Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
መንሱሬ በሌላ ፕሮግራም አላዛር አስግዶምን ጋብዝልን 🙏
አላዛር በጣም ይለያል
Mensur is the goat ❤❤❤
@@AbdulfetaBediruከመንሱር አይበልጥም አላዛር
@@babiyassefa669yemen mawedader new huletum yerasachew bekat alachew becha yigabezelen aleke
@@babiyassefa669 Alex yeleyal abate
አላዛር አስገዶምና ፍቅር ይልቃልን ጋብዝልን ፕሊስ❤
አበበ😅😅😅
አላዛርን!!
አበበን እንኳን ተወው😂 ባይሆን እነ ዮናስ አዘዘ የሞዛይኩ አብይ እነ ሚሊሻ ቢቀርቡ ጥሩ ይመስለኛል
@@ARSENALFAN-jd8fj እሺ ብሮ
@@eyobaabush5954 በፍቅር ይልቃል ይስተካከልልኝ
መንሱሬ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ቢቀጥልልን ወድጄዋለው❤!! ልዑል ምርጥ እይታ አለው ሚሊዮን ጉግሳ (ሚሊሻ) አላዛር አስግዶም (አሊዝንም) ብትጋብዝልን OMG ያበደ ይሆናል Respect mensure✌️
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በሌሎች እንግዶች ይዘህ ብትመጣ በጣም አሪፍ ነው
መንሱሬ አላዛራን እና አዩን ብትጋብዝ ይህ ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ከተሰራ መልካም ቀን
መንሱሬ አንተን የተመኘሀው 200ሺ እንድትደርስ የቡኩሌን አስተዋፆኦ አድርጌ አለሁኝ እንኳን ደስ አለን
አላዛር አስገዶም ጋብዝልን መሱሬ
ልዑሌ ከነኢብራሂም ሻፊ ጋር ስተሰራ ከሸገር fm ጀምሮ አቅሀለው አድናቂክ ነኝ🙌
Mensur best journalist❤❤❤
ልዑሌ በጣም በሳልና ምርጥ አገላለፅ
Mensur keep going u hve so many fans from Eritrea❤❤❤
Omg I remember ETV 3 with Dawit and Heusen, I miss it
Welcome Mensure, happy to see you by this kind of videos.😊
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም መንሱር ትለያለህ😊
Wow ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጥሉ❤Gunners for life😘
Mensura endze aynet arif program 👏👏👏👏👏
መንሱሬ በጣም ደስ ይላል ድሮ ትውስታዬን ተቀስቅሷል
መንሱሬ እበክህን ወንድምክን ገብዝልን
ሙንሱር ብዝ ሰለ መጣህ ደስ ብሎኛል። ግን ታቃለ ኤርትራዊን እደ ምንከታተለህ?
እዉነት ነዉ እንወዳሀለን እድ መብሩክ
መንሱር አአላዛርን ጋብዝልን Please
መንሱሬ ምርጥ አቀራረብ የምመኝልህን ስላየው ደስ ብሎኛል
ዋው መንሱር ደስ ይላል
ጥሩ ውይይት ነበር ልኡል በጣም ጥሩ እይታ ያለው ተንታኝ ነው በሬድዮ የራስህን ፕሮግራም ይዘህ ብትመጣ እንዴት አሪፍ ነበር
አላዛርን አስገዶምን በቀጣይ እባክህ መንሱሬ
Well come mensur አረስንል ገምሽ fetsima lii migebiti በጣም ykibdil becues of A match
መንሱሬ አለዛር አሰግዶም እነ ፍቅር ይልቃን ጋብዝልን እባክ
Thank you mensure footballn bedenb endwedw adrekegn thank you Ggmu
መንሱሬ ይሄ አሪፍ አቀራረብ ነው እያየንህ ሲሆን ደስ ይላል ቀጥልበት
wow እያየንክ ደግሞ እንዴት ደስ ይላል well came mensur
ልዑል ምርጥ ጋዜጠኛ ሸገር ኤፍ ኤም ላይ እንዳልክ እና ኢብራሒም ጋ እግር ኳስን በቀጥታ ስታስተላልፉ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ።በራስህ ዩቲዩብ ብትመጣ አሪፍ ነዉ
መንሱሬ በጣም በጥሩ አቀራረብ ይቀጥል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ብዙ እንጠብቃለን😊
መንሱሬ ዳግም ከ fm 97.1 የቶክ ስፖርት ባልደረቦች ፍሰሃ ተገኝ ና ኣብይ ተክለማርያም ጋ ዳግም በአንድ ስቱዲዮ የምትመጡበትን ቀን እናፍቃለሁ ።
Oh amazing to see ppl whom I know only their voices. Thx Mensure keep up the good work. From San jose California
አላዛር ጋብዝልን
I love football because of u bro.
