አርቲስቶቹ በእምባ ያስተላለፉት መልዕክት | Eyoha Media |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #eyoha

Komentáře • 441

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub Před 22 dny +43

    የመራቢያ እቃው መቆረጥ አለበት ከዛ በአደባባይ ይሰቀልልን እባካችሁ የደለ ይገደል አንድ ዘባባ የገጨ 300ሽር ይቀጣል ተባለ ሰውን የሚያክል ሰው ተገሎ ዝም ይባላል ሰው ከዛፍ አለሰ በኢትዮጵያ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 22 dny +50

    ❤በአደባባ በገመድ ታንቆ ህዝብ እያየ ማስታማርያ ይሆን ነበር❤

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Před 22 dny +90

    እኔ በሠገነትን ሀሳብ 100% እስማማለሁ ከዛ ከተሠቃየ ቡሀላ ይሄ አይነቱ ለሀገርም ለወገንም ስለማይጠቅም በአደባባይ ይሠቀል ፍትህ ለሄቨን እና ለመሠሎቿ እንነሳ በጋራ 😢😢 ሠይጣን እራሱ ከኛ ነው ተንኮል እየተማረ ያለው

    • @aminunurie8311
      @aminunurie8311 Před 22 dny +6

      ሰገን ትክክል አይደለችም ምክንያቱም በምንነው የምታሰቃዩት አሰቃዩስ ማን ነው? እናንተ አልገባችሁም ሰውየው ህዝብ በተሰበሰበበት በስቅላት መገደል ነው ያለበት ይህ ሲሆን ነው ድርጊቱ ድጋሚ የማይፈፀመው

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 21 dnem +4

      ትክክል አይደለችም በቁሙ የሚያሰቃየው የለም እንዳውም እስር እየተቀለቡ ይወጣል ሌላ ስቃይ ይደግማል

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid Před 21 dnem +1

      ዝበይ ሞትም ያስበታል መገዴል እልበት

    • @abiteka6536
      @abiteka6536 Před 21 dnem +2

      እኔም የምለዉ መሞት የለበትም ሞት ለሱ ቅንጦት ነዉ

    • @Etiopa
      @Etiopa Před 21 dnem

      ​@@abiteka6536ይገደል ይገደል ይገደል ፍትህ ለሕፃን ሄቨን

  • @ZinbAli-hj5sd
    @ZinbAli-hj5sd Před 22 dny +43

    እደሶ ተሰቃይቶ መሞትአለበት መታሰር ምን ፋይዳ አመጣ ይደፈራለ ይገደላሉ ዘውነቱን እየተለተሉ ይገደልየምትሉ😢😢

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok Před 21 dnem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 22 dny +45

    እሱን መግደል ሳይሆን ማሰቃየት መጀመሪያ ብልቱን መቁረጥ ከዚያ ምግብ ሳይሰጠው እጅን መቁረጥ ስቃዬን አሳይቶ መግደል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 22 dny +14

    ❤ሔቨን ❤ እኮ ከመደፈርም በላይ መገደልም መሰቃየትም ነው የደረሰባት።❤ እስኪ ያኔኔኔኔኔኔኔኔ የጮሀችሁት አሁን ይሰማ ይሁን።።

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 21 dnem +11

    ፍትህ ለሔቨን የዚህች ልጅ ጉዳት የብዙአኑ እፃናት ድምፅ መሆን አለበት😢😢

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 22 dny +31

    ቲጂዬ አንበሳችን። ተባረኩልን አብረናችሁ ነን😢

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Před 22 dny +29

    አሆን. መገደል የለበትም መጀመሪያ መሰቃየት አለባት 😭😭😭💔💔💔 ምክኒያቱም. ለሌላው ጨካኝ ትምህርት ይሆናሀል 😭

    • @መሬምሠኢድ
      @መሬምሠኢድ Před 19 dny +2

      እኔኮ ተቆራርጦ ይገደል የምለው ለዛነው

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew Před 18 dny

      well but I'm just a lot😮😢😢😢❤❤❤❤💔 💔 💔 💔 💔 😭 😭 😭 😭

  • @Samsung-stKt
    @Samsung-stKt Před 22 dny +14

    መግሥት ፍረድ የሚባል የለም ሀገራችን ዘረኝነትጅ የመጨረሻ ሊሆን ይገባል ይሄ ትግል እሥከመጨረሻ ፍትህህህህህ

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu Před 21 dnem +8

    እውነት ነው እኛ ከተባበርን መንግስት ህጉን የማይቀይርበት መብት አይኖረውም እናስቀይር ህጻናትንና ሴቶቻችንን እናቶቻችንን እሚደፍር አካል ይገደል እሚል አዲስ ህግ ይጽደቅልን እምትሉ በላይክ📢

