የቆዳን እርጅና (መሽብሸብ) ለመቀነስ ሳይንስ ያስቀመጣቸው 3ቱ ወርቃማ መንገዶች/ 3 Powerful Antiaging Skincare Routine.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #skincare #ethiopia #cerave ወደታች ይውረዱ ☟☟
    🔥 ☟☟ ☟☟ ☟☟ 🔥
    • የሞተ ቆዳዎን ያስወግዱ፣ የወጣትነ... (የሞተ ቆዳዎን ያስወግዱ/How to exfoliate your skin properly.
    • የፊትዎን ታሪክ ቀያሪው ረቲኖል እና... (የፊትዎን ታሪክ ቀያሪው ረቲኖል እና አጠቃቀሙ)
    • ለተሸበሸበ ቆዳ በሳይንስ የተረጋገጡ... (ለተሸበሸበ ቆዳ በሳይንስ የተረጋገጡ መፍትሔዎች/How to increase your collagen effectively.
    • የጉሎ ዘይት እጅግ አስገራሚ ጥቅሞ... /የጉሎ ዘይት እጅግ አስገራሚ ጥቅሞች/ካስተር ኦይል/CASTOR OIL FOR FACE & HAIR.
    • የቫስሊን 10 አስደናቂ ጥቅሞች/ ... / የቫስሊን 10 አስደናቂ ጥቅሞች/ የፊት ቅባት/10 best Ways To Use Vaseline everyday.
    • የትኛውን የሴራቪ መታጠቢያ ልጠቀም?... /የፊት ክሬም/የፊት ቅባት/ ለተለያየ የቆዳ አይነት/ Which moisturiser should I use for my skin type?
    • ሳይንስን መሰረት ያደረገ የኔ የለት... /ሳይንስን መሰረት ያደረገ የኔ የለት እለት የቆዳ እንክብካቤ
    • ለማድያትዎ ቅባት (serum) ሳይገ... ለማድያትዎ ቅባት (serum) ሳይገዙ ሊያውቁት የሚገባ
    youtu.be/iy1V-... ቱ የ3 ወር የማድያት ማጥፊያ ሳይንሳዊ አካሄዶች።
    • ማድያት በስደት የሚከሰትበት ምክንያ... ማድያት በስደት የሚከሰትበት ምክንያት እና መፍትሄው /Why Melasma occurs ?
    geni.us/gBYanIC. (የሴራቪ ረቲኖል ለጀማሪዎች)

Komentáře • 181

  • @Serkalemtebeje
    @Serkalemtebeje Před měsícem +20

    የምትጠቀማቸው ምስሎች፣ ቃላቶች በዛላይ ለሁላችን እንዲገባ እንዲ ብትንትን አርገህ ማስረዳትህ ለያዉም በራሳችን ቋንቋ እጅግ ሊደነቅ የሚገባው ነዉ። 👏🏽👏🏽👏🏽በእውነት አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። ኑርልን!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem +17

    የዋህ ንገር ነህ የምታስረዳው ብቅንን ስለምታስረዳ ድስ ይለኛል ተባረክ

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
    @YemisrachAlemayehu-sj7mv Před měsícem +48

    ከኬሚካል ይልቅ በተፈጥሮ መንከባከብ እንዲችሉ ብታግዛቸው ምክንያቱም ሀገርቤት ያሉ እህቶች ይሄንን ለመከታተል ሊከብዳቸው ይችላል ገንዘቡ ቢኖርም አታላይ ነጋዴ በበዛበት ሀገር ላይ ንፁህ ነገር ለማግኘት ይከብዳቸዋል

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem +21

      አስተያየትሽን በበጎ ነው የማየው። ነገር ግን "ኬሚካል"የሚለው ቃል በቪድዮ ላይ የተጠቀሱት ንጥረ ነገሮች የተሳሳተ ትርጉም እንዲይዙ የሚያደርግ ነው። ምክንያቱም የተጠቀሱት ነገሮች በላብራቶሪ ውስጥ የተፈጠሩ ሳይሆን አብዛኞቹ ነገሮች ተፈጥሯዊ የሆኑ፣ ከምንመገበው ነገር ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚዘጋጁ ናቸው። ምሳሌ ማንዴሊክ አሲድ ከአልመንድ ይዘጋጃል። ላክቲክ አሲድ ከ እርጎ ፣ ግላይኮሊክ አሲድ ከ ሸንኮራ አገዳ ይዘጋጃል። ሬቲኖል ቫይታሚን ኤ ነው። ቫይታሚን ሲም ያው ቫይታሚን ሲ ነው። ሁሉም ኬሚካል ናቸው ነገር ግን ጤናማ፣ ተፈጥሯዊ እና በጣም ጠቃሚ ናቸው።

