#ቢያስደነግጥም_በሚዲያ_ልናገረው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 03. 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    gofund.me/a19ca602
    CASHAPP AND ZAIL 7028303515
    AWASH BANK 01320851954200
    birhan bank 1000637390964
    በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
    OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 243

  • @BiniyamTadese-bi3ji
    @BiniyamTadese-bi3ji Před 5 měsíci +69

    ሄኒዬ ካንተ ብዙ ተማርኩኝ ።እግዚአብሔር የወደቀን እንደሚያነሳ ባንተ አየው።እጅግ በጣም ተፅናንቻለው በርትቻለው።እግዚአብሔር አንተ እና መላው ቤተሰብህን ይባርክልኝ።

    • @lidiyahailu1828
      @lidiyahailu1828 Před 5 měsíci +2

      Betam Geta eyesus kezih belay yibarkachew!

    • @TsigeweyniBereket
      @TsigeweyniBereket Před 5 měsíci

      ​@@lidiyahailu18280099ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp 23:14

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 Před 5 měsíci +1

      በጣም ነው ደስ የምትሉት ብዙ ከፉ ነገር አልፍቹ ለዚ ያበቃቹ ጌታ ይባርካቹ አሁንም ጌታ ይጠብቃቹ

    • @user-bs4gp6hq5e
      @user-bs4gp6hq5e Před 5 měsíci +1

      Kenat kabat belayi yehonew geta yawekebet be hene ayew endegena

  • @tigi886
    @tigi886 Před 5 měsíci +34

    በመጀመሪያ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ። ባለቤቱ አነጋገሯ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደጋት እንደሆነች ያስታዉቃል ሌላዉ ደግሞ እንዴት እንደምታምር ቆንጆ ሴት ናት። ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር ይለቅላቹ።

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci +5

    ቢጮህም አያሸንፍም የምድረበዳው ዝማሬ ብዙ መድረደዳዎቼን ያለፍኩበት ባስተር ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ዝማሬዎችህ

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před 5 měsíci +26

    ፖስተር ካስሽ ተባረክ ሄኖክ
    የወንጌል አርበኛ ነህ አርበኝነት ቅድስና ለትዳርህ ታማኝ መሆን ነዉ ሄኒ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 5 měsíci +25

    ደስ እያሉኝ የሰማዋቸው ጥንዶች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistshiferaw88
    @tigistshiferaw88 Před 5 měsíci +18

    ዘማሪ ሄኒ እና ባለቤቱ ተባረኩ ፣ እዉነተኝነት ቅንነት የሞላዉ ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ የህይወት ምስክርነት ነዉ ።thank you ፓስተር ካሳሁን

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Před 5 měsíci +12

    ወይኔ ፓ/ር ካሳሁን እ/ር የሰጠህ ድም
    ፅ ኮ ለየትያለነው እባክህን መዝሙር ልቀቅብን ተባረክ

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 5 měsíci +5

    ሔኒዬ ከልጅነት ጀምሮ የለፍክበት መንገድ ቀለል አይደለም ደግሞ ትደርህን ልትመሰርት ስትል የነበረው ውጊያ ብቻ አንተን እግዚአብሔር ደግፎ የቆምክ ሰው ነህ፡፡ አሁንም በብዙ ተባረኩ፡፡

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 Před 5 měsíci +6

    ሄንዬ እና ጃኔት ተባረኩ በጣም ደስ ነው የምትሉት

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 Před 5 měsíci +13

    ሄኒዬ በጣም ልበ ቀና ነህ ተባረክ ዘመንህ ቤትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 Před 5 měsíci +7

    ሄንየ በእውነት ድንቅ የግ/ር ሰው ነህ ደግሞ መልካም ባል ነህ ዘሜንህ ይባረክ ተባረኩልኝ ወደድኩዋችው

  • @Sabaasmelas604
    @Sabaasmelas604 Před 5 měsíci +6

    ጌታ አየሱስ ዘመን ሕይወታቹ ይባርከው ፓስተር ካስሽ ዘማሪ ሄኒ ባለቤትህ ልጆችህ አስተማሪ ምስክርነት ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Makeda568
    @Makeda568 Před 5 měsíci +5

    የሁለቱም ቅንነት እውነተኛውን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 Před 5 měsíci +5