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před 21 dnem +1

      ቀተስቃየ ብኃላ ብልቱ መቆርጥ አለበት

  • @user-ik8ku8zy5m
    @user-ik8ku8zy5m Před 22 dny +11

    እዮሐዎች
    ከልብ እናመሰግናለን።

  • @lubabamuhe244
    @lubabamuhe244 Před 21 dnem +3

    ሰገን ሌሎች እንዳይደፈሩ ደፉሮቹ ህይወታቸውን ስለሚወዱ ብደፍር እገደላለሁ ብለው ስለሚፈሩ ይህን ድርጊት እንዳይፈፅሙ ይረዳል በተለይ ለህፃናት በጣም ይከብዳል።ከሞተ አረፈ ትያለሽ ከሞት በኅላ ገሀነም እሳት የፈጣሪ ቅጣት ያገኘዋል ።ኢንሻአላ አላህ ፍትሀዊ ነው ሁሉም የስራውን ያገኛል እንሻአላ የቀብር ጥያቄም አይቀርለትም እንሸአላ አላሁ አለም።

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide Před 22 dny +17

    ተደፍረው የሞቱት አረፉ ተገላገሉ መኖሩ ከባድ ነው የደረሠበት ያቀዋል ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆኖ ኑሮ ይከብዳል

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 22 dny +14

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ሞት ለደፍሪዎች

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Před 19 dny +3

    አስቸኳይ ጠቅላላ ሰላማዊ ሰልፍ። የስርአት ለውጥ ያስፈልጋል።

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Před 22 dny +14

    ኑሮ. የሚያቃጥለን. አንሶ. በልጆቻችን. አንቃጠል.

  • @ElsabetAklilu-xx2yz
    @ElsabetAklilu-xx2yz Před 22 dny +4

    ለሌሎች ማስጠንቀቂያ ይሆናል ይሄንን አረመኔ ትክክለኛው ቅጣት ስጡት የህፃናት ስቃይ ይብቃ ሁሌም በወሬ ይወራል ተግባር የለም ወንጀለኛ በየጊዜው ይጨምራል ለምን❓

  • @Selam-s6h
    @Selam-s6h Před 22 dny +16

    በማለዳ ንቁ የሚለውን የመምህር ግርማ ወንድሙን ስብከት አድምጡ!

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před 22 dny +1

      አይሰሙም ዝም ብለው የሳምንት ጩህት! እግዚአብሔር ይርዳን።።

    • @alemayehufikremariam6025
      @alemayehufikremariam6025 Před 22 dny

      ​@@ituneethiopia8427አረ ተው አትፈርጅ ምነው የሰውየው ደጋፊ ነህ እንዴ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před 21 dnem +2

      @@alemayehufikremariam6025 መምህር ግርማን ያልደገፍኩ ማንን ልደግፍ ታዲያ

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 Před 20 dny +1

      እውነት ነው

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 Před 20 dny

      መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ

  • @user-mx2rf4hl9r
    @user-mx2rf4hl9r Před 22 dny +9

    መገደል የለበትም ህፃኗን ሲደፍራት ያየችውን ሲቃ ማየት አለበት ከተገደለማ ተገላገለ😢😢

    • @user-po7mr7hz9f
      @user-po7mr7hz9f Před 17 dny +1

      አሰቃይቶመግደልነዋእሱንም

    • @user-mx2rf4hl9r
      @user-mx2rf4hl9r Před 17 dny

      @@user-po7mr7hz9f አዎ አሰቃይቶ መግደል

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 Před 21 dnem +3

    በአደባባይ መስቀል አለበት የገደለ ይገደል ነው ትክክለኛው ፍርድ ሞትን የቀመሳችሁት ይመስል ሞቶ ማረፍ የለበትም አትበሉ በስቅላት መሞት ለሌላው መማሪያ ይሆናል

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Před 21 dnem +1

    አቶቼ እህቶቼ ወድሞቼ በርቱ ፍትህ ለህጻን ኤፈንና ለመሰሎችዋ የደፈረ ተሰቅሎ ይወገር የገደል ነው የሚባለው በሀይማኖት ደረጃ ስለዚ የገደለይገደል እስከመጨረሻው መጮህ አለብን አዲስ ህግ ይውጣ አላህ ነፍስዋን ይማር

