...ትልቁ ውሳኔዬ ኖህን ማግባቴ ነው ....ተወዳጅዋ የቴሌቭዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሄለን መስፍን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 468

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 Před 3 lety +223

    በጣም ቁምነገረኛና አስተማሪ የሆነች ሰው ናት ልትከበር የሚገባት ናት

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 Před 3 lety +55

    በጣም የምታምሪ ቆንጆ እና አስተማሪ ሰው ነሽ ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን!!

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 3 lety +50

    ሄሌንዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ በኢትዮጵያውያነትሽ የምትኮሪ በእንቺ ኢንተርቪው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣም የምትደነቂ የምታኮሪ ሴት ነሽ እድሜና ጤና ከነቤተስብሽ ይስጥሽ
    🙏🏾❤️❤️❤️

  • @kalidebrahim7868
    @kalidebrahim7868 Před 3 lety +14

    ወይ ሠይፍሽ እንደዚ አይነት ኢንተርቪ አደርገህ ታውቅ ይሆን አንተን እኮ አፍህን አዘጋች ሄለን ሾው ምርጥ እናት ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @Dessme
      @Dessme Před 3 měsíci

      Tikikil. For the first time Seifu bekutitir sir wale 😁

  • @user-pv2td4ys3q
    @user-pv2td4ys3q Před 2 lety +20

    አግዚኣብሔር የልጆችሽን መልካም ነገር ሁሉ ያሳይሽ

  • @aragawseidnurye4430
    @aragawseidnurye4430 Před 3 lety +8

    ,ሔለን ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል ሁሉም እህቶች ኦእ
    እንዳንቺ እንዲሆኑ ኦመኛለሁ ሰይፍየም እንደነዚህ መሰል እንግዶችን በማቅረብህ ተባረክ

  • @user-oo4hx8rc3t
    @user-oo4hx8rc3t Před 2 lety +7

    ሄለን በጣም ደግ እና አዛኝ ሰው ናት። ሄልዬ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን እወድሻለሁ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +45

    ሰይፉ,በጣም ጎበዝ Interview አድራጊ ነው ! አንተም እሶን እንደጠየካት ሄለንም ጎበዝ ጠያቂ ስለሆነች አንተንም interview ብታደርግህ ምኞታችን ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!🙏🏽✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @birkubelachew8194
      @birkubelachew8194 Před 3 lety +2

      ጥሩ አስተያየት ነው ቃላቶችህን ብቻ አስተካክላቸው
      …አንተም እሷን እንደጠየቅሃት . ..Interview ብታደርግህ

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 Před 3 lety +1

      እህቶች በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @user-pd1gb7zi4s
    @user-pd1gb7zi4s Před 3 lety +21

    እራሴን ገረመኝ ማየት ሳልፈልግ ግን ሳላውቀው ፍዝዝብየ እስከመጨረሻው አየኋት ጎበዝነሽ

  • @Aelekkso
    @Aelekkso Před 3 lety +29

    ሰይፍሻ ፈዘዝክ እኮ ወይዘሮ ሄለን በጣም ድንቅ ሴት ነሽ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 3 lety

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @user-wr9cr3to3t
      @user-wr9cr3to3t Před 3 lety +2

      እንዲህ የተማረ እና ያነበበ ሰው ሲገጥመው ግራ እኮ ነው የሚገባው 😂

    • @elsafgz
      @elsafgz Před 3 lety

      😂😂😂😂😂 enem seyfu betam kezekezebgne..🤣🤣🤣

    • @abisiniyadire1807
      @abisiniyadire1807 Před 3 lety

      😂

  • @nilebeauty772
    @nilebeauty772 Před 3 lety +21

    So matured and smart lady!!! I’m so proud of you Helu❤️ I love your show

  • @workub7229
    @workub7229 Před 3 lety +19

    The purpose of driven life አልሽ ሄለን እኛማ በሰበር ዜና ደንዝዘናል ።ሰይፉ ገራሚ እንግዳ አቀረብህልን

  • @fekaduadam
    @fekaduadam Před 3 lety +3

    ሔለን ሾው በጣም እወደዋለሁ
    የምታቀርባቸው ሰዎች ማቹርድ አርቆ አሳቢ ሰው አክባሪ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před 3 lety +30

