቤተሰብ እንሁን የኔ ውድ❤️🙏🏽

  • @hayemiwendi5626
    @hayemiwendi5626 Před 3 lety +17

    Hana መሰረት መብራቴን አቅርቢልን

  • @user-uu5bq4wc6x
    @user-uu5bq4wc6x Před 3 lety +5

    ሀኒዬ እውነት ለመናገር የባለፈው ፕራንካችሁ ያበደ ነበር በርቱልን አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 Před rokem +2

    ዳጊዬ በጣም ነው የምድሽ ደግም እንኳን ደስ አለሽ10 አመት ነገ ልታከብሩ ነው የማቱን ሳላ እድሜ ይስጣቹ

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před 3 lety +5

    ሀንየ ዳጊ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ኮራሁባችሁ ለተበደለ ድምፅ መሆን መታደል ነው!!!!

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 Před 3 lety +65

    ሀናየ ግን መቸ ነው ልጂሽን ለምንድነው የማታቀርቢልን እንግዳ አድርጊውና እንቀውጠው

    • @kokikoki-rq1xd
      @kokikoki-rq1xd Před 3 lety

      Anchi shekala mhon albshi mn ayent teyaka new

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 3 lety +9

      @@kokikoki-rq1xd ሸቃላ መሆን ምን ያሳፍራል አሁን በዚህ ያሳነሽመስሎሽይሆናል ደነዝ

    • @efratayirdaw5234
      @efratayirdaw5234 Před 2 lety

      @@kokikoki-rq1xd ያለማችን ደደብ ይህን መጠየቅ ምን ነዉር አለዉ

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Před 3 lety +4

    ሀኒ ተባረኪ የበሰለ አስተሳሰብ ያላቸውን ውቦች እያቀረብሽልን ስለሚሰጡን ትምህርት እናሠሰግናለን🙏ዳጊ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርችልን😘😘😘😘

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Před 3 lety +5

    ሀኒዬ,ዳጊዬ,ንጱህ እና መቅዲ ስለ ትንሳኤው ፕሮግራማችው ከልብ እናመሠግናለን::

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 3 lety +15

    ሀኒዬ የኔ ፈንዲሻ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ አቤት ሲጣፍጡ, ግን መሰረት መብራቴ እንዴት አሸነፈችሽ ?

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Před 3 lety +4

    ዳጊዬ እና ሃንዬ በጣም የምወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 💞💞💞

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 3 lety +7

    ሀኒዬ ተወዳጅ ነሽ ዳግማዊትም ጎበዝ ነሽ!!!

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před 3 lety +12

    ዳጊዬ ስወድሽ የኔ ቆፍጣና በአንች ውስጥ ጥንካሬንና ብርቱ ሴትነትን አያለሁ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Před 3 lety +9

    በርቺ ሐኒቾ የኔ ደርባባ😘
    ከቻልሽ አርቲስት እድለወርቅ ጣሰውን አቅርቢልን

  • @amen8172
    @amen8172 Před 3 lety +12

    እቺ ልጅ እንደዚህ ጥሩ ናት እንዴ በጣም ወደድኳት 💕 ሐናቾ 1ኛ ናት 💞💞💖

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 3 lety +7

    መከባበራችሁ በጣም ያሰቀናል
    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 3 lety

      ቤተስብ እንሁን እንሁን የኔ ውድ❤️🙏🏽

  • @user-lg3ow9uw2j
    @user-lg3ow9uw2j Před 3 lety +1

    ሀኒዬ ስወድሽ ዳግመኛ አላይሽም ብዬ አስቤ ነበር ግን እግዛብሄር ይመስገን በቻናልሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ፈገግታሽ ውስጤ ነው

  • @user-et2md6rh3v
    @user-et2md6rh3v Před 3 lety +16

    ሀንቾየ ማርያምን ሰወደሺ በርች እህቴ👍👍❤❤❤❤❤😍😍

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 3 lety +3

    Such a wise women for her age..Tebarekilen 💕❤️

  • @kalkidanhaile2024
    @kalkidanhaile2024 Před 3 lety +2

    ዳጊዬ የኔ ንግስት mylove

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 Před 3 lety +3

    ሀንቾ የኔ ውድ የባህል ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነበር ዳጊ ስወድሽ አልበሙን በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 3 lety +1

    God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 More blessings to you all Mother and Children 🙏 God is always watching us 🙏 Amen 🙏

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ለሁለታችውም የልባችውን መሻት ይፈፅምላችው. ሀኒቾ ተወዳጅ 🌹🌹😘😘💝💝

