#በልጅነቱ_የመነኮሰ_ሰልሞ_ይሞታል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 107

  • @topefa271
    @topefa271 Před 8 dny +1

    ስለ አቡነ ዲሜጥሮስ እንዲህ በቀላሉ አውርተህ የምትጨርሰው አይደለም. ካነሳሀቸው አልቀረ ሁለት ሶስት ግዜ ብታቀርባቸው እላለሁ ብዙ የሰሩት ትላልቅ ስራዎች አሉ በአለም ውስጥ የተደበቁ ታላቅ ፃድቅ ናቸው. እድሜያቸውን ያርዝምልን.

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 12 dny +1

    ትህትናዋ አባታችን🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @ritakidu
    @ritakidu Před 13 dny +4

    አዎ ነጋሽዬ በቤሩት ነው ወረቡም በቤሩት ነው በሰው አገር ተስፋ እዳንቆርጥ ያበረቱናል አባታችንን እድሜ ከጤና ይስጥልን አተንም እናመሰግናለን ❤

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 Před 17 hodinami

    ሰላም ላንተ ነጋሽ አባ ዲመጥሮስ ይለያሉ የስደት አባታችን እመቤቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ከቤሩት ሊባኖስ ሁለተኛዋ አገሬ

  • @tsegawbelete8050
    @tsegawbelete8050 Před 13 dny +5

    መምህርና ጋዜጠኛ ብርሀኑ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት፣ ዘማሪ ይትባረክ አንኳን እመብረሃን አተረፈችህ።

  • @user-tm7pn6vq9i
    @user-tm7pn6vq9i Před 13 dny +3

    በርታልን የኔ እንቁ የተዋህዶ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጥላ ከለላ ይሁን ልክ ወንድምአለም

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 Před 13 dny +6

    ነጋሽ በጣም አሪፍ ስራ ነው የምትሰራው በርታልን የተዋህዶ እንቁ ነክ❤❤❤

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Před 13 dny +5

    ወላዲተ አምላክ

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w Před 13 dny +4

    በቤሩት ሊባኖስ ምርጥ ፍቅር የሆኑ አባቶቻችን አገልያዮቻችን ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን እድሜያቸውን ያርዝምልን ክርስትናናን በተግባር እንድንኖር ያረገንን እግዚአበሔር ይመስገን

  • @PlRATE
    @PlRATE Před 13 dny +3

    መምህርና ጋዜጠኛ ብርሀኑ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት 🙏 ስለ እውነት ለሚከፍሉት መስዋዕትነት ሁሉ እግዚአብሔር ፅናትና ብርታቱን ይስጥዎት

  • @BayushAdebebe
    @BayushAdebebe Před 13 dny

    እግዝአብሔር ይመስገን ድቅአባትናቸዉ ቤሩት ነዉ አዳርሹም እናታችን ቅደስት ማርያም የተወለደችበት ቦታነዉ ከባተችን ሁለትግዜ ሽልመዉኛል የደሰትሁበት እለት ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BelayBekele-mo6en
    @BelayBekele-mo6en Před 13 dny +3

    ነጋሽ ወንድማችን በርታልን ይህ ትልቅ አገልግሎት ነው

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 13 dny +4

    ነጋሽ ቤሩትማ መምጣት አለብህ ብዙ የምታየው እና ለአለም የምታስየው በጣምምም ብዙዙዙዙ አለ እባክህ ከቻልክ ብትመጣ

  • @expodubai3253
    @expodubai3253 Před 13 dny

    በርታልን ክበርልኝ ወንድማችን ነጋሽ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před 13 dny +1

    ብፁዕ አባታችን የስደት አባታችን ናቸው

  • @user-kp5ph4es7m
    @user-kp5ph4es7m Před 13 dny +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 13 dny +2

    ብጹህ አባታችን የስደት አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @meri24242
    @meri24242 Před 13 dny +1

    እሁድ ለታ ያከበርነው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ ታላቅ ጉባዬ እጅግ የሚገርም እና የሚደንቅ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ። አባታችን አቡነዲሜጥሮስ በእውነት ለኛ ትልቅ አፅናኝ አበርታች አባታችን ናቸው እሳቸው ሲመጡ የሚሰማን ክብርና በረከት ልነግርክ አልችልም የእግዚአብሔር በረከትን ይዘውልን ነው የሚመጡት

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa Před 6 dny

    ye Abate demeterose betu hawara manaye molose Abate ye segedate hagare matsenagn satagu meyaderu bertu jagena ukonote yene Abate demeteroe❤❤❤❤

