G and B Ministry Special program on Tirunesh Y New Book Releases PART 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry Special program on Tirunesh Y New Book Releases PART 1

Komentáře • 91

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 5 měsíci +7

    ጌትሽ እና ብሩክታዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ረጅም እድሜና ጤናም በልጅነት እድሜዬ Sunday school ላስተማሩኝ ለእትዬ ጥሩነሽም ይሁን። ብሩክ ናችሁ።

  • @user-po6pk2qh3y
    @user-po6pk2qh3y Před 4 měsíci +5

    ይህንን ታላቅ ፀጋ በውስጣችሁ ያፈሰሰ እግዚአብሔር ይመስገን ሁል ጊዜ በአገልግሎታችሁ እባረካለሁ ጌታ አምላካችን ብዙ እጥፍ ፀጋ ያፍስስባችሁ።በርቱ ተባረኩ

  • @aknahus
    @aknahus Před 5 měsíci +7

    አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ:: የቤተሰብ መሰጠት እንዴት ደስ ይላል? መታደል መባረክ ነው:: መጨረሻችሁንም በእግዚአብሔር ቤት ያድርገው:: እድሜና ጤና በረከታችሁ ይሁን:: ክብሩን እርሱ ይውሰድ::

  • @tigistkume3059
    @tigistkume3059 Před 4 měsíci +3

    ጌታ ይባርካችሁ ጌታን እንደተቀበልኩ የናንተን የቤተሰብ መዝሙር በመስማት ነበር ክርስትናን የጀመርኩት በጌታ አሳድጎኛል፡ አጽናንቶኛል፡እዚህ አድርሶኛል። ከዛ ቦሀላ ጌታያውቃልና ብርክታይትን ነበር የምሰማው በተለይ እግዚያብሄር እረኛዬ ነው የሚለው መዝሙር የህይወቴ መዝሙር ነው ስዘምረው የራሴ መዝሙር እስከሚመስለኝ ነው የሚሰማኝ አገልግዬበታለሁ። በቤተሰብ መዝሙራችሁም አገልግዬበታለሁ ጌታ እንደገና የሰበሰባችሁ በናንተ የጀመረውን ስራውን እንድትቀጥሉ ስለሆነ በርቱ ጌታ ከናንተጋር ይሁን።

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Před 5 měsíci +5

    አሜን 🙇‍♀️🙌🙌🙌🙌 ለዚህ ትውልድ ይህ ቤተሰብ ትልቅ ምሳሌ ነው, እውነት አሁንም ቀሪ ዘመነችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 4 měsíci +5

    ጌት ይባርካችሁ እንደዘመራችሁት ነው ጌታ አሁንም እንድታገለግሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘራችሁ በሙሉ ይባረክ: እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 4 měsíci +4

    አቤቱ መታደላችሁ የረዳችሁ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ከቁጥር ሳትጎሉ ይህ የእግዚአብሔር ታምራት ነው ለናተ ሌላ ታምራት አያስፈልጋችሁም አፌን በጄ አስጫነኝ እግዚአብሔር ይባረክ ትልቅ ተስፋ በውስጤ አደረ እግዚአብሔር ያለውን የተናገረውን ለማድረግ የሚከለክል ማነው ? እግዚአብሔር ብቻ ይችላል ።
    እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ እኔ ስለናተ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅር ናችሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 Před 5 měsíci +4

    የተባረካችሁ ቤተሰሰቦች እሰይ እንኳን ለዚች ድንቅ ቀን እግዚአብሔር አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ በብዙ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሌሉያ

  • @rahuwesen
    @rahuwesen Před 4 měsíci +3

    የሕይወት ውሀምንጭ የሆነው ኢየሱስ አሁንም እንደ ወንዝ ከእናንተ እየፈሰሰ ስላለ ይመስገን!