Alazaaaarrrr
የአንተን የጨዋታ ትንተና ሰምተን አንጠግብም አሁን ደሞ በጣም ደስ በሚል ፕሮግራም መተካል ደስ ብሎናል አላዛር አሰግዶምንም ጋብዝልን
Mensur best journalist
Mensurie yih program 1ermja sayhon 10 ermja wedefit new woooow good job
መንሱሬ በጠም አድናቅክ አለሀ በደንብ ከፍ ያርግክ አለሀ ይጠብቅክ እወደሀለው😊😊😊😊😊😊😊
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በሌሎች እንግዶች ይዘህ ብትመጣ በጣም አሪፍ ነውWowwwwww
መሱሬ ሠላም ብያለሁ ሁልጌዜ ነዉ የማዳምጥህ ግን ኮመንት ኮምቸ አላዉቅም ያዉ መድፈኞቹን ስታወድስ እየተደሠትኩ ስተቻቸዉ ደሞ እየተበሳጨሁ እዚህ ደርሻለሁ እያቃጠልከኝም ቢሆን እከተልሀለሁ😂❤❤
ልዑል😊😊ዋው ነው። መንሱሬ ቀጣይ አላዛር አስገዶምን እንጠብቃለን 🎉🎉
እባክህን አላዛርን መንሱሬ 🙏🙏🙏
Wooow mensure geram akerareb...sab new pls keep it bro❤❤❤
Invite Alazar Asgedom. i love you both.
መንሱሬ እንደዚህ አይነት ፕሮግራምሞች አልፎ አልፎ ብዳረጉን ጥሩ ነው እንግዶቻችን እናመሰግናለን
Thanks😊 Heineken💚 .....Mensure❤
keep it up good work mensure ❤❤❤
mensure pls Bring on alazar asgedom ❤
Betmeee arife mansur
ምርጦች🙏
Akerarebu hule yememegnew aynetu nw be voice bcha kemihon endezi aynetu ye video tentena kante emegn nebr Le wedefitum endezi aynetun entebekalen ❤❤
ምርጥ ትንታኔ እናመሰግናል
Impressive analysis
አልአዛር ይቅረብልንአልአዛርአልአዛርአልአዛርአልአዛርአልአዛርአልአዛርአልአዛር
መንሱር ይህ ፎርማት በጣም ቆንጆ ፎርማት ነው 🙏 ይቀጥል ብለናል🤲
Mensure betam des emil program new yazgajehew des yilal berta
Well come guys ❤❤keep up
አላዛር ይጋበዝ መንሱሪ
mansure ebakhen alzar asgidomn gabzelen please ❤
I like it Mensur
አላዛር ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መንሱር አላዛር አስግዶምን እባክህ ጋብዝልን
መንሱሬ አላዛር እና አበበን ጋብዝልን የጋላክቲኮ ጥምረትን ለ አንድ ፕሮግራምም ቢሆን እንየው
አበበ ግደይን?😂😂😂
አሪፍ አቀራረብ መንሱሬ ይቀጥል
የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግ የመልሱ ጨዋታ ግን ለአርሰናል እጅግ በጣም ከባድ ይመሰለኛል ምክያቱም ባየር በሚዳዉ እና በደጋፊዉ ፊት መጫወቱ እራሱ 11-ለ 12 እንደመጫወት ነዉ በዛ ላይ የሻምፒዮንነት ብዙ ልምድ ያለዉ ገምጫጫ ቡድን ነዉ ግን አርሰናል ካሸነፈ ምን እንደምሆን አላዉቅም🙏🙏🙏🙏🙏🙏መፀለይ ብቻ ድል ለአርሰናል
Leul, you are great
Studio 💯
አላዛር ይጋበዝ መሱሪ
ግሩም ፕሮግራም መንሱሬ ቀጥል በርታ
Yes mensur Enkouan Ante Anemkelen