    አቦ ጣፋጭ ነገር ናት ፍዝዝዝዝዝ ብያ አየኋቶት

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j Před 3 lety +28

    ሄልዬ ዛሬ ለ3ኛ ግዜ እየደገምኩት ነው ስወድሽኮ😍

  • @user-ml5oj6lf8j
    @user-ml5oj6lf8j Před 3 lety +51

    ግን እኮ እውነት ለመናገር ሰላሳ ቤት ነው የምትመስሊው

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Před 3 lety +21

    የኔ እናት እድሜዋን በግልፅ ተናገረች

    • @yossiefmer733
      @yossiefmer733 Před 3 lety

      ሂወተይ የቀየረኝ መጽሓፍ ያለሽ ምን ነበረ ?

    • @esayasegirma5754
      @esayasegirma5754 Před 5 měsíci +1

      ደስ ብሎኝ ከሰማሁዋቸው አንዱ። እውነት የሆነች ሴት።🎉🎉

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 Před 3 lety +28

    Much respect Helen !! We hope to celebrate your 50th birthday together. Thank you Seifu.

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 Před 3 lety

      Lol
      “Black Don't Crack” is a statement about looking good for your age.

    • @dhdjhdhd9774
      @dhdjhdhd9774 Před 2 lety +1

      ሰዋዳት

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 3 lety +2

    በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ኢትዮጵያ ን የሚጎዱ ነገሮች ታገይ ለአገርሽ እና መሪዎቻችን መፀልይሸ ትክክል ነሸ

  • @tgmaru2387
    @tgmaru2387 Před 3 lety +6

    ሄልዬ ዉስጥሽም እንደ ዉጪሽ ዉብ ዉበ ነዉ ያስታዉቃል ጨዋ በስነ ምግባር የታነፅሽ ነሽ ነፍ ዓመት በጤና በፍቅር ያኑርሽ

  • @tameratadmasu4196
    @tameratadmasu4196 Před 3 lety +4

    ሔለን በጣም ጥሩ ስው ናት በጣም ቁምነገር ያለው ፕሮግራም ነው የምታቀርበው አስተማሪ ነው

  • @fani4779
    @fani4779 Před 3 lety +12

    እናመሰግናለን ሰይፉ እንዲህ ምሳሌ ልንማርባቸው ምንችል ጠንካራ ሰዎችን ሁሌ ብታቀርብልን ብዙ እንማርባቸዋለን ሄለን በርቺ ገና ብዙ የመስራ አቅሙ አለሽ በርቺልን💖🙏🙏🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 3 lety +6

    ዋውውውው በጣም የምንወዳቸው አርቲስቶች አንዱ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋር
    ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን

  • @eexx8557
    @eexx8557 Před 2 lety +4

    She is very smart lady! I hope all females inspird by her
    ur smile is enough
    much respect ma sister

  • @haregewoinassefa7230
    @haregewoinassefa7230 Před 3 lety +1

    ሄለንን ሾው እኔና ቤተሰቤ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው ከምታቀርቢው ቃለመጠይቆች ለኑሮችን ፣ለትዳራችን፣ለራሴም ብዙ ነገርን ተጠቅሜበታለሁ ብርች እንወድሻለን

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 Před 3 lety +13

    ዋዉ ግልጽ ቆጆ ጀግናነሽ 👏👏❤️❤️ ደስየሚል ሂወት ይስጥሽ

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 Před 3 lety

      እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Před 3 lety +12

    I just always belives that hellen could replace obra wenfri with her charm and. ablity if she goes international inivite more people out our commity she could do that she is beautiful she can speak english people would love to come to her to talk to her and to meet her she would be known around the world why she did not start.

  • @zubest7326
    @zubest7326 Před 3 lety +2

    ሔለንዬ በጣም ነው የምወድሽ ብታዬ ከሰማሁሽ ብዙ ነገሮችሽ ውስጥ ከኔ ጋር የሚመሳሰል አለሽ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በጣም ተደስቼ ልምት ነው የኢትዮጵያ ቆንጆ ሔለንዬ

  • @tesfamlakuyoutub6030
    @tesfamlakuyoutub6030 Před 3 lety +2

    የኔፍልቅልቅ በጣም ፈግታሽ መግብ ነው የኔቆንጅ አማረኛሽም ጥርት ያለነው እዳች ፍልቅልቅ ያብዛልን የኔቆንጆ ካችብዙ ተምሬለሁ ልጆችሽ ፈጣሬ በጥብ ያሳድግልሽ ዘመንሽ በደሰታ ይለፍ

  • @rozademesie6603
    @rozademesie6603 Před 2 lety +3

    Such a strong and beautiful lady! How I love and respect you!!!

