ሜሪኖ ያለበት አርሰናል ምን ሊመልስ ይችላል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Komentáře • 66

  • @EyobEndalk-u9k
    @EyobEndalk-u9k Před 14 dny

    መንሱሬ እኔ በጣም የማከብርህ ተንታኝ ነህ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ለምታወራቸው ነገር በደንብ ብትጠነቀቅ በጣም ደስ ይለኛል ለምን አርሰናልን ጠላህ አይደለም እንኳን አንተ ለንደን ያሉት ተንታኞች ሣይቀሩ ስለ ዩናይትድ እና ስለ ሊቨርፑል ማውራት ይቀናቸዋል ልልህ የፈለኩት ሚድያ ላይ ስትሆን ጫናው ብዙ ነውና ብዙ ሰው የአንተን ንግግር ይሰማል አርሰናል ላይ ያለህን ምልከታ ከዩናይትዳዊ ደም ውጪ ብታደርገው ደስ ይለኛል በርታ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Před 22 dny +5

    ሁሌም አርሰናልን ማጣጣል ትወዳለህ ። የአምስት ዓመት ልጅ አምጥተህ ማን ያሸንፋል ብትለው ሲቲ ነው የሚልህ ምክያትም ገንዘብ ስለሆነ ። እመነኝ ዘንድሮ ግን ጉድ እናደርገዋለን ። ምን ግዜም አርሰናል ከውብ ጫወታ ጋር።

  • @AmanuelZemede
    @AmanuelZemede Před 21 dnem +1

    mensure yene geta . Go Ahead .

  • @abdelafentawhailu1744
    @abdelafentawhailu1744 Před 22 dny +2

    Mensure የሁሌም አድናቂና ተከታይህም ነኝ እውቅ(HD sport median ጨምሬ)!!በርታልኝ ጥሩ ነው የአድማጮችንም ሓሳብ እያዬክ ሙ ያዊ ትንታኔዎችህን እያከልክ ለኛ ማድረስክ፡፡ ሃሳብ ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው ግን ሃሳብ ለማሳጠር ኤዱና አርቴታ ግዥ የሚፈፅሙት ደረጃቸውን አንድ እርከንኻ ይጨምርልናል ሲያስቡ መሆኑን ማወቅ አለብህ ይህ መሆን መቻሉን ግን ግንቦት 2025 መጨረሻ ይመለስልናል፡፡

  • @lenchoabebe3436
    @lenchoabebe3436 Před 20 dny +3

    መንሱሬ በርታ ደገሞ ትንተናከን እወደዋለሁ

  • @endeshmekonnen1068
    @endeshmekonnen1068 Před 21 dnem +3

    ሰላም ነው መንሱሬ እኔ የምለው አርሰናል ጨራሽ አጥቂ ለማስፈረም የሚያሽኮረምምው ምክንያቱ ምንድን ነው? ዋንጫ አይፈልግም እንዴ?