  • @girumalemayehuofficial7037
    @girumalemayehuofficial7037 Před 4 měsíci +4

    ምን አይነት መታደል ነዉ በእዉነት። በጣም ነዉ የምታምሩት በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hymanotmamo662
    @hymanotmamo662 Před 5 měsíci +2

    እናንተ እድለኞች እግዚያብሄር ብርክ ያድርጋችሁ እግ በእናንተ እዴት ደስ ይስኝ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁንና የእናንተ የሆነዉን ሁሉንም ይባርክ።እኔ በወንጌላዊት ጥሩዬ የተጠቀምኩኝ በምክሯ የተጽናናሁኝ ነበርኩኝ። እስከ ዛሬም ከእርሷ በተማርኩት እያገለገልኩኝ አለሁ።አብሶ ጌትዬ ስትወለድ የነበራት እምነትና በጋና ሰሞን ስለ ሻለቃ ግርማይ የነበራትን እምነት አይረሳኝም።እግዚአብሔር አባዝቶ ይባርካት።❤❤❤

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 4 měsíci +2

    ምንኞ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የሆነው ሰው❤❤❤

  • @tedlamolla6673
    @tedlamolla6673 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ.........

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci

    ፀሃፊው እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ሰርተሃል በእውነት ይህን ያህል ታሪክ አገላብጠህ የ ወንጌልን እውነት በ እናታችን ወንጌላዊ ጥሩነሽ ዙሪያ መስራትህ የላቀ ምስጋና ይገባሃል

  • @aminathussen414
    @aminathussen414 Před 4 měsíci +2

    በናንተ ትምህርት እና መዝሙር በ ብዙ ተምሬአለሁ ከብዙ መከራዬም ተፀናንቼ ም አለሁ ተቀይሬበት ም አለሁ ሁልጊዜ አርብ በጉጉት ነዉ እምጠብቃቺሁ ❤እና

  • @geremewsikito3106
    @geremewsikito3106 Před 4 měsíci +2

    እግዚ. ይመስገን
    መፅሐፉን አድርሱን Minnesota MekaneYesus ቤ/ክ ይላክልን የሚፈልጉ ሊኖሩ ስለሚችሉም አጋሩን
    እግዚ. ይባርካችሁ

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ታስቀናላችሁ ጌታ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @mesfinmekuria7832
    @mesfinmekuria7832 Před 4 měsíci +1

    በጣም የሚደንቅ ነገር ነዉ፣ የሚገርመዉ በቤተሰባችሁ የፈሰሰዉ የመዝሙር ፀጋ ነዉ። በእንዲህ አይነት መልኩ የቤተሰባችሁን ድንቅ ታሪክ ለመስማት በመቻላችን ስለእናንተ የጌታ ስም ብሩክ ይሁን። የክርስቶስ ቀንበርን ሳይሸራርፍ በቤታችሁ በተስተካከለ ሁኔታ እየቀጠለ መሆኑ ትልቅ የጌታ እርዳታ ነዉና የጌታ ስም ይባረክ።

  • @mieraftaddessetolla9751
    @mieraftaddessetolla9751 Před 4 měsíci +2

    Thanks for sharing. I look forward to reading the biography.
    Please please please post መስቀል የድል አርማችን ነው
    I love that song and couldn't find it anywhere

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 4 měsíci +2

    የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።❤❤
    ከእናንተ ጋር ተስማምቼ አመሰግናለሁ ።❤
    ለልኡል እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getayimsgenchombay1827
    @getayimsgenchombay1827 Před 4 měsíci +1

    ፌቨን ሠላም ቤቲ ነብያት ሃይለአብ ጌታያውቃል አዲስ ኪዳን ጥሩዬ እና ጋሽ ግርማ የልጅነት ትዝታዎቼ ።ህልም ነው የመሰለኝ ።❤❤❤❤❤❤

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 4 měsíci +1

      ጌታ ይመስገን ገዛኸኝ ባለፈው አገር ቤት በመጣሁ ጊዜ አነትን ለማግኘት በጥቂቱ ጥረት አድርጌ ነበር ከተማ ውስጥ እንደሌለህ ነገሩኝ እባክህ በውስጥ መስመር ጻፍልኝ ወይም ደውልልኝ የማይረሱ የምንጋራቸው ብዙ ታሪኮች አሉ gandbministry@gmail.com ወይም +17739431495

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 5 měsíci +4

    You guys are an amazing family. Your life is an open book for all to see, hear, be amazed, and learn a lot, most importantly, get to know the Lord whom you live for. God bless this brother who willingly collaborated and committed his time for this work. It’s amazing to see who God chooses to use for a task. May this book bring a lot of fruit and be used for God’s glory as it is intended to.

