G and B Ministry Worship Program Part 6 የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ ዝግጅት ክፍል ስድስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry Worship Program Part 6 የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ ዝግጅት ክፍል ስድስት

Komentáře • 67

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 Před rokem +6

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ቤታችሁ ልጆቻችሁ የእናንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ።

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před rokem +1

    የጌታ እየሱስ ሰላም መገኘት ከእናንተ ከእኛ ጋር ይሁን እያልኩ ለኔ ይሄ የቃሉ እምነት በዘመኔ ሁሉ እየተሞላው እያደኩ እንድሄድ የሚረዳኝ ትልቅ የቃሉ ፍቺ ብርሀን ነው በመዝሙር የገለጣችሁልን ጌታ እግዚአብሔርን ስለእናተ ክብሩን ይውሰድ እናተንም ጌታ እግዚአብሔርን ይባርካቹ የቃሉ መዝሙር በጣም ትልቅ ሀይል አለው አሜን ጌታ እግዚአብሔርን ብዙ ነገሬ ላይ ባላመንኩበት አለማመኔ እርዳው የእምነት መንፈስ ሙላኝ አሜንንን አንተ ታውቃለህ ማለቱ አለማወቅን ማወቁ ይበጃል እንጂ አይጎዳም ታላቅ ታምራት ያሳያል አሜንንን የኔ መንገድ ጭንቀት የሱ መንገድ እምነት እንደሆነ ገባኝ ጌታዬን ወደድኩት የሚያስጨንቀኝን በሱ ላይ ጣልኩት ታላቅ ደስታ ሰላም ከሰጠኝ ምን አስጨነቀኝ ይሰጠኛል የእርሱን በረከት ትኖሪያለሽ በእረፍት አሜንንንን አምናለሁ ትችላለህ አውቃለሁ ታደርጋለህ ሁሉን እንደ ቃልህ ትፈጽመዋለህ እልልልልልል ጌታ ሁሉን ትችላለህ እኛ ምናምነው ግዑዝ አይደለም ያው በየምክኒያቱ መልኩ አይቀየርም ያው ነው አሁንም ያው ነው ዘላለም አልፋ ኦሜጋ ህያው ነው በአለም g&b ቤተሰቦች ጌታ እግዚአብሔርን ይባርካቹ ፍሬያቹን በምድር ያብዛው እንወዳችዋለን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    አለማመን ዕርዳው አሜንንን ይርዳንን.
    እኔ ለኔ አላውቅም አንተ ግን ሁሉንን ታውቃለህ
    እመነትን ሰጠኝ ።የእመነት መንፈሰህን ሙላኝ🙇🙋 🙋🙏🙏🙏 ።
    የእኔ መንገድ ጭንቀት የእርሱ መንገድ እምነት እንደሆነ ገባኝ ጌታዬን ወደድኩት አሜንን አሜንን ክብር ለዘላለም ለእግዚአብሔር ይሁንለት 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před rokem

    የሰማይ አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኔንም አለማመኔን ይርዳኝ።💖💐🌷🌹💖

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před rokem

    አሜን አሜን እምነትን መሞላት ይሁንልኝ አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @user-om7or6ub3o
    @user-om7or6ub3o Před rokem

    geta yesus abizito yibarkachihu.

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 Před rokem

    ጌታ ይባርካች ድንቅ መልእክት ነው። በርቱ

  • @saraghon8442
    @saraghon8442 Před rokem

    አሜንንአሜንንን ታበረኩልኝ ❤❤

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 Před rokem +1

    ጌታ ይባርካች ድንቅ 17:47 መልእክት ነው። በርቱ❤

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias Před rokem

    Wow amen Tabarekuu zamanechu yeberake ❤

  • @ghenettekie6597
    @ghenettekie6597 Před 11 měsíci

    G and B minstry god bless you❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Před rokem

    Tebarekuligne! 1:03:23!!! Mezmurachihu Betam yibarikal!!!

  • @TimarFirew-qk2qe
    @TimarFirew-qk2qe Před 10 měsíci

    Geta yibarkachue lebzwoche messale nachue enae gene beayne bayachue dese yilegh neber.tebarku ke 12dekemezamurtu andu hullu temeslugachue tebaru .

  • @atranos2198
    @atranos2198 Před rokem

    God bless u . Our blessings . Blessed couple from above❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigabujalla3306
    @tigabujalla3306 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ዘማነችሁን ይበርክ ለባራከት ሁኑ የናንታ የሆነ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፋን❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን።

  • @mengistualemu5495
    @mengistualemu5495 Před rokem

    አሜን አሜን!