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 22 dny +20

    የሀይማኖት መሪዎች
    የት ናቸው

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 Před 21 dnem +1

      የኔም ጥያቄ ነው የት ናቸው

    • @mekuanintbayew4784
      @mekuanintbayew4784 Před 21 dnem

      ​​@@paolodariogadaleta4421
      ክብር/ት ወንድሜ/እህቴ፦ እሄ ቪድዮ እኮ ከሥስት አራት አመት በፊት የተለቀቀ ነው (የቆየ) ነው አሁን ደግመው ጭነውት ነው እንጂ።

  • @meseretkedida1896
    @meseretkedida1896 Před 15 dny +1

    የሚደፍሩ ወንዶች እስር ቤት ለብቻቸው እንዲኖራቸው መደረግ አለበት ከሌላው ወንጀለኛ ጋር መታሰር የለባቸውም አውሬዎች ናቸው

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi Před 22 dny +4

    መግደል አይደለም በደብ በእሳት መቃጠል አለበት

  • @amyd4961
    @amyd4961 Před 22 dny +2

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለህፃናት ለሴቶች ፍትህ ፍትህ

  • @merem2420
    @merem2420 Před 21 dnem +1

    ህዝቤስ ላንድ ሰሞን ነው ሀይሀይ ብለው የሚረሱት ይብላኝ ለወላጂት 😢😢😢 አላህ ፍርድን ይስጣት እንዴትሰው ሶስት ልጂ እያለው በልጂ ይጨክናል ያውሬነት ዘመን

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 Před 12 dny

    እንደእነዚህ ያሉ አውሬ ወንጀለኞች ቀርቶ ተራ ደፋሪዎች/ እንስሣ ወንዶች አንገታቸው ብቻ ሳይሆን የሚደፍሩበት እቃቸው ጭምር ይቆረጥልን ፍትህ ይስፈን የሀገራችን ህግ እና ፍርድ ወንጀለኞችን የሚያበረታታ መሆን የለበትም ሀገራችን የምትኮራበት መልካም ባህል የምትመካበት ተቻችለው የሚኖሩ ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ሀይማኖቶችን የምትከበር አገር ናት፤ የፍትህ መላላት/ቸልተኝነት የጎዳና ልጆችን / አዳሪዎችን /ነዋሪዎችን ቁጥር አጋኖታል፣የብዙ ህጻናትን፣ ሴቶቻችንን እናቶቻችንን ህይወት ሲኦል አድርጎታል

  • @fwzeyaa1021
    @fwzeyaa1021 Před 21 dnem +2

    በአደባባይ መገደል አለበት

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 Před 21 dnem +4

    መሞት ሳይሆን በቁሙ መሰቃየት ነው ያለበት።

  • @alem5097
    @alem5097 Před 21 dnem +2

    ሁሉ. ነገር. ያንድ. ሰሞን. ኡኡታ. ነው. የምን. አዚም. እንደወረረን. ይሄ. ጉዳይ. ትክክለኛ. ውሳኔ. እስኪያገኝ. ድረስ. ማቆም. የለብንም.

    • @user-bt1ve9uk2b
      @user-bt1ve9uk2b Před 20 dny

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Před 22 dny +5

    ህፃናትን,,የደፈፈረ,,,ይገደል,,,!!!!

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před 22 dny +1

    እውነት ልጅ ውለጂ ስባል አልወልድም ብዬ ያልኩበትን ቀን አመሰግነዋለሁ ለምን ቢባል ብወልድስ ነገ ላይ ምን አይነት አለም ላይ ነው ሰው እንዲፈጠር የምፈቅደው ነገስ ብወልድ የእኔ ልጅ ላይ እንደማይደርስ ምን ማረጋገጫ አለኝና ።እንዴ ጣታችንን ሲቆርጠን እንኳን ያመናል መደፈር ደግሞ የአካል ቁስል ብቻ አይደለም የህሊና ጠባሳ የህሊና ቁስል የማይድን የህሊና የማይሽር ቁስል ነው ታዲያ እንዴት አስቻላችሁ። እነዚህ አረመኔዎች ለዚህ ከሴጣን የባሰ ሰውዬን ደግፈው የቆሙት ልጃቸው ላይ አይደለምና እንደዚህ አይነት ስቃይ ደርሶባቸው ልጆቻቸው አመመኝ እንኳን ቢሏቸው ውይ ልጄን ብለው ከፍ ዝቅ ማለታቸው አይቀርም ታዲያስ እንዴት የሰው ልጅ ላይ እንዲህ አስጨከናቸው ።ፈጣሪ የልጃቸውን ስቃይ እንዲያዩ ያርጋቸው።

