ሮፍናን ፡ አንዴ ዲጄ ከሆንክ ሁሌም ዲጄ ነህ | Rophnan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2024
  • Dejaf Ke dawit Tesfaye Gara, returns with Rophnan in season 2 #ቁጥር፲ #Dejaf #Podcast #Rophnan #dawitTesfaye #Season2 #ethiopia #ethiopianmusic

Komentáře • 285

  • @awosoff
    @awosoff Před 5 měsíci +56

    "ልጅና ገንዘብ ካልተጫወተ አያድግም" Quote of tha year for me!!

  • @elsi8538
    @elsi8538 Před 5 měsíci +71

    እንዴት ያለ ስብእና ነው እንዴት ያለ እርጋታ ነው በሚገርም እውቀት የተገነባ ማንነት ። እኛ እንዲህ ያለ ቤተሰብ ውስጥ ለመኖር ባንታደልም ለምንፈጥረው ቤተሰብ ግን ይህንን ስብእና መገንባት እንችላለን ።እኔ የተሰበርኩበትን ልጄ እንዳይኖርበት እጥራለሁ ከዛን ይሄንን የመሰለ ሙሉ ማንነት ያለው ሰው ይፈጠራል። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @Distantvoyager0011
    @Distantvoyager0011 Před 5 měsíci +133

    ሮፍናን እንኳንም በእኛ ዘመን ኖረህ አየንህ! በዚህ ሁሉ ጩኸት በበዛበት ዘመን ውስጥ የራስህን እውነት በጥበብ መግለፅ የቻልክ ድንቅ አሳቢ እና ከያኒ ነህ! ሳትሰስት ለምትሰጠን ሁሉ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ከፍታ ላይ ደርሰህ እንደምናይህ ጥርጥር የለውም። ብዙ የምትፈጥርበትን ፣ ራስህን ሆነህ በትህትና የምትቀጥልበትን እና የልብህን የምታሳካበትን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
    በጣም በጣም እንወድሃለን!!😍
    ጠያቂው ዳዊት ሮፍናንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። መቼም ጥያቄ መጠየቅን በደንብ የተካንክበት ብቃትህ ነው። እንግዶችህ ምቾት እንዲሰማቸው እና በደንብ ሃሳባቸውን እንዲገልፁ የምታደርግበት መንገድ በጣም የተለየ ነው። በርታልን😍

    • @samrawitsammmferew5056
      @samrawitsammmferew5056 Před 4 měsíci +1

      ደስ ስትሉ ሮፍናንዬ ለወሎ ልጅ የሚሆን ዘፈን እጥብቃለን አሁንም የኔ ሸጋ ሰው እድሜ ይስጥልን ❤

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 Před 4 měsíci +33

    አባቱ መርካቶ ጠንካራ ስኬታማ ነጋዴ ነበሩ ወንድሞቹም ጠንካራ ነጋዴዎች ናቸው እሚገርመው አንድም ቦታ ላይ እንደሀብታም ልጅ አክት ሲያደርግ አላየሁትም የእውነት የሚወደድ ልጅ ነው👏🏾👏🏾👏🏾

  • @zionfreebird6549
    @zionfreebird6549 Před 5 měsíci +61

    የሮፍናን አባቱን የተረዳበት መንገድ እና የአባቱ አስተሳሰብ ድንቅ ነው !!!

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před 5 měsíci +80

    "መማር ምትጀምረው ስራ ስትጀምር ነው " 33:34 ድንቅ አመለካከት

  • @user-us8tq4qb6j
    @user-us8tq4qb6j Před 5 měsíci +59

    ዴቫ እንኳን ተመለስክ
    ሮፊ የትውልዱ icon ነህ respect for you
    ዴቫ ቀጣይ ዘሩባቤል ሞላ ን Please

  • @user-rv2ws1vf6d
    @user-rv2ws1vf6d Před 5 měsíci +25

    The perfect humble father😊 ከድሮው ወደፊት እያመጣ የምትኖርበት ጥበብ የተለየ ነው። የአባትህ ስራ አንተ ላይ ይታያል። አባትህን ስለተዋወኳቸው በጣም ደስ ብሎኛል😊 እስከነ perfect ፍልስፍናቸው።Respect for the big smart family❤

  • @bininu23production27
    @bininu23production27 Před 5 měsíci +33

    Wellcome back belenal..... ከሮፍናን ጋር ቁጭ ብዬ ያወራው ነው የመሰለኝ..... የተለየ ጥሩ አስተዳደግ እና የቤተሰብ ማንነት የሚናገር ማንነት ነው ያየሁት 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-gu4mf6pr9o
    @user-gu4mf6pr9o Před 5 měsíci +13

    አይ እንዲህ እንደቀልድ ሲያወራ ቀላል አባት ያለው ይመስልሀል ቀበሌ መተው የተቸገሩ ሠዎች ካሉ የራሴን አስተዋፆ እዳረግ ንገሩኝ የሚሉ አባት ነበሩ ። መርዳት እንደሳቸው ነው !!!ዛሬ ሲረዱ እንደሚቀርፁት ሳይሆን 2005,2006 ዓ ም ነው ይህን የሚያረጉት

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 Před 5 měsíci +27

    This guy is just like a book, which blessed family raised him. He is so lucky.

