#ይቅርታ_እጠይቃለው_እግዚአብሔር_ዘመዴ_ነው_ሀይሉ_ዮሐንስ_Glory_zone_media_pastor_kassahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #Pastor_Kassahun_Lemma#tehadeso_international_church#Glory_zone_media#Ethiopia#new_protestant_mezmur#yeneta_tube#the_habesha#ortodox_tewahedo#deacon_daniel#saint_marry#hailu_yohanes_ministry
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministry is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfill their God given purpose in their personal, professional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministry is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Komentáře • 209

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety +5

    ሃይሉ ዮሃንስ ግልጽና ትሁት ነው፥ እወደዋለሁ!!! ደግሞ አሪፍ እውቀት ያለው ሰው ነው።

  • @surambedzele3829
    @surambedzele3829 Před 2 lety +4

    hailisha you make me to see jesus clearly and i started to live the real christian life.you are a blessing to us.

  • @myself2406
    @myself2406 Před 3 lety +4

    ሰላም ሰላም የተወደዳቹ ወንድሞቼ በጣም በጣም ነዉ የምወዳቹ ፓስተር ካሳሁን በምትዘምራቸዉ ዝማሬዎች በጣም ተባርኬባቸዋለዉ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በግሎሪ ሾዉ የምታቀርባቸዉ የሚያንጹ ናቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ደግሞ በጣም የተወደደ ወንድማችን ሃይሉ የዉሃንስ ስላቀረብክል እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሃይሉ የዉሃንስ መመስከር እፈልጋለሁ ሃይሉ የዉሃንስ ዛሬ ስለ አገልጉሎቱ የተናገረዉ በእዉነቴ የብርሃን አገልጋይ ነዉ እኔ ከሶስት 3 ዓመታት በፊት እግዚአብሔር አይኖቼ እንዲከፍትልኝ በጾምና በጾሎት ወደ እግዚአብሔር እቀርብ ነበር ማታ ማታ ብቻ እየበላሁ 40 ቀን ጾምኩ ጾሜ ስጨርስ እግዚአብሔር ወደ ሃይሉ የዉሃንስ ነዉ የመራኝ የሚያስምራቸዉ ትምህርቶችን በዩቱብ አገኘህዋቸዉ በሚያስተምራቸዉ ትምህርቶች አይኖቼ ተከፈቱ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነዉ በኔ የነበረ ጨለማ ገፎልኛል ጨለማ እዉቀት ከእግዚአብሔር ቃል ዉጪ በኔ የነበረ ጨለማ እዉቀቶች ነቃቀለልኝ እግዚአብሔር አምላኬ አባቴ ለትዉልድ ሃይሉ የዉሃንስ በብርሃን ቃሉ ጨለማ እንዲነቅል በትምህርት ቀብቶታል ሃይሉ የዉሃንስ በጣም የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር አባቴ አምላኬ የሰጠኝ አገልጋይ ነህ የምትለቃቸዉ ትምህርቶች አንድ አያመልጠኝም እግዚአብሔር ይባርክህእድሜህ እንደ ማቱሳላ ያድርግልህ የምታስተምራቸዉ ትምህርቶች በሁሉም ቃንቋዎች ለሰዎች ሁሉ እንዲደርሱ እጸልያለዉ ተባረከ ሃይሉ የዉሃን

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 3 lety +9

    እናመሰግናለን ፓስተር እጅግ በጣም እምወደው ትምርቶቹን ደጋግሜ ብሰማ እማይሰለቸኝ የሱን አይነት መምህር በሀገራችን ያብዛልን እያልኩኝ እምመኝው ሰው ሀይልሻን ሰላመጣህ ደስብሎኛል ሀይልሻ ዘመንህ ይባረክ ብሩክ ነህ ለምልም ውድድ ድ አባቴ በርታ ምችት ነው ምትለኝ

  • @aregayohannes9973
    @aregayohannes9973 Před 3 lety +6

    የእኔ ጽድቅና የእግዚአብሄር ጽድቅ አንድ አይነት አይደለም! የእኔ ጽድቅ ከኮነኔ የመዳን(justification) ሲሆን የእግዚአብሔር ጽድቅ ግን ማንነቱ ነው!

    • @michealderar2325
      @michealderar2325 Před 3 lety

      እስኪ ወንድሜ ያንተን ጽድቅ አብራራልኝ ካላስቸገርኩክ

    • @aregayohannes9973
      @aregayohannes9973 Před 3 lety

      @@michealderar2325 የእኔ ጽድቅ ከእግዚአብሔር ዘንድ በክርስቶስ የተሰጠኝ ነው። ይሄውም በክርስቶስ ከኮነኔ ነፃ መሆኔን የሚያመለክት ነው። መጽደቅ(being justified ) ማለት የፍርድ ቤት ተግባር ሲሆን አንድን ተከሳሽ ከተከሰሰበት ክስ ያለቅጣት በነፃ ማሰናበትን የሚያመለክት ነው። የኛም መጽደቅ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሁ ነው። እግዚአብሔር ስለክርስቶስ ብሎ ሞትና ኮነኔ የሚገባንን ሰዎች በምህረት ያለፍርድ አሰናብቶናል። ማለትም justify አድርጎናል(አጽድቆናል)። አኛ ጸድቀናል ስንል ከኮነኔ ድነናል እያልን እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም። እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ስንል ግን ፍጽምነውን እያወራን እንጂ ስለ justification እያወራን አይደለም። ቃሉ እንደሚለው '' ኃጢአተኛውን ያጸድቅ ዘንድ ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ነውና'' አሜን።

    • @michealderar2325
      @michealderar2325 Před 3 lety +1

      @@aregayohannes9973 ከእግዚአብሔር ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ የተሰጠህ ጽድቅ የእግዚአብሔር ከሆነ የተቀበልከው የእግዚአብሔር ጽድቅ እና የእግዚአብሔር ጽድቅ ምንድን ነው ልዩነቱ?

