![Mensur Abdulkeni Official](/img/default-banner.jpg)
- 1 188
- 32 970 321
Mensur Abdulkeni Official
United States
Registrace 3. 09. 2022
Mensur Abdulkeni is a renowned Ethiopian football journalist, producer, radio host & TV presenter. Mensur is the producer & football analyst of a daily-except-Saturdays radio show “BisratSport”, on Bisrat FM 101.1, in Addis Ababa. He is also the Editor-in-chief of the French TV, Canal+Sport Ethiopia. Mensur ‘s in-depth reporting, analysis & opinions on local & international topics, are popular across the Amharic speaking football fans.
ምን ዓይነት ፍልሚያ እንጠብቅ? | Real Madrid Vs Borussia Dortmund | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ምን ዓይነት ፍልሚያ እንጠብቅ? | Real Madrid Vs Borussia Dortmund | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí: 22 085
Video
"ከአርሰናል ጋር የድል ድግስ ለማዘጋጀት ተዋዋልን። ግ ን ሲቲ ሻምፒዮንሆነ። ከዚያ..."
zhlédnutí 31KPřed 14 dny
"ከአርሰናል ጋር የድል ድግስ ለማዘጋጀት ተዋዋልን። ግ ን ሲቲ ሻምፒዮንሆነ። ከዚያ..."
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et
zhlédnutí 11KPřed měsícem
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et
ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et
zhlédnutí 13KPřed měsícem
ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et
ቅድመ ጨዋታ። | Bayern Munich VsReal Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
zhlédnutí 6KPřed měsícem
ቅድመ ጨዋታ። | Bayern Munich VsReal Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
አርሰናል ባየርንን ያሸንፋል? የጋዜጠኛው ቅድመ-ጨዋታ ዕይታ። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
zhlédnutí 19KPřed 2 měsíci
አርሰናል ባየርንን ያሸንፋል? የጋዜጠኛው ቅድመ-ጨዋታ ዕይታ። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
ሳካ በሲቲ ቡድን ውስጥ ቋሚ አይሆንም? የሲቲና የአርሰናል ቀንደኛ ደጋፊዎች ጭውውት። | | Bisrat Sport | @Elegant_Creatives_et
zhlédnutí 18KPřed 2 měsíci
ሳካ በሲቲ ቡድን ውስጥ ቋሚ አይሆንም? የሲቲና የአርሰናል ቀንደኛ ደጋፊዎች ጭውውት። | | Bisrat Sport | @Elegant_Creatives_et
አርቴታ ባየርንን ለማሸነፍ እንዴት ይጫወት ይሆን? አንቼሎቲና ፔፕስ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
zhlédnutí 24KPřed 2 měsíci
አርቴታ ባየርንን ለማሸነፍ እንዴት ይጫወት ይሆን? አንቼሎቲና ፔፕስ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
ከመልቀቁ ውሳኔ በኋል የተቃናው ጉዞ። | Barcelona | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
ከመልቀቁ ውሳኔ በኋል የተቃናው ጉዞ። | Barcelona | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ሪያል ማድሪድ ኤትሃድ ላይ ይቀናዋል? | Manchester City Vs Real Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 23KPřed 2 měsíci
ሪያል ማድሪድ ኤትሃድ ላይ ይቀናዋል? | Manchester City Vs Real Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
አርሰናል ወይስ ባየርን? ማን ለግማሽ ፍጻሜ ይደርሳል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
zhlédnutí 49KPřed 2 měsíci
አርሰናል ወይስ ባየርን? ማን ለግማሽ ፍጻሜ ይደርሳል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
መምራት፣መመራት፣ ውጤታማ ቅያሪዎች፣ ያልተሰጡት ፍ.ቅ.ምቶች።
zhlédnutí 75KPřed 2 měsíci
መምራት፣መመራት፣ ውጤታማ ቅያሪዎች፣ ያልተሰጡት ፍ.ቅ.ምቶች።
ሃላንድ ባልተሰለፈበት፣ ፋደን ሲቲን ሲያድነው። | Manchester City | Phil Foden | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
ሃላንድ ባልተሰለፈበት፣ ፋደን ሲቲን ሲያድነው። | Manchester City | Phil Foden | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
የማይነቀነቁት አጥሮች። | William Saliba | Gabriel Magalhães
zhlédnutí 39KPřed 2 měsíci
የማይነቀነቁት አጥሮች። | William Saliba | Gabriel Magalhães
የጨዋታውን ውጤት ሊቀይር የሚችሉ ፍጥጫዎች። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 59KPřed 2 měsíci
የጨዋታውን ውጤት ሊቀይር የሚችሉ ፍጥጫዎች። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ከብ/ቡድኖች ዕረፍት መልስ ማን በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል? | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 55KPřed 2 měsíci