  • @jothomson273
    @jothomson273 Před 15 dny

    አንዳንዶቻችን በ መንደር አወራር ነው አስተያየት እየሰጠን ያለነው እና ለ መንሱር በ ክብር አስተያየቱን ብንሰጥ

  • @AbideGebre-h1o
    @AbideGebre-h1o Před 22 dny +5

    መሡሬ ምርጥ ነህ ሰለ አርሰናል በደንብ አርገህ አበጥረው

  • @KelemwerkTarekegn
    @KelemwerkTarekegn Před 22 dny +2

    Mensurie anten sleseten fetarin amesegnalehu

  • @kinfefantu4652
    @kinfefantu4652 Před 22 dny +24

    ወንድምህን ሁሴኖን ከልብህ አዳምጠው በደንብ ያስረዳሃል አባቴ አጠገብህ ያለው ትልቁ ጋዜጠኛ እያለልህ እኛን ትጠይቃለህ።

  • @advertising1925
    @advertising1925 Před 22 dny +5

    ሰላም መንሱሬ አንተን ሁሌ ሳያደምጡ እራሱ መዋል በጣም ይከብዳል
    ኳስን የምታበት መንገድ እጅግ ያስደንቀኛል ያንተን ፕሮግራም አድምጦ ኳስ ከሚያውቅ ሰው ጋር
    ደረትህን ነፍተክ መልስ መስጠትና ማውራት ቻላል ሌላው የምገረመው ሁሌም ትላለክ ያንድን ተጨዋች ሚና ከጨዋታው በኋላ እንዳለቀ እዩት ትላለክ አውነት ነው እኔ እራሱ እንዴት ነው ይሄንን ኳስ የሰጠው ወይም ያስቆጠረው እላለሁ በጊዜው ግን ስሜት ላይ ሆኜ ይሄ አይታየኝም

  • @hailuawokechekol6075
    @hailuawokechekol6075 Před 22 dny +2

    Dear Mensur, Good Morning, I have written this message for ARSENAL FC
    My name is Hailu Awoke, a die hard fan of Arsenal since 2003 for the past 21 years. I was born in Ethiopia & currently I live in Bahir Dar, one of the beautiful cities of Ethiopia.
    As an Arsenal fan, I want to share the most problems that face the club for the past decades without a title contender and also lost the premier league title for two (2) consecutive seasons or years were:
    1, Transfer policy of the club
    # Late too Transfer quality players in their positions specially world class striker.
    2, Lack of depth Squad in each positions
    # Specially on Midfield, Right wing and Striker positions.We need game changer players on the above positions to win the premier league title and also European champion league.
    As an Arsenal fan, I am tired/bored of mentioning the problems of the club every year. So try to sort it ASAP before the new season starts please.
    You know what on the coming 2024/25 season, If Arsenal not will be a champion due to the above mentioned reasons, Our best players may leave the club. THINK ABOUT IT !!!
    I wish You all the best.
    Hailu Awoke

    • @MoyataHaji
      @MoyataHaji Před 21 dnem

      I think you are forget additional left full back which is useless player like zinchenko we lost two Premier in case of this player

    • @abdulfettahhassan7708
      @abdulfettahhassan7708 Před 15 dny

      You was born in Ethiopia and Currently you are living in bahirdar 🤔🤔🤔🤔 I am confused 😎

  • @user-qb1mw4bg2k
    @user-qb1mw4bg2k Před 21 dnem +1

    የመጀመሪያ ተስተየቴ ነው የረጅም ጊዜ ግን አድማጭ ነኝ። ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ብቁ! ወንድምህ ሀሴን ግን ጎበዝም ቀጥተኛም ሰው ስለሆነ በጣም ይመቸኛል።

  • @SelameyihunMengesetie
    @SelameyihunMengesetie Před 21 dnem

    ሠላምይሁን ነኝ ከሀገር መንሡሬ የኛ አርሠናል ውበት የመሰለ ጨዋታ ነው የሚጫወተው ይሄን የውበት ጨዋታ ዘንደሮ በዋንጫ እናጅበዋለን

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 Před 22 dny +4

    ሜሪኖን በ6 ቁጥር ላይ ነው የሚሰለፈው ያለህ ማን ነው! ራይስ የ6 ሚናውን ይወስዳል የግራ 8 ቁጥር ሚናን ይወስዳል! አንዳንዴ እየተቀያየሩ ይጨወታሉ!

  • @SelameyihunMengesetie
    @SelameyihunMengesetie Před 21 dnem

    ሃይ መንሡሬ ሠላምይሁን የሀረሩ ነኝ ከገርጂ ዘንድሮ አርቴታ ወንጫውን ወደኢሜሬት ያመጣል።እዛኛው ቤት ቃጠሮዋቸውን ያቆማሉ

  • @GETUTESSEMA-mq5qu
    @GETUTESSEMA-mq5qu Před 22 dny

    አርሰናል ጠንካራና አሥፈሪ ቡድን እንዲሆን አስፈላጊ በሚባሉ ቦታዎች የሚፈልገውን ተጫዋች ማምጣት አለበት ለምሳሌ በፓርቴ ቦታ እንደ ጉማሬዥን የመሠለ ተጫዋች ... ያኔ በሊጉ ብቻ ሳይሆን UCL ጭምር !!!

