በቃ አልከው By Zinash Tayachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በቃ አልከው Zinash Tayachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel
    የማይቻልህ ምን አለ ላንተ ሚሳንህ የሚያቅትህ
    ጉልበት ሁሉ የአንተ ነው እግዚአብሔር ሀያል ስምህ
    በቃ ስትለው አበቃ የኔም ጉዳይ እንዲህ ሆነ
    የፀናው ክንድህ ረዳኝ ያታገለኝ ተበተነ
    አንተ ስትናገር ቃል ሲወጣ ካፍህ
    ማይሰማህ ማን አለ ማይታዘዝልህ
    አለማት ፍጥረታት ሁሉም ይሰሙሃል
    ማይሰማህ ማን አለ ተግተው ያደምጡሃል
    ኤልሻዳይ አንተ ነህ ተሻገሪ ያልከው
    ወጀቡን ጸጥ አርገህ ሁሉን ውብ አረከው
    በቃ አልከው ነገሬን በቃ አልከው
    በቃ አልከው ነገሬን በቃ አልከው/4
    ለእኔም ታምር ነው ዛሬ እዚህ መድረሴ
    ብርታቴ አይደለም አቅሜ ጉልበቴ
    የጭንቄ ከለላ ስልህ እኖራለሁ
    እኔስ ከአንተ ሌላ ምን እፈልጋለሁ
    ልቤን አሳረፍከው ወዴ የኔ ጌታ
    አንተ ብቻ እኮ ነህ ለነብሴ እረፍቷ
    በቃ አልከው ነገሬን በቃ አልከው
    በቃ አልከው ነገሬን በቃ አልከው/2
    ለየትኛው ብዬ ለምን ልስጋ
    ሁሉ ባንተ መልካም ሆኗልና
    እንዲህ ነው አይባል ይህ ማዳንህ
    ባለፍኩበት ሁሉ ረዳኝ ስምህ
    የማትደክም ጻድቅ/ፍፁም ጌታ
    እውነት ነው ቅን ፍርድህ የበረታ
    ብርቱ የሆንክ ጌታ ስራን ሰራህ
    ድንቅን ታምራትን ለኔ አበዛህ
    ቀንበሬንም ልዝብ አደረከው
    ቀለለኝ ከላዬ የከበደው
    ስትቀድም ጌታ ስትሄድ ፊቴ
    የማይሆነው ሆነ ይኸው በቤቴ
    ከፊቴ ወጥተህ ታየህ የበላይ
    ስውር መዝገቤ ወጣ እንደፀሀይ
    ታወቀኝ ሲወርድ ሸክሜ ከላዬ
    ትክክል ሲሆን ያ ተራራዬ

Komentáře • 1,6K

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 Před 5 měsíci +383

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!! ይህ እኮ የኢትዮጵያ ድል ነው ቤተ መንግስት ውስጥ የወንጌል አዋጅ ዘ መንዎት ይባርክ ክብርት ሆይ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 Před 5 měsíci +13

      በትክክል ለዝህም ነው የመጨረሻው ግዜ እንደደረሰ አውቆ ክፍ በቁጣ የተነሳው ግን ምን ዋጋ አለው ሀይል የእግዚአብሔር ነው

    • @fevenygetaliji
      @fevenygetaliji Před 5 měsíci +3

      የሰሰሰሰሸሰ ክብር ለጌታ ይሁንንን

    • @mesenbetmekuriaw8893
      @mesenbetmekuriaw8893 Před 5 měsíci

      Kene seytanachihu bekirbu tiwotalachihu

    • @fantayeashenafy5432
      @fantayeashenafy5432 Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @asfawmeseret4607
      @asfawmeseret4607 Před 5 měsíci

      ​@@mesenbetmekuriaw8893the son of the beast

  • @emayiegar4498
    @emayiegar4498 Před 5 měsíci +221

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በዚህ ልክ ላመንሽበት ጌታ መዘመርሽ ደስስስስስ ይላል።
    "ማንም ያለመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እየሱስ ጌታ ነው ማለት አይቻለውም እና"
    ይህን ያሳየን ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ሞገስ ይብዛልሽ

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Před 5 měsíci +12

      Ashkabche

    • @emayiegar4498
      @emayiegar4498 Před 5 měsíci +29

      @@user-td8bv4jv5k ከዚህ በላይም ባሽቃብጥላት ደስስስስስ ይለኛል መሸታ ቤት ነው ልታያት የፈለከው?በቤተ መንግስት ልክ የተሰፋች ክብርት ናት ይህን የሚቃወም ሰይጣን እና ጭፍራው ነው ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሏል አይዞህ ዲያቢሎስ