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Před 4 měsíci +10

    when he tells story ሚገርመኝ አባቴ እንዲ አርጎ እናቴ እንዲ ብላ እያለ የራሱን thoughts እና experiences እየጨመረ እየጨመረ እኔ እና የኔ አሰተሳሰብ ሳይል ግን የራሱን thoughts ይነግረናል ይመክረናል ❤ ይገርማል 👏

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před 5 měsíci +28

    Dave welcome back, you have no idea how much you've been missed.

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 5 měsíci +25

    He's Legendary Artists አለቀ🎉🎉

  • @mesrakh4114
    @mesrakh4114 Před 5 měsíci +17

    ሮፍናን ስሰማህ ብውል አይሰለቸኝም ። መልካም በሀሪ መልካም ቤተሰብ ። god bless 🙏🙏🙏

  • @rising1786
    @rising1786 Před 4 měsíci +7

    It is amazing how Rophnan talked about other people the majority of the time, his father, his mother, brothers, the neighbors, other DJs…he did not promote himself at all. How humble he is!!! He didn’t even tell us what he studied in college…he is deep and so impressive…እነ እከሌ እኮ ስለራሳቸው በስበብ አስባቡ ሲያወሩን መሽቶ ይነጋል...!

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 5 měsíci +10

    በስመአም ። ጥሩ ነገር አይበረክትልንም ደጃፍም ጠፋ ስል ሰንብቼ ጉድ ይዘህ ከች አልክ ።
    ይህ ትምህርት ነው ።
    የሮፊ ቤተሰብ ያስቀናል ።
    ልጅና ገንዘብ ካልተጫወተ አያድግም ።
    ይህ ጨዋታ ራሱ ያሳድጋል ።
    በጣም ደስስስ አለኝላችሁ ። 💚💛❤️

  • @KalkidanAlemu-ij6hi
    @KalkidanAlemu-ij6hi Před 4 měsíci +4

    ዳዊት ተስፋዬ አርያ የሚሆኑ የሰከኑ እንግዶችን ሁልጊዜ ስለምታቀርብ በተጨማሪ ጥያቄወችህ እና እይታህ በጣም እሚገርም ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ያቀረብካቸው እንግዶች ላይ፡፡ በዚህ ዱቄት መቀባባት እና መስዳደብ በሞላው ሶሻል ሚዲያ እንዲህ ህይወት ያለው ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እያመሰገንኩ እባክ በአጭሩ እንዳትቆምብን እጠይቅሀለሁ፡፡ 👍👍👍

  • @hanT1213
    @hanT1213 Před 5 měsíci +11

    ክብር ለወላጆችህ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ያ ደግሞ አንተ ላይ ይታያል አንደበትህ ይደመጣል ይገርማል ብዙ ነገሩ አስተማሪ ነው።

    • @samrawitsammmferew5056
      @samrawitsammmferew5056 Před 4 měsíci

      በጣም ብልህ ነው ሮፍናንዬ የኔ ሸጋ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 5 měsíci +12

    ኤድያ አለቀ! ቆይታው ከአንድ ሰዓት በላይ ነው ብዬ ስሰማ ሠላሳ ደቂቃም የቆየሁ ሳይመስለኝ ሳልጀምረው አለቅ።
    አሁን አንድ ሁለት ሦስት ሰዓት ቢረዝም ምናለ!
    ድንቅ ነው በእውነቱ!!!