  • @Alem-rh2jb
    @Alem-rh2jb Před 22 dny +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @MsLemlem
    @MsLemlem Před 22 dny +2

    😢እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የህጻናት አምላክ ይፍረድባችሁ

  • @ShambelMan
    @ShambelMan Před 22 dny +3

    ቤተ ክረስቲያን ዝም ማለት የለባትም ።ማውገዝ አለባት

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    የገደለ ይገደል እጻን የደፈረ ይገደል😢😢

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Před 21 dnem +1

    እንደ መከላከያ 100%ከጎናችው ነን ለባ ዳኛ ለባ ፓሊስ ለባ ጠበቃ ለማዳን ባለሱፍ ለቦች ሥልጣን ላይ ለመጠበቅ አይደለም እየደማን በበረሃ እየሞትን ያለነው ለፍትህ ነው በትግራይ ሰቶች ስደፈሩ ራሽያ ሥልጠና ላይ ነበርን ግን በጣም ይሰማን ነበር ዛሬ እዝህ ባህርዳር ግዳጅ ላይ ነኝ አንድ ወታደር ሰት ስደፍር ባይ እመኑኝ እናተ ትሙት እርምጃ እወስዳለሁ ስመም ማዕረገም ይታወቃል በፍትህ ለመሰዋት ስለወጣው ማንንም አልፈራም ህጻኑ ደፋር እዝህ ባህርዳር ማረሚያ እንዳለ ሰምተናል ፍርድ ቶሎ ተሰቶት ለእኛ ተላልፎ መስጠት አለበት እኛ እንዳይሞት እንዳይኖር አርገን እናሰቃያለን ከዛ በራሱ ጉድጓድ አስቆፈርን እንገለዋለን🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok Před 21 dnem +2

    ይገደል 😭😭😭😭😭በጣም ያማል

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 22 dny +1

    መንግሰት ህግ ማፀደቅ አለበት በቃን ሰለቸን ሰለቸን በቃ ።።።።የገደለ ይገደል ይፈረድበት በቃ 😭😭😭😭 መንግሰተሰ ሰማ ።።።

  • @User4010-xw3wj
    @User4010-xw3wj Před 20 dny +1

    ብትክክል መገደል አለበት ፍትህ ለሕጻናት

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 21 dnem +2

    ይኸ እቃውን በአደባባይ በእራሱ እጂ ይዞ ይቁርጥ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 22 dny +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያያ የተናገረው ታሪክ በየቤቱ አለ ።።።ግን ውጥተው አይናገሩም 😭😭😭😭😭*ወይኔ ሀገሬ በደም ተጨማለቀች

  • @Faiza-n2s
    @Faiza-n2s Před 22 dny +3

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před 22 dny +4

    ፈትህ የለም ሲጀመር😢

  • @user-yr3zm7lg9h
    @user-yr3zm7lg9h Před 21 dnem +1

    የገደለ ይገደል እሚል ህግ ካሀገራች ኢትዮጲያ ይግባ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 Před 22 dny +6

    እንደዚህማ ሁላችንም ባገኘነው ሚዲያ እያወራን ከንፈር መጠን ፎክረን ተቀምጠናል ። እስከመቼ ???

  • @ንፁህዋሌ
    @ንፁህዋሌ Před 22 dny +3

    ይህ የቆየነው ተናግረው ነበሪ በቤታቸው ሳይቀሪ ሂደው ማን አልሰማቸውም 😢😢😢

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 22 dny +16

    ሰገን ያለችው የተመቸው

    • @user-cd3xe3ek8k
      @user-cd3xe3ek8k Před 21 dnem

      እንደዛማ አይሆንም ሲኦል ይገባዋል።

    • @bettyskincare19
      @bettyskincare19 Před 21 dnem

      Ezi ga higi new mesitekakal yalebet hitan yedefere yigedel yemil higi edweta new hizibu metagel yalebet::

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před 21 dnem

      ዕቃውን መቁርጥ ነው

    • @selamasfaw689
      @selamasfaw689 Před 21 dnem

      የትኛው አገር ላይ ተቀምጦ ነው የሚሰቃየው በገዘብ እና በጉቦ የሚወጣበት መቼም አይሰቃይም መሞት ነው ያለበት

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 21 dnem

      @@sabagebru6850 ነበር ወላሂ

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt Před 21 dnem +1

    የሄቨንን ሥቃይ ተሠቃይቶ ይገደል በአደባባይ ይሠቀል ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @azebabay2255
    @azebabay2255 Před 19 dny