    • @tomase6250
      @tomase6250 Před 5 měsíci +4

      anchi ema debn yalsh pente nshe degmo orto....ngn set atafrm

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Před 5 měsíci +1

      @@tomase6250 eko enem esu yandedegn enji le geta lemen tezmere malte aydelme

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Před 5 měsíci

      @@emayiegar4498 asmesaye anchi nesh dabelos

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Před 5 měsíci +414

    የመጀመሪያዋ ድንቅና ተምሳሌት የሆንሽው ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን

    • @user-xt8hp1hl5q
      @user-xt8hp1hl5q Před 5 měsíci

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💜💙💙💙💜💜💙💙💙💙

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller Před 5 měsíci

      Ameeeenn ❤❤🎉🎉

    • @user-xj5ys7pj5n
      @user-xj5ys7pj5n Před 5 měsíci +1

      Betam❤❤❤

    • @girumasebe3241
      @girumasebe3241 Před 5 měsíci +1

      እስኪ ይሄንንኑ ቃል ለድንግል ማርያም በለው 😅 ክብርት ንግስት ሆይ እንወድሻለን

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller Před 5 měsíci +2

      @@girumasebe3241 እንደ እውነቱ ከሆነ የምናፈቅረው በእርሷ ውስጥ ያደረውን ክርስቶስን ነው እኮ!!

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd Před 4 měsíci +30

    መጀመሪያ ሳይ ተበርክኬ አልቅሼ ጌታን አከበርኩ ይህን ኖሬ በማዬየቴ እድል ነው ወገን እድል አይቅለልብን እንጸልይላቸው በጣም በጣም

    • @EyuEthiopian
      @EyuEthiopian Před 4 měsíci

      me too.i was in z church.

    • @dagi6055
      @dagi6055 Před 2 měsíci

      ሴይጣንኮ ይህ አበሳጭቶት ነው ምድሪቱን ለመናጥ የሚራወጠው ፀሎት ለምድራችን ወሳኝ ነው።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 5 měsíci +185

    ንግስቲቱ እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🎉🎉

    • @user-ut5xr2cu4p
      @user-ut5xr2cu4p Před 5 měsíci

      😂

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 Před 4 měsíci

      በንጹሀን ደም በጨቀየች ሀገር ደስአይልም እኔ እሷን ብሆን ተደብቄ አለቅሳለሁ እጸልያለሁ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      በሰው ደም የተጻፈ የተጨማለቀ ዝማሬ እግዚአብሔር ይገስጸው መድረኩ አጋንንት የሚዘምርበት

    • @EphremYimer
      @EphremYimer Před 2 měsíci

      መደበቅ ከማን ​@@baletedare5567

  • @adera9371
    @adera9371 Před 5 měsíci +50

    በቀዳማዊትእመቤት ይህንን መዝሙር ስመለከት እግ/ር የምድራችን ታሪክ ምን ያህል እንደለወጠዉ አያለዉኝ ይህ ጊዜ ለወንጌል መስፋት እጀግ የተሻለ ዘመን እንደሰጠን አስባለዉ እንግዲህ ቅዱሳ እንንቃ ::ጌታ ይባርክሽ::ስለአንቺ እግ/ን አመሰግናለው

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b Před 5 měsíci

      ወይ ድንቁርና እና በረሀብና በጥይት ሚያልቀው ደሀ የየትኛው ጌታ ልጆች ናቸው?? እየሱስ ባለ አይደል

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET Před 4 měsíci

      Leba hula

  • @prophetrobelhailulifetvworldwi
    @prophetrobelhailulifetvworldwi Před 5 měsíci +273

    እግዚአብሔር በቃ ያለው ሁሉ ነገር ያበቃል ! ድንቅ ትንቢታዊ መልክት ነው ! እግዚአብሔር ቤትሽን ሁሉ ይባርክ!