  • @eyob86
    @eyob86 Před 5 měsíci +5

    dave አንድነገር ልናገር የምታቀርባቸውን ሰዎች ዕውቀታቸውን አውጥተው እንዲያወሩ የምታደርግ አሪፍ ጋዜጠኛነህ ። ማሳያው ደግሞ ከመዓዚ (ሸገር ራድዮ) በስተቀር ሌሎች ሮፊን አግኝተውት ይጠይቁት የነበረውን ማየትነው ። ዴቫ ክብርአለኝ ።አትጥፋደግሞ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 Před 2 měsíci +2

    ROPHNAN you're absolute icon, full of knowledge, Unqu, Real Artist,Handsome much Respect 🙏 🎉🎉

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 Před 4 dny

    ምን አይነት ጥበበኛ , አስተዋይ አባት ነው ያለህ በጣም እድለኛ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @user-qw9ly9tx6j
    @user-qw9ly9tx6j Před 5 měsíci +8

    ዴቭ የምትጠይቅበት መንገድ እጅግ ግሩም ነው

  • @abrahamaregawi2152
    @abrahamaregawi2152 Před 5 měsíci +6

    Ower fathers are so unique we lost them on earely age God bless R.I.P.

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 5 měsíci +5

    ደስ ትላላችሁ የሮፊናን ስም እንዴት እደሚከብደኝ ለመጥራት😂😂😂እንወድሀለን ደግሞ ታድለህ ቀስ ብለህ ነው የምታወረው. አትቀለቀልም ሀሰቦችህም ትልቅ ናችው. እረጋ ያልክ ነህ ውድድድድድ❤❤❤

  • @NebulaYassin
    @NebulaYassin Před 3 měsíci +2

    Mashallah u are brilliant all ur interviews I like the way u see the things how calm u are.And every word u are saying its just amazing I didn’t know that still there is someone who didn’t forgot his own culture especially in this generation including me .thanks to remind us for who we are and of course including the host who brought u for us really I enjoyed ur podcast.thanks alot!

  • @user-dc5uy4px8d
    @user-dc5uy4px8d Před 4 měsíci +3

    ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ለመናገር ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ you are great Man

  • @Sarahlou517
    @Sarahlou517 Před 5 měsíci +11

    Your podcast is sooo amazing! Please make it consistent

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb
    @ErmiyasZeleke-ki8pb Před 5 měsíci +1

    Welcome back dejaf.....and rophi what a childhood your foundation was really great to who you become today👌👌..... can't wait till you talked about the great...the legend...Elias Melka❤

  • @yohannesbaye7851
    @yohannesbaye7851 Před 5 měsíci +3

    Great experience sharing session! Thank you for both!

  • @rising1786
    @rising1786 Před 4 měsíci +1

    Best journalist I have seen thus far. አቦ የሰፈሬ ልጅ ነው የመሰልከ ጋዜጠኛው ራሱ...

  • @bemnetmulat4582
    @bemnetmulat4582 Před 5 měsíci +3

    Thank you for both of you Looking forward for part 2.

  • @hellenabeje
    @hellenabeje Před 5 měsíci +6

    ደጃፍ በመመለሱ ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነበር ቀጣዩም አሪፍ እና ብዙ ጉዳዮች የሚዳስስ እንደሚሆን እንጠብቃለን

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Před 5 měsíci

    Humble guy…. Interesting too!!! I highly appreciate what ur dad and mom did for u!!!

  • @BekuluEntertainment
    @BekuluEntertainment Před 4 měsíci +1

    Thank you Rofe and Dejaf Tv you guys really did a grate Job 👌✌

  • @helengirmay6732
    @helengirmay6732 Před 5 měsíci +7

    You are handsome you are smart you are humble God bless you brother❤

  • @beruktaitejemanh9289
    @beruktaitejemanh9289 Před 5 měsíci +2

    Welcome back my favorite show please don’t give up በጣም እኮ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 Před 5 měsíci +1

    ዴቭ እንኳን ተመለስክ፣ በጣም የሚገርም አቀራረብ

  • @meronabreham989
    @meronabreham989 Před 5 měsíci +5

    we are waiting part 2🙌tnx dave to have rophnan on ur show🙏

  • @dagmawikebede9438
    @dagmawikebede9438 Před 5 měsíci

    Welcome back, Welcome back been waiting for the return of this podcast

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 Před 4 měsíci

    What a man. He is so intelligent! Proud of him.

  • @akremhamid3439
    @akremhamid3439 Před 5 měsíci

    Hope you're doing well! Just wanted to say a big welcome back and let you know how much I enjoyed your recent interview. I have to admit, I'm not a big music fan, but your informal and relaxed approach really caught my attention. Keep up the good work, bro, and looking forward to more awesome content from you!

