"የልጆቻችንን እድሜ መረዳት ...መኝታ ቤት የሚዘጉበት ቀን ይመጣል" //PARENTING//HELEN SHOW

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • በዚህ ሳምንት የወላጅነት መጽሐፍ ደራሲን ሳራ ዘምኑ ሰኒ ጋብዘናል። የወላጅነት፣ የእድሜ እና ጤናማ ልማዶችን የሚያጎለብት ፣ እውቀትን ስለማሳደግ እና በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ያሉ ታዳጊዎችን ስለማሳደግ የተወሰኑ ገጽታዎችን አንስተናል። ይከታተሉ እና ውጤታማ የወላጅነት ስልቶችን ይማሩ
    This week we invited parenting book author Sara Zemnu Seni. We delve into specific aspects of parenting, ages & stages, nurturing emotional intelligence fostering healthy habits, and navigating the teenage years. Tune in and learn effective parenting strategies
    The Helen Show focuses on empowering and informing Ethiopians, Ethiopian Americans, and the African diaspora by facilitating honest conversations to inspire, educate, and empower the community at home and abroad. With wit and compassion, Helen engages her guests to share their thoughts and expertise on relevant everyday issues. The show is currently in its 26th season. Topics of discussion include health and wellness, business, self-improvement, personal and business finance, mental health, marriage, parenting, authors, and education.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #helen_show
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 86

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 Před 4 měsíci +20

    የልቤን ጭንቀት ነው ያቀረብሽው ኤለንዬ ከመጨነቄ ብዛት ያንን ዕድሜ ያሳለፋ ልጆች ወላጆች ሳገኝ ሁሉም ቢያወሩኝ ደስታዬ ችግሩ እኔጋ ነው እነሱጋ ነው እያልኩ ስለምጨነቅ ማለት ነው ስለዚህ የተነሳው ነገር ሁሉ የሁላችንም ወላጆች ችግር ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን

  • @hiwotweledehana5260
    @hiwotweledehana5260 Před 4 měsíci +13

    ሄለንዬ በጣም ነው ማደንቅሽ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ጠቃሚ ናቸው

  • @Iamhannagetachew
    @Iamhannagetachew Před 3 měsíci +3

    Sarah is an amazing person. Thank you for what you do for the community to build a productive generation.

  • @erstetliahnu7733
    @erstetliahnu7733 Před 4 měsíci +14

    ዋው ጥልቅ ምክር እናመሰግናለን

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 Před 4 měsíci +1

    As usual, it was a very useful and timely interview. I can testify that once you have established a healthy connection with your children, you will be spending so little time disciplining them. That has been my experience ❤

  • @minteworku3590
    @minteworku3590 Před 4 měsíci +3

    ከልብ አመሰግናለሁ
    በጣም ጠቃሚ እና ሁሉም ሰው ሊማርበት የሚቺል ነው።

  • @EBMT
    @EBMT Před 3 měsíci +1

    Helu, Thank you very much. I enjoyed every bit of the conversation. I have learned so much from this topic. you both are amazing women. Thank you 💛

  • @Benak2921
    @Benak2921 Před 3 měsíci

    ሄሉ እና እንግዳዋን በጣም እናመሰግናለን በጣም ይጠቅመናል❤❤❤

  • @meklitsamuel324
    @meklitsamuel324 Před 4 měsíci +2

    wow beautiful conversation betam enamsegnaln tenensh lejoch lalen we need more programs thank u

  • @hanageleta8768
    @hanageleta8768 Před 4 měsíci +4

    I really appreciate your dedication helen

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 Před 4 měsíci +1

    Great educational conversation !!! Thank you Helen ❤

  • @Psalm23.
    @Psalm23. Před 4 měsíci +1

    Thank you so much Helen and Sara❤❤ I just ordered the book. I can't wait🤗🙏❤️

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 Před 4 měsíci +3

    በጣም ነው ይታማርኩት እግዚአብሔር ይባርክችሁ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 3 měsíci +1