Mensure selam new,,, team eyekeyayeru medegef semiet ayesetem
ልዑል ድንቅ እትታ
በጣም ደሰ ይላል vido
መንሱሬ የእግር ኳስ ተንታኝ፣ጋዜጠኛ፣ቲክ ቶከር፣ዬቲዬቨር ወይስ የሾዎ አዘጋጅ ሁሉንም ትችልበታለህ በርታ
Congratulations 🎉🎉
Please Mensure, invite Alazar and Fiker Yilkal 😘
መንሱር በዚህ ቀጥል ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡አርቴታ የለፈውን ጨዋታ ክፋተት ከሸፈነ (ኪክዮርን ካላሰለፈ፡ኳስ በአንድ በኩል ብቻ እንዲሄድ ካልፈቀደ፡እሩጫቸውን ከቀነሱ)አርሰናል ያልፍል
ኦፖታ ግን ትንሽ የጠመደን አይመስልህም
እንደዉ ልዑል መቸ ይሆን በአረሰናልና በአረጀቲና ቢሆረዉይ ቡድን የምታምነዉ መቸ ይሆን ይሀዉ አረጀቴና የአለም ዋንጫ አናሰ
Mensur ebakeh hulam Bevideo sera
wow well coomi mensur vido showoo
Wowww mensuree
200k congra mensur🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
We love you mensure
ohhhhhh my God
መንሱሬ እባክ እባክህ አላዛር አስገዶምን ጋብዝልን
ስለ ዳኝነቱ ያወራችሁት ነገር በፍጹም አያሳምንም። የሳካ ኳስ horizontal እየሄደ ነበር። Nuer ከሳካ ራቅ ብሎ ነው የነበረው። መንገድ አልዘጋበትም። ይልቅ ሳካ እግሩን አስፍቶ ነው የገባው። ከዚያም dive አደረገ። በፍጹም መሰጠት የለበትም። ግን ከተለያየ አንግል ሲታይ አከራካሪ ይመስላል። Soft touch የሚለው ነገር ያከራክራል። የገብሪኤል ማጋለሽ ግን በፍጹም ከኳስ ህግ ውጪ ነው። የምታቀርቡት ምክንት የዳኛው ምክንትም የሚያስቅ ነው። It's clear penalty.
❤ mensure pleas have Alazar Asegedhom on your show. It would be a show of the galacticos 💪
We need Alazar Asegedom on this show. Please he's one of the best ethio analyst.
መንሱሬ ኣሪፍ ነው ቀጥልበት ephrem yemane እና Alazar asgedom ጋብዝልን
አሪፍ ፕሮግራም አላዛርን ጋብዝልን
Arif podcast nw👏
በምስል ተደግፎ ቢሆን በጣም ምርጥ ትንታኔ ይሆን ነበር።
wowww
መንሱሬ በርታ 1ኛ
መንሱሬ እኔ አርቴታን አምነዋለሁ ምን ማድረግ እንደ አለበት ያውቃል እመነኝ መንሱር አርሰናል ግማሸ ፍፃሜ ይገባል ድል ለመድፈኞቹ ዋሴ ከመገናኛ
በጠጅ ማስታውቂያ የታጀበ ትውልድን የሚያበላሽ በኢትዮጵያ ህግ የተከለከለ የአልኮል ማስታወቂያ
አላዛር አሰገዶም ይምጣልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መንሱሬ በሌላ ፕሮግራም አላዛር አስግዶምን ጋብዝልን 🙏
አላዛር በጣም ይለያል
Mensur is the goat ❤❤❤
@@AbdulfetaBediruከመንሱር አይበልጥም አላዛር
@@babiyassefa669yemen mawedader new huletum yerasachew bekat alachew becha yigabezelen aleke
@@babiyassefa669 Alex yeleyal abate
አላዛር አስገዶምና ፍቅር ይልቃልን ጋብዝልን ፕሊስ❤
አበበ😅😅😅
አላዛርን!!