ከብ/ቡድኖች ዕረፍት መልስ ማን በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል? | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ሮድሪን ( ጉዳት ቢገጥመውም) ቤሊንግሃምና ቪኒስየስን የያዘ ቡድን እንዴት ከወዲሁ ለዋንጫ አይታጭ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 9KPřed 4 měsíci
ሮድሪን ( ጉዳት ቢገጥመውም) ቤሊንግሃምና ቪኒስየስን የያዘ ቡድን እንዴት ከወዲሁ ለዋንጫ አይታጭ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
በአስቶንቪላ ግጥሚያ ያሳየው ብሩህ ተስፋ በፎሬስት ሲጨልም። | Manchester United
zhlédnutí 37KPřed 5 měsíci
በአስቶንቪላ ግጥሚያ ያሳየው ብሩህ ተስፋ በፎሬስት ሲጨልም። | Manchester United
የአርሰናል የመከላከል እምብርት፣ ብርቱዉ የሶስትዮች ግድግዳ
zhlédnutí 40KPřed 5 měsíci
የአርሰናል የመከላከል እምብርት፣ ብርቱዉ የሶስትዮች ግድግዳ
ከቴን ሃግ ጀርባ ያለው የዩናይትድ ምስቅልቅ። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
zhlédnutí 40KPřed 5 měsíci
ከቴን ሃግ ጀርባ ያለው የዩናይትድ ምስቅልቅ። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
የትሬንት ጨዋታ አሸናፊነትና መሪነት በጣምራ የታዩበት ድራማ። | Liverpool Vs Fulham | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 22KPřed 6 měsíci
የትሬንት ጨዋታ አሸናፊነትና መሪነት በጣምራ የታዩበት ድራማ። | Liverpool Vs Fulham | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
እስከመጨረሻው ደቂቃ የዘለቀ የአልሸነፍ ባይነት ትንቅንቅ። | Manchester City Vs Tottenham Hotspur | Bisrat Sport
zhlédnutí 30KPřed 6 měsíci
እስከመጨረሻው ደቂቃ የዘለቀ የአልሸነፍ ባይነት ትንቅንቅ። | Manchester City Vs Tottenham Hotspur | Bisrat Sport
አርሰናል ከዕረፍት በፊት አምስት ጎል ያዘነበበት ምሽት። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 41KPřed 6 měsíci
አርሰናል ከዕረፍት በፊት አምስት ጎል ያዘነበበት ምሽት። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ከሄደርሰንና ሚልነር መልቀቅ በኋላ የቡድን ህብረትን የማስጠበቂያ ሃላፊነት። | Liverpool | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 16KPřed 6 měsíci
ከሄደርሰንና ሚልነር መልቀቅ በኋላ የቡድን ህብረትን የማስጠበቂያ ሃላፊነት። | Liverpool | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ምን ነካው? ችግሩስ ምንድነው? | Mason Mount | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 25KPřed 6 měsíci
ምን ነካው? ችግሩስ ምንድነው? | Mason Mount | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ቃለ ምልልስ - ከኢ.ፉ.ፌ. ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ጋር! | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 14KPřed 7 měsíci
ቃለ ምልልስ - ከኢ.ፉ.ፌ. ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ጋር! | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
አርሰናል ከአምናው ይልቅ ጥንቃቄን ጨምሯል። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 55KPřed 7 měsíci
አርሰናል ከአምናው ይልቅ ጥንቃቄን ጨምሯል። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
የአጥቂው የተሳካ አጀማመር፣ ክብርና በባቫሪያ ያለው የሜዳ ውጭ ህይወት። | Harry Kane | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
zhlédnutí 13KPřed 7 měsíci
የአጥቂው የተሳካ አጀማመር፣ ክብርና በባቫሪያ ያለው የሜዳ ውጭ ህይወት። | Harry Kane | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
England degafi nagne gen medgfachew cup endmayblo I know already.England bedgafi ena média yetshewda team nawe. Spain lemayte des yemile Clup Malte ye united degafi hunke ye city mayte yemiazenanaw
መንሱሬ ቤተሰባችው በስፓርት ጋዜጠኝነትን ወደላይ ከፍ አድርጋችውታል ያንተ ግን ይለያል።በግልእ ያንበሳውን ድርሻ ትወስዳለህ በግሌ አደንቅአለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው።
መንሱሬ Special jornalist ይመችህ ማኛ
😍😍👌
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መንሱሬ ትመቸኛለህ በርታ❤
መንሱሬ ዛሬ የአመታት ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ።
መንሱር ግልፅ ሁን ለ cr7 ያለህ ነገር እየገባህ ግን እንዳልገባው እየሆንክ ነው።😂
Asian cup ካታር አዘጋጅታ ራሷ በላች African cup ኮድ ድቯር አዛጋጅታ ራሷ በላች Europa cup ጀርመን አዘጋጅታ ____________?