    This show is really helpful for us thank you so much 💓 ❤️ 🙏 💜

  • @alemteklaab5878
    @alemteklaab5878 Před 4 měsíci +3

    Thank you for your advice Helen.❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 4 měsíci

    ሄለንዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ❤❤❤እህት ሳሪን ስለጋበዝሽልኝ thank you so much enat le enat member negn she is so proud for us❤

  • @misrakseifu7087
    @misrakseifu7087 Před 3 měsíci +1

    ሰለ ወሲብ የምናስተምርበትን ዕድሜ ስንት ነው ጥሩ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před 3 měsíci

    God bless this is a good axperiance to help 🙏 kids 🙏

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Před 4 měsíci +1

    SAREYA Yeka feker selayehush des beloghnal❤❤❤❤❤❤

  • @selamsoly9383
    @selamsoly9383 Před 4 měsíci +1

    Enamesginalen betam tebareku

  • @DianMebratu
    @DianMebratu Před 4 měsíci +2

    በጣም እናመስግናል በጣም ጥሩ ምክር እና ትምእርት

  • @user-se8qb9ck3i
    @user-se8qb9ck3i Před 4 měsíci +1

    I'm with you helen ❤❤❤

  • @ElshadayDemissie
    @ElshadayDemissie Před 4 měsíci +2

    እናት ለእናት❤❤❤❤❤❤ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @exodus134
      @exodus134 Před 3 měsíci

      Betam! I loved that they made it more like discussion. Helen is clearly passionate about this topic. 🫶🤩✨

  • @MeseretAssefa-rr8zw
    @MeseretAssefa-rr8zw Před 4 měsíci

    በጣም አናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነዉ ሔለንዬ🙏

  • @muluejigu8437
    @muluejigu8437 Před 3 měsíci

    So proud of you Sarahye well said interview ❤❤❤❤

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 Před 4 měsíci

    Thank you both of you. I have problem with my daughter about for sleep over. I said no.....that is it..

  • @selamawitmengistu6700
    @selamawitmengistu6700 Před 3 měsíci

    ጥሩ ትምህርት አገኘው

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 Před měsícem

    ትልቅ ምክር እናመሰግናል
    አስፈላጊ ነው ለወላጆች

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 4 měsíci +2

    Sister ! In today's day and age where teenagers have difficulty in identifying weather their teachers are male or female, it would be a burdensome task to nurture them as in the good old times that we used to know. Humanity is in a critical juncture , especially young ones .The enemy named Diabilos is working in full throttle to derail mankind from the truth before his incarceration in the bottomless pit for one thousand years. Hence ,it is better to work on young children to acquaint them with their creator .Anyways in few years time the creator himself will begin to administer the Earth after defeating Seytan at the battle of Armageddon near Jerusalem . Maranata God Bless you

  • @agdan2717
    @agdan2717 Před 3 měsíci

    Thank you so much

  • @hiwotweledehana5260
    @hiwotweledehana5260 Před 4 měsíci +6

    ሄሉ እባክሽ ልጄ Motor tics vocal tics አለበት የምታቀርቢው እንግዳ ካለሽ እጠብቃለው እባክሽ በጣም ነው የቸገረኝ

    • @Kids-mr3po
      @Kids-mr3po Před 3 měsíci +1

      ጀግና እናት እግዚአብሔር አምኖሽ ስለሰጠሽ ጥበቡንም ይሰጥሻል።❤❤❤

  • @yem870
    @yem870 Před 4 měsíci

    Amazing!!

