i tihnk not just one person jahnny it will change many people life.ena demo ante podcast jemerh betasayen des yelgial (i think podcast betesera be reaction channeh be wer 1 gizia becah enkoan bihon )
I have listened to many interviews in my life time. But this one of the most top inspiring interview. Rofnan is extremely matured & capable artist . I'm pretty sure he will be a great artist of Africa. Good luck to this humble man.
Wow! I'd say it was 4 episodes of lecture on spiritual enlightenment/consciousness. Thank you for these marvelous gift Dawit and Rophnan. It's an interview to be archived and referred. Any chance this can be transcribed/translated to English? I understand it's a lot of work but it's a must to share to the rest of the world, specially for African brothers. Not fair to bound this only for local audience.
A very pleasant stay We hope that you will present it again Rofe shared his life experience with us and it was very interesting and enviable I really liked the way he explained everything Rofi, the king of music , I love you❤
I have no word. I know him but i didn't listen your music befor. But this podcast pushing me to listen his musics. Oww God i feel like i was attending a life class with the person who have a long and hard life journey with God. May God bless you dear.
Betam yesefa , deep & solid thought!Rofnan mesmerhin yalekek,yegbah wtat balemuya God Blessed you! Thank you for your service, your kindness & dedications!🙏🏾🙏🏾😍
this been an amazing podcast sometimes someone life by itself can change a one person thinking. for life
i tihnk not just one person jahnny it will change many people life.ena demo ante podcast jemerh betasayen des yelgial (i think podcast betesera be reaction channeh be wer 1 gizia becah enkoan bihon )
ጠያቂው የሚጠይቅበት መንገድ ድንቅ ተጠያቂው ጥያቄውን የሚመልስበት መገድ እፁብ ድንቅ እሮፍናን አንተ ቤተሰቦችህን እንደ መፅሀፍ እንደምትማራቸው እኔ ደግሞ አንተን እየተማርኩህ ነው አመሰግናለሁ
በሕይወቴ እንዲህ ባለ ርቀትና ስፋት የተረዳ አርቲስት አልሰማሁም ፣ የቤተሰብ ፍቅር ፧ የሀገር ፍቅር ፧ የዕውቀት ጥልቀት ፧ የሰው አክብሮት ፧ ሀይማኖት ፧ ጥበብ ፧ የFinancial philosophy ፧ አስተዳደር ወዘተ ለ110 ሚሊዮን ሕዝብ በዚህች ደቂቃ ያስተማር ብላቴና።
እድሜ ይስጥልን
Rophi is the best i like this speech
Dave አንተ የምትገርም ሰው ነህ ሮፊ you truly an inspiration!!
ጀግናው wellcome ሁሉም ያንተን አስተሳሰብ ሩብ ቢኖረው ሀገር የት በደረሰች። የመልካም ቤተሰብ ውጤት ማሳያ ሞዴል ነህ። ሳስብህ ሁሌም ልቤን ሞቅ ይለዋል🙏🙏🙏💖
By far ስለ ቤተሰቡ ያወራበት episode is fascinating. I hope he'll talk more abt his Interesting family.
ዳዊት መቼስ ዳዊት ነህ የኔ ጌታ በጣምምምም ትልቅ ሰው ታላቅ ወንድም ወጣት ምሁር ትሁት ገጣሚ የፊልም ባለሙያ ሁለገብ አርቲስት ብቻ ብሎ ብዙ፤ ሮፊ ግን ምንም ማለት አልችልም ስላንተ በእድሜ ታናሼ በእውቀት በእውነት ወላጄ ሆነሃል፤ ብዙልን በርክቱልን በመድኃኔዓለም በተቻለ ቶሎ ቶሉ ኑልንና የሰላምን ጠበል አርከፍክፉልን ዘመናችሁ ይባረክ የዘመኔ ውድ አልማዞች!
