ቀረጻው ከ 1 ዓመት በፊት የተደረገ ነው!ማንም ያላየው የእከ የህይወት መንገድ! ከሊስትሮ እስከ ጎዳና..

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 411

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před rokem +128

    ፕሮግራሙ ቀረጻው የተካሄደው ከ 1 ዓመት በፊት ነው!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-cx1gz6ci7r
      @user-cx1gz6ci7r Před rokem +4

      ማራኪ ፕሮግራም እጅግ ማራኪ

    • @meseretmitiku9407
      @meseretmitiku9407 Před rokem

      Berta gizio

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 Před rokem +3

      በጣም የሙሉ አለም የሂወት ያሳየን ከዛ የቴዲአፍሮንም አሳየን

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 Před rokem +2

      በጣም የሙሉ አለም የሂወት ያሳየን ከዛ የቴዲአፍሮንም አሳየን

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Před rokem +1

      Eshe brother

  • @user-cx1gz6ci7r
    @user-cx1gz6ci7r Před rokem +148

    ተነግሮ ለማያልቀው እጅግ ለበዛው ቸርነቱ ምህረትና ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 Před rokem +73

    እከየ እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ታሪክህን ቀየረው! ለማንም ያለፈበትን በኩራት የሚናገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንብረት! ቀሪው ዘመንህ በደስታ በጤና በሞገስ ይጠብቅህ!

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v Před rokem

      እውነት ነው አብዛኛውን ጌዜ ሰው ያለፈበትን ማውራት አይወድም

  • @addisuallgawmengstie8777

    ከካሜራ ጀርባ የማውቀው የአርቲስት ንብረት ገላው(እከ)ትክክለኛ ማንነት ይሄ ነው:ባሳለፈው ህይወት የሚኮራ:የቤተክርስቲያን አገልጋይ:ፈተናዎቹን ሁሉ በፅናት ተቋቁሞ ያለፈ:በጥረቱ ለዚህ ደረጃ የደረሰ:ደግ ወንድማችን ነው:በርታልን ግዜ!!

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +8

    እሚገረም ስው አቅረብክልን ማራኪየ የመጣበትን የኖረበትን ማይረሳ ስወችን ያብዛልን እስኪ ላይክ አድረጉ ጡሩ ጡሩ ስወችን አቅረልን

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Před rokem +10

    ማንነትህን አስተዳደግህን የማትረሳ እከየ የግልፅነት ጥግ ተባረክ ንፁህ ሰው ክበርልኝ አሁንም ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ❤

  • @amansew
    @amansew Před rokem +31

    እጅግ ጣፋጭ እና አስተማሪ ቆይታ ይመቻችሁ👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Před rokem +28

    እከ ያራዳ ልጅ ይመችህ እውነት እውነቷን በመናገርህ ሁላችንም ያለፍንበት ታሪክ ነው።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +47

    ያለፈ ማንነቱን የማይደብቅ ሰው ደስ ይላል እውነት እከዬ በጣም አክባሪሕ ነኝ እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሕ ይሄ ፕሮግራም የቆየ ነው ማለት ነው አዲስ ሾ ይመሥለኝ ነበር ምን አለ ማዲዬንም ብታቀርበው ኑሮ 😭😭😭😭😭😭

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

      @News In Briefየሱ አደባባይ ሥለወጣ ነው ይሔኔ አንተ ትብሳለሕ እሱስ አልደበቀም እውነቱን ተናግሯል

    • @natanyemamlak9201
      @natanyemamlak9201 Před rokem +1

      @News In Brief እከ ደብቆ አያቅም ያለመስማት ችግርና ሰው መፍረድ አመል ተጠናውቶን እንጂ

    • @user-md5xj3od6f
      @user-md5xj3od6f Před rokem

      አሜን🙏🙏🙏

    • @KeberoMedia
      @KeberoMedia Před rokem

      ጠላ አይጠፋም

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +53

    ማራኪ ምርጥ ፕሮግራም ነው እከ ንብረት ገላው በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ታሪክ ቀያሪው ፈጣሪ ይመስገን ❤❤

  • @Bemente-Temesgen
    @Bemente-Temesgen Před rokem +10

    የወደቀውን የሚያነሳ ፣የተራበውን የሚያጠግብ "የተቸገረውን የማይረሳ እግዚአብሔር ይመሰገን !!👉እሰኪ ፕሮግራሙ ይቀጥል የምትሉ ?