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Před 15 dny +1

      ተሳስተሻል በጣም

    • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
      @YemisrachAlemayehu-sj7mv Před 15 dny +2

      @@sosinayoni እታረማለሁ

  • @brookhealthandfitness
    @brookhealthandfitness  Před měsícem +36

    ውድ ቤተሰቦች ቪድዮውን ካያችሁ ቡሃላ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ ።

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před měsícem +16

    የምታስረዳበት መንገድ በጣም ደስ ይላል thanks 👍

  • @TadesseBekele-wg5cy
    @TadesseBekele-wg5cy Před měsícem +10

    I feel like you are giving me a lecture in skincare. This is not normal youtube vedio. Its educational.....keep going bro.🎉Thank you🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 Před měsícem +18

    አቦይመችህ አንተን የወለደች እናት እዲሜዋሙሉ ደስታ ይሁን

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před měsícem +6

    እጅግ አመስግናለሁ ለምትስጠን ትልቅ ትምህርት ::

  • @Serkalemtebeje
    @Serkalemtebeje Před měsícem +6

    Wooow 🎉👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 I don’t believe you give us such useful and helpful advice for free…. Tnx a lot brother!!!❤❤❤

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před 22 dny +2

    ተፈጥሮአዊ የሆነ የማድያት መድሀኒት ስራልን እባክህ ።ከዚህ ቀደም የጥቅል ጎመን ውሀ ጥሩ ነው ተብሎ በተከታታይ ጠጣሁ።ግን ምንም ለውጥ አላመጣልኝም

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Před 23 dny +1

    You are simply the best ❤ thanks for your help 🙏

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před měsícem +4

    Thank you so much for your kindness doctor !!! may Allah bless you ❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Před měsícem +4

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ አስተማሪ ቪድዎ ነዉ

  • @betty-2121
    @betty-2121 Před měsícem +2

    በጣም አመሰግናለሁ አሪፍ ትምህርት ነው የምትሰጠን 👍

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před měsícem +3

    እኔ ገና በ ሃያወቹ መጨረሻው እድሜየ ፊቴን ሳየው በጣም ነው ውስጤ የማዝነው

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      አትዘኚ ዛሬ ላይ ያለሽ ቆዳ ይቀየራል። ቆዳሽ ላይ ብዙ ነገር የምትጠቀሚ ከሆነ እሱን አቁሚ። ብዙ ነገር አትሞክሪ። ወጥ የሆነ የቆዳ እንክብካቤ ሩቲን ይኑርሽ። ከኔጋር መመካከር ከፈለግሽ +46790409411 whatsup

  • @user-pq1qe2mt9g
    @user-pq1qe2mt9g Před měsícem +1

    ዋው አረዳድ ትችላለህ እባክህ ለጠቆረ አይን ስራልን

  • @HikmaShawel
    @HikmaShawel Před měsícem +1

    ሰላም ዶክ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል እምታስረዳበት መንገድ በቃ ትችላለህ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Před měsícem +3

    Hello there i like your channel however if you can please would you put on the discrbsion box all the name of the cream will be appreciated 🙏

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před měsícem +1

    በጣም እንዲገባን ስላስረዳሀን እናመሰግናለን

  • @user-kl6vq3ui1j
    @user-kl6vq3ui1j Před 19 dny

    ለቤትክ አዲስ ነኝ ወንድሜ እስቲ ቤት ውስጥ ባለን በተፈጥሮ ነገር በቀላሉ እንዴት መንከባከብ እንደምንችል ስራልን !!!

