G and B Ministry Special program on Tirunish Y New Book Releases PART 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 113

  • @tss6396
    @tss6396 Před 4 měsíci +4

    ስለ ብሩክታዊት እና ስለ ቤተሰቧም ምስክርነት ብትሰሩልን መልካም ነው። ከተቻለ ስለ ሁለታችሁ ከመነሻችሁ ጀምሮ ያለውን የሕይወታችሁን ምስክርነት ብትሰጡን በዙ የምንማርበት ቁምነገር ይኖራል ብዬ አምናለሁ።

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 Před 4 měsíci +9

    ይህን ቤተሰብ የማውቃቸው ገና ትንሽ ልጅ ሆኜ በአንዱ ገጠራማ ቦታ ሆኜ መዝሙራቸውን ከታላላቅ ወንድሞቼ ሰምቼ ሸምድጄ እዘምር ነበር ዛሬ በአገር ውስጥ ባይሆኑም እንኳን መዝሙራቸው ህያው ሆኖ እንደ ገና ተሰብስበው ስዘምሩ ማየት ትልቅ በረከት ነው።ጌታ ረድቶኝ 1-4 ቁጥራቸውን የማግኘት ዕድል ገጥሞኝ ሁሌም እሰማዋለሁ፡ወንጌላዊት ጥሩዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሁንልሽ።

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +1

      1970ዎቹ ውስጥ ነው አዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ ስታገለግል ነበር ወንጌላዊ ጥሩነሽ ይመርን በልጅነቴ ያየኇት ከቤተሰቦቿ ጋር ስታገለግል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! በደርግ ዘመን ፈረንሳይ ለጋሲዮን አንድ ወንድም አረፈ በሃዘን ለማፅናናት የተሰበሰቡት በሙሉ ወንጌል ሰበከች በየቀኑ አንድ ቀን አውቶቡስ አዘገያት ምን ይሻላል ማዘር ቀረች ሲባል የትኛዋንእንደሆነች አላስታውስም ምን አልባት ሰላምዬ ሳትሆን አትቀርም ብዬ እጠረጥራለሁ እኔ አለሁ አለች እግዚአብሔርም እረዳን ወንጌላዊት ጥሩነሽ ደረሰችልን በናፍቆት ስንጠብቃት እግዚአብሔር እረድቶኝ አሁንም አብሬአት አለሁ ምክሯም ፀሎቷም ትምህርቷም አልተለየኝም እወድሻለሁ ሞደሌ ነሽ እትዬ ጥሩዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ

  • @user-wl4mp6di1n
    @user-wl4mp6di1n Před 4 měsíci +3

    ዉይ እናነትን ሳይ የሚሰማኝ ደሰታ ልገልፀው ይክብድኛል ክብር ለርዳችው ጌታ እየሱሰ ይሆን ተባረኩልኝ ልምልምምምም በሉ

  • @OfficialPastorTamiratHaile
    @OfficialPastorTamiratHaile Před 4 měsíci +3

    እትዬ ጥሩና መላው ቤተሰብ ለክርስቶስ አካል ምግብ ሆናችሁ ነው የኖራችሁት:: ክርስትናና ጌታን መከተል ላንቺ ሃይማኖት አልነበረም:: አሁን ደግሞ በውስጥሽ የቀረ አካሉን የሚጠቅም ነገር እንዳይቅርብን በማሰብ ጠቅለል አድርገሽ በፅሁፍ ስላወጣሺው ደስ ብሎኛል:: መፅሐፉ የሚገኝበት ቦታ ከታወቀ ያልተካፈልኩት ፀጋ ካለ ሙሉ ይሆንልኛል:: "ሕይወቴ እንኳን ተጨምሮ ለእናንተ ቢፈስ" እንዳለው ሐዋርያው ጳውሎስ ሁሉንም አሟጠሽ ሰጥተሽናል ::
    ጌታን አይተሽም አሳይተሽናል::
    እጅጉን ይባርክሽ! ብዙ ትዝታም አለኝ!