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k Před 22 dny +1

    አሬሴነል ጥሩ ቡድን ሆኖል ነገሪ ግን አሰልጠኙ ተጨወች እንጅ የቀየረው ለወንጨ ምሆን አስተለለፊ አለዎጠም በለፉት ሁለት አመተት የተጨዎተበትን አስተለለፊ ነው አሁንም ምጠቀመው ስለዝ አሁንም አሪሴነል የምየስፈልገው አድስ ተጨወች ሰይሆን አድስ አጨወዎትን ወይም አስተለለፊ መሞከሪ ነው ይህ ከሎና አሁንም አሪሴነል ለወንጨ ምሆን አይመስለኝም

  • @user-nu3on5xe3b
    @user-nu3on5xe3b Před 19 dny

    መንሱሬ ደነ ኔክ ወይ ስለ አርሰነል ምን አድስ ናጋር አሌ

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 Před 17 dny

    Ye Arsenaln tilachah chaf dersual

  • @mama-Yi8
    @mama-Yi8 Před 22 dny +1

    ተወዳጁ ጋዜጠኛ መንሱሬ ትለያለህ

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Před 22 dny

    አይ መንሱር ግንቦት ላይ እንታዘብሃለን።

  • @user-sj9yl7wk6v
    @user-sj9yl7wk6v Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @GjbnnncngXjkggvcbj-g9h

    Thomas John Young Margaret Rodriguez Ruth

  • @abdunaser9864
    @abdunaser9864 Před 21 dnem

    መንሱሬ ሀቨርስ አያስፈልግም እዚ ቦታ ለይ ፐርቴ አይነኬ ተጨወች ነዉ

  • @JelaluShamsu
    @JelaluShamsu Před 21 dnem

    ትግቱ ነኝ ከቡልብላ አሪሲ 2425 ዋ ንጫ ካሎስደ ተሸማቀናል በቃ

  • @MathiasTesfa
    @MathiasTesfa Před 22 dny

    Mensur andande tashkabitalek ye shashe degafi lale maskefat

  • @haftomkahsay215
    @haftomkahsay215 Před 22 dny

    መንሱር እንዴት ነህ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግን አንድ ሽግር አለ ኢትዮጵያ ሽግሩ ምንድነው ካልከኝ ቤትግ በመዘጋቱ አስከፍኝ ብያንስ በሳምንት በኢትዮጵያ ውስጥ 500000 ብር ይበሉ ነበር በቲንጎች ከ 5 ሚ እኔ 70000 አግኝ ነበር
    አሁን ምንም ነገር የለም አሁን የዃስ ስሚቴ ጠፉ
    ምን ላድርግ |

  • @kaleb_neg
    @kaleb_neg Před 21 dnem

    I like u but how can odegared,rice,partey be compere with kdb,rodri and silva

  • @YakobSelase-c2c
    @YakobSelase-c2c Před 20 dny

    ያቆብ ኪያ ከ ጎሮ ሳፋርህ ጉልትህ ሁልም ስልህ arisanl ነው መታዎራው የኔ L pool አንድህይ ንግር ቢልልኝ mesurey

  • @habenhadush4395
    @habenhadush4395 Před 21 dnem

    Great show! But why do you keep mispronouncing names? Foden….😮.. just a thought

  • @SufishaDallo
    @SufishaDallo Před 22 dny

    Big man mensere

    • @BiniyamDibabu
      @BiniyamDibabu Před 22 dny

      😅😅 18:32 🎉😢😅😮😮😅😮8

  • @yonasnigussie
    @yonasnigussie Před 22 dny

    mensure #1

  • @kumne
    @kumne Před 20 dny

    Measure ebakeh arsenalan ware badenbe argehe tanten hule tefatun atawerabin tifate hulum gaha tifati aleh gin yamache sitawera betam asamirek taweralek arse men bediloke new Basu mikiniyate new serake yetesera yalew alawekim Eko biyas amogisewa xiru new bele esti minim atonim adimachi betam yinorhale emangn

