"ድኛለሁ በድንግል ማርያም ድኛለሁ" "ኢትዮጵያውያን ክብሬን አሳዩኝ" አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 10. 2021
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • Zábava

Komentáře • 2,7K

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 2 lety +96

    እኔስ ለመቤቴ ቃላት አጣሁ በኔ አደበት የምገልፅበት ቃል የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ክብር ይግባዉ ለቸሩ መዳኒ አለም

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i Před 2 lety +491

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንክኩ እምነቴን አጥብቄ እንድይዝ እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏🙏🙏🙏

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety +18

      ተመርጠን አንጂ መርጠን አይደለም ኦርቶዶክስ የሆነው እግዛብሔር ይመስገን

    • @asimkhan7799
      @asimkhan7799 Před 2 lety +4

      @@hanahosaye9480 Amen

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před 2 lety +2

      አሜን

    • @hibistgeremew3793
      @hibistgeremew3793 Před 2 lety +2

      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +73

    ላንቺ የደረሰች እመብርሃን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትማራት ትድረስላት እንባሽን ታብስልሽ አሁንም ፍፁም ጤና ታድልሽ የኔ እናት❤😘

  • @loveedom9295
    @loveedom9295 Před 2 lety +22

    ዘኒዬ እግዚአብሔር በህዝቡ ላይ አድሮ ፍቅሩን ገለፀልሽ። ረዥም እድሜን ያጠግብሻል። ድንግል ማርያም ትዳስሽ። እምነትሽን ያጠነከረው በደሙ የሸፈነሽ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ካንቺ ጋ ነው። እግዚአብሔር ታላቅ ነው።

  • @asnasistar4481
    @asnasistar4481 Před 2 lety +42

    ይሄን ያሰማን የድንግል ማረያም ልጅ ክብር ይስፋዉ የሷ መዳን ለኛ ደስታችን ነዉ ከቤተሰቦቻ በኋላ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Před 2 lety +550

    እመቤቴ ማርያም ፈጽማ ትማርሽ የኔናት!!

  • @eliasteshome
    @eliasteshome Před 2 lety +32

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ላመነባት ላላመነባትም መዳንን ታደርጋለች ስሟ ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 2 lety +26

    እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ዘንዬ አሁንም አላህ ጨርሶ ይማርሽ ያሰብሽውን ሁሉ ለመፈፀም አለሰህ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +194

    ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለመደሐኒያለም አባቴ ክርስቶስ 🙏🙏🙏እንኳን ዳንሸ ላንቺ የደረሠሕ አምላክ ለኛም ይድረሠልንን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 2 lety

      💯💯💯💯🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @habtshtube4263
      @habtshtube4263 Před 2 lety

      ክብር ለድንግል ማርያም አስተካክለሽ ፃፊ እህት

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety

      እማቤቴዲንግልመርያማ።እንካንአዳናችሽ፡እነተችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +1

      አሜን

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Před 2 lety

      amen

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 2 lety +60

    ምን ብዬ የሱን ደግነት ልናገር ወዶኛል ከሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር ተመስገን ክበር ዘላለም ልበለው አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነው👏👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾እንኳን ለዚህ አበቃሽ እምዬ ማርያም ጨርሳ ትማርሽ የኔ እናት🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕

    • @hana967
      @hana967 Před 2 lety

      አሜን ፫

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለዚአ አበቃሽ እናቲ ክብር ለድንግልማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x Před 2 lety +10

    እመብርሃን የሁሉ እናት ክብር ምስጋና ይገባሸል💒⛪🙏🙏💚💛❤

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 Před 2 lety +10

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እምመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ እናት ። አሁንም ቃጥላ ማሪያም ሂጂ ጨርሳ ትምርሽ አለች ፣ሃኒ ስወድሽ እኮ ምርጥ እህት ነሽ ።

    • @meskerembiru5316
      @meskerembiru5316 Před 2 lety

      Azosh zeneye ekiminasay hon anchin yadamesh emnetsh na ye hisbu ebanew

  • @user-qm1bk9zf8w
    @user-qm1bk9zf8w Před 2 lety +37

    ፈጣር ጨርሶ ይማርሺ ማምዬ እውነት ፈገግታሺን ስይ በጣም ደስነው ያለኝ ክብር ለድግል ማርያም

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 Před 2 lety +48

    ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመዳኒታችን መዳኒዓለም ለእናቱ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን:: በጣም ደስ ይላል::