  • @amarechabera3743
    @amarechabera3743 Před 3 měsíci

    AMEN AMEN 🙏 ♥️ ❤️ 👍🏻 🙌 ❤❤❤😢😢😢🎉🎉

  • @elsakelati569
    @elsakelati569 Před 4 měsíci

    I am so happy for this blessed Family, Praise to God, Our almighty God is always good.

  • @betelsfamilyamomof4341
    @betelsfamilyamomof4341 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @mengistualemu6049
    @mengistualemu6049 Před 4 měsíci +1

    ሰለ ሁሉም እግዚአብሔርን ማመስገን ለእርሱም ከመሆን የሚበልጥ የለም። እግዚአብሔር ይባረክ ሰለ ረዳችሁ በፊቱም ስለ አቆማችሁ። መልካም ምስክርነት የሚያበረታ የሕይወት ታሪክን መስማት ድንቅ ነው። በጽሑፍ መቀመጡ መጻፉ ደስ ይላል ትልቅ መታደል ነው ይህንን መስማት። ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ተባረኩ ሁላችሁም።

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ያላለው አይሆንም፤
    እርሱ ካልፈቀደ አይሆንም፤
    ከፀጕራችን ከቶ አንዳች አትነቀልም።🌷⚘💝 God bless you richly!🙏

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 4 měsíci +1

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ይብዛቹ እያልኩ የኛ ውድ ቤተሰቦች እንዴት እንደምታምሩ እንመኛለን እናተን መምሰል እድለኞች ናችሁ ጌታን የምታከብሩ ቤተሰብ ስለሆናቹ ፀጋ ስላበዛላቹ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን እንወዳችዋለን እናታችን ውንጌላዊት ጡሩነሽ ይመር የህይወት ታሪክሽን ስለፃፍሽልን ከልብ እናመሰግናለን ጌታ ይባርክሽ ከጥፋታችን እንድንመለስ ስለመከርሽን ከእንቺ ብዙ ምክር ፍቅር ይቅርታን አየሁኝ እንዲህ ለጌታ ኖሮ ለቀጣይ ትውልድ ታሪክን ማትረፍ ትልቅ ክብር ነው እንወድሻለን g&b ቤተሰቦች እድለኛ ናችሁ እንዲህ መልካም እናት ስለሰጣቹ ስለ ህይውት ታሪኩ መጽሐፍ
    እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ደስ አለን እኛም ጌታ ይረዳናል ግዝተን እናነባለን መታወቃቹን ለጌታ የሰጣቹ ቤተሰቦች ስልሆናቸሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ያብዛችሁ ፍሬያቹን ያብዛላቹ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 4 měsíci

    Amennnnnn🎉🎉🎉sew hulu liyayew yemigega massage hope gives!!🎉🎉🎉

  • @Godisgood820
    @Godisgood820 Před 4 měsíci

    O mG no words to explain my feelings Geta yibarkchu

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW PRAISE GOD HALLELUJAH.

  • @ghirmaighebremariam1644
    @ghirmaighebremariam1644 Před 4 měsíci

    God richly bless this family. Tebareku!

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 5 měsíci +2

    Congratulations dear family……..what a wonderful inspiring story. May God bless your beautiful Mom, your family and all the extended family who have been a blessing all along 🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 4 měsíci

    Dess titiluu tebarekuu Geta enekuwan redachuu🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před 4 měsíci

    Glory to God ❤❤❤

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 Před 4 měsíci

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 5 měsíci +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @MestuJeses
    @MestuJeses Před 5 měsíci +2

    Yetebarek Tewuled ❤❤❤Ufffffu Yeget Yeyesus Mehon Endet Des Yilal Sele Enate Getan Ebarekalehu Tebareku

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🕊🕊🕊tebareku burukan family asey asey asey

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    AMAZING.