    • @saronabraham6366
      @saronabraham6366 Před 5 měsíci +6

      አሚን ጌታ የረፊት በዉሰጣትሁ ያሰቀመጠዉን መልካሙን ሰራ መሰራት ይሁንላችሁ እንወዳችዋለን እንፀልይላችዋለን ጌታ ከእናነንተጋር ይሁን።

    • @eyaelteferi181
      @eyaelteferi181 Před 5 měsíci

      Amen

    • @nibretabebe6656
      @nibretabebe6656 Před 5 měsíci

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

    • @amanuelkidane2628
      @amanuelkidane2628 Před 2 měsíci

      Amennnn......haftey xelot adriglat...menfes xibuk geru ligelxilat

  • @yeneneshgaredew4156
    @yeneneshgaredew4156 Před 5 měsíci +40

    ያንቺን ነገርብቻ ሳይሆን የኢትዬጲያ ጉዳይ በቃ ብሏል ጌታ ትንቢት ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @revivalistmeklitamare1562
    @revivalistmeklitamare1562 Před 5 měsíci +672

    ቀዳማዊት እመቤት ሰው እታች ሆኖ ቢዘምር አይገርመኝም።ግን እንደ ዳዊት በከፋታም ለኢየሱስ መዘመር መንፈሳዊ ብስለት ይጠይቃል።ቀዳማዊነትሽ የፀና ይሁን።የሚቋቋምሽ ይውደቅ እግዚአብሔር በቃ ይበልሽ እንደ ቃልሽ ይሁን።❤❤❤❤❤

  • @Habtamu_Shumi_Official
    @Habtamu_Shumi_Official Před 5 měsíci +25

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ስልጣን እና ቦታ ሳይገድባት የእግዚአብሔርን ባንዲራ ከፍ አድርጋ ያዊለበለቤች ብቸኛዋ ቀዳሚ ጀግና ሴት ናት ❤እንወድሻለን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Overcomerc
    @Overcomerc Před 5 měsíci +265

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላቹም በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 Před 5 měsíci +39

    አዲስ ቅኔና ዜማ እንዲሰጦት የፀለይኩት ፀሎቴ አርጋለች ለካ፤ ለእርሶና ለባለቤትዎ ፀሎቴን እቀጥላለው።
    “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”
    - ኤፌሶን 1፥3

    • @user-ht5rx8wn5t
      @user-ht5rx8wn5t Před 5 měsíci

      በርታ😂😂😂

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 Před 4 měsíci +1

      ተባረኪ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ ጠላት ይዋረድ አንቺና ቤትሽን ግን በከፍታ ኑሩ :: እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @wondiyewoju_
    @wondiyewoju_ Před 5 měsíci +167

    ዘመንሽ ይባረክ ትልቅ የእግዚአብሔር ሴት! የእግዚአብሔር ቅባት ያረፈብሽ!

    • @user-hp4uv7vb3r
      @user-hp4uv7vb3r Před 5 měsíci

      zor bel ante

    • @amanuelkidane2628
      @amanuelkidane2628 Před 4 měsíci

      Arfobatal❤❤❤

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      ዘመኗማ በመርገም የተሞላ ነው። ባሏ የሰው ደም እያፈሰሰ ባደባባይ እየዋሸ እየዘረፈ ምን በረከት አለ

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 Před 5 měsíci +32

    የኛ ምድር ተባርካለች: የሀገር ንጉስ ሚስት ንግስት የሆንች ለጌታ እንዲህ መዘመር ለምድሪቷ በረከት ነው: ዳቢሎስም ይመታል: እህቴ ተባረኪ! አሁንም ይሳካላችው እሾህ ሀሜኬላውን ጌታ ይጥረግላችው።

  • @liliwina9768
    @liliwina9768 Před 5 měsíci +116

    ቀዳማይት የኔ ደርባባ ስወድሽ እንደ ሰው መስፈርት ከፍ ብለሽ ከፍ ያለውን እግዚአብሔርን እያመለክሸው ስላለ ጌታ ይባረክ አምላክነቱ አይለዋወጥም

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      ዲያብሎስ አብይ ሚስት ሙሉወንጌልን አረከሰችው ባሏ ደም እያፈሰሰ ያልተቀደሰ መሰዋእት መርገምት ነው እግዚአብሔር ያልከበረበት ነው።
      የዘመኑ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል

    • @tarzuisrael8543
      @tarzuisrael8543 Před 4 měsíci

      ​@@gebretesfaye7565 ዲያብሎስ ተቃጠል

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 Před 5 měsíci +26

    ከዚህ የምስጋና መሠዊያ የተነሳ የምድሬን ቀንበር ተሰበረ። አሜንእህቴ ዘመንሽ ይለምልም

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před 5 měsíci +109

    " ክብሬ ፣ ምናምን " ሳትዪ በአደባባይ ስሙን እንደ ሠንደቅ ዓላማ ከፍ ያደረግሽው ጌታ ይባርክሽ ! ሚጢጢ ክብር ሲያገኝ ጌታውን የጣለ ስንት አለ !