  • @XxAa-kh6fg
    @XxAa-kh6fg Před 2 měsíci +1

    ሰፋ ያለ ግንዛቤ እና ተሞክሮ ያላችሁ ሰወች ስልጠና ብሰጡ ልጄች ማስዳግ ማስተማር አልሆነ ቦታ ላይ ሲገቡ እንደት እንደምናግዛቸው ፍንዳታ በሆኑ ሰአት ትዳር ይዘው ምን እንደምናግዛቸው ጥሩ ነው

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 Před 3 měsíci

    ኢሉዬ ትንሽ ጨምሪ ከሳሽብኝ ሳይሽ ሁሌም ቆንጆ ነሽ

  • @mitslalgslassie1091
    @mitslalgslassie1091 Před 4 měsíci +1

    ሄሉ የምታቀርቢያቸው እንግዶች በጣም ኣስተማሪዎች ናቸው በተለይ ስለ ልጆች ኣስተዳደግና ትዳር የምታቀርቢው በጣም ጥሩ ነው አሁንም እህታችን ያቀረበችው ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ መፅሃፋን የት እናግኘው?

    • @LiAa400
      @LiAa400 Před 4 měsíci

      Betam ❤❤esua resu derbaba des yemtil set Nat yemtteykewn yemtak

    • @mahemeti3316
      @mahemeti3316 Před 4 měsíci

      ጃፋር መፅሀፍ ቤት አለ

  • @XxAa-kh6fg
    @XxAa-kh6fg Před 2 měsíci +1

    አይገርምም በቅርብ ግዜ ባሳለፍከት ህይወት የልጃቹ አስትዳደግ መፃፍ ጀምሬ ነበር ምን አሰብከኝ ስለልጃች አስተዳደግ አና ስለትዳር ስልጠና ቢኖር ጥሩ ነበር ኢትያጵያ ውስጥ ያስፈልገናል

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j Před 3 měsíci

    Yet enagagnawalen masehafun 🙏

  • @XxAa-kh6fg
    @XxAa-kh6fg Před 2 měsíci

    እና በልጅነቴ የልጃች እናት ሆኘ ባደጉ ግዜ ፀባያቸው ይለያያል እና እውቀ ይፈልጋል ልጄቻችን በጥሩ ሁናታ እንዳድጉ እና የወላጅ እና ለልጅ ግኑኝነት እንዳይበላሽ እኛ ሳንረዳቸው ስንቀር ወደ ውጭ ይወጣሉውጭ ስወጡ መጥፎ ጎደኛ ሊጠፋቸው ይችላል ልጄቻኝት ህይወታችን ናቸው

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Před 4 měsíci +3

    እኔ ሳድግ የጎረቤት ሰዎች ጭምር ቆንጥጠው ነነው ያሳደጉን እንላክም ነበር እንደ አሁኑ ግዜ ዘረኝነት አልነበረም 😢 አሁን ግን የሚወለዱ ልጆች 15 አመት ሲያልፋቸው በር መዝጋት ይጀምራሉ @ ስታዣቸው I'm Busy ይላሉ Bill ያለባቸው ይመስል 😂😂

    • @hanichog
      @hanichog Před 4 měsíci +1

      ሀሀሀሀ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před 3 měsíci +2

      ልክ ነው በኛ ዘመን ዝምብሎ መውለድ ነው ርስ በርሳችን ተዛዝለን ነው ያደግነው ልጄ ምን ይሆናል ብሎ የሚያስብ ወላጅ የለም አንድ ነገር ስንናገር በዱላ መዠለጥ ነው ስለትምርት ሆነ ስለሀይማኖት በራሳች ጥረት ነው ያወቅነው ብንደበደብም መልሰን ስራቸው ነው የምገባው የአሁን ልጅ ግን እኳን መተሽው ምክንያት አርጎ ቤቱን ለቆ ነው የሚወጣው ጎረቤት ቁጣ ትቷል እኛ ስናድግ ጎረቤት ስናይ እንደበቃለን እደዛ ሁነን አድገን ቤተሠብ እንረዳለን

    • @bellamelese
      @bellamelese Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Před 4 měsíci +2

    በእንግሊዝኛ የተተረጎመ ወይም ይተረጎም ይሆን?