  • @ethioembroiderycraft550
    @ethioembroiderycraft550 Před 3 lety +11

    Helen you're beautiful inside and out love you long life!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Před 3 lety +20

    ሄለን በእዉነት የምትነበብ ሴት ነች ብርቅዬ ነች በእርግጥ የሰይፉ አድናቂ ነኝ።

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 Před 3 lety +2

    እስካሁን ካየሃቸው ከሰማሃቸው ሰዎች ቁጥር 11111ኛ ነሽ ጎበዝ በጣም አስተማሪ

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před 3 lety +24

    እዲሜ ፀጋ ነው የኢቶጲያ አርቴስቶቺ በመለስ ዘመን እዲሜ ሲጠየቁ 19 በሀይለማሪያም ግዜ ሲጠየቁ 20 በአብይ ግዜ ሲጠየቁ 21 ይላሉ የተወለዱት በደርግ ምን አለ ጨማምቀው ቢንስ 35ቢያደርጉት???

  • @etsehiwotbekele8017
    @etsehiwotbekele8017 Před 4 měsíci

    የኔ ቆንጆ በእንቺ ኢንተርቪው ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ድንቅ ሴት ነሽ በጤና በፍቅር ያኑርሽ

  • @muhajirbejrga2505
    @muhajirbejrga2505 Před 3 lety +2

    ከምንም በላይ እርጋታሽና ስራሽ ደስ ይላል ከነ ቤተ ረጅም እድሜ ተመኘሁ።

  • @user-ls5rv4ek1y
    @user-ls5rv4ek1y Před 3 lety +23

    ለመጀመሪያ ግዜ እርሜዋን ያለሥሥት የተናገረች ገራሚ ሴት እርሜና ጤና ይስጥሽ እማ😍

    • @azenegashtsegaye523
      @azenegashtsegaye523 Před 3 lety +1

      እርሜ ሳይሆን እድሜ በሚለው ይስተካከል።

    • @user-ls5rv4ek1y
      @user-ls5rv4ek1y Před 3 lety +2

      @@azenegashtsegaye523 አቤት ሀበሻ ስንባል ምናለ ባላዬ ብታልፊኝ😃😃😃

    • @swd3650
      @swd3650 Před 3 lety +2

      @@user-ls5rv4ek1y hahaha አበሻ እኮ ትንሾን ስህተት ነው ሚያየው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 3 lety

      @@user-ls5rv4ek1y 😁😁

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 Před 3 lety

      ወድች በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 Před 4 měsíci

    ደስ የምትይ ሴት ነሽ ፡ዋናው በተቻለሽ መጠን በስነምግባር አሳድገሻል ፡ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ፡ቁም ነገረኛ ንግግርሽ አስተማሪና መካሪ ቃለምልልስ።

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 3 lety +2

    ተባረኪ ሄሉዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ ያንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ ዉድድድድድድድ

  • @mohammedethiopian986
    @mohammedethiopian986 Před 3 lety +56

    የመጀመሪያ ኢትዮጲያዊ😂🤣እድሜዋን ያልደበቀችዋዉ

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 Před 3 lety +1

      ደምሩኝ

    • @user-vz4xl8uo6f
      @user-vz4xl8uo6f Před 3 lety +1

      @@habashatube6461 17+30=47

    • @munaali2129
      @munaali2129 Před 2 lety

      @@user-vz4xl8uo6f she said she just turned 49 😎 ages a number, she looks great for her age!! Saw nurown nw yamemaslaw aydl

  • @betibetii8708
    @betibetii8708 Před 3 lety +3

    ሄለንየ እሷንም ኘሰሮግራሞቿ በጣም አስተማሪ ነው በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd Před 4 měsíci

    ሄለንዬ ፕሮግራምሽን አልፎ አልፎ እመለከታለሁ ምርጥ ሴት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የእድሜ ነገር ከተነሳ አኛ ሴቶች አንደፍርም አንቺ ግን እቅጩን ለማፍረጥ ደፈርሽ በጣም አደን
    ቅሻለሁ❤❤❤❤

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před 3 lety +5

    you so beautiful young looking and smart lady I love your show may God continue to bless you!