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 21 dnem

    መንሱር ፍፅምና የሚለው ፍፁምነት ይመስለኛል ትክክለኛ አባባሉ።

  • @mulugetaworkneh8076
    @mulugetaworkneh8076 Před 21 dnem

    መንሱሬ ትመቸናለህ። ዘንድሮ አርሰናልና ሲቲ ልክ እንደባለፈዉ አመት ጥሩ የዉድድር አመት ያሳልፋሉ ብየ አላስብም ምክንያቱም ሌሎች ክለቦች ክፍተታቸዉን በደንብ እየሞሉ ይመስለኛል ። ምንአልባት አርሰናል ወሳኝ የ9 ቁጥር ጨራሽ አጥቂ በአመት እስከ 20 ጎል እሚስቆጥር አጥቂ ከገዙ ጥሩ የዉድድር አመት ያሳልፋሉ ካልሆነ ግን በዚህ የዉድድረ አመት ይቸገራሉ ባይ ነኝ።

  • @mohammedaminsiraj
    @mohammedaminsiraj Před 22 dny

    Arsenal NO 1

  • @AymenMuhammad-n5m
    @AymenMuhammad-n5m Před 21 dnem

    አርሰናል ጥላቻህ ጥግ የደረስ ነው

  • @YakobSelase-c2c
    @YakobSelase-c2c Před 20 dny

    አራ

  • @esubalewseyoum8831
    @esubalewseyoum8831 Před 21 dnem

    ኢትዮ ስፖርት ጋዜጣ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል በ8 ገጽም ቢሆን ?

  • @marktamirat-tg1hq
    @marktamirat-tg1hq Před 22 dny

    Ye Rice bota eko 6 kutr new Merino kemeta xhaka leko yehedewun bota bedenb yeshefnal gra 8 kutr lay

  • @yeyenapass7971
    @yeyenapass7971 Před 22 dny

    FHGJ

  • @misganamarkos6582
    @misganamarkos6582 Před 22 dny

    አረ ባካችሁ ሲቲ ይብቃዉ!

  • @user-pl4hn7dh2b
    @user-pl4hn7dh2b Před 16 dny

    መሱሬ እደት ነህ ዘዲሮ ዋጫዉ አመክም አላመክም arsnal ነዉ fish ከገረጂ

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 Před 22 dny +2

    አርሰናልን ታጣጥላለህ አንተ የጋርዲዮላ አድናቂ ነህ ጋዜጠኛ ፌር ሲሆንነው ጥሩ

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 22 dny +1

    የአለማችን ታላላቅ የስፖርት ጋዜጠኞችና የኳስ ኮሜንታተሮች ፎደን እያሉ አንተ ፋደን ፋደን ትላለህ የልጁን ስም አታበላሽ

  • @muhammedsirag7098
    @muhammedsirag7098 Před 22 dny

    መች ፈረመና ስለሱ የምታወራው

  • @desyibelewbayilie5501
    @desyibelewbayilie5501 Před 22 dny

    😅😅😅😢😢😢😮😮🎉🎉🎉

  • @HayatJemal-d1f
    @HayatJemal-d1f Před 21 dnem

    አንተ ግን የኡነት ተንታኝ እየሣቅ እየተሣለቅ መተንተን አለ እንዴ ታሣፊራለህ ጋዜጠኛ እኮ መተንተን ብቻ ነው