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 3 měsíci

    ሄለን ትክክለኛ ነው በመጨረሻ ያመስጉንሻል 4 ልጆች አሉኝ ኮሌጅ ሲሄዱ ነው ውጭ ያደሩት ዛሬ ግን ያመስግኑኛል የአድቀን ስህተት የድሜልክ ስብረት መሆኑን እነግራቸው ስለነበር ዛሬ እነሱ ይሉት ጀመር እዚህ አገር ትልቁ ስህተት ልጆችሽን መፍራት ነው yes No. ረግጠሽ ማስተማር ግዴታ ነው ጠዋት የስራሽው ለማታ ስለሚጠብቅሽ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-ys7gf5qv6u
    @user-ys7gf5qv6u Před 3 měsíci

    ትምህርት በጣም አስተማሪ ጥሩ ነገር ነው እናመሰግናለን ግን ብዙ ግዜ ኢንትርቢ ስታረጉም የሚመልሰውም እንግዳ አበሻውን ማህበረስብ ለማስተማር ነው ለአበሻው ነው ለምን እንግሊዘኛ ትቀላቅላላቹ የብዙዎች ችግር ነው ይሄቢሻሻል

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 4 měsíci

    ዛሬስ እንዴት እንዳሳሰፍሽኝ❤🙏👍

  • @helymaru
    @helymaru Před 4 měsíci +1

    Hi Ethiopian new yalehut yet agegnalehu where can we get the book?

    • @leahabenyam8915
      @leahabenyam8915 Před 4 měsíci

      She put her number at the end of the episode. Call and order.

    • @enatleenat7764
      @enatleenat7764 Před 4 měsíci

      ጃፋር መፅሐፍት ቤት ሜክሲኮ እና ለጋሀር

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 Před 4 měsíci

    Weye yene abat erasu betam gerimi abat neber nebsun be atsede genet yanurelegn

  • @stephenbiniam595
    @stephenbiniam595 Před 3 měsíci

    Pls amharic

  • @samrawitejigu2745
    @samrawitejigu2745 Před 3 měsíci +1

    Could you please share ሳራ ዘምኑ CZcams channel link?

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 3 měsíci

    እኔ ስለራሴ ልምድ ብናገር እኔ ኪደር ሲገብ ማን ሊነካቸው እደማይችል ነው የጀመርኩት በወድና በሴት በወድን በወድ በሴትና በሴት ያለውን የሚጀምረው ሀይማኖትን ስታስተምሪ ማንም ላይ ጥላቻ ሳታሳድሪ ስታስተምሪአቸው ይገባቸዋል የመጡበትን ስታስተምራአቸው የሌላውን ያከብራሉ ሁሌ ንቀትና ጥላቻ መጨረሻው እዲጠሉ የምታደርጊው ጋር ገብተው ታገኛቸዋለሽ ትልቅ ጥንቃቄ እሄ ነው የኛን ኮሚኒትን በጥልቀት የጎዳው የኔ ሀላፊነት ልጆቼን ማሳደግ እንጂ የነሱን እዳልሆነ ልጅ ሂወት ቀያሪ መሆኑን ካስተማርሻቸው እደእሳት ይፈሩታል ሜሪዋና 😂😂😂ነገሩን አልነገሩን ሳይሞክሩት አያልፍም የኔ አያረግም አታረግም የሚሉ ቤተስቦች አትሞኙ ሜሪዋናን ጥሩ እና መጥፎውን ማለቴ ጥራቱን ነው ጉዳቱ ብዙ ስለሆነ ለኛ ባቅላባ ተደብቆ ሄዶ እደመብላት እነሱ ደግሞ ሜሪዋና ነው ትልቁ ነገር ማጨሳቸውን ተከታትሎ ማወቅ አምሽተው ሲመጡ በፍቅር የምትስሚአቸው አስመስለሽ ማሽተት በጣ የሚገርመው በንግልፁ ከሆነ ብዙም አይፈልጉትም የድብቅ ነው የሚጣፍጠው እኔ አምናችሁአለሁ ስትያቸው ሀላፊነት ይስማቸዋል 🙏❤️

  • @misrakseifu7087
    @misrakseifu7087 Před 3 měsíci

    የእግዚአብሔር ቃል ልጆችን እንድንቀጣ ይናገር የለም ወይ?