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ geta yibark Matherachu AA Ethiopian metitewali mulu wongeli ketena 2 tore hayiloch

  • @meem3233
    @meem3233 Před 4 měsíci

    ተባረኩ ተባረኩ

  • @diboraabrha4468
    @diboraabrha4468 Před 4 měsíci

    Tebareku

  • @ElshadayDemissie
    @ElshadayDemissie Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsigeredasesero1814
    @tsigeredasesero1814 Před 4 měsíci

    Amen so good. 🙏

  • @user-jn8eq6eo8m
    @user-jn8eq6eo8m Před 4 měsíci +1

    Blessed family!!!!

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 Před 4 měsíci

    ዋው ጌታ ይባርክ lazalam❤❤❤

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Před 4 měsíci

    congratulations

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW.

  • @hewanzelalem9261
    @hewanzelalem9261 Před 5 měsíci +1

    Wow! God bless this family❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን እግ/ር ለዘላለም ይባር እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል እደገና የድሮውን መዝሙሮች በመዘመራችሁ ጌታ ሰሙ ይባረክ አሁንም አንድም አትጉደሉ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ለትውልድ አርያ የሆነ ቤተሰብ ተባረኩ ተባረኩ

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 4 měsíci

    Blessed family ❤❤❤ asey

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @aminathussen414
    @aminathussen414 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SenaitGebrhiwot
    @SenaitGebrhiwot Před 5 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ የተባአከቤተሠብ በልጅነት በወጣትነት አሁንባለንበት እድሜ ሁልግዜ እንደቤተሰብ የምንሰማችሁ ተባረኩ አሁን ደግሞ የወንጌላዊት ጥሩዬ ታሪክ መፃፉ በጣም ደስይለናል ጌታይባረከ

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ ይባርካቹዉ በብዙ ተባረኩ አመሰግናለሁ ።🎉❤🎉

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před 4 měsíci

    Music used in honoring GOD
    Great example and testimony.
    You are blessed and highly favored and the best is yet to come to the glory of GOD ALMIGHTY!!!

  • @dantesema9537
    @dantesema9537 Před 5 měsíci

    AMEN AMEN AMEN EGIZABIHER YEMESGAN.....

  • @dakudida5961
    @dakudida5961 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 Před 4 měsíci

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤

  • @aminathussen414
    @aminathussen414 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @dinkuahabtamu8684
    @dinkuahabtamu8684 Před 5 měsíci

    Wow endet mebarek new,Egziabher yebarekew beteseb ❤

  • @aknahus
    @aknahus Před 5 měsíci

    Amen, Amen, Amen!!!

  • @tegistukebede294
    @tegistukebede294 Před 4 měsíci

    GOD bless you and your family

  • @tesfayebedane4164
    @tesfayebedane4164 Před 4 měsíci

    What a blessing !

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 5 měsíci

    Wow wow unkane ardchu izabre yibarki Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku 🌷💖🎤🙋🙋‍♂️✋👏🙌❤️🙆‍♂️🎊🙏💯🇿🇦✌️🌹💞💕🎉🙋‍♀️👋🎂🎶🎧👍😍🥰

  • @tsionantonios8078
    @tsionantonios8078 Před 5 měsíci

    brukan nachiw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 5 měsíci

    well come kidusen

  • @asmoromfesahatsion6470
    @asmoromfesahatsion6470 Před 5 měsíci

    Where can I find that book pls GBU

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    AMAZING.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    POWERFUL.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    AMAZING.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    AMAZING.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    AMAZING.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    AMAZING.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW.

  • @user-jt5dt9iw7q
    @user-jt5dt9iw7q Před 4 měsíci

    WOW.