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 4 měsíci +11

    Wongelawit W/o Tiruye is just so lovely and very honest to the core. She made me laugh out loud but her life is an open book and educational. Thank you for presenting her on your show, it’s an eye opener and a blessing to all of us your listeners. May the Lord bless all of you ❤

  • @yibel527
    @yibel527 Před 4 měsíci +4

    ከህጻንነታችን ጀምሮ እየሰማን ያደግነው መዝሙር ከጌታ እንዴት እንደተቀበሉት መስማት እንዴት ያስደስታል::
    የተባረከ ቤተሰብ, የወንጌል አርበኞች ጌታን በእውነት እና በቅንነት ያገለገሉ ለትውልዱ ህያው ምስክር ናችሁ::

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před 4 měsíci +1

    በቃልም በኑሮም ለጌታ በመኖር ለእግዚአብሔር ሕዝብ በረከት ሆናችኋልና በሰማይ አክሊል ይጠብቃችኋል። ቀሪ ዘመናችሁ ይለምልም!!!!!

  • @addisassefa5317
    @addisassefa5317 Před 4 měsíci +4

    ለሰማነው ሁሉ በመንፈሳዊም ሆነ በስጋዊ መንገድ ጥልቅ ትምህርት ነው።
    እግዚሐብሔር እድሜ ከጤና ይባርኮት።

  • @HanaTadesse-zt6vp
    @HanaTadesse-zt6vp Před 4 měsíci +3

    God blesses you all family

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před 4 měsíci +2

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን እያልኩ g&b ቤተሰቦች ከእናንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ ለኔ መዝሙሮቻችሁን በጣም ልቤን ይነካዋል እንደ ጌታ ቃል መኖርን መታዘዝን ያስናፍቀኛል ብዙ ይወቅሰኛል ስለ ቤተሰቦቻችሁ፣ስለ መዝሙሮቻችሁ ጌታ ይባረክ ይክበር መዝሙሮቻችሁን ሁሉንም ብንሰማው ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እንውዳችሁአለን

  • @markosshumendi9790
    @markosshumendi9790 Před 4 měsíci +1

    እግዚኣብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም ነው ውስጤ ሃሴት ያደረገው
    እማማ ጥሩነሽን ስላም በሉልኝ
    ቡስራተ ወንጌል (RVOG)ከወላጅ ኣባቴ ጋር እየሰሩ ነው የሚያውቁኝ እንዲ
    ሀም ከአባባ ግርማ ጋር ባለፉት 15 ዓመታት በወንጌላዊት ሉተራዊት ቤ/ክ ኣብረን እናመልክ ነበር አሁንም ይህን መደብ በማየቴ እጅግ በጣም ነው የተባረኩት
    ኣደራ እማማ ጥሩነሽን ሰላምታ አቅርቡለኝ

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Před 4 měsíci +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤
    Turiye you our are a perfect mother and great Christian woman leader and woman of God.❤🎉❤🎉

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 Před 4 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹዉሁ በብዙ አመሰግናለሁ።❤❤❤።

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 Před 4 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሌላ ምንም ልል አልችልም

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před 4 měsíci

    አቤት እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ነው!!!❤❤❤

  • @user-po6pk2qh3y
    @user-po6pk2qh3y Před 4 měsíci

    የባረካችሁ ጌታ ይባረክ!!!

  • @meazateklesenibet2957
    @meazateklesenibet2957 Před 4 měsíci

    Beloved Family❤❤❤

  • @selamawitgkebede4239
    @selamawitgkebede4239 Před 4 měsíci +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ክብሩን ይጨምርባችሁ
    ጌትሽዬ እና ፑቹዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰😍
    ጌታ እየሱስ በልብሽ ውስጥ ያስቀመጠውን
    ዛሬ በወደደው ሰአት ስለአደረገልሽ ማምዬሆዴ አምላኬን ስለአንቺ እናቴ እከብረዋለሁ ክብር ሁሉ ለጌታ ብቻ እና ብቻ ይሁንለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰😍🥰

  • @mercym1733
    @mercym1733 Před 4 měsíci

    ታድላቹ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤ በመዝሙራችሁ ሁሉ አድጌበታለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኮፒ ነኝ እንደ እናንተ ድምፅ አርጌ ነው የምዘምረው😀 ወንጌላዊት ጥሩነሽ ከነቤተሰብሽ እንኳን በቤቱ እንድትቆዩ ረዳችሁ