The wisdom!!! 🫠 This is the new standard of life we will live up to ❤️
ሮፍ ያንተ ስብእና ብዙ ሰው የማያቀው ግን እኛ ጓደኞችክ የምናውቀው ብዙ መልካም ነገር ያለክ ወንድሜ ነክ፠ ረጅም እድሜ ላንተ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግህ
አሜን አይለያችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤
ፒቸዲ ተማሪ ነኝ እና ጥልቅ ቃለ መጠይቅ ሚባል የርሰርች ዳታ መሰብሰቢያ ዘዴ አለ እሱ ምን እንደሚመስል እና እንዴት እንደሚከወን በፅንሰ ሃሳብ ደረጃ ባቀውም በተግባር ግን በነዚህ 4 ኤፕሶይዶች ላይ በዴቭ ብቃት ተምሪያለሁ። ጠያቂው ጀሮ ሰጦ በማዳመጥ እንዴት ተጠያቂው ተመችቶት ጥግ ድረስ ህይወቱን እንዲተርክ የሚያስችሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዳለበት ተምሪያለሁ። ሮፊ ከመጀመሪያው አልበም ጀምሮ የምወድህ አርቲስት ነህ እና ሁሌም ከፍ እንድትል እመኝላሃለው።
I have listened to many interviews in my life time. But this one of the most top inspiring interview. Rofnan is extremely matured & capable artist . I'm pretty sure he will be a great artist of Africa. Good luck to this humble man.
Exactly 💯
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በጣም የተማርኩቡት ቁም ነገር ያገኘዂበት ፕሮግራም ነው አራቱም ክፍል እንደ አራት ደቂቃ ነው የሆነብኝ እናመሰግናለን ዳዊቴ ጎበዝ ልጅ ነህ!!!!
Wow! I'd say it was 4 episodes of lecture on spiritual enlightenment/consciousness. Thank you for these marvelous gift Dawit and Rophnan. It's an interview to be archived and referred.
Any chance this can be transcribed/translated to English? I understand it's a lot of work but it's a must to share to the rest of the world, specially for African brothers. Not fair to bound this only for local audience.
በቃ ድንቅ ነው ደስ ብሎኝ በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ከልብ የሆነ ከልብ ይደርሳል ነው ነገሩ።
ሮፍናንን የምትወዱት ብቻ በ❤ አሳዩን!
We need part5 too, we are taking lessons 🙏💜
Melkam Lij❤️ Geta Aywsedibih yene Lij 🙏🏾
Betam yemigerm interviw የልብ ወዳጆቼ ዳዊት ተስፍዬ ሮፊ ክበሩልኝ
እሳቲ
Watching these podcast like reading a good book, it's has been an inspiration and Dave, can't wait for the future podcast you gonna have with him
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው
ደግመህ ደጋግመህ አርብልን
Thank ❤❤❤❤❤
He hit different , God bless him!
በጣም የሚገርም ቃለ መጠይቅ! ብዙ ጊዜ ላይኖህ ይችላል ነገር ግን አጠያየቅህ ለሌሎች ትምህርት የሚሠጥ ነው። ለታዳሚው ደግሞ ዕይታን የሚቀርጽ ነው። በጣም የሚገርም ውይይት። አትጥፋብን!
ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን!
ጥሩ ትምህርት እና ለማንኛውም ሰው በማንኛውም የእድሜ ክልል ላለን ለሁላችንም የሚሆን የህይወት ልምምድ ስላጋራኸን እናመሰግናለን ለሮፍናንም ለደጃፍ አዘጋጆችም ከልብ አመሰግናለሁ
እናት እኮ ልዩ ናት እንደው 10 በሆነች .. ብዙ ካንተ እንድጠብቅ አድርጎኛል ኑርልን
እንዲህ የሚያስቡ ሰዋች ያሳዝኑኛል❤ እግዚሄር ይጠብቅህ ብሮ!
