G and B Ministry የ2024 ልዩ የትንሣኤ በዓል የዝማሬ ዝግጅት
Vložit
- čas přidán 26. 08. 2024
- Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry የ2024 ልዩ የትንሣኤ በዓል የዝማሬ ዝግጅት
የጌታችን አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሑ ይባረክ። እልልልልልል ልልልል ልልልል ሀሌ ሉያ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቱን ያብራላችሁ ይጠብቃችሁ ክርስቶስ እየሱሰ በነገር ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን እንኳን ለትንሳኤ በሰላም አደረስን❤❤❤
Amen Amen Egziabher amilak abzito yiberikechihu
የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ከእኛም ጋር ይሁን የጌታችን ትንሳዬ በአል በሰላም በመልካም አደረሰን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንልን g&b ቤተሰቦች በመዝሙሮቹ ሁሉ በጣም እየተማረኩ እኔም ብዙ ጊዜ በስእል በተለያዩ በማያቸው ቪዲኦ የማውቀውን ምስል ማስተካከል እንዳለብኝ ቃሉን እንደሚለው እንድንመለከት አድርጋቹኛል ስለሰማሁት የቃል መዝሙር እናመሰግናችዋለን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ
ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች እውነት ነው በቃሉ እንጂ በስዕል አደለም ያወቅነው ስሙ ይባረክ
እውነተኛ መንፈሳዊ መዝሙር እንዲህ ነው!
Amen Amen Glory To God I'm so blessed
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
መልካም የፉሲጋ ባሕል ይህንላችሁ
እናንቴ የአባቴ ቡሩካን በሥጋ አላቃችሁም አላያችሁም ግን ኢትዮጵያ ደቡብ ጅንካ ሆኘ ሁል ጊዜ ኢየሱስ እናንቴ ላይ አያለሁ ተሰምቶ የማይጠገብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ወንድማችንና እህታችን ዘመናቹ በአገልግሎት ይለቅ ተባረኩ ልጆቻችሁ ታድለው የኔ አባትና እናት አብረው አይቻቸው አላውቅም
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እወዳችሆለሁ♥️♥️♥️♥️
ጌታ ይባርካችሁ ፀጋው ን ያብዛላችሁ
ጌታ ይባረካችሁ!!
አሜነ አሜን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልል
Amen amen God bless you brother and sister
"Amen."!!
Tabaraku.
Amen! God bless you both! Happy Resurrection day!
Amen God bless you richly
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻
Amen Egziabhier yimesgen enquan abro aderesen. God bless you family. 🙏❤💙
አሜን ❤❤❤🎉🎉
❤❤🙏🙏🙏 Tebareku! melcam yetnsae beal!
Amen Amen Amen ✅ 🙌❤❤❤
AmenAmenAmennn.❤❤❤❤😢
iyesamawu biwul malixagibawu song naw ❤
Amen God bless you both of you 🙏 ❤
የጌታ የፋሲካን በዓል በእውነት በእምነት የእግዚአብሔር ፍቃድ በዚህ ዝማሬ እና በበረከት እንድናስበው በጌታ ተረድተናል።ጌታ ይባረክ ዘማሪያን እህታችን እና ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ። አሜን ❤❤❤❤❤
Amen amen ❤❤❤❤❤
God bless you all more and more 🙏
Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Very many blessings 🙏🙏
May God bless you
ኣሜን። የሱስ ክርስቶስ ትማልን ሎምን ንዘልኣለምን ንሱ ኢዩ። የሱስ ጎይታ ኢዩ❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Amen🙌😇❤❤
Unkne gechine iyessne madntchne tinse bali baslame aderschu Amennne God blesse you All tame 👋😍✌️🙆♂️🎊🎤🙌🙋🌹💯💖💞🎉💕👍🌷🙏✋🙋♀️🎶🥰
እልልልልልልልልልልል
አሜን እሜን አሜን ተባረኩልኝ እናንተን የረዳ ጌታ ስሙ ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ከዝህ በላይ ስፍ በበቀል የሚወረወር የክፍ አሳብ የታሰር ይሁን ክፍ አያገኛችው በቅድስ ደም ተሸፈኑ በጣም ነው የሚወዳች ❤❤❤ ዘመንችሁ ሁሉ ይባርኩ ❤️❤️❤️
BE blessed
አሜን አሜን!! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ፀጋውንም ዕለት ዕለት ያብዛላችሁ።
አሜን አሜን ጌታዬ ቃሉን ይመስላል ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ
Amne zemnhu yebrke hulgze endbrkhun new bewnet ahnem kezhe beblte Geta yetkembtu tebrju selebsnte Egzabhern amsgnlhu mulu from CANADA.
❤❤❤
❤❤❤❤
תבורכו שבת שלום
ጌታ ክብሩን ይውሰድ!እናንተም ተባረኩ አሜን !!
ጌትሽዬ እና ብሩክቲ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
Awon kalun yimesilal tebareku
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Hello and thank you for all that you do, please please let me know how to get your mom’s new book