  • @tadesseasfaw841
    @tadesseasfaw841 Před 3 lety +3

    ለትንሳዔ:በዓል:ያቀረባችሁት:ዝግጅት:አስተማሪና:
    አዝናኝ:ነበር።ከዳጊ:ጋር:የነበራችሁ:ቆይታም:በጣም:
    ጥሩ:ነበር።እጅግ:በሳልና:አስተዋይ:አርቲስት:እንደሆነች:ተረድቻለሁ።እግዚአብሔር:ይጠብቃችሁ።

  • @serkilamwolloyewa9550
    @serkilamwolloyewa9550 Před 3 lety +20

    ዳጊ ሀገር ወዳድነትሽ ይመቸኛል

  • @mastimulugeta4355
    @mastimulugeta4355 Před 3 lety +1

    ሀንየ በርች ደስ ትላላችሁ ተባርኩ ❤️🙏🏽

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንደበታችሁ ብቻ ይበቃል ጨዋና ጨዋዎች ያሳደጋችሁ ናችሁ:

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 3 lety +4

    እናቶችን ሚሳደቡ ሰዎች ባለጌ ናቸው ዳግዬ ስወድሽ

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 Před 3 lety +4

    ሀኒዬ የምውደሽ መስረት መብረቴን አቅረቤት ውዴ😍❤️👍

  • @seadanuri6051
    @seadanuri6051 Před 3 lety +6

    አንቺ ቆንጆ እንዴት እንዳከበርኩሽ እርጋታሽ ደስስስስ ሲል❤❤❤❤

  • @benb1356
    @benb1356 Před 3 lety

    You both are 💖 mind keep it up special about Ethiopia great blessed country.