  • @DragonBlade3436
    @DragonBlade3436 Před 2 lety +8

    በጌታ የልጅ ልጆቿን በስስት ነው የምትወዳቸው ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ🙏

  • @addiswendu9212
    @addiswendu9212 Před 2 lety +3

    ለእኔም ታምሯን አሳይታኛለች ታዓምሯ ይህ ነው ….. በማህፀን ህመም ብዙ ጊዜ እሰቃይ ነበር እና 2 የእንቁላል ክፍል መውጣት አለበት ከዛ ደሞ ሙሉ ማህፀኗ መውጣት አለበት ተባለ ሆኖም ግን ወደ ኪዳነ ምህረት ገዳም ፀበል ሄድኩኝ እዛም መድሃኒቴን በፀበልና በእምነት መውሰድ ጀመርኩ የ1ኛው ክፍል ማለትም እንቁላል ሚያመርተው በጣም ስለተጎዳ እሱን ግዴታ ማስወጣት ነበረብኝ እና በኦፕሬሽን አስወጣሁ አንድ አመት ሆኖኛል …….አሁን ሙሉ በሙሉ ጤናዬ እገኛለው …. ለኔ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እንደደረሰችልኝ ለሁላችሁም ትድረስ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Před 2 lety +25

    ዘንዬ ደስ ብሎናል ፀጋን የተሞላች እመቤታችን ቅድስት
    ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ዛሬም ዘውትርም
    ለዘላለሙ ለአንቺ ይሁን ለዘላለሙ አሜን

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 2 lety +59

    ሙሉው ጤንነትሽን ስለመለሰልሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ እናት አላህ ጨርሶወ ይማርሽ

    • @qawsedqawsed7888
      @qawsedqawsed7888 Před 2 lety +3

      እንካን እመቤቴ ማርያም ማርችሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሁንም እድሜ ጤና ትስጥሽ

    • @muluutube3270
      @muluutube3270 Před 2 lety

      Demirig mar

    • @muluutube3270
      @muluutube3270 Před 2 lety

      @@qawsedqawsed7888 demirig mar

  • @saramamo
    @saramamo Před 2 lety +5

    ዘኒዬ ቅድስት ድግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ እንወድሻለን ጨዋታሽ ለራሱ አይጠገብም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @beckytadesse711
    @beckytadesse711 Před 2 lety +7

    እናቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል
    ላች የደረሰች ለኛም ትድረስ 👏👏👏👏

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 Před 2 lety +68

    ተመስገን🙏
    የዘንዬን ጤና የመለስክ አምላክ የኢትዮጵያንም ሰላም መልስ:: አሜን

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Před 2 lety +98

    ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን አሁንም ጨርሳ ትማርሽ🙏🙏🙏🙏

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      የኔ ቆንጆ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ

    • @mesayalem432
      @mesayalem432 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +11

    ዘንዬ ደስ ብሎኛል አሁንም ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይፈውስሽ

  • @AmalAmal-rp4eh
    @AmalAmal-rp4eh Před 2 lety +11

    ኡራኤል እኳንለዚ
    አበቃሽ
    የኔናት
    መጨረሻውንም በፀሎት
    እጠብቃለን የኔልዬ
    እኳን እደዚስላየኝሽ❤❤❤

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 Před 2 lety +39

    ደስ ይለል :: የድንግል አማላጅነቷ የልጆ መሃሪነት አሁንም አይለይሽ::

  • @netsanettesfa9152
    @netsanettesfa9152 Před 2 lety +149

    ዘኒዬ አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ።አንቺ አውቀሽበታል እመቤቴ የነካችው አይበላሽም አይሞትም አይዞሽ።እንደ ቃናው የወይን ጠጅ ቀሪ ዘመንሽን በጤና እና በደስታ ትሙላልሽ።አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው።እሷን ይዞ ያፈረ የለም።