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 3 lety +7

    ፓስተር የእግዚአብሔር ሰው ካሣሁን ጌታ አብስቶ ይባርክህ ምክንያትም በጣም ግልጽ አድርጋህ ጥያቄዎች ስትጠይቅ ደስ ብሎኛል ትክክለኛ ቅን የእግዚአብሔር ሰው እወድሃለሁ ማንምንም ግራ አጋብታህ confusions አታደርግም በሁሉ የበላጽክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ !!!!!!!!!!!

  • @aneyanna5239
    @aneyanna5239 Před 3 lety +4

    በእውቀት ክርስቶስን እንድወድና እዳውቅ ስለረዳሄኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
    ፣ We love you Hailisha ❤

  • @blenmehari6792
    @blenmehari6792 Před 3 lety +9

    Thank you pastor for inviting Hailu Yohannes.
    Haylisha I love the way you teach & presents bible. You are very humble & straightforward keep it up.

  • @merryabebe1038
    @merryabebe1038 Před 3 lety +23

    Hailu Yohanes, we love you and we learn a lot from your teaching! You are blessing to the body of Christ. Other brothers and sisters will understand you on their time!

    • @hannahpaulos6045
      @hannahpaulos6045 Před 3 lety

      Gray clour means ግራ ጫ ቀለም

    • @yordanosketema5395
      @yordanosketema5395 Před 3 lety +1

      ይሄ ሰውዬ ኢንተርቪ ላይ ቤስት ነው። ምናልባት ኢንተርቪ የሚያደርገው ሰው ቲኒሽ አልተመጣጠኑም።

    • @Andy-mj8bc
      @Andy-mj8bc Před 3 lety +1

      You need to go read your bible. ! Before you write a comment

    • @ashenafiasfaw5631
      @ashenafiasfaw5631 Před 2 lety +1

      Lllllll

  • @bizuworklema887
    @bizuworklema887 Před 2 lety +1

    ምን አለ እውነተኛው ቃል ቢሰብኩ የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ቃሊ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍይቀላል ያለው ዮሐንስ ራእይ 22_18_19በዚህላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፋትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፋት ቃሎች አንዳች ቢያጉድል ከዚህ,,,,,,,,,,,,,,,,,_,,,,,,,

  • @abelnigussie566
    @abelnigussie566 Před 3 lety +4

    እኔና አብ አንድ ነንና አንድነት አለን የሚሉት ንግግሮች ከፍተኛ ልዩነት አላቸው። አንድ ነን ፍጹማዊ ምስስሎሽ ነው የሚያመላክተው። አንድነት አለን ግን ህብረትን አመላካች ነው። ።ወንድሜ ሀይሉ የአብና የወልድን አንድነት ለመግለጽ የተጠቀምከው እኔና ልጆቼ አንድ ነን የሚለው ንግግርህ በጣም አያስኬድም። አንተ ከልጆችህ በዕድሜ በዕውቀትና መሠል ነገሮች ትበልጣለህ። ነገር ግን እንደ አባትና ልጅ አንድነት ይኖራችኋል። ሌላው ደግሞ ኢየሱስ በአምላክነቱ ሳይሆን በሰውነቱ ነው ከአብ ጋር አንድ ነኝ ያለው ብለሃል። ይሄም ከቃሉ የራቀ ከባድ ነጥብ ነው። ማስረጃ ካልከኝ ፊሊጶስ አብን አሳየን ሲለው ይህን ዘመን አብረኽኝ ስትኖር እንዴት አታውቀኝም እኔን ያየ አብን አየ ብሎ መልስን ሰጥቶአል። አብ እንደ ወልድ ስጋና ነፍስ የለው ፣ አይበላም አይጠጣም። ይሄ የሰውነት ዕዳ ነው። ታዲያ ምስስሎሻቸው በምንድን ነው ካልን በመለኮታዊ ባህሪ ነው።

  • @hanyta9706
    @hanyta9706 Před 3 lety +7

    Hailu,,, we love you❤❤❤❤ keep shining your teaching has changed so many life's
    ስለአንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ!!

    • @lake3176
      @lake3176 Před 3 lety +1

      Prosperity preachers have neither moral nor theological credibility. They neither have a reputable theologian even who know Original Greek or Hebrew to provide comparative theology on the subject . They are fraud.

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 Před 3 lety +10

    Hailu Yohannes is an amazing teacher I love his teaching!

    • @bedasaasefa6894
      @bedasaasefa6894 Před 2 lety

      Mastawakiya lay gaddalkibigni eko pastor Kamulu video militabik?

  • @tewodrosnigatu8225
    @tewodrosnigatu8225 Před 3 lety +20

    1)ኢየሱስ እኔና አብ አንድ ነን ያለው በሰውነቱ ነው በአምላክነቱ አደለም የሚል ትምህርት ከየት ነው ያመጣው?
    2)የእግዚአብሄር ዘመድ ማለት ከአብ ጋር አንድ መሆን ማለት ነው ማለትስ ምን ማለት ነው ?
    3)የትኛው ኢየሱስ የትኛ ሀዋርያ የትኛው መጽሀፍ ቅዱስ ነው ሰውና አብ አንድ ናቸው ብሎ ያለው?