ከልብ እናመሰግናለን ሮፊ ፡ ሙሉውን እንደ ህይወት መፀሀፍ ነው የሰማውክ ፡ ከቢኒ መቆዶንያ ቀጥሎ ያስቀናኝ ስብእና ነው ያለክ ትልቅ የህይወት ትምርት አግቻለሁ ፡ ክበርልኝ ፡ እንዳተ አይነቱን ያብዛላት ሀገሬ ፡ በኔ ጀኔሬሽን አንተን ማየቴ ፡ ደስ ብሎኛል ፡ ተባረክ ❤❤❤
የምር ዴቭ እሚገርም አጠያይቅ ነው እምትጠይቀው እንድንማርበት እሚያደርግ አጠያይቅ ነው ከለመድናቸው አጠያይቆች ይለያል አንተ ስለ ህይወት ልምድ እና አመለካከት እንጂ ስለግል ህይወታቸው አጠይቅም ይሄ ነው ፖድካስት ማለት እኛ ስለ ስራቸው ስለመጡበት መንገድ ስላዳበሩት የግል አመለካከት ....እንድናውቅ እያደረከን ነው እናመሰግናለን በጣም ብዙ ትላልቅ ስራዎችን የሰሩ ትላልቅ ስዎችን እንድምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለው በርታ ሮፊ እናመሰናለን ብዙ አስተምረህናል 🙏🙏🙏
salute to the one DAWIT TESFAYE👏
ጥሎብኝ: እንደዚህ: ረጋ :ብሎ :ነገሮችን አስተዉሎ: የሚናገር :ሰዉ :እንዴት እንደሚመቸኝ :ደጋግመዉ :ቢሰሙት የማይሰረች:: ግርግር የለ ጩኸት የለ እንዴት: ደስ :የሚል :ቆይታ: ነበር :ዴቫ እናመሰግናለን❤🙏
Bayalk temegew yehe conversation 👑❤️🔥
A very pleasant stay
We hope that you will present it again Rofe shared his life experience with us and it was very interesting and enviable I really liked the way he explained everything Rofi, the king of music , I love you❤
I have no word. I know him but i didn't listen your music befor. But this podcast pushing me to listen his musics. Oww God i feel like i was attending a life class with the person who have a long and hard life journey with God. May God bless you dear.
ሮፍናን በማየት ቤተሰቡን እና ያደገበትን አካባቢ መልካምነትን መረዳት ይቻላል።
ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ሮፊ የኔ ትውልድ
Rophnan The Goat much respect bro
He put the standard very high. Now if I am not sure about something I won’t say anything.
Thank you brother!!
That was a great conversation
I really learned a lot thanks a lot
BRAVE WORDS FROM A BRAVE MAN❤
ሮፍየ የኔ አንደበተ ጣፋጭ መጣህልን 🎉
in this podcast , Above all things , how parenting matters in the whole life of childs is revealed.
You can see his peace full and calm life on his words. This is a huge inspiration thank you 😊
Awww I wish his family were here to witness to see how amazing and unique person he has become!!!
Much Respect to your Mom and Dad ...I see real Ethiopian parents... may God bless their souls
ለምን የመጨረሻ???❤❤❤
እርጋታ ከስብና ጋር በስማም ❤
What an amazing and inspirational person?! ❤❤❤ I like the way he flow ....
Dawit demo - thank you !!! This is how a podcast is done! Melkam sew - God bless you.
LEGEND 🔥🙏
Betam yesefa , deep & solid thought!Rofnan mesmerhin yalekek,yegbah wtat balemuya God Blessed you! Thank you for your service, your kindness & dedications!🙏🏾🙏🏾😍
Wow … I really enjoyed the whole interview… Rophnan is exceptional being and his mother is a phenomenal woman! God bless!
ምን አይነት መባረክ ነው? ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ።
እሚገርም ቆይታ ነበር ያዳመጥነው ዴቭም መጨረሻ ላይ ለሮፊ ያነሳኸው ሃሳብ በውስጤ ነበር በዚህ አጋጣሚ ተገናኝቶ ከሱ ብዙ ሀሳቦችን ልንማር ግድ ይለናል ስለ ቆይታቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን!🙏💚💛❤👍
Full of good lessons. Thank you Rophi and Dawit for this amazing program .
ከዴቯ ጀርባ መሰላሉ ምንድነዉ can't skip it ..... "again" big up to rophnan 🎉
ድንቅ አነጋገር ድንቅ እምነት ድንቅ የሀገር ፍቅር እና የቤተሰብ ፍቅር ባንተ አነጋገር ብዙ ነገሮች ይሰተዋላሉ ካንተ ብዙ እንቀስማለን❤ ma hero❤
ዋው በጣም ልዩ ነበር እናመሰግናለን ክበሩልን ከብረት ይስጥልን🙏🙏🙏
Yamagnu kene🤲❤️
Thank you so much!!