  • @sarasolomon9031
    @sarasolomon9031 Před 4 měsíci +1

    ጌታ እየሱስን ከፍ አድርጋችሁ ስላከበራችሁት::
    ትውልዳችሁ ይባረክ::

  • @woyniwoldemariam1413
    @woyniwoldemariam1413 Před 3 měsíci

    Amen hallelujah 🙏

  • @kakishtsega
    @kakishtsega Před 4 měsíci

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před 4 měsíci +1

    Amazing legacy! It is my prayer that this legacy should continue in all your next generations ❤🎉

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 Před 4 měsíci +1

    ዋዋውውው እኔ እናፍቃለሁ ለመኖር ከእየሱስ ጋር የተትረፈረፈ ፀጋ ለሁላችሁ ይብዛ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 4 měsíci +2

    ተባረኩልን የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před 4 měsíci +1

    ዘመኖት ይለምልም ምንዓይነት ጥብ ማስተዋል ነው ከፍሬውት ያስታውቃሉ ለትውል የሚተርፍ ጥብ ዘመኖት ይለምልም የተባረከ ቤተሰብ ዘመናቹ በጌታቤት ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 4 měsíci

    Amen amen

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před 3 měsíci

    Etye tiru tebareki

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Před 4 měsíci +1

    Glory to God ,how a blessed family ?
    Long life to all .

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 4 měsíci +2

    ጌታ ይባርክችሁ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Před 4 měsíci

    Amen 🙏

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 4 měsíci

    Thank you for sharing.

  • @natnaeluga2369
    @natnaeluga2369 Před 4 měsíci

    Blessing!!!

  • @diboraabrha4468
    @diboraabrha4468 Před 4 měsíci

    Tebarkachuhal

  • @meem3233
    @meem3233 Před 4 měsíci +2

    Praise God for all that He has done for you. The life experience passed on by your mother's kindness is a wonderful legacy for the next generation. Old people have many instructive lives. They are damond. I wish you a long life with good health. I am surprised that they presented what the Lord gave them with their pen, I am very happy. Bless you mom Tiru

  • @ElzjdjdLyridhdj
    @ElzjdjdLyridhdj Před 4 měsíci

    Blessed family❤❤❤❤❤❤

  • @hymanotmamo662
    @hymanotmamo662 Před 4 měsíci

    Blessed family

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 Před 4 měsíci

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @kassechmekuriya3243
    @kassechmekuriya3243 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤የተወደዳችሁ ቤተሠቦች ጌታ ይባርካችሁ

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 Před 4 měsíci

    Wow, you are beautiful and a wonderful family may God bless you abundantly.❤️❤️

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ውለታን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም መንገዳችንን በመንገዱ ላይ ማድረግ እንደዚህ ሒወታችን ስኬትን ይወርሳል እናተ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ጌታ❤ በዘመናችሁ ስለሰራው ስራ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ስሙ የከበረ ይሁን ከናንተ ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኩ ።❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-mr6ds4ov5i
    @user-mr6ds4ov5i Před 4 měsíci +1

    የመንፈሳዊ ሕይወት ጉዞ ተሞክሮ! ጌታ መልካም ነው።

  • @yeneneshkebede8340
    @yeneneshkebede8340 Před 4 měsíci +1

    Men endemil alawukem selez beteseb geta yimesgen🙏🙏🙏kemetsehaf kedus betecemar yeminmaribachew lijoch selalut amlaken amesegenalew🙏😭 metsehafun endet new minagegnew?

  • @HaymanotGudeta-vg5uo
    @HaymanotGudeta-vg5uo Před 4 měsíci

    ዋዉ ድንቅ መልዕክት

    • @HaymanotGudeta-vg5uo
      @HaymanotGudeta-vg5uo Před 4 měsíci

      ከእግዚአብሔር ቃል ወጭ የሆነ ልምምድ በደል ነዉ

  • @merafyousif3901
    @merafyousif3901 Před 4 měsíci +1

    Bless you more my blessed family ❤❤❤❤

  • @user-gc5sd8yj2b
    @user-gc5sd8yj2b Před 4 měsíci

    ምወደው ዝማሬአችሁን በእንባ ነው የሰማሁት 🙏ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🙏የተባረከ ቤተሰብ እናታች ን ይህንን የጌታ ን እጅ ማየት መታደል ነው🙏በጣም አስተማሪ ነው
    በነጌታያውቃል ዝማሬ ሣይጋቡ
    በፊት ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው ምባረከው እወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 Před 4 měsíci