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před 3 lety

    ሀኒቾዬ ዳጊዬ ጀግኖች ናችሁ የፋሲካን ከነ ንፁህ ጋር የሰራችሁትን በጣም በጣም በጣም አሪፍ ነበር በርቱን ሀኒቾ እንደዚህ አይነቶች ይዛችሁ ኑልን በርቱ እዛላይ የተሳተፉችሁት በሙሉ ጀግኖች ናችሁ በርቱ ትችላላችሁ ሰርታችሁቶል💯 % 🆗 ነበር ተዋቶላችሆል በርቱ ሀኒቾም ዳጊዬም አድናቂያችሁ ነኝ አከብራችሆለሁ እዳችሆለሁ ውዶችዬ 🙏🙏👌👌👍👍🌹🌹🌷🌷💚💚😘😘በርቱ ቀጥሉበት ዳጊዬ ሀኒቾ ስለ ኮሮና ጥንቃቄ ምክር መክራችሆል እመሰግናችሆለሁ ግን እኔም ትንሽ ልበላችሁ በራስ ሲደርስ ነው በደንብ ሁሉም ነገር የምናውቀው ያለሁት ኩዌት የምትባል አረብ ሀገር ነው ወደስራ ስሄድም እቤትም የትም በጣም እጠነቀቃለሁ መስሪያ ቤቴ በጣም ምንም ምንም ስነካ ሰኒታይዘር እጠቀማለሁ እና ስሜን ሰኒታይዘር አሉኝ ግድ የለም ኮሮና አትበሉኝ እንጂ ሰኒታይዘር ችግር የለውም እላቸዋለው ብጠጭው ይሻላል ሻወር አድርጊ በሰኒታይዘሩ ማለት ነው ከፀጉርሽ እስከነ እግር ጥፍርሽ ታጠቢበት ይሉኛል እመስሬቤቴ ብዙ የሌላ የሌላ ሀገር ዜጎች ነው ያሉት ኢትዮጵያ ዊት እኔ ብቻ ነኝ እንደውም የካንፓኒው ባለቤት ይመጣና ያደንቀኛል የአንድ ሺ ማለትም አንድነሽ ግን እንደ ሺ ዎችን ትወክያለሽ ብሎ ያደንቀኛል ባለቤቱ ኩዌታዊ ነው እና አብረውኝ የሚሰሩት ቅናትም ጭምር ነው በኮሮና አስመስለው የሚናገሩኝ እኔ አልሰማቸውም ምንም በነካሁ ሳአት በሳሙና ሙልጭ አድርጌ ታጥቤ ከዛ ሰኒታይዘር ነው የማደርገው በቦርሳዬ የጄሉ ሰኒታይዘር የስፕሬው በአይነት ከ 4 በላይ ይዤ ነው የትም ስሄድ ምንም ስነካ ሰኒታይዝ የማደርገው ግን ግን ግን ይሄ ዳቢሎስ እርኩስ መንፈስ በሽታ በየት አገኘኝ ብዬ በማርጠሩጥርበት ከፋሲካ ቀደም ብሎ ለካ ይዞኛል እኔ አላወኩም የጥለት ሀሙስ ለት ባሰብኝ ስራ ደውዬ አሞኛል መምጣት አልቻልኩም ብዬ ለማናጀሩ ነገርኩት እሺ አይዞሽ አለኝ በቃ የስግደት አርብ ለት የቅዳሜ ሹር ለት የጌታችን መደሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ እለት በቃ የምሞተው ከእነዚህ አንዱ ቀን ነበር ሲያልፍ እንደ ዋዛ በትክክል አሁን እንደ ዋዛ ነው የምነግራችሁ የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ታአምር እንዴት ከመሞት እንዳወጣኝ ታአምሩን ነው የምነግራችሁ ኮሮና በሽታ ገዳይ ከገዳይም ገዳይ ህይወትን የሚያሳጣ ነው በእውነት እንዴት እንዳ እንዳስማጠኝ እንዴት እንንዳቃተኝ እኔና ልኡል እግዚአብሔር ፈጣሪዬ 44 ቱ ታቦቶች ናቸው የምናውቀው ያሁሉ ሞቴን የሞተልኝ ጌታ እሱ ክብር ስጋውን ቆርሶ ቅዱስ ደሙን አፍስሶ የኔን ሞት ሞቶልኝ እኔን ከሞት የሰወረ ጌታ ነው እባካችሁ አመስግኑልም በእውነት እኔ የአረብ ሀገር ከርታታ እህታችሁ በሰው ሀገር ቀርቼ ነበር ልኡል እግዚአብሔር ግን ሞቴን በህይወት ለወጠልኝ ክብር ምስጋና ይግባው እና የክርስቶስ ቤተሰቦቼ ሙስሊም ቤተሰቦቼ አመስግኑልኝ አሁን እያገገምኩኝ ነው ወደ በፊት ጤናዬ ይመልሰኝ ጨርሶ ይማረኝ ጨርሶ ይማርሽ በሉኝ ፀልዩልኝ አደራ👏👏👏🙏🙏🙏ይሄንን ያልኩበት ምክንያት ጥንቃቄ ብቻ ሳይሆን ፀሎት ፀሎት ነው ማምለጫው ሁላችሁም በየ ሀይማኖታችሁ ስትወጡ ስትገቡ ፀልዬ ይሄ መጥፎ በሽታ እንዳይዛችሁ ጥንቃቄ በጣም ጥሩ ነው ፀሎት ሲቀድም ደግሞ ከክፉ ነገር ማምለጫ ከሞት መዳኛ ነው እኔ ፃድቅ ነኝ እያልኩኝ አይደለም በሀጢያት የተጨማለኩኝ ነኝ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ማረኝ ይቅር አለኝ ይህንን የምታነቡ በሙሉ ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውራችሁ ኮሮና በሽታ ለጠላት የማትመኙት. በሽታ ነው ገዳይ ነው ልኡል እግዚአብሔር በያለንበት ጤናችንን ይስጠን እንደኔ ሀገሩ እምዬ እማማ የዘጠኝ ወር ቤቴ እናቱን ለማየት የናፈቀ ልኡል እግዚአብሔር በሰላም ለሀገሩ ያብቃው ያብቃኝ ሀገራችንን ሰላም ጤና ደስተኛ መተሳሰብን መረዳዳትን መደማመጥን መግባባትን ያድለን አሜን

  • @alemalem8851
    @alemalem8851 Před 3 lety +1

    HAPPY BIRTHDAY Hannah 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 All the best and many more years to come 💓

  • @melalihd428
    @melalihd428 Před 3 lety +18

    የዳጊን ልብስ ዲዛይን ያደረግሽው ልጅ ግን ነብስሽ አይማርም!

