የከተሜ ሰው ወድጄ / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2021
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +748

    ለእሙ ወላሂ
    ፍፄ ዋጋ ከፍሎላታል
    የምትሉ

    • @fatyfaty8254
      @fatyfaty8254 Před 3 lety

      Betam.

    • @missesflove9291
      @missesflove9291 Před 3 lety

      በጣም

    • @user-us3vw2ok1j
      @user-us3vw2ok1j Před 3 lety

      አሽቃባጭ ሁሉ ምን ከፈለላት ለሷ ብሎ ነዉ እንዴ የማላዳ ኮከቦችን ሾዉ የጀመረዉ ፈራ በቪደዎ ማሳዬት ትልቅ ነገር ነዉ እንዴ የቅን ልቦችንም ያለ 1 ብር ክፋያ በነፃ ነዉ ያሠራት እሱ በዪቱብ ሚሊዬን አፋሶባት ደደብ አትሁኑ የቪድዬ ሼቅሎባት እሷ ከነ ልጇ ችግር ሲቆላት ነበር ደሩ ዘሀረሩ ዩቱዪብ ላይ የሠጠችዉን ቃለ መጠዬቅ እዬ ቢያንስ እሡ ሚሊዬን አፋሶባት እሷ ድጋሜ የምትበላዉ ማጣት አልነበረባትም ሌላዉ ቢቀር እሱን እኮ ሶስት መቶ ሺ ሠብስክራይብ የቻናል ባለቤት አድርጋዋለች ባለ ዉለታዉ ናት ሌላ ሠዉ እንኳን ድጋሜ ተቼግራ እንዳይረዳት ነዉ ያረጋት የተጠቀመች ስለመሰለቻቼዉ እሱ ግን ቻናሉን ይዞ ወደ አሜሪካ ነዉ የሔደዉ እሷን እንደቐሻሻ ጥሏት ፈፄ ፍፄ አትበሉ እሡ ጥሩ የሚመስለዉ ካሜራ ላይ ነዉ እልም ያለ ቆሻሻ እንደሆነ የሠዉ ገንዘብ ከተሠጠዉ እራሱ የማይመልስ ቆሻሻ እንዴሆነ በጣም ብዙ ሠዉ ነዉ የሚያወራዉ

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 Před 3 lety

      @@user-us3vw2ok1j ይገርማል አላቅም ነበር

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g Před 3 lety +1

      በጣም የሕይወቷ ፈርጥ አዱ እሱነው ፉፂዬ መልካም ሠው😍😘😍

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 3 lety +437

    እረኛዬ ፊልም ላይ መታጨት ነበረባት አንድም ፊልም ላይ ተውና አታውቅም . ፕሊስ እድል ስጦት . የምትወደድ ልጅ ናት

    • @user-qb6yh6wy4r
      @user-qb6yh6wy4r Před 3 lety +1

      yes

    • @genimk9464
      @genimk9464 Před 3 lety +15

      እድሉን ብታገኝ በብቃት እንደምትወጣው እርግጠኛ ነኝ።

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +4

      በጣም ትሰራው ነበር እደነሳያት የ ወይኔ ትወና ብቃት ሁሉም በስምአም

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 3 lety +7

      በጣም ቦታውን ትመጥናለች ታሳምረው ነበር እነሱ ዝምብለው ታዋቂ ታዋቂ ብቻ ነው የሚመርጡት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 3 lety +1

      በጣም

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m Před 3 lety +57

    Kkkkkk እሙ ንፁህ ልብ ደስ ስትል🌹🌹🌹🌹❤❤❤ ዲሽታ ጊና እና እሙ አንድ ናቸው ንፁህ ልብ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 3 lety +9

    የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል:: እሙዬ ሞቅ ደመቅ አደረገችን እኮ:: ደስስስስስስ ትላለች ጨዋታዋ! ብዙ መስራት የምትችል ልጅ ናት:: በጣም icon የምትባል አርቲስት ይወጣታል::
    💚💛❤️