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      በኢየሱስ ስም ዘራችሁ አይባረክ ልጅ አይውጣላችሁ ሃዘን ከቤታችሁ አይጥፋ የተዳፈራችሁት ያጭበረበራችሁት እግዚአብሔር ክንዱ ሃይሉ ይገለጥባችሁ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 4 měsíci

      ​@@gebretesfaye7565እረ?

  • @user-ym4ic3mf8s
    @user-ym4ic3mf8s Před 5 měsíci +30

    ጨለማ የበረታ በሚመስል ምድር ላይ እያበራሽ ዝለቂ አትገደቢ የተባረክሽ እህቴ

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Před 5 měsíci +104

    በጌታ በኢየሱስ ስም ዘማንሽ ይባርክ. ታባረካሸል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegeredaabraha1063
    @tsegeredaabraha1063 Před 3 měsíci +3

    የጨዋ ስቶች ምሳሌ ባለባብስዋ ጌታን የምታከብር ❤🌷👏🙌🏽

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 Před 5 měsíci +102

    የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 Před 5 měsíci +16

    በቃኮ ለኢትዮጵያውያን ከአሁን በኃላ መንገዱ ክፍት ነው።ኢየሱስ ጌታ ነው ።ጌታ ዜመኔዎትን ይባርከው ❤❤❤ አሜን

  • @JosephTullu
    @JosephTullu Před 5 měsíci +57

    I am catholic but I love to hear when someone praise God almighty. However, this makes me cry a lot. Glory be to the almighty God.

    • @jeremiah2516
      @jeremiah2516 Před 5 měsíci +1

      Come to the lord Jesus Christ love ❤️ you Bro

    • @THINKERSITY
      @THINKERSITY Před 5 měsíci +1

      Geta Eyesus yiwodahal wondime, na wodemiwodih geta. Tebarek.

    • @guenetgirma8941
      @guenetgirma8941 Před 5 měsíci

      Yes, moving and beautiful worship song that Glorify God. It is a blessing to hear it and be touched by it. It is also a blessing to be watched by many irrespective of our denominations/religion. Abundant blessing to our first lady. Remain blessed.

  • @tilahungebremedhin9469
    @tilahungebremedhin9469 Před 2 měsíci +2

    First Lady: God bless you and your family! Glory to Almighty God! Glory to Jesus Christ and the Holly Spirit!

  • @asratabebe6588
    @asratabebe6588 Před 5 měsíci +70

    ❤በእኔ ዘመን ይህን ማየት ለእኔ ወደር የለለው ደስታ ነው ስለእናንተ ክብሩን ጌታ ይውሰድ በርቱ በርቱ በርቱ(አብቹ ዝኑ)

    • @addisaberaweyssa261
      @addisaberaweyssa261 Před 5 měsíci

      Wente new
      GETA YESUS GETA new

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      በዚህ ዘመን እግዘብሔርን የተዳፈሩ የማይፈሩ መድረከ ላይ ወጥተው ሲዘምሩ ሳይ ጴንጤ በጣም ማፈር ይገባዋል ሙሉወንጌል እነደዚህ መጫወቻ መሆኗ በገንዘብ መለዋወጥ ያሳዝናል ህንጻውን ባሏ ዘርፎ ስላሰራው ነው

  • @BotoraYanbo
    @BotoraYanbo Před 19 dny +1

    በኢትዮጵያ ታርክ ተሰምቶ የማይታወቅ ለመጀመርያ ጊዜ በቤተመንግሰት መዝሙር ስዘመር ጀግና እህታች ክፋ አይነካሽ❤

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb Před 5 měsíci +109

    ይህ ከእግዚአብሔር ካልወነ በስተቀር በሰው ኃይል አይወንም የረዳሽ ይባረክ!ክብርት ወ/ሮ ዝናሽ ደስ ይበልሽ ታድለሻል

  • @user-rd4op5sg5b
    @user-rd4op5sg5b Před 4 měsíci +3

    ዘመንሽ ሁሉ በእግዚብሔር የተባረከ ይህን!!!