  • @bezayalu5469
    @bezayalu5469 Před rokem

    Ameeeeeeeen ameeeeeeeen

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před rokem

    ጌትሽ ብሩክታዊት ውብና ድንቅ የጌታዬ ልጆች በመንፈሳዊ ህይወታችሁ አድጋችሁ ማየት በራሱ ትልቅ በረከት ነው።

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Před rokem

    Egziabher tsegawn yabzalachu ❤❤❤❤❤

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 11 měsíci

    እግዛብሔረ ይባረካችሁ ❤❤

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Před rokem

    ተባረኩ እድሜ ይስጣቹ❤❤

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Před rokem

    Endate metadele new zemenachu yebarek

  • @gezahegnggaga6852
    @gezahegnggaga6852 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ!!

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw1980 Před rokem

    እልልልልልልልል አሜንንንን እኛ እምናምነው ግኡዝ አይደለም አልፍ ኦሜጋ ህያው ነው ባለም
    ሀሎሉያ
    ጌታ ይባርካችሁ ጸጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před rokem

    God bless you my brother and sister.

  • @deberituzemeheret3681

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @mennaassefa
    @mennaassefa Před rokem

    G&b God blessed

  • @kidestgirma-ww8fx
    @kidestgirma-ww8fx Před 9 měsíci

    ተባረኩ

  • @redagizaw7187
    @redagizaw7187 Před rokem

    Amen amen

  • @Rosei870
    @Rosei870 Před rokem

    God Bless You G&B

  • @sisaymideksa8072
    @sisaymideksa8072 Před rokem

    Endt yale begeta yarfachu betesebi nschu yegeta kebir yetmolachu

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před rokem

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @mihretu9872
    @mihretu9872 Před rokem

    Egzabher yibarkachu

  • @EbenezerHile-rl9dw
    @EbenezerHile-rl9dw Před rokem

    ተባረኩልኝ

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልል

  • @nebeyetgirmai1138
    @nebeyetgirmai1138 Před rokem

    Amen!

  • @tessydaniel9739
    @tessydaniel9739 Před rokem

    አሜንንንንንን እ/ር አምላክ በቃልም በመዝሙርም ሰላስተማረን ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ። ጌታ እምነትን ይጨምርልን ።እናንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጌታ ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ መልካም ሳምንት በጌታ ይሁንልን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    አሜን አሜን አሜንን አሜንን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ መዝሙር ሰለ ቃሉ ጌታ እግዚአብሔር ይባረካቸው ተባረኩልኝ🎻🎻🎻🎶🎶🎶🎶🎸🎸🎸🎸🎼🎼🎼🎸🎸

  • @yeshi701
    @yeshi701 Před rokem

    God Bless you & Your Family

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 Před rokem

    Tebarkuu

  • @naoltemesgen1811
    @naoltemesgen1811 Před 11 měsíci

    Amen

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před rokem

    I love you so much ❤❤ God blessed more

  • @meskerembirra3977
    @meskerembirra3977 Před rokem

    God bless you 🙏 ❤️

  • @mulukidanemariam6753
    @mulukidanemariam6753 Před 11 měsíci

    Blessed

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před rokem

    Tebarekuu❤🙏

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před rokem

    You're Blessed

  • @solomonaster
    @solomonaster Před rokem

    O Lord increase my faith and help my unbelief. God bless you.

  • @edentsegay6379
    @edentsegay6379 Před rokem

    GBU

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před rokem

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame illllllllllllllllllllll Amennne Amennne nuru shi amete 🙌👍👏🎉💯🎊✋✌️🎶🌷❤️🎧🎤🇿🇦🌹💞💕💖💕💞🌹🎉👏👍🙌😍🥰🙋‍♀️🙆‍♂️🙋‍♂️🙋👋🙏💯💯💯✌️👍

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před rokem

    ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ልጆቻቹ የተባረኩ ይሁኑ መልካም ሳምንት❤❤❤❤

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 Před rokem

    ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ መልእክት ነው። በርቱ❤

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 Před rokem

    ጌታ ይባርካች ድንቅ መልእክት ነው። በርቱ❤

  • @solomonaster
    @solomonaster Před rokem

    God bless you abundantly for blessing us with all the songs about our faith.

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 Před rokem

    😇🙌 🔄 😇🙌

  • @medhntekle4781
    @medhntekle4781 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před rokem

    😭😭😭

  • @feyissaregassa8299
    @feyissaregassa8299 Před rokem

    GBU!

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Před 11 měsíci

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤📖📖😭🙏🏼💫👐

  • @MezeneworkMoges-fm1lr

    AreyouAngelsorhumsnbeins?

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 Před rokem

    ጌታ ይባርካች ድንቅ መልእክት ነው። በርቱ

  • @frehiwotwoldemichael4787

    Amen

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před rokem

    ❤❤❤❤