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +581

    የዛሬ ጨዋታ ልዩ ነው ሁለት ፍልቅልቅ ሀኒዬ ና እሙዬ ውድድድ😘😘😘

    • @yekitehalemiarm3195
      @yekitehalemiarm3195 Před 3 lety +6

      እዉነትሽነ ነው ውዴ ደስስስስ ይላሉ😘😘

    • @bettytube9023
      @bettytube9023 Před 3 lety +3

      Ewntish naww betam yemiwedacheww

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 Před 3 lety +2

      Awo yamralu 👍❤

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 3 lety +1

      Wudoche nu endemamer emelsalwhu

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 Před 3 lety

      አይ የናንተ ሴቶች ገና ሳትገቡ ቂንጥራችሁን ከፍቶ መበዳት ከዛ ዲቃላችሁን መፈልፈል። ወራዶች

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +307

    ሃኒ መልካምነት ለራስ ነው በስደት ለሚሰቃዩት ድምፅ በመሆን ኢትዮጵያዊ ነታችንን እናፀባርቅ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-jo9ee1ds1g
      @user-jo9ee1ds1g Před 3 lety +1

      እውነት ነው

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 Před 3 lety +2

      እውነት ነው በጣም ነው ያማሳዝኑት

    • @user-jo9ee1ds1g
      @user-jo9ee1ds1g Před 3 lety +2

      @@robekaeth3984 አዎ በጣም ነገ በኛላይ እንድሚደርስ ምን ዋስትና አለን

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 Před 3 lety +1

      @@user-jo9ee1ds1g በጣም እህቴ

    • @masticarinacell7259
      @masticarinacell7259 Před 3 lety +1

      እሙዬ. የኔ የዋህ. ሀኒዬ. የኔ ፍልቅልቅ. እውዳችሁላሁ

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Před 3 lety +21

    ማንም ሴት እስካሁን ጋብዟት አላየሁም ሀንዬ ተባረኪ እናቱ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +15

    የኔ ፍልቅልቅ ሁለታችሁም ሳቃችሁ ደስ ይለኛል በርቱልን የኔ ውዶች❤❤❤

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 3 lety +413

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት የግፍ ግፍ ለሚፈፀምባቼው ወገኖቻቺን 😭😭😭

    • @worknesh5954
      @worknesh5954 Před 3 lety +1

      አምላክ ይድረስላቸው ከባድ ነው በጣም

    • @user-lp4mf8bw8t
      @user-lp4mf8bw8t Před 3 lety

      ልክ ነሽ ማማዬ እረ መላ በሉን እኛ ስንኖር ነዉ እናተም የምትሰሩት ፍትህ ላአረብ አገር ያሉት ወገናቺን

    • @worknesh5954
      @worknesh5954 Před 3 lety

      እኔም እዛው ነኝ በሰቀቀን ነው ያለነው

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 3 lety

      Maroche nu endemamer emelsalehu

    • @worknesh5954
      @worknesh5954 Před 3 lety

      @@gentandhabty እንደማመር ውደ

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 3 lety +114

    እሙዬን የሚወድ ላይክ ያርገኝ ሁለት ፍልቅልቆች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety +23

    ፍትህ ፍትህ ሳውዲ ላሎት ወገኖቻችን
    ኧረ ሀንየ ድምፅ ሁኝ በሰው አገር ተሰቃዬብን

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 3 lety +15

    ሁለት ፍልቅልቆች ስወዳችሁ ሀኒዬ እናመስግናለን በርቱ!!!

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 Před 3 lety +377

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በሳዑዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እባካቹ ድምፅ እንሁናቸው😥😥😥😥😥

    • @user-pt8pz2lm6f
      @user-pt8pz2lm6f Před 3 lety +2

      በጣም 😭😭😭😭

    • @yeshihaymanot7021
      @yeshihaymanot7021 Před 3 lety

      Fetary yasibachew

    • @kelvin1411
      @kelvin1411 Před 3 lety

      @@yeshihaymanot7021 amen ehte

    • @AaAa-ti3cg
      @AaAa-ti3cg Před 3 lety

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @dhjyruio1186
      @dhjyruio1186 Před 3 lety

      ሀና.በሳኡሽ.እስር.ቤት.ተሰቃየን.ለምግስት.አስተላልፉልን.100ሽ.ህዝብ.እየተሰቃየን.ነው.እባካችሁ.ጩሁሉን.በረራ.የለም.