    ምን አይነት ጨዋ ሰው ነክ ሄኒዬ ተባረክ!!!እውነተኛ ባል ስለሆንካት ሌላው ካንተ ይማር መዘመር መዘመር ባንተ አይነት ንፁ ሰው ያምራል ❤❤❤❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 5 měsíci +7

    ሄኒዬ ጌታ ይባረክህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ድንቅ የህይወት ምስክርነት ቤታቹ በደስታ ይሞላ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genethailu1168
    @genethailu1168 Před 5 měsíci +1

    ደስ እያሉኝ የሰማዋቸው ጥንዶች ተባረኩ❤❤

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 Před 5 měsíci +7

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይጨምርላችሁ ፀጋና ሠላም ይብዛ ።

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 Před 5 měsíci +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ....ጌታ ይባርካቹ🥰🥰🥰

  • @danielgetachew772
    @danielgetachew772 Před 5 měsíci +3

    ሄኒዬ የተባረክ ወንድሜ የጌታ እጅ በላይህ ላይ ነች ደስ ብሎኛል በዚህ መንፈስ ስላየውህ ባለቤትህን ብሩክ ሴት ነች ከፍ በሉልኝ በብዙ አልበምህን በናፍቆት እና በጉጉት ነው የምጠብቀው ይከናወንልህ።❤

  • @selammamotube7574
    @selammamotube7574 Před 5 měsíci +7

    እሰይ እንኩዋን ጌታ እረዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ:: እንኩዋን በቤተሰብ እግዚአብሔር ባረከህ❤❤

  • @mihretsibhatu7012
    @mihretsibhatu7012 Před 5 měsíci +1

    ወንድሜ ሄኒ ከውድ ባለቤትህ ከነ ልጆችህ የናንተዘር ሁሉ ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ ዘመናቹ ይለምልም ።የነ ታሪክ ነው የገለጽክልኝ ፡ከመጀመርያ በእንባነው የቸረስኩት፡እውነተኛ ክርስቲያን ባንተ ኣየሁ ።ለጌታ ክብር ይሁን እስከ እርጅናህ ዘምርለት እወዳሃለው ኣከብርሃለው❤❤❤❤❤።

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Před 5 měsíci +4

    እንዴ ፍቅር ታድለው በጌታ ❤ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 5 měsíci +5

    የሰርግ መዝሙሮችን በመስራት እንኳን ቀዳሚዎቹ ጌታያውቃልና ብሩክታዊት ናቸው ።

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před 5 měsíci

    ሄኖክ እ/ር ለወንድ ልጅ የሰጠውን ጸጋ ያልጣለ ትጉህ ሰው ነው።
    ፓሰተር ካሳሁን መቼም እንዳንተ ሲዘምር የምባረክበት ዘማሪ ለእኔ የለም። ተባረኩ።

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 Před 5 měsíci +4

    ፖስተር የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ መዝሙርህን ሁሌም ስሰማ የሆነ አዲስ ነገር ውስጥ ነው የምገባው እወድሃለሁ ሄኒ ምርጥ ተባረኩ❤❤

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j Před 5 měsíci +1

    ዎው ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች ናቹ ተባረኩልኝ ፖስተርዬ ተባረክልኝ ምንወዳቸውን ምናከብራቸውን ዘማሪዎችን አገልጋዬችን ስለምታቀርብልን በድጋሚ ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-tb2yz9fo5d
    @user-tb2yz9fo5d Před 5 měsíci +1

    ሂኒ አ/ር ይባርክህ በእውነጌታ ንየገባህ እውነተኛ ስው ነህ ተባረክ።

  • @haimyhabte1680
    @haimyhabte1680 Před 4 měsíci

    ሄኒዬ ጄኔት የተወደዳቹ ናቹ ለምልሙ በብዙ 💓

  • @ranemojo2483
    @ranemojo2483 Před 3 měsíci

    ተባረኮ አሜን አሜኘ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 5 měsíci +2

    ኢየሱስ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን
    አሜንንንንንን❤❤🎉
    አሜንንንንንንንን❤❤🎉
    ዘመናቹ ዘለአለማቹ የተባረከ ይሁን❤ሄኑዬዬዬ❤ሰወድህ❤❤መልካም❤ሰው❤ባለቤትህም ተባረክ ❤❤❤ደሰ ሰትሉ❤❤❤ሁላቹም ተባረኩ በኢየሱስም

