ከአራት ኪሎ ጋር ፀብ...? ድምጻዊ ዳን አድማሱ! በቤቱ ጋበዘኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከድምጻዊ ዳን አድማሱ ጋር በቤቱ ግብዣ ተደረገልኝ!
    #ግዛቸውአሻግሬ#gizachewashagrie#marakiwegDanadmasu

Komentáře • 176

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před rokem +116

    100,000 ሰብስክራይብ ለመግባት ጥቂት ይቀረናል! አመሠግናለሁ!

    • @natenaelsolomon
      @natenaelsolomon Před rokem +3

      Engbaln bekrbu geze....... am your big fun keep going, brother

    • @ganzabeberhen
      @ganzabeberhen Před rokem +2

      በቅርቡ ትገባለህ በጣም ጎበዝ ነህ አብነትን ጋብዝልን የተቸገሩ ሰዎች የሚረዳውን ልጅ

    • @sisaykasu2430
      @sisaykasu2430 Před rokem +1

      Ere nafeken 100k. Bezi content 100k siyanseh new bro.

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Před rokem +1

      በርታ ወንድሜ ❤❤👍👍👍

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před rokem

      በርታ ወንድሜ

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 Před 11 měsíci +3

    Maraki weg በጣም እናመሰግናለን። እኔ በበኩሌ ዳን አድማሱ በስራው ልክ እውቅና ያላገኘ ወይም underrated ባለቅኔ እና ሙዚቀኛ ነው። እጅግ በጣም የማደንቀውና የማከብረው ከእድሜው ቀድሞ የበሰለ እና የሰላ የጥበብ ሰው ነው። አንተም ማራኪ ወግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልን

  • @shewi3943
    @shewi3943 Před rokem +33

    ዳንዬ በጣም ነው የማከብርህ 🙏
    መሳይ
    ከፍቶሽ እንዳላይ
    ተከዜ ላይ ..በጣም የምወዳቸው የበለጠ የምትሰራበት ዘመን ይሁንልክ🙏

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Před rokem +185

    ዳኘ ዋለ ይቅረብ የምትሉ ለይክ አሳዩኝ👍🙏

    • @tensaytensay2891
      @tensaytensay2891 Před rokem +1

      🥰🥰🥰

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@tensaytensay2891 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @Powerof7
      @Powerof7 Před rokem +1

      @@blentube3002 endararg

    • @saditube8617
      @saditube8617 Před rokem +1

      ወይ እዴት ደስ ይለኝ ነበር

    • @mulukenlanka8266
      @mulukenlanka8266 Před rokem +2

      ምነው? ይህ አሚኮ ነው እንዴ?
      ሁሉም ነገር የአንድ ብሔረሰብ ፍላጎት ካልሆነ አላችሁሳ?
      😡😡

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před rokem +10

    ዎው ይህን አርቲስት ሰወድና ሳደንቀው ከቴዲ በመቀጠል ኢትዮጵያዊነትን የማይበትና የማደንቀው ምርጥ አርቲስት ዳን በርታ ግን ጠፍተሀል! አድናቂህ ነኝ።

  • @Powerof7
    @Powerof7 Před rokem +26

    ይሄ ልጅ እኮ የምርጦች ምርጥ ነው።ይችላል።😁😍😍😍😍😍😍😍😍አንደኛ

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m Před rokem +27

    ዳን ዘፈኖችህን እንደ ምግብ ነው ምወደው ብታይ።በተለይ መሳይ የሚለው ናዘመናይ የኔ የግሌ ናቸው!❤❤
    ከኤልያስ መልካ ጋር የሰራኸው ዘመን ተሻጋሪ ስራህ አይጠገብብ።

