የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 11. 2023
  • New Ethiopian Movie 2023 - የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023
    don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
    #EthiopianMovie
    #የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE
    #SalkanTube
  • Zábava

Komentáře • 525

  • @aseed792
    @aseed792 Před 7 měsíci +250

    ማነው እደኒ ቃልን አይቶ የመጣ ገና አላይሁትም ግን ቃልን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤😊

  • @TigTig-ol9ro
    @TigTig-ol9ro Před 7 měsíci +124

    ገና አላየሁትም ቃልዬን አይቼ ነዉ የመጣሁት ስወዳት እኮ ሁላችሁም በርቱልን😍❤

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Před 7 měsíci +493

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 😍

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 Před 7 měsíci +55

    ቃልዬን የምትወዱ👍

  • @tenayutub
    @tenayutub Před 7 měsíci +123

    ቃልዬ መጣች በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ባንቺ እንካን እንፅናና እንጂ😢ዉድ ኢትዮጵያን ባለንበት ሁሉ የዛሬዋ ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

    • @BerhanuYadeta-ky8zi
      @BerhanuYadeta-ky8zi Před 7 měsíci

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Před 7 měsíci +3

      አርሴማ እንኳን እኔን ልትጠብቅ እራሷን መጠበቅ አትችልም። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏

    • @BereketBereket-xh4cg
      @BereketBereket-xh4cg Před 7 měsíci +1

      ​@@MihratuYegetaእኮ 😂

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Před 7 měsíci

      ​​@@MihratuYegetaካላወቅህ ዝም ማለት ይቻላል።ብሮ አንተም ራስህን ወይም ቤተሰብህን እጠብቃለሁ ብለህ ታወራለህኮ

    • @BrightTube1
      @BrightTube1 Před 7 měsíci

      ​@@BereketBereket-xh4cgአለማወቅ ከባድ ነው።ንቃ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před 7 měsíci +57

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ወደ ፊልም መጣሽ ተመስግን❤❤❤❤

  • @user-fn4ov9bp2g
    @user-fn4ov9bp2g Před 7 měsíci +16

    ፀፀተ እንዲህ ሲያገበግብ ጥሩ ነው ሰው እራሱን ፈልጎ ለማግኘት ይረዳዋል እንዲህ ድቅ እና መሳጭ ፊልም ሰርተክልን መጨረሻውን በእዚህ መልኩ ከሆነ ያስተዛዝበናል ክፍል ሁለት ሊኖረው ይገባል በርታ ይህንን የደረስከው ደራሲ ስራህ ልዩ ነው ❤❤

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 Před 7 měsíci +39

    ቃልዬ እኖድሻለን ፊልም መስራት ፍላጎት እንኳን ባይኖርሽ ለኛ ስትይ አትጥፊ ❤❤

  • @edenmelesse78
    @edenmelesse78 Před 7 měsíci +34

    በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰገናለን ቃልዬ ስላየነሽ በጣም ደስ ብሎናል አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 Před 6 měsíci +11

    እኔ እኮ በሳልቃን የሚለቀቁ ፊልሞች እንጂ ሌሎቹን ማየት ትቻለሁ በቃ እዚህ ሳይ ትክክለኛና አቅም ያላቸው ሰዎች የሚሰሩበት ፊልም ነው የሚሰራው ልብ ይሞላል አትጥፉ ፕሊስ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን🙈💓💓💓

  • @heli2769
    @heli2769 Před 7 měsíci +64

    ምርጥ ፊልም የድሀ ልጅ ሀብታምን አፍቅሮ ወይ አፍቅራ ምናምን ከንደዛ አይነት ውጪ ስራ ይዛችሁ ስለመጣችሁ thank you 🙏🏾

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 7 měsíci +17

    ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልን የእኔ እናት❤
    አሪፍ ፊልም ነው ግን መጨረሻ ደስ አይልም እባካችሁ ቀጣይ አሳዩን part 2 ካለ ደስ ይላል pls part 2😢😢❤
    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤🇪🇹