    • @user-em9ej3il4h
      @user-em9ej3il4h Před 2 lety +1

      የኔ እናት አገላለፅሽ ደስ ሲልልል አሜን እመአምላክን ይዞ ያፈረ የለም የጌታዬ እናት🙏🙏🙏

    • @netsanettesfa9152
      @netsanettesfa9152 Před 2 lety +4

      ወንድም ኤልዛ ሴት ከሆንሽም ይቅርታ።የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ የሚያንቀጠቅጠው በቤተ ክርስቲያናችን ዲያብሎስ ብቻ ነው እንግዲ እግዚአብሔር ወዷታልና መርጧታል።አላነበብከው እንደው እንጂ እናቱን በቃናው ሰርግ ሰምቷት ተማልዷት ውሃውን ወደ ወይን ጠጅ ቀየረው።I think you are on the wrong page pastor.በመጀመሪያ ምን እግር ጣለህ ወዳጄ?Anyways i ve no time to reply you back n forth.አሁንም በምልጃዋ ለምናምን ሁሉ አዎ የክርስቶስ እናቱ ማርያም ጠይቃ እንቢ የማትባል ናት።

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 2 lety

      @@netsanettesfa9152 ግን እኮ ምንም አላለቺም የተቃጥልሽዉ አነቺ ነዉ የምትመሰይዉ ምክንያቱም የ እግዚአብሔር ሰም ቢጥራ የ ድንግል ማርያም ልጅ አደል እሱ ሁሉን ማድርግ ይችላል

    • @nihagold939
      @nihagold939 Před 2 lety

      ማርያም ምንም አቅም የላትም ሞተች

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před 2 lety

      @@nihagold939 ያንች ፈጣሪ ነው ሃይል ያለው ህያው ነሽ አይደል ነህ ልቦናችሁን እመቤታችን ትመልስላችሁ ምስኪን አዘንኩላችሁ ስንት ነው እግዚአብሔር ሆይ ሰይጣን የተጠራወነው

  • @user-fu3sf6qe5f
    @user-fu3sf6qe5f Před 2 lety +31

    ክብር ለድንግል ማርያም እንኳን ለዚህ አበቃሸ የኔ እናት🙏🙏🙏

  • @ethiopia5096
    @ethiopia5096 Před 2 lety +8

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም እንዴት ደስ ይላል::♥♥♥♥♥♥

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Před 2 lety +25

    ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን እውነት ነው ዘኒዬ ሰው መለመን ያለበት ጤናውን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀኒዬ መልካም ሰው እውነት ስወድሽ

  • @user-es3lt3yf4s
    @user-es3lt3yf4s Před 2 lety +22

    ዪኔ እናት እንኳንም ተሻለሽ ወላሂ በጣም ደሥ ይላል አላሃምዱሊላ እናት ክፍ አይንካት እምዬ እናቴ አላህ አፍያሽን ይመልሥልሽ ጨርሶ እናት

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 Před 2 lety +5

    አልህምዲሊላህ ይህን መሥማቴ አሥደስቶኛል
    አላህ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ፍልቅልቅ
    አላህ እድሜሽን ያርዝምልን 🙏🙏
    ሀኒ በጣም አመሠግናለሁ 😘😘

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +12

    አይ ልጅነት ልጆቹ ደስ ሲሉ የኔ ቆንጆዎች እድግ በሉልን ዘራፍ የዘነቡ ልጅ 😂😂😍😍

  • @gebryetube930
    @gebryetube930 Před 2 lety +16

    የእመብርሃን ታምር ልዩ ነ። እንኳንም ፈጽማ ማረችሽ ሃናም እግዜር ይባርክሽ እንደዚህ ሂደሽ ስለጠየቅሻት።ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል መጽሃፉ።

  • @tegest1194
    @tegest1194 Před 2 lety +29

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ለቺ ይሁን

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 Před 2 lety +5

    የኔ እናት እመብርሀን ጨርሳ ትማርሽ የጭንቅ አማላጇ አትለይሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እናትና ልጆች እንደዚህ አታልቅሱ ሁሉም ያልፋል አይዛችሁ አታልቅሱ ኪዳነ ምህረት እንባችሁን ታብስልን

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 2 lety +6

    ማርያም ደሥታ ናት ምልጃዋም ፈጣን ነው ክብር ምሥጋና አምልኮና ውዳሤ ሁሉን ለሚች የዚህ አለም ፈጣሪና ገዢ ለሆነው ለጌታች ለአምላካችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን ደግመን በፋፁሜ ጤና እንድናይሽ ፈጣሪ ይፉቀድ 🙏

  • @hadeyam5924
    @hadeyam5924 Před 2 lety +25

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛን ኢኔናት ♥ አላህ ሁሉ ነገር በቹ ነውና ጢናሽን ይስጥሽ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +10

    አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል እናቴ እመቤቴ ክብር ለአምላክ እናት ይሁን እሰይ🙏🙏🙏 አሁንም። ጨርሶ ይማርሽ እናታችን

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ።ሀኒቾ አንቺ የአርቲስት ፍትግ ነሽ። የኔ ቆንጆ ጀግና መልካም እንዳሠማሽን ደስስስስስ የሚል የምትፈልጊውን ዜና ያሠማሽ

  • @emebettezazu6345
    @emebettezazu6345 Před 2 lety +5

    ለዚህ ላበቃችሽ ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

  • @osamahijazeen3843
    @osamahijazeen3843 Před 2 lety +39

    ክብርና ምስጋና ለናትና ልጅ ዘንየ እንካን እመብርሃን ማረችሽ ሀኒ ውዴ ቶሎ ልቀቂው

  • @ketemayebekele6444
    @ketemayebekele6444 Před 2 lety +25

    እመብርሃን እናቴ አንችን የለመነ ያፋረ የለም ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን
    እናታችን እንኳን. ደስ አለሸ

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y Před 2 lety +13

    እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ
    አንችን አምኖ ያፈረ የለም ❤👏

  • @Sunshine-rf3wc
    @Sunshine-rf3wc Před 2 lety +42

    I am so happy for you..
    May our Sweet mother cure you with no time❤️!,🇪🇷🇪🇷

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 Před 2 lety +60

    ክብርና ምስጋና አለምን ለፈጠረ አምላክ
    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም
    ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +2

      እዉነት ነው እህት አለም 🙏🙏🙏

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 Před 2 lety +4

    አይዟችሁ ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው፡፡
    ሀና ደግሞ የዘነቡን መገኛ መንገድ እና እንደ ባንክ ቁጥር ያሉትን ብታሳውቂን ጥሩ ነው

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 2 lety +6

    ክብር ለድንግል ማሪያም ለጌታ እናት ።

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c Před 2 lety +26

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ምስሉን ሳየው በደስታ ውስጤን ነው የነዘረኝ እመአምላክ አንቺን ጠርቶ ማን አፈረ ስምሽ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ዘለዓለም የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን ጨርሶ ይማርሽ እናታችን ለአንቺ የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @asheberbefkadu9448
    @asheberbefkadu9448 Před 2 lety +22

    ቸሩ መድሀኒያለም ካንቺ ጋር ይሁን ።ድነሽ ምስክርነት ለመስጠት ያብቃሽ ።

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Před 2 lety +4

    የኔ እናት እንኳን ድንግል ለዚህ አበቃችሽ ለልጆችሽ በጤና በሰላም ታቆይሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @bizuneshergete3100
    @bizuneshergete3100 Před 2 lety +19

    ማርያም.አችን.የጠራ.ማን.አፈረ.እግዚአብሄር.ይመስገን.ማርያም.ትልቅ.ሚስጥር.አላት.በሷ.ተምር.ልሰራነዉ.ምክንያት.አላት

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +21

    ልልልልልልል እናት ማርያም እንዳመንሻት ጨርሳ ትማርሽ ለምስኬርነት በደጃ ታቁምሽ አሜን በሉ 😭😭😭😭🥱💯💯💯💯❤❤❤

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety +4

    ተመስጌ የተጨነቀ ሁሉ ፈጣሪ ይድርስለት ይዳብሰው ክብር ለድንግል ማርያም ከነልጃዋ

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 Před 2 lety +5

    እውነት እውነት በጣምደስ ብሎኛል አመቤቴማርያም ጨርሳትማርሽ አናቴ።

  • @miopmiop4226
    @miopmiop4226 Před 2 lety +13

    ክብር ምስጋና ለእናቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።አሁንም እህቴ ወላዲተ አምላክ እናቴ ባህታ ለማርያም በምህረት እጆችዋ ትዳብስሽ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 2 lety +7

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናቴ እንኳንም ሳቅሺን አየን በእውነት በጣም ደስ ይላል ካመኑት ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር እውነት ከምንም በላይ ጤና ነው እና ለሁላችንም ጤናችንን ይስጠን😍❤🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety +3

    ዚኒየ. በጣም ነዉ የምዉድሸ ፍጣሪ. ጨረስ. ይምሪሸ. እመቤትየን. ያምነ. ምንም. ነገረ. አይግልበትም እድሚ. እና. ጤና ይሰጠሸ ሀገራችን. ሰላም. ያደረግልን