    ልክ ነዉ ይሄ ህግ ቢፀድቅ ደፋሪ አይኖርም ደፋሪ ከሌለ የሚሞትም የለም ሁለት ስራ ባንዴ ሰራን ማለት ነዉ ፍርዱ ይፅደቅ

  • @Hmmm-pf6im
    @Hmmm-pf6im Před 21 dnem

    በትክክል ይገዲል እደዚህ አይነት አሥነዋሬ ባለጌ ዲርጌት ባሠቃቂ ሁኔታ መማርያ መሆንም አለበት 😢😢😢ይገደል ፍትህ 😢😢

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 22 dny +3

    እኔ ይገደል አልልም። ግን እቃው ይቆረጥ። ለነገሩ እንደዙህ አይነት ሰው እኮ ሳይሞት የሞተ ነው

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 22 dny +1

    መሰቀልም ትልቅ ስቃይ ነው ነገረ እስከሚወጣ ስቃይ አለው ቁጭ ብሎ ይሰቃይ ማለት ምንአልባት በጉቦ ሊያወጡት ይቻላል ሞቶ እኛም እንደሰት

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 22 dny +1

    እውነት ነው የገደለ የደፈረ ይገደል ይሄን እርኩስ አንላቀቀውም!!
    😢💔

  • @user-qh5zf1th3k
    @user-qh5zf1th3k Před 21 dnem +2

    ፍትህ ለሄቨን እባካቺሁ እደዚህ ያለነገር እረ ይገደል

  • @SolomonYohannes-x8z
    @SolomonYohannes-x8z Před 17 dny

    ሴት በተፈጥሮ በእግዚሐብሔር ፀጋ የምታልፈው የፀጋ ስቃይ ይበቃታል ። በአረሜኔ ጨቃኝ ወንዶችና ለሙያቸው ታማኝ ባልሆኑ ሰዎች ሴት አትሰቃይ በሄቨን ይብቃ አይደለም ደፍሮ የገደለ ሴትን የተነኮሰ ከባድ ቅጣት ይገባዋል ፍትህ ለሄቨን

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 Před 21 dnem

    ስገንዬ እንኳን ደና መጣሽ በሰገን ሃሳብ 💯 agree በ ህይወት ሆኖ ስቃዩን ማየት አለበት። ከሞተማ አረፈ ማለት ነው
    ስገን ኢትዮጵያዊት ሁልግዜ ለ ህዝብሽ ድምፅ እንደሆንሽ ተባረኪ
    ፍትህ ለ ፃን ሄቨን ፍትህ ለተገፉ ለተደፈሩ ህፃናት በሙሉ በ የቤቱ ስንት ጉድ አለ ፍትህ ፍትህ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 22 dny +2

    እኔ እሚገርመኝ ህዝብ ለያገለግል ከወበር ተቀምጥ ለህዝብ ምላሽ እማይሰጥ ሠይጣን መግስት አሏህ በቁምህ በካሰር በሽታ ያቃጥልህ ያረብ

    • @tadessebekele7847
      @tadessebekele7847 Před 22 dny +1

      እውነት በጣም እዝኛለሁ ይህ እርግማንሽ ለቤትሽም ይሁን ፖለቲካ ሌላ ህግ ሌላ ህግ እውጪ ማን እንደሆነ ታውቂ ይሆን

    • @user-wg6ny9bm3u
      @user-wg6ny9bm3u Před 21 dnem

      እውነቷን ነው መንግስትም የለን እኛ ስንት ሰው ተሰቃየ ጦርነት ስንት ህፃን አለቀ ፍርዱን አላህ ይስጠው እናቶቻችንን ያለቀሱት እምባ ይድረስበት

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 21 dnem

      @@tadessebekele7847 አረ አች ጥላቴ እርርርርር ብይ ሰይጣን ምግስት ትልቅ እርምጃ ከወሰደባቸው እደት ነው እማይስተካከለው አች ባዳ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 21 dnem

      @@user-wg6ny9bm3u በጣም ወላሂ ዋናው መግስት ነው መግስት ለህዝብ ካለተቆረቆረ ህግ እደት ነው እሚቆረቆረው ዋናው እርምጃ የመግስት ነው

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 21 dnem

      @@tadessebekele7847 ላይክ ያረግሻትም በሽታው ላች ይገባሽ እሽ ደቆሮ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 Před 22 dny +3

    ህጉ ደፋሪዎችን ያበረታታል ህዝቡን ማን ይስማው

  • @AzebTekalgn-tr4oy
    @AzebTekalgn-tr4oy Před 21 dnem +1

    አቤት ዘንድሮ በስንቱ እናልቅስ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu Před 21 dnem +1