    • @lake3176
      @lake3176 Před 3 lety +2

      ትከከል ብለሓል። Prosperity preachers have no theological credibility or reputable theologians even who know Original Greek or Hebrew to analize the subject . They are fraud.

    • @tamiruagegn62
      @tamiruagegn62 Před 3 lety +1

      God bless u bro. That has striked me hard. This is pure herrasy

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Před 3 lety

      ፩ ኛ ላይ የጠየከው ለእኔም ጥያቄ ሆኖብኛል

    • @elei417
      @elei417 Před 3 lety +1

      Honest response may God guide you to all truth

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse Před 2 lety +1

    Thank u God bless u more!

  • @birukphilo2889
    @birukphilo2889 Před 3 lety +1

    በመጀመሪያ ፖስተር ካስዬ ሀይሉ ዩሀንስን ስለጋበዝከዉ አመሰግንሀለሁ ፕሮግራምህ የሚጠቅም ነዉ በርታ ሀይሉ ዩሀንስ ስላንተ እግዚሀብሄርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ምክንያቱም አንድ ዳግም የተወለደ ሰዉ ዳግም ከተወለደ በኋላ እግዚሀብሄር እንደሚያየዉ እራሱን እያየ በምድር ላይ ኢየሱስን እየመሰለ መኖር የሚችልበትን የመገለጥ እዉቀት በማስተማርህ በመቀጠልም አንድ ዳግም የተወለደ አማኝ የነፍሱን ድነት አምሮዉን በማደስ እየፈጸመ መኖር የሚችልበትን የእዉነት እዉቀት ስላስተማርክ እግዚሀብሄር አባትን ስላንተ አመሰግናለሁ በመቀጠልም አንድ ዳግም የተወለደ ጻዲቅ የእግዚሀብሄር ልጅ የጽድቅን ሂወት መኖር የሚችልበትን የመገለጥን እዉቀት ስላስተማርከን እግዚሀብሄርን አመሰግናለሁ በመቀጠል እኛ እና አብ አንድ መሆናችንን ልጅ ቁርጥ አባቱን እንደሚመስል ስላስተማርከን እግዚሀብሄርን አመሰግናለሁ ምክንያቱም ይሄንን እዉቀት እንድታስተምረን የገለጠልህ እግዚሀብሄር አባት ነዉና ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተ ደካሞች ሸክማቹ የከበደ ሁሉ ወደኔ ኑ እንም አሳርፋቹኋለሁ ባለዉ ቃል መሰረት ለእረፍት ተጠርተን በክርስቶስ አምነን የመንፈሳችንን ድነት ካገኘን በኋላ ይሄንን ድነት በነፍሳችን እዉቀት ክፍል ገልጠን መኖር እንድንችል የሚያሳርፍን ከመንፈስ ቅዱስ የሆነን የመገለጥ እዉቀት ስላስተማርከን አመሰግንሀለሁ በዚሁ ቀጥል በርታ ለእረፍት የተጠሩትን በእዉነት በእዉቀት ማሳረፍህን በርታበት እንወድሀለን❤🙏

  • @hiwettulu9602
    @hiwettulu9602 Před 3 lety +6

    በጣም ገራሚ የ እግዚአብሔር ሰው ልዪነቱን በጨዋነት የሚመልስ
    ሀይሉ ዩሀንስ

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 Před 3 lety +3

    Thank you beloved blessed brothers. Beloved Hailsha you're always number one followed the foot step Jesus Christ.more blessing.

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 Před 3 lety +6

    ክፋቱ በክርስቶስ የሆንነውን እውነት ማመንና መናገር አይደለም ራስን ከእግዚአብሔር እኩል ማድረጉ ላይ እንጂ

  • @fitsescollection
    @fitsescollection Před 2 lety +1

    Agree አናርግና .......

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Před 2 lety +1

    ሐይሉ ምርጥ አስተማሪ ነው ውሐ ዘይት እየሸጡ በሐሰት ትንቢት ህዝቡን የሚያስቱትን በእንደዚህ ያሉ የቃል እውቀት በተሞሉ አገልጋዮች መታደግ ይገባል

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 Před 3 lety +6

    Both blessed. hailisha you are great much love and respect.

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 3 lety +4

    ፓስተር ተባረክ ሀይሉን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @netsigemeda2704
    @netsigemeda2704 Před 3 lety +3

    Br. Hailu God bless you. U have Truth. Keep on teaching

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 3 lety +10

    ሀይልሻ በትምህርትህ ሁሌም እባረካለሁ እንወድሀለን በርታ ተባረክ

  • @kiduteferi5500
    @kiduteferi5500 Před 3 lety +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ካሳሁን ከቻልክ ሀዋርያው ዘላለም ጌታቸውንና ሀይሉ ዪሀንስን በአንድነት ጋብዘህ ሰው መንፈስ ነው በሚለውና በሌሎችም ሚለያዪበት አስተምሮቶች በደንብ አጣርተህ ብትጠይቃቸው ብዙ ሰው ይጠቀማል ብዙ ሰውም ሁለቱ ተገናኝተው ሲነጋገሩ ማይት የሚናፍቀው ነገር ነው
    አመሰግናለሁ

  • @hailachin7104
    @hailachin7104 Před 3 lety +1

    የሁለት መላጦች ወግ!!!