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 Před měsícem +3

    አረ እደው የማድያት መድሀኒት ፈልጉልን በእድሜ ነው መሸብሸብስ

  • @betybety268
    @betybety268 Před 29 dny +1

    Dr thank you

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq Před 26 dny

    You are on point and great recommendations

  • @genetmenbera7653
    @genetmenbera7653 Před měsícem +1

    ደረቅ ነው ቆዳዬ ተቸገርኩ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před měsícem +2

    ማዲያቴን ካጠፋልኝ እሸልምካለሁ😂

  • @user-bp3pt7ym5t
    @user-bp3pt7ym5t Před 7 dny

    አይን ሰር የሚያብጠውሰ ? የእንቅልፍ ችግርም አለብኝ በፊት

  • @user-kx8nc1mq7j
    @user-kx8nc1mq7j Před 24 dny

    Meshebsheb be edme becha aydelem bebesheta ena beteleyaye huneta new

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před měsícem +1

    እናመሰግናለሁ ተባረክ እባክ ጥቃቁር ነጠብጣብ.በምን ይጠፍል?

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Před měsícem

    Thank you for your service, it’s helpful 👏🙏

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 Před měsícem +1

    Thank you Dr lemtseten betam tekami new

  • @NebilaKeyiru
    @NebilaKeyiru Před 7 dny

    dokter Cerav Mata New Mntkmew??

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Před měsícem +6

    በውስጥ አውራኝ እስኪ 😢የኔማ ጥቆቁር ነጠብጣብ ነው የተጫወተብኝ

  • @AminaMohamed-yr9ky
    @AminaMohamed-yr9ky Před měsícem

    እድሜናጤናይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @bdnbxnx314
    @bdnbxnx314 Před měsícem +1

    Thank you Dr

  • @BirtukanHilesilase
    @BirtukanHilesilase Před měsícem +1

    ይቅርታ ወንድሜ የት ነው የምትገኘው ለማማከር እባክህ ንገረኝ

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 Před 24 dny

    Wow...well explained, you deserve subscription thanks!!

  • @woinea3883
    @woinea3883 Před měsícem +1

    Thank you !!!

  • @hayatkemal2588
    @hayatkemal2588 Před měsícem +1

    እኔ ቆዳየ ላይማዳት በጣም ያስቸግረኛል ማዳቱን ለማጥፍት የምጠቀመው ክሬም መሸብሸብን አስከተለብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጠቁመኝ

  • @user-uq3pp9yj4s
    @user-uq3pp9yj4s Před měsícem +1

    ስልክህን አስቀምጥልን መረጃ ለመጠየቅ እንዲያመቸን

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 Před měsícem

    ማሻ አሏህ ❤️❤️❤️❤️❤️አገላለፆህ ደስ ይላል

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před měsícem +5

    እንዲህ ያለ ክሪሞችም ይሁን የፊት ምንጠቀማቸው ነገሮች ፀሀይ ከወጣን ወይም እሳት ላይ ምግብ ስንሰራ ይብስበታል ለኛ ለኢትዮጵያኖች አይሆንም ስንሮጥ ውለን ስንሮጥ እያደረነ ፣ የፊት ነገር ተወኝ ወንድሜ ያልተቀበውት ነገር የለም እንዲውም ብሶብታል እኔ ምመክራችሁ የፊት ሳሞና ምረጡ ፡ ንፅህ ውሀ በሮዶ ውስጥ አስቀምጣችሁ ተጠቀሙት

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 Před měsícem

      አዎ ልክነሽ እኔም ተጠቅሜበታለሁ በተለይ ጨዋማ ዉሀ ፊት ይጎዳል የሚጠጣ ዉሀለፊት መጠቀም ጥሩነዉ እና የሤሪቪ ምርትሳሙና ጥሩነዉ እሡያሳየን ክሬም ም ጥሩነዉ ግንዋጋቸዉ ዉድነዉ ፍሎራጋክሬም ጥሩነዉ ዋጋዉ70ዶላርነዉ እስከመቶነዉ

    • @helenmelkamw8375
      @helenmelkamw8375 Před měsícem +2

      ንፁህ ውሃ በረዶ ውስጥ አስቀምጣችሁ ተጠቀሙ ስትይ አጠቃቀሙን ብትገልጭልን አንችን ከረዳሽ እህቴ

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr Před měsícem

      ​@@helenmelkamw8375አዎ,እህቴ,,በረዶዉ,,ለዉጥ,አለዉ,ችግሩ,,ትተዎዉ,,ፊቴ,በጣም,,ክሥት,ያለ,ፊት,ሆነብኝ

  • @ayni5236
    @ayni5236 Před měsícem

    ሰላም ወንድሜ ጥሩ ነገር ነው እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ የ ሬቲኖ ተጠቃሚ ነኝ ነገር ግን አሲዱን አብሬ ቀን በቀን መጠቀም እችላለሁ? አባክ መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።