ቀኑን በሙሉ ስለ አንድ ሰው ጫማ ስታወራ አይሰለችህም
ምን አገባህ ዝም ብለህ አትሰማም ድንጋይ ራስ
ክሩስን እለማየት ይደብራል ትንሽ ቢቆይ እና ብናየው ያ ምርጥ ኣሲሱቱ ያስደስተን ነበር
ጠንቋይ ስለሆነ ነው
ኣንተ ራሱ ጠንቋይ ቀላቢ ነህ ቡሽቲ
One of the best midfield in the 🌎 🌎 Tony wow
መንሱሬ ፣የሚያስተላል ቻኔል አለ እንዴ?
Yasine tv
እንዴ እረ ይደብራል ሮናልዶ በዚህ እድሜው ሜዳ ላይ ከነበሩት ከነበሩት ከብዙዎቹ የተሻለ ነበር ምንድነው የምታወራው
ታኬታ በጣልያን ነው
ኤጭ ከዚህ ቤት ብን ብዬ እንዲጠፋ አታድርገኝ መንሱሬ ርዕሱን ቀይረው እና ሁልጊዜ ማስቆጠር አለበት? ዬተኛውም ተጫዋች በየ ጫወታው አያስቆጥርም ለምን የተሰወረበት ትላለክ?
🙈
YEZNDRO EUROPA BUDNOCH TRU AQOM LAIE YALUNA YETESHALU NACHEW TURK BEFILM BCHA AIDELM BQATACHN BEGRKOASUM TRU DEREJA LAIE ENDALU YASYUBET CHEWTA NEAW YE PORCHGALU JEGNAW RONALDO KEJMERU KASAYEW CHEWATA SITAY BEZIHM CHEWATA LAIE GOAL YEMASAYET AQM ALEW!!!!
አቡኬ ነኜ መሱ እወዶለው
እርሱን አይቼ ነው የገባውት በጣም ትገርማለህ የተሰወረው ስትል አታፍርም በህልም ነበር ያየሀው ጨዋታውን ጸረ ሮናልዶ ነህ
በጣም የወረደ አስተያየት ነው የሰጠሀው ሮናልዶ ምን ማረግ ነበረበት ቆይ ትላቻ ያለብህ ነው እምመስለው ወሬኛ ስታናድ
ምንም ሰለ ኩዋስ አንድማታወቅ ነው ያሳወከን 😮😮😮
Ere mensur gen ante ewnt ewnt eger kuasen mewdedeh ateratrgn, fetsum gelts yehone telacha yedbral, mafer nw yalbeh BEDATAM
ጅላጅል እንደሆንክ ቀድሜ ስለማውቅ እንጂ... ደደብ ነክ የትናንቱን ጨዋታ አላየህም 👎👎👎 ትቀናበታለክ አንተ ዲቃላ
መንሱሬ በጣም ትክክል ነክ ሮናልዶ እንዳረጀ ደፍሮ የሚናገር ሰው ነው የጠፋው እሱን ደፍሮ ቤንች ካላስቀመጡት ፓርቱጋል ዋጋ ትከፍላለች
ምንድን ነው ያጨስከው
ሮናልዶን በዚህ ልክ.... አይከብድም !? ኧሱ በስራ ነው እዚህ ድረስ ...እንዳተ በወሬ በመሰለህ.... ለሽቀላ ቢሆንም እንኳን ከየት ነው እንደዚህ አይነት ድፍረት
እንደዚህ አይነት title ይዘህ ቃልቀረብክ ገንዘብ አትሸቅልም። ከራስህ የተጣላህ። ቆይ አንተ የትኛውን ጨዋታ ነው ያየህው። ድሮም እኮ እኔ ተራ youtuber ነው እል ነበረ። ሽቀላ እንደዚህ ነው። ተማር እስኪ ከአላዛር ... ምርጥ ጋዜጠኛ መሆን እንዴት ይቻላል የሚለውን
Player of the match #Ronaldo. Check it!