  • @kingworku3388
    @kingworku3388 Před 7 měsíci +34

    ፊልም ማየት ናፍቆን ነበር %%%%👍👍👍

  • @danieltadesse2869
    @danieltadesse2869 Před 7 měsíci +9

    እንዲህ ነው
    የማይገመት የኢትዪጵያ ፊልም
    ገና ሳንጀምረው ነበርኮ መጨረሻውን ምናውቀው!
    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ!!!!!

  • @abigirma4540
    @abigirma4540 Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሔር አንድያውን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስጠት ዓላምን ሁሉ ወዶአልና ስለዚህ ልጁ ያለው ህይውት አለው ኑ ወደ ኢየሱስ

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 Před 7 měsíci +12

    Welcome Salken
    እኔ የ ኣለም ሰገደ ተስፍዬ የ ስላም ተስፍዮ የ እድለወረቅ Film ማለት የነሱ ስራ ናፈቀኝ ❤️‍🩹 Much love 💗 and respect always appreciated Ethiopian Artists
    Bezi agatami le hulachum tilk kibr alegni
    I love Ethiopia

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 7 měsíci +10

    ቃልየ ይሔ ፈገግታሽ ኮስታራነትሽ ለዘብታሽና ደማቅ ሳቅሽ ናፍቆኝ ነበር ወደስራሽ ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 Před 7 měsíci +10

    በጣም ደስብሎኝ ያየዉት ፅድት ያለ ፊልም ቁጥር ሁለት እዳለዉ ተስፋ አደርጋለሁ !!!

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 7 měsíci +14

    ቃልዬ፡ስላየሁሽ፡ደስ፡ብሎኛል

  • @user-li4xt3sg6j
    @user-li4xt3sg6j Před 7 měsíci +13

    በጣም አሪፍ ትውና እና ታሪክ
    ተዋናይ ዳይሬክተር ምስጋና ና ሁላችሁም በርቱልን እንዲ አይነት ትዕይንትን ያብዛልን ::

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 Před 7 měsíci +15

    ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል❤❤❤❤

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Před 7 měsíci +53

    This is what we call professionally done excellent drama ty ❤ Ethiopian film industry deliberately made look silly by unprofessional artists and producers thanks to this kinds of excellent drama films we can say there is still hope for a better future 👏🏾

  • @seadi_
    @seadi_ Před 7 měsíci +30

    ማነዉ ቃልን አይቶ የመጣ🤩

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Před 7 měsíci +22

    ድንቅ ስራ ነው 🤗🤗🤗 ሁላችሁንም በጣም ከልቤ አመሰግናችሁዓለሁ, በርቱልን 🤗🌻🌻🌻🌻🌻

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 7 měsíci +6

    ቃልዬ እኳን ደህና መጣሺ ወደፊልሙ አለም አቺን ሳይ ያመራ ሀዘን ትዝ ይለኛል ባባዬ አልሞተም ባቺዉስጥ እናየዋለን አትጥፊብን ስለፊልሙ እመለሳለሆ አሬፍ እደሚሆን አልጠራጠረም👍😘😘😘😘

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Před 7 měsíci +23

    ቃልዬ ወደ ስራ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 7 měsíci

      🙄🙄🙄እስቲ አታዝጉ ሆ ለተቀረትፀ ስት ግዝዜ የሆነውን ፊልም ስለመጣሽ አላየንሽ piiririm pararam atbelu

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Před 7 měsíci

      @@meseretrefera2664 ምን አቃጠለሽ መቼም ትቀረፅ

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Před 7 měsíci +4

    እስክ ለሎችም እንደዝህ ምራቅ ዋጥ የምያደርግ ፍልም ስሩ ።ዋዉ ዋዉ ከፍዬ ባዬዉ ደስ ይለኝ ነበረ merci Beaucoup❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Před 7 měsíci +3