  • @adishugurmu3877
    @adishugurmu3877 Před 3 lety +3

    ኣውቀዋለሁ ሮቤ
    እኔ ሙሉወንጌል ቸርች ነበርኩ
    የማምሬ ዬሃንስ ልጅ
    Good person

  • @ayenewgetnet7767
    @ayenewgetnet7767 Před 3 lety +12

    ሀልሻ ምርጥ አስተማሪ ነው። ማድነቅ ባትፈልግ እንኳ ድምጽህን አጥፍተህ ተማር

    • @lemechagirma346
      @lemechagirma346 Před 3 lety +1

      ያልተማረ አስተማሪ

    • @amanuel1789
      @amanuel1789 Před 3 lety +1

      😂😂😂😂👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @kingselemon1001
    @kingselemon1001 Před 3 lety +12

    ጎበዝ ወንድሜ እራስህን እንደሌሎች አትኮፍስም ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት አገልጋዮች እስቲ አስተምራቸው ትህትና

  • @meronfikadu1708
    @meronfikadu1708 Před 3 lety +12

    ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል ብሎ ቃሉን መገልበጥ ለምን አስፈለገ ? እሱ ትክለኛ አወንጌል አማኝ ከሆን መፃሐፍ ቅዱስ መሰረት አርጎ ማስተማር አይሻልም? ይወዱኛል ይወዱኛል ማለት ምውደድ የክርስቶስ ባሐሪ ነው አንተን መውደድ ማለት የአንተን አስተምሮ ልክነው ማለት ነው በደዛ ከተረዳህው ልክ አይደለም አንተ ውንድማችን ነህ እንወድሀለን ግን አስተምሮትህ እንቃወማለን ልክ አይደለም በዚህ ምክኛት የሰውን እይታ ለመሳብ ከሆነ ስተት ነው።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 3 lety +2

    Waw!!!!4 ur Question...

  • @mare1202
    @mare1202 Před 3 lety +3

    ተባርክ

  • @yaredashagre6757
    @yaredashagre6757 Před 3 lety +1

    ለትምህርትህ ተጠንቀቅ ብሎ ጳውሎስ ጢሞቴዎስን የመከረው ለዚህ ነበር። ሐይሉ አነጋጋሪነትን ለጊዜው enjoy አድርጎ ከጊዜ በሁዋላ ጥቅሙ የነፍስ እንጂ የመንፈስ እንዳልሆነ መረዳትና መጸየፉ ራሱ አንድ ነገር ነው። ያነበበውን ሲያነበንብ ቆይቶ ረጋ ሲል ክርስቶስን ለመምሰል ምንም የማይጠቅም እንደሆነ ማስተዋል እግዚአብሔር ሲረዳ ነው። ትንሽ ሲቆይ ትምህርቴም ስህተት ነበር ማለቱ አይቀርም። He can't however deny he enjoyed being a controversialist.
    ጌታ ይጠብቅህ።
    ወንድም ካሳሁን ብስለትህን አድንቄዋለው። ተባረክ።

  • @amanuabdu7181
    @amanuabdu7181 Před 3 lety +4

    እንዲህ አይነት አነጋጋሪ ሰዎችን ማምጣት መልካም ነው ምክንያቱም ልዩነትን ያጠባል እኔም ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል ብለው ይህን ካልተረዳህ መንፈሳዊ ነገር ሰው አይገባውም ብለው ከሚሉ ጋር ለተወሰነ ግዜ ቆይቻለሁ ነገር ግን በጣም የሚያሳዝነው የእ/ርን ሀሳብ ለመረዳት እና እራስህን ለመረዳት ክርስቶስን ነው ማወቅ ያለብን ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ስለሚል ከእኛ የሆነ ምንም የለም የእኛ ድርሻ ምንም የለ የእኛ ድርሻ የእኛ የነበረው የሞተ መሆኑን ስንረዳ ነው ወደ ክርስቶስ መምሰል የምንሄደው እነዚህ ሰዎች ግን እራሳቸውን ከእ/ር ጋር አስተካክለው መንፈስ ነን ብለው ብታስተውሏቸው አየር ላይ እንዳለ ሰው የሚገለጥ ህይወት የላቸውም እኔ እኔ ማለት ያበዛሉ ይህም ልጅ በጣም ሲበዛ ብልጥ እና ዲፕሎማት ይመስላል ሁሉም ይወዱኛል እንደዐይናቸው ያዩኛል ያንተን ትምህርት እናምንበታለን ግን ህዝቡ ምናምን እያለ የአንድ ግለሰብን ስም አይጠራም ጓደኛነን ብሎ የጠራው ካሳሁንን እሱ እንደማያምንበት ቻሌንጅ እያደረገው ነው ስለዚህ ያነበበውን መፅሀፍ እንዳለ ወሰደው (የሚጠራቸውን ፈረንጆች ትምህርት እንደ እ/ር ይቆጥረዋል ቢያውቀው እነዚህ ሰዎች ከኛ ሰዎች የሚለዩ አልነበረም፣ እነ ኬንስታገንን የሚጠራው በተሳሳተ ትምህርታቸው ብዙ ሰው ሞቶ ፍርድ ቤት ሲመላለሱ የነበሩ ነበሩ) እንጂ የሚረዳበት ልብ የለውም ሰው ደግሞ ለመረዳት ሀምብል መሆን አለበት ስለዚህ ሀምብል ይመስላል እንጂ እሱ ግን አይደለም በጣም ብልጣ ብልጥ ይመስላል

  • @tamrudebela7585
    @tamrudebela7585 Před 3 lety +4

    ሀይልሽ በርታ

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 Před 2 lety +1

    Haylisha you are really humble person I’m just trying to understand your knowledgeable speech .thank u so much