    Graceful, interview and wise as well. you are blessed Mama🙏 our Almighty God bless the rest of your life !!!🙏

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 Před 4 měsíci

    እልልልልልልል❤

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 Před 4 měsíci

    እናኒ ጥሩዬ እግዚአብሔር እንኳን እረዳዎት:: የእርስዎ ቤተሰብ ከእግዚአብሄር ለቤተክርስቲያን የተሰጣችሁ በረከቶቻችን ለመሆናችሁ ህያው ምስክር ነኝ:: እንዲህ ዐይነቱ ህይወት እጅግ የሚያስቀና ነው:: እግዚአብሔር ይህንንአገልግሎት ይባርክ!!

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw1980 Před 4 měsíci +1

    Ejig grum misekernet new meshafun lemanbeb chekolku geta benate beteseb kefbilo taytol siraw grum new kibr leredachihu le Egziyabiher yihun 👋👋👋👋🙏❤️Tebareku 👋🙏❤️

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci

    እትዬ ጥሩዬ ያከበርሽው የኖርሽለት ጌታ አከበረሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርልሽ እንወድሻለን በብዙ ተጠቃሚ ነኝ አሁንም ምክርሽም ፀሎትሽም zoom ላይ ድምፅሽን በመስማት በብዙ አርቀሽናል ተምረናል ተባረኪ ለበረከት ሁኚ ተባርከናል

  • @AnteAbay
    @AnteAbay Před 4 měsíci

    የሉቃስ ወንጌል 1:49 ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። For he that is mighty hath done to me great things; and holy is his name.
    I thank God for making you a blessing for generations. I hope it will be a blessing, lesson and hope for many people. I thank God for this blessed family too ❤.

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před 4 měsíci +1

    Blessed family l love you all

  • @MestuJeses
    @MestuJeses Před 4 měsíci

    የሚገርም ልምድ ቀስሚያለሁ ጌታ ይባርካቹ የተባርከ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 4 měsíci +2

    Thank you so much, now the big question is where do we get the book? Is it available on Amazon? Please let me know

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 Před 4 měsíci

    እኔኮ ይቺን ሴት ብሰማት ብሰማት ብሰማት.....አሁንም ብሠማት ምጠግብ አይመስለኝም ! you are the living winess for me❤ your ❤testimonies are sweeter❤ than honey ❤ .stay alive for the generations!

  • @bihaneshajula4497
    @bihaneshajula4497 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ምስክርነት በጠም አስተማሪ የሆና ነው እባካችሁ መፅሐፉ ለትውልድ እንዲደርስ አድርጉልን እባከችሁ❤

  • @adhanettesfa7449
    @adhanettesfa7449 Před 4 měsíci +1

    Yetebarekachu familys.
    God bless you all❤❤

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 4 měsíci

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku 💖🙋‍♂️✋🙌❤️🎊🙏🇿🇦🌹💞🙋‍♀️🥰😍👍👍🎧🎶🎂👋🎉💕💯🙆‍♂️🙋🌷🌷

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 4 měsíci

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ሌላ ቃል የለኝም ያባቴ ብሩካን

  • @solomonaster
    @solomonaster Před 4 měsíci +1

    Wow wonderful testimony God bless you Enatachin and the entire family. Love you all.

  • @yeteraworkayane1466
    @yeteraworkayane1466 Před 4 měsíci

    በጌታ ለምልሙልን ዕድሜ ይጨመርላችሁ

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před 4 měsíci

    ልትይዘኝ አትችልም ያንን ደም ረግጠህ❤❤❤❤

  • @afrodituaerma8190
    @afrodituaerma8190 Před 4 měsíci +1

    God bless

  • @getac2259
    @getac2259 Před 4 měsíci

    I knew this blessed family since I was a kid and also Betty used to come to our house to sing and also getayawkal a very kind and respectful person used to send our kids to same school I wish I could have asked him to learn music from him I love him very much

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 Před 4 měsíci

    I really like your beloved mother!❤
    Strong women of God.
    God bless you and your family. 🙏

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤🙏

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 4 měsíci

    Geta Jesus ahunem azeto ❤ybarekeshe. Jesus Kristus zareym ymeyasfelegew yeh new. Lesew hulu lewt ymeameta. Tebareku ❤ B and G.