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤ነጋሽ👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @grumegossaya3872
    @grumegossaya3872 Před 13 dny +4

    ነጋሽ በጣም አሪፍ ነው በርታልነን❤❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před 13 dny +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከብረ ለአባቶቻችን ይገባችዋልች።

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d Před 13 dny +2

    ነጋሽ ኑርልን ክፉአይንካህ ወንድማችን

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Před 13 dny +2

    እውነት ነው ሊባኖስ ቤሩት ነው አባታች አባ ዲሜጥሮስ የስደተኛ አይናችን ናቸው በስደት ያሉ አባት በጣም ልዩ ናቸው

  • @Massimeme
    @Massimeme Před 13 dny

    አዎ ነጋሽዬ ቤሩትነው እዲህ ባማረ ነው ያከበርነው ተመስገን❤❤❤❤

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 13 dny +2

    ያያ ተፈቷል ፍቱልን ፌቤንን የስደት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🎉

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d Před 13 dny +1

    አባታችንዲቤጥሮስ ቤሩት ሊባኖስ እግዚአብሄርይመስገን በባእድ ሀገርውስጥ እንዲህ ያለሰቀቀን ያሳለፍነው በሀገራችን ግንበሰቀቀንየምናከብረው በአል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 12 dny

    👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅

  • @bereketdaniel8049
    @bereketdaniel8049 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ አስተማሪ ትምርት ያለው ነገር ነው ስላቀረብክልን ዝግጅት እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ፀጋውን እመቤቴ አብዝታ ትባርክህ።

  • @GanatGigi-wb7mp
    @GanatGigi-wb7mp Před 13 dny +7

    ወንድማችን መሪገታ ብርኃኑ ተክለ ያሬድእንካን እግዚአብሔር ከእስር ቤት አስወጣ ዎት እመብር ሐን ለዘላለም በዘርፋፋ ቀሚሳ ሸፍና ለዘላለም ታኑሮት ክፈፉ አይንካዎት

  • @user-fc3cv7oh6u
    @user-fc3cv7oh6u Před 12 dny

    እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitlesanwerk2567
    @dawitlesanwerk2567 Před 13 dny +3

    ፈጣሪ አምላክ እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DebreworkZenebe
    @DebreworkZenebe Před 12 dny

    እሄ ቦታ እመቤታችን የተወለደችበት ቦታ ነዉ አሪሳ ይባላል ሊባኖስ አባታችን ከአስር አመት በላይ ይሆናል በየአመቱ ጉባኤ ያዘጋጂሉ አባታችን በረክታቸዉ ይደርብን

  • @Abrham-vc2fg
    @Abrham-vc2fg Před 13 dny

    በርታልን ነጋሽ

    • @nininini6360
      @nininini6360 Před 13 dny +1

      ወሬብቻለምንትሆናለህእስቲአውራንእንነጋገር

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 Před 13 dny +1

    ነጋሽ ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ 🙏❤

  • @rahelnegash5270
    @rahelnegash5270 Před 13 dny

    Ellllllllllllllllllllllellllll egzabher enqun lebtachew abkachw 🙏🙏🙏

  • @ElsaNat-k8z
    @ElsaNat-k8z Před 12 dny

    አዎ ቤሩት ሊባኖስ ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ዓሪሳ ማርያም ቤተክርስቲያን ነው ልዩ ዝግጂት ነበረ ❤🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 12 dny

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l Před 13 dny

    Tiberu

  • @liliy9325
    @liliy9325 Před 11 dny

    ወንድማችን እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug Před 13 dny

    ወንድሜ ነጋሽ ከአድማጮችህ አንዷ ነኝ በጉጉት የምጠብቅ አድማጭ ነኝ ብፁዕ አባታችን አቡነ ድሜጥሮስ በረከታቸው ይደርብን አሜን የሥስት አባታችን ናቸው እሳቸውን መግለፅ አይቻልም ለእኛ ለመንጋው ያስፈልጉናል ከታላቅ ይቅርታ ጋር ከሰው አይን አታስገባብን ወንድሜ ነጋሽ የሰው አይን መጥፎ ነው በጣም ስለምንወዳችው እንድናጣቸው አንፈልግም አባታችንን

  • @eline3176
    @eline3176 Před 13 dny

    መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tewabechteka3675
    @tewabechteka3675 Před 13 dny

    ወድማችን የምትሰራቸው መልካም ስራዋች በርታ
    የሐያት ፀበል መድሐኒአለም አባቶች እንደዜህ ነበር
    የሚያደርጉት አሁን ግን መልካም የሚሰሩት አባረው
    መንጋው ተበትኖል እኛም ጭንቀት በላን ግራ ገባን