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +458

    ሀኒዬ ለስደተኞች በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኝልን ተመልካቾችሽ ብዙ ነውና ድምፅ ሁኝን😭😭

    • @user-zm1yp4ij4v
      @user-zm1yp4ij4v Před 3 lety +3

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia.teiuln

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 Před 3 lety +2

      ሀንየ በፈጣሪ ለእሥረኞች ድምፅ ሁኝ በፈጠረሺ😂😂😂😂🤣🤣😀😀

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 3 lety +5

      ድምፅ ምንም አያደርግም እኮ ቢያስ ሁሉም የኢትዮጲያ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ቢወጡ አሪፍ ነው ወላሂ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety +1

      👆👆👆😘😘😘😘☝☝

    • @raheemadubai9476
      @raheemadubai9476 Před 3 lety

      ትክክል ያረብ አላህ ይርዳቸው

  • @amhara74
    @amhara74 Před 3 lety +21

    ሀኒ አንቺ መልካም ሰው ነሽ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወጎኖቻችን ድምፅ ሁኝን እባክሽ 😢😢😢

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 Před 3 lety +12

    የኔ የዋህ ንፁህ እኮ ነሽ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ጋራ ትሁን። ሀኒዬ እናመሠግናለን😘😘😘

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +149

    ባለ ከፍተኛ የCZcams በሮች ባለቤት እባካቹ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ድምፅ ሁኗቸው እስኪ 😭😭😭💔💔💔

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign Před 3 lety

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @marwaidk7319
      @marwaidk7319 Před 3 lety

      እሙየ እኔም መታየት እፈልጋለሁ ያለች ግድብ ነበረ ቺኝ የማለዳኮኮብ ስንከታተል በስደት እዳለን አሁን ግን እሙየን ሳይ ጎደኛየን ትዝትለኝ አለቺ አሁን ተጠፋፋን በዝግ አገጣሚ የትውልድ ቦታዋ ሀዋሳ ነው ገባያዳር የምትገኝ

    • @merky9866
      @merky9866 Před 3 lety

      Betgray yalu wegenochachns mn yhunu

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 3 lety +175

    የጎጃም እንቁ የአማራ ፈርጦች ሀንዬና እሙ ይመቻችሁ 😂😍

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 3 lety +5

      @robotic gamers እና አማራ አትበሏት ነው ? ዞርበል ዥልጥ

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety +6

      @@selamtube3774 ትክክል ደሜ!አማራነት ይለምልም!

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 3 lety +1

      @@user-hh5wo8yg9v amen

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 3 lety +1

      ደመርኩሽ

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 3 lety +6

      @ robotic gamers-- እና አማራ አትበሏት ነው እንዴ???? አማራ ነች ቆንጅዬ አማራ የጎጃም ወርቅ ነች....የአማራ ስም ሲጠራ ያንቀጠቅጣችዋል አደል???? አማራ ነች የጎጃም ወርቅ እርርርር በል ኮተታም አናሳ ብሄር ነህ መስለኝ ፀረ አማራ.

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 Před 3 lety +7

    ሃነዬ በጣም ድንቅ ሰዉ ነሽ ያኔ ዉድ 😘😘😘በጣም ደስ ዬምል ፕሮግራም ነበረ እግዚአብሔር እድሜ እነ ጤነ ይሰጥህሸ።

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 Před 3 lety +27

    ሁለት ፋልቅልቅ ሰታምሩ ውዶችየ

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před 3 lety +157

    ሀንዬ እመቤትን ፈልገሽ ስላቀረብሻት
    እናመሰግናል💐💐💐💐
    እመቤት በርች በርች ወደ ፊት 👌👌👌

  • @almazethio2363
    @almazethio2363 Před 3 lety +50

    ሀንየ የኔ ፍድሻ ሁለት ፍልቅልቅ ካድ ላይ ❤❤❤❤❤❤👈
    ሀንየ በማርያም በስርቤት ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁኑልን 💔💔💔😭👈