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 Před rokem +13

    ዳን ያንተ አእምሮ ከዘመኑ የቀደመ ነው።ዘፈኖችህ በሙሉ ጥልቅ ሃሳብን የሚገልጹ ናቸው።መሳይ በ አእምሮ ዉስጥ ምስልን ነው የምትፈጥረው።ከፍቶሽ እንዳላይ ደግሞ የነበረው ሁሉ እንዳልነበረ ሆኖ ሰማይ ተደፈቶብኝ ቀኑ ጭልሞብኝ በነበረ ግዜ በየቀኑ እየሰማሁ ከልብ የተጽናናሁበት ዘፈን ነው። በርታ። መችም የኛ ሰው ከበርቻቻ ነው የሚወደው።አንተ ግን GENIUS ነህ

  • @esraelalemu2739
    @esraelalemu2739 Před rokem +8

    በጣም አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብክልን።ዳን አድማሱ በጣም አቅም እና ተሰጦ ያለው ድምፃዊ ነው።

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 Před rokem +21

    ስርአት ያለው ልጂ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @onelove9191
    @onelove9191 Před rokem +14

    እርጋታው ብዙ ነገሩ በንጉሱ ቅኝት ውስጥ ነው ዳን ይችላል እዋዋዋን ያራድዬ ልጅ 🙏🙏🙏🙏⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

  • @ቢታኒያየናቷልጅ

    እናመሰግናለን የዳን እያንዳንዱ ሙዚቃዎቹ የራሳቸው የሆነ ጣእም መልእክት አላቸው በኛ ትውልድ ምርጥ ድምፅና ብቃት ያለው ድምፃዊ

  • @mulugetateklu3991
    @mulugetateklu3991 Před rokem +11

    Dan! He is always in the bright side of life. But underrated I don’t know why

  • @peace8750
    @peace8750 Před rokem +14

    This singer is one of the best who knows art.

  • @jerisalemgetu7271
    @jerisalemgetu7271 Před rokem +14

    የምወደው የማከብረው ድምፅ መረዋ 💚💛❤🙏😘 ሁሌም በጥበብ ከፍ በል

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +7

    ዳን አድማሱ❤ድምፁን በጣም ነው ምወደው ❤እናመሰግናለን ግዜ 🙏❤ የሁል ጌዜ ጥያቄየ ነው ሰአት ለምንድን ነው የሚያንሰው ??????👈👈

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Před rokem +6

    በዚህ ልጅ መደመመ የጀመርኩት ገና አንድ ቦታ እንደሰማሁት ነው ካፌ ውስጥ
    ዳን ንስር ነው የእውነት ከፍ ብሎ የሚበር፡፡

    • @hailetorno
      @hailetorno Před rokem

      ዋው አገላለፅ ንስር ነው ከፍ ብሎ የሚበር

  • @senaitzewdiewerkie
    @senaitzewdiewerkie Před rokem +4

    ላይለ ኩሉ የሚለው ዘፈንህን በፅሁፍ ማለትም ግጥሙን 💚💛❤️ በጣም ቆንጇ ስለሆነ ግጥሙን 💚💛❤️

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před rokem +4

    Good job my brother Dangne God bless you and your family Thanks and God bless you Gezye 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤💖

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Před rokem +7

    Wow በጣም ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před rokem +4

    በጣም ለየት ያለ ስራ ነው የምታቀርብልን በእውነት
    ብዙ ጊዜ እየጠፋህ ነው ብቅ የምትለው ልፕዛም ነው ልዩ ስራ ይዘህ የምትመጣው ተባረክልን
    💚💛❤💕🌷🌺🌹🙏

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před rokem +7

    በጣም ቆንጆ አሪፍ ገራሚ ድምፅ ያለው የምወደው የዘመኔ ክሰተት ዳን አድማሱ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +6

    እኔ ከ90ወቹ ቀጥሎ 1ኛ ዳን አድማሱና ልኡል ሀይሉ ናቸው የኤልያስ መልካ ውጤቶች

  • @yonahabeshatube3357
    @yonahabeshatube3357 Před rokem +4

    The most underrated singer dan admasu....love and respect 🙏 for u

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před rokem +6

    ዛሬ የመጀመርያ ነኝ ሳሮን የቤተ አማራዋ ጎብዣለሁ ማራኪ ወግ እናመሰግናለን

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +1

    ሀሪፍ ድምጽ አለው የምውድው የማከብረው ልጅ ነው ማራኪ ወግ ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před rokem +4