    ይሄን የሚገርም እና የሚደንቅ አስተማሪ ፊልም በድርሰት በተውኔት በፕሮዲውሰርነት በሁሉም ዝግጅት ለተሳተፋችሁ ብርቅዬ የጥበብ ልጆች ለሁላችሁም ክብር እና ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው❤ አመሰግናለሁ በቀል የእግዚ አብሔር ነው ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል
    ድርሰቱን በትረካ መልኩ ሰምቼው ስለነበረ አሁን በፊልም ሲቀርብ ይበልጥ ተረዳሁት❤❤❤ክብር ይስጥልን❤❤

  • @tigistmisir8754
    @tigistmisir8754 Před 7 měsíci +19

    After such long time welcome back kale , yalem strong women I’m happy to see in the movie. The writer, producer,camera and sound man …all of you done Absolutely a great job 👏🏼 👍you came up with a new way I don’t see any reputations one more thing everything written in Amharic language which almost forgotten in other Amharic movies👌

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx Před 7 měsíci +7

    ያለምዬ ጎበዝ ድንቅ ተዋናይ ጀግና እናት ነሽ!

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 Před 6 měsíci +4

    ቃልዬ ስላየኃት ደስ ብሎኛል እናቷ ሆና የሰራችዉ ስወዳት❤

  • @betty4950
    @betty4950 Před 5 měsíci +2

    ፀፀት እራሱ ፍትህ ይሰጣል ጊዜውን ጠብቆ ከሰው ብንደበቅ ከህሊና መደበቅ አንችልም በኑሮ ሂወታችን ሁሉ ፍትህ ፍትህን ለምንጠብቅ እግዚአብሔር ፍትህን ያምጣልን

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 7 měsíci +7

    At first, I was interested to watch the movie because of Kalkidan (❤) but to my surprise, the movie turn out to b great. It should have a second part. Thanks!

  • @fikirtekassa2314
    @fikirtekassa2314 Před 7 měsíci +18

    this is exactly what we needed. perfect story excellent acting and professional production. thanks and we need more nuruln

    • @frehiwotkebede442
      @frehiwotkebede442 Před 7 měsíci

      Yesp!!Yes!!! 0wo Derulo movi specially the production they are great they know were they insert the back ground music well done thankyou

  • @Abdulsemedbedru-qy1gb
    @Abdulsemedbedru-qy1gb Před 7 měsíci +3

    ቃል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    በጣም ምርጥ ፊልም 100% 100% ምርጥ ፊልም አደራ ግን ክፍል ሁለት ይኑረው ተጠልጥለዋል እዳይሞት

  • @galtigray2070
    @galtigray2070 Před 7 měsíci +18

    ቃልየ ስለ ዝረእኩኺ ደስ ኢሉኒ ማዓረይ❤

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Před 7 měsíci +13

    ሰው የዘራውን ያጭዳል. መጥፎ ሀሳብ ከፍርሀት ይመነጫል. የድርጊት ሰው አለመሆን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል. 😭😭👌

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 7 měsíci +4

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው የመጨርሻው ነገር አሳሳቢ ነው ፖርት ቱ ይቀጥል

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 7 měsíci +4

    ቃልየ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለኮሜንት አይቼ መለሳለዉ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 7 měsíci +3

    ቃልዬ ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏♥️♥️♥️♥️🥰🥰

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 7 měsíci +5

    ቃልኪዳን የኔ ቆንጆ ሳይሽ ደስ አለኝ በርች የኔ ቆንጆ ለልጂሽ ስትይ መኖር አለብሽ ❤

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před 7 měsíci +15

    ውድ ኢቶቢያዊያን ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😊😊😊❤❤

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Před 7 měsíci +7

    " ማን ለማን ይፈልጋል እሱስ ምን ይደርጋል " ድንቅ ፊልም ነው ለኔ

  • @user-gk3iv5ko7w
    @user-gk3iv5ko7w Před 7 měsíci +3

    ቃልዬ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በጣም አሪፍ ፊልም ግን ክፍል 2 መኖር አለበት