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm Před 5 měsíci +94

    አምላኩን ፊትለፊት ያየ ሰው የራሱን ክብር ጥሎ በአደባባይ አምላኩን እዲህ ያወድሳል ሚገርም ትህትና ነው ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 Před 5 měsíci +1

      ኢየሱስ በእውነት የገባው ሰው እንደዚህ ነው

  • @Tomas-yx6xr
    @Tomas-yx6xr Před 24 dny +2

    ቀዳማዊ እመቤት ስለአንቺ አገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bute5158
    @bute5158 Před 5 měsíci +71

    የጠራሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው እሱን የታመነ በሱ ያርፋል እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ እንወዳችኋለን ።

  • @ProphetSamuelDebeli
    @ProphetSamuelDebeli Před 18 dny

    በሰው ፊት በስሙ ያላፈሩትን በመጨረሻ ቀን ስማቸውን በመላዕክቶች ፊት ሳያፍርባቸው የሚጠራ የበጎች አለቃ ኢየሱስ ያከብርሽ ዘማሪት+ቀደማዊት+የበጎ ሥራ ባለራእይ ስለ አንቺ ወንጌል አማኙ ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያ አልፎም ዓለምን ያስደንቃል ።

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 5 měsíci +44

    የኔ ልዕልት ጌታ እንዴት እንደረዳሽ ሳስብ እገረማለዉ ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      የዲያብሎስ የደመጠጪው ሚስት እግዚአብሔርን ተዳፈረች መርገምት ይዛ አረከሰችው አይ ጴንጤ ለሰይጣንም ይሰግዳል

  • @user-ps8rl2ei4u
    @user-ps8rl2ei4u Před měsícem +2

    ይህን ያደረገው የተመሰገ ነ ይሁን ክብር ለሱ ለጌታ ይሁን

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 Před 5 měsíci +82

    አምላኬ እንደ ባለጰግነቱ መጠን በልጁ በየሱስ ክርስቶስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ክብርት ተባረኩ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር በሽንገላ አይታለልም እግዚአብሔር የሚፈልገው በ መስዋእት ስለዘመሩለት አዬይደሰትም የሚኖርለት ነው። የአጭበርባሪው የውሸታሙ የከሃዲው የደም ጠጪው አብይ መዘመር ። እግዚአብሔርን መዳፈር ነው። ቤታቸው በመርገም የተሞላ መርገሟን አራግፉ ነው የሄደችው

  • @sifmplc4583
    @sifmplc4583 Před 5 měsíci +7

    መዝሙረ ዳዊት- :27:6
    እነሆ፥ አሁን በዙሪያ ባሉ በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ፤ በድንኳኑም የእልልታ መሥዋዕትን ሠዋሁ፥ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ
    እዘምርለትማለሁ። ዘርሽ ብሩክ ይሁን! ጌታ እግዚአብሔር ለምድራችን ምከራ በቃ ይበልን !!🙏❤️❤️❤️❤️

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 5 měsíci +87

    ምድሪቷ ካንቺ የተነሳ ነፃ ትውጣ ኣበሳዋን ጌታ በቃ ይበላት ፈዉስ ለምድሬ መፅናናት ለምድሬ ለሕዝቤ ይሁን በኢየሱስ ስም

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 Před 5 měsíci +6

    የተወደድሽ ቀዳማዊት እመቤት ተባረኪ!!አንቺ የዘመናችን አስቴር ነሽ።ክብር ዝና ከአምልኮ የላስቀረሽ!የብዙዎች ምሳሌ ነሽ❤❤❤በእውነት ተባረኪ።በስሙ አላፈርሽምና ዋጋሽ ታላቅ ነው።ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @tigisttadesse5334
    @tigisttadesse5334 Před 5 měsíci +51

    የምድራችን በረከት ዘመንሽ ይባረክ የመንግስቱ ዘንግ በእጅሽ ነው በርቺ ዋጋሽ የከበረ ነው❤❤❤

  • @zerubabeldebela3552
    @zerubabeldebela3552 Před 5 měsíci +6

    ለኢትዮጵያ የመዳን ቀን የሆነላት እግዛብሔርን የሚሰማ እንደቃሉ የሚኖር መሪ የሰጣት ቀን እና የፈጣሪን ድምፅ እየሰማች የምታመሰግን እመቤት የሰጣት ቀን ነዉ እ ልልልልል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስ ይበላችሁ በቃ

  • @user-pn9lg4ww4n
    @user-pn9lg4ww4n Před měsícem

    ጌታ ሆይ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተመንግስት በዝሜሬ በጸሎት ሲታደም ተመሰገን አንተ ጠብቃቸው እሰይ ዝኑ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @boxedbychazy420
    @boxedbychazy420 Před 5 měsíci +53

    Stay blessed !!በምድራችን እግዚአብሔር የክፋትን መሰዊያ አፍርሷል!!!አዲስ መሠዊያን ሰርቷል ላትመለስ ምድሬ ተሻግራለች:ተሻግረናል.....!