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f Před 3 lety +7

    በጣም።ልጅናት።እኛበብሥጭት።ያለድሜያችን።አረጄን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +5

    ሄልዬ ምርጧ ቆንጆጆ ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን ምርጥ ባለቤት ስላለሽ ፈጣሪ ይመስገን ፍቅራቹ እስከ ዘላለሙ ይባረክ አሜንንን 😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ ነሽ መልካም ሰው ነሽ ትክክል ነሽ እኔ ሚዲያ በሚለቀው እያለቀስኩኝ ነው በጣም የሚዛዝን ነገር ብቻ ነው የሚለቁት እግዚአብሔር ግን የእግዚአብሔርን ቃል ስሰማ እረጋጋለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ባይነር የእግዚአብሔር ቃል የሚያረጋጋው አብድ ነበር አሁን ለውጥ አለኝ እየተውኩት መጣሁ ማልቀሱን እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ሰል 😍

  • @esseyeyenalem8736
    @esseyeyenalem8736 Před 3 lety +23

    ሄልየ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤

  • @user-kx8de6pb3b
    @user-kx8de6pb3b Před 3 lety +1

    እኔ በ20 አመቴ አሁን ባገባ አስበችሁታ ኢንሻ አላህ በአንች እድሜ ቢያንምስ የ29 አመት ልጅ አደርሳለሁ ማለት ነው ሀሪፍ ነገር ነው የምን ተስፍ መቁረጥ

  • @tube5125
    @tube5125 Před 3 lety +11

    የኔውድ እኔግን 50አመቴ ስትይደነገጥኩ ለካሰው ኑውሮውን ነው የሚመስልው መሻአላህ እኔ 23 አመቴነው ግን ሳውኝ ያች እናት ነው የምመስለው

    • @user-bz6id7xy7j
      @user-bz6id7xy7j Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂አይዛንን

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před 4 měsíci

      እኔም እደዛነኝ ሳያትና እራሴን ሳስብበሷ እድሜ የምጎብጥ ይመስለኛል

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 Před 3 lety +5

    ሄለን በጣም የማከብርሽ በተለይ በትዳር ዙሪያ እና በ አካለሱንኩል ልጆች ዙርያ የምታደርግው ቡዞዎችን የተማርንበት።

    • @user-to8ll8gr9i
      @user-to8ll8gr9i Před 5 měsíci

      አካለ ስንኩል አይባልም አካል ጉዳተኛ ነው የሚባለው

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry Před 6 měsíci +3

    Seifu and,Helen so,Your beautiful woman 👩 amazing strong ❤❤💯

  • @tsionmulugate891
    @tsionmulugate891 Před 5 měsíci

    ፕሮግራሞችሽ ሁሉ በይዘታቸው በልህቀት የተሰሩና በማንኛውም ደረጃ ላሉ ተመልካቾች የሚደርሱ ናቸው። በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን 👌💖🌹🌷🌹

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 Před 3 lety +10

    GOOD IDEA Helen keep it up let God be with u

  • @user-qo2um6gi2x
    @user-qo2um6gi2x Před 5 měsíci +1

    Wow what a fantastic Ethiopian lady I very much admire you for your good personality and I wish you long life you and your families love you ❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemgetachew4697
    @betelhemgetachew4697 Před 2 lety +2

    you're my inspiration heluye I admire your knowledge and confidence

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i Před 3 lety +29

    እርጋታሽ ደስ ይላል ውዴ ሄለን ትዳርሽ እመብርሀን ትባርክልሽ ልጆችም ለእግዚአብሔር አደራ ስጪ አትጨነቂ

    • @user-cw9it6uy1e
      @user-cw9it6uy1e Před 3 lety

      እነሩሴ

    • @workub7229
      @workub7229 Před 3 lety +1

      እርጋታሽ ነው ያልሽው ?

    • @user-cw9it6uy1e
      @user-cw9it6uy1e Před 3 lety

      @@workub7229 አሆይይይይይ የፍቅር ባለሀብት

    • @user-du7yt5nw6i
      @user-du7yt5nw6i Před 3 lety

      @@workub7229 አዎ ምነው ተሳሳትኩኝ እንዴ ??