  • @themriforlife8045
    @themriforlife8045 Před 5 měsíci +1

    ሄኒዬ ወንድሜ እንኳን አምላክህ እረዳህ የክፉዎችን አንደበት ማሳፈር የሚያውቅበት አምላክ ከነውዲቱ ባለቤትህ እና ልጆችህ ጨምሮ ጨማምሮ ከፍ ያርግህ ደሞ እናት አባት ባይኖር ትልቁ የማይሰበረው የማይሞተው የፍጥረት ሁሉ አለኝታ ሁሌም አለልህ ጠላቶችህን ያዋረደልህ ማን ሆነና? ወንድም አለሜ ሁሌም መልካምህን ያሰማኝ ድንገት ካየኸው መዲ ነኝ በርታልኝ

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 Před 5 měsíci +2

    ፓሳተር ካሳሁን ዘመንህ ይባረኽ ለበረከትም ሁን 🙏🙏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci

    ኦኦ የኔ እጣ ነው ከላይይይይይይ ameeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn ዘመንህ ይለምልም ወድሜ ለጌታ ያለህ ፍቅር ለየት ያለ ነው እንቁ ስጦታችን አሜንንንንንንንንንን

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n Před 5 měsíci +5

    Wow ሄኒ ትለያለህ stay blessed you and your family ❤❤❤❤❤

  • @selomiesolomontsehaye7563
    @selomiesolomontsehaye7563 Před 5 měsíci

    ፓስተር ካሳችን በ ኤርትራዊያን ስም በጣምምም... እንወድሃለን። በድምጽህ ያለ ቅባት ልዩ ነው። በኣገልግሎትህ ተባርከናል ክብር ለጌታ ይሁን፡ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ።❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 5 měsíci +1

    እውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክችሁ
    እግዚአብሔር ስው እንዴት እንዴ ምይኖር እኔም አይቻለው ድግሞም ሄንዬ ክአንተም ትምራለው እውነት
    ጌታ እየሱስ ዘምናችሆን ያልምልመው 😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏ካስዬ ጌታ አንተንም አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SabaTesfuna-vk4bs
    @SabaTesfuna-vk4bs Před 5 měsíci +2

    ሄኒ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354

    ቢዙ ተማረን ተፂናናን ጌታ እየሱስ ዘመናችን ይባረክችሁ😍😍😍

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 Před 4 měsíci

    Wow ደስ የሚል ተመሄርት 🙏❤️

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 Před 4 měsíci

    ዋዉ እሄ የእግዚአብሔር ጥበብ ነዉ
    ሄን በእናንተ ብዙ ተምሬበታለሁ በብዙ ተባረኩ
    ዋዉ ቀጥሉበት አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xp7if3jy1z
    @user-xp7if3jy1z Před 5 měsíci +2

    ሄኒዬ በዝማሬዎች ተባርኪለሁ እግ/ር ይባርክህ ደሞ ቆንጆ ሚስት ጌታ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Před 5 měsíci +2

    ተባረኩ ፀጋው እጥፍ ይጨመርላችኋል የጌታ ደስታ ናችሁ

  • @elsabhttessema3836
    @elsabhttessema3836 Před 5 měsíci +2

    ገኔ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይመስገን ለዚ መብቃትሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci

    ጳስተር ዘመንህ ይባረክ የዛሬው ለየት በሎብኛል ለኔ በተለይ

  • @user-im3bh4wh5e
    @user-im3bh4wh5e Před 5 měsíci +1

    ተባረኩ በእውነት ትክክለኛ አስተማሪ የህይወት ምስክርነት!!!🙏🙏🙏💅

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 Před 5 měsíci +2

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ እየባረኸ ይባርኻቹ ለትውልድ ምሳሌ ያርጋቹ 🙏🙏🙏

  • @user-xy1sk8wq5d
    @user-xy1sk8wq5d Před 5 měsíci +2

    ተባረኩ የተገለጠቅባት ጸጋይብዛላችሁ

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před 5 měsíci

    እንኳን ጌታ ከእናንተ ሆነ መልካም አስተማር ቃላ መጠያቅ ነው ተባረኩ

  • @saraalemseged4585
    @saraalemseged4585 Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል የተባረኩ ጥንዶች😍። እግዚአብሄር አብዝቶ ቤታችሁን ይባርክ🙏🏻❤️❤️

  • @asmarechlibsework7378
    @asmarechlibsework7378 Před 5 měsíci

    አንተ አስተዋይ ልጅ አይኔ እያየህ ያደክ ፍሬህን አሳየህን። አይነስብህ ይብዛልህ ተባረክ ከልቤ

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn Před 5 měsíci

    ከልብ የምወዳቸው ጥንዶች. ለዘላለም ከክፉ ይጠብቃችሁ.