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Před 7 měsíci +6

    ምስጌ ስትናፍቀኝ ብታይ እንሳሮ 2 ይሰራልን እስቲ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

  • @tube6676
    @tube6676 Před 7 měsíci +6

    ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ወደ ስራሽ በሰላም መጣሽ የኛ ውድ

  • @SeniTube-mu8zm
    @SeniTube-mu8zm Před 7 měsíci +1

    ይቺ ምታነቡ በስደት አለም ያላቹሁ እመብርሃን ሃሳባቹሁ አሳክታ ላገራቹሁ ታብቃቹሁ❤❤❤❤

  • @almu-zc7fz
    @almu-zc7fz Před 7 měsíci +4

    ቃልዬ እንኳን ደናመጣሺ ስላየሁሺ ደስብሎኛል እንወድሻአለን🙏

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat6818 Před 6 měsíci +3

    ቆንጆ ፊልም ነው ግን ጥንቃቄ ይጎድለዋል ቀራጮቹ ድምፃቸው እና አዳዴም ይታያሉ ያ ነገር ይደብረናል ❤❤❤

  • @abuhabesha2200
    @abuhabesha2200 Před 7 měsíci +4

    Thank you salkan tube ❤🙏🏽🙏🏽

  • @yabatwa
    @yabatwa Před 7 měsíci +3

    ቃል የኔ ጠንካራ ሴት ከዚህም በላይ እጠብቃለን ካች በርችልን የኔውብ❤

  • @meklitzeleke
    @meklitzeleke Před 7 měsíci +4

    ቃልዬ welcome! የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před 7 měsíci +1

    really great actors and actresses /welcome back Kalikidan brava e bella!!

  • @hienokgebretnsae1324
    @hienokgebretnsae1324 Před 7 měsíci +5

    እኒየ ኤርትራዊ ነኝ etiopean film ኣያለው ቃልዬ የሌለችበት ኣላይም ቀጥይበት❤❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 7 měsíci +7

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ እዝነትና ቸርነት አይለያችሁ ያሰባችሁትን በሙሉ ያሳካላችሁ🤲♥️

  • @ashg8757
    @ashg8757 Před 7 měsíci +7

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቃልን በማዬቴ

  • @NetsanetGirma-ri9ck
    @NetsanetGirma-ri9ck Před 7 měsíci +4

    ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 6 měsíci +6

    ከስንት ጊዜ በሁዋላ ምርጥ ፊልም አየሁ ዋው በጣም ምርጥ ነው 😍😍😍

  • @MeseretGirma-qp2pg
    @MeseretGirma-qp2pg Před 7 měsíci +3

    ሳሚ፣ምስጌ፣መሲ፣ቃልዬ 👏👏👏👏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werdemihrte5966
    @werdemihrte5966 Před 7 měsíci

    ያለምብርሀን ስላየውሽ ደስ ብሎኞል ሁሉም ነገር በግዜር ፍቃድ ነው የሚሆነው እረጅም ጊዚ ትወናሽን ካየውት ላሳያችውን እድሜ ይስጥልን የቀሩትንም አስታውሱልን ለዝች ቀሪ ዘመናችን

  • @ezhak6348
    @ezhak6348 Před 7 měsíci +2

    በጣም የማደንቃት ተዋናይ ቃልኪዳን

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 Před 7 měsíci +5

    ቃል እንኳን ደህነ መጠሽ ❤❤❤

  • @user-lp7fs9or6b
    @user-lp7fs9or6b Před 7 měsíci +4

    ምርጥ ፊልም ገና አሁን ወደድሮዎቹ ተመለሰ ፊልማችን

  • @Mrs.LadeyBug
    @Mrs.LadeyBug Před 6 měsíci +8

    “Solomon” is an amazing actor! I don’t speak Amharic - I understand a few of the basic words and phrases. But am thoroughly enjoying this movie and very much appreciate this acting. I have subscribed to the channel to subversively learn Amharic, and this is the first content I’ve watched. Excellent!