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 Před 2 lety +62

    እሰይ እልልልል ለእመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማሪያም ከልብ ከነገሯት ምንም አይሳናትም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ተመስገን ተመስገን ተመሰገን ጌታ ሆይ ክብር ይገባሀል የአለም ቤዛ ክብርህ ከፍ ይበልልን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety

      አሜንንንንን

    • @abigimulugeta895
      @abigimulugeta895 Před 2 lety

      Benegruwatem keyet meta tesemalech yemiyaden egthiyabher nw

    • @sweetnegashi747
      @sweetnegashi747 Před 2 lety

      @@abigimulugeta895 ሀይማኖት የግል ነው በእምነታችን በምንፈልገው ማመን እንችላለን ቅድስት ድንግል ማሪያም የእግዚአብሔር እናት በምጠራት ቦታ ሁሉ አለችኝ

  • @muntessema7706
    @muntessema7706 Před 2 lety +25

    ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ለድንግልማርይም ለፈጣሪ እናት ይሁን

  • @sheteshalemu8643
    @sheteshalemu8643 Před 2 lety +7

    ክብር ለድንግል ማርያም ዘንዬ እንኳ ማረሽ
    🙏🙏🙏

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 Před 2 lety

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እመብርሀን የብርሀን እናት ምን ይሳንሻል ተመስገን እንዲህ ስላየንሽ በጣም ሳስብሽ ነበር ምን ላይ ደረሰች ብዬ ሀኒቾ ተባረኪንል

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 2 lety +22

    እመቤቴ ማርያም እንኳን ማረችሽ እልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን 🙏🇪🇹❤🔥

  • @abdibme4429
    @abdibme4429 Před 2 lety +112

    አላህ ጨርሶ ይማርሽ እሱ የሚሣነው ነገር የለም ሀኒዬ አንችንም አላህ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን!!!

  • @betibeti1592
    @betibeti1592 Před 2 lety +4

    እመቤቴ ማርያም የጊታዬ እናት እርሷ አሁንም ጨርሳ ትማርሽ እማ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስስስ ይበልሸ ክብርና ምስጋና ይገባሻል

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    በእውነት እፍፍፍ የኔ እናት ጌታ እናት ጨርሰ ትማርሽ😭😭😭😭😭😭😭

  • @edensolomon8570
    @edensolomon8570 Před 2 lety +23

    እሰይ እልልልልልል የእመቤቴ ተአምር ገና ተነግሮ አያልቅም
    ዘንዬ እመቤቴ ላንቺ እደደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን አገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +21

    ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመደሀኒታችን ለአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለእናቱ ለወላዲቱ ለድንግል ማሪያም ምስጋና ይገባታል ፈፅማ ትማርሽ የኔ እናት 💕💕

  • @tsegeredaderebefisiha7340

    አሜን ዛሬም ዘወትርም ካጥናፍ እስከአጥናፍ ስሙ በልጆቹ አደበት የተመሰገነ ይሁነ 🙏🙏🙏 አዛኝቷን ጠርቶ ማንም አያፍርም ዛሬም ዘወትር ስምሽ የተመሰገነ ይሁን ድግል ማሪያም 🙏❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል እኳን ለዚህ አበቃሽ!!!❤❤❤

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Před 2 lety

    መታመምሽን ስሰማ በጣም አዝኜ ነበረ በጣም እወድሻለሁ በመዳንሽም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ነው ዘመን የጨመረልሽ መዳን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ነው እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ይላል ትልቁ መጽሀፋችን ስለዚህ ያዳነሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ነው ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ሳይቀናነስ ለእርሱ ይሁን!
    የእግዚአብሔር ቃል ከተፃፈው አትለፉ ስለሚል ከተፃፈው አናልፍም እንለፍ ብንልም አይሆንም !
    እኔ ፈዋሽህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ ተብሎ ተጽፏል!
    ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናለሁ! ተብሎ ተጽፏል!
    እግዚአብሄር ክብሩን ለማንም አይሰጥም !
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን!
    ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን!
    ጌታሽን የምታመሠግኝበት የጤና ዘመን ይሁንልሽ!