  • @amen2724
    @amen2724 Před 5 měsíci

    ካስየ በጌታ ፍቅር እወድህ አለሁ ፕሮግራሞችህ አጥንቴን ዘልቀው ይነካል ዘመንህ ይባረህ ትውልድህ ይባረክ❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 Před 4 měsíci

    በብዙ ተባረኩ ሁላችንም አሜን አሜን አንተማ እኔ አግዘ ደከምክ አትልም ኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewditugebremedhin7233
    @zewditugebremedhin7233 Před 5 měsíci +2

    እንዴት ደስ ይላሉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před 5 měsíci

    እሔ ቤት ለብዙዎች ምሳሌ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ሴት ልጅ ከአለባበሷ ጀምሮ ውበቷ ሲታይ ደስ ይላል ጨዋነቷ እርጋታዋ በሷ ውስጥ እንዴት አይነት ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደጋት ነው ያየነው ጌታ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ ሔኒዬ ከዚህ በላይ ተባረኩ::

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 Před 5 měsíci +3

    Pasterey ፍቅር ነህ ተባረኩ።

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Před 5 měsíci

    ወወወወወወወወወወወወወወወወ
    ፓስተርዬ አንተን ደግሞ ስወድድድድድድድድ አባቴ💔😥💝💝💝💝💝💝💝
    ስለ ሄኒ እና ስለ ባለቤቱ ገንዬ ድንቆች እግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባርክ ይደነቅ እልልልልልል
    እኔ ብዙ ተመራኩኝ ከእናንተ አባቶቼ💔😥💝💝💝💝💝ለወዴ ፊት እርምጃዬ🙏✅💝🛐
    ሄኒያችን አብዝታ ዘምራልን😭🔥🔥🔥🔥🔥🎸💘🔥💘🔥🔥💘🔥💘🔥👏👏👏👏👏👏👏 ለምልሙልኝ🔥 ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያ አሜንንንንንንንንንንንንንን💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @fevenjohnson4164
    @fevenjohnson4164 Před 4 měsíci

    Very powerful testimony. God bless you all.

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ንፁ ፍቅር እሰከመጨረሻ ያፅናችሁ✝️❤️💕

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 4 měsíci

    የቃየል መንፈሰ ወጋሁት ለማንኛውም እናተ እዚ ደርሳችኇል ተባረኩ❤❤❤

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 Před 5 měsíci

    ሄኒ ጌታ ያገለግሉትን አይጥልም ከዚህ በላይ ከፍታ ከዚህ በላይ ሞገስ ይስጥህ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ!!!!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci

    ዘመናችሁ ይባረክ ለኔ መልስ ሆኖልኛል ሄኒ ጌታ ባንተ አልፎ ተናግሮኛል ለትምህርት ይሆናል እዳልከው አብሶ በእጮኝነት ውስጥ ላለን ለኛ ትምህርት ነው ልክ እናንተ ያለፋችሁበት መንገድ እያለፍኩኝ ስለሆነ ከእጮኛዬ ጋር ልንለያይ ትንሽ ቀርቶኝ ነበር ከጃለጆች የተነሳ የጌታ ፍቃድ አይደለም እስከማለት ተባረኩልኝ

  • @user-zv1po1uq2p
    @user-zv1po1uq2p Před 4 měsíci

    ሄኒየ አስተማሪ ምስክርነት ነው ተባረኩ ዋው ...

  • @Konjit808
    @Konjit808 Před 5 měsíci +2

    ዋው ዋው ሄንዬ በጣም ድንቅ ዘማሪ ነህ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ወስድኩ ❤
    ተባረኩ ደስስ ትላላችሁ ❤

  • @user-xv8mf7wu6r
    @user-xv8mf7wu6r Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን ታባራኩ

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 Před 5 měsíci +4

    They are so beautiful God bless them both and their children!