    • @wondwossenmengistuhundiehe6092
      @wondwossenmengistuhundiehe6092 Před 6 měsíci +1

      You are welcome.❤
      And I have an appreciation that you are willing to learn Amharic ( One and the most wildly spoken language in Ethiopia) stay bless
      መልካም❤
      በኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ከሚነገሩት ቋንቋዎች አንዱ የሆነውን አማርኛ ለማወቅ ያለህን ፍላጎት አደንቃለሁ።❤ተባረክ

    • @user-qm6er8gc1n
      @user-qm6er8gc1n Před 5 měsíci +1

      subversively?

    • @Mrs.LadeyBug
      @Mrs.LadeyBug Před 5 měsíci +1

      @@user-qm6er8gc1n Lol!! What on earth?! I was using talk-to-text and didn’t look through my comment properly afterwards. I don’t remember what I said, but I definitely didn’t intend to say “subversively”. The last thing Ethiopia needs right now is any more subversion. 🤦🏼‍♀️

    • @user-qm6er8gc1n
      @user-qm6er8gc1n Před 5 měsíci

      @@Mrs.LadeyBug 😂 Are you Ethiopian?

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 7 měsíci +4

    ቃልዬየኔማርእንኳንድህና፣መጣሽውደፊልሙበጣምነውየምውዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mb8db9oh4n
    @user-mb8db9oh4n Před 7 měsíci +4

    ግሩም! በአንጋፋዎች የተሰራ ድንቅ ነበር በፊልሙ መሀከል ግን ከአስሩ ዘጠኙን ግምቴ ትክክል ነበር ሳልቃን የምርጥ ስራ መገኛ ቲዩብ።

  • @mcmcmc809
    @mcmcmc809 Před 7 měsíci +3

    ቃልየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል !
    ግን እኔ የማምነው
    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም !
    በሚለው ነው

  • @user-ll5bf8uv8m
    @user-ll5bf8uv8m Před 7 měsíci +2

    Kaliye yene wud 😢😢❤

  • @mihretgurashoofficialchann1521
    @mihretgurashoofficialchann1521 Před 7 měsíci +2

    Welcome back Kalye…am so happy to see you

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 7 měsíci +4

    My favourite actress “Abeba ” I don’t know her real name and the gentleman (Solomon) are favourite actors. And the up and coming actress Kal, welcome back.bring back our golden era, literature, performance of the arts,

  • @aynalemmule4086
    @aynalemmule4086 Před 7 měsíci +3

    ቃልየ የኔ ጠንካራ እንኳን ደህና መጣሺ❤❤

  • @user-zg1ft1if1p
    @user-zg1ft1if1p Před 7 měsíci +3

    ቃል እኳን በሰላም መጣሽ በፊልም እስከምናይሽ ተናፍቀሽ ነበር

  • @rozinanurhussein9957
    @rozinanurhussein9957 Před 7 měsíci +4

    I really love your sense of humor 😂 Keep up with the good work

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Před 7 měsíci +1

    ቃል በጣም አሪፍ ፍልም ነዉ በሪቺ ገና ብዙ ትሰራለሽ እንጠብቃለን

  • @Bisrate
    @Bisrate Před 7 měsíci +1

    ዳይሬክቲንጉ፣ ሳውንድ ትራኩ እና ተዋንያኖቹ ምርጥ ነበሩ, ነገርግን ለምንድነው እየሰለቸኝ ያየሁት? ምስጌ ግን በርታልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 7 měsíci +6