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 13 dny

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před 11 dny

    Thank you 🙏🏽

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz Před 13 dny

    ነጋሽ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 13 dny

    ተነግሮ አያልቅም የሳቸው ክብር❤

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l Před 13 dny

    Hulachiwm be melikam hadabi yemitidikemu fitari abezito yenarikachrw

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 13 dny

    ተነግሮ አያልቅም የሳቸው ክብር😊❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před 13 dny

    Enamesegnalen Negash midiya ❤❤❤

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 13 dny

    ትክክል ነህ ነጋሽ ቤሩት ሊባኖስነው

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 Před 13 dny

    ነጋሽ ወንድማችን በርታ

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před 13 dny +2

    ወንድም አለም እዴት አመሸህ በርታ አምላክ ይርዳህ

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 12 dny

      ወንድማችን ናገሽ በእውነት ቤሩት ደሃ አገር ብትሆንም በሀይማኖት ያበለፀገች ናት እግዚአብሔር ፈቅዶ ብትማጠ በጠም ደስ ይለናል

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi Před 13 dny

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰኝ❤❤❤
    ልክ ነው ሙዳየ ምፅዋት ለነደያን ነበር ነገር ግን አስራታችንን በአግባቡ ባለመስጠታችን ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይውላል የችግሩም መንስኤ እኛ ነን ማስተካከል የምንችለውም እኛነን

  • @nininini6360
    @nininini6360 Před 13 dny

    አየህእለትእለትየሚለውንትምህርትሰምተሐሀዋልእኔምመልስእስካልሠጠሀኝእጠይቅሀለሁለፍርድነው

  • @nininini6360
    @nininini6360 Před 13 dny

    ሁሉምበቤተክርሰቲያንዙሪያሌባነውገንዘብየመረጠሐይማኖቱንሽፋንአድርጎ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 13 dny

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @user-lg1iv8zr5w
    @user-lg1iv8zr5w Před 13 dny

    ሁሌ የሚሰማኝን ሃሳብ ስላነሳህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🤲🤲🤲

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Před 13 dny

    ነጋሽ❤❤

  • @Mama-wl6er
    @Mama-wl6er Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @Atnafework
    @Atnafework Před 13 dny

    Ewnet new geta yebarkhe

  • @uaes-hr1pi
    @uaes-hr1pi Před 12 dny

    yabatachn bereketachew yderbn

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 13 dny

    ነጋሽ❤❤❤❤

  • @akhyoutube5428
    @akhyoutube5428 Před 12 dny

    ay negashiye lifa bilh new libona yistachew

  • @elinebaye1504
    @elinebaye1504 Před 13 dny

    ይኢ ዉሻ

  • @WaynituYayish
    @WaynituYayish Před 12 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤the 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GdLd-kw4oj
    @GdLd-kw4oj Před 2 dny

    Qjtame.tawlde.kabte

  • @temesgentesfay6588
    @temesgentesfay6588 Před 13 dny

    E/r degso aytalmm batelw yemertal

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Před 13 dny

    ባህል ትልቁ የስራ የእምነት ቤቶች ሰራ ነው።

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 Před 9 dny

    በሊባኖስቤሩትነው

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Před 13 dny

    ቤሩት ሊባኖስ ነው የእመቤታችን የትውልድ ቦታ

  • @user-mr2xm4wy5z
    @user-mr2xm4wy5z Před 12 dny

    Wedema selam late.yeun eskest ydersal derso melse?

  • @user-tm7pn6vq9i
    @user-tm7pn6vq9i Před 13 dny

    የቅድስት ሀገር እየሱስ አሌም ትራንስፖርት ስንት ነው የትኬት ዋጋ ንገሩኝ በናታቸሁ የተዋህዶ ልጆቸ

  • @user-jb5rk5zv2g
    @user-jb5rk5zv2g Před 13 dny

    ብጽህ አብነ ዲሜጥሮስ ማለት ከትንሹ ትንሽ ከትልቁ ትልቅ ሆነው ሴት ወንድ ሳይሉ አብረውን ዋዜማ ቆመው ከበሮ መተው እንደአባት ሳይሆኑ እንደልጅ ለሁሉ ታዘው ለእኛ በአረቡ አለም እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ናቸው ቪዲዬም ማህሌቱም ቤሩት ሊባኖስ ነው ዝክረ ቅድስ ያሬድ በአመት አንዴ ሀሬሳ በሚባል ገዳም ማለት ድንግል ማርያም በተወለደችበት ቦታ ሰኔ 23 ማለት እሁድ ለት የተከበረ በአል ነው እና ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před 13 dny