    እኔም እስማማለሁ ህግ መለወጥ አለበት👍💪

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 21 dnem +1

    በአሸዋ ታፋና ተደፋራ ሰቃዮን እሰቡት የልጂቱዋን እህ ያማል

  • @zadzad6339
    @zadzad6339 Před 18 dny

    መጀመራ መሰቃየት አለበት ልጅቱን እንዳሰቃያት ከዛ በአደባባይ በስቅላት ይገደል ፍትህ ለሄቨን

  • @user-fx1pq8om7u
    @user-fx1pq8om7u Před 22 dny +5

    እኔ ከሰማሁበት ደቂቃ ሳስብ የነበረውን ነገር ነው ሰገን የገለፀችልኝ እናም ተሰቅሎ መሞት ሳይሆን መሞት ያለበት ተሰቃይቶ ነው ፍትህ ለሄቨን እና በተመሳሳይ ጥቃት ለደረሰባቸው በሙሉ

    • @mekuanintbayew4784
      @mekuanintbayew4784 Před 21 dnem

      መሞት ነው እንጂ ያለበት ለምን እሄ ነገር ሌላ ሰው እንዳይደግመው (ለትምህርት) ፣ ያለንበት ሀገር እኮ ለ 25 ዓመት ተፍርዶብህ በ3ወር እምትወጣበት ነው።
      አንድ ሰው ታስሮ ከተፈታማ ነገ ጥዋት እንደማይደገመው በምን እርግጠኛ መሆን ይቻላል?? ሌላው ሰውስ እሄ መጥፎ ነገር ከማድረግ ቸል አይልም።
      ህጻን ለደፈረ "ሞት" እሚል ህግ ከፀደቀ ግን ማንም እሄን አፀያፊ ነገር ደፍሮ እሚያደርግ ሰው የለም አለቀ።

  • @user-we3ei5rj2h
    @user-we3ei5rj2h Před 22 dny +1

    ወላሂ ትክክል ይገደል የግደለ የደፈረ ይገደል ኑሮምየመተነው ሞቶምየሞተነው ስለይክ ይገደል ።

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 22 dny +1

    አዎ ቶሎ ማሞት ዬላብትም አድ ቀን እጁን ቁራጡት አድ ቀን እግሩን አድ ቀን ብሊቱን ቁረጡት ከዛ ቢዚል አርክፍክፋቹ አቃጥሉት ሔቭንን ሁላት ሞት ነው ያጋዳላት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk Před 22 dny +9

    ሁልግዜ ጩከትብቻነው ፍትህየለም አብይከመጣወዲህ ብቻ ኢቶመባልአሥጠላኝ😢😢😢

    • @alemayehufikremariam6025
      @alemayehufikremariam6025 Před 22 dny

      ጩኸት ሆኖ መቅረቱን አለመቅረቱ በጊዜ ሂደት የምናየው አይመስልህም ወንድም

    • @mobarkshefaru-wd2sk
      @mobarkshefaru-wd2sk Před 22 dny

      @@alemayehufikremariam6025 ምንምአድሥነገርአይመጣም

    • @Rabah-eo2fl
      @Rabah-eo2fl Před 21 dnem

      እኔም😢

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 18 dny +1

    Justice for Heaven & for all victims 💔💔😭

  • @wubshetmolla3852
    @wubshetmolla3852 Před 18 dny

    በህይወት ቆሞ ተሰቃይቶ ስቃዩን ይየዉ ያልሽዉ ሰዉ ታስሮ እንዴት ነዉ የሰዉ ስቃይ የሚገባዉ ለዛዉም ህጻን ልጅን በአሰቃቂ ደፍሮ የገደለ አረመኔ ጨካኝ ሰዉ ስለዘህ በአሰቃቂ በአደባባይ በጎማና ጋዝ ከነነፍሱ መቃጠል አለበት

  • @misksilam
    @misksilam Před 21 dnem

    እውነት ነው እግዚአብሔር ቃል አይደለም ለምን አይቀየርም ስለዚ ይገደል እባካችሁ ጭሁ እኔ ምንም ማስብ አልችልም ታማለው
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mame-uv5dd
    @Mame-uv5dd Před 21 dnem +1