  • @yegetayegeta4867
    @yegetayegeta4867 Před 3 lety +3

    ፓስተር ካሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ግልጽ አድርገህ ነው ስለጠየከው።

  • @habeshaw251
    @habeshaw251 Před 3 lety +2

    እሜን ተባረኩ ጥሩ ጥሩ የሆኑትን ትምህት ሰጭዎች እያቀረብክልን ስለሆነ እናመሰግናለን🙏🙌👍

  • @yisakgetachewyisak7157
    @yisakgetachewyisak7157 Před 3 lety +1

    Wow

  • @berhanmengstie5896
    @berhanmengstie5896 Před 3 lety +1

    Geta yebarkhe

  • @nanabana3043
    @nanabana3043 Před 3 lety +8

    አስተምህሮትህ ባይዋጥልኝም ስነ ምግባርህ እና ስብእናህ ግን ክርስቶሳዊ መሆኑን አልክድም ጨዋ ሰው

  • @shalomshalom1589
    @shalomshalom1589 Před 3 lety +6

    shalom Hailu and Pastor Kassahun. I enjoyed the interview and it cleared out the confusion that many people claim that Hailu's teaching has erred. To be honest, Hailu Yohannes is the best teacher I have ever seen from Habesha preachers/teachers. Most of our preachers/Habesha preachers do allegorize scriptures and do legalize the grace of God. this is maybe partly because of the influence we have from an orthodox church background. Scriptures and the word of God, according to the bible, are two different things. for instance, Jesus is mentioned in the bible as the word of God. furthermore, the word of God is like rain, which comes down from above, and waters the earth and made it to bear fruit and give food for who needs it but not return void. as a rule of thumb, the word of God is living and working. Scriptures, on the other hand, are the revealed TRUTH of God where God revealed for many generations, the interaction of God with his covenant people, in the two testament time. Scriptures include many songs of worship and books of the parable, prophecies. Scriptures in the general are the story of God's eternal plan to redeem the human race. we believed Gospel according to scriptures. Can you imagine yourself for a bit that if you were paul would you sit down like this and argue about the different things paul wrote to different churches? I do not think so, instead, you would go to a very quiet place, like paul went to the Arabia desert, and seek the Lord for revelation. Once he got the revelation, he preached it without hesitation. The word of God is a revelation. Paul received revelation and we have it in the scriptures. we accept paul's revelation as a true and infallible word, but when Hailu starts to share his revelation ( what he understands as the spirit of god taught him) we condemn him as wrong teaching. As Hailu said, there shouldn't be a gray zone for the truth of God. we are ought to be modest in our leaving, not in our doctrine. Let everyone build according to the grace each received from God. the ultimate Judge of all will pay everyone according to his/her work. we all believe salvation is only through Jesus by faith. The rest is determined by the relationship we have with the Holy Spirit who is God and who now is working among us. let us owe no one anything, except to love each other, for the one who loves another has fulfilled the law. Live your teaching and others will be blessed when they see your modest living. Remember, we have come to Mount Zion, to the city of the living God, the heavenly Jerusalem. we have come to thousands upon thousands of angels in joyful assembly, to the church of the firstborn, whose names are written in heaven. we have come to God, the Judge of all, to the spirits of the righteous made perfect, to Jesus the mediator of a new covenant, and to the sprinkled blood that speaks a better word than the blood of Abel. we are in the same spiritual/heavenly place where God is. Let us look at our brother's/sister's living, love our sisters and brother in Christ, preach the good news according to the grace we have received and entrusted. The rest is to God the Judge of all.

    • @frehiwotketema5008
      @frehiwotketema5008 Před rokem

      ቀናት በሚል መቀበል ሴቷ ለቀቀ ሸሸ ቈቀቀቈቈቀቀቀ

    • @frehiwotketema5008
      @frehiwotketema5008 Před rokem

      በቀላሉ

    • @frehiwotketema5008
      @frehiwotketema5008 Před rokem

      መቀበል ልበ በሚል መቀበል ለቀቀ በቀ በቀ ቈቀቈቈ

    • @frehiwotketema5008
      @frehiwotketema5008 Před rokem

      ቈቈቀ

    • @frehiwotketema5008
      @frehiwotketema5008 Před rokem

      ቀን ሸሸ ለቀቀ ሸሸ ለቀቀ በሚል ቀርቷል በቀ በቀ በሚል ቀናት በቀ በቀ በቀ በቀ በቀ በቀ በቀ ቀ

  • @akunamatat6387
    @akunamatat6387 Před 3 lety

    truth yes
    ይህ ሰው ምናልባት ለራሱ ላይታወቀው ይችል ይሆናል
    ምክንያቱም ያለውን የተናገረውን ነገር ደግሞ አላልኩም አልወጣኝም ይላል!
    መኪና ውስጥ ቁጭ ብሎ አይደለም እንዴ እኔ ልክ እንደ እግዚአብሄር ነኝ, እኔና አብ አንድ ነን ሲል የነበረው?
    ትምህርቱም ህይወቱም በእግዚአብሔር ቃል እውነት ላይ ሳይሆን የተመሰረተው ሰዎች በፃፉት ፅሁፍ እና ትምህርት ላይ ነው::
    ባይሆንማ ኖሮ እግዚአብሔር ሰው ስጋ ነው ዘመኑም ከመቶ ሃያ አመት አያልፍም ያለውን እርሱ ሰው መንፈስ ነው አይለውም ነበር::
    እርሱ አይደለም እንዴ ልጆቼ መንፈሶች ናቸው ከኔም ባይወለዱ ኖሮ ከሌላም ሰው መወለዳቸው አይቀርም ነበር ያለው?
    ሰው ሲጸነስ መንፈስ ሆኖ ነው የሚጸነሰው?መንፈስ ማህጸን ውስጥ ገብቶ ነው ልጅ የሚሆነው? የወንድ ዘር እና የሴት እንቁላል መንፈሶች ናቸው? ሲዋሃዱ መንፈስን ነው የሚፈጥሩት?
    ይሄንን አስተማሪ ነው እንግዲህ ታላቅ አስተማሪ እያሉ ሰዎች እየተከተሉ ያሉት::
    may God help him .