    😢😢 Bestu cherisotal 😂

  • @user-bo8xi3gc6h
    @user-bo8xi3gc6h Před 8 dny

    እሔ ስጀመር ውስጡ. በክፋት የተሞላ. የሴጣን. አገልጋይ. ስለሆነ. መቼም. ቢሖን ከአደበቱ መልካ ነገር. አይወጣም. መጀመሪያ እስቲ ከሴት. ሙድ ውጣና ወንድ ሑን እባክሕን ከቻልክ በእምነት አትሸቅጥ ስጀመር አንተ እኳን. ስለ ወንጌል ይቅርና ሰለ ቁራንም ጠንቅቀህ አታውቅም ፈጣሪ ልቦና ይስጥሕ

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c Před 13 dny

    በለበረገሮችን አባቶች እየገረፉ ማበረር ነበር

  • @fisseha4957
    @fisseha4957 Před 13 dny

    እየሩሳሌም ደርሶ መልስ ስንት ነው?

  • @user-vs3mv9cb3r
    @user-vs3mv9cb3r Před 13 dny

    ወንድሜ እየሩሳሌም መሄድ ከልጅነቴ ጀምሮ እመኛለው እና ምንም አልተሳካልኝም እና እስፖንሰር የሚሆነኝ ሰው ካለ ተባበሩኝ

  • @SurprisedFox-kb9ry
    @SurprisedFox-kb9ry Před 13 dny

    እምትወዳት እናትህ ትርዳህ

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 Před 13 dny +2

    ሊባኖስ በሃሪሳ ማርያም የተወለደችበት ቦታ ነው ። በየዓመቱ የቅዱስ ያሬድ ክብረ በዓል ይከበራል ኑና ጎብኙት ደስ ይላል ።

  • @nininini6360
    @nininini6360 Před 13 dny

    መልስስጠኝ

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 Před 13 dny

    ስልክህን አስቀምጥ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Před 13 dny

    አሚን ደስ ብሎናል ግንኮ ያያም ተፈቶዋል እያሉ ነው ውሸት ነው

  • @user-zg2pl2lo5r
    @user-zg2pl2lo5r Před 13 dny

    Are. Negas she 😂😂😂😂😂

  • @kuduskudut3627
    @kuduskudut3627 Před 13 dny

    Wendmachen negash beram kemadenkehena kemewedeh jornalist nehe. Negashey endezih yale prank kebaher mado enqan ayederegem agebabe alew hege ale. Egna ager hegena mengest yelem lemalet yechalale.

  • @damtewn
    @damtewn Před 13 dny

    ኧረ ነጋሽ ርዕሱ😂😅

  • @yeshimar7589
    @yeshimar7589 Před 12 dny

    እንዴት ላግኝህ ከእንግሊዝ አገር

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 Před 13 dny

    ወረቡ በሊባኖስ ደብረ ሲና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ነው።

  • @solomezelekeayele4495
    @solomezelekeayele4495 Před 13 dny

    አልተሳሳትክም ቤሩት ሊባኖስ ነው

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Před 13 dny

    Arif journalism tactics Alec blowing up with your titles,in detail fiyel wedi kizimzim wedia

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i Před 13 dny

    አይይይይ ነጋሽ እንዲህ አይነት አባት አሰተዳደር ቢሆኑ አልክ እንዲህ አይነትማ ካደረጉ ደሀዎች ይጠቀማሉ ይሄን ደግሞ ጠላት አይፈልግም

  • @nininini6360
    @nininini6360 Před 13 dny

    አንተሰለተዋሕዶእየሰራህነው???

  • @nininini6360
    @nininini6360 Před 13 dny

    ኳኳታሿሿታበጣምትወዳለህ?

  • @nininini6360
    @nininini6360 Před 10 dny

    አሸቃባጭ

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 Před 13 dny

    ታዲያ ዝም ተብሎ ይቀመጥ፣ ሲልጤዎች ት/ቤት ለሙስሊሙ ስሩ ነው ያለው። ክፋቱ የቱ ጋር ነው?

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 13 dny

      ምንም ክፋት የለውም ግን ሙስሊሙም ክርስትያኑም ትምህርት ቤት ይስራ።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Před 12 dny

      እና ክርስትያን ብር ፈንጁ አደርገዉ ነዉ የተከፈተዉ ሲቀጥል መክፈት ይችላሉ ዋናዉ መኒ ነዉ ሰዉየዉ ብር ካላቸዉ ይክፈቱ አለቀ ስላለን ከፈትን አለቀ