  • @user-vk1on4wl8e
    @user-vk1on4wl8e Před měsícem +1

    ግለኮልክ አሲድ አጠቃቀሙን እንዴት ነው ንገረኝ ዶክተር በናትክ

  • @AberaAbera-cf3hw
    @AberaAbera-cf3hw Před 15 dny

    ዋጋውን አስቀምጥ

  • @yekonjowochienat2273
    @yekonjowochienat2273 Před měsícem

    Betam enamesegenalen
    Gin 1 neger eresakh
    Erguz set Waym yemetateba kehonechi ehen cream metekem techilalechi beuzu geze kelel naw lemyatebu waym erguzochi kehonu yelalu
    Eski lemyatebu enatochi yemihon treatment aseredan .

  • @user-bp3pt7ym5t
    @user-bp3pt7ym5t Před 7 dny

    እኔ ፊቴ ወዛም ነው

  • @kidus5935
    @kidus5935 Před 26 dny

    Thank u🎉🎉🎉

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 Před měsícem

    Yet yehegnal be thank you

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před měsícem

    አንደኛ ወድጄዋለሁ ተባረክ

  • @neguqueenbelenhailuepsekanmegn

    Merci

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg Před měsícem

    ስለ babe ክሬም ተንተን አድርገህ ስራልኝ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Před měsícem

    Thank you 🙏🙏🙏🙏 my Brother

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před měsícem

    ድክተር እናመሰግናለን ቫይታሚን ሲ ሴረም ቀን በቀን ብንጠቀም ችግር አያመጣም ወይ

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před 20 dny

    እኔ ገና ወጣት ነኝ ግን አንገቴ አካባቢ እንደማበጥ ብሎ ትልቅ ሰው አስመሰለኝ መፍትሄው ምድነው💓👍

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h Před měsícem

    የኔ ፊት ደረቅ ነዉ ማድያትም ከአይኔ ቨታች እየወጣብኝ ነዉ ጥቁር ነጠብጣብም አለብኝ እስካሁን ምንም የተጠቀምኩት ነገር የለም ግራ ገብቶኛል በምን እደማስወግደዉ 😢

  • @mulualemayehu9250
    @mulualemayehu9250 Před měsícem

    Thank you

  • @nigistbahta2759
    @nigistbahta2759 Před měsícem

    About vitamen...E...cane you exp,lan....thanks

  • @rahellSabesbee
    @rahellSabesbee Před 29 dny

    የእጅ ጡንቻ በጃርበ እና ግንበርን ሳይጨምር በፍት ላይ የወጣ ቡጉር የምመስል ለምውጣ ጡቃቆር መፍት ምንድነው

  • @jesserobel3485
    @jesserobel3485 Před měsícem +1

    Your amazing 🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před měsícem

    ዶክትርዬ እናመሰግናለን ጊን ባዉስት በኩል እንዴት እናገኝ

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k Před měsícem

    ❤❤❤wallah kalbh nw ymtsrdaw❤❤qan nk bog xru ngar msrat lras nw❤❤allah awqtkn ychmrlk admen xen ysxa

  • @hanagetu9309
    @hanagetu9309 Před měsícem

    Thanks

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Před měsícem

    Tebark❤

  • @user-fr9vh2qe2d
    @user-fr9vh2qe2d Před měsícem

    ኮላጅን ትርጉሙ ምንድነው???