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 3 lety +7

    አይቻልምን የሰበረች ይቻላልን ያስመሰከረች ተምሳሌት የሆነች ጀግና ሴት ናት። የምር በራስ መተማመኗ እና ጠንካሬዋ ያስገርማል። የዋህነቷ ውስጥ ደግሞ ኢትዮጵያዊነት ጎልቶ ይታያል።

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety

    ሀኒዬ መልካም ሰው እናመሰግናለን ይመችሽ ኑሩልን ❤❤❤ እሙ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን ግን እንደህትነት አንድ ነገር ልበልሽ ዘመን የምትይውን ተይውና እግዚአብሔር አምላክ ታሪክሺን ለቀየረልሽን ፈጣሪን በመዝሙር ብትሞክሪ ብታመሰግኝው ደስ ይላል ለነፍስም ለስጋም የሚሆን እሱ ነውና

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +76

    ፍትህ ሳውዲ ላይ ላሉ ወገኖቻችን ኧረ ጠይቁ

  • @ejiguamoges6445
    @ejiguamoges6445 Před 3 lety +42

    ሀና በሳውዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑላቸው በእውነት ሰውን ለማሰብ ሰው መሆን በቂ ነው በእውነት በጣም ስቃይ ላይ ናቸው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +15

    ውለት ፍልቅልቅ ደስ ስትሉ እሙዬ በርች አይዞሽ 💚💛❤️

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 3 lety +1

    እመቤት ደስ ስትልኝ በተፈጥረዋ አርቲስት ሆና ነው የተፈጠረችው. የዋህ የሀገሬ ልጅ . የአዲስ አበባ ባለጌ አጋጠመሽ የዋህነትሽ . በጣም ታለንትድ ነች . እባካችሁ እድል ስጦት. የሆነች የዋህ ነገር . ወንዶች እርኩሶች ናቸው . መፈተን ያለ ነው . እግዚአብሔር ብርታቱን አብሮ ይሰጣል . አይዞሽ . የኔ ፍልቅቅ

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 Před 3 lety +57

    ተባረኪ ሀንየ እመቤትን ስለጋበዝሻት ደስስስ ብሎኛልልልል።።።።😍😍😍👍👍

    • @emebet591
      @emebet591 Před 3 lety +1

      ውዴ እናደማር ንይ

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 Před 3 lety

      @@emebet591 መጥቻለሁ ነይ ዉደ።

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 3 lety

      Wudoche nu endemamer emelsalehu

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +23

    ሃኒዬ የእኔ ልዩ ከእመቤት ጋር መገናኘታችሁ ደሰ ብሎኛል❤

  • @tigtube5102
    @tigtube5102 Před 3 lety +8

    የኔ ፍቅሮች ሁለቱ ፍልቅልቆች ሰወድችሁ ፈጣሪየ ይጠብቃችሁ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ በተለይ ሃንየ ሰወድሸ አንድ ቀን ባገኘሸ ፈጣሪየ ሃገሪችን ሰላም ያድርግልኝ ሰላም ሁኑልኝ እሙና ሃኒየ ባይይይ

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k Před 3 lety +6

    የኔ ሚስኪን አይዞሽ ውዴ እንኳን ወለድሽው ባክሽ ለበጎ ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +139

    እሠይ የኔ ተወዳጅ ሀኒ ቆንጆ እሙዬን አመጣሻት ተባረኪ

  • @show4835
    @show4835 Před 3 lety +78

    ሴቶችየ ሳታገቡ በፊት ግንኙነት አታድርጉ ሲጀመር ዝሙት ነው አገባሻለሁ ብሎ የሚቀርብ ወንድ ሳትጋቡ አትቅረቡ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 3 lety +2