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 Před 4 měsíci +1

    I need the book please where do I get it

    • @leahabenyam8915
      @leahabenyam8915 Před 4 měsíci +1

      She gave her number at the end of the video.

    • @hewinat7860
      @hewinat7860 Před 4 měsíci

      Thank you for responding. I reached out to her, and she will send me the book.

  • @alemteklaab5878
    @alemteklaab5878 Před 4 měsíci +1

    where can we get the book?

    • @mwoldu7926
      @mwoldu7926 Před 4 měsíci

      You must have not listened to the entire discussion because for Europe and USA, she left her phone number so people can contact her and for people living in Ethiopian she mentioned a bookstore where the book can be found.

    • @alemteklaab5878
      @alemteklaab5878 Před 4 měsíci

      Thank you for your answer I do contact her.

  • @Fiori720
    @Fiori720 Před 4 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን ሄለን። እባክሽን ሶፊያ ፀጋዬን አቅርቢልን።

    • @enatleenat7764
      @enatleenat7764 Před 4 měsíci +1

      You are a good sister! Sophiye is lucky

    • @Fiori720
      @Fiori720 Před 4 měsíci +1

      ⁠@@enatleenat7764 አመሰግናለሁ በየጊዜው በዩቱብ ቻናልሽ እና በሴጅ ኢትዮጵያ ስለ ልጆች አስተዳደግ ብዙዎቻችን ባንቺ ተጠቃሚ ሆናል ለዚህም ትልቅ ምስጋና አለኝ። ❤

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 Před 4 měsíci

      @@enatleenat7764 ጥያቄ አለኝ ሳሪዬ ልጆቻችንን የተለያየ ፆታ ያላቸው የምንከለክላቸው ነገር ከፆታ አንፃት ቢሆን ለምሳሌ ሴት ልጅ ከጥቃት ይደርስበታል አንፃር ማለቴ ነው እንዴት ማስረዳት እንችላለን?

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 4 měsíci +2

    ትክክል ልጄን ጋደኞቻ ቤት ማደር አልፈቅድም ነበር

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 3 měsíci

    አሁን እኮ ችግሩ አንድን እናት ያንን ከ10 እስከ 18 ያለው እዴት አለፈ ብለን ብጠይቃት የኔ ልጅ ጨዋ ነበር አላስቸገረኝም ነው የምትለው ያስቸገረኝ ጊዜ በዚ አለፍኩት የሚል የለም

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS Před 3 měsíci

    የCZcams ሊንክ እዚህ ጋር ብታስቀምጭልኝ የደራሲዋን እባክሽ::

  • @Peaceandlove-tl7sh
    @Peaceandlove-tl7sh Před 3 měsíci

    Helen why don't you let her speak....🤨😕

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football Před 3 měsíci

    Wey Helu,what happened today? You interrupted her a lot😢

    • @Peaceandlove-tl7sh
      @Peaceandlove-tl7sh Před 3 měsíci +1

      Yeah betam enji😓😓

    • @exodus134
      @exodus134 Před 3 měsíci

      Ow wow. I loved that they made it more like discussion. As she said at the beginning, she is passionate about this topic. They both are are mothersso.

    • @gennetgeda1381
      @gennetgeda1381 Před 3 měsíci +2

      I think Helen has a lot to share as well from her experience as a mom, I like hearing her perspective as well.

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 27 dny

    የነጬ አለም አሻሮዎች ዝጉ እየኮረጃቹ አትምጡ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 4 měsíci

    ሄለንዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ❤❤❤እህት ሳሪን ስለጋበዝሽልኝ thank you so much enat le enat member negn she is so proud for us❤