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Před měsícem

    ጀርባላይየሚወጣ መጠቀም ይችላል ወይ

  • @emano5974
    @emano5974 Před měsícem +1

    የመዳት ስራልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun Před měsícem +1

    ሰብስክራይብ አደረኩህ ዋው ጎበዝ ነህ

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Před měsícem

    ዶክተር የፊት መሳጆችስ ጥሩ ናቸዉ ወይስ

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z Před 24 dny

    Yessssss

  • @user-wb5cz8ie9e
    @user-wb5cz8ie9e Před 27 dny

    ወድሜ እባክሂ

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k Před měsícem

    ❤❤❤wandme yladmy gnbre tshbshb ar malh blan❤❤❤

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Před měsícem

    አርፋ ነዉ ግን የምታሳየዉ ምሲል ማንነታቸዉን ባታሳይ ማልካሞ ነዉ

  • @m.g5367
    @m.g5367 Před měsícem

    Mekap yalew ena yelelew new eyasyhe atawdader

  • @melorsolomon6178
    @melorsolomon6178 Před měsícem

    በርታ!!!

  • @weyneamanual821
    @weyneamanual821 Před měsícem

    Betam Enamesgenale

  • @user-sy1zf1rw5e
    @user-sy1zf1rw5e Před měsícem

    Yet nw yalekew ye hikemena bota alek ?

  • @tigist1765
    @tigist1765 Před 24 dny

    retinol & peptide አንድ ላይ ያለውን እየተጠቀምኩኝ ነው አርግዝናም እየሞከርኩኝ ነው እና አስቀድሜ ማቆም አለብኝ ወይስ ሳረግዝ ላቁመው እባክህ ንገረኝ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před 23 dny

      በዚህ ጉዳይ ብዙ ጥናቶች የሉም ነገር ግን እድሜሽ ወጣት ከሆነ (ከሰላሳ በታች) ከሆንሽ መጠቀሙን ብትቀጥይና ልክ መጸነስሽን ስታውቂ ግን አቁሚው። እድሜሽ ከሰላሳ በላይ ከሆነ ግን ሬቲኖሉን አቁመሽ ምናልባት ባኩቾልን ብትጠቀሚ ጥሩ ነው።

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před měsícem +1

    እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ግን የፊቴ ቆዳ በጣም ተጨማዶዋል ጂጉርጉር ነው ጥቁር ነጠብጣብ አለው አገሬ እያለውምንም ሳልቀባ ጥርት ያለ ቆዳ ነበረኝ አሁን ቺግሩ ምን እንደሆነ አላውቅ አመጋገቤም ከአገሬ የተሻለ ነው ግን ፀሐይ ነክቶኝ አያውቅም

    • @mahaalsunna1214
      @mahaalsunna1214 Před měsícem

      የኔሞ ጥያቄ ኢትዮጵያ እያለሁም ደህና ነበርኩ አሁን እኔ እራሴ ነኝ እስክል ድረስ ፊቴ ተበላሽቷል 😭

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 Před měsícem +2

      @@mahaalsunna1214 ውኃው አየሩ አይናቸው ነው ፊታቺን ያበላሸው

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele Před měsícem

    የት እናገኛለን ብሪቱ ጨምሯል

  • @Helen-hf8mr
    @Helen-hf8mr Před 20 dny

    ቦክቾእዚአለ አላቀውም

  • @user-uq3pp9yj4s
    @user-uq3pp9yj4s Před měsícem

    የት እናገኘዋለን

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před měsícem +4

    ስታድረዳ በጣም ታረዝመዋለክ እሳጥረው ቀጥታ ወድመፍቴው ግባ

  • @dhuf5888
    @dhuf5888 Před měsícem

    እባክህ ውድሜ ይመላጣ እድለህ

  • @user-wb5cz8ie9e
    @user-wb5cz8ie9e Před 27 dny

    ሀይ በለኚ በዚሂ ቁጥር

  • @fevenkenea7054
    @fevenkenea7054 Před měsícem

    Can we use tretinoin and glycolic acid at the same time? Or alternatively?

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 Před měsícem

    በስልክ ማውራት ወይም አድራሻ ብታስቀምጥልን በጣም ደስ ይለኛል በጣም እንፈልግሀለን

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      +46790409411 የዋትሳፕ ቁጥሬ ነው ። ደውይልኝ።

    • @selamgizachew531
      @selamgizachew531 Před měsícem

      @@brookhealthandfitness እሽ በጣም ነው እማመሰግን ዶክተርየ🥰

  • @zelalemethiopia7264
    @zelalemethiopia7264 Před měsícem

    ገረ ኬሚካል ይቅረ ለአሁን ነው እንጂ ወደ ፊት ጉድ ነው የሚያደርገው

  • @ghhj1096
    @ghhj1096 Před 22 dny

    እስቲእኔ ፊቴበጉብር ተወረረብኝ በአላህ መፍትሄ ካለህ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před 22 dny

      ምን ተጠቅመሻል?