አበበን እንኳን ተወው😂 ባይሆን እነ ዮናስ አዘዘ የሞዛይኩ አብይ እነ ሚሊሻ ቢቀርቡ ጥሩ ይመስለኛል
@@ARSENALFAN-jd8fj እሺ ብሮ
@@eyobaabush5954 በፍቅር ይልቃል ይስተካከልልኝ
መንሱሬ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ቢቀጥልልን ወድጄዋለው❤!! ልዑል ምርጥ እይታ አለው ሚሊዮን ጉግሳ (ሚሊሻ) አላዛር አስግዶም (አሊዝንም) ብትጋብዝልን OMG ያበደ ይሆናል
Respect mensure✌️
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በሌሎች እንግዶች ይዘህ ብትመጣ በጣም አሪፍ ነው
መንሱሬ አላዛራን እና አዩን ብትጋብዝ ይህ ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ከተሰራ መልካም ቀን
መንሱሬ አንተን የተመኘሀው 200ሺ እንድትደርስ የቡኩሌን አስተዋፆኦ አድርጌ አለሁኝ እንኳን ደስ አለን
አላዛር አስገዶም ጋብዝልን መሱሬ
ልዑሌ ከነኢብራሂም ሻፊ ጋር ስተሰራ ከሸገር fm ጀምሮ አቅሀለው አድናቂክ ነኝ🙌
Mensur best journalist❤❤❤
ልዑሌ በጣም በሳልና ምርጥ አገላለፅ
Mensur keep going u hve so many fans from Eritrea❤❤❤
Omg I remember ETV 3 with Dawit and Heusen, I miss it
Welcome Mensure, happy to see you by this kind of videos.😊
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም መንሱር ትለያለህ😊
Wow ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጥሉ❤
Gunners for life😘
Mensura endze aynet arif program 👏👏👏👏👏
መንሱሬ በጣም ደስ ይላል ድሮ ትውስታዬን ተቀስቅሷል
መንሱሬ እበክህን ወንድምክን ገብዝልን
ሙንሱር ብዝ ሰለ መጣህ ደስ ብሎኛል። ግን ታቃለ ኤርትራዊን እደ ምንከታተለህ?
እዉነት ነዉ እንወዳሀለን እድ መብሩክ
መንሱር አአላዛርን ጋብዝልን Please
መንሱሬ ምርጥ አቀራረብ የምመኝልህን ስላየው ደስ ብሎኛል
ዋው መንሱር ደስ ይላል
ጥሩ ውይይት ነበር ልኡል በጣም ጥሩ እይታ ያለው ተንታኝ ነው በሬድዮ የራስህን ፕሮግራም ይዘህ ብትመጣ እንዴት አሪፍ ነበር
አላዛርን አስገዶምን በቀጣይ እባክህ መንሱሬ
Well come mensur አረስንል ገምሽ fetsima lii migebiti በጣም ykibdil becues of A match
መንሱሬ አለዛር አሰግዶም እነ ፍቅር ይልቃን ጋብዝልን እባክ
Thank you mensure footballn bedenb endwedw adrekegn thank you
Ggmu
መንሱሬ ይሄ አሪፍ አቀራረብ ነው እያየንህ ሲሆን ደስ ይላል ቀጥልበት
wow እያየንክ ደግሞ እንዴት ደስ ይላል well came mensur
ልዑል ምርጥ ጋዜጠኛ ሸገር ኤፍ ኤም ላይ እንዳልክ እና ኢብራሒም ጋ እግር ኳስን በቀጥታ ስታስተላልፉ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ።በራስህ ዩቲዩብ ብትመጣ አሪፍ ነዉ
መንሱሬ በጣም በጥሩ አቀራረብ ይቀጥል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ብዙ እንጠብቃለን😊
መንሱሬ ዳግም ከ fm 97.1 የቶክ ስፖርት ባልደረቦች ፍሰሃ ተገኝ ና ኣብይ ተክለማርያም ጋ ዳግም በአንድ ስቱዲዮ የምትመጡበትን ቀን እናፍቃለሁ ።
Oh amazing to see ppl whom I know only their voices. Thx Mensure keep up the good work. From San jose California
አላዛር ጋብዝልን
I love football because of u bro.