  • @Mesfin-eo5gi
    @Mesfin-eo5gi Před 26 dny

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዚህ ዘመን መጨረሻ መጽናኛችን :ሰዎችን ለጌታ የሚያመጣ ዝማሬን ጌታ ስለሰጠሽ ጌታን እባርከዋለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před 5 měsíci +44

    ጌታ ኣሁንም በቀረዉ ዘመንሽ ይንገስ ንግስት ኣስቴ { ንግስት ዝናሽ }

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n Před 26 dny

    ZENYEE GETA YEBARKISH!!! Abyichuun selam beyelegn!!!

  • @elizabethdereje6052
    @elizabethdereje6052 Před 5 měsíci +43

    በዘመንሽ ሁሉ እየሱስ ይታይ🙏 ተባርከሽ ቅሪ ክብርት ሆይ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ፀጋውንም ያብዝልሽ

  • @user-jv2nj5cl4g
    @user-jv2nj5cl4g Před 5 měsíci +52

    ለእስራኤላውያን ድል የስጠው አምላክ ከፊታችሁ ድልን ያዘጋጅላችሁ። ከኢትዮጵያ አቅም በላይ የሆነው ችግራ በክርስቶስ መልስ ያገኛል።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 4 měsíci

      በኢየሱስ ስም ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ ደም የሚጠጣ አብይ የሚባል አጭበርባሪ መንፈስ የተወጋ ይሁን ዙፋኑ የተገረሰሰ ይሁን ይህ ደም ጠጪ ዘንዶ ከኢትዮጵያ ላይ ይነሳ አመነ መታሰቢያው አይገኝ አሜንንንንንን

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው የሚዋጣሽን ይዘሻል ቀዳማዊት የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚቢሄር ነው ተባረኪ

  • @gedaodo
    @gedaodo Před 5 měsíci +40

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባረክ የኔ እናት እዉነት ❤

  • @user-sq2vc7qw2k
    @user-sq2vc7qw2k Před 4 měsíci +2

    የልብሽን ጌታ ያውቃል ተባረኪ❤

  • @senayetworknehe7892
    @senayetworknehe7892 Před 5 měsíci +30

    ሰው እግዚአብሔር ባስቀመጠው ቦታ መቀመጥ እንዲሁም መታዘዝ መቻሉ መታደል ነው ። አንቺ በእውነት ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የአንቺ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን❤

  • @ethioyabikonjochannel2278
    @ethioyabikonjochannel2278 Před 5 měsíci +4

    ቅዳማዊ እመቤት ዝናሽ እግዚአብሔር አንቺን ና ቤተሰቦችሽን ይባርክ ያከበርሽው አምላክሽ ያከብርሻል ተባረኪ❤❤❤

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 Před 5 měsíci +43

    ያንቺን ነገር በቃ የለ ጌታ የምድሬን ድህነት ጉስቁልናም በቃ ይበል ..... be bless

  • @user-cw5mp6ms4o
    @user-cw5mp6ms4o Před 18 dny

    የተባረክሽ በመዝሙሮችሽ የቀዘቀዘው መንፈሳዊ ህወቴ ተነስቶል 🥰

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Před 5 měsíci +26

    አሜን አሜን ያባታችን ልጅ ዘመንሽ ይለምልም ያከበርሽው እግዝይብሄር ያክብርሽ🙌🙌
    የኢትዩዽያ መከራ ስደት እረሀብ ሞት ጭንገፋ ሁሉ የምድሬን በረከት የያዘ ሁሉ የሚበተንበት እና እግዝያብሄር በቃ ብሎን ሁሉንም አዲስ የሚያደርግበት ጊዜ ይሁንልን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před měsícem

    በቃ አልከው ነገሬ
    በቃ አልከው ነገሬ
    ለየትኛው ብዬ ለምን ልስጋ
    ሁሉም ባንተ መልካም ይሆንልኛል ይሳካልኛል
    በቃ በቃ ❤️❤️❤️❤️
    ዝኒ ዘመንሸሽ ይባረክ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelelaharegewoin1793
    @zelelaharegewoin1793 Před 5 měsíci +27

    1 እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰ ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው።መዝ 48፥1 የረዳሽ በቤቱ ያቆመሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ🙏🙏🙏

  • @user-di5rj6zt4x
    @user-di5rj6zt4x Před 3 měsíci +1

    “የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤”
    - ሉቃስ 1፥48 ልዕልት እንደ ቃሉ ነሽ ተባረኪለኝ አንወድሻለን

  • @genetbeyne2060
    @genetbeyne2060 Před 5 měsíci +22

    ተባረኪ በክርስቶስ እየሱስ ሰም በደሙ ተሸፈኚ❤🙏

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 Před 21 dnem

    Our beautiful first lady ❤️, God blessed you.we love you.