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před 3 lety +4

    Dagi Ena Baby Asmera Eritrea Hedachu Silegobejachuun Betam Enamesegenalen Tebareku 🙏🙏🙏 🇪🇷🇪🇹

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 Před 3 lety +26

    በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 3 lety +10

    በጣም የምወደው personality ነው ያለሽ ግን ስልክሽን በጣም ነው የምትወጅው ልበል ? የምትጠይቂውን ጥያቄዎችሽን ቆንጆ በሆነ የሜድያሽን ስም አርገሽ የምትጠይቂውን እዛ ላይ ፃፊና ያንን ይዘሽ ጠይቂ ያ የበለጠ professional ያደርግሻል የግል አስተያየቴ ነው 😄 ባልሽ ምን አይነት ባል ነው??? መልስ አሪፍ ባል ነው 😄😄😄😄 አይ መልስ

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 Před 3 lety +15

    ቃል አይገልጻችሁም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እድሜ ጤና ጸጋ በረከትን አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @kidistmandefro5873
      @kidistmandefro5873 Před 3 lety

      ደስ ይላል ምሳሌ እሚሆኑ አርቆ አሳቢዎች በስራዋም በኑሮዋም ልክ ያላት ሴት ናትና ሳላደቃት አላልፍም ዳጊን

  • @user-sc9gu2wf6s
    @user-sc9gu2wf6s Před 2 lety

    ሃንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የምታከብሪ ትንሽ ትልቅ ሳትይ ጀማሪዎችን እያበረታታሽ ይጠቅማችኋል ትማሩበታላችሁ የምትይውን የምታቀርቢ ጎበዝ ሴት ነሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ዳጊዪ መልካም ሴት እዪኝ እዪኝ የማትይ

  • @TheDereTube
    @TheDereTube Před 3 lety +1

    ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም፣ እወዳችሗላው። ሀኒ ፈንድቃዬ!

  • @hagereemeye3024
    @hagereemeye3024 Před 3 lety +10

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ እዩኝ እዩኝ የማትይ አስተዋይ 😍🥰💞

  • @konjetgetachew5501
    @konjetgetachew5501 Před 3 lety +6

    ደጊ ግን መዝሙር በትዘምር ደስ እላኛል የዓለም ሕይወት የበቃሻል 👈

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 3 lety +2

    በእምነታችሁ ጥንካሬ በሀገር ወዳድነታችሁ እወዳችሀለሁ አከብራችሀለሁ የኔ ቆንጆዎች

  • @mentamretoipa2587
    @mentamretoipa2587 Před 3 lety +5

    የኔ ቆጆወች በጣም ታምራላችሁ አንደበታችሁ

  • @kukidamtew7572
    @kukidamtew7572 Před 3 lety +5

    It is like you are having coffee ☕ at home. Make the conversation professional....

  • @mekdesayfokru4381
    @mekdesayfokru4381 Před 3 lety +12

    እኔንም የሚገርሙኝ ስለሰው ሞት መፈናቀል ስንናገር ፖለቲካ ነው የሚሉ ሰዎች ። በጣም ያሳዝናል ትክክል ዳጊዬ ለሀገር ካለን ፍቅር አንፃር ቆጭቶን ነው ይሄን የምንናገረው

  • @naniyeeee4068
    @naniyeeee4068 Před 3 lety

    ሀንዬ ስወድሽ እኮ ዳግ በጣም ልባምነሽ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካቹ 💖💖💖💖💖

  • @markanmarkan919
    @markanmarkan919 Před 3 lety +8

    ዳጊዬ እምወድሽ በምክንያት ነው

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 3 lety +7

    አዎ ዳግምዬ እውነቱን ተናገርሽ ትዳር ከባድ እና ፈተና ነው ለምን ይዋሻል ግድ ስለሆነ ነው እንጂ

    • @sara-ll7cb
      @sara-ll7cb Před 3 lety +1

      በዚ አለም ከባዱ ነገር ትዳር ነው

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před 3 lety +1

    ሀኔ አሪፍ ቆይታ ነበር ዳጊ ቆንጆ ስወድሽ ከነቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t Před 3 lety

    እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ፍልቀልቀ በጣም እወድሻለሁ ሀኒ😘😘😘

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db Před 3 lety +4

    የእግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ዳጊና ሀና

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 Před 3 lety +4

    Beautiful ❤️

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +3

    ይቺ ልጅ ዳጊን ሳያት አትመቸኝም ነበር ግን ባለፈው ለአመትባል ፕሮግራም የሰሩት ላይ ሳያት ወደድኃት ምርጥ ልጅ ነች ግን ኮስሞ ታበዛለች ሀኒ ምርጥ ሰው።

  • @yemaramlijeethio3954
    @yemaramlijeethio3954 Před 3 lety +4

    ሀንየ የኔ መልካም እባክሽን ልክ እንዳች መልካም ሴት መስርት መብራቴን አቅርቤልን

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 Před 3 lety +1

    ዳጊዬ እኖድሻለን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ያረጋችሁት
    [[እግዚአብሔር ይባርካችሁ]]

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety

    ሀኒየ ውዴ በጣም ደስ ከሚሉኝ ውስጥ አንዷ አንቺ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ያስደስተኛል አድናቂሽ ነኝ በቸርችል

  • @user-rh9bp5uk2s
    @user-rh9bp5uk2s Před 3 lety +3

    Asey masallah mikurat My favoriter keftwa mat eye ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @saracool7362
    @saracool7362 Před 3 lety +1

    ዳጊ አምሮባታል ሞዴል መስለሻል ሀንዪ በርቱ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před 3 lety +6

    ዳጊዩ ቆንጆ ስወድሸ ሀንዩም ምርጥ ነሸ

    • @abebinacooking
      @abebinacooking Před 3 lety

      ቤተስብ አንሁን ያገር ልጅ ❤️🙏🏽

  • @wintatewolde1615
    @wintatewolde1615 Před 3 lety +2

    Hani shekor ayzoch berch hulem endasgeremchen new tebareki❤️🇪🇷

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 3 lety

    Tanks beautiful mom its true one love one Ethiopia amen we have to pray 🙏 ❤ ♥ 💕 God bless all Ethiopian and Ethiopia

  • @menberufiseha869
    @menberufiseha869 Před 3 lety +4

    ኡፍፍ ኢትዮጰያዊነትሽን እኮ ስወደው የኔጨዎ

  • @user-in9ps7qi1b
    @user-in9ps7qi1b Před 2 lety +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ውደችየ
    በተለይ እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ስታምሩ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 3 lety +2

    ሀናየ እዴት እደምወድሽ በርች አድናቂሽ ነኝ 👍👍💕

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 3 lety +13

    ዳጊዬ ቤቢ ትልቅ ይመሥለኝ ነበር አልሸ ?😂😂
    አባትሽ እኮነው እሚመሥለው 😂
    ግን ዋናው ፍቅር ነው ፈተናን ያርቅልሽ ፈጣሪ
    thank you ሀንዬ ዶጮ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 3 lety +7

    ዳጊ ግሩም አስተያየት ተባረኪ ጨዋ

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 3 lety +1

    ምርጥ አርቲስቶች በጣም እወዳችዋለው

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 3 lety +1

    Dagi love u

  • @Hana563_55
    @Hana563_55 Před 3 lety +6

    የኔ ማር ዳጊ😊😊😊

  • @user-zm3tq7ej9j
    @user-zm3tq7ej9j Před 3 lety +10

    ዳጊዬ ስወድሽ ❤️❤️❤️ cool ነሽ

  • @yasintube4390
    @yasintube4390 Před 3 lety +10

    ዳጊዬ በጣም የምንወድሽ የኢትዮጵያን አይዶል ፈርጥ ከዚህም በላይ ስኬት ተመኘሁልሽ

  • @misterassefa3500
    @misterassefa3500 Před 3 lety +1

    ዳጊ በጣም እወዳችሆለው ሰላማቹ ይብዛ

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz Před 3 lety +2

    Dagiye Betam Ewedshalehu tebareku.

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 Před 3 lety +3

    ደስ ስትሉ ጎበዞች👍💪🥰❤❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 3 lety +2

    Iዋው ስታምሩ በተለይ የውስጥ ውበታችሁ ።በርቱልን።

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 Před 3 lety

    ሀኒ በምትሰሪው ሁሉ ደስ ትይኛለሽ ከዚህ በበለጠ በርች።

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 Před 3 lety +3

    እኔማ፡ተናድጄ፡አቁሜው፡ነበር፡አሁን፡ልየው፡እናንተን፡አይነቱን፡ያብዛልን፡ሀንዬ።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +1

    የኔ ውዶቼ በተለይ ሀንዬ ልቤ ስወድሽ🇪🇹❤❤❤❤🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety +2

    ዳጊ ንፁኢትዮጲያዊ ነሽ ከፀጉርሽ ጀምሮ ውብነሽ ሀኒዬ ፈንድሻ ውድድድድማደርጋቹ

  • @bayechtaye5103
    @bayechtaye5103 Před 3 lety +8

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ በርቺ በእምነትሽ ከዚህ በበለጠ ቀጥይበት የኔ ፍልቅልቅ በርቺልን

  • @ellenibelete748
    @ellenibelete748 Před 3 lety +1

    Through time I am loving you Daggy
    Yene emebet tebarekelign