    ዳኒ አሪፍ ድምፃውይ ከመሆንህም በላይ ግጥሞቻህ በጣም ያስገርሙኛል በርታ

  • @nohaminhabdoninhd3885

    ዳንዬ አንተ እኮ እንቁ ነህ ማርያምን በጣም ነው ምወድህ በጣም ጎበዝ አሉ ከሚባሉ ትላልቅ ዘፋኞች ጎን የምትሰለፍ ድንቅ ልጅ ነህ ዘፈኖችህ ደግሞ ውስጤ ናቸው መሳይ የሚለው የድሮ xኤ ጋብዞኝ በጣም እሰማው ነበር አራት ኪሎን ደግሞ የልጄ አባት ታምሜ በተኛሁበት ሰአት ሆስፒታል ውስጥ አንድ አልጋ ላይ ተኝተን ይተረጉምልኝ ነበር እና ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ከልቤ ምወድህ ማከብርህ አድናቂህ ነኝ ❤❤

  • @henokezewda2965
    @henokezewda2965 Před rokem +4

    ዳን ብዙ አንጠብቃለን ትቾላለህ በርታልን🙏❤

  • @arontaddese7230
    @arontaddese7230 Před rokem +4

    The most unrated artist;
    Your works are incredible; I'm your Admire.
    Dan Admasu!!

  • @genet1297
    @genet1297 Před rokem

    በጣም ስርአት ያለህ የተረጋጋህ ያነጋገር ለዛህ ይለያል ሙዚቃዎችህንም እያጣጣምኩ ነምሰማው ግጥሞችህ ትምርት አላቸው እንደው ባጠቃላይ እምትወደድነህ ዳንዬ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před rokem +8

    Wow የሰፈሬ ልጅ ድምፀ መረዋው !🇪🇹

  • @helenaddise4565
    @helenaddise4565 Před rokem

    ዳንዬ እንዴት እንደምወድክ እኮ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነህ በተለይ መሳይ የሚለው ዜማ ነፍሱን ዬማረው ኤልያስ ድንቅ አልበም ነው

  • @Getwel30
    @Getwel30 Před rokem +3

    ፍቅር ለ ዳን አድማሱ Proud of u my friend

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 Před rokem +10

    Best musician dan admasu 😍😍

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před rokem +3

    አዲስ አበባ ተወልዶና ያደገው ዳን አድማሱ የዘፈኖቹ ግጥሞች ለምን በዚያ መጠን በጠንካራና ቃላትና ሀሳቦች ሊገነቡ እንደቻሉ አሁን ገባኝ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    ዳኒ ምርጡ ያራዳ ልጅ ስወድሕ በርታልን ጊዜ አረ ሸር አድርገን 100k እናሥገበው

  • @azmachastatikew
    @azmachastatikew Před rokem +11

    1 million እራሱ ያንስሃል ላንተ በርታልን

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před 4 měsíci

    ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ዕንቁ የጥበብ ባለቤት ወጣት

  • @gezashederbew1816
    @gezashederbew1816 Před rokem +3

    I love n respect this man ,ye gonder lij neber yemitimeslegni

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +3

    ማራኪ ወግ በርታ ጎብዝ ነህ::

  • @sophidee5243
    @sophidee5243 Před rokem +1

    የአጼዎቹ ዘር ዳን ትለያለክ💥💥
    የቴዲ አፍሮን አይነት ሥራ ነዉ ምትሠራዉ በርታልን💚💛❤️

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 Před rokem +1

    ዳን በጣም ደስ ትላለክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem +3

    Thank you for this episode, a likeable young man.