  • @hailemichaelmelese2481
    @hailemichaelmelese2481 Před rokem +10

    አቶ ይቅር በለኝ ሳላውቅ በውስጤ ወቅሼህ ነበር ለካ የሚገርም የህይወት ፈተና አሳልፈሀል በጣም ይሄ የሚገርም ተሠጥኦ ነው ።ይህን ታሪክ አሁን እስካለህበት ድረሥ ያለውን ውጣ ውረድ ወደ ፊልም ቀይረህ ብታሳየን ምርጥ ነው።

  • @mahlet7430
    @mahlet7430 Před rokem +7

    እከ ደስ ሲል ላሳደገው ማህበረሰብ ትልቅ ክብር አለው የ አብዛኛውን የ ኢትዮጵያን ላይፍ ስታየል ያሳየ ምርጥ አርቲስት እገር ቤትን ያስታውሳል

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před rokem +25

    በርታ ወንድማችን አብዛሀኛው ተመልካችህ በአረብ ሀገራት የምንኖር ሰወች ነን እስኪ ከስደት ተመልሰው በሀገራቸው ላይ ለውጥ ላይ ያሉትንም አቅርቡልን ለመዋጮና ለገንዘብ ማሰባሰቢያ ብቻ አትፈልጉን የብዙ ሚዲያ ድክመት ይሄ ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +14

    እውነተኛ ታሪክ በጣም ደስ ሲል ማንነትን ማክበርና አለመርሳት በጣም ያስደስታል ተባረክ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +35

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያን እኛም በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያልታሰበ ደስታ ይስጠን ቅመሞች የት ናችሁ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +7

    ይመችህ የሰፈሬ ልጅ ኮራ ጀነን ያልክ የኋላ ታሪክህ የማያሳፍርህ በራስህ የምትተማመን ጀግና ተባረክ

  • @peaceforall8032
    @peaceforall8032 Před rokem +18

    Young people should learn from him. He is a fighter 👏👏👏

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 Před rokem +16

    ማራኪ ምርጥ ሰው እንኳን አንተ የህትህ ድምፅ ናፍቆኛል ፍጣሪ ምቀኛህን ይያዝልህ በዚህ ደግሞ አድገህ እንይ አልሚቲ ነኝ ከየጁ ወሎ

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Před rokem +4

    ያለፈበትን ማንነት እማይረሳና ሳይፈራ ሳያንቃሽሽ የተናገረ ሰው ደስ ሲለኝ እከዬ እንወድሀለን በእውነት ደስ ሲል

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 Před rokem +13

    ብዙ ውጣ ውረዶችን የሰው ልጅ እንደቀላል ቁጭ ብሎ ሲያወራ ቀላል ይመስላል እስኪ እኛንም ታሪክ ለማውራት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Před rokem +5

    በስላሴ ሲል ወደር ና ቆንጆ ኑማ ማን እደሚመስል😁😍ደስ ሲል እግዚአ ይጠብቅህ😍😍 ንብረት💞

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před rokem +14

    እከ ግልፅነቱ ደስ ሲል ምቀኛ ያርቅልህ

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 Před rokem +6

    ፐፐፐ በማንነቱ የማይረሳን ሰው እንዴት እንደምወድ ወላሂ እስኪ ማነው ምንነቱን እንደ እከ ግልፅ ሁኑ አንዳንድ አርቲስቶች በቂጣቸው አር እሚወጣ አይመስልም። ከእከ ተማሩ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ጀግና ነህ ማንነቱን የልደበቀ ንጹህ ሰው ስለዚህም ለስኬት አደረሰህ ፈጣሪ እግዚአብሔርንም የምታከብር ተባረክ

