G&B Ministry Prayer and Worship Program Part 1 የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ ዝግጅት ክፍል አንድ (ጸሎት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Prayer and Worship Program Part 1 የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ ዝግጅት ክፍል አንድ

Komentáře • 112

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Před rokem +20

    አሜንንን ናአ የጥንቱ እየሱስ ናአ የናዝሬቱ እየሱስ ዛሬ ከትላንቱ ይበልጥ ታስፈልገኛለህ በዚህ መዝሙር እኔና ቤተሰቤ በጣም ትልቅ የሆነ ከእግዚያብሔር የሆነ ጉብኝት ተደርጎልናል በዚው ወር የሚቀጥለው ሳምንት ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ብለን ይህን በመዝሙር እየዘመርን የጌታን ውለታውን እናስታውሳለን 🎉🎉🎉 ጌታ እግዚያብሔር እናመሰግናለን ለቀጣዩም በእርሱ ስር ሆነን ሁሉን ቻይነቱን እንናገራለን ደግሞም ለምንጠይቀው ፀሎት ምን ተስኖት ጌታ ኤልሻዳይ አምላክ ነውና እንላለን g&b ቤተሰቦች ሁሌም እንወዳችዋለን ተባረኩ

  • @KifluGenet
    @KifluGenet Před 7 měsíci +3

    የናንተን ዝማሬ ሊተች የሚችል ሰው ካለ ልቦና ይስጠው።

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን እልልልልልልልሃሌሉያ ክብር ለክርስቶስ እየሱስ ይሁን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️💒♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @GodfreyMandeya-i8u
    @GodfreyMandeya-i8u Před měsícem +1

    Yes Amen thank you Jesus thank you so much god bless you my fother and my Mam!!!!!!!!!

  • @JerryJerryAraya
    @JerryJerryAraya Před 3 měsíci

    አምላኬ በክርስቶስ ኢየሱስ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ

  • @WorkuBayu
    @WorkuBayu Před 4 měsíci +1

    ወንጌል በተገፈበት ተቀዋም ከበዘበት በመዐከላዊ ደቡብ ክልል ወስጥ ከለች ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ጌታ ይበርከችሁ እናንተ የእግዚአብሔር ቤተሳቦች እባርከችሃለሁ ሁሌ እንሰማችሃለን ዝማሬን ከድሮ ሰዎች የጥንት ክርስቲያን እየጣፈ በለበት በዝህ ዘመን ፍቅር የቀዘቀዘበት ክርስቲያን በበዘበት ግን ክርስቲያን አጣን በዝህ ን ጊዜ እግዝአብሔር ዕድሜ ይጫምርለችሁ

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Před rokem +3

    አሜን!🥰ፀልዩልኝ ከሀሞት ጠጠር ተፈውሺ እንድመሰክር ሜሮን እባላለው!🙏❤

  • @JoneFeker-hx8iu
    @JoneFeker-hx8iu Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር አሁንፀጋውን አትረፍርፎ ይጣችሁ ተባረኩ በዝማሬያችሁ ተባርከናል።

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před rokem +3

    ❤ በመጀመሪያ ጌታ ይባርካችሁ እያልኩኝ > ዛሬ በዚህ ባለንበትስ ዘመኑ ላይ ኢየሱስ በስጋ ወራቱ እንደመጣው ቢሆንስ ከአለባበሱ ልብሶቹ ጀምሮ እንዴት ባለ ሁኔታዎች ይሆን የሚሆነው የሚለውን አስተውዬ አሁንም በቅዱሱ መንፈሱ አለ ኦ ኦ ኦ ጌታ❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před rokem +1

    ተባረኩ ዘመንናች አገልግሎታችሁ የናንተ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ
    እውነት ነው ሁለት ወይም ሦስት ሆናችሁ እኔ እገኛላሁ ይላል
    ከእናንተ ሁለቱ ብትስማሙ በአንድ ልብ ሆናችሁ ብትፀልዩ በምድር ላይ ያሰራችሁ በአባተ ፍት ይታሰራል,የፈታችሁ ሁሉ ባአባተ ፍት እንድሁም የተፈታ ይሆናል❤❤❤🙏🙏🙏🔥🔥🔥

  • @mulatuwatiro7080
    @mulatuwatiro7080 Před rokem +1

    ቃለት የሌኝም አሜንንንን ብቻ 🙏🙏🙏🙏

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Před rokem +1

    ተባረኩ

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 Před 23 dny

    Eyesusi ............❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Amen!!!!!
    God bless you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 11 měsíci

    ኦግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @marthaatomssa9572
    @marthaatomssa9572 Před 18 dny

    Amen geta yibarekchw rejim idime nurulin 👏👏❤❤

  • @ephremamognehegn3562
    @ephremamognehegn3562 Před rokem +2

    አቤት እንዴት እንደተባረኩባችሁ። አብሬአችሁ ጸለይኩ፥ አመለኩ። እንደሁሉም አገልግሎታችሁ ይሄኛውም አንጾኛል። ጌታ ስለ እናንተ ይክበር። 🙏🙏🙏

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 Před rokem +3

    ተባረኩ በጣም ከምወዳችሁ ሰዎች ውስጥ አንዱ እናተ ናችሁ ጌታችን በክብር የምታገለግሉ እውነተኛ ባርያዎች።

    • @yonasmichael7957
      @yonasmichael7957 Před rokem

      በጣም ነው እምወዳቹ ተባረኩልኝ።

  • @adanechasegu7093
    @adanechasegu7093 Před rokem

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yeshberhane3031
    @yeshberhane3031 Před rokem

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Před rokem +1

    ስወድሽ እኮ!🥰

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 Před rokem

    ጌታ ሆይ በቤታችን በሂወታችን በምድራችን ተገኝ አንተ ስትገኝ እንቆቅልሻችን ይፈታል የታመመ ይፈወሳል ያዘነ ይጽናናል ጌታ ሆይ ምድራችን ታማለች ተጨንቃለች አንተ ናልን ጌታ ሆይ ቶሎናልን ጌታ ሆይ ተመላለስ በቤታችን ተመላለስ በምድራችን

  • @betelehembirehanu782
    @betelehembirehanu782 Před 9 měsíci

    አረ እንዴት ነው የታደላቹት 😭😭😭😭 እኔ በብዙ ሰው አገልግሎት ውስጤ አርፎ አያቅም በእናተ አገልግሎት ግን እጅግ ደስተኛ ሆኛለው ። አባ እባክክን ና ናፍቀሕኛል😭😭😭አንተን ብቻ ነው ምፈልግክ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @DrZenebechTadesseTadesse
    @DrZenebechTadesseTadesse Před 11 měsíci +1

    Amen

  • @lemlemmichael8963
    @lemlemmichael8963 Před rokem +1

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ መታደስ ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před rokem +4

    አሜን ጌታእየሱስ ይባርካችሁ
    እንወዳቹሀለን ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያግኛችሁ ❤❤❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před rokem +1

    ሻሎም፣ሻሎም፣የኤልሻዳይ አምልክ ይባርካቹሁ፣በጣም ነው፣በእናተ፣ዝመኔ፣የተባረክው፣ጌታ፣ዘመናቹሁን፣ይባርካሁ፣

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 Před rokem +2

    ተባረኩ ያባቴ ልጆች!❤

  • @fnanteklay8702
    @fnanteklay8702 Před rokem

    ኣሜን

  • @LilyK0880
    @LilyK0880 Před rokem

    Hallelujah Yesus yene melkam yene deg😢

  • @samuelmangesha2220
    @samuelmangesha2220 Před rokem +1

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Před rokem +1

    ሁሌም ብሰማው በመንፈስ እነካለሁ። እውነት ነው ጌታ ብዙዎችን ሰዎች ጉባኤዎችን አይቶ ነው በውስጣችሁ ይሄን ዝማሬ ያፈሰሰው ።ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @molayilma3587
    @molayilma3587 Před rokem

    አግዚአብሔር አምላክ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከልጅነታችሁ ጀምሮ እያገለገላችሁ ሰለሆነ ጌታ ዓምላ በነገር ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁነ አሜነ አሜን

  • @TesfaTesfa-
    @TesfaTesfa- Před 6 měsíci

    ihe mazimur indet iñdemiwodawu geta hoy❤

  • @user-mq1br2bi8x
    @user-mq1br2bi8x Před rokem

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 10 měsíci

    ዘምንተሻጋሪ ዝማሬ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁልጊዜ ስሰማው ከዚህ በፊት ሰምቼ እንደማላውቅ እንደ አዲስ ነው የምሰማው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መገኝቱ በሁሉ ነገራችን ውስጥ ይሁንልን!