Alazaaaarrrr
የአንተን የጨዋታ ትንተና ሰምተን አንጠግብም አሁን ደሞ በጣም ደስ በሚል ፕሮግራም መተካል ደስ ብሎናል አላዛር አሰግዶምንም ጋብዝልን
Mensur best journalist
Mensurie yih program 1ermja sayhon 10 ermja wedefit new woooow good job
መንሱሬ በጠም አድናቅክ አለሀ በደንብ ከፍ ያርግክ አለሀ ይጠብቅክ እወደሀለው😊😊😊😊😊😊😊
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በሌሎች እንግዶች ይዘህ ብትመጣ በጣም አሪፍ ነው
Wowwwwww
መሱሬ ሠላም ብያለሁ ሁልጌዜ ነዉ የማዳምጥህ ግን ኮመንት ኮምቸ አላዉቅም ያዉ መድፈኞቹን ስታወድስ እየተደሠትኩ ስተቻቸዉ ደሞ እየተበሳጨሁ እዚህ ደርሻለሁ እያቃጠልከኝም ቢሆን እከተልሀለሁ😂❤❤
ልዑል😊😊ዋው ነው። መንሱሬ ቀጣይ አላዛር አስገዶምን እንጠብቃለን 🎉🎉
እባክህን አላዛርን መንሱሬ 🙏🙏🙏
Wooow mensure geram akerareb...sab new pls keep it bro❤❤❤
Invite Alazar Asgedom. i love you both.
መንሱሬ እንደዚህ አይነት ፕሮግራምሞች አልፎ አልፎ ብዳረጉን ጥሩ ነው እንግዶቻችን እናመሰግናለን
Thanks😊 Heineken💚 .....Mensure❤
keep it up good work mensure ❤❤❤
mensure pls Bring on alazar asgedom ❤
Betmeee arife mansur
ምርጦች🙏
Akerarebu hule yememegnew aynetu nw be voice bcha kemihon endezi aynetu ye video tentena kante emegn nebr Le wedefitum endezi aynetun entebekalen ❤❤
ምርጥ ትንታኔ እናመሰግናል
Impressive analysis
አልአዛር ይቅረብልን
አልአዛር
አልአዛር
አልአዛር
አልአዛር
አልአዛር
አልአዛር
አልአዛር
መንሱር ይህ ፎርማት በጣም ቆንጆ ፎርማት ነው 🙏 ይቀጥል ብለናል🤲
Mensure betam des emil program new yazgajehew des yilal berta
Well come guys ❤❤keep up
አላዛር ይጋበዝ መንሱሪ
mansure ebakhen alzar asgidomn gabzelen please ❤
I like it Mensur
አላዛር ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መንሱር አላዛር አስግዶምን እባክህ ጋብዝልን
መንሱሬ አላዛር እና አበበን ጋብዝልን የጋላክቲኮ ጥምረትን ለ አንድ ፕሮግራምም ቢሆን እንየው
አበበ ግደይን?😂😂😂
አበበ ግደይን?😂😂😂
አሪፍ አቀራረብ መንሱሬ ይቀጥል
የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ግ የመልሱ ጨዋታ ግን ለአርሰናል እጅግ በጣም ከባድ ይመሰለኛል ምክያቱም ባየር በሚዳዉ እና በደጋፊዉ ፊት መጫወቱ እራሱ 11-ለ 12 እንደመጫወት ነዉ በዛ ላይ የሻምፒዮንነት ብዙ ልምድ ያለዉ ገምጫጫ ቡድን ነዉ ግን አርሰናል ካሸነፈ ምን እንደምሆን አላዉቅም🙏🙏🙏🙏🙏🙏መፀለይ ብቻ ድል ለአርሰናል
Leul, you are great
Studio 💯
አላዛር ይጋበዝ መሱሪ
ግሩም ፕሮግራም መንሱሬ ቀጥል በርታ
Yes mensur Enkouan Ante Anemkelen
Mensure selam new,,, team eyekeyayeru medegef semiet ayesetem
ልዑል ድንቅ እትታ
በጣም ደሰ ይላል vido
መንሱሬ የእግር ኳስ ተንታኝ፣ጋዜጠኛ፣ቲክ ቶከር፣ዬቲዬቨር ወይስ የሾዎ አዘጋጅ ሁሉንም ትችልበታለህ በርታ
Congratulations 🎉🎉
Please Mensure, invite Alazar and Fiker Yilkal 😘
መንሱር በዚህ ቀጥል ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
አርቴታ የለፈውን ጨዋታ ክፋተት ከሸፈነ (ኪክዮርን ካላሰለፈ፡ኳስ በአንድ በኩል ብቻ እንዲሄድ ካልፈቀደ፡እሩጫቸውን ከቀነሱ)አርሰናል ያልፍል