    • @ghhj1096
      @ghhj1096 Před 22 dny

      @@brookhealthandfitness ምንም አልጠቀምም ወድሜ ፌቴ በጣም ዘይታማ ነዉ በዛላይ ጉብር ጠባ መፍትካለህ

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 Před měsícem

    Enmesginaln ene mayadat 😢

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y Před měsícem

    ኮላጅን የቆዳ ዶክተር አዞልኝ ነበር ሁልጊዜ ብጠቀም ችግር አለው?vitamin ክሪሙ ሁልጊዜ ነዉ የምንጠቀመው ።በተረፈ thx👏

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      ምንም ችግር የለውም ነገር ግን የቆዳ መሸብሸብን በኮላጅን የምታገኚው ለውጥ ብዙ አጥጋቢ አይደለም። ይልቁንም ሬቲኖል መጠቀም መጀመር አለብሽ። ሁለቱንም ደግሞ ቢሆን የተሻለ ይሆናል። የጸሃይ መከላከያ የግድ መጠቀም አለብሽ።

  • @FirktaChernat
    @FirktaChernat Před měsícem

    Tebark

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b Před měsícem

    እኔፋታቀይነበር ግንጥቆቆር ነገርአለብኝ 2አመትሆነኝምላድርግ😢😢

  • @user-sy1zf1rw5e
    @user-sy1zf1rw5e Před měsícem

    Banete metakem yemayifelig sew yal ayimeslegnim ebakeh bota kalek geletselen hulem video eyayen nw gin yet endemigeza alakim

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      በጣም አመሰግናለሁ ።
      በ +46790409411 ዋትሳፕ ልትደውይልኝ ትችያለሽ።

  • @HlinaBiruk
    @HlinaBiruk Před měsícem

    ,ኢትዬጵያ ውድ ጥ አለ????

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před měsícem

    🙏🙏🙏

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v Před měsícem

    እኔ የውስጥም ህመም አለብኝ

  • @bortakaljjj56
    @bortakaljjj56 Před měsícem

    በናትህ መለስልኝ ፊቴ በጣም ደረቅ እና ሴንሴቲቪ ነዉ ፊቴ በሙሉ ትናንሽ ሽፍታ አለበት ምን እንድጠቀም ትመክረኛለክ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      czcams.com/video/yD8-sWhBAfA/video.html ይሄንን ቪድዮ ተመልከቺው እስቲ

  • @sarafita4144
    @sarafita4144 Před 21 dnem

    አረ እኔ ፊቴ በጣም ተበላሽቷል

  • @miracle23
    @miracle23 Před měsícem

    ሰላም ዶክተር ባኩቾል ስጠቀም ልክ እንድ ሬቲኖል ማታ ነው መጠቀም ያለብኝ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      አዎ። ማታ ማታ መጥቀሙ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን ይቀንሳል።

    • @miracle23
      @miracle23 Před měsícem

      @@brookhealthandfitness ኣመሰግናለው

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před měsícem +1

    ቆዳየ በጣም ተበላሽቷል የትሄጀ እንደምመረመር ቦታ ጠቁሙኝ

    • @user-vk1on4wl8e
      @user-vk1on4wl8e Před měsícem

      እኔም 😢

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  Před měsícem

      ተበላሽቷል ሲባል በምን መልኩ ? መሸብሸብ?/ጠባሳ? ማድያት ?

    • @user-vk1on4wl8e
      @user-vk1on4wl8e Před měsícem

      @@brookhealthandfitness የኔ አይኔ ስር ግምባሬ ተሻበሻበ

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Před měsícem

      ፊቴ ዉጥር ያለ ነዉ ያዉ እድሜዬም 20 ዎቹ መጀመሪያ ነኝ ግን አይኔ ላይ ከላይ ያለዉ ማለትም ከቅድቤ በታች ሽብሽብ አለብኝ ለምን ይሆን?

    • @selfiemobile2515
      @selfiemobile2515 Před měsícem

      Madaeyat​@@brookhealthandfitness