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egizabheri hoyi wode anite indi teka masite wali siteni Eyesus ibaki melisegni wode anite ✝️✝️😔😔🤲🤲🤲🙏🙏

  • @bezaworkayelekassa
    @bezaworkayelekassa Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen😭😭😭😭😭

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 Před rokem +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ድንቅ ነው

  • @tedkasaye5897
    @tedkasaye5897 Před rokem +3

    Wow...what a blessing song!!!, I always feel the church begins their worship with this holy sprit touch song.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jhonangasa7235
    @jhonangasa7235 Před rokem +1

    Tebarkuln zemnachu yelmlm

  • @signorisolomon146
    @signorisolomon146 Před rokem +1

    amen! geta Eyesus zemenachun yibark

  • @MeronSisay-g3m
    @MeronSisay-g3m Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SagaSamiel
    @SagaSamiel Před rokem

    Amen 🙏🤲

  • @betelehembirehanu782
    @betelehembirehanu782 Před 9 měsíci

    በእውነት ጌታ ዘመናቹን የባርካቹ !
    የሚገርም ጊዜ ነው ያሳለፍኩት ና ብዬው መጣ ይወደናል❤❤❤

  • @weiniabraha4059
    @weiniabraha4059 Před rokem +2

    I love you G & B. May the Lord Jesus bless you abundantly.

  • @mirafsium8603
    @mirafsium8603 Před rokem

    GOD bless you

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 Před rokem

    አሜን አሜን ና የጥንቱ እየሱስ ተመላለስ በዚህ ጉባኤ ....ተባረኩ ፀጋን አብዝቶ ይጨምርላችሁ

  • @tewodaj9826
    @tewodaj9826 Před rokem

    Ameeen.ameeen❤❤❤

  • @romansurafel6014
    @romansurafel6014 Před rokem

    እስቲእናንተየክግዚአብሄባሪያዌችልጄከአለምከሱስእንዲላቀቅ፡ከዚህክፍአለምእንዲወጣ፡ሳልሞትአመስግኜውእንዳልፍእባካችሁፀልዪልኝአይኔጠፍበማልቀስእባካችሁፀልዪልንተባረኩልኝ።

  • @habameamanuel498
    @habameamanuel498 Před rokem +3

    I start to pray and starve the glory of God and his shining face whenever I listen to this song. And I just discern as it is ur song now! Your songs have touched me and made me closer to God😭 specially your prayer album(11gnaw seat) has special place in my heart. I respect and love you guys...❤❤

  • @wubalembenti3783
    @wubalembenti3783 Před rokem

    የተወደዳችሁ የእ/ር አገልጋዮች በእናንተ አገልግሎት በጣም ተባርኬያለሁ፡፡ ከጀመራችሁ አንስቶ ብዙ ጊዜ እከታተልና ለሰዎችም ሼር አረግ ነበር ሳላውቀው አቋረጥኩ አሁን እናንተን ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ በጣም ብዙ እንዳመለጠኝ አስባለሁ፡፡ ተባረኩ በጣም በጣም ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ ፡፡ እወዳችኋለሁ፡፡

  • @LebenshAyayo
    @LebenshAyayo Před 11 měsíci

    Tebarku

  • @wudenishjesuslove5289

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎸🎸🪕🪕🪕🎸🎸🎸🪕🪕🎸🎸🎸🪕🪕🪕💔😭
    እግዝአብሔር አብዝቶ ይበረከች❤❤❤❤❤

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před rokem

    እውነት ነው መፍትሔ የሚገኘው ከመስቀሉ ስር ነው እ/ር ያግዘን ተባረኩ

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 Před rokem

    አሜን!! ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🏾

  • @weiniabraha4059
    @weiniabraha4059 Před rokem +3

    Blessing song as always. Praise be to God

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg Před 11 měsíci

    ተባረኩ መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 Před rokem +2

    God bless you both of you❤❤❤❤❤

  • @weiniabraha4059
    @weiniabraha4059 Před rokem +1

    I🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐fewsi zrkeb ab meskelu eyu Amennnnnn

  • @solomonaster
    @solomonaster Před rokem

    You are amazing couple. Thank you for this songs and prayers. You are a blessed people god bless you both and God bless your children. You really blessed me with this prayer and worship program.

  • @mesfinweldemedhin2501

    ዉድአገልጋዮችዘመናችሁ ይረክ❤❤❤❤❤

  • @TsigeTekeste-cr6bd
    @TsigeTekeste-cr6bd Před rokem +1

    It’s amazing song, God bless you abundantly!!