    ሠልፍ ወታችሁ ውሣኔውን አፅድቃችሁ ይገደል😊

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 22 dny +1

    ችግራችን አንድ ሰመሆ ብቻ ሆይ ሆይ ብለን ምንም መፍትሔ ሰይመጣ እናቆማለን
    እኔ በሰገነት ሃሳብ እስማማለሁ

  • @addisalemfeleke4637
    @addisalemfeleke4637 Před 18 dny

    እንደኔ የሰገን ሀሳብ ልክ ነው ሞት ከምድራዊ ኑሮው እረፍት ነው ይህ ከንቱ ስጋ አይደል ይህን እንዲያደርግ ያደረገው ስለዚህ በስጋው በህይወት እያለ መሰቃየት አለበት ነው

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 21 dnem

    በጣም ተባረኩ🙏🙏🙏 ለእናቲቱ ግን ትራማዉ ከባድ ነዉ በጣም አሠቃቂ ነዉ የሣይኮሎጅ ምክር ቢደረግላት PTSD ከፍተኛ በደል ኦኦኦኦ አረ ጉድ ከዚ በፊትም አንዲት እሙሐይ ከቄሡ አሥገድዶ ደፍሮ ተሸፍኖ ቀረ አረ ጉድ ግን ይቅርታ መንግሠት አለ??? ወይሥ እኔ እንጃ እኔ በመንግሥቱ ሐ/ማርያም ነዉ የወጣሑ ቀይ ሽብር ፈርቸ አሑንሥ ለሕፃናት ለደፈረ ሞት አይሖንም አረ ልቤ 💔💔💔💔💔💔

  • @AddisababaEthiopia2024
    @AddisababaEthiopia2024 Před 22 dny +2

    ይሄ ቭድዮ የዛሬ አራት አመት ገደማ የተቀረፀ የቆየ ቭድዮ ነው። ጌትነት ባየ በቃ በአደባባይ ይሰቀል።

  • @abt1292
    @abt1292 Před 21 dnem

    የሁላችሁም ሀሳብ መልካም ነዉ ግን እኔ የሰገንን ሀሳብ እጋራለዉ በቁሙ ተሰቃይቶ ማዬት አለበት ህመሙ ምን ያህል እንደሚያቆስል በህይወት ኖሮ ማዬት አለበት። ነገር ግን ህጉ በሞት ፍርድ ከተቀዬረ ሰይጣናዊ ስራን ማስቆም ይቻላል። ከምንም በላይ ግን እግዚአብሔር ይፍረድ😢

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 22 dny +1

    እህቴ መሞት አልስማማም ላልቨው ልክ አይደለቨም ቢሞትም ሁለተኛ ሞት ነው ገሀነም ይሰቃያል ሞት ሞት ሞት ይፈረድበት ለምትሉ ላይክ አርጉ እንደ እሱ ያሉ ወንዶች አስዳቢዎች ናቸው ወንዶቻችን ተነሱ እናንተን እያሰደበ ነው አብይም ቢሆን ልጆች አሉት ዝም አይበል እንባ ይቅር እረአረእረ ሰው ክብር ነው በውጪ አገር ሰው ገሎ አይደለም እንሰሳ ብትገል ትልቅ ወንጀል ነው ሰው ገሎ ኢትዬዽያ ውስጥ 25 አመት ፍርድ በጣም ያሳዝናል

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 22 dny +2

    ኢትዬዽያ ውስጥ በእግር ብቻ ሳይሆን በእጅ መሄድ ያስፈልጋል

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 22 dny +2

    በሂወት እያለመሰቃየት አለበት ከዛ ስቃዩሲበዛ እራሱ ይሞታል

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před 21 dnem

    ይገደል የወለደ ያውቀዋል ሚስኪን እናት እኔም እውጭ ሁኘ ልጂን ቸክ አደረጋለሁ የእኔ ልጂ ብላቹሁ እሠቡ ዙራቹሁ እዩ ሣሎቸው ሄቨን የእኔ ልጂ ናት ብላቹሁ ኢትያ መሄድ ፈራሁ ይታገታሉ ይደፈራሉ ይሉኛል አካባቢው ወንድ የለም ሄቨን ጎረቤት አላህ ትግስቱን ይስጣት

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 Před 18 dny +1

    መሞት የለበትም በቁሙ መሰቃየት አለበት

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok Před 20 dny

    ጅኖች በርቱ አላህ ያግዛትሁ አድስ ህግ ይውጣልን እዳይደገም ይህነገር ፍትህ

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 Před 22 dny +3

    ለምን አርቲስቶች አሁን አትቀረፀም
    የቆየ ነው

  • @mulumeseret8089
    @mulumeseret8089 Před 19 dny

    መ ሞት ሳይሆን ሁለት እጆች ተቆርጦ ሁለት አይኑ ወጥቶ እግሮቹ ተቆርጦ እየተሰቃየ መኖር ነዉ ያለበት

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 Před 20 dny

    ሌላ ሀገር ስናየው ጢፋት ሲያጠፋ በቂጣት ይሰጣል የኛ ሃገር ኢትዮጵያ ሂክ የለም ጢፋተኞችን ሰው የገዳዩን አስቀምጦ መቀለው ብቻ ነው ያሳዝናል ኢንድ ሌላ ሃገር ለምንድነው ኢትዮጵያ ማይጠንከ 😢😢😢😢😢