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +1

    የነገስታት ወግ ( ታሪክ ) በጣም ነው አምወደው 💞😂

  • @ውቢትኢትዮጵያ

    የአዲስ አበባልጅ ፈሱመድሃኒት ነው ይመችህ የሰፈራችንልጅ❤️

    • @Bbmtr
      @Bbmtr Před rokem +1

      Yet new mishetew😀😀😀

    • @ውቢትኢትዮጵያ
      @ውቢትኢትዮጵያ Před rokem

      @@Bbmtr 😄😄 ፈሱ እኔጋምአለ በነፃ hahaha

    • @Bbmtr
      @Bbmtr Před rokem

      @@ውቢትኢትዮጵያ እርሶ ደግ ኖት ውለታዎ አለብኝ🤔🤔🤔

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 Před rokem

      Gura bicha ye sheger lij! Sira demo yekiflager Lij! [ kurat ayihonim erat naw chiwetew]

  • @Magi_koo
    @Magi_koo Před rokem +1

    ብሮዬ በአራት ኪሎ ያበድኩ አዳማጭሕ ዳን አልበምሕን ጠብቃለሐለ ገዛለሑ ❤❤❤❤❤ አንተ ግዞ 3 ደቂቃ ፕሮግራም ምንሼ 3 ሰአት አርገው 😡

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 Před rokem +2

    ዳን አድማሱ ንግግሩ በሳል ስርዐት ያለዉ ወጣት ነዉ

  • @temesgen7727
    @temesgen7727 Před rokem +2

    እረ ጠፍቶል በጣም ነው የምወደው ናልን ዳንዬ

  • @haymanotworku4588
    @haymanotworku4588 Před rokem +6

    የእንግዳ አመራረጥህን ብወደውም በጣም ፕሮግራሙን ትቆርጠዋለህ። መስማት የምንፈልጋቸው ታሪኮች ላይ አይደርስም። ለምን? ለምን? ለምን?????

  • @sinteab5221
    @sinteab5221 Před rokem +1

    ዳን የዘፈኖችህ የግጥም ጥንካሬ እጅግ የሚያስደንቅ ነው በተለይ አራት ኪሎ
    ለኔ ከሙዚቃም በላይ ናቸው

  • @bipbip941
    @bipbip941 Před 3 měsíci

    ሙሉ ሴት ነሽ የምር ❤መች ነው ያች አይነት ሂወት እም ኖረው አሁንስ ሰለቸኝ የመዳም ቤት ስራ😢😢😢😢

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Před rokem +1

    ዠይሄ ልጅ ማነው ይሄን ዘፈን ሰርቶ ያልታወቀው እና ሽልማት ወሰደ ሲባል አልሰማም ነበር ኘ፡እና በሗላ ገባኝ ከሌላ ፕላኔት ነው፡፡

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Před rokem +1

    አቤት ጠያቂው ልጅ በጣም ትመኛለህ

  • @alliswell2990
    @alliswell2990 Před 9 měsíci +1

    አጃኢበኛ ወጣት 🙏✌️

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 10 měsíci

    ዳን my always favourite ❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před rokem

    💚💛❤🙏🙏አመሠግናለሁ!!👍👍👍

  • @mikimulu3131
    @mikimulu3131 Před rokem

    Yo, what’s up buddy would you believe me I don’t know about this guy, but this is the first time I didn’t know about this guy but so he’s amazing. I ask you apologize I hear the first time. Thank you appreciate you bro.

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Před rokem +3

    ወኔ በጣምየምደው ድምፃዊ ዳኒ አድማሡ

  • @semahagnmannegerew4580

    ዳን ኑሩልን

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Před 11 měsíci

    ዳን🔥🔥🔥🙏

  • @haymi410
    @haymi410 Před rokem +1

    ዳን የ4ኪሎ ልጅ ይመስለኝ ነበር 🥰🥰🙏

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 Před rokem +2

    ግዞ በርታ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @cnsid1628
    @cnsid1628 Před rokem +1

    ዳን ወንድማችን ጀግና ነህ አራት ኪሎ አማ

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Před rokem +2

    Wow 👌 👏

  • @yemisrachtsehay6129
    @yemisrachtsehay6129 Před rokem +2

    Ere Efrem Tamirun cherisilin I love Efrem Tamiru!!!!