  • @selam862
    @selam862 Před 4 měsíci

    What an incredible upbringing it is like living a book .we just love keep on hearing. we dont want to end we are witnessing your father thought in you. Thank you for sharing your life story it is sweet .the journalist is amazing

  • @gujin9147
    @gujin9147 Před 5 měsíci +2

    Welcome, Sir; I wish to see Kasmas here. Hat off for Rophi

  • @aderatvethiopia3614
    @aderatvethiopia3614 Před 5 měsíci +2

    ዳዊት ኮርቼብሃለሁ ምርጥ ቃለምልልስ ነው ።ሮፍናን አንደኛ

  • @sousoutube6334
    @sousoutube6334 Před 4 měsíci +2

    የተረጋጋ ጆሮ ያለው ስርአት ያለው ልጅ ነው ተባረክ የሃሳብክ ይሙላ❤

  • @dianadesta4184
    @dianadesta4184 Před 4 měsíci +3

    እንደዚህ ጤነኛ እና አስተዋይ ሰው በውጭ ፤ በጨለማ ተጠልፏል ተብሎ ሲነገር ጆሮ ሰጥተን መስማታችን የመረጃ ሱስ የያዘን መሆናችንን ያሳየኛል፡፡ ይህንን ኢንተርቪው ሳደምጥ የህይወት እውቀት ስለበዛብኝ (Intense) እያቆምኩ እያረፍኩ ተንፈሼ እየተመለስኩ ነው የሰማሁት ፡፡፡

    • @rising1786
      @rising1786 Před 4 měsíci

      Exactly, it was too intense for me. I had to take a break have coffee and come back.

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 4 měsíci +1

    ሶስቱንም ዋይ ፋይ ስለሌለኝ አውርደውልኝ አይቼዋለሁ የደጃፍም የሮፍናንም አድናቂ ስለሆንኩ!! በጣም ነው የወደድኩት ከደጃፍ ቃለመጠይቆች ሁለቱ በጣም ፌበራይቶቼ ነበሩ የቸሬ እና የጀማነሽ ይኼ ግን በልጦብኛል!! ከሦስት ሰዓት በላይ የፈጀ የማይሰለች ትምህርት!! ብችል ብዙ ልልለት የምፈልገው ነበረኝ ብቻ አመሠግናለሁ 🙏❤

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 Před 4 měsíci

    Wow thanks to your family Rophe
    You are blessed!!🙏

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 5 měsíci +1

    Rofii Man great story olso My favorite speech wonderful bro Ma Men yarda Lege

  • @robelt9729
    @robelt9729 Před 5 měsíci +1

    As an artist he is my inspirational Person. Pleasure to hear about his life journey.

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 4 měsíci

    Thank you to share us!!!!🙏🙏🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 5 měsíci +2

    ምስጥብየ ወደልጂነቴ ተመልሸ እያሰብኩ ነዉ የሰማሁህ አባትህ ደግሞ ድንቅ ሰዉ ነበር ነፍስ ይመር ቤተሰቦችህን አሏህ ይጠብቅልህ አንተ ደግሞ ጥልቅ ብሀር የሆክ ልጂ ነህ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ዊይይ ታድለህ እርጋታህ ተመሥጦህ ልዩ ነዉ ቴኪዉ ።

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 Před 5 měsíci +2

    Dejaf ke awakiwoch afe nafkogne neber really welcome back !

  • @betilike1379
    @betilike1379 Před 4 měsíci +2

    ሰው ጥሩ የአስተዳደግ መሰረት ሲኖረው ያንጸባርቃል ሮፊ በርታልን❤

  • @mikaelsib2435
    @mikaelsib2435 Před 5 měsíci +2

    Great interview!!!

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před 4 měsíci +5

    ክፋ አይንካህ ሮፍዬ❤

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 Před 4 měsíci

    Wow, how your family's raising you is what amusing me and all your personality speak loud.

  • @biruktaitenegussie6973
    @biruktaitenegussie6973 Před 4 měsíci

    What a wonderful personality he has!

  • @favenzewde7206
    @favenzewde7206 Před 3 měsíci

    Very inspiring, beautiful mindset. Successful parenting/community personified🙌🏽

  • @Seti288
    @Seti288 Před 5 měsíci +2

    ዳዊትዬ እንኳን መጣህልን። ደግሞም ከምርጥ እንግዳ ጋር❤

  • @Dagua101
    @Dagua101 Před 5 měsíci +2

    Yeayyyyyyy….. I am so happy to see him back that I can't even steel myself to listen 😂

  • @KidsLifeTube
    @KidsLifeTube Před 5 měsíci +1

    Dave Betame Begugute Nebere yemetebekwe yeneberewe welcome Back Deva.