  • @user-bm1gu3jp8p
    @user-bm1gu3jp8p Před 2 lety +14

    ወላዲተ አምላክ ተአምርሽ ብዙነው ወላላዋ የጭንቅ ቀን ደራሽ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ እናቴ እመቤቴ የለገራችንን ሠላም መልሽልን

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i Před 2 lety +48

    እሰይ ክብር ለመቤቴ ለጭንቅአማላጇ
    እልልልልልልል እኳንለዚህአበቃሸ እምነታችን ኦርቶዶክስ ትኑርለዘላለም

  • @madiyoutube2659
    @madiyoutube2659 Před 2 lety +5

    የኔ እናት እንኳንም ዳንሽ እማ ምስጋና ለአላህህ ሁሌም ሳቂልንንን እረጅም እድሜ ከልጂ ልጆችሽ ጋር ይስጣችሁ 💗💗💗💗

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 Před 2 lety +1

    ክብር ለእናትና ልጁ ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል እመአምላክ እስዋን የያዘ ምንይጎልበታል

  • @muleyeshitila4661
    @muleyeshitila4661 Před 2 lety +37

    ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ይሁን ፡ እንኳን ደስ አለሽ አውንም ጨርሶ ይማርሽ ።

    • @mekdesmenjo8254
      @mekdesmenjo8254 Před 2 lety

      ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ እመቤቴ አሁንም ትስማሽ እንዳንቺ ሌሎችንም ትስማቸው፡፡

    • @bezaabebe6689
      @bezaabebe6689 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před 2 lety

      አሜን

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 Před 2 lety +18

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ምስጋና ይግባት ቸር ስለሰማሁ ለማርያም ሻማ አበራለሁ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ እናቴ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ድንግል ማርያም በፀሎቷ አትለያችው

  • @samilove6009
    @samilove6009 Před 2 lety +1

    አዛኚቷ የ አምላክ እናት ሁልግዜም ስሚነሽ እናቴ ክብር ይገባሻል !!! ቆመሽ ደግሞ ለመመስከር ያብቃሽ እናቴ አይዞሽ በርቺ የልጅሽን ሀዘን በደስታ ተቀይሮ እምናይበት ቀን እሩቅ አይደለም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዛብሄር ይመስገን

  • @remex5831
    @remex5831 Před 2 lety +11

    ተመስገን እኔም በዚሀ በሽታ አልፌለሁ ቅ
    መድሀኒአለም ምስጋና ይድረሰው 6 አመት ሆነኝ
    ተመስገን ህመ ሙ ከባድ ነው ቅዱስ ሚካኤል አዳነኝ እልልልል እህቶች ሻወር ስትወስዱ በጃችሁ ቸክ አድርጉ የጠጠረ ነገር ካለ ትንሽም ብትሆንም
    ቸላ አትበሉ ጨርሶ ይማርሺ አሜን❤❤❤

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Před 2 lety +7

    እማ ፍቅር ማንንም አታሳፍርም እንኳን አምነናት አደለም መናፍቅ ክደዋት ታድናለች የኛ እናት ልዩ ነች ክብር እና ምስጋና ለማ ፍቅር እና ለልጇ አማኑኤል እንኳን ተረፍሽ ዘንዬ

  • @mukera3youtube390
    @mukera3youtube390 Před 2 lety

    እመብርሀን ነብስሽን ትቀበልሽ በህይወት ላሉት ወዳጅ ዘመዶችሽ ሁሉ መፅናናትን እግዚአብሔር ያድልልን እንግዲህ ሐና ደሞ ሀሳቦቹዋን ለማሳካት ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብና ከእግዚአብሔር ጋር በመሀን አንድ እርምጃ እንደምትራመጂ ተስፋ አለኝ ።እቅዶቹአን ለማሳካት ባይፈቀድላትም በዚህ አጋጣሚ ሐሳቡአን ገልፃ ስላለፈች በስራዎቹአ ሁሉ ሁሌም ህያው ሆና ትኖራለች ነገር ግን እድሉ ቢኖራት የሚቀጥል ስራ በልቡአ ሰንቃ የነበረውን በትንሹ መንደርደሪያ ሀሳቡአን በቀንጨብታ አካፍላናለችና ሀሳቡአ ተሳክቶ ባይ ደስ ልለኛል የነፍስ ከስጋ መለየት መሞት የህይወት ግዴታ የማይቀር ነገር ሆኖ ሳለ ነፍስ ከስጋ እስክትለይ በበሽታ በህመም በስቃይ ላለመቆየት ማስታገሻ መቆያ ለስጋችን ያስፈልጋልና በሱ ላይ እንዳለችው ስራ እንቅስቃሴ ቢኖር መልካም ነው እግዚአብሔር ያፅናችው በድጋሜ እመብርሀን የሀዘን ልባችውን ታቅልልላችው