  • @timarkefle8103
    @timarkefle8103 Před 5 měsíci +21

    ምንም sayagagash ለአምላክሽ የጠሰተሽ ይሄንን ቤተሰብ የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም 🙏💕

  • @justappjustapp7487
    @justappjustapp7487 Před 5 měsíci +3

    የደሙ ሃይል በአንቺና በ
    ቤትሽ ስለተቀባ ሁልጊዜ ድል ያንቺ ነው ቀዳማዊት እመቤት በመዝሙርሽ ተባርኬአለሁ እህትሽ በጌታ

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 Před 5 měsíci +26

    ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ዘምንሽ ይባረክ ለምልሚልን እንዴት የተባረክሽ ነሽ ስወድሽ እኮ በእንባ ነው የሰማሁት ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪለት እጥኚለት እየሱስን እይተንብሻል የእኛ ውድ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem

    ዘመንሽ ይለምልም የተደገፉትን የማይጥለው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ አያልቅበትም ምህረቱ ብዙ ነው በርቺ በፀሎት

  • @danydan6662
    @danydan6662 Před 5 měsíci +13

    TEBAREKI ye Egziabher SET...👑EWEDSHALEW🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-fm7du9xd3c
    @user-fm7du9xd3c Před 5 měsíci +4

    እናታችን ተባረኪልን እግዝአብሔር ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 Před 5 měsíci +17

    ጌታ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍቹ !!!

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před měsícem

    * IT'S PASSED, BUT I DON'T LEFT DEAD, I AM FREE AND I AM WAS LIFTED UP BY MIGHTY OF JESUS FROM THE DEAD AND MAY THE GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO HER FOR THIS WONDERFUL SONG OF THE MIGHTY LORD !
    * GOD BLESS ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @MrSimplexTech
    @MrSimplexTech Před 5 měsíci +25

    በእግዚአብሔር ፊት በክብር ቆሞ ቅኔ መቀኘት እንዴት ደስስስስ ይላል !!! እግዚአብሔር አብዝተው ይባርከዎት ክብርት ዘማሪት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 4 měsíci +4

    የጌታ ፀጋና ምህረቱ ይብዛልሽ ዘመንሽ በጌታ በየሱስ ስም ይባረክ በጠዋት ያንችን የይበቃል ዝማሪ ስሰማ ውስጤ ይረሰርሳል ከማንኛውም ክፉ ፍላፃ በደሙ ተሸፈኝ ፣🙏

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před 5 měsíci +20

    ጌታ ይባረክ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውሰድ ስላንቺ ጌታ ይክበር❤ ጥበቃው ይብዛላችው በእየሱስ ደም ተሸፈኑ❤

  • @user-le4lk7mc8o
    @user-le4lk7mc8o Před 3 měsíci

    Selanchi Egziabher yemesgen tebareki ❤❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 5 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ማየት እንዴት ደስ ይላል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 2 měsíci

    * ABSOLUTELY YES ! GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR EVERYTHING !!!
    * I GREATLY THANK YOU FOR ALL THINGS TO FIRST LADY OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    * I AM ABSOLUTELY OK NOW !

  • @tina..5325
    @tina..5325 Před 5 měsíci +18

    አሜንንን ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይበረክህ

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 Před 3 měsíci

    Yes beka alew
    Beta. New ymwodat yhin set

  • @ansiftube7486
    @ansiftube7486 Před 5 měsíci +13

    ጌታ ይባርክሽ ! አንቺ ለብዙዎች በጎ ምሳሌ ነሽ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @AbayTesfayeTebeka
    @AbayTesfayeTebeka Před 4 měsíci

    ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸዉ
    አሁንም ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን በጌታ ፀጋ በርቺ🙏

  • @gracetube5140
    @gracetube5140 Před 5 měsíci +21

    May God bless you First Lady Zinash Tayachew❤❤❤ From Denver

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 Před 5 měsíci +12

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታሽ የሁሉ በላይ ነው አይዞሽ እንዳ ከበርሽው ያከብርሻል ❤️❤️❤️❤️💕💕🇪🇹🙏🏽

  • @simeshawule
    @simeshawule Před měsícem

    ammmen abztooo abztoooo yibarkish

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 Před 5 měsíci +8

    Abet Mebareki Geta Bedemu yishefinish Tebarekilign! Ewedishalew!