      እዉነት ነዉ እህቴ ከጋብቻ በፊት ምንም አያስፈልግም

    • @user-bu3rm8pd3i
      @user-bu3rm8pd3i Před 3 lety

      ትክክል

    • @user-yb6rx4df1l
      @user-yb6rx4df1l Před 3 lety

      ትክክክል፡ከጋብቻ፡በፊት፡ያለ፡ዝምት፡ነዉ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 3 lety

      ደምሪኝ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 3 lety +1

      Agbeteshiwim yikidal enkan kegabicha befet tetenkeku

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 Před 2 lety +2

    😂😂አልተለከስክስኩም አስቆኛል እሙዬ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺልን💪ሀኒዬ እናመሰግናለን🙏

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w Před 3 lety +6

    ሁለት ፈንድሻወች ውድድድ ኖ የማረጋችሁ ጥግ ድረስ ♥♥♥♥♥♥

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 Před 3 lety +25

    ሃኒዬ ግን በጣም የምትገርሚ ስው ነሽ ተባረኪ የኔ ፍልቅልቅ❤️❤️❤️❤️

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 Před 3 lety +97

    እሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም አለፈ እኮ
    ሌላ ኑሮ ላይ ነሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign Před 3 lety

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @medi9725
      @medi9725 Před 3 lety

      እሙዬ እይዞሽ ውድ 💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️

  • @zemda3246
    @zemda3246 Před 3 lety

    ሁለት ምን ይስቅ ደስ ስትሉ😍😍😍ሀኒቾ ሳውዲ ላይ ላሉ ወገኖቻችን ድምፁን አስሚላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው። እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው መንግስቱማ ፎቶ መነሳትና ችግኝ ሊተክል ነው የተመርጠው ።ስለ ህዝብ ስቃይ ችግር ምን ዴንታ የለውም።

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m Před 3 lety +12

    ዋው ሁለት ፍልቅልቅ😍😍😍😍😍😍😍ሀኒዬ እሙዬ 😍😍😍😍😍😍 ውድድድድድድድድድድ😍ውሰጤች ናቸው የኔ ማሮች

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 3 lety

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️YESSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSSS

  • @afrotube1078
    @afrotube1078 Před 3 lety +38

    እርኛዬ ላይ እንድትሰራ ቢያርጎት ትችል ነበር ሀኒ

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety +2

      ይበልጥ ድምቀት ትሆን ነበር ማርያምን በገባች

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 Před 3 lety +53

    ሀኒቾ እሙን አመጣሺልንእናመሰግናለን እሙዬዬዬዬዬን በሰይፉ ሶ አስቀርቢልን ሀኒዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 Před 3 lety +13

    ፍትህ ሶኦዲ ላሉት እሰረኞች ድምፀ ሁኖችው 😥😥

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 3 lety

    የኔ እናት የዋህነትሽን አይቶልሻል ለዛ ነው ከመከራዎች መሐል ከፊትሽ እየቀደመ የጠበቀሽ አይዞሽ
    አባት ተብዬው ግን የመጨረሻ ህይወቱን ይጠብቅ ያልጋ ሆኖ ልጅን ይማጸናል
    እመብርሐን ከመከራዎቹ በፊት ትጋርድሽ ከነ ልጅሽ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 3 lety +10

    የኔ እናት ስወዳት የዋህ እኮ ነች ደግሞ ሀኒዬ የኔ ሳቂታ በርቺ

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e Před 3 lety +28

    አሁን ምኑ ሳይመቻችሁ ቀርቶ ነዉ ዲስ ላይክ ያረጋችሁት

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Před 3 lety

    Hannu, thank you for inviting Emueye - siwodat!