መንሱር👎🏻
Sile Ronaldo lik aydelehn
034 LY
my model 😊
ሮናልዶ ሪከርድ እንዲሰብር ብሎ ፓርቹጋል መድረስ ካለበት ነገር ሲወድቅ ይታየኛል
ሰላም መንሡሬ ሁሌም የዘወትር አድማጪህ ነኝ አክባሪህ ነኝ
ሮናልዶ አልተሰወረም ምርጥ ሆኖ አምሽተዋል። ባይሆን ልኣዎ አልቻለም።
Tnant ronaldo tru techawtual mmdnew yetuseweruw are tew kuasun alayehuwmnde kalageba yelebutm malet mw tew mensure
እንደ መንሱር የሚባል ሰው ብዙ ግዜ ያቀረባቸውን ዘገባ ወደኋላ ሄዳችሁ አድምጡት ከ ስድስት ቀን በፊትም የሰራውን ዘገባ አድምጡት በቃ ምን ልበላችሁ በአጭሩ. ሮናልዶን. አይወደውም
Tenant kuwas ayen ayen arif game neber Georgia🇬🇪 asazage Guler paaa brilliant kid Gena Bizu yasyenal
መንሱሬ ሰለአርሴናል ስራልን እንወድአለን
አሁን ይሄ ርዕስ ተገቢ ነው በፈጣሪ 😂😂 ከሌላ ሰው ቢመጣ ኖሮ በርግጠኝነት "በሬድዮ ነው እንዴ ኳሱን የተከታተልከው" የሚያስብል ነበር። ሮናልዶ ሳያገባ አሲስት ሳይኖረው 7.5 rating ነበረው። እድል ሲፈጥር ነበር ... እኔ ራሱ በደንብ የማስታውሰው ሶስት on targetና አንድ አንግል የገጨበት ኳስ ነበር። ቢያንስ ቢያንስ ሜዳው ላይ ከነበሩት የፖርቹጋል ተጫዋቾች ከሱ የተሻለ የጫወተ 1 ሰው ቢኖር ነው። እሱም ሜንዴ MOTM. ግን እረደሀለው። youtube ላይ እንደዚ አይነት ርዕስ ይዘህ ካልመጣህ ብር መስራት ከባድ ነው።
ፔፔ እንጂ ሮናልዶ አልተሰወረም።
አይ መንሱሬ ትችል ነበር ግን ወረድክ በአንዴ ምን አይነት ዜና ነው ሮናልዶን ሳታየው ማውራት ጀመርክ እኔ የሜሲ አድናቂ ነኝ ግን ሮናልዶ ትናንት ልዩ ነበር
መንሱር ሮናልዶ ምን በድሎህ ነው ግን ቱርክን ለማድነቅ ይህን ያህል መንገድ መሄድ አይጠበቅብህም በግልህ የቱርክ ደጋፊ ልትሆን ትችላለህ ግን ቱርክ አይችልም ፉንፉን ስላለ ጠንካራ ሆነች ማለት አይደለም
ቱርክ የትም አትደርስም
ሮናልዶ ምን ያድርግ
አረ መንሱር ካንተ
መንሱር ምን አይነት ደካማ ሰዉ ነክ cr7 ምን አረገ ቆይ አሪፍ ነበር
bro beka lash bel chewatawin alayehewm CR7 was CR7
ርእሱን አይቼ ነው አስተያየት ልሰጥ የገባሁት እንጅ አላዛር አስገዶም እያለ አንተን በፍጹም አልሰማም፡፡ “ሮናልዶ የተሰወረበት” ነው ያልህ እጸ መሰውር ወስደህ ነው እንዴ ጨዋታውን ያየኸው?
ምን ልትቀንስበት ከመንሱር ላይ