  • @addiswendu9212
    @addiswendu9212 Před 2 lety +1

    እናቴ በእውነት ተሽሎሽ በማየቴ እውነት እውነት እልሻለው በጣም ደስ ብሎኛል የእመብረሃን ታዓምሯ እፁብ ድንቅ ነው እሷ ትዳብስሽ ጨርሳ ትማርሽ እማ ሃኒዬ አንቺንም እግዛብሄር ይስጥሽ ይጠብቅሽ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በመንገድሽ ሁሉ ትከተልሽ ለ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +20

    በቀጠሮዋ ተገኝላት ሐንዬ አንቺ እኮ ትለያለሽ ምርጥ ሰው ሀኒቾ❤️

  • @sundaytube5602
    @sundaytube5602 Před 2 lety +43

    እመብርሀን ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም ሀኒቾ እምወድሽ ተባረኪ እድሜና ጤና ያድልሽ ቤተሽ በፍቅር በበረከት ይሙላ ውድድድድ

  • @user-ji2np6ve9e
    @user-ji2np6ve9e Před 2 lety +3

    እመቤቴ ማርያም የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት እናትየ ጨርሶ ይማርሽ

  • @use1K629
    @use1K629 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የኛ አምላክ ምን ይሳነዋል
    ሞታን የሚያስነሳ ደዊ ያንን ይፈውሳል
    ቸሩ መድኃኔዓለም ጨርሶ ይማርዎት 🤲💛

  • @eyorikatube4404
    @eyorikatube4404 Před 2 lety +13

    ድንግል ማርያም አቺን ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ለድንግል ማርያም እኳን ለዚህ አበቃሽ እናቴ ሀኒዬ የኔ ልዮ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ❤❤

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před 2 lety +3

    ዝንየ እንኳን ደስ ኣለሽ እእንኳን ለዚህ እንደዚህ ሁነሽ ኣየንሽ ክብር ለኣምላካችን ክብር ለእመቤቴ 🙏🙏🙏

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 Před 2 lety +20

    ሀኒዬ አንቺም አክብረሽ ሄደሽ ደስታውን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ እናታችን ዘነቡ እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ🙏❤️

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 Před 2 lety +23

    እመቤቴን የተጠጋ መቼም አያፍርም አሁንም ፍፁም መህረት ትላክልሽ ዘንዬ እኖድሻለን 🙏❤️

  • @frehiwothaylu5056
    @frehiwothaylu5056 Před 2 lety +13

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሉን ያዘጋጀ የቀራንዬ ንጉስ ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 Před 2 lety +1

    እ ልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አዛኝቷ ድንግል እንኳን ዳበሰችሽ የእኔ እናት

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o Před 2 lety +4

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይድረሳት💒💒 እመብርሃን ጨርሳ ምህረትን ትላክልሽ እናቴ

  • @user-lw8lw5zw3n
    @user-lw8lw5zw3n Před 2 lety +12

    ክብር እና ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚሀብሔር ጨርሶ ይማርሽ አራዳይቱ ዘነቡ አችንም ፍርየንም እድሜ አና ጤና ይስጣቹ ሆንየ እንወድሻለን ቀጥይበት✝️🙌❤️

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g Před 2 lety +35

    ርእሱን ሳይ ደስ ብሎኛል እውነት ያድርገው
    እመቤቴ ምን ይሳናታል የሁላችን እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት ♥

  • @helinamulatu2957
    @helinamulatu2957 Před 2 lety +4

    የድንግል ማርያም አማላጅነት ለሁላችንም ይድረሰን።

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር እንኳን ምህረቱን አበዛልሽ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 Před 2 lety +8

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን , ጨርሶ ይማርሽ ዘንዬ ስላየውሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል.

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Před 2 lety +29

    እሰይ:እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሒር:ይሠሰገን:ላንቺ:የደረሰች:እመቤቴ:ለእኛም:ትደረሰልን።😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Před 2 lety +12

    ❝መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።❞-ሐዋርያት 4: 12
    ሰዎች ከበሽታም ይሁን ከዘላለም ፍርድ የሚድኑት በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @Marthi723
      @Marthi723 Před 2 lety +2

      ተባረክ ወንድሜ