  • @zewdy8803
    @zewdy8803 Před rokem

    ጌታ እጅግ እባርካችሁ ተባረኩ እነወዳችዋለን ❤❤❤

  • @calebsfamilyofficialpage7601

    እጅግ በጣም ምወደው መዝሙር አሜን ና ኢየሱስ

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před rokem

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame 🎤❤️🎊🎉💖💞🙏🙌👏😍💕🇿🇦💜🎧🎶🙆‍♂️🙆‍♀️🙋‍♀️🙋‍♂️🙋🌷🌹💯

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇹🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    Amen Amen Amen Amen tebarekulgn ye Geta tsaga yibzalachu🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙌❤❤❤❤❤

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před rokem

    Amen 🙏 Jesus is all what our hungering soul needs

  • @GenetSol
    @GenetSol Před rokem

    ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @nebeyetgirmai1138
    @nebeyetgirmai1138 Před rokem +1

    Amen!
    Blessings, G&B❤

  • @dagimmengistu4836
    @dagimmengistu4836 Před rokem

    bzueh

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před rokem

    ዘመናችሁ ይለምልም🙏❤❤

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Před rokem

    በእውነት ተባርኪያለው ተባረኩ ለምልሙ❤❤❤

  • @nardostewolde7524
    @nardostewolde7524 Před rokem

    አሜን ተባረኩ!

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 Před rokem

    አሜን

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 Před rokem

    በብዙ ተባረኩ❤️🙏

  • @senaitwelde4579
    @senaitwelde4579 Před rokem

    አሜንን❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @betaabera3352
    @betaabera3352 Před 10 měsíci

    ❤❤😭😭

  • @TagayMekonen
    @TagayMekonen Před rokem

    እናንቴ ብሩካን በእናንቴ ላይ ስላለው ልዩ ፀጋ ሁልጊዜ እ/ርን አከብራለው ።

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Před rokem

    Ameeeeeen ewnet new tebarekulgn 😭😭😭😭😭😭

  • @worship84339
    @worship84339 Před rokem

    ተባረኩ ጠፍቼ ነበር ተመልሻለሁ ንስሀ ገባው የማይሆን ሂወት ውስጥ ነበርኩ በናንተ አልፉ መልሱኛል እና በርቱ እደ ንስር አድሱኛል

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 Před rokem +1

    🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏🙌👏

    • @maranataamentolona2647
      @maranataamentolona2647 Před rokem

      ጌታ ይባርካችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ዘመናችሁ ይለምልም የትውልድ እረፍትና የመሻገር ምክንያት ያድርጋችሁ።

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před rokem

    AMEN!!!

  • @yeshi701
    @yeshi701 Před rokem

    God Bless u & your Family

  • @Sebsibeermias
    @Sebsibeermias Před rokem

    Shalom Tabarekuu ❤

  • @mewdedsintayehu7586
    @mewdedsintayehu7586 Před rokem

    Be blessed again and again

  • @et6964
    @et6964 Před rokem

    I am always impressed with your program organization. Please where do I get the song "mentesenot" separate ?

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 Před rokem

    Amen! Bless you ❤❤❤❤

  • @eyasuhailu210
    @eyasuhailu210 Před rokem

    I can't wait listen❤❤

  • @zetseatwoldesillaae3287

    Amennnnnnnn

  • @KokebBerihan
    @KokebBerihan Před rokem

    እባካችሁ ቀንዴ ከፍከፍ አለ የሚለውን መዝሙር ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም እባካችሁ ዘምሩልኝ

  • @yididyaabate77
    @yididyaabate77 Před rokem

    የሱስ የሚባል አምላክ ነው የምታመልኩት ወይስ እየሱስ???
    በጣም እወዳችኋለው ግን የሱስ የሚባል አምላክ አምልኬ አላውቅም እየሱስ እንጂ🤔

  • @phun4379
    @phun4379 Před rokem

    የሱስ ደሞ ማነው? እኔ የማምነው እየሱስ ክርስቶስን ነው::
    ስሙ ረዘመብን? ወይስ ትንሽ ዘመናዊ እናዝመስለው? ወይስ ሃሳዊ መሲህ ነው የሱስ? የሚል አዲስ ስም?

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Před rokem

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤📖🤲🤲🤲🤲

  • @nardossolomon679
    @nardossolomon679 Před rokem

    የሱስ ? ነው ኢየሱስ ?