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 Před rokem +8

    ወው ንብረት ማንነትህን አለመደበቅህ አደቅሀለሁ ተባረክ ስለኔ ያወራህልኝ ነው የመሰለኝ

  • @ephremargaw9718
    @ephremargaw9718 Před rokem +2

    15:23 ‘’….ወደ ቤተክርስትያን ተመልሼ የሆነች ነገር መኖር ስጀምር፤ አንድ ዘበኛ አረገና ከፍ አረገኝ እግ/ር” Wonderfull saying

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před rokem +10

    ማራኪ ምርጥ ሰው እከ ስወድህ ባለ ማእተብ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Před rokem +5

    እከየ የነበረበትን ማንነቱን ያረሳ በአሁኑ እውቅና እና ዝና የማይኮፈስ ምርጥ ሰው😍

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +6

    ንብረት ገላው በጣም ጥሩ ስብእና ያለው ሰው ነው:: ለደካማ እናቶች መርዳቱ በጣም ጥሩ ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾

  • @meseretzelekew8822
    @meseretzelekew8822 Před rokem +31

    በርታ የጠፉቱን ትልልቆችንም እንደዚህ እየፈለክ አቅርባቸው በተረፈ ሰላምህ ይብዛ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před rokem +4

    ማራኪ እከዬን ስላቀረብክ እናመሰግናለን🙏 ፕሮግራምክ አሪፍ ነዉ በርታበት👌👍😘😘 እከዬ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን ሺይ አመት ኑርልን🙏🙏 የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር በአንድነት ታቆየክ ታኑርክ ትጠብቀክ🙏🙏😍😍😍😍😍😍 ፀጋዉን በረከቱን ብዝት ብዝዝት ታርግልክ🙏👏 😍😍😍😍😍😍

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +27

    እንኳን ደናመጣች ሰላም ፍቅር ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Před rokem +2

    ተወዳጁ እከ ለአብሮአደግ ጉዋደኛህ እናት እንደረዳሀቸው እመብርሃን አንተንም ስያትል ያለውምንም ወንድማችን ታግዛችሁ

  • @user-qz9vh6wt7r
    @user-qz9vh6wt7r Před rokem +7

    ደስ ይላል የዛሬው ዘመንክን ይባርክልህ እከዬ እግዚአብሔር ክብር ያጎናጽፍህ የተከበርክ ሰው ዘመንክ ይርዘም

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před rokem +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ኘፈፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን ዎንድም ግዛቼው እከ ደከ ማን ችሎት /ንብርት ገላው በጣም እንዎድሃለን እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል ከዛ ሁሉ ውጣ ውርድ አልፈህ አሁን ስኬት ጎዳናላይ ነህ በጣም ደስ ይላል በርታ ❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před rokem +7

    ማክሰኞ መሆኑን ረስቼ ትዝ ስለኝ አቤት የማየው ፕሮግራም አቋርጬ መጣሁ በእውነት በጣም ነው ይህንን ፕሮግራም የሚወደው እካዬ ግዞ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +8

    ዋው እንከ እንኳን አቀርብክልን በርታ ማራኪ

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 Před rokem +2

    ዋው ሽወችን የሚያስተምር ታሪክ ነው ንብረት እንወድሀለን

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před rokem +4

    እከ ምርጥ ሰው ሁሉ ስራህ ደስ የሚል አዋቂ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለዉ

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem +17

    አረትሰት ንበረት ገላው ባለማህተብ 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 Před rokem +3

    ይገርማል አዲስ አበባ ውስጥ እንዲ አይነት ሰፈር አለ ገጠር እኮ ነው የሚመስለው ደስ ይላል

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před rokem +2

    እከዬ ደስ ስትሉ ሠው እድህ ያሳለፈውን የዱሮ ማንነቱን ሳይረሳ እድት ደስ እደሚል ( እኔም ምነው ታዋቂ ሁኘ ማንነቴን ያሣለፍኩትን እማወራበት ናፈቀኝ ብዙ ገጠመኝ ነበርኝ💛

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +2

    ዋውው!! እከዬ በእውነት ገራሚ ሰው ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሞገሱን ይጨምርልህ!!😍😍