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aman7077
    @aman7077 Před 3 lety +4

    ሀይልሽ ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u Před 3 lety +2

    ጴንጤ አደለሁም ግን ሀይሉ ዘይት ስለማይሸጥ ፖርራራም ስለማይል እወደዋለው

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 Před 3 lety +1

    Pastor kasahun egzeyabehere yebarkhe geta bante selasekmtwe sega geta yemsegen lzehe mngde demo selmtahe geta sega yabzalhe yasefa bless you both of you 🙏🙏🙏🙏

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 3 lety +2

    የበረከት ዮሴፍም ትምርቱ ጥሩነው በርቱ

  • @altrusitwaterproofing397
    @altrusitwaterproofing397 Před 3 lety +3

    weye....pastorye...hulum endant bihonu.....gelites.... fitelifite....

  • @biretube1046
    @biretube1046 Před 3 lety +1

    ሀይሉ እባክህ ለሚጠራህ ሁሉ አትገኝ።
    ራሳቸውን የሚቆልሉ ዘገምተኞች ብዙ ናቸው

    • @lemechagirma346
      @lemechagirma346 Před 3 lety +2

      ጉድ ኮ ነው. ለጤንነታችን ሲባል እዚህ እንተርቪዉ ላይ ባይገኝ ደስ ይለኛል. አንተ ቆለልከው.

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 Před 2 lety +1

    ፓስተር ስለ ሁሉ ጌታ ይባርክ ግን ስለ ስላሴ አንድነትና ስለ ሦስት አንድነት ከመጽሐፍ ቅዱስ ማብረራያ ስጢ?

  • @TK_1448
    @TK_1448 Před 3 lety +2

    Ene petente balehonem hailu ebs lay rezem lale gize esemawlew yemechegnal lemen endemetagelu gin aygebagne

  • @samuelbiruke6237
    @samuelbiruke6237 Před 3 lety +1

    ሐይሉ ዮሐንስ በሚገርም አማርኛ ጠቅልለህ ምንፍቅናህን አትጋተን ንግግሮች አውድ አላቸው። አንተ ውስጥ ያየሁት ሁሉን ነገር ለአንተ የሰው መንፈስ ነው አስተምህሮ አርቅቀህ ለመጠቀም በጣም ጎበዝ ነህ ግን እምታስተምረው ትምህርት መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም በእርግጥ የሞተ ሰው መንፈሱ ብቻ ሳይሆን ነፍሱም አማኝ ከሆነ ወደ አምላኩ ካልሆነም ወደ ሲኦል ነው የሚሄደው በዚህኛው አለም ሞተ ማለት ነው ከዚያ ትንሳኤ አለው ትንሳኤ የሞተው ስጋው ይነሳና ከመንፈሱ ጋር ዳግም ይገናኛል። አንተ እንደምታስተምረው ሰው መንፈስ ቢሆን ሙታን ትንሳኤ አይኖርም ሌላው እባካችሁ እምትጠየቁ ሰዎች አትዋሹ ለምሳሌ አንተ አጨቃጫቂ ሰው መሆን በጣም ትወዳልህ በዚህ ቃለ መጠይቅ ስትሄድ አይቻለሁ። በየካቲት 2020 ላይ ሰው መንፈስ መሆኑን ካላመነ አይድንም ብለህ መጣህ ይህ ሐሳብ መፀሐፍ ቅዱሳዊ ሳይሆን ሐይሉ ዮሐንሳዊ ነው ስህተትን ማረም እንጂ መሙለጭለጭ አያዋጣም። ፓስተር ካሳሁን ለምታደርገው ጥረት ጌታ ይባርክህ እያልኩኝ ሁል ግዜ የጋዜጠኛ አቋም ይዘህ አትምጣ ጠንከር ብለህ መጋቢም እረኛም ሆነህ ልይህ ብዙ አድማጭ ስላለህ ተባረኩ

  • @hailuchare8673
    @hailuchare8673 Před 3 lety +2

    Pastor Kasish Betam temechehegn....stay blessed!

  • @geniabebe5737
    @geniabebe5737 Před 3 lety +2

    Tebareku tebareku

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329

    Atebirku geta eysuss yebirkichu🙏🙏🙏🙏🇸🇦🇸🇦

  • @eyesusyadinalyitadegal4008

    Heyileshi betam new yemewedek dess tilegnalehi rasehin honek new yemetinorewu

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před 3 lety +3

    Pastor kassahun is all ,,,,prophet,pastor,apostle ,evangelist,Teacher.........

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 3 lety +9

    Please preach the gospel….don’t complicated with the gifts.