    ማነዉ እደኔ ቃልን አይቶ የገባ❤

  • @mhiretayele-fb7on
    @mhiretayele-fb7on Před 7 měsíci +2

    ቃልዬዬዬዬዬ የኔ ትሁት እንኳን ደና መጣሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 7 měsíci +3

    ምርጥ ትወና እና ዝግጅት 🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re Před 7 měsíci +3

    ቃልየ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ እንዳትጠፊ

  • @haymanotayle2099
    @haymanotayle2099 Před 7 měsíci +5

    ሀምሌትን ሰራው መድረክ ላይ የሚገርም አርቲስት ነው ከጀርባው የሚሰማው ሙዚቃ ጋር ሌላ አለም ይወስዳል

  • @raheldereje0259
    @raheldereje0259 Před 7 měsíci +2

    Wow amazing kaliye 1:30:58 part lay I can't 😢😢😢😩 ye yekrta leb igzihabiher yesten🙏🙏 sewu yezerawun nw meyacidewu

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 6 měsíci +2

    ዋው ምርጥ ተዋንያን ያሉበት የቃልየ እናት ሆና ምተውነው በጣም ነው ምወዳት

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 7 měsíci

    ቆንጆ ፊልምነው. በስንትጊዜዬምርጥ የኢትዮጵያፊልምአየሁ. ብዙፊልሞች የይድረስ ይድረስነው እሚሰሩት. እጀምርእና ምንም ስለማይጥሙኝ አቆማቸዋለሁ.

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 Před 7 měsíci +3

    ቃልዬ እንኳን ተመለሽልን እንወድሻለን❤👏

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Před 7 měsíci +4

    -👍👍👍👍👍👍ምርጥ ስራ ምርጥ ተዋናኝ 😊

  • @yosephhirpha-ki8hq
    @yosephhirpha-ki8hq Před 7 měsíci +2

    waw waw amazing work good keep it

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g Před 7 měsíci +3

    ወጣ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤

  • @MikiMelka
    @MikiMelka Před 7 měsíci +5

    🎉🎉🎉

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 6 měsíci

    ከብዙ ጊዜ በኋላ ገራሚ የአማርኛ ፊልም አየሁ ዋው ብያለሁ🙏

  • @bekaludesta4380
    @bekaludesta4380 Před 7 měsíci +2

    We love it❤❤ good movie
    And we love u kal❤

  • @herewego5248
    @herewego5248 Před 7 měsíci +2

    Misganaw Atnafu..underrated artist

  • @ayneayne5823
    @ayneayne5823 Před 7 měsíci +1

    አሜን❤❤❤

  • @user-zk5ml6cv3z
    @user-zk5ml6cv3z Před 7 měsíci

    ትወና ትጠላለህ በስማም አንደኛ 👌👏👏👏

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před 7 měsíci +1

    አሪፍ ፊልም ነው ቃልየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 Před 7 měsíci +1

    Wow amazing ….,yimgerem tewena Sol

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 7 měsíci +3

    ቃል እንኩዋን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ስላየዎሽ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት በአንቺ ውስጥ ባባዬን እናያለን አትጥፊብን በርቺ 🥰ምስጌ ምርጥ ድርሰት ነው ከምርጥ ተዋንያን ጋር በርታ ወንድሜ 🥰ፓርት (2)ሊኖረው ይገባል 🤔

  • @zenbechgulima8300
    @zenbechgulima8300 Před 7 měsíci +2

    Kaliyeeeeee❤

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 3 měsíci

    እንዴት እስከ ዛሬ ሳላየው ይሄን ምርጥ ፊልም🤔🤔 ድንቅ አተዋወን አሪፍ ቀረፃ❤❤❤

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm Před 7 měsíci +7

    ቃልዬን እስካይ ጓጓው ኮ💓

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 7 měsíci +1

    የሰው ደም እንደዚህ ነው !!! አሪፍ ነው ❤