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 22 dny +1

    ❤መንግስት ና ህግ እኮ የለምበኢትዪጵያ ሰው በሂወቱ እንደ ስጋ የሚጥብስ የመንግስት ሰራዊት ደመወዝ ተከፋይ አካል ተጠያቅ ፍርድ ቤት የለየሌ ሞሆኑ የቆየ ነው። 100% ህግ ና መንግስት የለም❤

    • @tadessebekele7847
      @tadessebekele7847 Před 22 dny

      ታድያ መንግስት ከሌለ ለማን ነው አቤት እየተባለ ያለው አልገባኝም

  • @userd76
    @userd76 Před 16 dny

    የአራት።ዐመቱ።ሕፃን።የተደፈረው።እናቱ።ልብስ።እያጠበች።የምታሳድገው።
    በጎረቤት።ተደፋፍኖ።ቀረ።አንጀቴን።ይበላኛል፤ሳስበው።ጠ።ሚንስትሩም።ሰምቶ።ዝም።አለ።የሕፅኑን።ታሪክ።መጨረሻው።እንዴት።ሆኖ።ይሇን።ፈጣሪ።ይሁነው።

  • @Sada-tesfaye
    @Sada-tesfaye Před 21 dnem

    ቶሎ እዳይገሉት ተሠቃይቶ ይሙትልን ይሄ ጪራቅ ህጉ ምንም አያደርገዉም ህዝቡ ፍርዱን ይሥጥልን

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před 21 dnem

    ህጻናትን የደፈረ መገደል አለበት የሚል ህግ መዉጣት አለበት

  • @Etiopa
    @Etiopa Před 21 dnem

    ቲጅዬ ጀግና ሁላችሁም እናመሰግናልና 🙏 ፍትህ ለሕፃን ሄቨን

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r Před 22 dny +1

    ይህ ነወ የምንፈለገወ ሁላቹም ውጡ😭😭😭😭

  • @SaraMehamed-d5f
    @SaraMehamed-d5f Před 19 dny

    የሞተችውልጅ ተጎዳይ ይሱ ምን ይሆናል መቀጣት ካለበት መማሪያ እንዲሆን ሞት ይገባዋል😢😢😢😢😢

  • @user-ov3nv6it8c
    @user-ov3nv6it8c Před 22 dny +2

    ❤❤❤በትክክልይገደል

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 Před 21 dnem

    ትክክል.እንደዚ.አይነት.ወንዶቺ..ማሰቃይ.ከዛ.በዋላ.መግደል😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-uw2xe3kj5e
    @user-uw2xe3kj5e Před 21 dnem +1

    ይገደል የገደለ ይገደል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 21 dnem

    😢😢ለዚህ እኮነውየሼርአፍርድ ፍትሀዊነው የምንለው የገደለ ቢገደል ማንምእደዚህአይፈፄምም. አንችደሞ ስገን የምትባይው የሞትፍርድ ልክአይደለምየምትይው ገልቱ በቁሙ ምንይሆናል እየተቀለበእኮነው ሲወጣደሞ ሌላይደፍራል በቁሙ ይሰቃይላልሺው ማንያሰቃየዋል እንዳውም እሱ እየደጋገመ ያሰቃያል

  • @californa6827
    @californa6827 Před 21 dnem +1

    እንዴት ግን አስጨከነህ ወይ ሀገሬ ይህ ነገር የፍሪድ ቤት ጉዳይ አይደለም የሀገር ጉዳይ ነው መንግስት እንዳለ በአደባባይ እራሱን ማስከበራያ ማስተማራያ ነው ያድራግ

  • @myhero6436
    @myhero6436 Před 18 dny

    ሁለት ወንጀል እኮ ነው የፈጸመው የተፈረደበት ግን በአንዱ ነው ፍርዱ በመድፈሩ ብቻ ነው በመግደሉስ?? ፍርድ የለም??😢😢😢😢😢

  • @FetiaMetaferia
    @FetiaMetaferia Před 22 dny +2

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለአበቄ