አውዳመቱን ከ ዳግማዊት ጸሃዬ ጋር.......- Abbay TV
Vložit
- čas přidán 6. 01. 2024
- "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
እኔ ግን ሳምሶን ታደሰን በጣም ነው የወደው እርግት ያለ ምርጥ ሰው❤❤
Tigisit gin raga bae ene rase batam sake.ewadalew gin erasin edi tabek aragisheng sak sebaza yezagal
ውይ ትአሰግስት ትንሽ ሰከን ብትይ ደስ ይላል
ዳጌዬ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሴት ዘፋየኞችን ብዙ አልወድም እንቺን ግን ስወድሽ!!!!
ቤቢ ዳጊአቦ ምን ላርጋቹ እየእውነት በጣም በጣም በጣም ከልቤ ዉድድድድድድ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
ዳጊዬ የአራዳ ልጅ አሪፍ ነው የተጫወትሽው ሳውንድ ሲስተማቸው ግን ጥራት ይቀረዋል
ግራ ገባው ሳምሶንተደናበረ አይዞህ 😅
የቲጂ ድምፅ ሲቀፍ
በጣም😢
@@user-iu8li8pn7eወረኛ ቅናተኛ
እንኳን አደረሰን ለጊታችን ለመድሃኒታችን ለእሱስክርስቶስ ልደት ትጂ አንች በተፈጥሮሽ በጣም ቆንጆነሽ ይህን አርቲፊሻል ሜካፐ ባታበዝ የማሰሩሽም ሰወች መቀነስ ባያደርጉት በጣም ጥሩ ተው የእኔ ውብ መልከ መልካም የው መስታወት እንዳለ እርግጠኛ ነኝ አላየሽውም ብየ አስባለሁ ቢሆንማ እነዲህ አሻንጉሊት መስለሽ አትቀርቢም ነበር ❤❤❤
ምርጥ ጥዶች❤🎉
Dagye sewedesh! The chemistry between you two❤️ Babe the greatest actor of our time, you always deliver.
ሁለት ምርጦች በጣም ነዉ የምወዳቹ❤❤
እረ ትግስት በህግ አምላክ!
የመጅመረያ ካማች ነኝ ላይክ
ዳጊ ቲጅዬ ቆጆወች ሣሚ ስታምሩ😍😍ፈታነው ያደርጋችሁኝ😂😂😂😍😍
Betam Betam yasazinal ahun be zihie seate musica minie yaregal. Weyi ke seitan alonachehu weye degimo ke fetarie gare alemeche alachehu.
So beautiful lovely thank you 🙏
TG ሳቅሽ በጣም ያስጠላል የውቨት ሳቅ ነው ደግሞ። እንደ እድሜሽ ሳቂ ኣሮጊት ነሽ
ቅናት
ቲጂ ኮሚዲ አረግሽዉ እኮ ምንድነዉ የሳቅ ብዛት
ውይ ሳቅሽ ከጩኸትሽ ጋር ይጨንቃል
Dagi betam yewahi set nechi lemen endehon bezfenua sayhone beswentua ewdhalhu. I wishe I can meet her one day in person I live America I feel like she is my sister
ዋው በጣም ታምራላቸው
ይመቻችው አቦ!
ስታምሩ።❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ታምራላቹ ❤
ዲጊ🎉 ያሆ
ያበደ👌❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
One of the best husband Baby !!
አይ ቲጂዬ ድምቀቴ እኮ ነሽ❤❤
Betam tameralchu❤❤❤❤❤
Wow 👌 tamralachu
የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤
❤❤❤ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ዳዬ
Wooow ❤❤❤
Love you all of you ❤
❤❤❤❤ የኔ ምርጦች
Tigist tekolshe beselam newe
❤💃🎤💃❤ዳጊ &ቤቢሾ 🙏
Weyi siyamru ❤❤❤ayeleyachu
ዋውውውው💖👌
ሲወድሽ ❤❤
ቲጂያ የፀጉር ስታይልሽ ያምራል
Lemndnew Yegena beal teblo yemicheferew genako keamlakachn stota yeteseten ken new bemezmur enicji bezefen mekeber yelebetm betam yasaznal 😢😢
አይለያቹ ምቀኛቹ ይራቅ ከላያቹ
ሲይምሩ ባል እና ሚስት ይመቻችው🎉
ስወዳችሁ ❤❤❤
ምንድነው ሙዚቃ እንዳይሆን🤦♀️😁😁😁
ትግስት ግን በሰላም ነው ዝም ብለሽ የምስቂው 🤔
She has a fake laugh
ግን የሰው ሳቅ ለምድነው የሚረብሻቹ
የቀና ብዙ ያወራል 😂
እንግዶቹን እየወደድኳቸው ለማዳመጥ እየፈለኩ ፕሮግራሟን የምጠላበት በዋነኝነት በውሸት ሳቋ ነው
ሰው ዝም ብሎ መጠጥ
እዉነት ነዉ ትግስት አሳሳቅሽን አስተካክዬ በጣም ይረብሻ በቃ አለ አይደል የጨዋ ሴት ሳቅ....
Ayi tg ena zemarewa i anchi alem
Tigest gen andun merechi enjl zefen ena mezmuer temtatobeshal
ምኗ ደስብሏቹህነው እምታጨበጭቡት
ትዕግስት ግን እንደወጣት ልሁን እያለች ነው
ትልቅ ሰው እኮ ነሽ
❤❤
ትግስት ምትባይው አርቲስት ስትሰቂ ያምርብኛል ብለሽ እጥልሽ እሲቆረጥ ምትስቂው ሳቅ ሲደብር
ሠው ሢሥቅም የማይወድ ሠው አለ ጉድ እኮ ነው
Ena talkis? Wey gud 😂😂
Ena talqasa mena guda nashi kotatam
❤❤❤❤
Esa gen menem alamarechegnem. Yibezabatal.
ትግስት ቀበጥሽ መዝሙር ነው የሚያምርብሽ !!በጌታ ልደት እንደዚህ....
Are ena sertam atebela wegegna demo hulunme ene liweklshi aybalem
Srawa eko new yegl lafiwa meselesh
ቲጂዬ አንቺ ነሽ ደስ እምትይው
ቲጂዬ ድምጽሽ በጣም ይረብሻል
ይዘጋል እንጂ
@@user-os5ny6vv3zቅናት
Dagi. + sam. ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
Dagi ye lejent gadegia yenaa wuddd
ስወዳችሁ ደምሩኚ እህት ወንድሞቼ 🙏
Dagi erasan new yemtehonwe sewn atektelm
Tigist, tamalech meselegn bohonow balhow megelfet
ቲጂ በቅንነት ካየሽው። ሳቅሽ አያምርም!
😮😮😮😮😮😮❤
ቃል 😂😂😂
ኡፍ የእኔ ማሮች ስወዳቸው
Tigist gin zimbilesh mesak abezashi ache tinish yidebiral
አረ መድረኩን ረበሺዉ
እርጅም የትዳር ዘመን አይለያችሁ