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 2 lety +1

    ፓስተር ካሳሁን፡ ሰላም ይብዛልክ፡ ሃይሉ የሚያስተምረው እንደው ምንም የተቀየረ የለውም፡ እንደዛው ድሮ 2014 ኤልሻዳይ ቲቪ ሲያነጋግሩት የነበረው፡ ኣስተምህሮቱ ምንም ልዩነት የለውም፡ ሃይሉ ኣሁን እንዲወዱኝ መሰረተ ክርስቶስ ቃለ ህይወት፡ ሙሉ ወንጌል ብሎ ይሚናገርበት ምንም ኣይመችም፡ ሁሌ ትዊስት ነው ትምህርቱ፡ ሁሌ ይዋሻል፡ ጥበበኛ ዋሽ ነው፡ ደግሞ እንዳትረሳ ብሎ የሚናገራት ሰው መንፈስ ነው ስጋ ኣለው በነፍስ ውስጥ ያድራል፡ ምን ማለቱ ነው ያድራል ይተኛል የሚለው፡ ብቻ ሚታረም ኣይደለም

  • @zewdutv7167
    @zewdutv7167 Před 3 lety +1

    ፓስተር ካሳሁን እባክህ ከዚህ በኋላ ፀጉርህን እንዳትቆርጠው ተባረክ

  • @kokialemayehu5676
    @kokialemayehu5676 Před 3 lety +1

    ኡፈፈፈይ እንዲ ፍትፍት አርገህ አስረዳልኝ እስኪ ሀይልሻ ሰው ይሄን ትምህርት አውቆት ሳይሆን እንዲሁ ስህተት በሚለው አመለካከት ብቻ ስለራሱ ሳያውቅና በነፃነት ሳይኖርበት ወደ አባቱ ከሚሄድ በተገኘው አጋጣሚ እንዲ ነህ አሉ በሚለው ጥያቄ ውስጥ አይ እኔ የማምነው እንዲህ ነው ብለህ ስትመልስ ሰው ስለ ሀይሉ ከሚያውቅ ይልቅ ስለራሱ ሚያውቅበት መንገድ ስለሆነ እጅግ ጌታን አመሰግናለሁ !
    ፓስተር ካስሽ ብሩክ ነህ እናመሰግናለን

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 Před 3 lety +2

    ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ያልከውን Sentence ከመጽሐፍ ቅዱስ ብታስደግፍልኝ ደስ ይለኝ ነበር ።

    • @elsagyohannes9503
      @elsagyohannes9503 Před 2 lety +2

      “የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።”
      - ዘጸአት 20፥17

  • @shewahamelo9341
    @shewahamelo9341 Před 3 lety +4

    I didn’t expected compromise here. The truth is that he was saying I am equal with God ….search and find …

  • @BOBMBestofBestModels
    @BOBMBestofBestModels Před 2 lety +1

    Honestly i like you too!!!!!!!!!! you are such a spiritual brainiac guy. keep it up brother. like you said, justification should have to be Infront of God.

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Před 3 lety +1

    Thanks. Enye pentey adelehum.gen ye. M.hilu interview le 2gna gizye new yemayew. P.kasahun lay ena Betty. So ergataw or seneseraeatu melkam new ende zemenu adelem. Ye Betty.interview comment.buzu sewoch sel ergataw ena yahulu eyawerach be fegegta new yemimelesew!!! Betam tigstegna yemeslal Rega yale new.👍Egzabiher 🙏🙏🙏 Aegerachen yebarek 🤲

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před 2 lety

    ፓስተር ካሳሁን ሃይሉ እውቀት እውቀት የሚላት ንግግሩ፡ መቸም ትህትና የሌለው የሚያላግጥ ነው የሚሰማኝ፡

  • @mamehussien7829
    @mamehussien7829 Před 3 lety +1

    Ene endeyawem bezu nebse yemtetykegnen teyakiwechi ewenet lemnaher haylu yehons seyasetemer bizu mels agegnechalehu

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein2999 Před 3 lety +1

    የተሻለ አማርኛ ለምን አይጠቀምም ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል it doesn’t make sense. Pastor ካሳሁን good job. Good questions

  • @zeraygirma4914
    @zeraygirma4914 Před 3 lety +5

    ከሀይሉ ደስ የሚለኝ ትህትናውና ትግስቱ ነው, ከዛ ውጪ ትምህርቱ ስህተት ነው

  • @lilyfisehaye6169
    @lilyfisehaye6169 Před 3 lety +2

    Thanks pastorye for bringing controversial topics to light

  • @nafkotnafkot9482
    @nafkotnafkot9482 Před 2 lety +1

    ህዝቡ እዚህ አልደረስም ማለት ምን ማለት ? ታዲያ ለራሳቸው ተቀብለው የሰሙትን እውነት ማካፈል የልፈለጉት ለምንድነው ? ወይስ ሁሌ ጠባቂ አድርጎ ህዝብን ማስቀመጥ ምን አደረገ ህዝብ ? አሁንም በጨለማ የሚኖር አማኝ እንዳለ አያለሁ ከውይይቱ መነሻ ህዝቡ እዚህ አልደረሰም ከማለት ያድርሱት በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብዙ ጥያቄ አለባት ውነት ለመናገር ያፍራሉ ወይ ይፈራሉ ?

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před 3 lety +1

    WOW Great Interview , cant wait to watch the next part.