  • @liduTemam-rd2mz
    @liduTemam-rd2mz Před 5 měsíci +2

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ

  • @meseretdesalegn8901
    @meseretdesalegn8901 Před 5 měsíci +2

    ተበረኩ መዝሙር በእናንተ ያምራል

  • @abigirma4540
    @abigirma4540 Před 5 měsíci

    ህልሜ ሰምሮል በልጅነት የያሁት በልልኝ በፓስተር እባክህን❤❤❤

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 Před 5 měsíci +2

    አቦ ይመቻችሁ ጌታ ይባርካችሁ!!!!!!!

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Před 5 měsíci

    አቤት አምልኮ የመጨረሻ😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭🔥🔥🔥🔥💝💝💝👏👏👏👏🎸🔥
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 5 měsíci +2

    WOW wonderful ጥንዶች ተባረኩ

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 5 měsíci

    ዋዊ ሄኒ አንደኛ ጌታ እየሱስ ትዳራቸዉን ይባርከዉ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 5 měsíci +3

    ወጋሁ ክትክት አድርጎ የሚበላ ሰው!!!

  • @user-nl9wq1tx7t
    @user-nl9wq1tx7t Před 4 měsíci

    ሄኒ ዘመንክ ይለምልም ተባረክ

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ be blessed

  • @asefugebru7576
    @asefugebru7576 Před 5 měsíci

    ተባረኩ ዘመናቹሁ ይለምልም🌿🌿🌿💕💕💕💐💐💐

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 5 měsíci +2

    Geta Zemenachun Abzeto Yebarekew!

  • @user-nk6nd4oi4i
    @user-nk6nd4oi4i Před 4 měsíci

    P.Kasahun my favorite singer. 😍 yanten misikirinet mesmat ifelegalew

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 5 měsíci +2

    Wow ameeennn ተባረኩኩኩኪኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ruthmulugeta818
    @ruthmulugeta818 Před 4 měsíci

    Geta yibarkachuh. May God bless you.

  • @ashenafia5046
    @ashenafia5046 Před 5 měsíci +2

    An abundance of love, an abundance of life lessons, and God's blessings are here with Pastor Kassish, Heni, and his wife. God bless you!

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 5 měsíci +2

    Amazing and beautiful story. God bless you all more and more!

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 Před 5 měsíci +1

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader Před 5 měsíci +2

    Wooo denkenew egzabeher yibarikachu tabaraku

  • @misganaerabo5133
    @misganaerabo5133 Před 5 měsíci +2

    I am blessed with your songs Heni God bless you both and be fruitful in your marriage and ministry

  • @ZelalemAbera-kz6qh
    @ZelalemAbera-kz6qh Před 5 měsíci +3

    Ephrame alemu and his wife bekerbu Desi yilegnal pastor ❤

  • @tilahunwolde5831
    @tilahunwolde5831 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @lizaliza8652
    @lizaliza8652 Před 5 měsíci +2

    Pasetereya tebarek hanok gatan yemewed zemari new yetebarek new serat yalew wetat new hani cj cherch betam konjo asemilaki wendemachen nnenew tebareku paseter kaseh tebarekelen ❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 5 měsíci +2

    God bless you and your family

  • @tigistiabate9059
    @tigistiabate9059 Před 5 měsíci +2

    Dhuga bayee namati tolaa ebbifamaa bari kesani jireni kesani haa ebbifamuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @varietytube146
    @varietytube146 Před 5 měsíci +2

    May God bless you and increase with more grace !

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 5 měsíci +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, inideat desssss yemel misikirinet new,,,,, tebarekuligni ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,,,mirt mezimur new❤❤❤

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před 5 měsíci +2

    Amen. Amen. Hallelujah . May the Almighty God open our eyes to see how we have blessed. God bless you aboundantly

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 5 měsíci +1

    AMAZING.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 5 měsíci

    Des,bilogn yesemahut tebareku heniye paster kasish tsega yibzalik

  • @user-gg8zk7sy6u
    @user-gg8zk7sy6u Před 5 měsíci +1

    Thank you brother. God bless you!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 5 měsíci +2

    Thank you for sharing your beautiful story, and God bless you 🙏 ❤

  • @user-mo4zh6gi8x
    @user-mo4zh6gi8x Před 5 měsíci +2

    Dinqi tariki new. Geta yibarekachchuuuuuu Be hulumi Negeriii. Pasteri Zemeni yitebareki yuhuniiii Bexami wodachchuwalooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