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 Před 2 lety +2

    ሀንየ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን እሙ ምርጥ ሰው ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +72

    ብቻ አላውቅም ወንዶቹን እንዳንረግም ወንድም አባት አሉን ሴቶቹን እንዳንረግም እህቶች እናቶች አሉ ዝም ብሎ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን እውነቱን እንድንከተል 🌾🇪🇹

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 3 lety +6

    እሙ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሃኒዬ እናመሰግናለን😘😘😘

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h Před 3 lety

    እሙ በርች የኔ ጎበዝ ትችያለሽ ሀኑ እወድሻለው ትልቅ እግዳ አቀረብሽልን እናመሠግናለን

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +4

    ሀንየ እና እሙ ምረጦቸ ሁለታችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ❤😘😘🇪🇹🇪🇹

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 3 lety +91

    አረ ላይክ ያንሳል ለሀኒ እና ለእሙ Like Like

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 3 lety +3

    ወይኔ እሙና ሀኒ እስኪ ልይልቸው ወይ ጉድ ሁለት ሳቂታ ወይ ሀኒዬ ሳከብርሽ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር ኡፋ 💗💗😍💪

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 3 lety

    እመቤት በርች ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እህቴ ሀንቾየ የኔ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ጥሩ ስራ ነው ሰው የለንም የሚሉትን አለሁ ማለት ከስጦታወች ሁሉ በላይ ነው እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የእናቴ ልጅ ውድድድ ነው የማደርግሽ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 3 lety +1

    አህለን የኔዉዶች የኔፍልቅልቅ አላህ ይጠብቃችሁ ሀኒ ምርጥ ሰዉ እሙን በመጋበዝሽ ደስብሎኛል

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 3 lety +13

    ሁለት ፈንድሻወች ስታምሩ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Před 3 lety +22

    በእሙ ቪድዮ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እንደዘቀጥን አየን እኮ የገጠር ልብስ ለብሳ ስለቆመች የንቀታቸው ብዛት ቆመው እንኳን ሊያናግሯት አይፈልጉም ያሳዝናል። ቆምጨ ብለው የሚደበድቡም መጥተዋል በገዛ አገራችን። በርች እናታለም።

    • @user-yo6ds3hf6b
      @user-yo6ds3hf6b Před 3 lety

      BTAM ENJE ENEM LEBE AZNUWAL ENDET MN BATFACHE AHUNS AMEMJE ZERJENT NEKLO KMDR GISE YATFALN EGZIABHER.

    • @user-yr7kt5kb6d
      @user-yr7kt5kb6d Před 3 lety

      እኔ ደሞ አለባበስዋ ነው ያማርኝ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 Před 3 lety

      ትክክል

  • @fekirtube5518
    @fekirtube5518 Před 3 lety

    የእኔ ውዶች ሁለት ፍልቅልቆች በጣም የምወዳችሁ ሀኒዬ ንፁህ ሰው መልካምነትሽን እግዚያብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ እሙዬ ውዴ አይዞሽ ሁሉንም ነገር በእግዚያብሔር ቸርነት አልፈሽዋል እማ በርቺልኝ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 3 lety +4

    ድምጻ እራሱ ያምራል ሃኒ አቀናባረጋር ብትወስጃት

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 Před 3 lety +13

    ሀንየ የኔ ደርባባ ባለማህተቧ ስወድሸ ❤❤❤እሙየ አይዞሽ በርች ❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ አይዞሺ እናቴ የኛ ሰው ክፉነው ውዴ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ሁለት ፍልቅልቅ እዴት እዳሳቃችሁኝ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 3 lety

    ሀንዬ ተባረኪ ዝቅ ካሉት ከተቸገሩት ጋር ስለምትቆሚ ዘርሽ ይባረክ።ኑሪልኝ

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r Před 3 lety +8

    ሁለት ፍልቅልቅ ሀኒዬ ተባረኪ እሙን ስላመጣሽልን❤❤

  • @hanichogmar6343
    @hanichogmar6343 Před 3 lety +3

    ንፁህ የሆነች ልጅ ስወዳት እንኳን ወለድሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🥰

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j Před 3 lety

    ሀንዬ በጣም ነው የምንወድሽ ሰወችን አክባሪ ትንሽ ብለሽ አትንቂመ በአንች ላይ ሁሉም እኩል ነው ግን እባክሸ አንች ብዙ ተከታይ አለሽ በሰደት ላለነው ወገኖቻችን ድምፅ ሁኛቸው በተለይ በሳውዲ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 lety