    • @mohali258
      @mohali258 Před 3 lety

      እረጪራሽ አምሳአመት እሚሆንሽ አይመሰለኚም

  • @albaalba7153
    @albaalba7153 Před 3 lety +12

    ቤላ በጣም ነው ደስ የምትለው ጎሳዬን እኔም እንዳንቺ እወደዋለሁኝ

  • @kalwubie6139
    @kalwubie6139 Před 3 lety +6

    Love you Helen you are so beautiful in and out💞

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 Před 4 měsíci

    Wow Hellen is my favourite. Betam yeteregaga Hina Lene she is such an ideal lady.

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 3 lety +3

    ዋው ውሰጥሸም ላይሸም ውብ ኢትዮጰያዊ ቁምነገረኛ ሰወድሸ እድሜ ጤና ይሰጥሸ አሳብሸን ያሳካልሸ

  • @yordanostayek
    @yordanostayek Před 4 měsíci +1

    A woman of class! 💯💯💯

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 Před 3 lety +10

    Helen i appreciet ur personality

  • @AidaTsegaye
    @AidaTsegaye Před 5 měsíci +1

    በጣም ደስ የምትልና አስተማሪ የሆኑ ንግ ግሮችን የምትናገር ሴት ናት። ስላቀረብካት እናመሰግናለን ሰይፉ።

  • @abubekeryasin3513
    @abubekeryasin3513 Před 2 lety +2

    so intersted programm seifu thank you

  • @TV-qc2lu
    @TV-qc2lu Před 4 měsíci

    ጉልጽነታ ደስ ይላል :: እግዛብሄር ዘመንሽ ይባርከው :: ደስትዋ ; ቅንኔዋ ህሉም ደስ ትላለሽ ማማ ሄለን ::

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 Před 2 lety

    Humble kind Intelligent Beautiful woman
    Love you respect 😍
    I was room mate with your brother in UAE
    & I read it a book purpose driven life Its so Amazing book

  • @jamilabibi8998
    @jamilabibi8998 Před 3 lety +6

    ሰፉን አፈዘዝቺው 🤣😂😂ምርጥ ሴት ናት ❤

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 3 lety +2

    በተለይ COVID 19 እንደመጣ ሰሞን ባለሙያዎችን ሳይንቲስቶችን ጋብዛ በጣም ጠቃሚ ግንዛቤ ስጥታለች!!
    በርች ቀጥይበት the purpose driven life is amazing and life changing book ,because it if full of God’s word keep reading it!!

  • @ismaelabather2330
    @ismaelabather2330 Před 3 lety +3

    Heleneye i wish u hove long life I'm proud by u

  • @Yeigziabheriji
    @Yeigziabheriji Před 4 měsíci

    ለእኔ ሔለን ማለት እጅግ በጣም በሳለ፣አስተዋይ፣ጠንቃቃ፣ባለቤቷን የምትወድና የምታከብር ብዙ quality ያላት ታላቅ ሴት ናት። ወደፊት ለሐገረ፣ለማህበረሰቡ ለግለሰቦች የምትጠቅም እውነተኛ ሴት ናት። ባለቤቷ ታድሏል እኛም ታድለናል፣ ebsም ታድሏል።
    በብዙ ተባረኪ።እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 2 lety +2

    ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ

  • @solomonteffera1570
    @solomonteffera1570 Před 4 měsíci +2

    Helen, great lady. Always quite in idea and appearance... she may be an ideal wife

  • @HelenBelay-kq7qo
    @HelenBelay-kq7qo Před 4 měsíci

    That's my favorite book
    Helu you are our inspiration ❤

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 3 lety +10

    Good conversation and I do agree with what she said, which is about patenting! In our community, mostly they try to say things behind their kids, I mean they don't have an open conversations b/n them & their kids. I mean, the kids are born and raised in different culture and environment so while the parents are teaching about their root or belief to their kids, they should also be honest with the lifestyle or culture where they at. However, to have a healthy relationship with their loved once, the best to do is having an open communication with their kids. Sharing their experience and background differences among them that could help them to grow together and make them more comfortable around each other. And you have a good advices. God bless your marriage and Safecha as well!!💚💛❤

  • @tadesseamenu2330
    @tadesseamenu2330 Před 3 lety

    ሄሌን በጣም ታዋቅና ከማንበብ ያገኘችሁን ወደ ተግር መቀየር የቻለች ጎበዝ ነች

  • @MsChenchaa
    @MsChenchaa Před 2 lety +1

    you are so true, "the purpose driven life" book changed my life to!!