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem

    ገዙ በርታልን

  • @ejegayehuyimam5242
    @ejegayehuyimam5242 Před rokem +3

    good job.keep it up

  • @gezashederbew1816
    @gezashederbew1816 Před rokem +3

    I love love love u man

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před rokem +2

    ዳን💚💛❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Před rokem +2

    የዚህ ልጅ አድናቂ ነኝ

  • @amikotube1166
    @amikotube1166 Před rokem +1

    የሙዚቃው ቅመም ዳን ❤❤❤

  • @Thefuture-Z
    @Thefuture-Z Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @esayaszenebe5748
    @esayaszenebe5748 Před 9 měsíci

    Dani❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsubanna8399
    @etsubanna8399 Před rokem

    እንዴት እንደምወደው

  • @fritafrita4412
    @fritafrita4412 Před rokem +5

    እንዴ ዳኒ ለአያትህ አፄ ፋሲል ስንት ሰዉ ዘፈነለት በል አንተም ለ አያትህ የሚመጥን ቆንጆ ስራ ይዘህ ከች በል

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 Před rokem +1

    Dan... keep on your good job!

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 Před rokem +2

    💯✔☝️

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před rokem

    Dan is one of Great singer and best songwriter

  • @bekitech
    @bekitech Před rokem

    dan Admasu yemigerm sira eyetebekin new

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem +1

    ዳን ምርጥ ዘፋኝ ነው ምርጥ ድምፅ አለው ግን አልታወቀም በደንብ ድምፁ ደሞ ወደ ቴዲ አፍሮ ይሄዳል

  • @user-jo6mn6jn3f
    @user-jo6mn6jn3f Před rokem

    በጣም ደስ የሚል ልጂ

  • @biniam6760
    @biniam6760 Před rokem +2

    Dan 2007 lemejemereya gize taxi wust andadametekuh yemir yehe des mel music demo man nw beye ketaxi endeweredeku cd felege gezech adametekuh yehew eskezara kemewedachew leyou zefagnoch andu neh ... Thanks desetan selefeterekelegn

  • @nohamisetashamena7837
    @nohamisetashamena7837 Před rokem +4

    Emya 4 kilo sefera enat sesmaw batam naw yemetelkasw yehane zafene

  • @abrhetable
    @abrhetable Před rokem

    ለአመታት ማነው ጥያቄዬ ዳን ።የእውነት ክፍቶሽ እንዳላይን እየሰማው አለቅስ ነበር ባገንኝህ በወቅቱ የአግባኝ ጥያቄ ይቅር🤭😜

  • @pitbrad483
    @pitbrad483 Před rokem +4

    welcome our ROYAL Family blood

  • @messia8257
    @messia8257 Před rokem

    ዳን ጠፍተሀል አፍጥነው አልበሙት ዋው

  • @abeba6595
    @abeba6595 Před rokem +2

    Betam yemwedew musikegna

  • @menenworku9069
    @menenworku9069 Před rokem

    100k congra bro ❤

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před rokem +3

    4 ኪሎን እንኳን የሚተካ የለም

  • @user-nu1wi8wr5o
    @user-nu1wi8wr5o Před 6 měsíci

    Beraya nase

  • @anotherdoor-1
    @anotherdoor-1 Před rokem

    Wow I really appreciate you, the singer

  • @makdesmakdes7944
    @makdesmakdes7944 Před rokem +1

    Mak 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naolsitotaw2568
    @naolsitotaw2568 Před rokem

    The best singer

  • @kidusyared7182
    @kidusyared7182 Před rokem

    dan mert sew 🙏🙏🙏

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 Před rokem +2

    ጎበዝ ታታሪ ወጣት

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 Před rokem

    የኔ ፍቅር በጣም ነው የማክበርክ

  • @rahelmelase9166
    @rahelmelase9166 Před rokem

    I really am appricate muzican Dane Ademasu love you song

  • @bbbbbb3716
    @bbbbbb3716 Před rokem +3

    ስርአት ያለው ልጂ ነው