  • @jrzeky
    @jrzeky Před rokem +1

    ማራኪ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም አስተማሪ ሂወት አከዬ የምር መጠንከርና ፈጣሪን ማመስገን ብቻ ነው ታሪክ ይለወጣል ከጣርን ከበረታን አምላክ ደግ ነው ልፋታችንን ይመለከታል ፈጣሪ ይመስገን ታሪክህ ተለውጣ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ስለሆን ማራኪ በድጋሜ በጣም አሪፍ እዲህ ያሉ ሰዎችን ከነሱ ብዙ ነገር እድንማር እኛንና እነሱን ስለምታገናኘን እናመሰግናለን በርታ በርቱ ለሁላችንም በምሰራው ጠካራና አመስጋኝ እንሁን

  • @fetlworkalebachew2358
    @fetlworkalebachew2358 Před rokem +8

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የጀመርከዉ በዚሁ ቀጥልበት ወንድም

  • @zufantessema360
    @zufantessema360 Před rokem +1

    በጣም አዝናናህኝ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ አረገልህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +6

    እከዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Před rokem +2

    እከ እግዚአብሔር አምላከ ዕድሜና ጤና ይስጥህ መልካምነት ዋጋ አለው

  • @goasd8707
    @goasd8707 Před rokem +1

    ጋዜጠኛው ምርጥ ልጅ ነህ እከየ. ምርጥ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +2

    የኔ ጌታ ንብረትዬ ትለያለህ እኮ አዛኝቷን
    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማለሜ

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Před rokem +8

    ማሻአላህ ያለፈዉን የማይረሳ ሰዉ ከልቡ ሰዉነዉ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +1

    ያሳደጉንን መጠየቅ የነበርንበትን አለመርሳት መታደል ነው ከዚህም በላይ ይመችህ እከ ❤️❤️❤️

  • @hadeyam5924
    @hadeyam5924 Před rokem +2

    ወላሂ ደስ ሲል እከ እኔ ያዳኩባትን ቤት ነው የሚማስላው እናትህ ኑራው የሀናን ቢያው ደስ ይል ነባር ግን ባላህ ስራ ማግባት ነው

  • @askalaskal8417
    @askalaskal8417 Před rokem

    ይመችህ ደስ የሚል የልጅነት ሄወት ነው ያሳለፍከው እድሜ ከጤናጋ እመኘልሀለሁ

  • @oboo8221
    @oboo8221 Před rokem +3

    ህይወት ያለው ፕሮዳክሽን። ግዞ በርታ!!

  • @tsiadoydidya5116
    @tsiadoydidya5116 Před rokem +9

    betam arif program new gn lemndnew ቪው እስከ 500 700 ሞቶ ሺ ይተያል ግን ቪድዩው45 ሺ ሳብስክራይብ ነው ያለው ኣንከፍልበት ቀይዋ መጫን የሞትን ያህል እንፈራታለን ልጁ በጣም ጎቦዝ ነው

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem +1

    ማርያምን ምርጥ ፕሮግራም ነው አደራህን ማራኪየ እንዳታቋርጠው ቀጥልበት

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +1

    የተፈተነ ሰው መጨረሻው ሲያምር በጣም ደስ ይላል እከዬ አድናቂክ ነኝ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +12

    እከ ባለማተቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤👏

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +52

    ኢሄ ፕሮግራም ይቀጥል አፍፍፍ የማዲንጎብ ታሪክ እንደዚህ አሳይተሃን ቢሆን ብዬ ተመኘሁ

  • @saratadasa3885
    @saratadasa3885 Před rokem +1

    ሰላም ፍቅር ለአገራችን ይሁን የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ ሲኖር ብዙ ውጣ ውድ አለበት እድሚ ሰቶን እኛም ያሳለፍነው ውጣ ውርድ ለማውራት ያብቃን የዱሮ ሰዎች በጣም ጠንካራ ናችው

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +7

    እከወድማችን እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክልህ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem

    የሃላ ከሌለ የለም የፌቱ ጎበዝ መሰረትህን አለመርሳትህ ክብር ይገባሀል

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 Před rokem +4

    ምርጥ ፕሮግራም ማራኪ ቀጥልበት

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Před rokem +4

    እናመሰግናለን ግዚዮ በርታ የሳምንት ሰው ይበለን

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +4

    እከየ የኔትሁት ፈጣሪ ይባርክህ🥰🥰

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ሲጎበን እንደዚህ ነዉ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ

  • @liduheni791
    @liduheni791 Před rokem

    ዋውው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥ እከየ የሚገርም ታሪክ ነው ኩሩ ሀበሻ ነህ መልካም ሰው ተባረክልን

  • @user-gu8sy9mx3u
    @user-gu8sy9mx3u Před rokem +2

    እከዬ ስወደው ይቀጥል ክፍል ሁለት❤👏
    ማራኪ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Před rokem

    የኔ ጀግና ❤❤❤ I don't have word to express your kindness.

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před rokem +7

    ወድማችን በርታልን አድናቂህ ነኝ በተረፈ ለእከ የነበረኝ ክብርም ሆነ ፍቅር 🙅‍♀️የለም ።

    • @rehmaemam571
      @rehmaemam571 Před rokem +5

      ታዳ ምንሽ ይቀርበት ክክክክክ

    • @hawasiraj8248
      @hawasiraj8248 Před rokem

      @@rehmaemam571 sah

    • @yayexr1354
      @yayexr1354 Před rokem +2

      @@rehmaemam571አንደኛ😂

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 Před rokem

      @@rehmaemam571 የሴት ልጅ ግፍ ከባድ ነው

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před rokem +1

      @@hasefah3808 ግፍስ ሴት ልጅ በዝሙት ስትወልድ ነው

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d Před rokem

    ወድም በርታ ደስ ይሚል ብሩግራም ነው

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +2

    ወንድሜ ያልሞተ ስው እሄው ሰብስክራይብህ እያደገልክ ነው በርታ ዋናው ህይወት ነው ይቀጥላል አሪፍ አሪፍ ፕሮግራም እያቀረብክልን ነው ግዝሺ ጎበዝ ነህ ይሄ ቪዲዩ save አድርገህ ማስቀመጥህ ሌሎችም ካሉ ልቀልን🙋🙋🙋

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር አንድ ቀን መልስ አለው

  • @user-oj6mb9jt1x
    @user-oj6mb9jt1x Před rokem +1

    ንብረት ምርጥ ሰው ነጻ እኮ ነው እድሜ ይስጥህ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በመከራ ማለፍ ላስተዋለው መታደል በህይወት ክፉም ደግም ነገር ሲገጥመንአንደነቅም ምክንያቱም ህይወት በሰሌዳ ሳይሆን በተግባር ነው የምታስተምረው

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před rokem +55

    እኔ ማየት የምፈልገው የቴዲ አፍሮ ቤትን ነው 🥺

    • @mobileplayerbedwars
      @mobileplayerbedwars Před rokem

      ጥበብ የሞላውን ቤት ለማየት ቅድሚያ ብቃት ይፈልጋለል እንዳው የወደቀ እቃ አይደለም አምጥቶ የሚያቅርብልሽ የኔ ውድ

    • @HanaTube-mm1zv
      @HanaTube-mm1zv Před rokem +1

      እኔ እራሱ

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 Před rokem +2

      ወ/ሪት ቴድሮስ ካሳነሽ በጣም ነው የምታስጠላን 😂 ቴድሮስ ካሳነሽ ከአማራ ውጪ ማን አለ የሚወዳት ? 😂

    • @salamss5506
      @salamss5506 Před rokem +2

      ​@@yosiyosef6508 ወይኔ በፈጣሪ ምናለበት መልካም ነገር መናገገር ቢያቅተን ዝም ብንል በየቦታው እየዞርን መርዝን ከምንረጭ

    • @saraababa
      @saraababa Před rokem

      @@yosiyosef6508 remember we all are going to die it is a matter of time. God create us equally & wonderfully. Let’s be kind to each other’s because the is the only things it work to leave in this world.