The best interview i have ever focused on and love it👌 my favorite artists rophnan 👌
I almost cried when he talks about his mom ❤❤❤. he's so lucky to have her❤❤❤❤
በጣም ሚገርም ስብእና ያለው ፈጣሪን ሚያምን ደስ ሚል አነጋገር የበሰለ❤❤❤
Thank you!!!
Dave’ you have amazing talent which is listening people deeply + for a longer time, I wish you all the best with big respect, bro ✊
I don’t have enough words to describe this man ሮፍናን አክባርህ ነኝ ዳዊት ደሞ ሌላ ታሪክ እንደዚ ተሰምቶ የማይጠገብ ነገር ስለምታመጣ እናመሰግናለን !!
what an amazing podcast really thank you rophnan and also big respect dawit 🙏
ዴቫ ከአሁን በኋላ ብትጠፋ ፍርድ ቤት እንደምናቆምህ እ...ወ... ቃ...ት
Enlightened person
Rophnan is different he is genuine
he is truly inspirational we acquired a lot experience from him
What a great conversation 🙏
yewnet bayalk beye yetmegehut interviw new rophi hulem kef bel deve thank u!!
በጣም እናመስግናለን❤
Thank you !
ጠያቂም ተጠያቂም ብስል ናችሁ ተባረኩ
Rophnan- please keep yourself from toxic people, we need you brother! Much respect & God bless you ❤
Enatih siketama nachew . Kezih belay min ale . Lijih Melika Hono mayet . Ye Melika beteseb witet!! Fetari masitewalihin yitebikilih.
Oh my God Rophi!! respect 🙏
Why I’m crying 😢here uff ❤
I love ur music brother ❤❤❤❤❤
ጨዋታችሁ አልቆ ስትሰናበቱን ሰው ከቤቱ የለመደው ሰው ሲለየው እንደሚሰማው አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ😢። በሌላ ቆይታ እንደምናያችሁ አምናለሁ።
ሮፍናን እንኳንም በእኛ ዘመን ኖረህ አየንህ! በዚህ ሁሉ ጩኸት በበዛበት ዘመን ውስጥ የራስህን እውነት በጥበብ መግለፅ የቻልክ ድንቅ አሳቢ እና ከያኒ ነህ! ሳትሰስት ለምትሰጠን ሁሉ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ከፍታ ላይ ደርሰህ እንደምናይህ ጥርጥር የለውም። ብዙ የምትፈጥርበትን ፣ ራስህን ሆነህ በትህትና የምትቀጥልበትን እና የልብህን የምታሳካበትን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
በጣም በጣም እንወድሃለን!!😍
ጠያቂው ዳዊት ሮፍናንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። መቼም ጥያቄ መጠየቅን በደንብ የተካንክበት ብቃትህ ነው። እንግዶችህ ምቾት እንዲሰማቸው እና በደንብ ሃሳባቸውን እንዲገልፁ የምታደርግበት መንገድ በጣም የተለየ ነው። በጣም እንወድሃለን በርታልን😍
በጣም እናመሰግናለን
ሮፍናን❤ ይለያል ሲያልቅ ከፋኝ😢
Amazing ❤
Rophnan ❤Sewnten Slastmarkn Enmsgenaln
excellent show ❤❤
Impressive 😮
WOW....Amazing 🤭🤔🙏🙏🙏🙏🙏
Waw yerasen life yagamagemkubet interview er hulam esun becha gabzut bageta
Yihe eko ከ ልብ ወግ በላይ ነው ❤❤❤
የሚገርም አንደበት ባላለቀ የሚያስብል ❤
Jegna rophnan
ስጠብቀው ነበር
yekerewen video batelekew nero studio dres lemetaleh neber aschersegn beyew
Love you rofi
የወላጅ አንጀት
የምወደውን አባቴ የሚሰጠኝን ያልተገደበ ፍቅር አስታወስከኝ🥺🥺እናትማ በሆዷ ተሸክማለች እኔን የሚያስደንቀኝ የአባቴ የኔ ልዮ የኔ ስስት🥺❤❤❤
Best interview 🤌🤌🤌🤌🤌🙏🙏🙏🙏🙏
❤Rophnan Good
ANTE TILEYALEH❤ ESASALHALEHU🙏 ZEMENH YIBAREK ❤
The GOAT!!
respect
Dejaf❤
Wow
Finally ❤❤❤❤❤
❤