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 4 měsíci +1

    Great yibarkachu

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před 4 měsíci

    Wow Ethye Tiru you are blessed. Amazingly you still looks great. It is so refreshing to see Getish and Biriktawit. You all are blessing to the body of Christ.

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 Před 4 měsíci

    Yihe beteseb yetadelachu geta yibarek silenate🎉 amazing and strong massage tebarekulinge🎉🎉🎉

  • @tensaewoldetensaye3383
    @tensaewoldetensaye3383 Před 4 měsíci +1

    ብርክ በሉልኝ የተወደደችሁ ቤተሰቦች በጠም እወዳቸዋለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 4 měsíci

    Amen, Amen, Amen, what a glorious testament about the book “The Song of my soul”. It reminds me of the Blessed Mary’s song……..
    ሉቃስ 1:46፤ ማርያምም እንዲህ አለች፦ “ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥
    ሉቃስ 1:47፤ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
    ሉቃስ 1:48፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
    ሉቃስ 1:49፤ “ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanahadera6881
    @fanahadera6881 Před 4 měsíci

    Amazing interview. Tebareku

  • @emebetkebedewakie4304
    @emebetkebedewakie4304 Před 4 měsíci

    God bless you lovely family❤ yemayalk yaemifese wonze new tebareku...❤❤❤❤ enafkalehu lemenor beziach ager.......amen

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 Před 4 měsíci

    ደስ ስትሉ አይገልፀውም በቃ ተባረኩ 🙏💐💐

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 4 měsíci

    Amennn Amennn halleluja ❤ egeg ymenafek hager ❤ alen temesgen Jesus.

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 Před 4 měsíci

    ውውዋ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን ይባርክ ❤❤❤❤

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 Před 4 měsíci

    Many blessings! Sister Tiruye .

  • @aminathussen414
    @aminathussen414 Před 4 měsíci

    ስጠብ ነበር ❤👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @ethiopianewtewoledku1429
    @ethiopianewtewoledku1429 Před 4 měsíci +1

    ሙሉ ቪዲዮን ማለት ሙሉ ሲዲው የሠራችሁትን መዝሙሮችን እንዴት ማግኛት ይቻላል?ጌትሽ?

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @kidist1428
    @kidist1428 Před 4 měsíci

    Bergit bizu tidar hiwet ytadegal ❤kibr leyesus yhun amen

  • @Muncho_information
    @Muncho_information Před 4 měsíci

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት።
    ጥያቄ አለኝ ስሌ ጌታ ያዉቃል ቤተሰብ በጥቅቱም ብሆን እናዉቃለን ለምን የብሩክታዊት ቤተሰብ አንተዋወቃቸዉም?

  • @tkuretbeyemeskumedia5378
    @tkuretbeyemeskumedia5378 Před 4 měsíci

    love you lucky family

  • @tss6396
    @tss6396 Před 4 měsíci

    What a blessed family!

  • @yonasg.medhin6310
    @yonasg.medhin6310 Před 4 měsíci

    more blessing to your family, you are blessed.

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 Před 4 měsíci

    Wow Ameeen ameeen so wonderful God bless you all❤❤❤

  • @lemmabedada7220
    @lemmabedada7220 Před 4 měsíci

    beautiful family, stay blessed.

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 Před 4 měsíci

    እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 4 měsíci

    Amen geta iyesusi yibarkchu🥰🥰🥰

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 4 měsíci

    What a blessing family ❤

  • @sg6994
    @sg6994 Před 4 měsíci

    Remain blessed🙏

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Před 4 měsíci

    blessed family!❤❤❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 4 měsíci +1

    አባባ 🥲

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 4 měsíci

    Haleluyaaaaaa 🤝🏽 ❤❤❤