  • @ermiasmekuria3625
    @ermiasmekuria3625 Před 3 lety +1

    መልካም አስተማሪ ሾው ጥሩ ምስክርነት ነው:: ተባረኪ

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před 5 měsíci

    We love you Helenye! Noah and your kids as lovely as you always are!

  • @teklegebrebrhan1946
    @teklegebrebrhan1946 Před 3 lety +2

    Lovely Mother long live Helen

  • @marthakiros1078
    @marthakiros1078 Před 3 lety +3

    Yene konjo Helenye
    Happy birthday 🎊🎈🎂

  • @user-om2ch5pj1n
    @user-om2ch5pj1n Před 3 lety +34

    ቆጆ ነሽ ግልፃነትሽ በርችልን

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 Před 3 lety

      እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @samrawitabate5506
    @samrawitabate5506 Před 3 lety +3

    Beautiful inside and out

  • @tsionmulugate891
    @tsionmulugate891 Před 5 měsíci

    ለብዙ ሰው የምትተርፍ ጎበዝ አቀረብክልን።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 4 měsíci +1

    She look great አትመስልም ጥሩ አራሷን ጠብቃለች ጎበዝ 🙏

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 Před 3 lety +4

    ሰይፋ ምነዉ ደጋገምከዉ ኤሉ የኔ ዉድ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉ እድሜ ቁጥር ነዉ

    • @sofias6681
      @sofias6681 Před 3 lety +2

      ሰይፉ እኮ 60 አመቱ ስለሆነ የራሱ እድሜ መናገር አይፈልግም ሰዎችን ግን አፋጦ ነው እድሜአቸውን የሚጠይቀው

    • @uniquealmaz4214
      @uniquealmaz4214 Před 3 lety

      @@sofias6681 በጣም

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 Před 3 lety +2

    Helen my wife and I love your show. Ecellent interview, purpouse driven great book it has helped my life too. You did excellent work intervewing my dad Ato Tekle Gebru recently on a week we celebrated fathers day.

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 3 lety

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሄለንዮ እንወድሻለን እያንዳንዱን ፕሮግራምሽን ባልከታተልም ከጀመርኩ ግን ሳልጨርስ አላቋርጥም በፍቅር ነው የሚያልቀው እናመሰግንሻለን
    ሰይፍሻ ቲክ ቶክ ሰለሞንን እስኪ አቅርብልን

  • @melakugebre8187
    @melakugebre8187 Před 3 lety +9

    አንቺን ለመፍታት የሚፈልግ ባል ራሱ ባል ሳይሆን አባል ነው፡፡

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 3 lety +5

    የእኔ ጎበዝ ሺህ አመት ኑሪልኝ።

  • @seadamohammed2897
    @seadamohammed2897 Před 3 lety

    እውነት አድናቂሽ ነኝ ትክክለኛ እድሜሽን መናገርሺ ማሻአላህ

  • @YohannesReta-ze9ge
    @YohannesReta-ze9ge Před 3 měsíci

    Betam new yemakebrsh. Long life to you dear Heli.

  • @kalwubie6139
    @kalwubie6139 Před 3 lety +3

    Am always surprised such kind of brave interview hv less viewers

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před 3 lety +1

    ስነ ስርአት ቁም ነገር የማትስለች ሄሉ ቆንጆ

  • @arsemawako5942
    @arsemawako5942 Před 3 lety +5

    Your work is as beautiful as your face! Keep it up!

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před 3 lety +4

    ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሽ በጣም ደሥ የምትይ እሕትነሽ

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Před 5 měsíci

    Wow heliye ewinet memarine yemitasemesekiri nesh egiziabeher yimulslish ❤

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 3 lety

    ጎበዝ ናት።አማርኛ ቋንቋዋም ተሻሽሏል

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመሰገገን አውነት

  • @ashagriet
    @ashagriet Před 3 lety

    ሄለን አንቺን የመሰለ ጥሩ እናትና መልካም ሚስት በአማሪካን ማግኘት cash for life የሚባለውን ሎተሪ ከማግኘት አይተናነስም :: በሙሉ ሃሳቦችሽ አስተማሪ ነበሩ አሁንም ቤተሰብሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ 🙏

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 3 lety +1

    ትክክል እድሜ ፀጋ ነው