    ሁለት ማሮች ደስ ስትሉ ሀንየ ሰው አክባሪ እግዚብሄር ይባርክሽ

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q Před 3 lety +8

    ሀኒቾ የኔ ምርጥ ስወድሽኮ እመቤቴን ፀባየ ሠናይ እመቤትን ይዘሽልን መጣሽዴ አይዞሽ እሙየ ወንዶች መቸስ እዲሁ ያረጋቸዋን

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 Před 3 lety +6

    እሰይ የኒ ሁለት የዋሆች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብዙሀን ዋስ ጠብቃ ትሁናችሁ

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 3 lety

    እሙየ ከሀኒ ጋር ለየት ያለ ነው የኔ ፍልቅልቆች
    ግን በቻልነው መጠን ለወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ፍትህ እንጠይቅ
    ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪ ነው ና

  • @sallyreda4328
    @sallyreda4328 Před 3 lety

    That so nice to you to support her God bless you sister

  • @cell7172
    @cell7172 Před 3 lety +3

    ያኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እንደየወሀንትሽ አሰብሽ የሰከልሽ 💚💛❤️

  • @Mwa584
    @Mwa584 Před 3 lety +11

    ሃኒ የእኔ ጀግና👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤ በርቱ ወገኖቼ ቆምጨዎች
    አዎ ቆምጬ ነን

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 3 lety

      ቆምጨ ማለት ምን ማለት ነው......?

    • @Mwa584
      @Mwa584 Před 3 lety +2

      @@emamaethiopia5992 ሰላም እህቴ ቆምጬ ማለት የዐምሓራ👈 ሁለተኛ ስሙ ነው👈👈 ቆምጬ እያሉ ነው የሚሰድቡን ስለዚህ እኛ ዐምሓራዎች እንኮራበት አአለን እንጅ አናፍርበትም አዎ ቆምጨጭ😘👈👈 ያለ ሀሞተ ኩሩ ማለት ነው👈👈 ቀላል ምጬ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 3 lety +1

      @@emamaethiopia5992 ቆምጨ ማለት ቆራጥ 😘ሃቀኛ ኮምጨጭ ያለ ቀልጣፋ ማለት ነው 😘😘

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před 3 lety +10

    ሀንየ ምርጥ ሰው ሰው አትንቅም 👍👍👍👍👍👍

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety

    ሀንዬ መልካም ቅን ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
    እሙዬም በርቺ ፈጣሪ ያሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
    ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Před 3 lety +13

    ሀኒቾ እግዜር ያክብርሽ❤️

  • @menbersintayehu3588
    @menbersintayehu3588 Před 3 lety +7

    ሀኒዬ የምወድሽ እሙዬን አመጣሽልን ስታምሩ ፈልቅልቆች በረቱ።

  • @Amuofficial24
    @Amuofficial24 Před 3 lety +1

    Thank You Hannie Doing these it helps her a lot

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 3 lety

    እሙየ ጠንካራ ሴት ነሽ ህይወትሽ በጣም አስተማሪ ነው ሁለት ፍልቅልቅ ስታምሩ

  • @user-ij5pb1rc4h
    @user-ij5pb1rc4h Před 3 lety +8

    ሀኒ ለሳውድ እስረኞች ወደ ሀገር እድሳፈሩ ጩሁልን😭😭😭

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Před 3 lety

    የኔ ሀኒ ምን ላርግሽ መልካምነትሽ እኮ ይገርመኛል እሙዬን የዋኋን ፈልገሽ ስላቀረብሽልን ብርክ በይልን እሙ ጎበዝ ልጅ በርቺልን ልጅሽንም የድንግል ልጅ ያሳድግልሽ🙏😘😘😘

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Před 3 lety

    ሀንዪ ተባረኪ እሙዬ ስላቀረብሽልን
    ሀገርኛ ጨዋታ በጣም ታምራላቹ።

  • @user-ji2ix2qh7y
    @user-ji2ix2qh7y Před 3 lety +23

    በመዝሙር እግዝያብሄር አመስግኒ ሙዝቃቀ ይቅርብሽ

  • @user-yu8lg6bv8t
    @user-yu8lg6bv8t Před 3 lety +9

    ሁለት ተጫዋች በጣምነው ምታምሩት 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep Před 3 lety +8