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 Před 4 měsíci

    I Luv Your Contents
    Podcastትህ በጣም ነው የሚመቸኝ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው።
    Keep it up, Gracias

  • @BlackangelET
    @BlackangelET Před 5 měsíci +1

    Coming Back in Style.👏👏👏👏👏

  • @tewodros.t226
    @tewodros.t226 Před 2 měsíci +2

    እኔ ብቻ ነኝ VPN አብርቼ ; Download ሳላረግ ቁጭ ብዬ የማየው?? 🤔 its So Good for 'Dejaf tv'

  • @johnnyemeyu4336
    @johnnyemeyu4336 Před 5 měsíci +2

    I think I'm the first to watch it I really admire u both

  • @Hossiy16
    @Hossiy16 Před 3 měsíci +1

    40:40 "በህይወትህ ከቻልክ አትቀበል መስጠትን ብቻ አስበህ ኑር። " 🙌

  • @abrahamaregawi2152
    @abrahamaregawi2152 Před 5 měsíci +2

    Wow amazing artist and he is his father son.

  • @salemkasahun730
    @salemkasahun730 Před 5 měsíci +2

    Deva welcome back i miss so much

  • @nahomexe8747
    @nahomexe8747 Před 4 měsíci

    Your Video quality & the colors are fire !

  • @kalkidanwondmeneh174
    @kalkidanwondmeneh174 Před 5 měsíci +1

    Welcome back again Dave!

  • @Ernnesto2103
    @Ernnesto2103 Před 5 měsíci +1

    Welcome back! Devo✌️

  • @DLAA2212
    @DLAA2212 Před 5 měsíci +1

    welcome back Dave!!!

  • @fevendawit2446
    @fevendawit2446 Před 5 měsíci +1

    Man of truth well put G ❤

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 Před 5 měsíci +1

    welcome back dejaf gen endahunu endaykoyeben season 3

  • @almazdesbele1837
    @almazdesbele1837 Před 5 měsíci +3

    Dave እስከምትመለስ በጉጉት ነበር እየጠበኩ የነበረዉ የተመለስከዉ ደግሞ ከ ሮፊ ጋ መሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @keberawosenkassahun5182
    @keberawosenkassahun5182 Před 5 měsíci +1

    Welcome Back Dave

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 Před 5 měsíci +1

    ሮፊም ዴቫም ደስ ስላሰኛችሁን እናመሰግናለን 🙏

  • @Amanu93
    @Amanu93 Před 5 měsíci +1

    We miss this podcast besmam welcome ❤️

  • @Mike.d.kassa7
    @Mike.d.kassa7 Před 5 měsíci +6

    finally, dejaf is back.

  • @redi-8261
    @redi-8261 Před 5 měsíci +1

    Welcome back dawite

  • @aziye
    @aziye Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን !

  • @bookworm83
    @bookworm83 Před 5 měsíci +1

    welcome back dejaf

  • @nolawitshimelis8930
    @nolawitshimelis8930 Před 5 měsíci +2

    በአሪፍ ቃለ መጠይቅ ደጃፍ ተመልሷል!!

  • @unica_1
    @unica_1 Před 5 měsíci +1

    Thank you for supporting us DJS ❤️

  • @REYMYKE
    @REYMYKE Před 5 měsíci +3

    I Have no words to Rophnan his Discipline

  • @kenat8314
    @kenat8314 Před 5 měsíci +1

    well come back dav with the great man

  • @nahumalemayehu620
    @nahumalemayehu620 Před 5 měsíci +2

    Good to see you back in this Studio... you have been missed brother.

  • @MesfinLegesse23
    @MesfinLegesse23 Před 5 měsíci +1

    Dava good job with rophnane

  • @e.x.o.d.u.s
    @e.x.o.d.u.s Před 5 měsíci +4

    W podcast 🔥

  • @ethiosamtam
    @ethiosamtam Před 5 měsíci +1

    Welcome Deva.

  • @miskiradane8898
    @miskiradane8898 Před 26 dny

    ufff he is majestic.....how can

  • @Berealay
    @Berealay Před 5 měsíci +4

    you have to sing for your dad too.

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 4 měsíci

    ሮፍዬ ማርያምን ከልቤ ነው ምወድህ 😊አብሶ ድሬድህን ሞቼ ነው ምወደው ❤️ሚስትህ በምቶነዋ ያገሬ ቆንጆ የምር ቀናው ❤️በጣም ነው ማከብርህ neeeeeeeef ዓመት በጤና ኑርልኝ😊❤️🙏

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 Před 5 měsíci +2

    ዴቫ የኔ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤
    Welcome back deva 👏👏

  • @Merhawi213
    @Merhawi213 Před 4 měsíci

    The sound is not loud enough.
    Great podcast!

  • @eyuabsha
    @eyuabsha Před 4 měsíci +2

    መማር ምትጀምረው ስራ ስትጀምር ነው 🔥