  • @mulukenayele4997
    @mulukenayele4997 Před 17 dny

    አሜን ይሳካልሻል የታመንሽው ካንቺ ጋር ስለሆነ

  • @misganawabebe8182
    @misganawabebe8182 Před 5 měsíci +12

    ጌታ ባርኮሻል እንዴት ነው ደስ የሚለው በጌታ❤❤❤❤❤

  • @user-xh8rc8ov3e
    @user-xh8rc8ov3e Před 4 měsíci +1

    መጀመሪያ ለፈጠረው የሰው ልጅ ክብር እንኑር ሰው በከንቱ እየታረደ ነው

    • @EyuEthiopian
      @EyuEthiopian Před 4 měsíci

      የእኛ መባላት አያልቅምና እመቤቲቱ ምስጋናን ላምላካቸው አያቅርቡ???

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 Před 5 měsíci +16

    አሜን አሜን በቃ ያለው ሰሙ ይባረክ ቀ/እመቤት ጌታ ዘመንሽን ከነቤተሰብሽ ይባርክ🎉🎉

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před 5 měsíci +2

    ክብርና ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 5 měsíci +12

    ሃሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንንን አመንንንንንንንን ኢንደት ደስ የምል ነዉ በኢዉነት በክፍታሽ ሆንሽ የዘለላምን ንጉስ ኢንዳነግስሽ ክፍታሽ ይጨመር ኢንወድሻለን ❤❤

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Před 5 měsíci +3

    ❤ ለገባው ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ እንደሆነ ይምታሳዪ : ያለሽበትን ቦታ ሳይገድሽ አምላክሽን በህዝብ ፊት ከፍ ስለምታደርጊው እግዚአብሔር ይባርክሽ: አንዳንዶቻች እኮ አደለም እንኳን ያንቺ አይነት ስልጣን ቀርቶ: ትንሽ ገንዘብ ስናገኝ እኮ : እንኳን መዘመር ቤተርክስቲያን ለመሄድ ጭንቅ ነው::❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 5 měsíci +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የኔ እርጉ የምወደው የጠቅላዩ ባለቤት ስወድሽ እግዜር ይባርካችሁ የኢትዮጽያ መኩሪያዎች ።
    ይሆንልኛል ይሳካልኛል ስጋት ሰፈሬን ከራቀ ሰንበትበት ብሏል!!!!

    • @sintayehuayalew7686
      @sintayehuayalew7686 Před 5 měsíci

      Really are you orthodox? Lol

    • @THINKERSITY
      @THINKERSITY Před 5 měsíci

      Geta Eyesus yiwodishal woyim yiwodahal na wodemiwodih Geta woyim wodemiwodish Geta.

  • @astereshetehaile234
    @astereshetehaile234 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር በቃ ያለው ነገር በቃ እግዚአብሔር ያብዛልሸ በአደባባይ ያከበርሸው ጌታ ይባርክሸ ተባረኪ

  • @timarkefle8103
    @timarkefle8103 Před 5 měsíci +8

    ዝንዬ የኔ እናት ጌታ ይጨምርልሽ 🙏♥️💕💕

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Před 5 měsíci +9

    ዝንይ የትዉልዶች እናት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Před 11 dny

    * AMEN FOREVER GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před 5 měsíci +12

    Our first lady may God bless you and your lovely familie's

  • @eliasbatiro
    @eliasbatiro Před 4 měsíci

    አለመዘመር ያልቻልሽው ክርስቶስ በልጦብሽ ነው።ክርስትና ትርጉሙ በሁሉም ደረጃ ክርስቶስ ብቻ በህይወታችን ፊተኛ መሆን ሲችልና እሱን የሚያዋርድ ማንኛውም ነገር በዓይናችን ፊት ሞገስ ሲያጣ ማለት ነው።መዝሙር ሰጪ እግ/ር ነው ጸጋው የማስቻል አቅም ያለው ነው።ለጌታ ብዙ ባይሆንም ለእኛ ግን ብዙ ትምህርት ነው።ያዘመረሽ እንደገናም እንደገናም ያንቺን ጨምሮ በቅዱሳን ዝማሬ ከፍ ይበል።በእግ/ር መንግስት ህብረት እህታችን ሰለሆንሽ አንቺ ብለናህ ይቅርታ🙏🙏

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Před 5 měsíci +11

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ🙏🏾

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před 4 měsíci +1

    Be Adebabay. Ykebershiw Geta zememshen yebark🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