    ሁለት የዋሆች የኔ ምርጦች ሀንችዬ ከእሙዬ መልስ ያንቺ ጥያቄ ያስቃል

  • @martitube7960
    @martitube7960 Před 3 lety

    😍😂 የኔ ፍልቅልቆች በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር ሀንቾ ምርጥ እንግዳ ነዉ የጋበሽን እመቤት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በ ህይወት ፈተና ያጋጥማል ዋናዉ ማለፍሽ ነዉ የኔ ቆንጆ ሙዚቃና ድንች ደምስሬ ነው ይመችሽ አቦ 👍😂

  • @edendagne1093
    @edendagne1093 Před 3 lety +5

    ሀንዪ እሙዬን ሰላቀረብሽልን በጣም እናመስግናለን ሀንዬ አገሬ ስመጣ ማግኘት የምፈልገው ስው ቢኖር ሀንዬን ነው በጣም እምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +46

    ኧረ ሀኒ እንዳልሽው ከወገቡ በታች ደህና ሆነልሽ አላለችም 🤣🤣🤣🤣😊😊🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሀኒዬእንኳን እመቤት ጋ ሁነሽ እንደውም ፍልቅልቅ ነሽ ❤ እወድሻለሁ

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. Před 3 lety +3

    Haniye thanks for bringing Emebet! She is so hilarious 😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j Před 3 lety

    ጎበዞች በርቱ ተረዳዱ የእኔ ውዶች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 3 lety +8

    ሀንቾ የኛ ፍልቅልቅ ወላሂ ስወድሽ 💚❣️❣️ሀንቾ እደመቤት ፈታ ያለ ሰው አቅርቢ ከቻልሽ የኔ ዉድ🤣🤣አአ አጭቤወች አገር ከሰረች የኔ ማር😂😂

    • @emebet591
      @emebet591 Před 3 lety

      ውድ።እናደማር ንይ

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 Před 3 lety +8

    ሀኒ የእውነት ሰው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @zinetabdu2377
    @zinetabdu2377 Před 2 lety +1

    ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ ቆንጅየ ኢቢኤስ ላይ ብትመለሽልን ያብዛሀኛዉ ሰዉ ፍላጎት ነዉ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 3 lety

    ሀኒቾ የኔ ቆንጆ እግዜአብሄር ይባርክሽ እሙን ስላቀረብሽልን እሙ እውነት የዋህ ንፁህ እና ደግ ሴት ናት።የኔ ማር እሙዬ ዚነትን እንዴት እንደተጫወተቻት🥺በስደት ሀገር በሀሳብ ጨለጥሽኝ🥺

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 Před 3 lety +9

    ሰላም ሀኒዪ የእኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዪ ታደለሽ ሀኒዬ ጋር ተገናኝሽ👍👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂

  • @edenberaki8070
    @edenberaki8070 Před 3 lety +12

    እሰይ ሁለታቹ ስወዳቹ በተለይ ሃኒየ የኔ ማንታ ሆነሽ የምትሰሚኝ ስወድሽ

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před 3 lety

    ሀኒ እግዚያብሔር ዘመንሸን ይባርከው እሙቤትን ማቅረበሸ ደሰ ይላል

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 3 lety

    የዛሬው የተለየ ነው ሁለቱም ፈልቅልቁች ተገናኙ ሐኒዬዬዬዬዬ ስውድሽ እኮ እሙዬ ታዋቂ ሆንሽ እኮ ከምንውዳት ከምናከብራት ከሐኒዬ ጋ ተገናኛሽ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለሽ ሁለታቹሁም ምርጥ ናችሁ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +5

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉት
    ወገኖቻችን
    እህት ወድሞቻችን
    ሀኒቾ እልኪ ለእስረኞች አንደ ድምፅ ሁኛቸዉ ፍልቅልቋ