ቲጂ ጥሩ ሾው ለመስራት እየሞከርሽ ነው ግን እንደ ቤተክርስቲያን ልጅ እንደመሆንሽ በዓሉን *የጌታችን የመድኀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት* እንደዚ በዘፈን ማክበርሽ ልክ አልመሰለኝም '' የጼጥሮስን እንባ '' ስዘምሪ ሰምቼም አለጠግብሽ . ለትንሣኤ በዓሉን የሚመጥን ሾው ይዘሽ እንደምመጪ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏
ምኑም አያምር
ዘፈን 000
በሆነው ባልሆነ ምትገለፍጪው በሰላም ነው
dagiye tewa sati eiko neshi
Tg zari hairshe endet endemiyamer brammm enkwan adersacew
arf new
ውይ ሳቅሽ ግን በጣም ይቀፋል
ምን አይነት ሳቅ ነው ምነው ትግስት ረጋ ስትይ ነው የሚያምርብሽ እራስሽን ሁኚ ለመወደድ የምታደርጊው ጥረት
እራስሽን እያሳጣሽ ይመስለኛል
ቲጂ ግን እንዴት እንዴት ብላ ነው እዚ እድሜ ላይ የደረሰችው 🤔
ሁሌ ሳቋ ወሬዋ ምክሯ ሁሉ የሳተ ነው።
እንደገና ደሞ ትልቅ ሰው ትመስላለች 😔
የሚኒሊክ ወስናቸዉ ዘፈን ተዘርፎ ሌብነትን አታበረታቱ
ትእግስት በልክ ብታረጊው። በቤተክርስቲያን መድረክ ስትዘምሪ እንዳላይሽ። በጣም አበዛሽው ።
Mindnew magtet😬tg
ቲጂ በገብርኤል ሳቅሽ በጣም ያስጠላል ኡፍ ይሄን የመሰለ ዘፈን በሳቅሽ ስቅጥጥ አደረግሽው ኤች አበዛሽው ቡናቤት አስመሰልሽው በድኖግል አፍሽን መትከፍችውና ማስካካትሽን ቀንሺ አባዮች ቢነገራቸውም አይሰሙም በገብርኤል እንደጨዋ ሴት ሁኚ በድንግል
የቅድሥ ገብረኤልን ሥም ጠርቶ ግን መሣደብ አይከብድም ምነው ትሣቅ ጉድ እኮ ነው በሣቅም የሚጠላ ሠው አለ
አልመስማት እኮ ነዉ ታዳ የሚሻልሽ ማን አሰገደደሽ የመላእክት ሰም አሰር ጊዜ የምጠርዉ አሰተያየት ለመስጠት ነዉ ደግሞ ገብርኤል ብለሽ የምጠሪዉ ማን ነኝ ብለሽ ነዉ ቅዱስ ገብርኤል ብየ እሽ
ለገብርኤል ሰጠሁሺ ከምሳደብ 🤔😡
አይባልም ባለጌ።
ትሽ ሰትዮ ቋቋቋቋቋቋቋቋቋቋ ትላለች
ahun dimts alet new yemtilun afere
የተመሰከረላት የ አይዶል አሸናፊ ነበረች የመጀመሪያዎቹ
ዝብሎ መገልፈጥ
አዳመት ሲመጣ ጭፈራ ጥሩ ነዉዴ እዴ ክርስቲአኖች ነንኮ ሙዚአቃ አይፈቀድም ሙዚቃ ያጋንት ነዉ ለምን አዘምሩም እር ወደየት እየሄድን ነዉ
Tg gen AWD MHERT LYE SETZMERE NBER EKO
ትግስት ምን ሆነሽ ነው እንዴት ትዝፈን በመሃል እየገባሽ እምትጮሂው እንዴት እናዳምጣት ምንም አልተመቸሽኝም ረበሻት እኮ
አረ ቲጂ ስወድሽ ማይኩን ዝጊይው በጣም ይደብራል
ምነው ትዕግስት ክሊፑን ታበላሺለሽ ዝም ብለሽ ትስቂያለሽ
ምን ሂሂ ትላለች እረዳ
Aye iagasaw zalafa enaso progeramonon charesaw wadabate gabetawale
ቱቱቱቱ የሄም ዘፈን ሊባል ነው ስራ ፈት
ሳምሶን እርጋታህ
ድምፅ 0
ናቃታም😂😂😂😂😂
ሀበሻ ከመዝለፉ ሌላ ምን ያቃል
ቅናት ነው አይደል
@@akjulan7084 ከከከከከከ
Tigi. Argagew ....night club asmselsheww
ስላም ነው ትግስት??,ለሱ ለዘፈነችለት አንቺ ሳቅ በሳቅ ሆንሽ ችክ ይለማሽቃበጥ
AMELK KIDUSAN KEZFN MENFA YWETACHU ZEMERU,ZEMRU LAMELAKACHU ZEMERU