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 Před 3 lety +3

    May God bless you both 🙏

  • @almazalemu9203
    @almazalemu9203 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚል ቃል እለ ስው መንፈስ ነው የሚል ግን ፈፆሞ የለም ከየት አመጣው? ፓስተር ካሳህን ጌታ ይባርክህ ያንተ መልሱም ጥያቄውም ግሩም ነው ተባረክ

    • @fanayetesfaye9142
      @fanayetesfaye9142 Před 3 lety +1

      “ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።”
      - ዮሐንስ 3፥6
      ከዚህ ጥቅስ ተነስቶ መሰለኝ

    • @edihag320
      @edihag320 Před 3 lety +1

      1ኛ ተሰሎንቄ 5
      23፤ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።
      የሰው ሁለንተና ሶስቱም ያጠቃልላል::

  • @tsehayumolla6035
    @tsehayumolla6035 Před 2 lety +1

    መጽሐፍ ቅዱስን በፍልስፍናና በሮማ ሕግ የሐሳብ አዙሪት ማስገባት እብደት ነው ።ለኔ

  • @getumogess2779
    @getumogess2779 Před 3 lety +1

    አንተ ቸርች መመስረት አትችልም ። ጌታ ኢየሱስ አንድ ጊዜ መስርቷታልና ።ቸርች ትተክል ይሆናል ምናልባት ። ቸርች የአማኞች ህብረት ነው። በተረፈ ተመለስ።

    • @johnwomea9449
      @johnwomea9449 Před 3 lety

      Yetegnawu church new geta yemeseretew wushetam

  • @hirutyegetalij4756
    @hirutyegetalij4756 Před 3 lety +2

    በጣም ነው የምወዳቹ ጌታ እግዚአብሔር ዘመነቹን ይበርክ

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před 3 lety +2

    Hailisha I am with you ,I agree with your teachings, Man is Spirit has soul live in the body

  • @johnwomea9449
    @johnwomea9449 Před 3 lety

    The book of John

  • @Shalom770
    @Shalom770 Před 3 lety +3

    Sew menfes bcha adelm kale Hailu tadya yet new shtetun esti endyaw tmrtun endkebelew I have one question sew melak (Angel ) new bleh tamnaleh wet and sew litamem ychlal or ketamemes hatyat sle aderege new?le Hailu question? thanks!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 3 lety +3

    ሀይልሽ በርታ ትምርትህ ትክክልነው ጌታ ይባርክህ

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 Před 2 lety

    Kasahun your show most every Ethiopian are the have to knows ABC D EFG.......... .most mom don't following you asking me translate your English even you asking them its not comfortable pleace ues Perfect Amharic we love your song!

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 3 lety +4

    Brother Hailu wonderful teacher and very Humble man of God !!👏👏👏👏👍👍👍❤️❤️❤️❤️
    The interviewer is making complicated….

  • @thewordoftruthtube3411
    @thewordoftruthtube3411 Před 3 lety +1

    ታዲያ መጨረሻ ላይ ሰው መንፈስ ነው የሚለውን ሃሳብ አንተ ስታብራራው እንደተስማማ ስለምን በመድረኮቻቸው ላይ እንደዚህ ቀለል አድርጎ አያስተምረውም? ማወሳሰቡና ትኩረት ለመሳብ መፈለጉንስ ምን አመጣው?
    ከትኩረት ውጪ መኖር እንደሚፈልግ ተናግሯል ግን ትኩረት የሚያበዙበትን ትምህርቶች ስለምን ያስተምራል?

  • @prophetmichaelgirma-3261
    @prophetmichaelgirma-3261 Před 3 lety +1

    shalom tebarku

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Před 3 lety +1

    May God bless you pastor am wonder about your showing go hade

  • @girmabekele8967
    @girmabekele8967 Před 3 lety +12

    I always wonder why this guy wants to make things complicated. The essence of Christianity is simple and clear proclaiming Jesus Christ. This is the typical sign of false teachers.

  • @barkonabate452
    @barkonabate452 Před 3 lety +2

    ጥቃቅን ክርስቶስ ነን የሚሉት ነው በጣም ከባድ ት/ት ነው

  • @metiprice1077
    @metiprice1077 Před 3 lety +2

    Kaseshu love the way how you handle the air just put my two hands together 👏 keep it up!

  • @komatieh7581
    @komatieh7581 Před 3 lety +1

    Amenamen

  • @mekdesmekilt2016
    @mekdesmekilt2016 Před 3 lety +2

    GBU

  • @addishyowotshebabaw8349
    @addishyowotshebabaw8349 Před 3 lety +1

    Hailu😍😍😍😍

  • @abelnigussie566
    @abelnigussie566 Před 3 lety +1

    ፖስተር ካሳሁን ፈቃደኛ ብትሆኖ ሃይሉ ዮሐንስ ባነሳቸው መሠረታዊ ነጥቦች በጠረቤዛ ዙሪያ ውይይት ብናደርግ ደስ ይለኝ ነበር። ሚዛናዊ ዕይታ ለማግኝት ያሉትን የተለያዩ ሃሳቦች ጠረቤዛ ላይ ማስቀመጥና በቃሉ መነጽር በደንብ ማየት መልካም ነው ብዬ ስለማስብ ነው። ልትደውልልኝ ከፈቀድክ ስልኬ 0913168269 ነው።

  • @nawalelbel2799
    @nawalelbel2799 Před 3 lety +1

    Haiyeleye be increase and increase your wisdom, teaching by grase of God. Pls can you explain about what does mean human sprit in flash and what say others about you to clear

  • @aman7077
    @aman7077 Před 3 lety +1

    ሀይልሽ አዋቂ ነን ከሚሉ ተጠበቅ ። አንተ ድንቅ ሰው ነህ ። 🥰

  • @Binidreams-ht1tr
    @Binidreams-ht1tr Před rokem

    Blssed

  • @mulugetatango7035
    @mulugetatango7035 Před 3 lety +2

    P Kasahun pls Englizgnawen tewow ena be and quanqua bicha yihun

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Před 3 lety +1

    kasye great