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před rokem

    ፕሮግራም መሪ አዘጋጁ በጣም ነው የተመቸህኝ ፕሮግራሞችህን ወድጃቸዋለው ቤተሰብም ሆኛለው ስራህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ

  • @user-th9rf5gs3o
    @user-th9rf5gs3o Před rokem +6

    ይገርማል የወደቀንያማይረሳውይመስገን

  • @rebeccamoges
    @rebeccamoges Před rokem +1

    I will respect this person when he does right by his children

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem

    እከዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @metofekadu3688
    @metofekadu3688 Před rokem +1

    ወይኔ አካባቢው ሲያምር ።ማንነትን አለመርሳትህ በጣም ደስ ይላል

  • @susutube6227
    @susutube6227 Před rokem

    ምስኪን ኤካየ ቀለል ያልክ ፈታ ያልክ ስው ነክ በራስህ ጥረት እዚህ ደርሰሀል❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +3

    ንብርትየ የእናቶች ፀሉት ምንግዜም ይጠብቅሀል

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 Před rokem

    እከዬ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ቆይታ ነበር ማራኪ ወግ እናመሰግናለን

  • @betitube1185
    @betitube1185 Před rokem +4

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🙏

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před rokem +1

    Eke merte sewe e/r edmye ena Tena abzeto yeste betame des yemyele Tarykehen selakafelken enamsgenalen Kerry gezye yetbarke ywenle. Gezye eyen yemsele program selmetakerblen enamsgenalen e/r yetbklen hagrachen selame aderglen ezbochwan yetbkelen 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤💖💖💖👍

  • @lielaetopia6687
    @lielaetopia6687 Před rokem +1

    እማማ አስለቀሱኝ እከ ደስ ሲል ቀለል ያለ ሰው።

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před rokem +2

    amazing history wow I really enjoyedit thanks

  • @marthamarita7499
    @marthamarita7499 Před rokem +2

    እጅግ መልካምና ጀግና ሰው አከየ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +3

    እከ 1ኛ በጣም ደስ ይላል😂😂😂 ❤❤❤👍ተባረክ

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +1

    ከዚህ በላይ ተባርክ❤🥰🥰🙏🌼🌼🇪🇹

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před rokem

    እከ በጣም ደስ የሚል ትውስታ አለህ በማንነት ያላፈርክ ያለፍክበትን ያልረሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊያዊ ሰው ብዙ ሰው ጉራ ነው የሚቸረችረው የሚገርምህ ብዙ ሰው በፊት ወይም በችግሩ ጊዜ የማያቃቸውን ሰዎች ማየት ማናገርም አይፈልግሞ ለምን ያሳለፈውን እንዳያወሩ እንዳያስታወሱት ነው እናም የሰው ልጅ ከጣረ መነሻው ትንሽ ቢሆንም ፍፃሜው ትልቅ ነው

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 Před rokem

    አላወኩም ነበር ለካ ከዚህ ወጥተህ ነው በእግዚአብሔር ቀና ሲያረግህ የወለድካቸውን የካድክ

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před rokem +6

    እንደእከ እራሳቸውንም ጠቅመው ደሀን የሚረዱት የማይመፃደቁትን አቅርቡልን ሰራዊት አይነቶች አቅርቡልን

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před rokem

      እኛ ደግሞ በራሳችው የሚተማመኑ ሰርተው ከራሳቸውም አልፈው ለሰው የሚተርፉ እንደየትናየት ያሉ የሴት ጀግኖችንም እንዲያቀርቡልን እንፈልጋለን!

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před rokem +1

    Wow grand merci monsieur le reporter 👍🏾 vous êtes professionnel et Sérieux travail bien fait votre reportage . Chapeau bas monsieur 👍🏾 bravo Bonn courage et count..... Merci beaucoup 🙏🏾👍🏾

  • @kemalabakabe6409
    @kemalabakabe6409 Před rokem

    Nebret, what I Iike about you is you don't lie.God may bless you..Good night

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před rokem

    እግዚአብሔር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ እከየየ

  • @yordanosyord6499
    @yordanosyord6499 Před rokem

    እግዚሐብሔር ይመስገን ንቦዬ ቅንዥርቲ